የእግር ጣት የሚጠባ የማሳጅ ቤት ጉድ /Habesha Chewata /ሀበሻ ጨዋታ/Addis Chewata/Eyoha Media/smartfilmoch/ስማርት ፊልሞች

  Рет қаралды 85,913

Smart Films / ስማርት ፊልሞች

Smart Films / ስማርት ፊልሞች

2 жыл бұрын

የእግር ጣት የሚጠባ (የማሳጅ ቤት ጉድ)

Пікірлер: 137
@user-le8mk5sb1r
@user-le8mk5sb1r 2 жыл бұрын
ልጂቷ ስትናገር እጅግ በጣም ግልፅ ነች አንዳንድ እምትሳደቡ ሰዎች እባካቹ አስቡበት እንደሷ በግልፀኝነት ስላልተወራ ካልሆነ በስተቀር እማይሰማንጂ እማይደረግ ነገር የለም ስለዚ አትሳደቡ ሰው ችግሩን እንዳያወጣው ስለምትፈልጉ ይመስለኛል
@hassetbezabih5211
@hassetbezabih5211 2 жыл бұрын
አይ ጉድ አጋንንት ሀገራችን ላይ እንዴት በነፃነት እንደሚሰራ እግዚአብሔር ልጆቻችንን ይጠብቅልን 😢😢
@frtunamelese1605
@frtunamelese1605 2 жыл бұрын
ይሆሁሉ ነገር የመፈሱ ግብር ነዉ ይሄንን ሲያደረጉ ሴጣን ደሞ ይሸልማቸዋል ግን መጨረሻዉ የሞተ ሞት ነዉ እግዚአብሔር ይገስፀዉና
@user-pb6cf4lw7e
@user-pb6cf4lw7e 2 жыл бұрын
ይገርማል ስንት አይነት ጉድ አለ የሰይጣን ስራ ነው መንፈስ ነው እንደዚ ሚጫወትባቸው ፈጣሪ ይርዳቸው😥
@netsanetbekele7410
@netsanetbekele7410 Жыл бұрын
ሀይለኛ መንፈስ ነው ፈጣሪዬ ሆይ ያስፈራል በጣም ወይ እቺ አለም ስንቱን ይዘሻል በውስጥሽ
@ambesajrsemere723
@ambesajrsemere723 2 жыл бұрын
ወይ ፈጣሪ !!! ከሁሉም ነገር ያሳዘነኝ የወንዶች ጉዳይ እቤታቸው ጨወታና ወሬ ስለማያገኙ እዛን ሂዶ ኣዳምጡኝ ብለው ገንዘፍ ይከፍላሉ ከዚ ይሰውረን ፈጣርያችን፡
@user-ot1dm7ng5g
@user-ot1dm7ng5g 2 жыл бұрын
መቼ ይሆን ንሥሀ የምንገባው አልቀናልኮ ያች የመጨረሻ ቀናችን ሣትደርሥ 😭😭😭
@mesfinbentiba5819
@mesfinbentiba5819 Жыл бұрын
ገና ምን አይተን ገና ከእንሳት ጋር የሚተኙትን እናያለን ድብቁ የጨለማ ስራ ገና ብቅ ብቅ እያለ እንጂ አልተገለጠም እግዚአብሔር ሆይ ትውልዳችንን አድን ።
@hirutabebe8604
@hirutabebe8604 Жыл бұрын
የሴጣን ግዜ ነው ዘመኑ።ያስዝኔል
@tadeleaynalem6017
@tadeleaynalem6017 2 жыл бұрын
ተገርፎ የሚረካ ዶክተር የ ሰዉ ዶክተር ሳይሆን የ አህያ ዶክተር ነዉ
@lolbunaraslolbunaras6307
@lolbunaraslolbunaras6307 Жыл бұрын
Doctor,Ab.....yehone???
