No video

ለጠንቋይ ብር ካልሰጠው ያመኛል 16 ጀበና ሰበርኩ Memehir Girma Wondimu 671

  Рет қаралды 32,524

Nku tamirtsion

Nku tamirtsion

Күн бұрын

Join this channel to get access to perks:
/ @nkutamirtsion
የዘመኑ መንፈስ ምንድነው ? Religious teaching by priest Girma Wondimu - የዘመኑ መንፈስ ምንድነው ? በቤተ እምነት ያለውን ሕይወት ስንመለከት መንፈሳዊ በረከትንና እውነትን የጥፋት ወኅኒ ቤት ለማድረግ መገፋፋት መተቻቸትና መቃወም እንደ አምልኮት እውቀት ይቆጥሩታል:: ከዚህም የተነሣ የቅዋሜ እንጀራ በልተህ የምትባርከው ነገር አይኖርም ብትባርክ እንኳን ቃሉ ከአፍህ ይወጣል እንጂ በውስጥ በኩል ያለው እርግማን ነው የቀደሙ አባቶቻችን ደክመው ብዙ ነገር ሰርተዋል እኛ ግን ምንም ወደ ሌለበት ምድረ በዳና ባዶ ወደሆነ ጊዜ እየሄድን ፍሬ አልባነትን በስፋት ይዘናል::

Пікірлер: 227
@melesedesalegn
@melesedesalegn Ай бұрын
እኝሕን ትልቅ አባት ነው እንግዲህ በየቤተክርሥቲያኑ የተሠገሠግው ደብተራ ጠንቁዋይ መተተኛ ሟርተኛ የሚቃወማቸው እግዚአብሔር ግን ቸር አምላክ ነው ይሔ ምሕረት ወረደላት በእውነት ደሥ ብሎኛል ላንቺ የደረሠ አምላከ ቅዱሥ ገብርኤል ለኔም ይድረሥልኝ
@Only1God889
@Only1God889 Ай бұрын
ዛር እና ሌሎች ነገሮች ምንም ፍውሰ የለውም ዙረው እዛው እራሱን አድሳ ሚቀመጠው ለቀሳ ሂዳ ይጫሀል ጣነቋይ እቃውን ቢጥል ብሰብርም መሰራቱን አያቆምም በአፍ በመናገር😅😂
@melesedesalegn
@melesedesalegn Ай бұрын
እና ምን እያልክ ነው ?​@@Only1God889
@BiniyamTilahun-yz1bj
@BiniyamTilahun-yz1bj Ай бұрын
Edme ystln le abatachin ...... debterawoch fetari yatfachu
@tadeleGullat-oo6nj
@tadeleGullat-oo6nj Ай бұрын
ልቦና ይስጣቸዉ ነብይ በገዛ ሀገሩ አይከበርም
@Only1God889
@Only1God889 Ай бұрын
@@tadeleGullat-oo6nj ዛር ብዳ የየዛው ሰው የገረፍ የጨፈጨፈ ምኑ ነው ነብይ ሀሀሀ
@KemeruWorku-gt4ze
@KemeruWorku-gt4ze Ай бұрын
መምህር ግርማን የሚቃወሙ 1ኛ ጠንቋዮች 2ኛ በቤ/ክርስቲያን ውስጥ የተሰገሰጉ መናፍስት ጠሪዎች መፅሐፍ ገላጮች 3ኛ የሟርተኛ ልጆች ናቸው ።የመምህር ግርማን በረከት ያሳድርብን ።
@MartaTadese-ed1ef
@MartaTadese-ed1ef Ай бұрын
እውነት ነው
@KemeruWorku-gt4ze
@KemeruWorku-gt4ze Ай бұрын
@@MartaTadese-ed1ef አነድ የእግዚአብሔር ሰው ያለ ምንም ክፍያ ወገኖቹን እና በአጋንንት እስራት የተያዙትን በእግዚአብሔር ኃይል ሲያላቅቅ መደገፍ ሲገባን ከተቃወምን የእግዚአብሔርን አዳኝነት አላመንበትም ማለት ነው ።የመምህር ግርማ ወንድሙን ዕድሜያቸውን አገልግሎታቸውን ያርዝምልን ።
@user-vh5by6cd8j
@user-vh5by6cd8j 29 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-dz8jz7pl8f
@user-dz8jz7pl8f 19 күн бұрын
Amen amen
@user-ek3hw6nf5h
@user-ek3hw6nf5h Ай бұрын
አባታችን የርሶን ትምህርት ሳዳምጥ ነብሴ ትረካለች በእዉነት ለርሶ የማቀርበዉ ምስጋና ያጥረኛል አባ ኑሩልንእግዚያብሔር ፀጋዉን ያብዛሎት❤❤❤
@henimak2727
@henimak2727 Ай бұрын
ለናተ የደረሰ አምላክ ለእኛም ይድረስልን❤
@michgj5143
@michgj5143 Ай бұрын
አሜን አሜን እንየም ጨንቆኛል😢😢😢😢
@Sara-is7dl
@Sara-is7dl Ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏
@merrymeery2731
