#new

  Рет қаралды 17,396

ቀንዲል ሚዲያ - Kendil Media

ቀንዲል ሚዲያ - Kendil Media

19 күн бұрын

Пікірлер: 246
@bezayearsemalij7588
@bezayearsemalij7588 18 күн бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና የድንግል ማርያም ልጅ ይጠብቅልን በቤቱ ያቆይልን ከእቅፉ አያውጣብን የድንግል ማርያም ምልጃ ፀሎት ልመና አይለይብን 🙏🏿የዛሬው ትምህርት ለኔ ነው በጣም ብዙ ስለት አለብኝ እግዚአብሔር በሰላም ለሀገሬ መሬት ያብቃኝ እና ለመፈፀም ያብቃኝ 🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@Senaakoo-yj7kq
@Senaakoo-yj7kq 17 күн бұрын
Enem Gen Damo Gemashun Laman Enda Tasalku Erasu Rashuu😢😢😢
@lidacall6326
@lidacall6326 17 күн бұрын
ቃለሕይወት ያሰማል መምህር ዳቅን ቃዳሚ እንኳን ወደሊባኖ መጣህለን አምና ይመጣል ተብለን ሰፍብለን ቀረተን ነበር በዚሜድያ ያለወቅነው የለም ብዙ ታፈራለችሁ የጥያቂያችን ሁሉ መልስየገኘንበት ነው
@berhanberhan2792
@berhanberhan2792 17 күн бұрын
Kale eywetn yasemaln memrachin edime tena ysitln yesemanewn belbonachin yasadriln amenñnnnn amenñnnnn 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤
@melsaandargeandarge
@melsaandargeandarge 16 күн бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን መምህር እድሜ ከጤናጋር ያዛልን
@lidacall6326
@lidacall6326 16 күн бұрын
ቃለሕይወትያሰማልን መምርራች እኔደጋግሜነውምሠማው ጥያቄአለኝ እኔበተወለደኩበት አካባቢ አንደኛ ቤተሰቦቹ ሲሞቱ ከሀገር ባይኖር ከቀብር ባይገኝ በሌላጌዜ ሰምቶ ሲመጣ በአመትምይሁን በስድስትወር ሂድናከመቃብሩ አልቅስይባላለ ከቤትአልቅሶ እልማድነወይከርሰትና ?ከቤት አልቆሶ እርሙንካወጣአይበቃሞይ?
@user-yw7dc5wl2u
@user-yw7dc5wl2u 2 күн бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ተስፋ የምናደርጋት መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን በእውነት💜🙏
@mariyam..enate21
@mariyam..enate21 8 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሠላማችሁ በክርስቶስ ይብዛ ውድ ኦርቶዶክሳውያን እንዲሁ ውዱ መምህራችን አባታችን 🌻👏 ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን በእድሜ በጤና እግዚአብሔር ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመንህ ያርዝምልን ይቀድስልን ይባርክልን አባታችን ❤👏 እኛም በሰማነው ቅዱስ ቃሉ 30 ..60..100.. ያማረ ፍሬ እንዲናፈራ የእርሱ ቅዱስ ፎቃዱ ይሁን ወአሜን 👏👏👏
@AtsedeYalew-n8x
@AtsedeYalew-n8x 17 күн бұрын
በእውነት መምህር ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመንወትን ያርዝምልን እናመሠግናለን❤እና አንድ ነገር ልናገርና በስለት በኩል እና አንድት ሴትዮ በጣም ብዙ ጊዜ መውለድ እቢ አላት በቃ በምንም ታምር እወልዳለሁ ብላ አታስብምና ከዛ እደቀልድ ቁልቢ ገብርኤል ልጅ ከሰጠኝ አይጥ ውጬ እገኛለሁ ብላ ተሳለች ቅዱስ ገብርኤልም ልጅ ሰጣት ግን ስለቷ ከበዳት እና እውነትወትን ነው ብዙ ያልተገቡ ስለቶች አሉ እግዚአብሔር አለማመን መፈታተን ነው ይህ ለሁላችንም ከምንም በላይ ማስተዋሉን ያድለን 🙏🥰
@Abyatube
@Abyatube 17 күн бұрын
@@AtsedeYalew-n8x በስመአብ ሆ መምህር አሁን ያስተማሩት ጋር ይመሳሰላል ከቅማጋ