@leyaleya4383
@leyaleya4383 2 жыл бұрын
ወየ ዘነድሮ ኧረ ስንት ጉድነው የምንሰማው የምናየው እግዚኦ አቤት አምላኬ የሰጠኧኝን ፍሬ ባርክልኝ ፈሪሃ እግዚሐብሔርን በልቦናዬ አስቀምጥልኝ አቤቱ ጌታሆይ ታዲያ ኢትዮጵያ ውስጥ የምናየው ጉድ አይደለም ጦርነት ገና መሀት ያዘብብናል ሀገራችን እዚህ ደረጃ ድረስ ከደረስን በጣም በጣም😢😢😢😢ያማል
@edenjesusisgod9052
@edenjesusisgod9052 2 жыл бұрын
እግዚወ ማህርን ክርስቶስ የመጨርሻው ዘምን ላይ ነን አቤቱ ለንስሃ አብቃን
@galaxtprime1330
@galaxtprime1330 2 жыл бұрын
ይግረማል
@user-vg1gv1se6k
@user-vg1gv1se6k 2 жыл бұрын
አረ እኔስ ይሄን ጉድ ኢትዮጵያ አልመስል አለኘ እንዴት ነው አጋንንት በአገራችን የሰለጠኑት እግዚአብሔር ይገስጸው የሄ የአገንንት ግብር ነው እህቴ አንችም አትሳቂ ጸበል ተጠመቂ ንስሀ ጊቢ ጸልይ ሰይጣን ቀላል እንዳይመስልሽ ምናልባት አንቺ ስላልተኛሽ ጤነኛ ያለሽ መስሎሽ ይሆናል ግን አይደለሽም
@user-vs4qb1jc5h
@user-vs4qb1jc5h 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ምህረቱ ብዙ
@seblebulti6813
@seblebulti6813 Жыл бұрын
እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ ይሄ ሁሉ ነገር ሀገራችን ነው ወይ ያስብላል ሀጥያት በዛ አቤቱ አምላኬ ለመስማት እራሱ ይዘገንናል
@addikarri8982
@addikarri8982 2 жыл бұрын
ድምጿ ምነው የበሻቱን ይመስላል😁😂
@selamealmaze172
@selamealmaze172 2 жыл бұрын
Tkekle. Ename meselnko
@wesenayalew3421
@wesenayalew3421 2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂ewunetem
@edeledu3038
@edeledu3038 Жыл бұрын
አምላኬ ሆይ ይቅር በለን
@geniyeselam4375
@geniyeselam4375 2 жыл бұрын
እግዚኦ ማለት ነው ያለብን ይሄ ሁሉ በሃገራችን ላይ የሆነው የኛ ጥፋት ነው ፀሎት ስላቆምን ሴጣን ፈነጨብን እኮ ሆሆ
@kedinaabadega1457
@kedinaabadega1457 2 жыл бұрын
እናመሠግናለን
@luyabh9172
@luyabh9172 2 жыл бұрын
እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ ወይ እምዬ ኢትዮጵያ ባንቺው በቅድስት አገሬ እሆ ሁላ ሀጥያት እሚሰራው እረ እንዴት የሚቀፍ ወሬ ነው ምን አይነት ሉሲፈር ነው በአገራችን የገባው እረ ወገን እባካችሁ የፈጠራችሁን ፈጣሪ ፍሩት
@Tina-wz4nl
@Tina-wz4nl 2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂
@yaredyared1011
@yaredyared1011 2 жыл бұрын
Hi Hiywot sira tena indet new mazezy bet yemiseraw set GETA yibarkat basilki beagagnet des yilegnal katachal
@addpuppets9326
@addpuppets9326 2 жыл бұрын
ወይ ጉድ! እስከዛሬ የሰማሁት ስለ ካይሮ ጆሮ ጠቢ ነበር:: ወይ ዘንድሮ እና የኑሮ ውድነት ጆሮ ተወዶ ወደ እግር ጣት?!