@merrymeery2731 Ай бұрын
አባታችን,ረጅም,እድሜ,ከጤና,ጋር,ይስጥልን አሜን,አሜን,አሜን
@endenatejigushamati7227
@endenatejigushamati7227 Ай бұрын
Amen
@SulthanQatarSulthanQatar
@SulthanQatarSulthanQatar Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን😢
@dahlakdeneke2914
@dahlakdeneke2914 Ай бұрын
መምህር የእሮሶ ትምህርት ስሰማው ከውስጤ ሁለም መረጋጋትን ይሰጠኛል ሰላምን አገኛለው ለእርሶ እረጅም እድሜ እግዚአብሔር ይስጦት
@tizitazena3800
@tizitazena3800 Ай бұрын
ስወዳቸዉ እኮ መላከ መንክራት ግርማ ወንዱሙን !!!!!
@user-gn9ri8kx5z
@user-gn9ri8kx5z Ай бұрын
አይዞን አባቴ እራሳቸው እረኛተብዬዎች እራሱ አድስለሆኑ እርሶን አይወዶትም ምክንያቱም አስመሳይ እደነሱ መሆን አለቦት እኛ እንወዶታለን አባታችን ኑሩልን እግዚአብሔር በርሶአድሮ ልጆቹን አድናል ደስብሎናል የአድሠው መዳን ትልቅደስታነው ይበርቱልን ሌሎቹ አባቶቹ ልቦናይስጥልን
@melesedesalegn
@melesedesalegn Ай бұрын
ውይይይይይይ መምሕር ግርማ አባታችን የዚሕ ዘመን ሐዋርያ ትልቅ አባት በጣም እወደዎታለሑ በእውነት ፣፣
@user-rw2oy3li1s
@user-rw2oy3li1s Ай бұрын
አባቴ ስለርሶ መግለጫ ቃል ስለሌለኝ ቸሩ መድሀንያለም እድሜና ጤና ይስጦት እወዶታለው❤❤❤❤❤❤❤
@nahombekayoyo
@nahombekayoyo Ай бұрын
አቤት እርሶን የሚቃወሙት የሉም ጠፍተዋል አቤቴ ግን ዛሬም በሞገሱ ጠብቆ ያኖሮታል አሁንም ጤናና እድሜ ያድሎት እመብርሀን ትጠብቆት የኔ መንገድ መሪ በእርሶት ነው አይኔን የገለጥኩት ዛር አጋንት መሆኑን ያወኩት ኑሩልኝ
@sikosolo3276
@sikosolo3276 14 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለእህታችን የደረሰ እቅዱስ ገብርኤል ለኛም ይድረስልን🙏
@misrakasmare136
@misrakasmare136 6 күн бұрын
ለአባታችን ረጂም ዕድሜና ጤና ይስጥልኝ
@Kidyeema16
@Kidyeema16 Ай бұрын
ፀጋዉን ያብዛልዎ አባታችን እኛንም አሰልጥነዉ የመለኮት ማደሪያ እያደረጉን ነዉ❤❤
@fozi12vcrd
@fozi12vcrd Ай бұрын
ለእናንተ የደረሰ አምላክ ለኔና ለልጆቼ እባክህን ድረስልኝ እንደ ሀጢያቴ ሳይሆን እደምህረትህ ማረኝ እባክህ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-yj7yg2fp1x
@user-yj7yg2fp1x Ай бұрын
እግዚአብሄር እድሜ ጤና ይስጠወት እርሰዎን የሚቃወሙ ወደው አይደለም በውስጣቸው ያለው እርኩስ መንፈስና የመናፍስት ውጊያ አልገባቸውም ወላዲት አምላክ ልቦና ትስጣቸው አሜን
@bjw12
@bjw12 Ай бұрын
መምህር ግርማ እድሜና ጤና እግዚአብሄር ይስጦት
@SwUrHiyaw
@SwUrHiyaw Ай бұрын
ናዓኩም ዝበፅሐ አምላክ ናዓናም ይብፀሐና🙏 ነዊሕ ዕድመ ይሃብኩም መምህር ግርማ💙
@kedeset
@kedeset 18 күн бұрын
አባቴ ጤና እድሜ ይስጦት አምላክን እርሶን የሠጠን ይመስገን በማየቴ ድኛለው ተስፋ አገኝው እወቤቴ ማርያም ክብር ምስጋና ይግባት
@user-cr3yq9kr1o
@user-cr3yq9kr1o Ай бұрын
አባታችን የኛ እንቁ አባት እንኳን ደህና መጡ ❤❤❤❤❤አቤቱ አምላኬ ሆይ ማረን በፀሎት አበርታን አምላኬ ሆይ❤❤
@user-qj2je1xl6j
@user-qj2je1xl6j Ай бұрын
አባታችን መምህር ግርማን የሚጠሉ ሁሉ ደብተራ እና ጠንቋዮች ናቸዉ ምክንያቱም ስራቸዉ ይጋለጣል የሰዉን ልጅ በድግምትና በመተት የሚያሰቃዩ አረመኔዎች ክፉዎች ለገንዘብ ብላችሁ የሠዉን ልጅ የምታሰቀዩ የምትገድሉ ከምትስቡት አጋንንት ጋራ ሲኦል ግቡ መቼም ገነትን አታገኟትም እግዚአብሔር ይፈርዳል ቤቱንም ያፅዳ 😭😭😭😭😭😭😭
