Lawedeleh Hagerun ||Yidnekachew Teka|| ላውድልህ ሀገሩን|ይድነቃቸው ተካ| New

  Рет қаралды 763,730

Yidnekachew Teka

Yidnekachew Teka

6 ай бұрын

yidnekachewtekamehamed.hearno... Follow me
• ዘማሪ ይድነቃቸው ተካ ''ኢየሱስ ነ...
Follow me:
Facebook
/ yidnekachew.tekamehamed.1
Instagram
reelChUgkU...
TikTok
tiktok.com/@yidnekachewtekamehamed
#yidnekachewteka#Lawudelehhagerun#ላውድልህሀገሩን#Subscribe#share#mezmur#protestant
Official Video SUBSCRIBE TO
OUR YOU TUBE CHANNEL "Yidnekachew Teka" UNAUTHORIZED DISTRIBUTION AND RE UPLOAD OF THIS CONTENT IS STRICTLY PROHIBITED
© Copyright: YIDNEKACHEW TEKA MEHAMED, Inc 2022.

Пікірлер: 726
@yidnekachewteka9679
@yidnekachewteka9679 6 ай бұрын
እባክዎ ሌሎች የአምልኮ ቪዲዬዎች እንዲደርስዎ ሰብስክራይ ያድርጉና ይጠብቁ አመሰግናለሁ! Please Subscribe and wait for other worship videos. Thank you!
@endeshawmesfin6567
@endeshawmesfin6567 6 ай бұрын
ውስጤ እኔ እኔ እየጠበኩ ነው
@heeryyee2062
@heeryyee2062 6 ай бұрын
አንተአይደለም ሠላሜ ዐረፍቴ ደሰታዬ ይድኔ ተባረክ አንተ በረከታችን ነሀ !!!!!!!!!!!!!!
@yisusis
@yisusis 6 ай бұрын
Already subscribers❤
@Eyahale
@Eyahale 6 ай бұрын
Yeduye Lemelmelgn tsebaot yemgeba kine nw kehodih minc felko yebzuwochn derket belimelame keyrotal eyesus lay endfezezk kemeskel satwerd kirstos norolk cerslgn. Wedhalehu
@kinhan7261
@kinhan7261 6 ай бұрын
endet alemadreg enchlalen biruk hunln
@bereketlemma
@bereketlemma 6 ай бұрын
ዕንባ ቋንቋ ነው ለእግዜር የሚሰማው ፤ ዕንባ በደማቅ ቀለም የተተየበ ቃል ነው በእግዚአብሔር የሚነበብ ፣ ዕንባ የነፍስ ፍቅር ናሙና ነው ለእግዚአብሔር የሚሰጥ የውስጥን ጠልቆ ለሚረዳና ለሚሰማ አምላክ በፍቅር የሚፈስ። ይድንዬ በዚህ ዝማሬ ኢየሱስን እያየን አለቀስን 😭 ተባረክ! ብዛልን ❤
@abeldamene258
@abeldamene258 6 ай бұрын
Woow Agelaletse….. Bezih lik Meredatek germognal….. Kidusaneko Ke Kidusu yetenesa Enleyalen…. Tebarek wendime!!