@memeshamekdesberre8143
@memeshamekdesberre8143 2 жыл бұрын
Bezu geza demse aysamme
@zekariyasmezgebu3042
@zekariyasmezgebu3042 2 жыл бұрын
PRAY TO GOD
@shiferawzeru1190
@shiferawzeru1190 2 жыл бұрын
እውነት ነው ግን ምታወራው?? ለማመን ይከብዳል
@mame2111
@mame2111 2 жыл бұрын
Yasafral btm ere seew wedet eyhede nw yallah yikir belen
@rasselasimlack5716
@rasselasimlack5716 Жыл бұрын
ይገርማል ይህ ቻናል የሽርሙጥና የማስተዋወቅያ ዩቲዩብ። ሰማሁት። ማስተማር ተብሎ ማስቱዋወቅ ነው
@genetsemegn5293
@genetsemegn5293 2 жыл бұрын
እዚህ የሚመጡት በመናፍስት ስራ የተጠመዱ የተለከፎ ናቸው ከዚህ በኋላ ማን ያምናል ማሳጅ ቤት የሚሰራን ሰው
@faysalroz3273
@faysalroz3273 2 жыл бұрын
አቤት😂😂😂😂😂😂😍😍🙏🙏❤❤❤❤❤
@tsegayemikellelij7857
@tsegayemikellelij7857 2 жыл бұрын
Egzyo maherana kerstos 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔☝
@netsanetbekele7410
@netsanetbekele7410 Жыл бұрын
ዶ/ር አይልም ግ ሰይጣናዊ መንፈስ ማሳጅ ቤት ሄጄ አላውቅም ግን ማሳጅ ጠላው
@mekdeswondimeneh608
@mekdeswondimeneh608 8 ай бұрын
እራሷስ የምትሰራው ሥራ ጥሩ ነው
@genetgtekle8177
@genetgtekle8177 2 жыл бұрын
አቤት ይቺ አለም ስንት ጉድ ተሸክማለች ይሄ መንፈስ እግዚአብሔር ይገስፀው
@mercato967
@mercato967 2 жыл бұрын
ምክርህ ከማር ይጣፍጣል!! ልጅቱዋን ደግሞ እጅግ አመስግንልን።እግዚአብሄር ህዝቡን ይባርክ።
@yeshitila5299
@yeshitila5299 Жыл бұрын
አምላኬ በጣም ያሥፈራል🙄🙄🙄
@user-pe7xy9ym5e
@user-pe7xy9ym5e Жыл бұрын
መረታአብ,,,ነገሩት
@mudaetho7490
@mudaetho7490 2 жыл бұрын
ዘሌ እግሩዋን ነዉ ሚጠባዉ ስትለዉ በሳቅ ግሉኝ ነበር hahahahah
@user-fozeya
@user-fozeya 2 жыл бұрын
ይሄ ሰይጣን በሰው ተመስሎ ነው የሰው ልጂ ባህሪ አይደለም
@lidya2753
@lidya2753 Жыл бұрын
😁😁😁በጣም ከመገረሜ የተነሳ እየሳኩ ነዉ እዉነት አዬ የሰዉ ልጅ አለም ሁሉ ብልሽሽት ብሎ የለ እዴ
@tinatube1983
@tinatube1983 2 жыл бұрын
ማዘጋትነው ቤቱን
@getinetteklehaymanot7880
@getinetteklehaymanot7880 11 ай бұрын
ተሰምቶ ማይታወቅ ነገር ይገርማል 😮😮
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 2 жыл бұрын
በጌታ በእየሱስክርስቶስም!ይሄ ክፉመንፈስነው እንዲሚያደርገው ከምድራችንላይ ይሄንክፉ ያጥፋው
@user-ot1dm7ng5g
@user-ot1dm7ng5g 2 жыл бұрын
ወይኔ ካሥገረመኝ ያሣቀኝ የወዶቹ ድግል ጉድ ሤቶቹ ባሎቻቼውን እየተሸሸጉ ሤትጋ ያልተገናኜ ወድ ፍለጋ መሔዳቼው ቱ አይ ዳቢሎሥ ሠለጠነብን
@lolbunaraslolbunaras6307
@lolbunaraslolbunaras6307 Жыл бұрын
😂😂😂Tekelejalesh,andaynuen,aytew ywkutal,ebabun,seyayut,malet,new. 🤣🤣🤣🤣Tesfaye,sahlu,benor,noro,beheywet,esti,asbew,menbelew,endemejemerut,yehean,interview?