@user-lk4qi8kb4o
@user-lk4qi8kb4o Ай бұрын
የእግዚአብሔር ስራ እፅብ ድንቅ ነው ስለ ማይነገር ስጣታው እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት እድሜና ጣና ይስጢልን ኣባታችን
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 Ай бұрын
ወለተ ማርያም ቸሩ እግዚአብሔር ሆይ ማረን ለአባታችን ቅዱስ ዑራኤል ይጠብቅልን አሜን
@SaraSara-tt6fi
@SaraSara-tt6fi Ай бұрын
አቤት ስወድዎት አባየ እድሜ ማቱሳላ ይስጠዎት አሜን
@user-dz7pj1cz6b
@user-dz7pj1cz6b Ай бұрын
አባታችን እድሜ ይስጦት እግዚአብሄር ጸጋውን ያብዛላቹ አነቁን እየደከምን እንጂ ነቅተናል
@yahawiadenay9438
@yahawiadenay9438 Ай бұрын
አባት አለሚየ የማቱሳላ እድሜ ይስጥልኝ ድንግል ማርያም ትቅደምሎት ❤🙏🙏
@user-yj8bm3dv1f
@user-yj8bm3dv1f Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመን ይባርክህ እድሜ ይስጥልን አሜን 🙏🙏🙏አሜን 🙏🙏🙏አሜን 🙏🙏🙏
@fevengetnet5352
@fevengetnet5352 Ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ለአባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ፖሮግራሙን የምትከታተሉ እህት ወንድሞቼ ላይክ እና ሼር እናድርግ ❤❤❤
@user-zz7bt7qc5n
@user-zz7bt7qc5n 29 күн бұрын
አባቴ በሂወት እመቤቴ እርሶን ትላክልኝ ተጨንቂያለሁ😢🙏ላንቺ የደረሠ መልአኩ ቅዱስ ገብርኤል ፈጥኖ ይድረስልኝ🙏
@user-gd7gi4mt7o
@user-gd7gi4mt7o Ай бұрын
ታድለው.ምናለ የኔም ቤተሰቦች እንዲ ቢፈወሱ😢አባታችን ኑሩልን
@HabeebPak-qt8py
@HabeebPak-qt8py Ай бұрын
ለናተየደረሠ ለኛም ይድረስልን የስደተኞችአባት አረቁጥሩንእምታውቁ በስልክእንካን ለግኛቸው. አባታችን በፀሎትወ አስቡኝ ሁለተ ሠማእት❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-wz2fr9vs5n
@user-wz2fr9vs5n Ай бұрын
አባታችን እድሜ ጤና ጨምሮ ጨማምሮ ያድለዎ አባታችኝ
@user-zt2si3mo9b
@user-zt2si3mo9b 12 күн бұрын
አባታችን እድሜዎትን ያርዝምልን
@selamselina-ok5xf
@selamselina-ok5xf Ай бұрын
እባ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሥጦት
@N33Natty
@N33Natty Ай бұрын
አባታችን፣እድሜ ጤና፣ ይስጧት እኝን አባት፣ነው ጠንቋይ ፣የምትላቸው ልቦና ይስጣቹ፣
@user-ze7cq6gs7q
@user-ze7cq6gs7q Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባየ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥወት❤❤❤❤
@gedamneshferede9318
@gedamneshferede9318 Ай бұрын
አባታችን ፀጋው ያብዛሎት እድሜና ጤና ይስጦት
@sewasew1621
@sewasew1621 Ай бұрын
አባታችን የማቱሳላን እድሜ ይስጥሆት አሜሪካ በደንብመምጣት አለብሆት አሜሪካ ያሉው ደፍተራዎችን ማሳፈር ነው
@user-yemaryam
@user-yemaryam Ай бұрын
ውድ አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@fireselamfireselam3221
@fireselamfireselam3221 Ай бұрын
የኔ አባት በእድሜ በጤና ያቆይልኝ❤❤❤
@kassahunmangeshabelachew4767
@kassahunmangeshabelachew4767 Ай бұрын
ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን ። በርቱ እንበርታ ለአባታችን ፀጋውን ያብዛልን
