ለሀያ ሁለት አመት ወንድም የመፈለግ ምዕራፍ ተዘጋ!! ዳንኤል ወንድሙን አገኘ ...ከእስራኤል ኢትዮጵያ አስደሳች ታሪክ /በቅዳሜ ከሰዓት/

  Рет қаралды 729,238

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Жыл бұрын

A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice

Пікірлер: 1 700
@danielgetachew4129
@danielgetachew4129 Жыл бұрын
አሁን የስጋ ዘመድ አለኝ ወንድሜን አጊኝቸዋለሁ ።ደስታዬ ታላቅ ነው ለዚህ ቀን ያደረሰኝን ፈጣሪዬን አመሠግናለሁ። ለሁሉም ትልቅ ክብር አለኝ በተለይ ከጎኔ ለነበራች
@uaeuae4026
@uaeuae4026 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አለህ ወንድማችን ❤❤
@abayasefa9978
@abayasefa9978 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አለህ ወንድሜ
@foziamohammad2681
@foziamohammad2681 Жыл бұрын
Enkuan des yalhe
@makiyaaziza2545
@makiyaaziza2545 Жыл бұрын
እንኮን ደስ አለህ ወንድም
@semirabintbaba6562
@semirabintbaba6562 Жыл бұрын
እንኳን ደሥ አለህ ወንድሜ
@tensaytensay2891
@tensaytensay2891 Жыл бұрын
እናቴ ኪዳነምህረት የነገርኩሽን የ ማትረሽ ስምሽ ለዘላለም ከፍ ይበል በጣም ነው ደስ ያለኝ
@user-lw5mh9bl4z
@user-lw5mh9bl4z Жыл бұрын
ዘላለም ከፍ ብሎ የሚኖረው ፈጣሪ ብቻ ነው
@user-sy8hs2zj9y
@user-sy8hs2zj9y Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@hawidesta7792
@hawidesta7792 Жыл бұрын
Amen
@user-wj5rt6ek8n
@user-wj5rt6ek8n Жыл бұрын
@@user-lw5mh9bl4z እየሱስ ክርስቶስ ከእኛ ከተዋህዶ የበላጠ ምያምንበትም ሚያከብርውም የለም አዎ ለዘላለም ከፍ ይላል እሷ አማላጆን ማመስገን አትችልም በብቷ ነው መናፍቅ በእየሱስ ስም መጨፍር መነገድ ነው ስራቹ ውርዱ ከተዋህዶ እራስ ቅናታም ቅሌታም ሀይማኖት አንድ ናት እሷም ተዋህዶ በአለምም በኢትዮጽያ ቀደምት የሆነች ሂጅና የፓስተርሽ ላብ ጥርጊ የተዋህዶ ልጆች መቼም ከመናፍቅ አንማርም
@user-wj5rt6ek8n
@user-wj5rt6ek8n Жыл бұрын
@@rabiarabia1881 አህዛብ የሳውዲ ትራፉ ሂጂ ያ ጥቁር ሳጥን አራት ጎን እየዞርሽ ስገጂለት ፀጉርሽ ቆርጠሽ ገብሪለት ምርጫ ሀይብ
@tsedalukebede202
@tsedalukebede202 Жыл бұрын
ሁለቱም በትግል ያደጉ ስለሆነ ጠንካሮች ናቸው ይህንን ፕሮግራም ለፈጠረው ዬናስ ትልቅ ክብር አለኝ እግዜር ይስጥህ🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@emadtube9949
@emadtube9949 Жыл бұрын
ውዷ እህቴ ደምሪኝ🍓🌹🌹
@melu-g
@melu-g Жыл бұрын
ከጅምር እስከ ፍጻሜ በለቅሶ ጨረስኩት 😭😭 እንኳን ደስ አላችሁ ጊዜ አታጥፋ በቶሎ አግኘው ወንድምክን
@tasefaneshergudo573
@tasefaneshergudo573 Жыл бұрын
እኔም 😭😭😭😭ኡኡፍፍ
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 Жыл бұрын
ካየሁህ ጀምሬ ውስጤ ስትላወስ ነው የቆየኸው አንጀቴን በልተኸው እንኳን የእናትህን ልጅ አገኘህ ወንድሜ ከእናት ልጅ በላይ ምን አለህ ለሳደጉህ ደጋግ ጎረቤቶችህ ምን እንደምል አላውቅም የነፍስ ዋጋ ያርግላችሁ❤❤❤
@emadtube9949
@emadtube9949 Жыл бұрын
ውዷ እህቴ ደምሪኝ🌹🌹🍓
@asniit1199
@asniit1199 Жыл бұрын
የእናታችሁ ነብስ ባለችበት ደስ ይበላት እግዚአብሔር ይመስገን ኢቢኤሶች መድሀኒዓለም ያኑራችሁ ይሄ ትልቅ ነገር ነው
@tyfamily7180
@tyfamily7180 Жыл бұрын
Tebareku bewnt E/r yebarekachu
@user-wr4xi1es9w
@user-wr4xi1es9w Жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Жыл бұрын
@@user-wr4xi1es9w በቅንነት እነደማመር
@user-ve5rp7pr5m
@user-ve5rp7pr5m Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በጣም ፍጣሪ ፀጋውን ያብዛላቸው
@fariesaynom2102
@fariesaynom2102 Жыл бұрын
ASLEKESEGN YHIE COMMENT
@fekerhaylu5390
@fekerhaylu5390 Жыл бұрын
እናት እኮ ሰብሳቢ ናት የኔ እናት ነብሳቸውን በገነት ያኑረው እንኳንም በህይወት ኖራችሁዋል
@emadtube9949
@emadtube9949 Жыл бұрын
ውዷ እህቴ ደምሪኝ🍓🍓🌹
@seadaamare8660
@seadaamare8660 Жыл бұрын
እደዚህ ልጅ ታሪክ ልቤን የነካው አልነበረም ወንድሙን ስላገኘው በጣም ነው ደስ ያለኝ
@tigistbirara4501
@tigistbirara4501 Жыл бұрын
ያች ደሀ ከርታታ እናት ልጆችሽ ተገናኝተውልሻል ባለሽበት ደስ ይበልሽ ነብስሽን ይማረው rip
@aschalechtesfaye4687
@aschalechtesfaye4687 Жыл бұрын
አሜን !