@dawitambachew597
@dawitambachew597 Жыл бұрын
እንደዚህ አይነት ፕሮግራም መተላለፉ ጥቅሙ አይታየኝም ምንም አይነት ጠቅላላ ዕውቀት አይሰጥም እንደውም ያጠፋል ሰው ባይሰማው ነው የሚሻለው
@user-le8mk5sb1r
@user-le8mk5sb1r 2 жыл бұрын
ሰላም ሰላም ዞላዬ ሰላምህ ይብዛ
@magnateff6397
@magnateff6397 2 жыл бұрын
የቤተሰብ ሂወት ለመቀየር የሚባል ነገር!
@kibreabkibreab9266
@kibreabkibreab9266 Жыл бұрын
ኢትዮጲያ ከ10 አመት በሆላ ምንትሆናልች ለመገመት አያግትም
@nftalam8349
@nftalam8349 2 жыл бұрын
Kkkkkk ይገረፋል
@habibakemal2222
@habibakemal2222 2 жыл бұрын
ዘሌ ዛሬ እየተገረመ ከልቡ ሲስቅ አየሁት 😂አንተ ጋር የሚቀርብ ፕሮግራም በሙሉ የሚያሳዝን እና የሚያስለቅስ ነው
@melaku6462
@melaku6462 2 жыл бұрын
Tekekele Neshe
@amharicmusic9110
@amharicmusic9110 2 жыл бұрын
እኔ ከዚህ ቪድዮ ተማርኩኝ ነው ወይስ ማወቅ የማይገባኝን አወኩኝ ነው የምለው ( ድንግል ወንድም ፈተና አለበት ለካ) ብቻ የሰማን ሰዎች ልቦናችን እንጠብቅ
@atseatsbha4109
@atseatsbha4109 2 жыл бұрын
ይሄ የሰይጣን ስራ ነው
@tsionmelise1769
@tsionmelise1769 2 жыл бұрын
😔😔😭😭😭
@elamyosef243
@elamyosef243 2 жыл бұрын
አይ ኢትዮጵያ እንዲህ ትዝቀጥ !
@muluworkandarge5519
@muluworkandarge5519 2 жыл бұрын
Hi hi zd edat nehe Hulu Selam ? Zd ena yemigermegn ensu mekari yelachewm woye ???????... Hagerachen yekedst Hager Nate. Gine hezbachin tewarede lemen ???? Fetari yeredane . anete lensu eydekemke selehone akebarihe negn. Zd Thankes Bye.