@user-vh5by6cd8j
@user-vh5by6cd8j 29 күн бұрын
አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤❤❤❤በረከታችሁ ይደርብን🎉🎉🎉🎉🎉ለነሱ የደረስ ለኛም በስደት ላልነዉ ይድረስልን 😢😢😢😢😢
@user-zx8me3du7u
@user-zx8me3du7u Ай бұрын
Amen Amen Amen 🤲🤲🤲
@user-wg9ki3ms7k
@user-wg9ki3ms7k Ай бұрын
እግዚያብሔር ይመስገን አባዬ ይፍቱኝ ❤❤❤❤❤
@TewabechKasu
@TewabechKasu Ай бұрын
ebakachu woganoche memehir girma yeti edale xoqomunye ammeeeeeeeeeeeeee
@serkalemdejen250
@serkalemdejen250 Ай бұрын
አባታችን በእድሜና ጤና ይስጥልን
@AnanjSnje
@AnanjSnje Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እናንተ የሰማ እኛንም ይስማን አሜን አባታችን በፀሎት አትርሱኝ የእኔታ 😢😢😢😢አሜን
@LomiiMargaa
@LomiiMargaa Ай бұрын
Amen Amen Amen
@tifit589
@tifit589 Ай бұрын
እእእእእእእእእእእእእልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን እርሱወን የሰጥን አምላክ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@gebre-slassietekle-haymano4443
@gebre-slassietekle-haymano4443 Ай бұрын
አባቴ !!! ዲስክ መንሽራተት መስሎ የገባ መንፈስ በቅዱስ ገብርኤል ስም ይገስፁልኝ አባቴ ፈጣሪ ይጠብቅልኝ
@MenaYsegaye-uq8ma
@MenaYsegaye-uq8ma Ай бұрын
አባ እድሜና ጤና ይስጥልኝ
@hggd7169
@hggd7169 Ай бұрын
Amen (3) ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢😢😢
@smalhaft3935
@smalhaft3935 Ай бұрын
አግዛብሔር ይመሰገን
@rozatesfaye968
@rozatesfaye968 Ай бұрын
እልልልልልልልልል እጊዞዮ ማርህን ክርስትዮስ❤❤❤
@betigebeyehu2171
@betigebeyehu2171 Ай бұрын
እልልልልልል🤲🤲🤲
@user-mu5hp6jt4d
@user-mu5hp6jt4d Ай бұрын
አባ አባቴ በፀሎታችሁ
@user-vo2ly8zz1b
@user-vo2ly8zz1b Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ላዳነን
@fekadushifeta3444
@fekadushifeta3444 Ай бұрын
አባታችን ጤናና ረጅም ዕድሜ ይስጥልን፤ጠላቶችዎ ከእግሮችዎ ስር ያኑርሎት።
@azebg7176
@azebg7176 Ай бұрын
እድሜና ጤና ይስጣዋት አባት ።
@alemtsehayzewdie5942
@alemtsehayzewdie5942 Ай бұрын
Amen 🙏 Long live to you 🙏 Memhir
@BiniyamTilahun-yz1bj
@BiniyamTilahun-yz1bj Ай бұрын
Abatachin nuruln...... debterawochn fetari yatfaln
@heleenheleen3936
@heleenheleen3936 Ай бұрын
እግዚያብሔር ይመስገን ለአንዱ ምን ይሳነዋልን አሸናፊ ነው ተመስገን
@user-jb9bu9to2t
@user-jb9bu9to2t Ай бұрын
እእእእእልልል የአባታችን የመምህር ግርማ አምላክ እግዚያብሔር ይክበር ይመስገን እናንተን የጉበኘ እግዚያብሔር አምላክ
@Ortho_1_Christ
@Ortho_1_Christ Ай бұрын
Glory to Almighty God that He gave us this blessed father. MeleAke Menkerat, May the Lord bless you abundantly and may the intercession of our blessed Mother Virgin Mary be up on you!! AMEN!!
