📌ምላስ እና ሰንበር አጠባበስ ❗️ጥሩ አማራጭ❗️Ethiopian food❗️

  Рет қаралды 3,553

Bettwa's - የቤቷ

Bettwa's - የቤቷ

Жыл бұрын

#ethiopianfood #food #amazing #fasting

Пікірлер: 26
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ሰላም ውድ የቻናሌ ተከታታዮች ሰላማችሁ ይብዛልኝ ስለሁሉም እያመሰገንኩ🙏😍 ድጋፋችሁ ዛሬም አይለየኝ እላለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏😍❤
@borena109
@borena109 Жыл бұрын
ዋውውው ልዩ የሆነ አሰራር ነው በጣም ነው የወደድኩት እጅሽ ይባረክ ግን ድምፅሽ ምን ሁኖ ነው ተቀይሯል እህት ሼር
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ቦረናዬ እንዴት ነሽልኝ በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ ድምፄ ጉንፋን ነው የቀየረው 🙏😍❤
@fana1451
@fana1451 Жыл бұрын
Wow Yumi👍👌🙏❤
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ፋናዬ እጅግ አድርጌ ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@mekiyaberihun3999
@mekiyaberihun3999 Жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው በርቺ
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
መኪያዬ የእኔ ውድ ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@edn1049
@edn1049 Жыл бұрын
በጣም ያምራል 🎉🎉
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@messeret911
@messeret911 Жыл бұрын
ሰላምና ጤና ከነመላዉ ቤተሰብሽ በጣም የምወደዉ ምግብ ነዉ ❤❤❤😋😋😋😋🌹🌹🌹🌹
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
መሲዬ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏😍❤
@user-on8wi9uw7y
@user-on8wi9uw7y 6 ай бұрын
Mirakan asoategi ejishe yibareki❤❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner 6 ай бұрын
በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 Жыл бұрын
ቤትዬ ዉዴ ሰላምሽ ይብዛልኝ እንኩዋን ደህና መጣሽ የኔ ባለሞያ በጣም ቆንጆ ያማረ ጥብስ ነዉ ያስጎመጃል የሰሩ እጆች ይባረኩ ዉዴ👌👍 😍❤🙏
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
የመንዝዬ ከልብ የሆነ ምስጋና አቀርባለሁ እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏😍❤
@leteyletey3923
@leteyletey3923 Жыл бұрын
ሰላም በጣም ጎብዝ👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤🙏🙏
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ለታይዬ የእኔ አክባሪ እግዚአብሔር ይደግፍሽ በጣም አመሰግናለሁ 🙏😍❤
@serawitgetachew1191
@serawitgetachew1191 Жыл бұрын
እጅሽን ይባርከው❤
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ሰርዬ አሜን የእኔ ውድ ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@oliveiradiderot
@oliveiradiderot Жыл бұрын
muito bom
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
Thank you🙏😍❤
@asniethiopia9085
@asniethiopia9085 Жыл бұрын
Bettwa's Betam konjo new amesegenalew🙏🙏🙏❤❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
አስናዬ እንኳን ሰላም መጣሽ ስለምታደርጊልኝ ድጋፍ ከልብ ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏😍❤
@elsabeautynt
@elsabeautynt Жыл бұрын
ሰምበር የሚባለው ጨጓራ ነው? የሚገርም ነው ሲያስጎመዥ ❤❤❤ መጣሁ😂
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ኤልስዬ ሰላም ላንቺ ይሁን አዎ ጨጓራ ውስጥ የሚገኘው ወፈር የሚል ክፍል አለው እሱ ነው አንዳንድ ሰዎች ጥሬ ይበሉታል ኤልስዬ ከልብ አመሰግናለሁ 🙏😍❤
@elsabeautynt
@elsabeautynt Жыл бұрын
@@bettwascorner የሚገርም ነው በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ በርቺልኝ
Ethiopian Food Milas Senber ምላስ ሰንበር
8:02
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 13 М.
Mama vs Son vs Daddy 😭🤣
00:13
DADDYSON SHOW
Рет қаралды 48 МЛН
A little girl was shy at her first ballet lesson #shorts
00:35
Fabiosa Animated
Рет қаралды 16 МЛН
How To Eat Ethiopian Injera
7:18
Insider Food
Рет қаралды 2 МЛН
ቡናን  እንደዚ ከቀመሱ መመለስ የለም‼️
16:02
እጅግ ሞያ EJIGE MOYA
Рет қаралды 179 М.
ዱለት/Ethiopian food how to make dulet
12:23
Adot አዶት tube
Рет қаралды 84 М.
ምላስና  ሰንበር  አሰራር
11:06
Melly spice tv
Рет қаралды 37 М.
How to store fruit and vegetables in refrigerator
5:42
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 7 М.
小丑与白天使遇见丧尸?#short #angel #clown
0:32
Super Beauty team
Рет қаралды 18 МЛН
il caldo fa brutti scherzi #dog #fight #punch
0:18
Cronache della Campania
Рет қаралды 17 МЛН
НАЛЕТЕЛ НА БРАТА САНИ🧨
0:36
RFC Fighting Championship
Рет қаралды 403 М.
Арбузорезка 🍉
0:42
Сан Тан
Рет қаралды 4 МЛН
❗️XOTINI HAMMASINI URMOQCHI 😱😱😱
0:14
HUSAN_SHORTS1
Рет қаралды 2,7 МЛН