@jerryaboye7200
@jerryaboye7200 2 ай бұрын
የሌለ ነገር አትፃፊ ❤❤❤
@ealsanegatu7093
@ealsanegatu7093 Ай бұрын
😢😢😢😢
@netsiawoke3150
@netsiawoke3150 Жыл бұрын
ወየው የእውነት በ1ሳምንት ታምር ነው 22 አመት ሳትገናኙ በአንድ ሳምንት መገናኘት ኡፍፍ ደስ ሲል ደስታህ ያስደስታል ምክንያቱም ማንም የስጋ ዘመድ አላውቅም ስትል ልብ ይነካ ነበር ታሪክህ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏 እንኳን ደስ ያለክ
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Жыл бұрын
እነደማመር
@abigail2315
@abigail2315 Жыл бұрын
ምክኒያቱ ልጁ እስራኤል ሚኖረዉ ነቄ ነዉ ከዛ ሁሌ ዋይፋይ አለ
@workaferahubekelemunto3147
@workaferahubekelemunto3147 Жыл бұрын
Globilization ማለት እንድህ ነው
@bezaitalemtesema4830
@bezaitalemtesema4830 Жыл бұрын
እቴቴ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጦት በእዉነት ትልቅ ሀላፊነት ነዉ የተወጡት ባጠቃላይ ጎሮቤቶች ሁሉ ዘራችሁ ይባረክ
@samrawitmogesa7815
@samrawitmogesa7815 Жыл бұрын
ሴት እኮ ኣልቅሳንም ጩህንም ለፍልፈንም ይወጣልናል ደስታንም ሆነ ሀዘን ፣ወንዶች ግን ያሳዝኑኛል ሁሉንም በውስጣቸው ማውጣት አይችሉም❤❤😥
@MaryamMaryam-oj8cb
@MaryamMaryam-oj8cb Жыл бұрын
ልክነሽ ወላሂሴትልጅ ቶሎ አልቅሳይወጣላታል ወንድልጅ ግን በውስጦ ይይዝል😭😭😭
@hyatt127
@hyatt127 11 ай бұрын
አዉ ትክክል ነሽ እህቱ
@user-hw3mv2yx1e
@user-hw3mv2yx1e 2 ай бұрын
አወወላሂትክክልነሽ
@user-jd8qy1ue3i
@user-jd8qy1ue3i Жыл бұрын
በጉጉት ምጠብቀው ፕሮግራም 🥰 እንኳን ደስ አለህ ባለፈው አንጀቴን በልቶኝ ነበር 😢🙏
@sudeys2320
@sudeys2320 Жыл бұрын
😈
@user-je9cm1ok6k
@user-je9cm1ok6k Жыл бұрын
ኢቤኤሶች ዘርማዝራችሁ ይባረክ
@emadtube9949
@emadtube9949 Жыл бұрын
ውዷ እህቴ ደምሪኝ🌹🌹🌹🌹
@danielgetachew4129
@danielgetachew4129 Жыл бұрын
እናቴ አንቺን ትልቅ ሆኜ አለመርዳቴ ምንኛ ምንኛ እንዳስከፋኝ መቼም አምላክ አይሳሳትም ብቻ ነፍስሽ በሰላም ትረፍ ትናፍቂኛለሽ ሁሌም ።ያ ነው የታየኝ ወንድም ግን ሰተሽኛል አመሠግናለሁ።ዮኒንና ባልደረቦቹ ክበሩልኝ ለዘለዓለሙ
@user-fz9ie5ih8m
@user-fz9ie5ih8m Жыл бұрын
እዉነተሰ ነዉ ወንድሜ😥
@engsheeshetu1460
@engsheeshetu1460 Жыл бұрын
ወንድማችን የእናታቹህ ነፍስ ደስተኛ ትሆናለች ዛሬ በናንተ ደስታ እሺ ነፍሳቸዉን በገነት ያኑርላቹ እንኳንም ወንድም ኖሮክ አገኘኸዉ ሁለታችሁም ደስ የሚል ስብእና ነዉ ያላቹ በቪድዮ እንደተመለከትነዉ ጎበዝ እና ጠንካራ ሁን እግዛብሄር ትልቅነዉ !!!!
@misrakroyer234
@misrakroyer234 Жыл бұрын
Egizabher melkam new !!!endalkew Egizabher aysasatim !!!selhulum Egizabher yetmsegene yehun !!!Enkoin desse aleh !!!