@haregbabi546
@haregbabi546 6 ай бұрын
Wow wededkut gebagn የፃፍከዉን ሳነብ ለካ አምባ አንዲህ ነው አባ ሆይ ተባረክ አንተ ብቻ ልትረዳዉ በምቺል ማምለክ ስለቻልኩ
@tsadikuanato3876
@tsadikuanato3876 6 ай бұрын
Tebarek
@user-km2mm6ll2u
@user-km2mm6ll2u 6 ай бұрын
ተባርክልን አንተም እውነት ነው እንባ ቋንቋነው❤❤
@wengelbelete4261
@wengelbelete4261 6 ай бұрын
አንተም ወንድማችን በረከት የተባረክ እና የተወደድክ ዘማሪ፤ ውድህን በዜማ ለማወደስ በድሜህ ማለዳ እጣ የወጣልህ እድለኛ ወጣት፤ ሰማያዊ ቅኔ ይፍለቅልህ እንዲህ ያለ መረዳት ይብዛልህ።
@abrhambk9467
@abrhambk9467 3 ай бұрын
ምድር ላይ ካለው ነገር ትልቅ ተብሎ ከሚነገር ሰው ሁሉ ከሚያየው ከፍ አድርጎ ለኔ ግን ኢየሱስ ደስታዬ ነህ አብሮነትህ ይፈስሳል እምባዬ አይቆምም ኢየሱስ ሳይህ የቱም ነገር ከልቤ አይደርስም ካንተ ሌላ የኔ ንጉስ ነገሰኸ ቀረህ ልቤን ገዝተህ በቃ ሞላህበኝ አይኔን ባንተ ብቻ ሌላ እንዳላይ የአለም ክብር ደብዝዞ ጠፋብኝ እኔ አንተን ሳይ ኢየሱስ *5 እኔ አልችልም ወዳአለች እቺ ነፍሴ አቅም የለኝ ወዴት ልሄድ ከእስትንፋሴ አንተን አጥቼ መኖር ለኔ ከቶ አይሆንልኝ ምን ሊተርፈኝ ከዚያ ኸረ ምንስ ሊቀረኝ አንተ ባትኖር ሕይወቴ ላይ ምን ስለኔ ይወራል ከምናምንቴነት ፍቅርህ ቀንሶኛል ልክደው በማልችል መንካት ነክተኸኛል ካንተ ወዴት ካንተ ካንተ የት እሄዳለሁ የሕይወት ውኃ እንጀራዬ የት እሄዳለሁ አንተ አይደለህ ወይ ሰላሜ አንተ አይደለህ ወይ እረፍቴ አንተ አይደለህ ወይ ደስታዬ አንተ አይደለህ ወይ ሞገሴ እግርህ ስር ተደፍቼ የልቤን ሸቶ ሰብሬ ይቀየር የቤቱ መዐዛው ላውድልህ ሀገሩን ምድሩን ባንተ ፍቅር በየቤቱ ኢየሱስ የሚለው ስም እንዲዘመር የሚሰማኝ የሚያየኝ በሙሉ ይውደድህ ጨርቁን ጥሎ ልክ እንደ አበደ ሰው ይሁንልህ የኔ ስራ አንተን ማስወደድ ነው በሄድኩበት ኢየሱስ ስል እየታየኽልኝ በቆምኩበት ክብርህን እንዲሸከም ስትፈልግ ደካማ ሰው እኔ ተገኘሁኝ ከሁሉ ኃጢያተኛው አንተ እጅ ላይ ካልዋለ ለምንም የማይሆን ምልክት አደረከው ማሳያ ክብርህን የምሕረትህ ዕቃ ገለጥክብኝ ራስህን ካንተ ወዴት ካንተ ካንተ የት እሄዳለሁ የሕይወት ውኃ እንጀራዬ የት እሄዳለሁ አንተ አይደለህ ወይ ሰላሜ አንተ አይደለህ ወይ እረፍቴ አንተ አይደለህ ወይ ደስታዬ አንተ አይደለህ ወይ ሞገሴ ተባረክ ኢየሱስ ተባረክ *2 የልቤ ውዱ ተባረክ የቤቴ ውዱ ተባረክ የአሳቤ ውዱ ተባረክ የሕይወቴ ውዱ ተባረክ
@edenmelkamu4570
@edenmelkamu4570 2 ай бұрын
Thank you for sharing
