የአዳማው ባለባጃጅ ደላላ ወጣት ሴቶችን ለዲያስፖራዎች ፅድቅ ነው እንጂ ኩነኔ አይደለም|Cherkose Show|Werkzeboጨርቆሴ ወርቀዘቦ

  Рет қаралды 46,885

Werkezebo media

Werkezebo media

2 ай бұрын

#aradaplus#kehelot#habmedia #ethioinfo #werkezebo

Пікірлер: 372
@nehemiathebuilder1995
@nehemiathebuilder1995 2 ай бұрын
ዳኒዬ ሁሌም ልበ ቀና እድሜ ይርዘም ወንድሜ ለተጎዱት ደራሽ ሆነ ስላለህ ዋጋህን ይክፈልህ 🙌🙌🙌
@user-lc5fl6sb8r
@user-lc5fl6sb8r 2 ай бұрын
🧐🧐🧐🥹🥹🥹🥹😢😢😢😢😢
@RebeccaRogu-ut6je
@RebeccaRogu-ut6je 2 ай бұрын
ዋው አገሬስ ደስ ትል ነበር አሁን አሁን የመጣው የሰይጣር ተግባር ሲታይ ያሳዝናል
@Hundumak
@Hundumak 2 ай бұрын
ዳኒ እየፈራህ የምታደርጋቸው ነገሮች ይገርመኛል 😂😂😂። ሥራዎችህን እወዳቸዋለው። በርታ።።።
@hulugebchanel6659
@hulugebchanel6659 2 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን ጅግናችን በርታል አደኝ ነኝ ላይክ የመዳም ቅመሞች አበረታትኝ አይከፈልበትም
@Zebu918
@Zebu918 2 ай бұрын
አተ ልጅ እራስህን ጠብቅ የኢትዮጵያ ህዝብ ወደ አውሬነት የተቀየረበት ጊዜ ላይ ነን
@sadaahmedahmedin6373
@sadaahmedahmedin6373 2 ай бұрын
ወላሂ እውነት ነው አላህ ይመብቅህ አሜን
@hanhn7623
@hanhn7623 2 ай бұрын
መታሰር.አለበት
@user-qt6vc9wx9o
@user-qt6vc9wx9o 2 ай бұрын
ደምርኝ ውድ❤❤
@sameerasameera8382
@sameerasameera8382 2 ай бұрын
ደኒሻሻሻሻሻሻችን ዉድድድድድድድ እነደርግሀለን በርተልን❤
@FatumaMustefa
@FatumaMustefa 2 ай бұрын
እደዚህ አይነትን ሰው እውነተኛ ታሪክ ከሆነ ለምን ፊት ትሸፍናላችሁ ብዙ ሰው በመልክ ማየት አለበት በተለይ የአዳማ ልጆች አላህ ይጠብቀን ከደዚህ አይነት ሰይጣን ስራ
@abebayelema5176
@abebayelema5176 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ። ጨዋ ልጅ ነህ። እናትህ በመልካም እንዳሳደገችህ ነው ሥራ የሚናገረው።
@MahletGiday
@MahletGiday 2 ай бұрын
በእህቶቻቸው በእናቶቻቸው ላይ ማያደርጉትን በሌሎች ሴቶች ህይወት መበላሸት ማስደስተው ትውልድ በጣም ያሳዝናል በእውነት ምንም ብትሆን ከአንድ ማህፀን ባትወለዱም ሴትነቷን እንድትሸጥ ከምታደራድር መክረሀት ገስሰሀት የቀን ስራ ፈልገህ ብታስገባቸውስ ፈጣሪ ሆይ ልቦና አድለን ዳንዬ ስላየሁ ደስ ብሎኛል እመቤቴ ትጠብቅህ ባለህበት
@Taggist-rx6wr
@Taggist-rx6wr 2 ай бұрын
ባርታ ጅግና ወንድማችን
@user-qt6vc9wx9o
@user-qt6vc9wx9o 2 ай бұрын
ደምርኝ ውድ❤❤
@Taggist-rx6wr
@Taggist-rx6wr 2 ай бұрын
@@user-qt6vc9wx9o ❤️🥰🥰🥰
@user-hz8hu8dp6q
@user-hz8hu8dp6q 2 ай бұрын
አቤል አሌ በጤና
@user-ot6dt5tj7n
@user-ot6dt5tj7n 2 ай бұрын
