🔴ለራሳችሁ ስትሉ ይህንን ስሙ📌 የአቡነ ሉቃስ ጉዳይ አፍጻሜ ደረሰ❗

  Рет қаралды 3,689

Tsegaye kiflu

Tsegaye kiflu

Ай бұрын

#ጸጋዬ_ክፍሉ #tsegayekiflu #joinmembership
በዚህኛው ቻናሌ ላይ መንፈሳዊ፣ ማኅበራዊ እና ወቅታዊ ጉዳዮች ለኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን፣ ኤርትራውያን በአስተያየት መልክ (reaction video - ሬአክሽን ቪዲዮ) ተደራሽ ማድረግ ነው። ሀሳብ አስተያየት ካላችሁ በአስተያየት መስጫው ሳጥን ወይም በማኅበራዊ ትስስር ገጾቼ ብትልኩልኝ በተቻለኝ ፍጥነት ለመመለስ ፈቃደኛ ነኝ።
ቤተሰብ ይሁኑ (ሰብስክራይብ ያድርጉ) ያተርፉበታል።
ሁለተኛ ቻናሌ ለመቀላቀል / @tsegayetutorial
t.me/tsegayekiflu
www.tiktok.com/@tsegaye_kiflu
t.me/tseomm
It is a platform for providing orthodox audio-visual teachings, hymns, bibliography, current church information, religious verses and sayings, as well as educational live broadcasts. When searching for any Orthodox Tewahedo, you can use your first destination TSEGAYE KIFLU / ጸጋዬ ክፍሉ Welcome to the online context of our church's doctrine, tradition, and history.
In This Channel You will get an ORTHODOX REACTION VIDEOS AND Entertaining Content for the Habeshan Community.
FAIR-USE COPYRIGHT DISCLAIMER
Copyright Disclaimer Under Section 107 of the Copyright Act 1976, allowance is made for "fair use" for purposes such as criticism, commenting, news reporting, teaching, scholarship, and research. Fair use is a use permitted by copyright statute that might otherwise be infringing. Non-profit, educational or personal use tips the balance in favor of fair use.
1) This video has no negative impact on the original works (It would actually be positive for them)
2) This video is also for informational purposes.
3) It is not transformative in nature.
4) I only used bits and pieces of videos to get the point across where necessary.
Tsegaye kiflu does not own the rights to these video clips. They have, in accordance with fair use, been repurposed with the intent of educating and inspiring others.

Пікірлер: 18
@sabahaddis295
@sabahaddis295 28 күн бұрын
አባቶች 🙏🙏🙏
@user-kq4tr9hu8z
@user-kq4tr9hu8z Ай бұрын
አቤቱ አምላካችን ሆይ! ቃልህን ሰምተን እንተገብር ዘንድ ማስተዋልን አድለን 🙏 ወንድሜ በቤቱ ያጽናህ ❤እኛንም በተዋህዶ እምነት ያጽናን🍀
@tekalignzeleke6127
@tekalignzeleke6127 Ай бұрын
የዛሬ ደግሞ ይለያል እግዚአብሔር አምላክ ቃለሕይወት ያሰማልን!!!
@Tsegayekiflu
@Tsegayekiflu Ай бұрын
አሜን
@ethiocolour4766
@ethiocolour4766 Ай бұрын
አጠገብህ ሆኜ ለምን እደዚህ እንዳልኩ ባስረዳህ ደስ ባለኝ ነበር
@user-xd8bo1dm4g
@user-xd8bo1dm4g Ай бұрын
ሠላም ወንድማችን እንኳን በደህና መጣህልን
@Tsegayekiflu
@Tsegayekiflu Ай бұрын
እንኳን ደህና ቆያችሁኝ
@batamariam
@batamariam Ай бұрын
Yewleh feraj bcha athune yalenihin mels zare yagegnehew ymeslegnal. Ewket alen balen gize beziyaw meten feraj, techi, astekakay wede mehone enazeneblena leloch gar yalewn endanawk yadergenal.
@AAfFhdjs
@AAfFhdjs Ай бұрын
ትክክል መወግዝ የለባችዉም
@FikirteAsres-ng6bp
@FikirteAsres-ng6bp Ай бұрын
💚💛❤👏🤝
@Mihiret855
@Mihiret855 Ай бұрын
ይቅርታ አርግልኝ
@takelegeleta9057
@takelegeleta9057 Ай бұрын
ብሄርን ....አትንካ
@Tsegayekiflu
@Tsegayekiflu Ай бұрын
ማን ነካ?
@AW-go3su
@AW-go3su Ай бұрын
የአቡነ ሉቃስና የትግራይ ጉዳይ ተነፃፃሪ ሆኖ ሊቀርብ አይገባም
@bekalugarede8272
@bekalugarede8272 Ай бұрын
ስለቤተክርስቲያን ድክመት ከማውራትህ በፊት መጀመሪያ ስታማትብ በስርአትና በትክክል አማትብ
@Tsegayekiflu
@Tsegayekiflu Ай бұрын
ደህና ነህ?
@ghennetwoldegabrel9229
@ghennetwoldegabrel9229 Ай бұрын
But, please don't be critical? He is not a priest and plus it is enough what he has done, let's encourage him and others? Thanks?
@ethiocolour4766
@ethiocolour4766 Ай бұрын
ወንድም ፀጋዮ በተለያዮ ግዚያት ሁለታችንም በቃላት ጎሸም ጎሸም ተደራርገናል እኔ የራሴን አምኛለሁ በእርግጥም አስቀይሜሀለው በእግዚአብሔር ሰም ይቅር በለኘ እኔ መጥፎ ሰው ሆኜ አይደለም ማንም ሰው ቁስሉን ሲነኩበት አይወድም እኔ ያለፍኩበትን መንገድ አንተ አላለፍክበትም እኔም ያንተን አላውቅም ለዚህ ነው ጠንከር ያለና የሚያስከፍ ቃላት የተናገርኩት ይቅር መባባል እንደክርስትያን የግድ ነው እኔ ካንተ በልጬ አዉቄ አይደለም በወቅቱ ባስተላለፍከው ትምህርት አጥማቂ ብለህ አንተ ስላልክ በእድሜ ይበልጡሀል በማለቴ ነው ሁላችንም አንደስራችን ማለት አልነበረብኝም ለዘህ ነው ይቅርታ የጠየኩት መልካም ግዜ ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን::
♦️ከሰኔ ጀምሮ ሁሉም ያብዳል‼️👉የብጹዕ አቡነ ማርቆስ ንግግር
56:38
Rama Tube ll ራማ ቲዩብ Zemari Tadewos
Рет қаралды 141 М.
Who has won ?? 😀 #shortvideo #lizzyisaeva
00:24
Lizzy Isaeva
Рет қаралды 14 МЛН
Khó thế mà cũng làm được || How did the police do that? #shorts
01:00
ትዳርን አታቅሉት በርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ
38:47