@yehiwotemenamedia1879
@yehiwotemenamedia1879 Жыл бұрын
አይዞህ ወንድማችን እግዚአብሔር የፈቀደዉን አደረገ ወንድማችን አንተ በርታ ብለህ እናትህን በጸሎት ብቻ አስባቸዉ በአካል አትገናኙ እንጂ በመንፈስ ከእናንተ ጋ ናቸዉ ወንድምህም ሆደ ባሻ ነዉ እርስ በራሳችሁ ተደጋገፉ በሰዉ ሀገር እሱም ላይደለዉ ይችላል ምንም አባቱ አጠገቡ ቢሆንም በብዙ ነገር ውስጡ ሊጎዳ ይችላል በዛ ላይ በጣም አስተዋይ ነዉ ለምን ካልከኝ ያሳለፈዉን ውጪ ነኝ ብሎ የነበረበትን ያረሳ ኩሩ ጀግና ኢትዮጵያዊ ነዉ እንኳንም ፈለከዉ አይዞችሁ ሁሉም ነገር ለበጎ ነዉ አፈር ነበርክ እና ወደ አፈር ትመለሳለህ ይላል ፃድቁ ኢዩብ ደግሞ እግዚአብሔር ሰጠ እግዚአብሔር ነሳ ለምን ሁላችንንም የቀናት የወራት የዓመታት ጉዳይ ነዉ ሁላችንንም እናልፋለን እናንተ ብቻ ጠንከር በሉ የእናታችንንም ነፍስ ይማርልን በደጋጎች አባቶች አጠገበ ያሳርፍልን
@danielgetachew4129
@danielgetachew4129 Жыл бұрын
ለሁላችሁም ትልቅ ክብር አለኝ አመሠግናለሁ
@emmushet
@emmushet Жыл бұрын
ሁለቱም የሚያሳዝኑ ልጆች ናቸው። እንኳን ፈጣሪ ረዳችሁ።
@yantfworknx201
@yantfworknx201 Жыл бұрын
የኔ አባት እንደሚገኘ እርግጠኛ ነበርኩ ስሙ እስከአያቱ ስለነበር እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል
@emadtube9949
@emadtube9949 Жыл бұрын
ውዷ እህቴ ደምሪኝ🌹🌹🍓
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 Жыл бұрын
ምንም ግዜ ቢረዝም በሂወት ያለ ሰዉ ይገናኛል እንካን ደስ አላችሁ 🙏🙏🙏
@emadtube9949
@emadtube9949 Жыл бұрын
ውዷ እህቴ ደምሪኝ🍓🌹🌹🌹
@rosarosa9032
@rosarosa9032 Жыл бұрын
ዉይይይይይይ እግዝያብሄር ይመስጌን በጉጉት እየጠበኩ ነበር ዛሬ እኛ ቤት እግዳ ነበር ገና አሁን ማይተ ነዉ በጣም ደስ ብሎኛል እንኳን ደስ አለህ ወድሜ
@user-fo3sk7ht8m
@user-fo3sk7ht8m Жыл бұрын
አለም በክፉዎች ብቻ ሳይሆን በእንዲህ አይነት መልካም የሰው ልጅን እንደ እራስ ልጅ በሚያሳድጉ እናቶች የተሞላች ነች ተመስገን!!
@naomigetachew7214
@naomigetachew7214 Жыл бұрын
Nanette buzu endzi ayinet sewoch alu girem yilegnal hule
@sinedeyoutube9974
@sinedeyoutube9974 Жыл бұрын
@@naomigetachew7214 ውዴ ደምሪኝ
@aschalchadane7618
@aschalchadane7618 Жыл бұрын
ቅዳሜ ከሰዓት የቤተስብ ፋለጋ እና እሁድ አድስ ምዕራፍን በጣም ነው እምወድው አዘጋጆች እግዚአብሔር ይባርካችሁ ❤️🙏
@emadtube9949
@emadtube9949 Жыл бұрын
ውዷ እህቴ ደምሪኝ🌹🍓🍓
@user-vo5nh4on7k
@user-vo5nh4on7k Жыл бұрын
ይሄን ፕሮግራም ለማልቀስ ብቻቻቻ የሚጠብቅ እንደኔ ማነው
@user-uc9sn1cy7e
@user-uc9sn1cy7e Жыл бұрын
ወንድማችን እንኳን ደስ አለህ በጣም ደስ ይላል ደግሞ የናትና አባትህን ቤተሰቦች አገኝተህ ደስታህን ሙሉ ያድርግልህ መድኃኔዓለም አይዞህ በርታ ወንድም ዓለም እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን
@senaitberhanu9234
@senaitberhanu9234 Жыл бұрын
ወንድሜ ሩቅ ያለህዉ ሀገር ገብተህ ወንድምህ አቅፈህ ለመሳም እንዲያበቃህ የዘወተር ፀሎቴ ነዉ በርቀት ያለ ስናለቅስም ስደሰት ለብቻችን ነዉ የናንተ ደስታ አስደስቶኛል እንኳን ደስ አላችሁ
@emadtube9949
@emadtube9949 Жыл бұрын
ውዷ እህቴ ደምሪኝ🍓🍓🌹
@user-cz4pr1bt9f
@user-cz4pr1bt9f Жыл бұрын
አለሀምዱሊላህ እንኳንም ወንድምህን አገኝህ ባለፍ ሳይ በጣም ነበር ያዘንኩት ዛሬ ደስ ብሎኛል እንኳን ደስ አላችሁ
@emadtube9949
@emadtube9949 Жыл бұрын
ውዷ እህቴ ደምሪኝ🍓🍓🌹🌹🌹
@HayuHahu
@HayuHahu Ай бұрын
አልሀምዱሊላአ የናተ እኔ ደስ ብሎኛል የኔም የናቴ ብቸኛዎ ወንድም አላህ ባለበት ያገናኝዉ 27:59
@HayuHahu
@HayuHahu Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tsegaabebe2321
@tsegaabebe2321 Жыл бұрын
ወይኔ. ደስ. ሲል. የኔ.እናት.አይዞክ.እንዃን.አገኘከው..የአዳማ.እናቶች..ተባረኩ. እንደ. እናት.ያሳደጋቹት. በጣም. ደስ. ይላል....