@Soliyna21
@Soliyna21 17 күн бұрын
በእውነት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን በጣም ብዙ ነገር ነው የተማርኩበት እንደ እግዚአብሔር ፍቃድም ከመጀመሪያ ጀምሬ መጻፍ እንዳለብኝም ነው የማስበው ምክንያቱም እጅግ በጣም መልካምና አስተማሪ ስለሆነ ከትውልድ ወደ ትውልድ መተላለፍ አለበት ያው እንደምናውቀው በቃል ያለ ነገር ይረሳው በወረቀት ያለ ይወረሳል ይባላል ከተሳሳትኩኝ ይቅርታ እናም እኔ መጠየቅ የምፈልገው ነገር ስእለት ተስዬ እኔ እንደፈለኩት ባይሆን/ባይደረግልኝ ያን የተሳልኩትን ስእለት ማስገባት አለብኝ እንዴ ?? የሆነ ጊዜ ሰው ጠይቄ አንዴ ቃል የገባሽውን ነገር ሆነም አልሆነም ማስገባት አለብሽ አሉኝ በእርግጥ እንደሰውኛ ሲታሰብ እግዚአብሔር ሲያደርግልንም ሳያደርግልንም ትክክል ነው ምክንያቱም እኛ ሰዎች የምንለምነውን ስለማናውቅ ግን እንደ ቅድስት ቤተክርስቲያን አስተምህሮ ምን ይመክሩኛ አባቴ ምናልባት እዚህ ትምህርት ላይም ተመልሶ ባለማስተዋል አልፌው ከሆነ ይቅርታ ይደረግልኝ🙏
@Fcdf-jg5bv
@Fcdf-jg5bv 17 күн бұрын
በእውነት መምህር ቃለህይወት ቃለበረከት ያሰማልን በእድማ በጤና እግዚአብሔር ይጠብቅልን 🙏 እኔ ጥያቄ አለኝ ስዕለት የምንሳለው ለእግዚአብሔር ነው የምንሰጠውም ለቤተክርስቲያን ነው ብለውናል እና በእኛ አገር አካባቢ ለመስቀል በአል እንዲሁም ለእመቤታችን ለግንቦት ልደታ በአልን ስናከብር ጎረቤት ሁሉ ተሰባስበው ነው እናም ስዕለት ይሳላሉ የሚሳሉት ግን ለምግብነት የሚውል ነገሮችን ነው እንጂ ወደቤተክርስቲያን አይሄድም ይህ አግባብ ነው ይላሉ ቢመልሱልኝ 🙏💒
@giona-wi8898
@giona-wi8898 10 күн бұрын
ግሩም ት/ት!👍ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር
@AhhmmMaderimamarim-vm9vo
@AhhmmMaderimamarim-vm9vo 9 күн бұрын
Eigazaber yexekeline ❤❤❤🎉🎉
@user-wf9ij5nt5o
@user-wf9ij5nt5o 14 күн бұрын
,መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጂም የአገልግሎት ዘመናትን ያድልልን
@Abyatube
@Abyatube 17 күн бұрын
ሰላመ ክርስቶስ ይብዛላቹ ስሜ ወለተ ዮሐንስ ይባላል በቅዱስ ዮሐንስ ቀንም ነዉ የሰማሁ ያለሁት እንኩዋን አደረሳችሁ ለመምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን ቀዳሚፀጋ ላንተም ፀጋዉን አሁንም አብዝቶ በብዙ ያድልህ አሜን።ይህን ካልኩ እኔም አንድ ሁለት ጥያቄ አለኝ እሱም 1/ኩቲ ሚካኤል የሚሄዱ ሰዎች ከሰዉ ከተጣሉ ወይም በሰዉ ከተገፉ የሆነበቤተክርስቲያን የሚገኝ ዛፍ ስር መርፌ ይተክላሉ ለቅዱስ ሚካኤል ይነግሪሉ ያ በዳይም ለይ ክፉ ነገር ይደርስበታል። በሰፈራችን ሰዉ ከተጣላ ኩቲ ሚካል ሂጄ ነዉ መርፌ ምትክል ካሉ በጣም ይፈራል "ከስሙ እራሱ ሲታይ ገራሚ ነዉ ኩቲ ማለት በኦረመኛ ቁረጥ ማለት ነዉ::" መምህር ይሂ ግን እንደቤተክርስቲያን / እንደመፃፍ ቅዱስ/አስተምህሮ ልክ ነዉን እኔ እንደሰማሁት ጦንቋይ ቤት ነዉ አሉ መርፌ ሚተከለዉ እንዴት በቤተክርስቲያን እንዲ ይደረጋል? 2/ብዙ ግዜ እኛ ክርስቲያኖች በማህተብ/ በመስቀል/ ፈንታ በአንገታችን ለይ የቅድስት አርሴማ ስዕል አድኖ የቅዱስ ሚካኤል ስም እንዲሁም የተለያዩ የቅዱሳን ስዕላትና ስሞችን በመስቀል ፈንታ እናደርጋለን/ እናስራለን /ይህ ልማድ ነዉ ወይስ ክርስትና? እባክህ ቀዳሚፀጋ እንዳታልፈኝ 🤲🏻🤲🏻🤲🏻
@user-xx8iv1cy5e
@user-xx8iv1cy5e 11 күн бұрын
የቁጥር ሁለት ጥያቄሽ ተምረንበታል ወደ ሃላ መለስ ብለሽ ኣዳምጭው ። ያሉንደግሞ ምንዝር ጌጥ ነው እንጂ መስቀል ብቻ ማሰር ይበቀናል ኣሉት❤❤❤❤
@Mekdes-uu1ih
@Mekdes-uu1ih 13 күн бұрын
ቃል ህይወትን ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በፀጋ ያቆየዎት 🌾👏💛