ዉይኔ አምለኬ ምን አይነት ዘመን ለይ ደረሰን ማረ ናታ ጌታ ሆይ ቶሎ ና
@MhamadUasun-ce5mo
@MhamadUasun-ce5mo 2 ай бұрын
ይች የለመደች ነች ድግል አይደለችም❤❤❤
@RHAMAYGATA
@RHAMAYGATA Ай бұрын
😂😂😂😂
@user-hz8hu8dp6q
@user-hz8hu8dp6q 2 ай бұрын
ዮርድ አሌች በጤና
@user-ps7yz2xo2m
@user-ps7yz2xo2m 2 ай бұрын
ዳኒ ወንድሜ የለበስከዉ ትሸርት ኣንድ ኣይን ነዉ ትርጉሙ ደሞ የኢልሙናቲ ነዉ ኣደራህን ሁለተኛ እንዳትለብሰዉ ❤❤❤ ይገርማል እግዚአብሔር ልቦና ይስጥህ ሰዉ ወደ ዝሙት እያስገቡ ፅድቅ ሰራን ኣልክ ኣቤት መድሃኒኣለም በምህረትህ ኣስበን😢😢😢
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show 2 ай бұрын
Eshi
@Hundumak
@Hundumak 2 ай бұрын
ልጅቷን ፈልገህ እርዳት። ትክክለኛውን ለማወቅ ድጋሚ አግኛት
@user-gq1dk5sc8n
@user-gq1dk5sc8n 2 ай бұрын
ልጅቷ ትመናቀራለች እኮ ፀባይ የላትም
@hanhn7623
@hanhn7623 2 ай бұрын
ዳኒ.ጨርቆስ.ስወድክ...በርታ
@hanakebede282
@hanakebede282 2 ай бұрын
አተ ሕይወትሕን አትወደውም ጉድ በደላላ ሤት ጉድ እንዳይጨፈጭፉሕ 👍👍👍👍
@user-qt6vc9wx9o
@user-qt6vc9wx9o 2 ай бұрын
ደምርኝ ውድ❤❤
@uaeuae888
@uaeuae888 2 ай бұрын
ወይ ጉድ አገራችን ወዴቴ ወዴቴ ነው😢😢😢😢
@user-jk2eh1qr7v
@user-jk2eh1qr7v 2 ай бұрын
ዳኒዬ ተባረኩ ረስቹን ተባቁ 🙏
@firadosethiopia9170
@firadosethiopia9170 2 ай бұрын
ዋው ቦታው ያስቀናል ዳኒየ❤❤❤❤❤
@user-yf7gg5ns4w
@user-yf7gg5ns4w Ай бұрын
በርታ ወንድም ጥሩ ሰራ ነው እሱን ይታሰርልን 😢
@zenebachbabiso8452
@zenebachbabiso8452 2 ай бұрын
God bless you so much brother ❤️🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽❤
@messiphone-qi6se
@messiphone-qi6se 2 ай бұрын
ደስ ሲል ቦታው
@Taggist-rx6wr
@Taggist-rx6wr 2 ай бұрын
ዋው ደስ ሲል ሀገሩ ዉቡት አዳማ ናዝሬት 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰እንኩዋን ደህና መጣ ወንድሜ
@melataskal9201
@melataskal9201 2 ай бұрын
እንካንም ዳኒዩ በሰላም መጣኣክ
@user-hm9hq2dv8r
@user-hm9hq2dv8r 2 ай бұрын
በርታልን ጀግና
@muhammedabuhamza2971
@muhammedabuhamza2971 2 ай бұрын
ከንግግሯ ወንድ የማታዉቅ ሴት አትመስልም የለመደች ይመስላል
@ethiopiawitabraha330
@ethiopiawitabraha330 2 ай бұрын
ትክክል ነው
@user-ks9jy2bl1c
@user-ks9jy2bl1c 2 ай бұрын
ዋው ውቢታ አዳማ ዳኔመልካም ሰው እግዝይቢሒራ አምላክ ካንተጋይሁን
@user-ui8tp3fo8j
@user-ui8tp3fo8j 2 ай бұрын
ክፍል 2 እጠብቃለን
