ክፍል 3 "ምን ይውረድ"የመጨረሻ ቀልዴን ስሙኝ አዲስ ስታንድ አፕ ኮሜዲ በኮሜዲያን አማን ቢሰጠኝ comedian aman bisetegn

  Рет қаралды 144,654

Aman Sew አማን ሰው

Aman Sew አማን ሰው

8 ай бұрын

comedian aman is director screenwriter and standup comedian devoted his life making who peoples happy and he making for peace love and unity also he created stages and made his own voice heard so many people raising awareness by disguising via humor and comedy also in this comedy he did as usual::
#standupcomedy #comedian #ethiopia #eshetumelese
Comedian aman #filflu comedian yasin# comedian minale#comedian #eshetumelese #ethiopia #standupcomedy #comedian #new comedy #2023#2016 Ethiopia comedy funny#love #best#ebs#standupcomedy
This is a official KZfaq Channel of Dr. Shibeshi. Dr. Shibeshi is Ethiopian situational comedy written and directed by Aman bisetegn he is Yemaleda kokeboch top 10 winners .
unauthorised use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited standupcomedy #comedian #ethiopia #eshetumelese
Comedian aman #filflu comedian yasin# comedian minale#comedian #eshetumelese #ethiopia #standupcomedy #comedian #new comedy #2023#2016 Ethiopia comedy funny#love #best#ebs#standupcomedy#comedian #standupcomedy #ethiopia #eshetumelese #new #2016 #ebs#ebstv#saturdayebs#Sundayebs##tplf Ethiopiapoletica#prosperityethiopia#etv#fanatv#fanalamrot#yebeteseb chewata# zimta yashelimal ebs#game show#katelo ebs#kidame keseat#ebs#donkey tube#veronica adane#seyfu ebs#American#canada#comedy#manyazewal eshetu#alex tube#diklijoch addis and kal#liyu and#love story Ethiopia ##standupcomedy #comedian #ethiopia #eshetumelese
Comedian aman #filflu comedian yasin# comedian minale#comedian #eshetumelese #ethiopia #standupcomedy #comedian #new comedy #2023#2016 Ethiopia comedy funny#love#ጌትሽ ማሞ#ሰበር ዜና#getshi mamo#seber zena#besnitu drama#aba kebrekidan#Ethiopian sitcom drama#best#ebs#standupcomedy#comedian #standupcomedy #ethiopia #eshetumelese #new #2016#2023# ethioannews#todaynews#firashi adashi arts tv topiya#ጦቢያግጥምንበጃዝ አርትስቲቪ#በህግአምላክ ድራማ#ethiopan drama# sodere #dre tube#hope entartaienment#nahom records##Ethiopia new ua lij# weche gudd podcast#daggy show#motivation#insparaton#negu#dinkilijoch##ebs#ebstv#saturdayebs#Sundayebs##tplf Ethiopiapoletica#prosperityethiopia#etv#fanatv#fanalamrot#yebeteseb chewata# zimta yashelimal ebs#game show#katelo ebs#kidame keseat#ebs#donkey tube#veronica adane#seyfu#maraki weg#Ethiopian artist#bisrat surafel#enaney veronica adane##maraki weg#ebs#American#canada#comedy#manyazewal eshetu#alex tube#diklijoch addis and kal#liyu and#love story Ethiopia #
Copyright ©2019 ዶ.ር ሽበሺ Dr. Shibeshi

Пікірлер: 327
@SadaAiae
@SadaAiae 8 ай бұрын
አማንየ ፈጣሪ ይጠብቅህ የልባችንን ነው የተናገርከው እራስህ ጠበቅ ግዜው ያስፈራል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Nejat197
@Nejat197 8 ай бұрын
እኒም ፈርቻለሁ ብዙ ልጆች እነታሰሩ ነው እንደሚሰማዉ ከሆነ
@SadaAiae
@SadaAiae 8 ай бұрын
​@@Nejat197❤❤😢😢
@genetdnesawe4609
@genetdnesawe4609 8 ай бұрын
❤❤❤
@Robsanko
@Robsanko 8 ай бұрын
አሁንማ ተነካካ እኮ እንዴት ይጠብቀው ፈጣሪ 😂😂😂
@muke614
@muke614 8 ай бұрын
ማንም አይነካውም እሱ የፈለገው ይችን ቀባጥሮ ለመታሰር ነው ማረሚያ ቤት መቀለጃ አይደለም ሲያምረው ይቅር እንዲሁ ሲያቀረሽ ይኖራል።
@user-mt9rd8hh7g
@user-mt9rd8hh7g 8 ай бұрын
ስላምህ ይብዛ አማን ስው የሳቀ ምንጭ ደስ የምል ቀይታ ነበር ስላም ፍቅር አደነት ለሀገሪችን ♥♥♥❤❤❤❤❤♥♥♥❤❤
@bestrong1237
@bestrong1237 8 ай бұрын
መራራ እውነት በጥበብ ሲሳለጥ! ዋው!
