ሰባት ጊዜ ኦፕሬሽን ሙሉ ቤተሰብ በአንድ ዓይነት ክፉ መናፍስት Memehir Girma Wondimu 675

  Рет қаралды 22,164

Nku tamirtsion

Nku tamirtsion

10 күн бұрын

ሰባት ጊዜ ኦፕሬሽን ሙሉ ቤተሰብ በአንድ ዓይነት ክፉ መናፍስት Memehir Girma Wondimu 675#subescribe_now ትዉልድ ይዳን ላልሰሙት አሰሙ Join this channel to get access to perks:
/ @nkutamirtsion
የዘመኑ መንፈስ ምንድነው ? Religious teaching by priest Girma Wondimu - የዘመኑ መንፈስ ምንድነው ? በቤተ እምነት ያለውን ሕይወት ስንመለከት መንፈሳዊ በረከትንና እውነትን የጥፋት ወኅኒ ቤት ለማድረግ መገፋፋት መተቻቸትና መቃወም እንደ አምልኮት እውቀት ይቆጥሩታል:: ከዚህም የተነሣ የቅዋሜ እንጀራ በልተህ የምትባርከው ነገር አይኖርም ብትባርክ እንኳን ቃሉ ከአፍህ ይወጣል እንጂ በውስጥ በኩል ያለው እርግማን ነው የቀደሙ አባቶቻችን ደክመው ብዙ ነገር ሰርተዋል እኛ ግን ምንም ወደ ሌለበት ምድረ በዳና ባዶ ወደሆነ ጊዜ እየሄድን ፍሬ አልባነትን በስፋት ይዘናል::

Пікірлер: 210
@yekidanemehretlegamen860
@yekidanemehretlegamen860 8 күн бұрын
ዉጭ አገር ስገባ በጣም የሰለጠኩ መስሎኝ ብዙ ነጨችን ተተዋቄ ቀስ እያልኩ ዳስ ቤት ጀመርኩ ከዛ መጠጥ ከዛ ሲጋራ ቀስ እያልኩ ድራግ አለም ዉስጥ ገባሁ እና ድራጊስት ሆኛ ሳዳማዊ የጨለማ አለም ዉስጥ ገባሁ የነበረኝን በሙሉ አጣሁት ብቻየን አስቀርቶ መንፈሱ ግራ በገባኝ ሰአት በርሷ ትምህርት አምላኬን አወቁት መስገድ መፀለይ ተማርኩ እግዚአብሔር ይመስገን ደስተኛ ነኝ አሁን ተመስገን ኑሩልን አባታችን
@AsefuMeseleui9no
@AsefuMeseleui9no 8 күн бұрын
Egizabehr yimesgen
@tigisit2534
@tigisit2534 8 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@embitembit6071
@embitembit6071 8 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን❤
@GennyLoyal
@GennyLoyal 8 күн бұрын
እግዚኣብሔር ይመስን ❤❤❤❤❤❤
@hasnaetpia7967
@hasnaetpia7967 8 күн бұрын
ተመሰገን የአንቺን ህይወት የለወጠ አምላክ እኛንም ይለዉጠን ጌታዬ ሆይ ሰዉ አደረገኝ
@Hook89
@Hook89 8 күн бұрын
የቅዱስ መጥምቁ ዬውሃንስ አምላክ ይባርኮ አባ ከመቀሌ
@user-of7rm7pr5z
@user-of7rm7pr5z 8 күн бұрын
እባክህ ወንድም እዛ ከሆንክ ኣባታችን ወደ መቀለ ለመምጣት ምትችለው መንገድ አድርግ እግዚኣቢሔር ውለታህ ይከፍልሃል ውጭ ሚኖር ደሞ የሚችለው ያግዝሃል
@user-lx1nj5pc7d
@user-lx1nj5pc7d 7 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-ey9te8mm3oExe
@user-ey9te8mm3oExe 8 күн бұрын
አባታችን መላከ ምክራት " ሊቁ " መምህር ግርማ ወንድሙ አሁንም!! ወደፊትም መድኃኒያለም ጸጋውን ያብዛሎት!!! አሜን!!!