@bekelechdele5330
@bekelechdele5330 2 жыл бұрын
ምን አይነት ጉድ ነው እግዚአብሔር ይገስጸው በጣም ክፉ እርኩሰት ነው መንግስት ምናለ አለ አስሶ እንዲህ አይነቶችን ቢያስራቸው
@hewotkonjo132
@hewotkonjo132 2 жыл бұрын
Sanedl yezo yemezor beti Al malt setochu
@tadeleaynalem6017
@tadeleaynalem6017 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ዉስጥ እደዚህ ብሺቅ የሆኑ ሰወች ይኖራሉ ብየ አስቤ አላዉቅም
@user-xg3uy8en9n
@user-xg3uy8en9n 2 ай бұрын
አጋንንት ነው30ሴት አድርጎ የማይጨርሰው
@alisaif4077
@alisaif4077 Жыл бұрын
😭😭😭😭
@brookstube5385
@brookstube5385 Жыл бұрын
Echi lej betem tewshlech
@addgizaw7059
@addgizaw7059 2 жыл бұрын
ፀሎት ቤት እንዲሄድ ምከሩት ለዶክተሩ ።
@yetuayano2673
@yetuayano2673 2 жыл бұрын
ይህቺ ሴት ደግማ ባትቀርብ ጥሩ ነበር ምክንያቱም ዘሌ እያስተዋወቀች ይመስለኛል ዝሙት አፅያት ነው ቢባልም ማንም ሳያውቀው ቀርቶ አይደለም በጣም የለመስማት ይከብዳል ያማል ዘሌ ጨዋታ ምረጥ ስስቅ ሁላ ነው የገረመኝ
@samar119woowegezeabeharyeb2
@samar119woowegezeabeharyeb2 2 жыл бұрын
Ethiopian yarekesat masaji bat menamn eyalu yebunabat seraweche geber sedomoche mederitan arekesu masetewal yisetachu
@galaxtprime1330
@galaxtprime1330 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭
@wuberestfenta8873
@wuberestfenta8873 2 жыл бұрын
God lord what is going on? Please religious groups work hard in our society
@samar119woowegezeabeharyeb2
@samar119woowegezeabeharyeb2 2 жыл бұрын
Emayisema gud yelm menayinetu gem dewy new yegema pant deseta yideberalu batekalay seyitanawi sera new
@bie8789
@bie8789 Жыл бұрын
ይህ ሰውዬ እራሱ ሱሰኛ ነው! የሃጥያትን መንገድ ሆን ብሎ የዚህ አይነት ታሪክ እንዲለመድ ያቀርባል።
@user-pe7xy9ym5e
@user-pe7xy9ym5e Жыл бұрын
ዘሌ😡አትሳቅ,,መስማት,,ዬዘገንናል
@melikummelikum9285
@melikummelikum9285 2 жыл бұрын
አንች በወሬሽ ተደምሚያለሁ የገጠርልጅ ስለሆንኩ ይሆናል የገጠር ልጅ 80 ሺህ እና 1 ሺህ ልዩነት እደማትረዳ ማሰባችሁና አቺም ሚዲያላይ በዚህ መጠን ንቀታችሁ ውውውውው አገሬ ኢትዮጵያ ለዚህ ሁሉ መከራ የመጣብን ማረን ጌታሆ
@nevergiveup8958
@nevergiveup8958 2 жыл бұрын
ደነዚንግ በያት🙈
@bilage6119
@bilage6119 Жыл бұрын
🤭
@askualaregawi2963
@askualaregawi2963 2 жыл бұрын
ኢትዮጲያኮ የኣጋንንት ሃገር ሆነች። በቃ ዝሙት ኡፍፍ ምን ኣይነት መከራ ነው
@eyobkassaye1950
@eyobkassaye1950 2 жыл бұрын