@zahara612
@zahara612 8 ай бұрын
እረ አማን ተው በጣም ነፃነት አበዛህ 😂😂😂 አሜሪካ ያለክ እየመሠለኝ ነው
@tedyteferi5943
@tedyteferi5943 8 ай бұрын
ሄዶ እንዳይሆን
@lidiya727
@lidiya727 8 ай бұрын
እውነት ለመምህር ይነበረንን ክብርና ፍራቻ አስታወስኩት ምጽጽጽ እንኳንም በ90ዎቹ ኖርኩ
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 8 ай бұрын
ሳቃችን በጠፋ ዘመን ዘና ያደርገናል አማን
@eyobabraham6921
@eyobabraham6921 8 ай бұрын
ብልፅግና ቤታችንን ያፈርሣል አንተ በሣቅ ታፈርሰናለህ ❤❤❤
@wowwow5075
@wowwow5075 8 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@chinach4522
@chinach4522 8 ай бұрын
አይዞን እግዚአብሔር አምላክ አንድ ቀን ያፈርሰዋል ። እምዬ ኢትዮጵያ አልቅሳ አቀርም እሷን የነካ መቼም ሲፈርስ እጂ ሲለማ አላየሁም (እኔ ተወልጄ ያደግሁት ኦሮሚያ ክልል ነው ግን እደኔ ይሄን መንግስት የሚጠላው ያለ አይመስለኝም ፤ በጣም ነው የማዝነው 😢😢😢😢😢😢😢😢
@hyme7165
@hyme7165 8 ай бұрын
😃😃😃😃😃😃
@genetayele3027
@genetayele3027 8 ай бұрын
በርታ ካልደፈረሰ አይጠራም
@babyayalew8059
@babyayalew8059 8 ай бұрын
ዋው ትችላለስ broye ምርጥ ስራ ነው ፈጣሪ ይጠብቅህ🙏
@user-qh9ey2ex9v
@user-qh9ey2ex9v 8 ай бұрын
በጣም አስተዋይ የምታቀርባቸው ኮሜዲ ቁምነገር አዘል ነው ይመችህ ሰላምህ ይብዛልኝ❤❤❤❤❤❤❤
@zinabekubi6350
@zinabekubi6350 8 ай бұрын
አማን እራስን ጠብቅ አደራ በጣም ፈራሁልህ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ
@danielnigatu1983
@danielnigatu1983 8 ай бұрын
አዝረክርከው ይህን ሾርት ሚሞሪ ፎርጂድ ዶፍተር😁😁😁
@user-dt9ix9tr2s
@user-dt9ix9tr2s 8 ай бұрын
አማንየ አላህ ይጠብቅህ
@yimer2543
@yimer2543 8 ай бұрын
ላሊበላ ጀግና አያልቅበትም። የአሳምነው ፅጌ ፣የልደቱ አያሌው ሀገር ሌላ ጀግና አሳየችን በርታ🙏🏿
@user-vc4id5yp4e
@user-vc4id5yp4e 8 ай бұрын
ልደቱም ጀግና ነው 😂
@loziloti7409
@loziloti7409 8 ай бұрын
ልደቱ ከጀግና ይልቅ ለባንዳ ይቀርባል
@asterabate7743
@asterabate7743 7 ай бұрын
ልደቱ ባንዳ
@Abenezer653
@Abenezer653 8 ай бұрын
አማን በርታ ወደ ሶሻል ሚዲያ በጣም እንድትታወቅ ያደረጉህ 360 media and Abebe Belew ናቸው እነሱንም አንተንም እንወዳችሀለን ድል ለፉኖ 💪💪💪💪
@solomongirma8364
@solomongirma8364 7 ай бұрын
goog job keep it up
@newid5082
@newid5082 7 ай бұрын
አላህ ይጠብቅህ ለሚሥኪኗ እነትህ ሀቅየማይወራበት አገርነዉነ ያለህዉ
@MichaelKuri06
@MichaelKuri06 8 ай бұрын
በርታ ጀግናው❤❤❤
@trengogetachew1173
@trengogetachew1173 8 ай бұрын
አማን ዘረጥካቸው እወነት አይወዱም እነሱ ፈጣሪ ይሁንህ ገደልከን በሳቅ😅😅😅😅
@astewalesesay593
@astewalesesay593 8 ай бұрын
በረታ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@kalkidana.5528
@kalkidana.5528 8 ай бұрын
egziaber Yitebekeh ! you have really bright mind, I love the way you see things
@b.6015
@b.6015 8 ай бұрын
ቆየሁ ካረኩህ መድማለሜ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂 አሳዛኝ ነገር
