🛑ለእናንተ አይመጥናችሁም ለአክብሮት ይሀክል ነው!!!

  Рет қаралды 18,467

Aman Sew አማን ሰው

Aman Sew አማን ሰው

Жыл бұрын

This video is a video that shows respect and love, showing how good people living in rural areas responded to the favors they once received.

Пікірлер: 279
@weletemaryamkedejshadershnafek
@weletemaryamkedejshadershnafek Жыл бұрын
በሰዉ አገር ደፋ ቀና የምትሉ እህቶቸ እማምላክ የረፍት እጀራ ትስጠን 🤲🤲🤲 አሜን በሉ
@kemkemyoutube
@kemkemyoutube Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ድክም አለኝ እኔስ
@eregoyarau5827
@eregoyarau5827 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@asmramohamed
@asmramohamed Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@ahmadahmad-te4uv
@ahmadahmad-te4uv Жыл бұрын
አሜን❤❤❤❤❤❤
@slntayehucherney8210
@slntayehucherney8210 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@mastwalmastwal8039
@mastwalmastwal8039 Жыл бұрын
የእኔ ሀይማኖትኛ አማንዬ እመብርሃን ትባርክህ የኔ መልካም ወንድም 😘😘😘😘
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 Жыл бұрын
አማኑ ያንተ አይነቱ መልካም ወጣት ይብዛልን❤
@saraleli5634
@saraleli5634 Жыл бұрын
የገጠር ልጅ መሆን እኮ መታደል ነው ❤❤❤❤ ንፁህ ልብ ነው ያላቻው❤❤❤
@alainzakher922
@alainzakher922 Жыл бұрын
ስወድህ ማርያምን ስብህናህ መታደል ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ላይክ አርጉት በናታችሁ
@tiruuuuu7438
@tiruuuuu7438 Жыл бұрын
የእውነት ሀይማኖተኛ ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ አማን ሰው
@mekdes5013
@mekdes5013 Жыл бұрын
አማን ሰው እንኳን ደህና መጣህ የአዝማሪው ነገር ግን😥😥 ታው ሆዴ ቻለው ናፍቆቱን😥 የኔ ባለማህተብ አማንዬ ቅዱስ ላሊበላ ይጠብቅህ😊❤❤❤❤
@sadaha7863
@sadaha7863 Жыл бұрын
ምን ዋጋ ፍቅርማ ነበር በዘር በሀይማኖት ከፋፍለው አባሉን እጂ😢😢
@user-xg3tw6uv4z
@user-xg3tw6uv4z Жыл бұрын
ውውው ደስ ሲል በእውነት እግዚአብሔር ይስጥህ❤ ቸሩ አምላክ ቅዱስ እግዚአብሔር አገራችንን ሰላም ያድርግልን❤🎉
@awettesfay6631
@awettesfay6631 Жыл бұрын
ቀልድህና ቁምነገርህ ሁሌም ይስበኛል በጣም ትችላለህ 👌🫵🤙
@sifenshume7726
@sifenshume7726 Жыл бұрын