@sabaghumbot5485
@sabaghumbot5485 Ай бұрын
Amen Amen Amen
@SamsengSamseng-hx6bd
@SamsengSamseng-hx6bd Ай бұрын
ሺ አመት ኑሩልን አባታችን
@serkalemdejen250
@serkalemdejen250 Ай бұрын
የኔ እናት
@SergutSisay-sm8lf
@SergutSisay-sm8lf Ай бұрын
እግዚአብሔር ፡ እረጅም ፡ እድሜና ፡ ጤናውን ፡ ፀጋውን ፡ ያብዛልን ፡
@user-uq9xh2te6n
@user-uq9xh2te6n Ай бұрын
Abatachen regim edeme na tena fetare yeseteln
@raheelraheel1543
@raheelraheel1543 Ай бұрын
Edmena Tena ystott yene leuuu abatttt erjim edme ystott kene mulu betesebot❤❤❤❤❤❤
@TewabechKasu
@TewabechKasu Ай бұрын
amme amme
@user-pe5gy1il4f
@user-pe5gy1il4f Ай бұрын
አባታችን እድሜ ከጤናጋር ያድልልን ❤❤❤❤❤❤❤
@banchabayabay4167
@banchabayabay4167 Ай бұрын
ፈጣሪ እድሜዎትን ያርዝመው
@michaelkidane6578
@michaelkidane6578 Ай бұрын
Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏
@user-di7ug6rq5u
@user-di7ug6rq5u Ай бұрын
Abatachn.behlmie.betam.yemiymr Dabo.sisetgni.ayehu.mnyhon❤
@mametohem7990
@mametohem7990 Ай бұрын
እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጠወት አባታች ፀጋውን ያብዛለወት 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@kalebgamer3879
@kalebgamer3879 Ай бұрын
Abatachenen yet enagegnalen ebakachu erdugn slk weyem yalubet bota😢❤
@habtamunegash2416
@habtamunegash2416 Ай бұрын
ረጂም ዕድሜ ለአባታችን
@AsdDad-uc1zd
@AsdDad-uc1zd Ай бұрын
Lanch yedarasa medhaney aleme lenem yedrasligy❤
@tamworknesh5378
@tamworknesh5378 Ай бұрын
Yete newuyalu tebaberuigi
@WorkuIdea
@WorkuIdea Ай бұрын
ትህትናዋ ደስ ሲል
@adislasti4907
@adislasti4907 Ай бұрын
Egziahber yimesgen Ewunet endet des yelal swu deno mayet
@user-qb8su6gv2r
@user-qb8su6gv2r Ай бұрын
መምህር አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት አባቴ እንወዶታለን
@dengellijdengellij6525
@dengellijdengellij6525 Ай бұрын
Tsega yabezalot abatchn
@tesfamariamukubaezghi3135
@tesfamariamukubaezghi3135 Ай бұрын
እየሱስ ክርስቶስ ከበታችን ከሁላችን ይግባ ለኣባታችን ዕድሜና ጤና ይስጣቸው
@user-tt3jd4bk3n
@user-tt3jd4bk3n Ай бұрын
አባታችን ሰደተኛ ነኝ ልጅህኣቡ ጵሎትህ ሃሰብን ክብሩ አባታች ፀጋያብዝልኝ❤❤❤
@user-gh4gx4uy6m
@user-gh4gx4uy6m Ай бұрын
Abatachin❤❤❤❤❤❤ edime tena yesitot
@gebre-slassietekle-haymano4443
@gebre-slassietekle-haymano4443 Ай бұрын
አባቴ !!! ዲስክ መንሽራተት መስሎ የገባ መንፈስ በቅዱስ ገብርኤል ስም ይገስፁልኝ አባቴ
@user-vx7pe9jk3z
@user-vx7pe9jk3z Ай бұрын
መላኩ ቅዱስ ገብርኤል አባቴ ላንቺ የደረሰ እለኛም ይድረስ አሜን 😥😥😥
@adanechfikadu3012
@adanechfikadu3012 Ай бұрын