@user-lh7sc5zv1e
@user-lh7sc5zv1e Жыл бұрын
ወንድማችን እንኳን ደስስስስስ አለህ😍😍😍😍😥😥😥😥❤❤የእናታችሁን ነፍስ ይማርልን😭😭😭እንዴት ልብ ይነካል😭😭😭😭😭
@emadtube9949
@emadtube9949 Жыл бұрын
ውዷ እህቴ ደምሪኝ🍓🌹🌹
@user-uu4fb1gb4l
@user-uu4fb1gb4l Жыл бұрын
ጎበዝ ነህ የነበርከበትንና ያሳለፍከውን እማትረሳ ምርጥ ወንድም ፈጣሬ ያገናኛችሁ ዳኒ እንኳን ደስ እለህ እቴቴና ጥሩ ሰው እረጅም እድሜ ይስጣችሁ
@hanahaile596
@hanahaile596 Жыл бұрын
ሆድ ለባሰው ማጭድ አታውሰው እንደሚባለው እንዴት ስቅስቅ አደረገኝ እንኳን ደስ ያላችሁ 😘😘😍😍
@Tube-iz3xj
@Tube-iz3xj Жыл бұрын
ማሻአሏህ ደስ የሚል ብስራት ደስ ሲል እንኳን ደስ አላችሁ ያረብ የተጠፋፋ የሚገናኝበት ያጣ የሚያገኝበት የተትረፈ አመት ይሁንልን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏
@emadtube9949
@emadtube9949 Жыл бұрын
ውዷ እህቴ ደምሪኝ🌹🌹🍓🍓🍓
@kidistkefyalew6533
@kidistkefyalew6533 Жыл бұрын
እርግጠኛ ሆኜ ስጠብቅ ነበር የእስራኤል አምላክ ልኡል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ማዛል ቶቭ .....ማዛል ቶቭ.....ውይ ሲያሳዝኑ ብቻ ሄደህ ተያዬ ያለምንም ቤተሰብ እርዳታ ለዚህ መድረስ ቀላል አይደለም ስንት ውጣ ውረድ አሳልፎ ይሆን? ጎረቤቶቹ ፈጣሪ ይባርካቸው Ebs በርቱ ገና የስንቱን እንባ ታብሳላችሁ
@jerrydagi4155
@jerrydagi4155 Жыл бұрын
በቅድሚያ በነገር ሁሉ የሰዉ ልጆችን ዉድቀትና ጉዳት የማይወድ አምላክ የተመሰገነ ይሁን Ebs keep going to do the amazing work, ወንድማማቾች እንኳን ደስስስስ አላችሁ❤😭
@emadtube9949
@emadtube9949 Жыл бұрын
ውዷ እህቴ ደምሪኝ🌹🌹🌹
@user-jw8px9bw9d
@user-jw8px9bw9d Жыл бұрын
ዛሬ አንደኛ ነኝ👍👍👍ውድ የሀገሬ ልጆች በሰው ሀገር ያለነው ቤተሰቦቻችን ጋ በሰላም ያገናኝን 🤲🤲🤲
@HhHhh-jh8vk
@HhHhh-jh8vk Жыл бұрын
እግዚአብሔር ታላቅ ነው ቀያሪ ነው ክብር ምስጋና ላንተ አባቴ ወንድሞቼ አይዛቹ እንካን ደስ አላቹ
@user-hy5ee8jg5i
@user-hy5ee8jg5i Жыл бұрын
ወላሂ በጣም ነበር አጀቴን የበላኝ አልሀምዱሊላህ ደስ ይላል እናኳን ደስ አላችሁ የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ አልሀምዱሊላህ
@netsibutik9401
@netsibutik9401 Жыл бұрын
Ebs ምስጋና ይገባቸዋል የምትሉ?👍👍👍👍
@asnitube3283
@asnitube3283 Жыл бұрын
የመዳም ቅመሞች ላይክ ሰላም ይብዛላቹ💚💛❤️
@kelemyoutube1983
@kelemyoutube1983 Жыл бұрын
Wude demirign
@zetseatwoldesillaae3287
@zetseatwoldesillaae3287 Жыл бұрын
እናንተ የማዳም ቅመሞች በያላቹበት ሰላም ይብዛላቹ
@zebibataher9681
@zebibataher9681 Жыл бұрын
Gorebetochu betam misgana yigebachewal Beteley abraw yametachew silas betam enanesegnishalen.lijoch kaĺush Allah bereka yadirgilish melkamnet leras new .edmena tena yìstachu.enkuan des yaleh wendime.