@enarekassaofficial4420
@enarekassaofficial4420 Ай бұрын
Thank u for sharing ❤
@hiwotdagne2051
@hiwotdagne2051 Ай бұрын
ተባረክ
@Metu6780
@Metu6780 2 күн бұрын
ተባረክ
@Binyamyonas
@Binyamyonas 6 ай бұрын
አቤቱ በልጅህ የክብር ወንጌል ሀገሩ ምድሩ ይሞላ ዝቅ ብለው ከፍ የሚያደርጉህ ተሰውረው የሚገልጡህ ባሪያዎችህ ይብዙ የህይወትህ ሽታ የለን ሎሌዎችህ አርገን ። ይዱዬ ፀጋ ይጨመርልክ በጣም ይባርካል🙏🏿ክብር ለኢየሱስ ይሁን
@ephremdejeneofficial718
@ephremdejeneofficial718 6 ай бұрын
ለኢየሱስ ፍቅር ከተሸነፈ ልብ የሚፈስ ዝማሬ ይዱዬ ❤❤
@henoktesfaye5137
@henoktesfaye5137 6 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ቪዲኦ !! በዚህ ደረጃ መስራት ከባድ ነው!! ምን ያህል እንደለፋችሁበት ያስታውቃል😍💪💪
@MirenaGuitaru
@MirenaGuitaru 6 ай бұрын
Can’t stop crying 😢 what a song what a production. Thank you Yidne ,Nadi and Dawit Lemi
@yidnekachewteka9679
@yidnekachewteka9679 6 ай бұрын
Miriye wondeme I am glad to hear from you. Thank you so much. How I am grateful to the lord for your recovery. Our lord is Gracious. I will always love and respect you🥰🙏
@hiwotbayu6
@hiwotbayu6 3 ай бұрын
​@@yidnekachewteka9679❤
@user-kx4vs8tl5t
@user-kx4vs8tl5t 6 ай бұрын
አሁን ያለሁበትን ጭንቅ እና ሰላም ማጣት እኔ እና እግዚአብሔር እናውቃለን ብዙ አልቅሼ ደከም ብሎኝ ራሴን ማዳመጥ ከብዶኝ ስልኬን አንስቼ ዩቲዩብ ስገባ ይህ መዝሙር ተጫንኩት ሁሉን ረሳሁ ሌላ አለም ገባሁ ሸክሜን ሁሉ በእርሱ ላይ ጣልኩት የልቤ አምላክ ተባረክ ዘማሪ ይድኔ ፀጋ ይብዛልክ ብቸኝንት አይሰማኝም በሚለው መዝሙርህ እንዲህ መፅናናት ሆኖልኘወ ነበር ዛሬ ደግሞ በዚህ ጌታ መንፈስ ቅድስ በዝማሪዎችህ አበረታኝ አፅናናኝ ዘመንህ ይለምልም ከጌታ ወደ ማን እንሄዳለን
@tarekegnhaggai7801
@tarekegnhaggai7801 6 ай бұрын
አይዞሽ እህትዓለም! በእግዚአብሔር የማይታለፍ ምንም የለም። እርሱ በወጀብና በአውሎንፋስ መካከል መንገድ አለው። በክርስቶስ ባለሽ ፀጋ አሁንም በርቺ አዎ በርቺ ነገ መልካም ይሆናል
@haregbabi546
@haregbabi546 6 ай бұрын