@addisemetiku1495
@addisemetiku1495 15 күн бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን ቃለ ሂዎት ያሰማልን በርቱ መምህራችን ብዙ ትምርት ተምረናል አዉቀናል እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤ ❤❤❤❤❤❤
@yordiaweke9321
@yordiaweke9321 15 күн бұрын
መምህር ትምሕርታቹህ በጣም እየጠቀመኝ ነው በርቱልኝ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
@Mekdes-ts2ho
@Mekdes-ts2ho 13 күн бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን የአገልግሎት ጊዜየችሁን ይባርክላቹ።
@gengeni7872
@gengeni7872 15 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን ፀጋውን ይብዛላችሁ ክድሜ ጠና ጋር 🙏
@almazzikie9688
@almazzikie9688 17 күн бұрын
በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናችሁ ይባረክ እኔ ስለሰእለት አንድ ጥያቄ አለኝ እባኰት እንቅልፍ ስለነሳኝ (ስለጨነቀኝ) አትለፉኝ የሀረር ልጅ ነኝ ከወደ የገጠር ትንሽ ከተማ ትንሽ ልጅ እያለሁ ለመጠለፍ በግድ የመዳር ችግር ነበረብኝ እኔ እና እናቴ ደሞ እኔ እንድማር እንፈልግ ነበር በዚ መሀል ሰለስእለት ብዙ ሳላቅ ለቅሉቢ ገብርኤል ከዚሁሉ ነገር ካወጣህኝ ትልቅ ስሆን በእግሬ እደጅህ እመጣለሁ ብዬ ተሳእልኩ ከዛ ቦታ ከ4 እስከ 6 ቀን የእግር ጉዞ ይፈጃል እደፈኩት ተማርኩም ክብሩንም ትዳር ከመረጥኩት ሰው መስርቼ በደስታ እኖራለሁ ኑሮየም በኢሮኘ ነው 30 አመት ሆነው ከተሳእልኩ ግን በጣም ሰላም የለኝም ብዙ ግዜ አስባለሁ የአካባቢው ሰላምም ጥሩ የሚባል አይደለም አሁ እናቴም ኑሮዋ እዛ አይለም እዛች አገሬ ከሄድኩ እንኳን 15 አመቴ ምን ላድርግ ግራ ገባኝ?
@user-jb9bu9to2t
@user-jb9bu9to2t 17 күн бұрын
ግድ ነዉ አድርጊዉ እያረፍሽም ቢሆን ሂደሽ ፈፅሚዉ እህቴ ግዴታ እንደሆነ እኮ ነዉ እሰሰማን ያለነዉ
@TeketeleLerago
@TeketeleLerago 5 күн бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን❤
@kalkldanmekuanint8015
@kalkldanmekuanint8015 16 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይውት ያስማልን እሪዥም እድሜና ጤና ይስጥልን እኛም የስማንውን በእዝን ልቦና ያኑርልን❤
@Gsyf-v6e
@Gsyf-v6e 16 күн бұрын
ቃለህ ይወት ያሠማልን እድሜና ጤናውን ይስጥልን
@KelakedanDesat
@KelakedanDesat 4 күн бұрын
ቃለወትን፡ያሰማን
@user-km8jf6se5k
@user-km8jf6se5k 13 күн бұрын
አሜንአሜንአሜን❤❤❤❤ቃለህይወትያሰማልን❤❤❤❤
@user-ck7ml6dy7s
@user-ck7ml6dy7s 17 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን መምሕር በእድሜበፀጋበጤና ይጠብቅልን እግዝብሔር❤❤❤❤
@zewdnesh4830
@zewdnesh4830 16 күн бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር
@Akisha31840
@Akisha31840 17 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማል መምህራችን በእድሜና ጤናው ይስጥል ። የኔ ጥያቄ ስንሳል የተሳልንበት ቤተ ክርስትያን ሌላ ስለታችን ሌላ ቤተ ክርስትያን ብናደረስ ግን ታቦቱ አድ አይነት ቢሆን ችግር አለው።
@mazaadubai
@mazaadubai 17 күн бұрын
ይሄ የኔም ጥያቄ ነዉ❤❤
@mariyam..enate21
@mariyam..enate21 8 күн бұрын
የኔ ጥያቄ ነው !!!