@mmakkiya
@mmakkiya Жыл бұрын
ሰላም
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Жыл бұрын
በእመቤቴ 😢እስኪ ደግሞ ላልቅስ 😢 የጠፋው የማላውቀው የናቴ ልጅ ሚመጣ እየመሰለኝ 😭እንኩዋን ደስ አለህ ወንድማለም 🙏🏿
@user-pv8ws9je1z
@user-pv8ws9je1z Жыл бұрын
ለምን አፈልጊውም አንችስ እህቴ
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Жыл бұрын
@@user-pv8ws9je1z እሞክራለሁ እያልኩ ነው ግን ፎቶ የለውም 😥እሺ ካሉኝ እስኪ ብያለሁ 🙏🏿ረዥም ጊዜው ነው ከጠፋ
@sisaykasu2430
@sisaykasu2430 Жыл бұрын
I am sure you will find your brother. Please go to EBS. God will help you!
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Жыл бұрын
@@sisaykasu2430 እሺ ካሰብኩ ቆይቻለሁ አልመች ብሎኝ እንጅ
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Жыл бұрын
@@user-yc4vw9se2w በደንብ አውቃለሁ ታሪኩን ስሙን ሁሉንም ነገር ከፎቶ ውጭ
@kebronberhanu6034
@kebronberhanu6034 Жыл бұрын
የባየህ አባት ግን ጨካኝ ነው ይኼ ማንም ዘምድ እንደሌለው እያወቀ ጥሎት ልጅን ብቻ ወሰዶ ደግሞ ቢያንሰ አድራሻ ወሰዶ እንዲገነኙ ቢያደርግና ቢረዳው ምናለ አቤት የሰው ጭካኔ ያሳዝናል አንድ ወንድሙን ለያይቶ እንዲህ ማረሳሳት ገረመኝ እኔ ግን አስለቀሱኝ በጣም ደስም ብሎኛል
@titishaethio308
@titishaethio308 Жыл бұрын
እስኪ ዝም በል የማታቀዉን አትቀባጥር
@kebronberhanu6034
@kebronberhanu6034 10 ай бұрын
​@@titishaethio308እስቲ አንተ የምታቀውን ንገረኛ ወሬኛው
@rebeccamoges
@rebeccamoges Жыл бұрын
ጌታ ሆይ, እናት ለልጆችዋ ስትል ትኑር!!!
@emadtube9949
@emadtube9949 Жыл бұрын
ውዷ እህቴ ደምሪኝ 🍓🌹🌹🌹
@tesfaadane1152
@tesfaadane1152 Жыл бұрын
የእናታችሁን ነፍስ በአጸደ ገነት ያኑርላችሁ! የታናሽ ወንድሙ ለቅሶ በስመአብ ሆድ ያስብሳል! ወንድ ልጂ ስቅስቅ ብሎ ሲያለቅስ የመጀመሪያ ጊዜ ሳይ! እንኳን በሰላም ተገናኛችሁ ወንድም አማቾቹ!
@linaenuofficial9919
@linaenuofficial9919 Жыл бұрын
እቺክ ወንበር ከተቀየረች ደስታ አለ ማንም መቶ በደስታ ይመለስ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላቹ ወንድማማቾች !!!
@emadtube9949
@emadtube9949 Жыл бұрын
ውዷ እህቴ ደምሪኝ🌹🌹🍓
@fantukebedefantu7374
@fantukebedefantu7374 Жыл бұрын
ለ EBs ቃል የለኝም እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ ሁሌም በስኬት ኑሩ
@meseretasfeha6329
@meseretasfeha6329 Жыл бұрын
Right now in Ethiopia this is the best program & Yonas is the best Journalist. Thanks Yoni & your crew.