አማንዬ የኔ መልካም ተባረክ እውነት አንተ ልዩ ሰው ነው ያለፈበትን የማይረሳ ሰው የተባረከ ነው በርታልኝ ወንድሜ ዓለም የገጠር ማህበረሰብ እኮ ፍቅራቸው ደግነታቸው ልዩ ነው እውነት እኔም የገጠር ልጅ ነኝ 🥰
@Redu78978
@Redu78978 Жыл бұрын
አማንዬ የኔ ብርቱ እግዚአብሄር ያክብርህ የወጣትነት ዘበንህን እግዚአብሄር ይባርክልህ
@user-qb7ux4mc7o
@user-qb7ux4mc7o Жыл бұрын
አማን ሰዉ እዉነትም እንዴስምህ አማናህን የምትወጣ ጀግና ይሄንን የዋህ ህዝብ ነዉ በግፍ የሚገዴለዉ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@habebahabeba7877
@habebahabeba7877 27 күн бұрын
አማንየ ተባረክፀጋያልብሰህ አተየሰዉማኛ ተባረክከፈበልእግዚሀብሄር ከዚህበላይሰጥህ አማንየ ጀግናየ❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂
@aberangusse1669
@aberangusse1669 Жыл бұрын
እንኳን ከዚህ ፍቅር ህዝብ ተፈጠርኩ
@user-bg5sf8sz2c
@user-bg5sf8sz2c Жыл бұрын
ደጉ የገጠር ሰወች እኮ ፍቅርን የተላበሱ ናቸው አማንዬ ምርጥ ሰው ተባረክ
@yordiame3457
@yordiame3457 Жыл бұрын
ፈጣሪ ጠያቂ አያሳጣክ አሰተዋሺ አያሳጣክ ወንድማችን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉ይሄን መልካም ህዝብ ሰላሳየከን❤🙏🙏🙏
@hdjid988
@hdjid988 Жыл бұрын
አተ የተባረክ ልጂ አማንየ ምርጥ ሠዉ የኚገር ሠዉኮ ደግ ነዉ ❤❤❤❤❤✝️💒💒 ባለ ማህተብ ናቸ ዉ
@destamelese3244
@destamelese3244 Жыл бұрын
አማንየ የአንተ አይነት ደግና መልካም ሰዉ ይብዛልን በሀገራችን በጣም ደሥ የምትል ጥሩ ትህትና ያለህ ልጂ ነህ እግዚአብሔር ይጨምርልህ ወንዲምአለምየ
@user-jf2eh4hg7u
@user-jf2eh4hg7u Жыл бұрын
አማንየ እግዚአብሄር ያክብርህ በምገድህ ሁሉ እመብርሀን ትከተልህ መልካምነት ለራስ ነዉ የላስታዉ ቅምጥል 😍😍😍💗💗💗💗💗💗💗💗💗
@user-ln4yh9zt6y
@user-ln4yh9zt6y Жыл бұрын
አማንየ መልካም ሠው ነህ አማራ ውለታን አይረሣም❤
@kemkemyoutube
@kemkemyoutube Жыл бұрын
አቤት የገጠር ሰው ደስ ማለቱ ❤❤
@user-pw1bc5ht8j
@user-pw1bc5ht8j Жыл бұрын
አማን ሠው እንኳን ደህና መጣህ 🥰🥰 የአቅራሪው ነገር ብሶት ይቀሰቅሣል😢😢😢 የሀገሬ የኔደጎች የኔሚሥኪኖች ከድህነትና ከደግነት በቀር ምንም አታኩምኮ ግን ሥበለው ያሠቃዮችሗል 💔💔😢😢😢አምላክ ሆይ እባክህን እነዚህን ሚሥኪኖች ህያቸው😭🙏
@gufu6525
@gufu6525 Жыл бұрын
እውይይይ የዋሁ ህዝባችን ሀገራችንንን ሰላም ያርግልን😢❤
@user-mt9rd8hh7g
@user-mt9rd8hh7g Жыл бұрын
ስላምህ። ይብዛልን። አማንዩ ዋውው ደስ ይላል እደት። እደናፈቅኝ ወልዲያ። ❤❤❤ እግዚአብሔር። ይስጠህ ወለታ የማይረስ ስው ወስጥ ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@wudesimegn3587