@abebe7532
@abebe7532 6 күн бұрын
Ahun Rom nachew Ende ⁉️pls
@fevengetnet5352
@fevengetnet5352 8 күн бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ለአባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ፖሮግራሙን የምትከታተሉ እህት ወንድሞቼ ላይክ እና ሼር እናድርግ ❤❤❤
@AsefuMeseleui9no
@AsefuMeseleui9no 8 күн бұрын
Amen
@alexjijo9080
@alexjijo9080 13 сағат бұрын
አሜን አሜን አሜን ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን በረከታቸው ይደርብን አሜን አሜን አሜን
@sabacarlier5071
@sabacarlier5071 8 күн бұрын
የኔ እንቁ ልዩ አባት እንኳን ደህና መጡ ፀጋውን ያብዛሎት ሲመጡ መንፈሴ ደስ ይላታል ሁሌም አመሰግኖታለው አከብሮታለው እወዶታለው የድንግል ማርያም ልጅ ዳግም አባታችንን ጻዲቁ ተክልዬን ሳይገባን በዚ ዘመን እርሶን ስለሰጠን እናመሰግናለን ❤❤❤❤
@Ashie725
@Ashie725 8 күн бұрын
አባታችን የርስዎን ትምህርት ሳይ ቢመሽ ም የማይሰለቸኝ ነው።አንድ ቀን ተስፋ አደርጋለሁ።እግዛብሔር ይመስገን።
@amaamm7235
@amaamm7235 8 күн бұрын
ወለተ ማሪያም ብላቾሁ ከኔ የበረታችሁ አስብኝ በፀሎታችሁ
@amaamm7235
@amaamm7235 8 күн бұрын
የኛ አባት እኳኝ ደህና መጡልን በረከታችሉ ይደርብኝ አባቴ እመ ብዙሀን ፀጋውን ታብዛለዎቴ
@user-bf1yt1ff1x
@user-bf1yt1ff1x 7 күн бұрын
እግዚአቤሔር ይመሰገን አባታችን ይፍቱን ይባርኩን ❤❤❤❤❤አባታችን ሺአመት ያቁይልን እዲሜና ጠና ይሰጥልን ❤❤❤❤❤❤
@meseretlema588
@meseretlema588 6 күн бұрын
እኔ አባት ራጂም እድሜ ይስጥልኝ🤲🤲🤲🤲 አቤት የሰው ልጆች ስቃይ
@user-kq8hw9yb5f
@user-kq8hw9yb5f 8 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለናንተ የደረስ ልዑል እግዚአብሔር ለኛም ይድረስልን ፀጋውን ያብዛሎት ኑርሉን አባታችን 🥰🥰🥰🥰
@debritutulu5126
@debritutulu5126 7 күн бұрын
አባቴ እርጅም እድሜ እና ጤና ጋር አባቴእርጅምእድሜእናጤናጋርይሰጥልን ❤
@user-cx1wm8wv1x
@user-cx1wm8wv1x 7 күн бұрын
አባታችን እድሜ ከጤና ይሰጦት እግዚአብሔር አምላክ ሁላችንም ኤፌታህ ይበለን አሜንንን🙏❤🙏
@user-mk2td5gd7r
@user-mk2td5gd7r 4 күн бұрын
ቃላት የለኝም አባ እረጅም እድሜና ጤ ና ይስጥልኝ !