@tigestmedhane8045
@tigestmedhane8045 Жыл бұрын
በጣም ነው ደስ ያለኝ እንኳን ደስ አላችሁ ትንሽ ቅር የተሰኘሁበት ግን ዘመድ ጥየቃ ሂደን አስታውሳለሁ አያቶቸን ሲል በዚሁ ብትጠይቁት አሪፍ ነበር
@jamilayasinraya8121
@jamilayasinraya8121 Жыл бұрын
አልሀምዱሊላ በጣም ደስ ይላል ያን እንባ ያበሰው የአለማቱ ጌታ ሽኩርይድረስህ
@huleyeayele8729
@huleyeayele8729 Жыл бұрын
EBS TV IS THE BEST
@netsibutik9401
@netsibutik9401 Жыл бұрын
እእእእፍፍፍፍፍፍፍፍፍ እንዴት ይከብዳል ጌታ ሆይ😭😭😭 ቃላት አጠረኝ ደስታውም ሀዘኑም ተደብቆብኛል 😭😭ብቻ ደስታው በልጦብኛል እግ/ር ይመስገን ስለሁሉም🙏❤
@salmmes5542
@salmmes5542 Жыл бұрын
ውድ እትዮጵያን ስለ ምታደርጉት ሁሉ ነገር እድሜ ጤና ይስጣችሁ ፍቅራችን ሠላማችን ያብዛልን
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Жыл бұрын
እህቴ ደምሪይ በቅንነት እመልሳለሁ
@hayuweloyewtube542
@hayuweloyewtube542 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አለህ ወንድማችን ውድ የሀግሬ ልጆች በስደት ያላችሁ ፈጣረ ይገብቃችሁ
@emadtube9949
@emadtube9949 Жыл бұрын
ውዷ እህቴ ደምሪኝ🌹🌹🍓🍓🌹
@user-ri1pv9zv8q
@user-ri1pv9zv8q Жыл бұрын
በለቅሶ ጨረስኩት እንኳን ደስ ያለህ ወንድም እንኳን ተገናኛችሁ የእናታችሁ መሞት ነዉ በጣም አጀት ይበላል 😭😭😭😭😭
@emadtube9949
@emadtube9949 Жыл бұрын
ውዷ እህቴ ደምሪኝ🍓🍓🌹🌹
@genetgidey7731
@genetgidey7731 Жыл бұрын
አልቅሼ ልሞት ነው እንኳን ደስስስስ ያላቹ ለኔም አይዞሽ በሉኝ
@feruzaouner3923
@feruzaouner3923 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አላቹ እግዚያአብሔር ባይነስጋ ለመገናኛት ያብቃቹ ዮኒ እንዴት እንደምወድክ የሰው ደስታ ከልብክ ነው የሚያስደስትክ የእውነት ትለያለክ
@abayneshteshome9676
@abayneshteshome9676 Жыл бұрын
በጣም የጓጓውት ፕሮግራም ነበር ባየ በዕንባ ዕየተናነቀው ነው የሚናገረው ፈጣሪይ ያገናኛችኹ በጣም ደሰ ብሎኛል
@user-by9td8ok3i
@user-by9td8ok3i Жыл бұрын
እንኳንም ወንድምህን አገኘህ ወንድምህን ስታይ የግንባርህ ጅማት ተወጠረ እንኳን ደስ አለህ ወንድም አለምየ እንኳንም ስቀህ አየንህ!!!!
@arsamayuhans4012
@arsamayuhans4012 Жыл бұрын
እሰይ ወንድሞቼ እንኳን ለዝች ቀን አደረሳቹ ደስታቹ ደስታችን ነው ተመስገን
@emadtube9949
@emadtube9949 Жыл бұрын
ውዷ እህቴ ደምሪኝ🌹🌹🍓
@bizenlesh446
@bizenlesh446 Жыл бұрын
እንኳን ደስ ያለህ ውንድሜ በእውነት በጣም ደስይላል በተለይ ብቸኛወንድምህ 🙏🙏🙏
@user-um1qp3ej8x
@user-um1qp3ej8x Жыл бұрын
እንኳን ደስ ያላችሁ የተለያዩ ሰዉ ሲገናኝ ደስ ይላል ላልሞተ ሰው ❤
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Жыл бұрын
እነደማመር
@selamleethiopia5675
@selamleethiopia5675 Жыл бұрын
ዳንዬ ትልቅ ስውር በንፅህና ያሳደጉህ ጉረቤቶችህ፣ ምስጋና አቅርብልን፣ ያቺን ህግን እንዲህ በገነት ያኑርላቹ፣ እናት አትጠገብ፣
@enyishayehu8501
@enyishayehu8501 Жыл бұрын
ልጆች፤ አታልቅሱ እንኳን ተገናኛችሁ። መልካም እናት ስለነበራችሁ ተፅናኑ። አላህ እንኳን አገናኛችሁ። በዙሪያችሁ የነበሩት ሰዎች በሰውነት መልካም ሰወች ነበሩ። ብዙ መልካም ነገር፤ ኢትዮጵያዊነት፤ ሰውነት።
@emadtube9949
@emadtube9949 Жыл бұрын
ውዷ እህቴ ደምሪኝ🍓🍓🌹🌹
@kamiletube3956
@kamiletube3956 Жыл бұрын
በጉጉት የምጠብቀው ፕሮግራም ቢኖር👍👍👍💚💛❤️🌹🌹
@emadtube9949
@emadtube9949 Жыл бұрын
ውዷ እህቴ ደምሪኝ🍓🌹🌹
@sofiyasofi8175
@sofiyasofi8175 Жыл бұрын
ተጀምሮ እስከሚያልቅ አስለቀሰኝ አልህምዱሊላህ እንካን በስላም ተገናኛቹ
@tewabtube
@tewabtube Жыл бұрын
እንኳ ደስ አለህ ወንድም/አላችሁ!ስሜትህ አንጀት ይበላል በአካል ወንድምህንም የእናት የአባት ወገን እንድታገኝ እመኝልሀለው!!!
@zemeta9769
@zemeta9769 Жыл бұрын
I counted and record this as one of my happiest moment in my life.God is great!
@habeshaengdaw3848
@habeshaengdaw3848 Жыл бұрын
የሰው ዘር በሙሉ ሰላማችሁ ይብዛ
@abdulazizkelifa9906
@abdulazizkelifa9906 Жыл бұрын
I couldn't stop crying man I'm so so happy for both of you.