@tuuilgig
@tuuilgig 14 күн бұрын
አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን❤❤❤
@frweyankelaey4525
@frweyankelaey4525 18 күн бұрын
ቃለ ሂወት ይሰማልን መምህር በእውነት ቡዙ አየተማረን ነው እና አንድ ጥያቄ ነበረኝ በአገራች ሰረግ ላይ ሙሽራና ሙሽራው ዶሮ ወይ መግ ታርዶ ይሻገራሉ እና ልማድ ነው ወይስ ክርስትና እኔ በስደት ነው ያለሁት እና እንደዚ ሰለ አየሁ ነው ማወቅ ፈለኩ
@OwnDqt
@OwnDqt 15 күн бұрын
ይህ ልማድ ነው በብዛት ደግሞ ከገጠር ነው እሚደረገው ከተማ የለም እና ትርጉሙም ሌላ ነገር ከጥንቁልና ጋ የተያያዘ ሳይሆን ሙሽራው ሲያርደው ጥላቴ እርር ቅጥል በል ማለትም እሷን እንዳላገባ ታሽቃብጡ የነበራቹህ የሷን ትዳር መያዝ ከኔጋ መጣመሯ የማያስደስታቹህ ሁሉ አሸነፍኳቹህ የሚልን ትርጉም ይዟል አሁን ግን በገጠርም እየተሰለጠነ መኪና ስለሚጠቀሙ እየቀረ ይገኛል በተረፈ ከመምህሮቻችን እንማራለን
@heliLulu-bf9tq
@heliLulu-bf9tq 16 күн бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን ❤❤❤
@SalamSalam-qv5sb
@SalamSalam-qv5sb 15 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያድማልን መምህራችን ❤❤❤❤❤❤❤
@Zzizette
@Zzizette 18 күн бұрын
በእውነት ለመምህራችን ቃል ህይወት ያስማልን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉በጣም ደሰ የሚል ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@mekdestemeche6871
@mekdestemeche6871 14 күн бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤❤❤
@mebrihabtu2660
@mebrihabtu2660 15 күн бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 17 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን ትልቅ ትምህርት ነው የሚስጡን አባቴ
@user-tg9mp8zx5f
@user-tg9mp8zx5f 12 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@user-lx2lr1yv1y
@user-lx2lr1yv1y 15 күн бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን
@user-kl8vz1if2n
@user-kl8vz1if2n 16 күн бұрын
Qal hiwot yasemalin mamiracachin❤❤❤❤❤ amen Amen Amen 🙏
@hanan8193
@hanan8193 13 күн бұрын
አሜን፣አሜን፣አሜን❤❤🎉🎉🎉
@saragetahun7648
@saragetahun7648 17 күн бұрын
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን እድሜ ከጤነ ጋር ያድልልን🙏🙏🙏
@aschalewworku2094
@aschalewworku2094 15 күн бұрын
በጣም እናመሰግናለን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@waaa4954
@waaa4954 16 күн бұрын
Qal hiwot yasemalin mamirachin 🥰🥰🥰👏🏼🥰❤️❤️❤️
@jemayenshreta8146
@jemayenshreta8146 17 күн бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን እድሜ ጤና ይስጥልን ደግ የሆነ አምላካች ደካሞች መሆናችንን የሚያውቅ ቀድሞ የኖረልን ስራው ይደቃል ጥሩ ትምህርት ቃለሂወት ያሰማልን አሜን!!
@fggh6526
@fggh6526 17 күн бұрын
Kale hiywet yasemalinnn memhirachinnn❤❤❤🎉🎉
@Yakt5G-ci1zv
@Yakt5G-ci1zv 17 күн бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@gedamneshferede9318
@gedamneshferede9318 17 күн бұрын
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን
@Hirut942
@Hirut942 15 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤
@obseeget5426
@obseeget5426 17 күн бұрын
Waaqayyoo sagalee jireenya isiin haa dhagesisuu bara tajajilaa keessaan isiniif haa dheresuu jabaadha wan baay'ee isiin irraa hubacha jira
@user-uq8id2qz6k
@user-uq8id2qz6k 18 күн бұрын
ሰላም እግዚአብሄር ይብዛላችሁ መምህር እረጂም እድሜና ጤና ያድልልን ያገልግሎተወትን እድሜ የባርክልን መምህር ትንሽ ጥያቄ ነበረኝ እሱም ስለ ፀጉርና ጥፍር ነው እና ፀጉርም ጥፍርም በሰበት ቀን መቆረጥ አለበት ወይስ የለበትም እና ፀጉር አይጣልም አይቃጠልም ይቀበራልጂ ይባላል ጥፍርም እደዛው እና መምህር ይህ ነገር ልማድ ነው ወይስ ክርስትና ነው ሌላው ሴት ልጅ ምግብ ስትበላ በአብ ወወልድ ወመፈስ ቅዱስ ብላ አማትባ የምትበላውን ምግብ መባረክ ትችላለች ወይስ አትችልም ሰላመ ክርስቶስ ከነቤተሰቦወ ይብዛለወት አሜን 🙏
@samrawitgetie8647
@samrawitgetie8647 17 күн бұрын
ሣንባርክ እንዴት እንበላለን ሁሉም ያደርግ የለዴ
@lidacall6326
@lidacall6326 16 күн бұрын
የባለፈውን ቢድው እዩት ተምረነዋል መልስ ተሰቶበትል
@genetwude1198
@genetwude1198 16 күн бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ያኑርልን የአገልግሎት ጊዜዎትን ያርዝምልን::❤❤❤
@bogalechroba4986
@bogalechroba4986 17 күн бұрын
Kaalihiyotin yasamalin mehemirachin ameen ameen ameen 🙏
@yordanostesfahiwet7079
@yordanostesfahiwet7079 16 күн бұрын
Qale hiwet yasemaln
@user-xb7ns8ut4f
@user-xb7ns8ut4f 15 күн бұрын
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን.