@user-jv3fz5yb7m
@user-jv3fz5yb7m 8 ай бұрын
አማንየ የእኔ ምርጥ ከፍ ከፍ በልልን በጣም ቁም ነገር ያለዉ ነገር ነው እየሰራህ ያለኀዉ በርታ እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤
@masssmart2823
@masssmart2823 8 ай бұрын
ባለፈ የሀገሬ ታሪክ ቀልድ በራስ ላይ ቀልዶ ከማሳቅ በዘለለ እንድህ አይነት ጠጠር ያሉ ሀገራዊ ጉዳዮች ተነክተውበት አያውቁም አማንዬ ; እሼ እናንተ ምርጥ የሀገሬ ፈርጥ ናችሁ
@hdjid988
@hdjid988 8 ай бұрын
አማንየ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ❤❤❤❤❤አደራ ራሥልን ጠብቅ
@hayatmohammadnur8629
@hayatmohammadnur8629 8 ай бұрын
አማን ሠው የሳቄ ምንጭ የሀገራችንን ሠላም አላህ ይመልስልን
@fikaduzawdie3677
@fikaduzawdie3677 8 ай бұрын
MashAllah
@user-jw6pp2ee5x
@user-jw6pp2ee5x 8 ай бұрын
አማን ሰዉ ቢሰጠኝ እራስክን ጠብቅ እዉነት የሚናገር ይሰቀል ብሏል ብልግና
@user-sb6fr3wu9j
@user-sb6fr3wu9j 8 ай бұрын
አላህ ይጠብቅህ
@salwasalwa6826
@salwasalwa6826 8 ай бұрын
😂😂😂እዉነት wow ትችላለእ አማን
@good8574
@good8574 8 ай бұрын
ኣምላክ ይጠብቅህ ፈራሁልህ
@yihunatube
@yihunatube 8 ай бұрын
Wendme Fetari Yitebikih. Berta eyitah betam arif new. 3tunm aychewalehu. betam arif new.....keep it up!
@ENGtize
@ENGtize 8 ай бұрын
እውነት እውነት ነው ለመቆምም አይበቃንም
@ETL23
@ETL23 8 ай бұрын
አማኑዬ ትመቸኛለህ 😂😂😂
@abejegoshu4064
@abejegoshu4064 8 ай бұрын
ፈጣሪ ይጠብቅህ bro
@abdubaley6721
@abdubaley6721 8 ай бұрын
አማንየ የሳቄ ምንጅ በጣም ነው እምወድህ
@mslove3676
@mslove3676 8 ай бұрын
አማንየ ፈጣሪ ይጠብቅህ እራስህን ጠብቅ ❤❤❤እኔስ ፈራውልህ አማንየ
@user-cn1hk3kt3j
@user-cn1hk3kt3j 8 ай бұрын
U really a comedian keep it up
@beyenebeyene7901
@beyenebeyene7901 7 ай бұрын
አማን=አንድ ብርጌድ የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ።
@user-iw4tq4iq2n
@user-iw4tq4iq2n 8 ай бұрын
አላህ ይጠብቅህ የልባቺንን ነው ያወራሀው ❤❤
@abelbahiru4916
@abelbahiru4916 8 ай бұрын
አማን ፈርቼልሀለው ፈጣሪ ይጠብቅህ❤
@FaFa-fy8pi
@FaFa-fy8pi 8 ай бұрын
አሪፍ ነው እራስህን ጠብቅ ❤️❤️❤️
@AaAa-hq8un
@AaAa-hq8un 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን❤❤❤❤❤
@teddyman-dc9ct
@teddyman-dc9ct 7 ай бұрын
በርታልን !!!!!❤❤❤
@Nisirmedia1767
@Nisirmedia1767 8 ай бұрын
💚💚💚💚💚💚💚💚💚 💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛 ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️ እነሱም እያስረከቡ ደስ ይላል
@legese103
@legese103 8 ай бұрын
ጀግና❤
@ambaw1004
@ambaw1004 8 ай бұрын
አማን ድንቅ ኮሜዲ ወ ኩምክና ነዉ ፤ የምንኖረዉን ሀቅ አዋዝተህ ድንቅ አድርገህ ነዉ የከሸንከዉ ወንድሜ ። ያለህን ድፍረት እና በራስ መተማመን አለማድነቅ እዉነት ንፉግነት ነዉ ። ክበርልኝ ወንድሜ ።
@habtamu84
@habtamu84 8 ай бұрын
Thank you for raising our teachers' issues.