@emadtube9949
@emadtube9949 Жыл бұрын
ውዷ እህቴ ደምሪኝ🍓🍓🌹🌹
@misganawaniley3718
@misganawaniley3718 Жыл бұрын
አይ እግዚአብሔር ምን ይሣንሃል ክብርህ ይስፋ ለዚች ቀን ያደረስሃቸው ። ባዬ እና ዳንኤል እንኳን ደስ አላችሁ።
@martayilma3012
@martayilma3012 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አላቹ በጣም ነው ደስ ያለን ዮኒዬ ኑሩልን።
@emadtube9949
@emadtube9949 Жыл бұрын
ውዷ እህቴ ደምሪኝ🌹🍓🌹
@ajebushayele4628
@ajebushayele4628 Жыл бұрын
ዳንኤል እንኳን ደስ ያለህ እምባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም እግዚአብሔር መልካም ትዳር ሰጥቶህ ዘርህ ይብዛ የእኔ ልጅ አይዞህ::
@hiyabalay2742
@hiyabalay2742 Жыл бұрын
በሚገርም ፍጥነት የሃያ ዓመት መጠፋፋት ውጤት አየሁኝ ታሪኩ ልብ ይሰብራል ያለናት በልጅነት እድሜ ብቻህን ማደግ ከባድ ነው እንኳን በልጅነት የናት ሞት ሁሌ የግር እሳት ነው ያሁሉ አልፎ በደጋጎች ጎረቤት አልፎ የዛሬውን ቀን ያሳየን አምላክ ይመስገን ebs ተባረኩ የሁሉም ምርጫ በእንባ ነው ያየሁት
@emadtube9949
@emadtube9949 Жыл бұрын
ውዷ እህቴ ደምሪኝ🍓🍓🌹
@seadamekonnenasfaw5706
@seadamekonnenasfaw5706 Жыл бұрын
አይ እናት ለፍታ አሳድጋ እዚ እድሜ ላይ ባየቻቸው ምንኛ ደስይልነበር
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 Жыл бұрын
We Love you
@friemsfen4545
@friemsfen4545 Жыл бұрын
ታሪኩ በጣም ልብ ይነካል እንኳን ደስ አላችሁ በአካል ለመገናኘት ያብቃችሁ
@habeshaengdaw3848
@habeshaengdaw3848 Жыл бұрын
አባታችን ባዬህ የዳኒን ቤተሰብ እንደሚያስተዋውቁት ተስፋ አለን
@slislo7749
@slislo7749 Жыл бұрын
እንኳን ድስ እልህ አላህ በቅርብ ያገናኛችሁ
@bezaitalemtesema4830
@bezaitalemtesema4830 Жыл бұрын
አልቅሼ ልሞት አብሬያቸዉ ብቻ እንኳን ተገናኛችሁ ዳኒ እና ባዬ የእናታችሁ ነገር ሲናገር ባዬ አስለቀሳችሁኝ ነፍስዋን ይማርልን የእኔንም እናት አስታወሳችሁኝ ፣እግዚአብሔር ይመስገን በቃ እንኳን ተገናኛችሁ ደስ ብሎኛል
@alemituagedew1798
@alemituagedew1798 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ዬኒ ምርጥ የተጎዳ ሰው ሲያነባ አብራችሁ አንብታችሁ ሲስቀ‍ ስቃችሁ እግዚአብሔር የመረጣችሁ ቤታችሁ በደስታ የተሞላ ያርግላችሁ ❤❤❤❤❤
@emadtube9949
@emadtube9949 Жыл бұрын
ውዷ እህቴ ደምሪኝ🌹🌹🍓
@selmejons5098
@selmejons5098 Жыл бұрын
የማዳም ቅመሞች ከሰደት መልሰ አገራችን በደሰታ ለመኖር ያብቃን አሜን በሉ ወንድሜ እንኳን ደሰ አለክ
@emadtube9949
@emadtube9949 Жыл бұрын
ውዷ እህቴ ደምሪኝ🌹🌹🍓🍓🌹
@TgEthiopia18
@TgEthiopia18 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አለህ ዳኒ እንኳን ከወንድምህ ተገናኘህ ኢቢኤስ እናንተንም እግዚያብሔር ይባርካችሁ አዳማዎች ትለያላችሁ
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Жыл бұрын
እነደማመር
@rose_pink2949
@rose_pink2949 Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ። ወንድሙን ስላገኘ በጣም ነው የሚያስደስተው ሳምንት አንጀቴን በልቶኝ ነበር። እንኩአን ደስአላቹ ወንድሞቼ።
@alemlebanon4947
@alemlebanon4947 Жыл бұрын
እግዛብሔር ይመስገን እንኳን ደስ ያለህ ወንድሜ
@memmeem7920
@memmeem7920 Жыл бұрын
ስሮጥ ወድቄ ነበረ አልኸምድሊላህ የኔ ወድም እንካን ደስ አለህ
@memmeem7920
@memmeem7920 Жыл бұрын
@@user-yc4vw9se2w አላህ ጠበቀኝ 😄😄😄ተረፋያለሁ ተረፋያለሁ
@senafwolde3934
@senafwolde3934 Жыл бұрын
የ ስራኤል አምላክ እግዚአብሄር ይመስገን😍
@esayaskumneger4525
@esayaskumneger4525 Жыл бұрын
Heart touching story ended with happiness, I was crying crying watching & listening your childhood life, Bayehu with GOD grace accomplished your military service without any harm and able to tell your story to younger brother. GOD rest peace your mum and peace prevail between you brothers 🙏 ❤️