@user-nb6rh6zr1i
@user-nb6rh6zr1i 2 ай бұрын
እንኳን መጣክልን አዳማ የፍቅር ከተማ❤
@NaadhiiMuktaar-sj7ok
@NaadhiiMuktaar-sj7ok 2 ай бұрын
My Adama 🎉🎉🎉🎉🎉❤
@-swtube5575
@-swtube5575 2 ай бұрын
ዳኒዬ የባለፈዋንም ልጅ ታድገሀል እህቷን ለማሳከም ብላ እቺ ደሞ እናቷን አገኝና አስደስተን ዳኒዬዬ❤❤
@user-ft9no6co4d
@user-ft9no6co4d Ай бұрын
ትክክል አስታወስኳት
@Taggist-rx6wr
@Taggist-rx6wr 2 ай бұрын
ይህ ዳላላ አፍር የባላ እንድት የማምናጭቃት 🥺🥺🥺
@user-if2ti4jq1p
@user-if2ti4jq1p 2 ай бұрын
እኮ ባለጌ እሱ ለብሩ ነዉ የሆነ ቆሻሻ
@hussenhassen2682
@hussenhassen2682 2 ай бұрын
የጨርቆስ ልጆች ፍቅር ናቸው
@user-ii6kp6jz8v
@user-ii6kp6jz8v 2 ай бұрын
ሀገሬ እቶ እኮ ውብ ናት ግን መከራው ስግደቱ እራቡ ጦርነቱ እርስ በራስ መጠካከን አንድነቱ ፍቅር መተሳሰቡ ሰላሙ ጠፍታል እግዚአብሔር ያጣነውን ሁሉ ይመልስልን ግን እንዲህ ማቀርቡት ደላሎች ለምን አይጡየቁም እሄን ስራ ብለው እህቶቻችንን ለንግድ ማቀርቡት እርምጃ ብወሰድባቸው ባይ ነኝ 😢😢😢😢
@RHAMAYGATA
@RHAMAYGATA Ай бұрын
አይ ሀገሬ እንዴት እንባረካለን? ሀጥአታችን እንድህ እየተስፋፋ😢😢😢😢😢😢
@alemdemise1242
@alemdemise1242 2 ай бұрын
ወይ ሲያምረ አገሩ😢😢
@AlamAlam-je1vj
@AlamAlam-je1vj 2 ай бұрын
ኦኦኦ ገለመ አባ ገዳ ይባለል ዋው ናዝሬት እንዴት እደናፈቀቺኝ
@user-yy8pg3pb3x
@user-yy8pg3pb3x 2 ай бұрын
እኔም የአዳማ ልጅ ነኝ ❤❤❤❤
@user-kw8sp4oz4o
@user-kw8sp4oz4o 2 ай бұрын
ኖ አዳማ ናዝሪት ።
@user-yy8pg3pb3x
@user-yy8pg3pb3x 2 ай бұрын
@@user-kw8sp4oz4o 😎ብትሳይም አታገኚው
@netsanetgirma1037
@netsanetgirma1037 2 ай бұрын
Uuuuuffff yene enat ayzosh ema geta yifewusachew😢😢😢😢 daniyeeee yene melkam kiberlgn❤❤❤❤
@zamzamhassan6231
@zamzamhassan6231 2 ай бұрын
ጀግናችን
@Eman-hj2jg
@Eman-hj2jg 2 ай бұрын
በርታ ዳኒ
@aberashdebela8327
@aberashdebela8327 2 ай бұрын
እንደው ተጠንቀቅ እባክህ እንዳይጎዱሁ ሰው ጨክኖዋል
@MhamadUasun-ce5mo
@MhamadUasun-ce5mo 2 ай бұрын
አገሩ ደስ ስል ❤❤❤❤
@AlamAlam-je1vj
@AlamAlam-je1vj 2 ай бұрын
አዎ ብቅ ብለሽ እይው በጣም ነው ሚያምረው❤❤❤
@ZEthiopia-ng2oe
@ZEthiopia-ng2oe 2 ай бұрын
ደራማ ባይሆንና ደንግል ከሆነች ማነው የሚጠብቃት ግን?😃
@user-qt6vc9wx9o
@user-qt6vc9wx9o 2 ай бұрын
ደምርኝ ውድ❤❤
@makasaeed1058
@makasaeed1058 Ай бұрын
ባሪችየ ሁለየም 😂😂😂😂 ጭንቀት አላህ ይጠቅቅህ ❤❤❤
@alammassafa186
@alammassafa186 2 ай бұрын