@rozinamussa3191
@rozinamussa3191 8 ай бұрын
ጀግና ነህ አላህ ከክፉዎች አይን ይጠብቅህ
@KumNeger-uc3et
@KumNeger-uc3et 8 ай бұрын
Wow
@RobelHadish-jy5yy
@RobelHadish-jy5yy 8 ай бұрын
ይመችህ ከነዚ ቆሻሾች እራስህን ጠብቅ። በተረፈ እኖድሀለን የትግራይ ልጆች
@Mimi-qg1iq
@Mimi-qg1iq 8 ай бұрын
We love Tigira people form Ethiopia Amhara Lasta kids Lalibela.
@user-vc4id5yp4e
@user-vc4id5yp4e 8 ай бұрын
ተመስገን አንድ ደህና ሰው ተገኘ
@abelsonwondy3347
@abelsonwondy3347 8 ай бұрын
ይሻለናል❤
@merd24
@merd24 8 ай бұрын
​@@user-vc4id5yp4eየደንቆሮ ንግግር ኑው ;'አንድ ደህና ሱው ተገኘ'' ማለት ምን ማለት ነው?
@warrior5847
@warrior5847 8 ай бұрын
​@@user-vc4id5yp4eerashen ende mermari new metayew 😂 user 00
@user-tk1hb3kv3s
@user-tk1hb3kv3s 8 ай бұрын
አማንዬ አላህይ ጠብቅህ
@Slangtoba
@Slangtoba 8 ай бұрын
በርታ ጎበዝ
@mesihayle2978
@mesihayle2978 8 ай бұрын
አይይ ፈራሁልክ ፣እውነት መናገር ሃጥያት ሆኗል መቸስ ኢትዮጵያ ላይ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@lolouds
@lolouds 8 ай бұрын
Love ethiopia from canada 🇨🇦❤❤❤
@DegaDamot
@DegaDamot 8 ай бұрын
ብልፅግና standup comedy አይገባውም እባክህ እየተጠነቀክ እዳያስሩህ ወንድሜ
@sisaytiruneh1696
@sisaytiruneh1696 8 ай бұрын
Excellent comedian!Number one!
@fikrubekele3807
@fikrubekele3807 8 ай бұрын
አማኑ ትመቻለህ😂😂😂
@azebshewa6197
@azebshewa6197 8 ай бұрын
እነሱም አያስረክቡም '' ይመችህ ብሮ😂
@AaAa-gj5bh
@AaAa-gj5bh 8 ай бұрын
አማንየ በጥም ቆጆነው በርታ ልኘ ወድማለም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@destabelay5783
@destabelay5783 8 ай бұрын
ኮራውብህ የኔ ወንድም, እውነት መናገር በቀረብት በዚህ ስእት, ለህዝብ ለእዉነት ስለቆምክ የእዉነት እምላክ ይጠብቅህ. እማምላክ ትጠብቅህ.