@RUKIYATube485
@RUKIYATube485 Жыл бұрын
ምንኛ መታደል ነው ከብዙ አመት በዃላ ቤተሠብን ማግኘት እንኳን ደስ አላችሁ አብራችሁ የምትኖሩ ያድርጋችሁ🥰🥰
@habeshaengdaw3848
@habeshaengdaw3848 Жыл бұрын
የባዬህ አክስቶች የእስራኤል አምላክ ይባርካችሁ
@emadtube9949
@emadtube9949 Жыл бұрын
ውዷ እህቴ ደምሪኝ🌹🍓🍓🌹
@tediwon
@tediwon Жыл бұрын
ይህችህ ናት ኢትዮጵያ በፍቅር አብሮ የጎረቤቱን ልጅ እንደ ልጅ አድርጎ የሚያሳድግ እግዚአብሔር ፍቅራችንን ይጠብቅልን የሚያስለቅስ ታሪክ ነው
@samirasamira7080
@samirasamira7080 Жыл бұрын
ይህ ለሁላችንም ትምርት ነው እየወለድን የምንጥል በብዙ ችግሮች ቢያንስ ዘመዶቻቸውን ልናስተዋውቅ ግድ ነው
@eyobtakele3919
@eyobtakele3919 Жыл бұрын
ዮኒ ፈጣሪ ይስጥህ
@mamathelon7092
@mamathelon7092 Жыл бұрын
እኳኔ ደስ አለህ ወድሜ እኳን ተገናኛቹ ክብር ምስጋና ይግባው ለመዳኒያለም ተገናኛቹ።
@babyflower5176
@babyflower5176 Жыл бұрын
የኔ ጌታ እንኳን ደሰ አለህ አሳዝነከኛል ነበር😭😭
@zemeta9769
@zemeta9769 Жыл бұрын
God is great. please keep in touch with younger brother. I feel he pass throught alot of struggle. Be there for him and he will be for you. Let God put your mother soul in heaven.
@user-os8fp2hw8b
@user-os8fp2hw8b Жыл бұрын
እንኳን ወንድምህን አገኘህ አልሀምዱሊላህ የእናት ሀዘን ሁሌም አድስ ነው አይለመድም አላህ መቻሉን ይስጠን ጎድሎው ብዙ ነው ጠንከር በል ወንድሜ
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 Жыл бұрын
እንኳን አገኛህው ወንድምህን እንኳን ደስ፡ያላቹሁ
@beletetigist9830
@beletetigist9830 Жыл бұрын
አንኳን ደስ ያላችሁ 🙏 እሱን ያሳደጋችሁ ጎረቤቶች ሠፈሩ በሙሉ እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Жыл бұрын
እነደማመር
@user-mk5sb5tc9g
@user-mk5sb5tc9g Жыл бұрын
እናትአለሚቱ ኡፍፍ አይዟችሁ ወድሞቸ እናተው ተገዳደፉ ፈጣሪ ኑራችሁን ያሳምርላችሁ 😭😭😭😭😭😭
@emadtube9949
@emadtube9949 Жыл бұрын
ውዷ እህቴ ደምሪኝ🌹🌹🍓🌹🍓
@rtfdift143
@rtfdift143 Жыл бұрын
በእውነት ጌታ ይባርካችሁ በመልካም ነገር ያስፋችሁ። በጣም ያሳዝናሉ።
@user-ot1jw3lf8cmsete
@user-ot1jw3lf8cmsete Жыл бұрын
እንዴት የተባረካችሁ ናቸው🙏
@amethiopian2360
@amethiopian2360 Жыл бұрын
ወይኔ በእግዚአብሔር ሳምንት ሙሉ አሳስበው ነበር እንኳን ተገናኛቹ እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ብሎኛል🥰🙏
@alemmengistu2743
@alemmengistu2743 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ስል እንባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም ልብ ይነካል ❤❤❤❤
@emadtube9949
@emadtube9949 Жыл бұрын
ውዷ እህቴ ደምሪኝ🌹🌹🍓
@user-ml5yg9zy7v
@user-ml5yg9zy7v Жыл бұрын
Congratulations 🎉👏 kibrun geta yewesed 🙏
마시멜로우로 체감되는 요즘 물가
00:20
진영민yeongmin
Рет қаралды 12 МЛН
Happy 4th of July 😂
00:12
Pink Shirt Girl
Рет қаралды 60 МЛН
በክራንች ነበርኩ ከፎቅ ጥሎኝ ተረፍኩ በጣሊያን ሮም የተሠራ Memehir Girma Wondimu  አሰሙ 677#subescribe_now ትውልድ ይዳን ላልሰሙት
19:16
Ethiopian :JegolTube| በይሉኝታ ተለያየን
15:16
ጀጎል Jegol Tube
Рет қаралды 390 М.
Эксперимент вышел из под контроля😱😢
0:57
Следы времени
Рет қаралды 4,9 МЛН
МЛАДШАЯ СЕСТРА И МОРОЖЕНОЕ ИЗ АРБУЗА
0:41
ОЛЯ ПЕРЧИК
Рет қаралды 2,5 МЛН
And how are they not embarrassed?
0:19
Rinuella
Рет қаралды 27 МЛН
Khóa
1:00
Đào Nguyễn Ánh Official
Рет қаралды 23 МЛН