@selambirhanu7875
@selambirhanu7875 17 күн бұрын
Kale hiwot yasemalin Memihir.
@alemneshhadi5315
@alemneshhadi5315 14 күн бұрын
Kale Hiwet yasemalen erejem edeme ena tena yestelen
@Samuel-3838
@Samuel-3838 17 күн бұрын
ቃል ሂወት የስማዓልና መምህራቺን
@BettyBek-zi7tv
@BettyBek-zi7tv 17 күн бұрын
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏kale Heiwate yasemalene
@user-qo8vs6iv1g
@user-qo8vs6iv1g 17 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በእውነት በጣም ብዙ ነገር ተሚራለሁ በእናተ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አድ ጥያቄ አለኝ ሰው ከሞተ እስከ 3ሶስተኛው ቀን ካለቀሳችሁ ይበቃል ከዛ በላይ ለቅሶ ሲበዛ ለማቾች እባ ያቃጥላቸዋል ይባላል ይህ እደት ይታያል እዳታልፉኝ እኔ አባቴንም እናቴንም በሞት አጥቻለሁ እና ሁሌ እዳለቀስኩ ነው ላቆምም ሞከርኩ ግን አልቻልኩም እባ ያቃጥላቼዋል ሲባል ደሞ አልቅሼ ስጨርስ እረፍት ይነሳሐቸው ይመሥለኛል 😭😭
@stc6291
@stc6291 17 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለመምህራችን ቃህይወትቃለበረክትን ያሰማልን በእዉነትየማናቀዉን እድእና እያረጋችሁን ስለሆን እግዚአብሔር ይስጥልን መመህር
@user-wf7pv7ri4t
@user-wf7pv7ri4t 4 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@rere3008
@rere3008 17 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይውት ያሰማልን ፃጋውን ያብዛልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን❤🎉
@selfoselfo1747
@selfoselfo1747 17 күн бұрын
በእውነት ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን በዐድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን
@user-ii2kk9ne3z
@user-ii2kk9ne3z 17 күн бұрын
kale hiwet yasemalin❤❤❤❤
@hawwii5954
@hawwii5954 17 күн бұрын
Kale ehiwotn kale bareketn yasemalen edime ke gar abzito yestelen qidisti dingil Maryam tetebekelen abatachn
@Qaild-lw2wm
@Qaild-lw2wm 17 күн бұрын
ቃል ሂወት ያሰማለን መምህራችን
@MeklitTeshome-q8t
@MeklitTeshome-q8t 11 күн бұрын
memhrachn Kale Hiwetn Yasemaln Ena And Tyake Nberegn Lmsale Ytsalnew Lela Betkrstyan Bihon Ena Yasgbanew Le Lela Bihones Edet Nw Memhrachn Betmlsulgn Egzaber Yakbrelgn
@user-gm3dw6zj8k
@user-gm3dw6zj8k 17 күн бұрын
እናመሰግናለን
@user-oh7rv4jv8c
@user-oh7rv4jv8c 14 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤💖💖💖💖💖💖🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@Helen-vn4wt
@Helen-vn4wt 17 күн бұрын
Selam tena yesetelen ....letadekana ..taseya nabere ...ena ke hagere watecha new yalaute ...negare gen semeta laerafet ....manegade zege new alune ...ebakone yeredune !!!