Yihae eko menifess yalebachew sewoch chigir new Ene Memihir Girma/kesis Henok Memihir tesfaye satan min yahil enidekefa bezi zemen asitemirewunal yesatan sira new Genizeb lemetifiyam legehanem megibiya yihonal mazen neberebish mesakish rasu hilina enidelaelesh yasayal satan Ebab mesilo eyemeta eyayesh yaligeremesh
@ethiopia2838
@ethiopia2838 2 жыл бұрын
አይ ኢትዮጵያ እና የጨለማው ጉድ ግን ምን አይነት ጉድ ነው እኔ በዙህ ቻይናል ይሄንን ሁሉ ጉድ ስሰማ ኢትዮጵያ ውስጥ አልመስልሽ አለኝ እንደዚህ አይነት ነገር አረብ ሀገር ብቻ ነው የሚሰራው ዛሬ እኛው ሀገር ገባ ልክስክስ የሆነ ቖሻሻ ነገር ያዋረሰው ከውጭ የገቡ ሸርሙጦች ናቸው ግን ይሄንን ብልግና የሚያስፈፅሙትን እስከ ሰባት ትውልዳቸው ይዋረስባቸው ህዝባችንን አግማሙት ኡኡኡኡ እንዲህ የሚሰሩትን የሚያሰሩትን አንገታቸውን መቅላት ብቻ ነው ሌላ አማራጭ የለም ኢትዮጵያ ውስጥ ያላችሁ ሴቶች ግን ለራሳችሁ መቆም ግዴታችሁ ነው
@yaredbekele1689
@yaredbekele1689 2 жыл бұрын
የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ የሆንን መነሻው መጠጥ መሆኑን ተገንዝበን ከዚህ ከሚያሳዝን ፣ከሚያስለቅስ መጥፎ መንፈስ መራቅ የሚቻለው።ሲገቡ ቀላል ነው።መውጫው ግን በጣም የጠበበ ነው።ሲጋራ፣ጫት እየትስፋፋ ነው የመጣው መጨረሻው ግን ምህረት ከመያቅ ሴጣን እጅ መውደቅ ነው።
@mekilitkidist1542
@mekilitkidist1542 2 жыл бұрын
አይ ግራ ቢገባህ ዶክተሮች አልክ ሁሉንም የተለያየ መንፈስ እኮ እየተጫወተባቸዉ ነዉ
@tatabrukti8669
@tatabrukti8669 Жыл бұрын
Ere zela sakeh enanem asakegn kkkkkk
@user-km1wu1fl1p
@user-km1wu1fl1p 2 жыл бұрын
አቅራቤው ራሱ በንደዚህ ድርጌት ውስጥ የተዘፈቀ ነው፡ ይህንን ለህብረተሰቡ ለማስተማር ሆን ብሎ ነው የሚያቀርበው። ከዚህ ምንም አንማርም ይህም አለ እንዲ ብለን እንድናውቅ አደረክ። ወጣቶቹን ገደል እየከተትክ ነው።
@mediyoutube2916
@mediyoutube2916 Жыл бұрын
የዛሬው ይለያል አፈር የበሉ ቱ ቱ
@Tina-wz4nl
@Tina-wz4nl 2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂 10 ዐመት የተማረበትን እያካካሰ ነው። አቤት ጎፍታ ጕዳ ስንቱን ሰማን
@Rtube-bi8ok
@Rtube-bi8ok 2 жыл бұрын
ሴት ደሞ ትዳር ላይ ያላችሁ ባላችሁን እዛ አታርጉ ኤጭ ሲቀጥል ለመሆኑ አንች ከዚህ ነገር ወተሻል ወይ?
@erute1950
@erute1950 2 жыл бұрын
ይሄ መንፍስ ነው
@addpuppets9326
@addpuppets9326 2 жыл бұрын
ሐዋሪያው ጳውሎስ ስለማያደርግ ጤነኛ አስተሳሰብ የለውም እያልሽን ነው?
@marefm3810
@marefm3810 2 жыл бұрын
ግን ሰለሰው ልጅ ነው እያወራቹ ያላቹት
@genetgtekle8177
@genetgtekle8177 2 жыл бұрын
ስለ ሰው ልጅ ነው የሚወራው የሰይጣን ባሪያ አገልጋይ ከሆንክ በቃ ይሄ ነው ሀይማኖት ኬሌለህ ከሰይጣን ጋር ነው ኑሮ
@selamselam2633
@selamselam2633 2 жыл бұрын
Yihe hulu Ethiopeya wist new ?????