I miss you my sweet adama ❤❤❤❤
@SinafikreSinafikre
@SinafikreSinafikre 2 ай бұрын
ዋው በጣም የእውነት እግዚአብሔር ብድርህን ይክፈ የእውነት danny ትለኛለህ እግዚአብሔር እንዳንዳይነት መልካም ቀን ልብ ያላቸውን ወንዶች በተለይ ያብዛልን sin ከዱባይ በጣም ከታተናለሁ የአንዳንድ ቪዲዮዎችን google❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉😢😢😢😢
@GetachewPetros
@GetachewPetros Ай бұрын
Berta srhn sira atfra
@user-ft9no6co4d
@user-ft9no6co4d Ай бұрын
ዳኒ ብራስኮ እራስህን እየጠበክ ወንድሜ 🙏🙏
@TamruZinash
@TamruZinash 2 ай бұрын
ሁላቹም አንድ አይነት ነው ማለት ምን ማለት ነው ድንግልም አይደለችም ማለት ነው
@user-zf3uf1pk9d
@user-zf3uf1pk9d 2 ай бұрын
አይ ለሌላ ሊሸጣትነዉ
@fekaduteshome6976
@fekaduteshome6976 2 ай бұрын
ዳኒ የምትይዛት ቦርሳ የቆሎ ተማሪ አስመሰለችህ ተዋት በስራህ አድናቂህ ነኝ
@user-bc9gc5lm2b
@user-bc9gc5lm2b Ай бұрын
ኢስላማዊ ሰላምታችንን ተለማመድ ጋዜጠኛው
@nasserjemal8915
@nasserjemal8915 2 ай бұрын
Dani በቃልህ መሰረት እናትየውን ጎብኛቸው በአቅምህ እርዳቸው ፈጣሪም አንተን ይረዳሀል
@user-qt6vc9wx9o
@user-qt6vc9wx9o 2 ай бұрын
ደምርኝ ውድ❤❤
@Tbrf-yq3po
@Tbrf-yq3po 2 ай бұрын
የኔ አባት ፍራትህ ሜኪ ጥሌኝ ህዱል አላለም😂😂😂😂😂
@user-ly2kc1is9z
@user-ly2kc1is9z 26 күн бұрын
ተጠንቀቅ
@user-yy8pg3pb3x
@user-yy8pg3pb3x 2 ай бұрын
የአዳማ ልጆች የት አላቹ ❤❤❤❤
@sarahtirunesh2261
@sarahtirunesh2261 2 ай бұрын
Baga nagaa dhuftee
@sikosilo1727
@sikosilo1727 2 ай бұрын
ወድማችን እራስህን ጠብቅ አላህ ይጠብቅህ አተ ጥሩጋዜጠኛነህ ግን ያስጨንቃል ወይይ ኢትዬጲያ ያለውነገር ከባድነው😢😢😢😢😢
@user-hx9tf7eb6f
@user-hx9tf7eb6f 2 ай бұрын
Ereeee betam yasazenali wey geza egezabeher uoiy ebakihe yekir belin masetewaluin setein betam yasazenali
@oromtittiiarsii9036
@oromtittiiarsii9036 2 ай бұрын
My adama❤
@najata.medeyanajatamedeya2069
@najata.medeyanajatamedeya2069 2 ай бұрын
Ara yati hadhi nawa damo rasehena tabeki❤❤❤❤
@RabeyaSayed-cs4ms
@RabeyaSayed-cs4ms 29 күн бұрын
ዳንየ እራሥህን እየጠበክ መሆንአለበት ለምትሠራዉ ሥራ ሁሉ እንዳዳዋ ተጠቅቀህ ይሁን እላለሁ አዲናቂህ ከሣዉዲ
@Selam..........1234
@Selam..........1234 2 ай бұрын
ሀገሬ መጣህ ዳኒ🤣🥰welcome
@user-qt6vc9wx9o
@user-qt6vc9wx9o 2 ай бұрын
ደምርኝ ውድ❤❤
@user-cw9sx6zq2c
@user-cw9sx6zq2c 2 ай бұрын