@GfgGjg-cf1lt
@GfgGjg-cf1lt 16 күн бұрын
በእወነት አባታችን ቃለ ሕይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን ጸጋዉን ያብዛልህ ያገልግሎት ዘመንህን ልዑል እግዚአብሔር ይባርክልህ አባታችን እኔ አድ ጥያቄ አለኝ አባታችን ስለት ስንሳል በቅዱሳን እንሳላለን በእመቤታችን በቅድስት ድንግል ማርያም እንሳላለን ሰለዚህ ለምሳሌ በመቤቴ አማላጂነት ተሳልን ያነን ስለት ልናስገባ ስንሂድ ወደ ቅድስት ቤቴክርስቲያን ግድ ከእመቤታችን ከቅድስት ድንግል ማርያም ቤቴ ክርስቲያን መሆን አለበት ነዉስ የእመቤታችን ቤቴክርስቲያን ከራቀን ካጥባችን ካለዉ ቤቴክርስቲያን ብናስገባ ችግር አለዉ እደት ነዉ የሚታየዉ መልሱልኝ ሌላዉ ደግሞ ያነን ሰለት ተሳልኩ ሰለቴ አልደረሰልኝም ብየ ማስቀረት እችላለሁ ነዉስ ባይደርስልኝም ግዴታ አለዉ እጅግ ይቅርታ አድርጉልኝ ሰላበዛሁባችሁ ካያችሁት መልሱልኝ አባታችን❤
@LovelyBackgammon-dy6ou
@LovelyBackgammon-dy6ou 16 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@meazatefra6336
@meazatefra6336 17 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህ ልማድ እና ክርስትና እጀጉን እየተጠቀምንበት ስለሆነ በርቱ እግዚአብሔር ያግዛችሁ እኔ ጥያቄ አለኝ ቡሄ ወይም መስቀል ወይም እንቁጣጣሸ በየሰፈራችን ችቦ ስናበራ ላመት ካደረሰኝ በግ አመጣለሁ ወይም ሌላ ነገሮች ይሳላሉ እና አመት ደርሰው ያን ስለታቸውን ይዘው እዛ ሰፈር ይዘው ይመጣሉ መምህረ ሲያስተመሩ ስለት መሄድ ያለበት ቤተክርስቲያን ብቻ ነው አሉን እና ይሄ ትክክል አይደለም ማለት ነው ስለታችን ካልተፈፀመልን ስለታችንን ማስገባትስ አለብን
@samera7145
@samera7145 17 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@user-yo6mv7rr2t
@user-yo6mv7rr2t 17 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Tube-e4c
@Tube-e4c 16 күн бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን
@user-he9ok6fe6i
@user-he9ok6fe6i 15 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራች ፀጋዉን ያብዛላችሁ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን እኔ አንድ ጥያቄ አለኝ ወደ ጥያቄዬ ስገባ ጎደኛ ነበረችኝ በንስሐ አባታችን ቃል ተገባብተናል ግን በስደት ነዉና ያለንዉ ሀገራችን ስንመለስ በቤተክርስቲያን ልንጋባ ነበር ብዙ ጊዜ ካወራን ብሆላ ቤተሰብ ማስወቂችን ሲደርስ ካሁን ቀደም ቃል የገባሁት አለኝ አለችኝ እሱም ምንድነዉ ከእኔጋር ከመተማወቃችን በፊት የጀመረችዉ ሂወት ነበራት ከእሱ ጋር ስታቆም ግን እግዚአብሔርን ከአንድ በላይ የሕወት አጋሪ መያዝ አልፈልግም የጀመርኩት ካልሆነ ብቻዬን ነዉ መኖር የምፈልገዉ ለብቻዬ አኖረኝ ብዬ ከእግዚአብሔር ዘንድ ቃል አለኝ አለችን ይህን እንዴት ያዬታል መምሕር ከአያችሁት አትለፎኝ
@betlreethiopis3274
@betlreethiopis3274 16 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 17 күн бұрын
እኔ እውነት በጣም ሁሌም ይጭቀኛል ንስሀ አባት የለይ ቤተክርስቲያን. እያነፈቀይ ሁሌም በጓጓት. መፆም አልችልም ምክንያቱም ምግብ ስለምስራ መቅመስ ግዳታየ ነው አንደ ቀን እንኳን ነብስን ስልጠይቃት. ለቅዱስ ሚካኤል ሁሌም እናገርው አለው
@mariyam..enate21
@mariyam..enate21 8 күн бұрын
አይዞሽ እማ ሁላችንም ነን በስደት ያለነው ኑራችን እንደዛ ነው ቸሩ መድኃኔዓለም ክርስቶስ በቸርነቱ ያስበን በርቺ 👏❤👏
@ExcitedCobra-oi4bp
@ExcitedCobra-oi4bp 16 күн бұрын
መምሕር.ቃለሕይወት.ያሰማልን.እግዝአብሔር.በእድሜ.በጤና.ይፀብቅልን❤❤❤
@BelgaMoges
@BelgaMoges 16 күн бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ❤🙏
@RyHj-vu4rx
@RyHj-vu4rx 17 күн бұрын
,የኔንም .ሀሳቤን.አሳኪልኝ.እናቴ.ኪዳነ.ምህረት
@user-zo1zt5vm1n
@user-zo1zt5vm1n 17 күн бұрын