@selamawitelias5990
@selamawitelias5990 2 күн бұрын
እግዚአብሔር ፀጋ ያብዛሎት አሜን
@Eyaasu
@Eyaasu 8 күн бұрын
መምህር ግርማ : ከትላንት ወዲያ ያስተማሩት (ብርሃንህን ላክልን ) የሚለው ትምህርት በጣም ምርጥ ነው :: ያልሰማችሁ ሁላችሁም ስሙት
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc 8 күн бұрын
የሳቸዉ የወንጌል ትምህርት እኮ ህይወት ነዉ አንዱንም መምረጥ አትችልም የ እግዚአብሔር ቃል በ እሳቸዉ አንደበት እንዴት ይጣፍጣል መንፈስቅዱስ ይናገራል። ለዛም ነዉ ሁሉንም ወንጌል ሲያስተምሩ ወፉ መቶ ከልቤ አይወስደዉም ዘሩን ሲዘሩ ይሰምርላቸዋል ያፈራሉም። መልካም ዛፍ ናቸዉና
@kidansime2155
@kidansime2155 4 күн бұрын
eshi
@meazazeleke1424
@meazazeleke1424 Күн бұрын
@@Kidist-rn2xctikikil Egziabher ymesigen edmeyachewin yezmilin telatachewin seytanina tekeyayochun egrachew sit yadergilachew! Amen beteley ke egiziabher teketay mesilew seytan sikayel yemiyamachew!
@MenaYsegaye-uq8ma
@MenaYsegaye-uq8ma 8 күн бұрын
አባቴ እድሜና ጤና ይስጦት ያገልግሎት ዘመኖን ያራዝምልን አፀደ ማርያም ና ፍቅረስላሴ ብለው በፀሎት ያስቡን
@yosephmersha7885
@yosephmersha7885 8 күн бұрын
አባታችን ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛሎት ረጅም ያገልግሎት ዕድሜ ይስጥልን አሜን አሜን አሜን
@user-dj6tc9fo4u
@user-dj6tc9fo4u 8 күн бұрын
አባታችን በእድሜ በጤና ያኑሪልን በረከቱን ያድለን እኛም ከስራ ለመፈታት ያብቃን
@user-dz7pj1cz6b
@user-dz7pj1cz6b 7 күн бұрын
ተጫወተብን እኮ ግን ደሞ በ ትንሽ ነገር የሚማረክ ማይተኛ ጠላት የማይሰለች ጠላት እድሜ ይስጦት አባቴ❤
@SergutSisay-sm8lf
@SergutSisay-sm8lf 7 күн бұрын
እግዚአብሔር ፡ እረጅም ፡ እድሜና ፡ ጤናውን ፡ ፀጋውን ፡ ያብዛልን ፡
@asterasefa3076
@asterasefa3076 7 күн бұрын
እረ የርሶ ተማሪ በመሆኔ እግዛብሔርን አመሰግነዋለሁ እድሜ ይስጦት ኑሩልን
@user-gg5td6ib5h
@user-gg5td6ib5h 6 күн бұрын
ቅዱስ እግዚአብሔር ሆይ እናቴን በምረትሕ ማርልኚ አድንልኚ🎉🎉🎉🎉🎉👏👏👏👏👏
@fyry8481
@fyry8481 8 күн бұрын
እድሜ ለአባታችን መምህር ግርማ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን❤❤❤
@michaelkidane6578
@michaelkidane6578 6 күн бұрын
Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏
@user-wu5rk1tu8r
@user-wu5rk1tu8r 5 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ዕድሜ እና ጥና ይስጦት❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@uaeuae576
@uaeuae576 8 күн бұрын
አባታችን እረጅም እድሜ ይስጦት
@FTZ29
@FTZ29 5 күн бұрын
ተወልደመድህን በጸሎታችሁ አስቡኝ።
@heleenheleen3936
@heleenheleen3936 8 күн бұрын
ላባዬ በፀጋ በሞገስ ይጠብቅልን እድሜ ማቱ ሳላን ያድልልን በረከቶን ያሳድርብን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏💠💠🙏🙏
@user-yj8bm3dv1f
@user-yj8bm3dv1f 8 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመን ይባርክህ እድሜ ይስጥልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-of7rm7pr5z