@wudesimegn3587 Жыл бұрын
አማን ምርጥ ሰው እግዚአብሔር ፍጻሜህን ያሳምረው በጣም አሪፍ ሥራ ነው በርታ ደጉ ያገሬ ሰው ፈገግታው ብቻ ይበቃል
@ummusiham150
@ummusiham150 Жыл бұрын
ሁሌም ስራልን የክፈለ አገር❤❤❤❤❤❤❤❤
@endateww6889
@endateww6889 Жыл бұрын
አማን ሞክሽ ደስ ብሎኛን video ጥሩ የገጠር ስራወች ስራ ደስ ይላል
@hananaliebrahim6250
@hananaliebrahim6250 Жыл бұрын
አማንየ የኃላህን የማትረሣ ተባረክ የኔ ወንድም
@weletemaryamkedejshadershnafek
@weletemaryamkedejshadershnafek Жыл бұрын
አማንየ የኔ አስተዋይ ወድም እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
@yematabelaybelay5820
@yematabelaybelay5820 Жыл бұрын
ትለያለህ አሜን እግዚአብሔር ይባርክህ🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@user-ce4gj6lt8n
@user-ce4gj6lt8n Жыл бұрын
አማንየ እውነትም በኑጉስ ቅዱስ ላሊበላ ቦታ የተወለድክ ነህ ባለማህተብ እውነት ገና ከመጀመሪያ እስከመጨረሻ በእንባ ጨረስኩት አገራችን እኮ ደግ ባለ ሀገር ሞልቶዋታል❤
@almaze214
@almaze214 Жыл бұрын
አማንየ ትለያለህ የምር ሰዉ ስትሆን ያለፍክበትን አትረሰም ተባረክ❤
@etabmestwate9195
@etabmestwate9195 Жыл бұрын
የሀገራችን አየሩ ደስ ሲል እግዚያብሄር ሰላም ያድርግልን ሀገራችንን
@MartayeTewahedoLiji
@MartayeTewahedoLiji Жыл бұрын
እግዚአብሔር ከዚህ የበለጠ አብዝቶ ይስጥህ አማንዬዬ የኔ መልካም በጣም ወለታህን የማትረሳ ልጂ ነህ በርታልኝ የውንዜ ልጂ
@tsigeredaderebe6951
@tsigeredaderebe6951 Жыл бұрын
Wiy amanye Egziabheri abzto ybarikh wideme ጀባ ጌወርጊስን ብጎበኘዊ ወድምየ እሚስፈልገው ብዙ ነገር አለ video ብለቅልን አማንየ እባክህ❤❤❤
@user-nh1lw3gw8t
@user-nh1lw3gw8t Жыл бұрын
ደጉ ያገሬ ሰው ማዘንም መመረቅም ሲችልበትኮ ቅዱስ ላሊበላ ከፍ ያርግህ ወርቅ ያልብስህ 😍🥰🥰🥰😘
@mulu1621
@mulu1621 Жыл бұрын
አማንዬ ስወድህ እኮ ሰው አክባሪና መልካም ሰው ነህ በርታልን አስተማሪም ነው የክፉ ቀን ሰዎችን እናስታውስ
@saronyaregal1349
@saronyaregal1349 Жыл бұрын
አማን ለሰዉ ያለህ ክብር ደስ ስይል በስመአብ😍 እግዚአብሔር ያክብርህ ወንድሜ 😘
@omqmlsoso
@omqmlsoso Жыл бұрын
ወይ አማንየ ናፈቀህኝ ነበር እንኳን መጣህልን 😘😘😘😘
@user-gm3kz4ii8u
@user-gm3kz4ii8u Жыл бұрын
አማንዬ ጀግናችን ምርጥ ሰው ጥሩ ስራነው በርታልን ወንድም አለም🙏❤🥰
@user-cu8me2wy4s
@user-cu8me2wy4s Жыл бұрын
ገጠሬዎች የዴብተር መያዣውን ሲያይ ማነው በትዝታ ወዴኋላ የተመለሰ አይይይዬ