ቃለ ሒወት ያሰማልን❤❤❤አቤቱ ይቅር በለኝ ብዙ ተስያለሁ የከፈልኩት ጥቂት ነው ያረሳሁትን እንደምከፍል ሁሌ አስባለሁ በጸሎት አስቡኝ ወለተ ብርሐን ነኝ ፣በእድሜ በጤና ይጠብቃችሁ ካልበዛባችሁ ይችን ጥያቄ መልሱልኝ ተስዬ ያልሆነልኝ አለ ባይሆንም መክፈል አለብኝ ወይስ? በወቅቱ ለምን እንዳልሰማኝ ደሞ ስለማይጠቅመኝ እንደሆነ ቆይቼ ተረድቻለሁ ግን ስእለቱን አልከፈልኩም ፣እግዚአብሔር ያክብርልኝ መምህር
@mekdestemeche6871
@mekdestemeche6871 14 күн бұрын
ይከፈላል ባይሆንም ቃልስለሆነ ❤❤❤እኔም ብዙስለት አለኝ ሀገርስገባ አስገባለሁ❤😢😢😢😢
@SelammuilatAbija
@SelammuilatAbija 14 күн бұрын
መምህር ቃል ሂወት ያሰማል ትምህርቶችህ ከምንም በላይ እራሲን እንድቀይር አድርጎኛል የማላቀውን እዳቅ ስለሆንኩኝ በጣም ነው የምነመሰግን 👏🌷 ግን አንድ ጥያቄ መጠየቅ እችላለሁ፣ ሰለዚህ ጉዳይ ማውቅ እፍልጋለሁ ጥያቄየን ተቀብላችሁ እንድትመልሱልኝ ከትህትና ፣ ከአክብሮት ፣ ከይቅርታ ጋር 👏 አጠይቅ አለሁ ፣ ጥያቄ ስለ ክርስትና ልጅ ፣ልጅ በምድር እንጅ በሰማይ አታፀድቅም ይላሉ ፣ ክርስትና ልጅ ግን በሰማይ ታፀድቅ አለችን ፣ ለምንስ ፣እደዚህ ልትባል ቻለች እናቶችን ስጠይቅ ፣አው ክርስትና ልጅ ታፀድቅ አለች አሉኝ ግን እስካሁን ድርስ አልገባኝም ከቻላችሁ አስርድኝ 👏👏
@zainabhabshy1906
@zainabhabshy1906 16 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይለን አሜን ፫❤❤❤
@atrisemamo1178
@atrisemamo1178 17 күн бұрын
memir kalehiwot yasemalin and tiyake teteyike nbr and wondimachin ke beshitaye kefeweskegn bilo tesale teskalet gn siletu sirate betekristyan mitis hone mn mareg nw yalebet memir timirtachu ijig iyetekemen newuna bertulin!
@mesfinassefa3372
@mesfinassefa3372 17 күн бұрын
ቃለህወት ያሰማልን መምህር እኔ ተወልጅ ያደኩት ገጠር ነው እና በምንኖርበት አካባቢ ሸክላ የሚሰሩ ሰወች አሉ እና ከነሱ ጋር እዳንገናኝ ያረጉናል ፆሙኳ መፆም አችልም በባዶ ሆዳችሁ ይበሏችኋል እያሉን እድንጋባም አይፈልጉም ሸክላ የሚሰሩት ሰወች ልማድ ነው ወይስ ከይቅረታ ጋር ባስረዱን
@user-jb9bu9to2t
@user-jb9bu9to2t 17 күн бұрын
ይህ ቡዳ የሚባል መንፈስ በዝር ስለሚወራረድ አይናቸዉ ጋር ይሆንና መንፈሱ ሰወችን ይጉዳል ይገላል ይህ መሆኖን አዉቁ የነቃ ንሰሀ ገብተዉ መንፈሱን አስረዉ ቢሸኝ ኖርማሌ እንሱም እንደማንኘዉም የሥላሴ ፍጡር ናቸዉ ግን መንፈሱ ማሸነፊያ የማያቆርጥ አምልኮተ እግዚያብሔር ከታሰረ ከእነሱ ይሸሻል
@azebsahile1047
@azebsahile1047 16 күн бұрын
እድሜ ይስጥልኝ መምህር እናመሰግናለን።
@hcigxfhkhcggvvfbgssgg679-qo6yj
@hcigxfhkhcggvvfbgssgg679-qo6yj 17 күн бұрын
ቃለህይ ወትን ቃለበረከትን ያሰማልን መምህራችን🙏🙏🙏
@genatabera2682
@genatabera2682 16 күн бұрын
lememirachin kalehiweten yasemalen regimedman tenayesyelen Amen🙏
@Film_production1134
@Film_production1134 17 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር. መቼም በናንተ ትምህርት እጅግ እየተማርን ነው እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ:: የእኔ ጥያቄ ልጄን ክርስትና ሳስነሳ እንደ አጋጣሚ ከአባቱ ስም ጋር ተመሳሳይ መሆኑን ቆይተን አውቅን ምን ማድረግ ይቻላል ሰዎች ስጠይቅ አይቻልም የሚሉም አሉ የልጁን መቀየር የሚሉም አሉ አንዴ ከወጣ አይቀየርም ሚሉም አሉ .. ትክክለኛውን ማብራርያ እባኮትን. አመሰግናለው እግዚአብሔር ይስጥልኝ🙏🙏🙏
@Abyatube
@Abyatube 17 күн бұрын
ችግር የለዉም ከአንድ ቤት በተመሳሳይ በአላት ስንነሳ የክርስትና ስማችንም ሊመሳሰል ይቻላል ለምሳሌ እህቴ ታላቄ ነች ክርስትና የተነሳችበት ቀን ለጥምቀት ስለነበር ወለተ ዮሐንስ ተባለች እኔም ስወለድ በአጋጣሚ በጥምቀት በአል የተጠመኩት ስለነበረ ወለተ ዮሐንስ ተባልኩ ለዚ ችግር የለዉም የክርስትና ስም ከረሳን ካህን እንዲሰይሙን ማድረግ ይቻላል በተረፈ መምህር በአግባቡ ይመልሱልሽ በሌላ መልኩም ሊመልሱልሽ ይችላሉ ከመልሱ እንማራለን