@user-of7rm7pr5z 8 күн бұрын
ኣባቴ እንኳን ደና መጡ ይእርስዎ ትምህርት እና የፈውስ ኣገልግሎት ካላየሁ ሱስ ይዘኛል ኣባቴ በእርስዎ ሃይማኖቴ ኣውቄለሁ እርስዎን የሰጠን ኣምለክ የተመሰገነ ይሁን ❤❤❤❤❤❤❤
@user-vy1ux5vl1y
@user-vy1ux5vl1y 7 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏✋👏👏👏👏👏👏👏
@destayemeriyamlijj8786
@destayemeriyamlijj8786 8 күн бұрын
Ameeeeeeeeeen Ameeeeeeeeeen Ameeeeeeeeeen አግዚአብሔር ማስገን እንካ ዳና ማሻቹ አበባ 🕊️🥰🕊️🕊️ አስር ድንግል እፍት አባ 😭🤲🤲🤲🤲
@mametohem7990
@mametohem7990 8 күн бұрын
እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጠወት አባታችን ፀጋውን ያብዛለወት🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ghenettesfalem269
@ghenettesfalem269 4 күн бұрын
ኣባታችን፡ረጅም፡እድመ፡ይስጦት፡እባኮት፡በግዛብሐር፡በጾሎት፡ኣስቡኝ፡ገነት፡ከለዶን፡
@temesgenkiyaa2023
@temesgenkiyaa2023 7 күн бұрын
እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ያድሎት
@user-ck4nh3xk1x
@user-ck4nh3xk1x 8 күн бұрын
የኔ ሰሰት አባት❤❤❤❤
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc 8 күн бұрын
የኔም የኔ አባት የኔ ዘመን ተክልየ ቅዱሱ ናቸዉ።
@user-cx1wm8wv1x
@user-cx1wm8wv1x 7 күн бұрын
አባቴ እግዚአብሔር ብፈቅድልን ቤሩት ሊባኖሰ ብመጡልን እመቤቴ ቅድሰት ድንግል ማርያም የተወለደችበት ሀገር ነው አባቴ እርሶም በፀሎት ብጠይቅሉን በጣም እዚህ ሀገር ያሰፈልግሉናል ይሙጥሉን የምትሉ በፀሎት እንጠይቅ
@gigitubeweloo
@gigitubeweloo 7 күн бұрын
❤❤አባቴ እድሜና ጤና ይስጠወት
@user-pe5gy1il4f
@user-pe5gy1il4f 7 күн бұрын
አባታችን እድሜ ይስጥልን❤❤❤❤
@gedamneshferede9318
@gedamneshferede9318 7 күн бұрын
አባታችን ፀጋው ያብዛሎት
@yordanosagonafer1090
@yordanosagonafer1090 8 күн бұрын
እግዚአብሔር ጤና እድሜጤና ይሰጦት እንድንለወጥአርገውናል ፀጋዉን የብዛሎት እናታችን ሆስፒታል ግብር ቀርቷል
@yordanosagonafer1090
@yordanosagonafer1090 8 күн бұрын
አጋእሰት ሰላሴ ይጠብቅልን አባተችን ዛሬ ያለንበት ህይወት እግዚአብሔር ይመስገን ቀላል አይደለም ደስ ይበሎት አባታችን ነገሮችተለዉጠዋል
@haymanotmoges2386
@haymanotmoges2386 8 күн бұрын
.እንኳን አደረሳችሁ ለመጥምቀመለኮት ለቅዱስዩሐንስ የልደት ክብረበአል አባታችን ሽ አመት ኑሩልን ስለሁሉም ነገር እግዚያብሔር ይመስገን ሞናለበት ፈዉስ እየፈለግን በሡሪ ባንመጣ ስንት ግዜ አስተማሩን ሱሪዉ እራሡ 1ዱ የመንፈስ መግቢያ መንገድ ነዉ በስመአቭ አረተዉ ተዉ የሤትልጅ ዉበቷ ቀሚሷ ነዉ ጌታሆይ ማረን በፀሎተወት አስቡን ወለተሠመአት ገብረየሡስ ወለተሠንበት ብላችሁ አስቡን
@yemanesolomon5286
@yemanesolomon5286 8 күн бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@GenetDesta-b3j
@GenetDesta-b3j 8 күн бұрын
አባታችን በረከቶ ይደርብኝ
@banchiyehugelana3738
@banchiyehugelana3738 7 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን አሜን ❤❤❤
@user-vw5ep3dp8u
@user-vw5ep3dp8u 7 күн бұрын