@SaraSara-nw4nh
@SaraSara-nw4nh Жыл бұрын
የኔ ማልቀስ ነው የገርመኝ ደጉ የገጠር ህዝብ ሺአመት ኑሩልኝ
@yalamfrieyeshita9080
@yalamfrieyeshita9080 Жыл бұрын
እገዚአብሄር ፡ ይባርክህ
@emugedefe6211
@emugedefe6211 Жыл бұрын
አማንየ ተባረክ
@tube-hl6er
@tube-hl6er Жыл бұрын
አማን ሰዉ እንኳን ደህና መጣህ ደጉ የሀገሬ ይሄን አስከፊ ግዜ ወስዶ ደጉን ቀን ያምጣልን😢
@hermabahrain2870
@hermabahrain2870 Жыл бұрын
ኡፍ የገጠር ሰዉ እኮ ፍቅር ነዉ ፈጣሪ ሰላም ይስጠን ስለ ነዚህ ምስኪኖች ሲል፡፡ ምንም የማቅ ህዝብን በዘር በሀይማት እየከፋፈሉ ስቃዩን አበዙት
@janina1807
@janina1807 Жыл бұрын
ውይ እዴት ደስ እዳላቸው አተንም እግዚአብሔር ያስደስትህ አናንየ ❤❤❤
@ybcivilengineeringdesign1715
@ybcivilengineeringdesign1715 9 ай бұрын
ጎበዝ በርታ ወንድሜ
@amansew
@amansew 9 ай бұрын
❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@easypc4464
@easypc4464 Жыл бұрын
በጣም ደስሲል እግዚቢሔር ይስጥክ ደስየሚሉ ቤተሰብ ነቸዉ
@helnheln6830
@helnheln6830 Жыл бұрын
አማንየ መልካም ሰው ነህ እግዚያብሄር ይስጥህ ወንድሜ
@user-ot8rc3mv7g
@user-ot8rc3mv7g 9 ай бұрын
አማንየ ላተ ቃላት የለኝም እማምላክ ትጠብቅክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-dg3xv3jb3y
@user-dg3xv3jb3y Жыл бұрын
አማንየ ተባረክልኝአቦ የኔቅንወንደም
@ayelechmulatu3543
@ayelechmulatu3543 Жыл бұрын
አማንዬ እግዚአብሔር ያክብርህ ውለታ የማረሳ ጀግና ደጉ ባላገር😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tesfanshe3834
@tesfanshe3834 Жыл бұрын
አማንየ የኔ መልካም እግዚአብሔር ይባርክህ በምትሄድበት ሁሉ እመቤቴ ትጠብቅህ ❤❤❤
@user-bc6qu2fs9q
@user-bc6qu2fs9q Жыл бұрын
የኔ ጌታ አማንየ እግዚአብሔር አምላክ ከፍ ያድርግህ እኛ የገጠር ልጆች እኮ የተደረገልነን እና የሆነልነን አንረሳም
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 Жыл бұрын
ደሰ ሲሉ ምርጥ ቤተሰብ እድሜ ይሰጣቸው የገጠር ሰው የዎህ ናው
@gebrehannabalcha6280
@gebrehannabalcha6280 Жыл бұрын
አማን ስከተልህ ነበርኩኝ ከገጠር ላይ ሳይህ ልቤ ደስ ደስ ይለኛል አንተ የወጣት አዋቂ የሰው ማኛ እድሜና ፀጋውን ያልብስህ እኔም የዛሬ 34 አመት በሳላይሽ ነው አልፌ በኩታበር ደሴ ሳልገባ በከድጆ በወላኖ በወርቃሪያ በካቤ አድርጌ ወረኢሉ ከወረኢሉ በመራኛ አድርጌ ሸዋ መርሐብቴ አለም ከተማ ገባሁኝ የእኔው ጉድ አያልቅምና እጅግ በጣም ነው የምታስደስተኝ !