ዳኒየ እንኳን ደና መጣህ ወንድማችን❤❤❤
@user-qt6vc9wx9o
@user-qt6vc9wx9o 2 ай бұрын
ደምርኝ ውድየ❤❤
@genetgenet276
@genetgenet276 2 ай бұрын
Woowwo adama koo
@user-je2od2mh3e
@user-je2od2mh3e 2 ай бұрын
አዳማዬ❤ዳኒ አዳማም ሄድክ በርታልን❤❤
@user-yy8pg3pb3x
@user-yy8pg3pb3x 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@user-yf6fg8oi7z
@user-yf6fg8oi7z 2 ай бұрын
ግባለት በደብ ስራሕ ያምራል
@user-qt6vc9wx9o
@user-qt6vc9wx9o 2 ай бұрын
ደምርኝ ውድ❤❤
@user-dk7ml1fg9w
@user-dk7ml1fg9w 2 ай бұрын
የኔምሥኪንታሣዝናለች😭😭😭😭😭😭😭
@user-cf1hn7oh7u
@user-cf1hn7oh7u 2 ай бұрын
Welcome
@fozianebi1562
@fozianebi1562 2 ай бұрын
Dani ye adama ljnegn ahun demo besdet betam nafkagn neber berta Allah yitebkh
@kudusankudusan2607
@kudusankudusan2607 2 ай бұрын
May good yasfaral Dane azohe
@user-mk2td5gd7r
@user-mk2td5gd7r 2 ай бұрын
ሰላም ዳኒዬ አቤላስ
@emdatemdat8657
@emdatemdat8657 2 ай бұрын
በርታልን ወንድማቻን ❤❤😂😂
@TigstTxiguu
@TigstTxiguu 2 ай бұрын
yene safarinawi
@ohdgshggebdk8337
@ohdgshggebdk8337 2 ай бұрын
Dani selamk bezet yibelelgn abateko
@hawiilami9796
@hawiilami9796 2 ай бұрын
Galma Abbaa gadaa🎉❤
@AlamAlam-je1vj
@AlamAlam-je1vj 2 ай бұрын
ya
@AlamAlam-je1vj
@AlamAlam-je1vj 2 ай бұрын
ወይኔ አገሬ
@rukyaajman9128
@rukyaajman9128 2 ай бұрын
Einkuan dehena mataki brother
@sarabarkot1646
@sarabarkot1646 2 ай бұрын
ኢትዮጵያ ውስጥ የማይሰራ ያልተሰራ ጉድ ያልተሰማጉድ የለም እህቴ በማትረባ ከድህነት በተጨማለች በጦርነት የታመሰች አገር ተፈጥራ ባይሆን ደብተርዋን ይዛ ወደ ትምህርትቤትዋ የምትሄድበት ግዜ ነበረ ግን ይችን አንድ ትንሽ ልጅ ለወንድ መሽጥ ምን ይባላል እንደዚህ እሬሳ ሳይቀር የሚሽጡ የአገር ነቀርሳ ደላላዎች ተለቃቅመው ከአገር ውስጥ መጠረግ ማሳሰር እና ትውልድ እንዲድን ማድረግ አለብን ይህ ሁሉ የማንኛውም አገሩን የሚወድ ንፁህ ኢትዮጵያ ዜጋ ግዴታ ነው
@somaa3123
@somaa3123 2 ай бұрын
Ayiiiii
@MelatZeretu
@MelatZeretu 2 ай бұрын
Da brsko betam New miwodik
@muhamedsafi7325
@muhamedsafi7325 2 ай бұрын
ይቀጥላል
@user-qt6vc9wx9o
@user-qt6vc9wx9o 2 ай бұрын
ደምርኝ ውድ❤
@aberashdebela8327
@aberashdebela8327 2 ай бұрын
ፅድቅ ነው አለ ወይ ምን ይገርማል ኢትዮጵያ ስንት ጉድ አለ
@yimamah4127