@tsegayemikellelij7857
@tsegayemikellelij7857 2 жыл бұрын
Yenam teyka naw egzyo 😭🤔
@romi2171
@romi2171 2 жыл бұрын
ጥርስሽ ይርገፍ ደሞ ክትክት ትላለች እንዴ😓
@lolbunaraslolbunaras6307
@lolbunaraslolbunaras6307 Жыл бұрын
Esti,ewenetun kehone,anduan,dengel azegajilegn😂😂😂
@muhabakedir1318
@muhabakedir1318 2 жыл бұрын
Gudi yalawe eziwe agare nawe
@berhanusalem4200
@berhanusalem4200 Жыл бұрын
የሄ ሁሉ አይግረማቹ ምክንያቱ የፈረንጂ የሰይጣን ስራ ነው የብልግና ፊልም እያዩ ለዚህ የበቁት😢😢 ከማየት ተቆጠቡ ።
@nonow5990
@nonow5990 2 жыл бұрын
ለዛ ነዋ ጉንፉን ማይለቀን ፓንት እያሸቱት ጉድ
@fkrk994
@fkrk994 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣
@user-qy2fu8cj4v
@user-qy2fu8cj4v Жыл бұрын
ሶስተኛ ሶስተኛ ሶሶሶ
@user-qy2fu8cj4v
@user-qy2fu8cj4v Жыл бұрын
ሶሶሶሶሶ
@user-qy2fu8cj4v
@user-qy2fu8cj4v Жыл бұрын
ሶሶሶሶሶሶሶሶ
@user-qy2fu8cj4v
@user-qy2fu8cj4v Жыл бұрын
@user-qy2fu8cj4v
@user-qy2fu8cj4v Жыл бұрын
ሶስተኛ ሶሶሶሶሶ
@user-qy2fu8cj4v
@user-qy2fu8cj4v Жыл бұрын
ሶሶሶ
@djdjfas4920
@djdjfas4920 2 жыл бұрын
እውነት ነው ሁሉም ግን ከዚ በላይ ነው የሚደረገው ረገር ግን ልታወራክ ያልፈለገቺው ነገር አለ ወይስ ባግ እስቴጅ አወራቹ ሴት ልጅ ወሲብ ስታረገ ብር ብቻ ይከፈላት እንጂ አንድ ቀዳዳ አይቀራትም ቅድም በኮንዶም ሳክ አርጊ አለኝ ስትል ነበረ እቢ አልነው ሰትል ገረመቺኝ እንዲው ሲመጡት አይደል እንዴ ሚውሉት እውነትሽነው እየሄድሽ
@getahunasfaw771
@getahunasfaw771 Жыл бұрын
የወንድ ድንግልና ሲወሰድ ቂጤ በረረ ያለ ሰው አውቃለሁ
@berhehabteweld4206
@berhehabteweld4206 2 жыл бұрын
Afe sikefet chinqilat yetayal yebalal ante dingay eras wend gulbetegna set bale aymiro bileh yegeletsekew erasihin new. Lela wend gn aymiro alew hulu endante gulbet eras idelem yehen eweq matireba.
@netsanetbekele7410
@netsanetbekele7410 Жыл бұрын
ወንድ ሳያደርግ ይታመማል ውሸት ነው
@pia.tesfaye4283
@pia.tesfaye4283 2 жыл бұрын
የዚ ፕሮግራም አቅራቢ እባክህን ታሪካቸውን ከመጠየቅ ባለፈ የክፉ መንፈስ ስራ ለማወቅ ሞክር በፀሎት ና በፆም በስግደት ሆነህ ስራ ብዙ መዐት አለ ዶክተሩ በአካል አንድ ቢሆንም በላዩ ላይ የተሸከመው ከሚሊዮን በላይ አጋንንት ሰፍሮበታል የተለያየ ባህሪ የተላበሱ ናቸው ቀልድ መስሏችሁ ነው የምትስቁት ? ሁሉምኮ የመናፍስት አሰራር ነው አንቺም ተናጋሪዋ አይምሮው ጥሩ አይሆንም ምናምን ትያለሽ እንዴ ዝም ብለሽ መረጃውን ተናገሪ ክፉ መንፈስ እየተጫወተባችሁ ነው።በየ ሆስፒታሉ የምርመራ ውጤት የሚቀይረው የህክምና ስህተት የሚያመጣው ይሄ መንፈስ ነው።ከአንድ ሰው ጋር በተገናኙ ቁጥር መንፈሳቸውን ያጋባሉ ። አገራችንን በጦርነትና በተለያየ ምክንያት የደም ጎርፍ የሚያፈሰው ይሄው ነው እባካችሁ ንሰሀ ግቡ ወደ እግዚአብሔር መመለስ አለብን።አለም እየጠፋች ነው።
@abebamail3599
@abebamail3599 2 жыл бұрын
Negerru ke Asegeenrt belay newu....Ebakeh Marreen.