@assilaselefechbedeke3292
@assilaselefechbedeke3292 17 күн бұрын
Amen Amen Amen KALE Hiwotin Yasemalen Memherachin Edimena Tena Egziahber Yadilen ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@YeneAddis71
@YeneAddis71 17 күн бұрын
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር
@mekdestesfaye522
@mekdestesfaye522 17 күн бұрын
Amen Kale heywet yasemalen 🙏🏻 mamihir ena yemnuraw hindi naw kamageyaw santeb lay asrat asqmetalw gen andand sechgeray ansalew endagen tekalew ahune gen betam eydagagemkut naw men badereg yeshalegale😢
@mulukenyibeletal2498
@mulukenyibeletal2498 14 күн бұрын
ቃለ ሕይወት የሰማልን መምህር።አንድ ጥያቄ ነበረኝ ብዙ ጊዜ ስእለት ስንሳል እኛ እንዲደረግልን የምንፈልግበት ጊዜና እግዚአብሔር ሊያደርግልን ያሰበበት ጊዜ ይለያይና የተሳልነው ስእለት በጠብቀነው ጊዜ ሳይሳካ ቢቀር የተሳልነው ስእለት በተሳልንበት ጊዜ ማስገባት አለብን ወይስ አልደረሰም ብለን መተው አለብን? 2, ብዙ ጊዜ በባህል ግንቦት ልደታና መስቀል ጎረቤት ሰብሰብ ብሎ ውጪ ላይ ነው በዓሉን የሚያከብር በዛን ሰዓት በሰላም ለዛሬ ዓመት ቢያደርሰን እንደዚህ አደርጋለሁ እንላለን።በትምህርቱ ስእለት በቤ/ክያን ነው መሳል ያለብን ስላሉን የተሳልነው ስእለት በመንደራችን የስእለቱ አይነትም ምግብና መጠጥ ቢሆን አፈፃፀሙ እንዴት ይሆናል? እንደዚህ አይነት ስእለቶችስ ልክ ናቸው ወይ።መልስ ቢሰጡን መምህር አለመሰግናለሁ።
@MeronAmtat-je8ly
@MeronAmtat-je8ly 17 күн бұрын
ቃለሂወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ተስፋ መንግስተ ሰመያትን ያውርስልን ። አንድ ጥያቄ አለኝ በስእለቱ ጉዳይ ልጅን ለስእለት መስጠት ከባድ አይሆንም በተለይ በአሁኑ ሰአት ልጆች በቤተሰብ ሳይሆን በእራሳቸው ነው የሚሄዱት ወላጆች በገንዘብ መቀየሩን ብዙም የሚያውቁ አይደሉም
@HannaHelwa
@HannaHelwa 17 күн бұрын
Ebakachw ye memiher mitkun silk yemtawk tebaberugn🤲
@user-ex9sm4kr2g
@user-ex9sm4kr2g 17 күн бұрын
#ጥያቄ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ። የኔ ጥያቄ ስእለታችን ካልደሰስ የተሳልነዉን መብዓ ማስገባት አለብን?? ወይስ እስከሚደርስልን ድረስ መጠበቅ ?? ይህንን ብትመልሱልኝ። እግዚአብሔር ይስጥልኝ ።
@Selam21_27
@Selam21_27 17 күн бұрын
አሜን ቃል ሕይወትን ያሰማልን መምህራችን
@alemdagim699
@alemdagim699 17 күн бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን❤🙏
@hermelahermela3767
@hermelahermela3767 17 күн бұрын
በእውነት ዘመናችሁን ይባረክ እናመሠግናለን መምህር❤👏
@user-zn2gt5qq8c
@user-zn2gt5qq8c 17 күн бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mimokh9491
@mimokh9491 17 күн бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር
@user-pm4ph4zh3z
@user-pm4ph4zh3z 17 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን ❤❤❤
@Selamyemariyamlji
@Selamyemariyamlji 17 күн бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር🙏
Cat Corn?! 🙀 #cat #cute #catlover
00:54
Stocat
Рет қаралды 16 МЛН
ОСКАР vs БАДАБУМЧИК БОЙ!  УВЕЗЛИ на СКОРОЙ!
13:45
Бадабумчик
Рет қаралды 6 МЛН
አባ ገብረኪዳን '' የ ሀሰተኛ አጥማቂያን ጉድ '
21:54
ethio zetewahedo ez tube
Рет қаралды 52 М.