@hyme7165
@hyme7165 8 ай бұрын
አማንዬ የኔ አባት ሠላምህ ይብዛልን እወድሀለሁ ወድም አለም
@bezicho
@bezicho 8 ай бұрын
የኔ ጀግና💪🏿🦅❣️🩸🖤✊🏾
@user-wo7sh2dx9e
@user-wo7sh2dx9e 8 ай бұрын
😂አይ በኑሮችን መሳቅ
@alemnesh.alemneshtegen4369
@alemnesh.alemneshtegen4369 8 ай бұрын
አማንዬ❤ እመቤቴ ትጠብቅህ ሁሌም ያነን ቅዱስ ቦታ ነዉ ምታስታዉሰኝ
@alemtsehaysesaysisay7144
@alemtsehaysesaysisay7144 8 ай бұрын
እውነት እኔ እያለቀስኩ ነው የሰማውት አማንየ አይ መምህሮቻችን ስንት ስቃይ እንዳለባቸው ሳስብ እውነት እንባየን መቆጣጠር አቃተኚ 😢😢😢😢 እኛ ጋር የገጠር ልጅ ነኚ ለመምህሮቻችን የደረሰ እሸት ወሀ ልብስ እናጥብላቸውና የደረሰውን ሰብል እንሰጣቸው ነበር አሁን ላይ ሳስበው ምን ያህል እንደተጎዱ በችግር ላይ እንዳሉ ገባኚ ፈጣሪየ ሆይ😢😢😢😢😢
@teferibekalu7408
@teferibekalu7408 8 ай бұрын
አማንሻ በእውነት እረጅም ግዜ ሆናኝ ነበርኩ ከፃኩኝ ፈታ ነው ያረከን። ጉንቱ ሰው ነህ 😅😅😅
@bezawetmulgeta4452
@bezawetmulgeta4452 8 ай бұрын
ተባረክ
@beetyube
@beetyube 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን ደና መጣቸሁ ወደቸ እግዚአብሔር ይጥበቅህ
@user-gg8fg8uz2q
@user-gg8fg8uz2q 8 ай бұрын
Naild it brother keep up
@seadadeseia7952
@seadadeseia7952 8 ай бұрын
አማኑ አላህ ይጠብቅህ 🎉
@chicago9458
@chicago9458 8 ай бұрын
ላው ያጠናሉ 😂😂😂
@genetasefa7034
@genetasefa7034 8 ай бұрын
እውነት ነው እኔ የአሁኑን እና እኔ በተማርኩበት ጊዜ ሳስብ ይገርማል ለመምህር የምንሰጠው ክብር ወላጅ ምጡ ከተባልን እግራቸው ላይ ወድቀን ነበር የምንለምነው በሌላ ቅጣት እንዲቀይሩን
@FatimaFatima-fg1bq
@FatimaFatima-fg1bq 8 ай бұрын
እኔ እየፈራወልህነወ አማነዬ😂 ኢትዬ ነወያለህወ ወደሜ መግሥት እንደሆነ ኮሚዲ አይገባወም እሡሥለጃረጀረና ሥለአይፎን ፕርማከሥ ሥልክነወ የሚያወራወና እራሥህንጠብቅ በተረፈፈጣረ ይጠብቅህ❤❤❤❤😢😢
@rahelaseffa138
@rahelaseffa138 8 ай бұрын
😂😂😂😂 ስወድህ
@Mekonnenyelastaw-on7yn
@Mekonnenyelastaw-on7yn 8 ай бұрын
አማንየ ትለያለህ እኮ ❤❤❤❤❤
@wase-Kaza
@wase-Kaza 8 ай бұрын
አማን አንደኛ ይመችህ አቦ😂
@hazardtube6569
@hazardtube6569 8 ай бұрын
@resalasiraj9915
@resalasiraj9915 8 ай бұрын
እዉነት ሰብ አድርጌሀለሁ አማንዬ ስወድህ ጎበዝ በርታ 😅😅😅😂😂😂
@HaregewoinGetnet-vo4se
@HaregewoinGetnet-vo4se 8 ай бұрын
ጅገና 🙏
@Sendku
@Sendku 8 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤ thanks
@metekelbizamo
@metekelbizamo 8 ай бұрын
ሃገር ተረካቢ ጠፋ የሚለዉ ላይ እነሱም አያስረክቡ ያልኸዉ በተለይ ተመችቶኛል!