@lovemom5013
@lovemom5013 Жыл бұрын
አማንዬ ምርጥ ሰዉ ያንተን ቀልድ እያሳቀኝ የመዳምን ጩኸት እረሳለዉ ግን ምን ሆኜ ነዉ ሰብ ያላረኩህ ዛሬ ግን አድርጌሀለዉ ቀጥልበት የገጠሯን ትዉስታ
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v Жыл бұрын
ሠላም አማንዬ ምርጥ ደግ ሕዝብ ክፉ አይንካችሑ ወገኖቼ 🇪🇹❤😘
@jeri3637
@jeri3637 Жыл бұрын
ክፍል ሁለት ጠብቄ ነበር አጠረብኝ አማንዬ ለምንድነው ጥፍት ምትለው ተናፍቃሃል ❤💐💕
@desurayamedia
@desurayamedia Жыл бұрын
አማንዬ በፈጠረህ ራያ ቆቦ ና ጎብኘን እኔ ልቀበልህ
@robielgetachew8809
@robielgetachew8809 Жыл бұрын
አማንዬ አንተ ትለያለህ ብሩህ አይምሮ እንደዚህ ነው ❤️ አይ ደጉ ያገሬ ሰው 😥
@user-gi4tu4pj1s
@user-gi4tu4pj1s Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያክብርክ በርታልን
@emebityaregale6193
@emebityaregale6193 Жыл бұрын
❤ደጉ የዋሁ ህዝቤ እንደት ደስ እንደሚሉ ሰላምና ፍቅር ለሀገራችን 😢😢እግዚአብሔር ይባርክህ አማንዪ❤❤❤
@tigtig624
@tigtig624 Жыл бұрын
እግዝሐብሔር ይስጥህ አማንየ ደጉ የገጠር ሰው❤❤❤
@TigistDerbe-jy9mh
@TigistDerbe-jy9mh 7 ай бұрын
አማን ሰው የልጅ አዋቂ እኮ ነህ ❤
@user-ir1ue6wp9f
@user-ir1ue6wp9f Жыл бұрын
ዩቱብ ከሰሩ አይቀር እዳተ ነው አማንየ የኔ ደግ ሕዝብ አማራዬ❤
@haniemayu2239
@haniemayu2239 Жыл бұрын
አማን ምርጥ ሰዉ እግዚአብሔር ያሰብከዉን ያሳካልህ
@user-qd7qe9jq1w
@user-qd7qe9jq1w Жыл бұрын
ሰላም እኔ አድ ናቂህነኛ ከክፉ ነገረ ይጠብቅህ እረጂም እድሜ ይስጥህ
@eitfalemyifiru7794
@eitfalemyifiru7794 Жыл бұрын
እግዚአብሔር የሥጥህ ወድሜችን ❤
@rhametali1193
@rhametali1193 Жыл бұрын
የኔድግየዋህ ህዝብኮነዉ መከራ የሚበሉ ብን ክፉአይካዉ ወገኔ😢
@yetmeowrk8931
@yetmeowrk8931 Жыл бұрын
እግዚአብሄር ይባርክህ ስው ማለት እንደህ ነው ውለታውን የማይርሳ
@user-rl5rc3uk9j
@user-rl5rc3uk9j Жыл бұрын
አማንዬ የእኔ ወንድም ተባረክልኝ
@SAMEERATUBe-xb7qu
@SAMEERATUBe-xb7qu Жыл бұрын
አማንየ አሏህ ያክብርህ
@yaracell8931
@yaracell8931 Жыл бұрын
አማንዪ ቃላት የለኝም እግዚአብሔር ይባርክህ ❤❤❤❤❤
@banchu3147
@banchu3147 Жыл бұрын
አማንየ የሆላው ከሌለ የፊቱ የለም የኔ መልካም ግን በሰፊው አሳየን የሀገር ቤት ሰውኮ ጨዋታው አይጠገብም
@tgtug8371
@tgtug8371 Жыл бұрын
የኛ መልካም ጎበዝ ሁሉም እንዳንተ ሰዉ ወዳድ ቢሆንንንን😢
@dghhxvhh9131
@dghhxvhh9131 Жыл бұрын
አማንዬ ተባረክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@criss27media52
@criss27media52 Жыл бұрын
አማን!11ደስ ይላል
@SAMEERATUBe-xb7qu
@SAMEERATUBe-xb7qu Жыл бұрын
ማነዉ እደኔ በገጠርነቱ የሚኮራ ላይክ
@aldhan-iv8ut
@aldhan-iv8ut Жыл бұрын
Yegeter liji bemehona ekoralehu metadel ekonew❤❤❤❤