መንፈስቅዱስ ካንቺ ጋር ነው ማንም ባይኖር አሱ አኮ በቂ ነው ተጠግዉ
@HawuletMehammed-ev2hu
@HawuletMehammed-ev2hu 6 ай бұрын
መንፈስ ቅዱስ ከአንቺ ጋር ነው ሁሌ ያፅናናል በውሃ ውስጥ ባለፍክ ጊዜ እኔ ካንተ ጋር ነኝ ያለ ጌታ
@zerubbabelbehailuofficial
@zerubbabelbehailuofficial 6 ай бұрын
“አብ የሚሰጠኝ ሁሉ ወደ እኔ ይመጣል፥ ወደ እኔም የሚመጣውን ከቶ ወደ ውጭ አላወጣውም፤”❤ - ዮሐንስ 6፥37 የሕይወት ትርጉም ብቻ ሳይሆን ራሱ ሕይወት ወደ ሆነው ወደ ኢየሱስ የሳበን እግዚአብሔር አባታችን ለዘለዓለም ይባረክ። አይናችን ሌላ እንዳያይ በፍቅሩ ያፈዘዘን ኢየሱስ ይባረክ። በጸጋው እየደገፈ ለአዲሲቷ ከተማ የሚያበቃን ታማኙ አጽናኝ መንፈስ ቅዱስ ይባረክ።ይድኔ አንተም ጌታ ይባርክህ❤
@fevengashaw
@fevengashaw 6 ай бұрын
እንደአዲስ ሰምቼ እንደማላውቅ ሆኜ ሰማሁት A song walking እንደዘመርከው አወድክለት .....ይሄ ለእኔ ዝማሬም ፀሎትም መልክትም ነው ! እንድወድህ እንዳከብርህ እየሱስን ዝምምም ብሎ መውደድ ለእርሱ ደስታ ብቻ መኖርን አስተምረህኛል ! ስትለው የምርህን ስለምትለው አለማልቀስ አልችልም ቀጥልልኝ ክብርህን የምትገልፅበት ስትፈልግ ደካማ ሰው እኔን ተገኘሁኝ ከሁሉ ሀጥያተኛው😢 አንተእጅ ላይ ካልዋለች ለምን የማትጠቅመው ምልክት አደረከኝ ማሳያ ክብርህን 😭😭😭 it’s my story
@mercyglory9268
@mercyglory9268 6 ай бұрын
Come on Yidne , can you give me a break to finish crying on Lawedelegh song . Now you released the video and making me more emotional , can’t handle this song because I literally see the love of Jesus Christ in it. He is always with poor and needy people. I wish I could say more but God bless you for giving us the songs which pass through generations !!!!
@MeronBerhanu-tf1fo
@MeronBerhanu-tf1fo 9 күн бұрын
ተባረክ ወንድሜ❤በኑሮ በሂወት መልካም ምሳሌ ያርግህ!❤ በመልካም ነገር ሁሉ መከናወን ያድርግልህ!❤❤❤
@dagim_kumlachew1073
@dagim_kumlachew1073 6 ай бұрын
“ነገር ግን ገና ኃጢአተኞች ሳለን ክርስቶስ ስለ እኛ ሞቶአልና እግዚአብሔር ለእኛ ያለውን የራሱን ፍቅር ያስረዳል።” - ሮሜ 5፥8
@user-br1mq5yj6n
@user-br1mq5yj6n 6 ай бұрын