@Ghost-jg6yh
@Ghost-jg6yh 2 жыл бұрын
ውሸት ምንያደርጋል ቆንጆ የእግር ጣት እኔም ባገኝ እጠባለሁ
@molymoly7822
@molymoly7822 2 жыл бұрын
Are egizabher yqre yebal
@Ghost-jg6yh
@Ghost-jg6yh 2 жыл бұрын
@@molymoly7822 ለምን ይበል ? አይበል ከፈለገ!
@Rtube-bi8ok
@Rtube-bi8ok 2 жыл бұрын
አንድኛው ደክተር በጣም ቆሻሻ ነው አለች ሲጀመር እዛ የሚመጡ በሙሉ ቆሻሻ ናቸው እንጂ ቱ ፈጣሪ ሆይ ይሄን ሰይጣን ድርግጥ ያጥፍልን ለመስማት ይከብዳል 😪😥😥😥
@rasselasimlack5716
@rasselasimlack5716 Жыл бұрын
የሀጥያት ደሞዝ ሞት ነው ትላለህ ሽርሙጥናን ለወጣቶች እያስተዋውቅክ ነውሩን በአደባባይ እያለማመድክ ሳንቲም ስትለቅም። አስር ሺህ ብር ይከፈላል፣ 7 ሺህ ዶላር ሰጠኝ የሚል ትርክት ስታስተላልፍ የቸገራቸው ሴት ልጆች አሀ እንዲህ ይገኛል እንዴ ብለው ዉደ ሽርሙጥና እንዲገቡ ቴስተዋውቃለህ። ከዛ ደግሞ መካሪ መስለህ በሰው አይን ውስጥ ያለ ስም ጥር ስትፈልግ ትታያለህ። ማፈሪያዎች። ነውርን ለወጣት ሴቶች እንደ ቀላል የሀብት ማግኛ መንገድ ማስታወቂያ እየሰራህ። በዩቲዮብ እየለቀቅክ ከ21 አመት በላይ አይየው ስትል አታፍርን። የናንተ ፕሮግራም voice pornograpy ነው። ታሳፍራላችሁ። እንዲህ አይነት የሽርሙጥና ማስታወቂያ በዩቲዩብ መልቀቅ የለበትም።
@bitanya2094
@bitanya2094 2 жыл бұрын
ይሄ ዳክተር ተብዬው እሱ ጋር ለመታከም የሚቀርቡ ሰወች ከዚህ ሰው የሚተላለፍባቸው መናፍስት አስቡት በአጠቃላይ የመመጡት ሰወች መናፍስት የሚጋልባቸው ናቸው።
የማንቋቋት ማሳጅ
25:40
Fana Television
Рет қаралды 32 М.
Tom & Jerry !! 😂😂
00:59
Tibo InShape
Рет қаралды 61 МЛН
Khó thế mà cũng làm được || How did the police do that? #shorts
01:00
ROCK PAPER SCISSOR! (55 MLN SUBS!) feat @PANDAGIRLOFFICIAL #shorts
00:31
ЕМУ БОЛЬШЕ НЕ ПРИДЕТСЯ НИЧЕГО ВЫБИРАТЬ😂😂😂
0:39
СЕМЬЯ СТАРОВОЙТОВЫХ 💖 Starovoitov.family
Рет қаралды 1,4 МЛН
Man tries outrunning cops on skateboard
0:10
Frankie Lapenna
Рет қаралды 13 МЛН
THE POLICE TAKES ME! feat @PANDAGIRLOFFICIAL #shorts
0:31
PANDA BOI
Рет қаралды 19 МЛН