@Wubye
@Wubye 8 ай бұрын
Awo ewunet yelban new yenegerklegn lklkachewunn new yenegerklegn ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ayacell1360
@ayacell1360 8 ай бұрын
አማንዬ❤እንዳይበሉህ እነ ብልፅግና ማለቴ ብልግና😅
@engdaget12
@engdaget12 8 ай бұрын
እውነት ነው እኔም ስማር እደዚህ ነበር መምህሮቻችንን ከቤተሰብ አብልጠን ነበር የምናከብራቸውና የምንፈራቸወ❤ግን ይሄም እድሜ ሆኖ ድሮ መባል ጀመረ አይ 😊
@user-iv6tw7wm5g
@user-iv6tw7wm5g 8 ай бұрын
አማን ይችን ብለህ መችም ቦታህን ይዘ ሀል ብየ ተስፋ አደርጋለሁ ታል ሆነ ግን እመብርሀን በመጥፍ ያሰበህን ልብን ታራራልህ 💚💛❤
@birhanugoshiye2022
@birhanugoshiye2022 7 ай бұрын
waw aman
@selamhailu1990
@selamhailu1990 8 ай бұрын
🤣💛🤣💛🤣💛👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽
@hmerEthotube1122
@hmerEthotube1122 8 ай бұрын
ወይኔ እዳያስሩኩ እነዚ የወበር ጥመኛ😂
@snsjskuw4491
@snsjskuw4491 8 ай бұрын
ይችን 3ኛ ዙር ለመስማት እንኳን እኛ ብልፅግናም እየጠበቀ ነበር
@titiyoutub6254
@titiyoutub6254 8 ай бұрын
በመሥኮት ቀዳዳ ነው እማዬው😂😂
@henosejigu8498
@henosejigu8498 8 ай бұрын
Keep going man!
@tarikudesalegn4402
@tarikudesalegn4402 7 ай бұрын
That was a great show Brother !!!!!
@habtomyemane539
@habtomyemane539 8 ай бұрын
አማኖ አተኩሬ ሳይህ "ሩጫዬን ጨርሻለው" የሚለውን ጥቅስ እያስታወስከኝ ነው😂
@Aaaaaa-br4zz
@Aaaaaa-br4zz 8 ай бұрын
አንደኛ
@girmasarafina5681
@girmasarafina5681 8 ай бұрын
Aman sew very good 🌟
@bezayacop9534
@bezayacop9534 8 ай бұрын
Amaneyee senke mmellesuuuu erasuuu,yasseralieee eko wedeme❤❤❤
@melkamuambaw2349
@melkamuambaw2349 8 ай бұрын
አዘንኩልህ አማን በዋስም የምትወጣ አይመስለኝም እግዚአብሔር ይርዳህ ሳናጣራ አናልፍ ነበር አሁን ግን ሮጡም ቂሊንጦ ነው
@hayat2582
@hayat2582 8 ай бұрын
አይ አማን እየበላሁ ነበር ትሥቅ ትንብኝ ነበር😂😂😂😂😅
@user-gc7fv9nm8u
@user-gc7fv9nm8u 8 ай бұрын
Anet telnalk bro berta❤❤❤❤
@kalebtesfamichael2893
@kalebtesfamichael2893 8 ай бұрын
ወንድሜ በጣም የሚያዝናና እና ጥሩ መልእክት ነህ ያስተላለፍክ።እቅርታ ስለ ጌታችን መዳኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ያልካትን ነጥብ ግን ትንሽ ለመቀበል ከበደችኝ።ምክንያቱ ክርስቶስ እንደ መምህር ኣስተምርዋል፡እንደ ሃኪም ፈውስዋል ምስ መፈወስ ብቻ ሙታንን ኣስነስትዋል፡እንደ ኣምላክም ለሁላችን ኣድንዋል።ስለዚ እሷን ነገር ትንሽ ብታስብባት ጥሩ ነው ከተቻለም ሃይማኖት ቀልድ ውስጥ ባይገባ የሚል ሃሳብ ኣለኝ።በተረፈ ኣይዞህ በርታ ወንድሜ!
Heartwarming moment as priest rescues ceremony with kindness #shorts
00:33
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 38 МЛН
Clowns abuse children#Short #Officer Rabbit #angel
00:51
兔子警官
Рет қаралды 76 МЛН
አውጡ ማነው አስማተኛው!!!???? አማን ሰው comedian aman sew tube
21:48
ስንት ደቂቃ ላርግልህ ?
8:29
Buchu Comics
Рет қаралды 121 М.
ኮሜድያን ማሜ free style
12:19
ሳቅ ሴንትራል
Рет қаралды 184 М.
Heartwarming moment as priest rescues ceremony with kindness #shorts
00:33
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 38 МЛН