አባ እድመዎን ያርዝምሎት እግዚአብሔር አምላክ ይባርክ! ለራሰ ተማሪ ነኝ ያለሁትም አዳር ትምህርት ቤት ውስጥ ነው ግን ፈጣርን መክሳት አበዛሁ ግራ ተጋባሁ ያደኩትም ቤተክርስቲያንን ትጠግቼ ነው እንድመሰክር በቤቱ ለመቆም እፈልጋለሁ ብዙ ፈተና ይፈትነኛል አዕመሮየን ይረብሸኛል እባክዎ ይፀልዩልኝ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
@user-lp7ys9eu8b
@user-lp7ys9eu8b 8 күн бұрын
ኣባትይ በረከቱም. ይሕደረና
@Eyob797
@Eyob797 7 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን።
@aberuuaberuugonfa-rl9qd
@aberuuaberuugonfa-rl9qd 8 күн бұрын
Ameen ameen ameen waqayyoo umurri dheraa siinif yaa kennuu❤❤ yomumaa lataa guyyaa siin birraa dhufuu❤❤❤ yomumaa lataa yaa waqayyoo guyyaa kanna kanni naa agarsistuu
@mekidesasfaw531
@mekidesasfaw531 8 күн бұрын
በፀሎታችሁ አሰቡኝ ሁሉን እግዚአብሔር ያውቃል
@ZerfnshHylgebrl
@ZerfnshHylgebrl 8 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ሺ አመት ያኑርልን በረከታቸው ይደርብን የእናተም የደረሰን የእኛም ይደረስልን
@abebaembiale3452
@abebaembiale3452 7 күн бұрын
Abaye Nursling tegawun yabizalewote❤❤❤
@galTewahdo-gh4fk
@galTewahdo-gh4fk 8 күн бұрын
ኣባየ እኳኝ ዳህና መጡልን እግዝኣብሄር ይመስገን የሳቹኝ የሰጠኝ ብረከታኝ ይደረብኝ በጣምንኝ የምወዳቹ ኣባየ ኣግዝኣብሄር የኣገልጉሏች ዘመንህ ይባርካላቹ🙏🙏🙏🎉🎉🎉❤
@adetemaeryam6889
@adetemaeryam6889 7 күн бұрын
አባታችን አምላክ ቅዱሳን እድሜ ከጤና ይሰጥልን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እሰይ እንዚህ ወገኔ ሲድን ጠላት ዲያብሎስ እግዚአብሔር አምላክ በሰጠውት ጸጋ ሲያፍር ክብር ተመረገነ እልልልልልልል
@SamirawitChuma
@SamirawitChuma 8 күн бұрын
Amen amen amen lenem,yeqirb,fawus.yhonelgn.yedrglen
@netsolo8225
@netsolo8225 7 күн бұрын
መምህርዬ የኔውድ አስተማሪ ❤❤❤❤
@HannaDemise
@HannaDemise 8 күн бұрын
አባ እበኮትን በጸሎት አሠቡኝ
@Nohdailynews
@Nohdailynews 8 күн бұрын
አምላክ ይጠብቆት በረከትዎ ይደርብን
@user-uq9xh2te6n
@user-uq9xh2te6n 8 күн бұрын
Abatachn fetare segawun yabezalot beselot. Yasbegn feikeret geberel
@user-gi9gg4ke3f
@user-gi9gg4ke3f 6 күн бұрын
Amen amen amen❤️❤️❤️❤️❤️
@AfomiyaTesfaye-tr6vf
@AfomiyaTesfaye-tr6vf 8 күн бұрын
አባቴ እንዃን በሰላም መጡ❤
@user-gn9ri8kx5z
@user-gn9ri8kx5z 8 күн бұрын
፦ናተውጪ የምትኖሩ ለመፈወስ እየመጣቹ እንካን አለባበሳችሁን አታስተካክሉም ከሳሽ እደሚቆምባቹ አታቁም ልቦናይስጣቹ
@Zufannigatu-ii1wf
@Zufannigatu-ii1wf 8 күн бұрын
የኔ እቁ አባት እድሜ ጤና ይስጥልን 😢😢😢😢 ፈጣሪ ለኛም ይድረስልሕ ጨርሶ ሕዝቤ ተንዞ የለዴ የፈጣሪ ያለሕ ከዚሕ ነገር ሰዉረኝ 😢😢
@Sara-is7dl
@Sara-is7dl 8 күн бұрын
አባታችን ቅዱስ እግዚአብሔር ረጂም እድሜ ይስጥልን 🙏🙏🙏
@bizuayehuseboka1019
@bizuayehuseboka1019 8 күн бұрын
እባካቹሆ የአባን አደረሻ ላኩልኘ በመቤቴ ሰም እለምናቸውለሆ😢😢😢😢😢😢
@user-xp7zm6pt3r