በቃ ይሄንን ነው የምንፈልገው እየሱስ እየሱስ ❤❤
@bekijoy3044
@bekijoy3044 6 ай бұрын
"...ይፈሳል እንባዬ አይቆምም ኢየሱስ ሳይህ❤❤❤ እንባ ማለት ፈሳሽ ፀሎት ማለት ነው 😭😭😭😭 ይድንዬ የልቤን ነው የዘመርከው ተባረክልኝ
@milketatv
@milketatv 6 ай бұрын
ይድኔ በጣም እርግጠኛ ሆኜ የምነገርህ ነገር መንፈስ ቅዱስ የዚህ ሙዩዚክ ቪዲዮ ክሩ ነበረ፤ እግዚአብሔር ከዚህም በላይ ያስፋህ፤ መልዕክቱና ምስሉ ሲስማሙ መንፈስን ወደከፍታ ያወጣል፡፡
@jesusislordmysavior2213
@jesusislordmysavior2213 2 ай бұрын
I can't stop listening ዛሬ ምሽት እንኳን ከ5 ጌዜ በላይ ሰማሁት ከእንባ ጋር ጌታ ሆይ ከአንተ ወዴት እሄዳለሁ
@kingroyaldavid
@kingroyaldavid 6 ай бұрын
ክብርህን እንዲሸከም ስትፈልግ ደካማ ሰው እኔ ተገኘሁኝ ከሁሉ ኃጢያተኛው አንተ እጅ ላይ ካልዋለ ለምንም የማይሆን ምልክት አደረከው ማሳያ ክብርህን የምሕረትህ ዕቃ ገለጥክብኝ ራስህን ካንተ ወዴት ካንተ ካንተ የት እሄዳለሁ የሕይወት ውኃ እንጀራዬ የት እሄዳለሁ አንተ አይደለህ ወይ ሰላሜ አንተ አይደለህ ወይ እረፍቴ አንተ አይደለህ ወይ ደስታዬ አንተ አይደለህ ወይ ሞገሴ ተባረክ ኢየሱስ ተባረክ *2 የልቤ ውዱ ተባረክ የቤቴ ውዱ ተባረክ የአሳቤ ውዱ ተባረክ የሕይወቴ ውዱ ተባረክ 🥰🥰😭😭 ይድንዬ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባረክህ! እወድሃለሁ ወንድም አለም! 🙏🏾❤️💯
@biniyamedaniel1583
@biniyamedaniel1583 6 ай бұрын
ክብርህን እንዲሸከም ስትፈልግ ደካማ ሰው እኔ ተገኘሁኝ ከሁሉ ሀጢያተኛ አቤት ጌታ ክብርህን መሸከም በማልችለው በእኔ ላይ ስለገለጥክ ያንን ክብር ከድካሜ አልፈህ እንዳይቀልብኝ መኖርን ለግሰኝ አሜን !!
@dinamengey6393
@dinamengey6393 6 ай бұрын
ይድንዬ ትኩረቱ በእየሱስ ላይ ጀምሮ በእየሱስ ላይ የጨረሰ ዝማሬ🙌🏼 ጌታ እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ በረከታችን ነህ ፍቅሩ በደንብ የነካህ ሰው ነህ 💜❤️
@bilenbekele8269
@bilenbekele8269 6 ай бұрын
ኢየሱስዬ❣❣❣እግርህ ስር ተደፍቼ 🙇‍♀👣የልቤን ሽቶ ሰብሬ😭😭😭 ይቀየር የቤቱ መዓዛው ላውድልህ ሀገሩን ምድሩን 🌏ባንተ ፍቅር♥♥♥ በየቤቱ ኢየሱስ የሚለው ስም እንዲዘመር 💖💖💖
@haleluyakifle4526
@haleluyakifle4526 6 ай бұрын
"የሚሰማኝ የሚያየኝ በሙሉ ይውደድህ" ብለህ እንዳልከው ይህ ትውልድ በክርስቶስ ፍቅር እንደገና እንደተነካ አያለሁ! ይድንዬ ጸጋ ይብዛልህ!
