ሁለተኛው ጀነራል ፋኖን ተቀላቀለ | ዘመነ ካሴ የአማራ ፋኖ አዛዥ ሆነ | ጀ/ል ተፈራ ማሞ

  Рет қаралды 13,605

Bete Amhara Media HD

Bete Amhara Media HD

Ай бұрын

ሁለተኛው ጀነራል ፋኖን ተቀላቀለ | ዘመነ ካሴ የአማራ ፋኖ አዛዥ ሆነ | ጀ/ል ተፈራ ማሞ

Пікірлер: 26
@AmharaFano-አማራፋኖ
@AmharaFano-አማራፋኖ Ай бұрын
ስለ ቻናላችን ሀሳብ አስተያየት ፃፉልን
@user-lo7rc1pm1l
@user-lo7rc1pm1l Ай бұрын
ድል ለአማራ ፍኖ 💚💛❤️💚💛❤️👍👍👍👍💚💛❤️💚💛❤️👍👍👍 ፍኖ ወደፊት
@solomonsinke457
@solomonsinke457 Ай бұрын
ዘሜ ዘመነ ካሴ የበላይ ግልግል ያማራቱ ልጂ ይማራ ጀግና የአማራ መከታ ነው ይገባዋል❤❤❤❤❤❤❤ድል ለፍኖ ድል ለአማራ❤❤❤
@jochenparker8925
@jochenparker8925 Ай бұрын
ጀግናው ዘመዴ የበሰለውን ቁስል ነው ያፈነዳኸው !!!!! ። የጠቀስከው ሁሎ መቶ በመቶ ትክክል ነህ !!!!! በጠራ አማርኛ ስላስቀመጥከው ፣ የወያኔና የሌሎች አፍቃሪዎች !! ከከጅምሩ ከእኛ ውጭ ወደ ውጭ ለሚሉ ሁሉ ግልጽ፣ ምርጥ መልስ ምት ስለሰጠህ በበኩሌ ምስጋናና ክብር ለአንተ ይሁን ፣ ይድረስህ !!!!! ።
@nattyfetene
@nattyfetene Ай бұрын
ይገባዋን ፥ጀግናው አርበኛው ፍኖ ብ/ጀነራል ዘመነ ካሴ ። የለውጡ ፈርጥ፥ ማርሽ ቀያሹ። ድል ለአማራዉ ህዝባዊ ሠራዊት ፍኖ ።
@user-fr8xz4px3v
@user-fr8xz4px3v Ай бұрын
ጄግናው ዘሜ የእሥራኤል አምላክ ይጠብቅህ ❤❤
@zolahome376
@zolahome376 Ай бұрын
አንተ ራሱ እያወራህ ያለኸው ለማርሸት ነው ወይስ እሱን ለሚጠሉት ጨው እየነሰነስህ ነው ወይስ ሪፖርተር የለም ሌላ ወሪ ጠፋ?
@FreedomForAll774
@FreedomForAll774 Ай бұрын
You are right, this guy clearly trying to spread gossip in an attempt to divide our freedom fighters. All ፋኖ supporters unsubscribe him
@geremewtadesseyifru5316
@geremewtadesseyifru5316 Ай бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ ድል ለጀግኖች
@weldeteklealelgn-on7ed
@weldeteklealelgn-on7ed Ай бұрын
tefera tsera lion of lion
@AlemuMola-dl2ce
@AlemuMola-dl2ce Ай бұрын
ድሮስ አለቃቸዉ ከነበረ ከጀነራሉ ጋር እዴት ይዋጋሉ ገና ወደ ፋኖ የሚመጣዉ ብዙነዉ
@HappyKangaroo-bn6lo
@HappyKangaroo-bn6lo Ай бұрын
❤❤❤👍
@hameretessema5107
@hameretessema5107 Ай бұрын
ዘመዴ የምትባል ቀዉስ ግን ጤንነትህን ተመርምረሀል ምንድነዉ የምታወራዉ አንተ ሰዉ አገር ቁጭ ብለህ እነሱ እሳት ላይ ተጥደዉ የሚሰሩትን ለመተቸት የምትበቃዉ ዝም ብለህ ብትቀመጥ ምናለበት ይሄን ያህል ሰዉ ለማጣላት የምትጥረዉ ባለጌ ን
@green-yellow-red2252
@green-yellow-red2252 Ай бұрын
It is time to all amharas forces to join the amhara ppl struggle aganist the oromo aparthiede regime