@user-xp7zm6pt3r 7 күн бұрын
Amin amin amin 🙏 🙏 🙏 ellllllllllllll ellllllllllllll ellllllllllllll ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AbrahamHaile-hb1vs
@AbrahamHaile-hb1vs 7 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሺህ አመት ኑሩልን
@Orthodoxlikemaew
@Orthodoxlikemaew 8 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታቸን በረካቱን ያሳደረበን አሜን አሜን አሜን 🙏 🙏 🙏
@kalkidantaddesse6095
@kalkidantaddesse6095 8 күн бұрын
አባቴ በረከተዎ ይድረሰኝ ስንቱ ከእስራት ተፈታ 🎉🎉🎉 እኛም በአካል ሳናገኘዎት በትምህርተዎት መስመር ይዘናል ። ኦርቶዶክስ ሀይማኖታችን አውቀናል ። በልማድ የተጓዝንበት ጊዜ የባከነ እድሜ ነው። ተመስገን ነው ጉልበታችን ሳይያዝ በመንቃታችን ለስግደት በቃን። አባቴ ይኑሩልኝ 🎉 ባላገኘወትም እንኳን ሁሌም እኔ ጋ ነዎት ። እግዚአብሔርን እርሶን ስለሰጠን አብዝቸ አመሰግናለሁ ❤❤❤
@user-rw7qy2zy9x
@user-rw7qy2zy9x 7 күн бұрын
edimen xena abisto yistiloti aba🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@user-ek3hw6nf5h
@user-ek3hw6nf5h 8 күн бұрын
ዉድ አባታችን እርሶ የህይወቴ ብርሀን ኖትእግዚያብሔር ሺአመት ያኑሮት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@almazmikal4353
@almazmikal4353 8 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@GadiseDenbi
@GadiseDenbi 8 күн бұрын
Abba koo waqaayo umurii dheraa siin haa jiraachisu ❤❤❤❤❤❤😘😘😘😘😘
@yordanosmamo6642
@yordanosmamo6642 8 күн бұрын
አባታችን ፀሎት አርጉልን ቤታችን እንዲህ ነዉ
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 7 күн бұрын
ወለተ ማርያም ጎዶልያስ
@KsakpksaKsakpksa-qd2eh
@KsakpksaKsakpksa-qd2eh 4 күн бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏
@tsegayegirma2508
@tsegayegirma2508 8 күн бұрын
እድሜና ጤና ይስጦትአባቴ❤
@user-qu1sn4jj3q
@user-qu1sn4jj3q 8 күн бұрын
❤inkuwan danea matulin yenya abet🤲🤲🤲mikengoch yiwdikalu,fateri kairsuwo gar newuna.inwadchawalen,ibkot bastalot asibung ,hulchinenim❤❤❤
@ameleworkhaile3974
@ameleworkhaile3974 7 күн бұрын
Tsegawin yichemiriliwot abatachin
@SeenaaArsii
@SeenaaArsii 8 күн бұрын
AMEEN AMEEN AMEEN
@user-fd9gr1xd4l
@user-fd9gr1xd4l 8 күн бұрын
አባ❤❤❤❤
@Sara-po2nc
@Sara-po2nc 8 күн бұрын
Amen Amen Amen
@user-gq9ts3nm7j
@user-gq9ts3nm7j 8 күн бұрын
abate edmena tena tsega chemro ystot
@user-zx8me3du7u
@user-zx8me3du7u 8 күн бұрын
Amen Amen Amen 🤲🤲🤲
@Hani-jy6cg
@Hani-jy6cg 8 күн бұрын
አግዛብሄር የምስገን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@user-fq1ic8le3m
@user-fq1ic8le3m 8 күн бұрын
Abatachen edmena tena yestewot nurulen