@yimamah4127 2 ай бұрын
አልገባኝም ምንድነው የተፈለገው ነገር እንዴ
@user-qt6vc9wx9o
@user-qt6vc9wx9o 2 ай бұрын
ደምርኝ ውድ❤❤
@user-tv2pj9jb5v
@user-tv2pj9jb5v 2 ай бұрын
❤❤
@user-xs5yd4rh9w
@user-xs5yd4rh9w 2 ай бұрын
እራህን ጠብቅ ወድም
@user-he3rp3un6b
@user-he3rp3un6b 2 ай бұрын
@SSSS-jv2eg
@SSSS-jv2eg 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@user-pt1oh2yf6h
@user-pt1oh2yf6h 2 ай бұрын
እግዚኦ ለምረትህ😢😢
@user-qt6vc9wx9o
@user-qt6vc9wx9o 2 ай бұрын
ደምርኝ ውድ❤❤
@user-pt1oh2yf6h
@user-pt1oh2yf6h 2 ай бұрын
@@user-qt6vc9wx9o ደመርኩሽእናት
@user-qt6vc9wx9o
@user-qt6vc9wx9o 2 ай бұрын
@@user-pt1oh2yf6h አመሰግንናለው የኔ ውድ የሚወድሽ
@ohdgshggebdk8337
@ohdgshggebdk8337 2 ай бұрын
Dani pelis pelis Eskender yet ena men layi endale ngeren wendimachin pelis pelis
@uaeuae888
@uaeuae888 2 ай бұрын
ደኒ እኔ በገኛው እንዴቴ አወራው ነበርኩኝ ስራው ሁሉ ደስ ነው የሚለኝ ሰተውቃው አቅራራች ወደ ዙሙት ትጠራዋለች😢😢😢😢
@kadeejadubai9638
@kadeejadubai9638 2 ай бұрын
❤❤❤❤
@nouraviri4903
@nouraviri4903 2 ай бұрын
💖🌷
@ElieMechleb-gl2qn
@ElieMechleb-gl2qn Ай бұрын
❤❤❤
@AsterArarsa
@AsterArarsa 2 ай бұрын
Dane Thank you Tabarake wude my bor😢😢uuuuffuuuuuu😢
@neimatube5439
@neimatube5439 2 ай бұрын
ወረበካትሁ አላለም ተመቸኝ ክክክክ ሀሪፍ ነዉ
@user-cs9yn6rr2d
@user-cs9yn6rr2d 2 ай бұрын
ከ😅😅😅😅😅😅😅
@zeynebahmed5262
@zeynebahmed5262 2 ай бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍
Wedding Miku and Haru (ጓል ዳዊት ሽላን) #Dawitshilan
39:01
World’s Deadliest Obstacle Course!
28:25
MrBeast
Рет қаралды 152 МЛН
When You Get Ran Over By A Car...
00:15
Jojo Sim
Рет қаралды 11 МЛН
Каха ограбил банк
01:00
К-Media
Рет қаралды 11 МЛН
የዘመናችን እንቁ ጋዜጠኛ
7:51
ፍኖተ ሎዛ ቲዩብ Fhnot Loza Tube
Рет қаралды 9 М.
ወሲብ ሳታረግ ያረገዘችው ሴት!!
54:11
ዱካ ሾው /duka show
Рет қаралды 113 М.
Добейти 100000 подписчиков | Тгк- @Rom4ik539
0:28
Когда все обошлось 😮‍💨 | Королева Двора
0:16
Аминка Витаминка
Рет қаралды 4,3 МЛН
I Can't Believe We Did This...
0:38
Stokes Twins
Рет қаралды 25 МЛН