@AbiAbi-fn5gr
@AbiAbi-fn5gr Жыл бұрын
እመብርሐን እድሜና ጤና ይሰጥህ አማን
@serkalm-ob9dj
@serkalm-ob9dj Жыл бұрын
ሰላም ላንተ ይሁን አማንየ ያገሬ ልጅ በርታልኝ ❤❤❤❤ ትልቅ ሰው❤
@ethiopiaagere5699
@ethiopiaagere5699 Жыл бұрын
አማንየ ወልደያ ስትል እባየ መጣ አገሬ ናፍቀኛለቺ ስደት መቸ ነው እሚለቀኝ መረረኝ አሁንስ 😢😢የትውልድ ቦታየ ወልደያየ❤❤❤❤ እግዚአብሔር ከፈቀደ በቅርቡ ስመጣ አብረን ብንሄድ ወደ ወልደያ ምን ይመስልሀል አማኖ
@addinowudu2046
@addinowudu2046 Жыл бұрын
Amanyee yene jegna hakegna
@ethioeritrea2350
@ethioeritrea2350 Жыл бұрын
ፀጋ ልበስ አማንየ ❤🙏
@littleethiobaby3985
@littleethiobaby3985 Жыл бұрын
እንዴት ደስ ይላል እውነት የገጠር ስው የዋ ደግ እኮ ናቸው
@EyerusAlem301
@EyerusAlem301 Жыл бұрын
አማንዬ በጣም ነው የምወድህ
@13EmeyeEthiopia21
@13EmeyeEthiopia21 Жыл бұрын
ውይ አማንየ ❤ ምርጥ ትዝታ ነው እያስታወስከን ያለኸው እኔም እንጥጥ ያልኩ ገጠሬ ነኝ ማነነቴን የማልረሳ የማልንቅ ። የገጠር የገጠር ፕሮግራም ብቻ ስትሰራ ነው የምከታተልህ። እውነቴን ነው ሌሎች ስራዎችህን አላይም። እናም ለማለት የፈለግሁት ቶሎ ቶሎ ስራልን😂
@seidyimom157
@seidyimom157 Жыл бұрын
ወላሂጀግናነህ🌹🌹🌹🌹🌹
@saifulrana1552
@saifulrana1552 Жыл бұрын
mariyamin betam new daise Yemalota huluchanm kisdat malse ke betsebochan gare beslam Yegnani ❤️❤️❤️❤️❤️😥😥😥😥🙏🙏🙏
@nardoosnardoos6781
@nardoosnardoos6781 Жыл бұрын
አማንዬ በርታ ❤❤❤❤
@user-lq5zd5dm2y
@user-lq5zd5dm2y Жыл бұрын
degu balgeru egizabeher yebark Amany💚💛❤🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰💜💜💜💜
@user-wi8yf8uf5m
@user-wi8yf8uf5m Жыл бұрын
ማርያምን በፍቅር ነዉ አይቸ የጨረስኩት ❤❤❤ ምናለ እረዘም ብታደርገው አማን
@alamalame4344
@alamalame4344 Жыл бұрын
አማን ወድሜ ሀስታወስክ አድልጂ ያላት የቀረካት በቅርብነዉ ሀምን ደረሠች ወድሜ
@fasicamolla7352
@fasicamolla7352 Жыл бұрын
Selam leinate yihun.❤
@golgota2123
@golgota2123 Жыл бұрын
አማንየ የኔ ውዱ
@user-nu3dg1kt1b
@user-nu3dg1kt1b Жыл бұрын
የኔ ቅን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ጀግና❤🥰🥰🥰
@meinliebe3454
@meinliebe3454 Жыл бұрын
ክፍል 2 የለዉም አማንዪ🙏🥰🥰
마시멜로우로 체감되는 요즘 물가
00:20
진영민yeongmin
Рет қаралды 33 МЛН
Little girl's dream of a giant teddy bear is about to come true #shorts
00:32
🛑12 ዶሮ ብቻየን በላሁ!!!
19:03
Aman Sew አማን ሰው
Рет қаралды 4,3 М.
አውጡ ማነው አስማተኛው!!!???? አማን ሰው comedian aman sew tube
21:48
ለ10 እናቶች ዶሮ እና እንቁላል እንግዛ 0982097171 ደውሉ
2:36:43