በጌታስም
@user-mt7um2ie8f
@user-mt7um2ie8f Ай бұрын
Beza
@sabaghumbot5485
@sabaghumbot5485 Ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን በጣም የነፍስ እርካታ ልዑል እግዚአብሔር እድሜና ጤና ለአባታችን ይስጥልን ለእኛ ምንም አይዞህ ባይ በሌለበት አለም እርሷን የሰጠን ቸሩ መድሀኒአለም ይክበር ይመስገን።
@MelkamuMelkamu-ti3gc
@MelkamuMelkamu-ti3gc Ай бұрын
አተጠቃይነህ
@RakUaer
@RakUaer Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👍
@senaitmolla7482
@senaitmolla7482 Ай бұрын
Egzabher ymasgen tadelishe ❤❤❤
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 Ай бұрын
አርብ አገር ያለውን ጥፍረችን አያደግም ክብረደስት ጋር ተስባብሮ ይለም
@alexjijo9080
@alexjijo9080 Ай бұрын
ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን
@user-cx1wm8wv1x
@user-cx1wm8wv1x Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን እርሶ የሰጠን አምላኬ ተመሰገን አባቴ እድሜ ከጤና ይሰጦት ቅድሰተ ማርያም በፀሎት አሰቡኝ
@user-kq8hw9yb5f
@user-kq8hw9yb5f Ай бұрын
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ላንች የደረስ ልዑል እግዚአብሔር ለኛም ይድረስልን ፀጋውን ያብዛሎት ኑርልን አባታችን 🥰🥰🥰
@Alayu-sq4fu
@Alayu-sq4fu Ай бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ያድልልን አባታችን ❤❤❤
@tibelchnigussie246
@tibelchnigussie246 Ай бұрын
አባታችን የቀናች እምነትዎ ትድረሰኝ ይፍቱኝ ወለተሰማእት
@LomiiMargaa
@LomiiMargaa Ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
የሴት ዓይነ-ጥላ በወንዶች  በጣሊያን ሮም የተሰራ   Memehir Girma Wondimu  669#subescribe_now #like #share ትውልድ ይዳን
26:19
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 42 М.
Look at two different videos 😁 @karina-kola
00:11
Andrey Grechka
Рет қаралды 14 МЛН
Why Is He Unhappy…?
00:26
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 108 МЛН
ሰባት ጊዜ ኦፕሬሽን ሙሉ ቤተሰብ በአንድ ዓይነት ክፉ መናፍስት Memehir Girma Wondimu 675#subescribe_now ትዉልድ ይዳን ያልሰማ ይስማ
24:44
በሙዚቃ ስራዎቹ የሚታወቀው ባለሞያ ክርስትና ሳይገባኝ ኖሬ ተጎዳሁ እናትና ልጆች በዘር መንፈስ Memehir Girma Wondimu 637#subescribe
31:27
የዘመኑ መንፈስ በልብስ መጠንቀቅ ያለብን ምልክቶች Memehir Girma Wondimu Video 663 #subescribe_now ትውልድ ይዳን ላልሰሙት አሰሙ
21:47
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 56 М.
ዶክተሮች እብድ ናት አሉኝ በጣሊያን ሮም ያልታዩ ቪዲዮዎች  Memehir Girma Wondimu 673 #subescribe_now ትውልድ ይዳን ላልሰሙት አሰሙ
22:58
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 46 М.
የፈረንጅ ሰይጣን  በምን ይለያል? በጣሊያን ሮም Memehir Girma Wondimu Video#subescribe_now ትውልድ ይዳን  ላልሰሙት አሰሙ
31:07
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 17 М.