@annoeliasofficial1458
@annoeliasofficial1458 6 ай бұрын
የሚሰማን የሚያየን በሙሉ ይውደድህ ኢየሱስ😢😢 ምን ዓይነት ክሊፕ ነው 😢😢😢 ጌታ ምስክሬ ለጸሎት የሚመጣልኝ ብቸኛ መዝሙር እየሆነ ነው ደግሞ ረሀባችንን ስለዘመርከው በሰማሁት ቁጥር እንባዬን አልቻልኩትም😢😢😢 እንወድሃለን ይድኔ
@eyerusalemnegiyaofficialch5641
@eyerusalemnegiyaofficialch5641 6 ай бұрын
Wow My favorite song with Amazing video production ❤ God bless you yedinuye well done Naddy n Dave😇
@sofonyasteshome9159
@sofonyasteshome9159 6 ай бұрын
The video's director has watched "the chosen" like 10000 times .... The scenes are so perfect ❤.... You're blessed yidne
@hailelleultesera8643
@hailelleultesera8643 5 ай бұрын
ya right the resemblance... i was like 😮😮😮
@betelhemalemu5426
@betelhemalemu5426 3 ай бұрын
Exactly 💯
@Mkdestarkwe
@Mkdestarkwe 3 күн бұрын
😭😭😭😭😭😭መግለፅ አልችልም ስሰማው የሚሰማኝን ይድኔ ተባረክልን ከኢየሱስ ወዴት እንሄዳለን ምን መሄጃ አለን ❤❤
@bereketalemuofficialchanne1345
@bereketalemuofficialchanne1345 6 ай бұрын
ይድንዬ ምን አይነት የሚገርም ስራ ነው የመዝሙሩ መልዕክት ከቪዲዮ ጥምረት ጋር የተዛመደ የላቀ ቪዲዮ ክሊኘ ነው ጌታ ዘመንህን ይባርከው አንተ ስጦታችን ነህ እወድሀለሁ🙏❤️😍
@user-bb1yb6fu6k
@user-bb1yb6fu6k 5 ай бұрын
አንተ እጅ ላይ ካልዋለ ለምንም የማይሆነው ምልክት አረከው ማሳያ ክብርህን 😭😭 ohhhh ኢየሱስ
@bemnetsolomon-us4gu
@bemnetsolomon-us4gu 6 ай бұрын
ኢየሱስን አስናፈከኝ ይድኔዋ በተለይ ለምፃሙን እና ዕውሩን ሲዳስሳቸው ምነው አሁን እንደዚ በነካኝ ብዬ ተመኘው 😢❤
@kameth423
@kameth423 6 ай бұрын
ወይኔ ጌታ ሆይ ጉልበት ይከዳኛል ይድኔ መዝሙሮችህን ሳዳምጥ ምን አይነት ጸጋ ነው ግን ጌታ ኢየሱስ ሆይ እንደ ጋና ክበርበት ኡፍ😢😢😢😢😢😢😢😢😢💔💔💔💔🙏🙏🙏🙏🙏
@negedemoges1003
@negedemoges1003 6 ай бұрын
ተባረክ እየሱስ ተባረክ የልቤ ዉዱ ተባረክ የቤቴ ዉዱ ተባረክ ከህይወት የመነጨ የበሰለ ዝማሬና ክሊፕ እግዚአብሔር ኢትዬጲያንና ሕዝቦችዋን ይባርክ ይጠብቅ አሜን !!❤❤❤
@joelabebe9074
@joelabebe9074 6 ай бұрын
አንተ ጋር የህይት ቃል አለ ካንተ ወደማን እንሔዳለን ❤❤❤❤❤
@hilinabelayhun6775
@hilinabelayhun6775 6 ай бұрын
ምንም ቃላት የለኝም መንፈስ ያለበት ዝማሬ አለማልቀስ ጌታን አለማሰብ አይቻልም ይህንን ሰምቶ በዚህ ዘመን ደረክልንእ/ር ይባርክህ።
@israelwondwoson8652
@israelwondwoson8652 4 ай бұрын
i am from kenya this song is really masterpiece and love yall
@paradisechristiammedia
@paradisechristiammedia 6 ай бұрын
ኢየሱስ ስሙ ቅዱስ እርሱ ንጉስ ይድኑዬ No words! You are our blessing
@WitnessOfChrist-nf7ek
@WitnessOfChrist-nf7ek 8 күн бұрын