@zenebetessema8518
@zenebetessema8518 Ай бұрын
ዘመድኩን ከፋፋይ ልባ ነው
@FreedomForAll774
@FreedomForAll774 Ай бұрын
ሰንት ዶላር ነው ብልፅግና(ብልግና) የከፈለህ “አቶ ጋዜ ኛ?” ይህን የመሰለ መሰረት የሌለው ቅስም ሰባሪ ወሬ የምታነበንበው ጀግኖቻችን ያንተን ከፋፋይ ወሬ መስሚያ ግዜም ሆነ ጆሮ የላቸውም
@AmharaFano-አማራፋኖ
@AmharaFano-አማራፋኖ Ай бұрын
ምንጭ ጠቅሰን ነው የዘገብነው
@FreedomForAll774
@FreedomForAll774 Ай бұрын
@@AmharaFano-አማራፋኖ ምንጭ መች ደረቀ በማወቅም ሆነ ወይምመልካሙን ከጎጂው መለያ እውቀት ማነስ፣ ይህን የመሰለ መርዝ መርጨት ያሳፍራል የሴራ ካልሆነ ይቅርታ ጠይቅ
@melesemolla8304
@melesemolla8304 Ай бұрын
እኔ ምለው ማርሸትን ለመምከር በውስጥ ማናገር ትችል ነበር ።
@user-xp5we3no9v
@user-xp5we3no9v Ай бұрын
የሆክ ደደምነህ
@green-yellow-red2252
@green-yellow-red2252 Ай бұрын
We will never forget that bastard has done to the amhara ppl
@Gossaye-vk4pz
@Gossaye-vk4pz Ай бұрын
Maqelale inda zamdana Beletsgena Izeyam izeyam eyagabahe atefatefete menahen laye hulunem indatachahe inane becha semugne aleke sera qayere nesehu gabetahe wada qademohe serahe geba ekala indehe ala eyaleke qalate atesanetqe atekafafel
@solomonsinke457
@solomonsinke457 Ай бұрын
መማርሽት በጣም ትንታግ የሆነ ጀግና ልጂ ነው ማርሽት ፀሀይ ጎበዝ ነው ❤❤❤❤ፍኖ ትክክል ነው ስው አይመን ትግል ለላይ ነው ያለው ጥንቃቄ ያስፈልጋል ምክሩ ጥሩ ነው
@zolahome376
@zolahome376 Ай бұрын
አማራዊ ሀሳብ ከሆነ ለሱ በሚደርሰው መልኩ መላክ ነው የዘመዴን ከዘመዴ ሰምተነዋል መበጥረቅ የሚለውን ቃልም አትጠቀም
@EzraHaregewoiyn
@EzraHaregewoiyn Ай бұрын
ቻውሳ ሚዶያ የአገው ሸንጎ ሚድያ ነው
@MichaelGusikam
@MichaelGusikam Ай бұрын
የምትቀባጥረውን እራስህም የምታውቀው አይመስለኝም!
A teacher captured the cutest moment at the nursery #shorts
00:33
Fabiosa Stories
Рет қаралды 55 МЛН
Mama vs Son vs Daddy 😭🤣
00:13
DADDYSON SHOW
Рет қаралды 50 МЛН
Опасность фирменной зарядки Apple
00:57
SuperCrastan
Рет қаралды 12 МЛН
Son ❤️ #shorts by Leisi Show
00:41
Leisi Show
Рет қаралды 8 МЛН
ምቕባል ቢንያም ግርማይ ኣብ Asmara palace
11:51
Erey Lul Bahri-ኤረይ ሉል ባሕሪ
Рет қаралды 26 М.
A teacher captured the cutest moment at the nursery #shorts
00:33
Fabiosa Stories
Рет қаралды 55 МЛН