@raheelraheel1543
@raheelraheel1543 8 күн бұрын
Abatchin enkahan beselam metlun erjim edme ystott kene mulu betesebot ❤❤❤❤
@hassenmohamod8134
@hassenmohamod8134 8 күн бұрын
አባ፣ግርማ፣ወንደሙ፣አሁን፣ያሉበት፣የሚነግረኝ፣ካለ፣አመስግነዋለሁ።
@qidusmichael1897
@qidusmichael1897 7 күн бұрын
Facebook lay meshie ena yet fewsi endemisetu yisafal abzagnaw
@MeskeremMammo
@MeskeremMammo 8 күн бұрын
Ameeeeeeeen Ameeeeeeeen 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@ayshahaile5485
@ayshahaile5485 8 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@melesedesalegn
@melesedesalegn 8 күн бұрын
እሥኪ አሑን እኝሕን ትልቅ አባት መቃወም ያሥፈልጋል ሠው ለምን ይድናል ሠው ለምን ምሕረት ያገኛል ነው የሚሉት በየቤተክርሥትያኑ የተሠገሠገው በሙሉ ጠንቅዋይ መተተኞች ደብተራዎች ሥለሖኑ ነው የሚቃወሙዋቸው እውነቱ ይሔ ነው
@zenebechassena8120
@zenebechassena8120 8 күн бұрын
Abatachen nurulen edme Ena Tena yestwot ❤❤❤❤❤❤❤
@me-12.abatie
@me-12.abatie 3 күн бұрын
👏👏💖
@tsehyneshhaile8845
@tsehyneshhaile8845 8 күн бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏
@user-fx5fk5yt3n
@user-fx5fk5yt3n 8 күн бұрын
♥️♥️♥️🤲🤲
@tedoman9619
@tedoman9619 8 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@yetewahedoliji1229
@yetewahedoliji1229 8 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤Amen Amen Amen 🙏
@yohanestesfa6995
@yohanestesfa6995 8 күн бұрын
አባታችን ኢትዮጵያ መችነው ዬሚመጡት ዬምታውቁ በእግዚአብሔር ስም ንገሩኝ
@TGABEDINBERU
@TGABEDINBERU 7 күн бұрын
Abatachn edmina tena ystot ykirta,adrshachu yet new mitaku tafulgni
Memeher Girma Wondimu 206  መተት በሰገራ  አሳዛኝ  የሰዉ  ልጅክ ፋት
19:18
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 121 М.
ዶክተሮች እብድ ናት አሉኝ በጣሊያን ሮም ያልታዩ ቪዲዮዎች  Memehir Girma Wondimu 673 #subescribe_now ትውልድ ይዳን ላልሰሙት አሰሙ
22:58
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 31 М.
БОЛЬШОЙ ПЕТУШОК #shorts
00:21
Паша Осадчий
Рет қаралды 10 МЛН
Became invisible for one day!  #funny #wednesday #memes
00:25
Watch Me
Рет қаралды 57 МЛН
ልጆች የማይገባቸውን እየሆኑ ነው ወላጆች ተጠንቀቁ! ቀን በቀን ከክፉ መናፍስት ጋር ግንኙነት Memehir Girma Wondimu 676#subescribe_now
20:32
🔴bermel giorgis እድሌ የተወሰደብኝ ሰው ነኝ ። #ethiopian ortodox
27:18
ስቡሀ ሚዲያ sebuha mida
Рет қаралды 9 М.
ለጠንቋይ ብር ካልሰጠው ያመኛል 16 ጀበና ሰበርኩ  Memehir Girma Wondimu 671 #subescribe_now #like ትውልድ ይዳን በጣሊያን ሮም
19:54
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 27 М.