አረምን ጉድ ነው ወዳጆቼ ነብስ አልቀረኝም ቃላትም ቋንቋም ጠፋኝ ከእንባ ውጪ ነብሴ ወደደችው ምን ልበል ኡኡኡኡኡኡ እየሱሴ ነብሴ እንደሚፈስ መሰዋት ትፍሰስልህ ይድኔ ተባረክልኝ😭😭
@tekalignwoyesa
@tekalignwoyesa 6 ай бұрын
አቤት Cinematography አቤት Casting አቤት መዝሙር💙
@Emuni77
@Emuni77 Ай бұрын
ኢየሱስ የድሆች ወዳጅ ❤
@user-lm3km1wd5y
@user-lm3km1wd5y 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ትብርክ Video 👈🥹😭Thank,uy So,mchi🙏🙌እግዚአብሔር ትብርክ አሜን 🙏አብት ውግል አብቱ እየሱስ ትብርክ 🙌🥲
@gracejesus6881
@gracejesus6881 8 күн бұрын
ኡሁ ልቤ አረፈ። እግዚአብሔር ይመስገን!!!❤❤❤
@Singer.ephrem-simon
@Singer.ephrem-simon 6 ай бұрын
ከክርስቶስ ፍቅር የሚያስይዝ መዝሙር ይድንዬ ተባረክ❤
@abenezeryoseph581
@abenezeryoseph581 6 ай бұрын
መልዕክቱን የሚያጎላ ቪዲዮ 💯👌👏 ድንቅ መዝሙር! ድንቅ መልዕክት ! " ከእግር ስር ተድፍቼ የልቤን ሽቶ ሰብሬ ይቀየር ቤቱ መዓዛው ላውድልህ አገሩን ምድሩን ባንተ ፍቅር በየቤቱ ኢየሱስ ሚለው ስም እንዲዘመር የሚሰማኝ የሚያየኝ በሙሉ ይውደድህ ጨርቁን ጥሎ ልክ እንዳበደ ሰው ይሁንልህ የኔ ስራ አንተን ማስወደድ ነው በሔድኩበት ኢየሱስ ስል "
@w2bw2b24
@w2bw2b24 6 ай бұрын
Yidne I know one truth at my age and Nothing else giving happiness without Jesus and you don't know how i love this song!!!
@tsegayohannes5857
@tsegayohannes5857 6 ай бұрын
5:30 የልቤ ውዱ ተባረክ የቤቴ ውዱ ተባረክ የሃሳቤ ውዱ ተባረክ የህይወቴ ውዱ ተባረክ! ይድንዬ ፀጋ ይብዛልህ!
@shalomyaroel2427
@shalomyaroel2427 6 ай бұрын
ብእውነት ቅዱሱ የእግዚአብሔር መንፈስ ነክቶሀል! ይሰንብትብህ!!!
@MihretEk
@MihretEk 2 ай бұрын
ተባረክ ኢየሱስ❤❤
@selassiemollatrinity2803
@selassiemollatrinity2803 6 ай бұрын
ምንም ቃላት የለኝም ከማልቀስ ዉጭ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ❤❤❤😭😭😭
@Philiptsega92
@Philiptsega92 6 ай бұрын
ኢየሱስዬ እወድሃለው 😭🙌
@TesfaTemesgen
@TesfaTemesgen 6 ай бұрын
This song resonates differently, filled with Jesus' message conveyed through captivating melody and music. When focused on Christ, our singing, teaching, and preaching find their true purpose - a full expression of Christology. Stay blessed, brother.
@binisadeba7176
@binisadeba7176 2 ай бұрын
ይድኒ ክሊፑ በጣም የኢየሱስዬን ታሪክ ገላጭ ነው አንተም ብሩክ ነህ።
@himedemissie3770
@himedemissie3770 6 ай бұрын
ሌላ ርዕስ የለንም እየሱስ እየሱስ....❤
@biruktefera7740
@biruktefera7740 6 ай бұрын
😭😭😭😭ተባረክ ኢየሱስ ተባረክ ኢየሱስ ወይዬ
@DNovelStudio
@DNovelStudio 6 ай бұрын
ምን አይነት መንፈስ ነው እዚ መዝሙር ላይ ያለው ይድንይ በረከታችን ነህ እኖድሃለን
@mintesnotshigute9083
@mintesnotshigute9083 6 ай бұрын
ብዙዎችን ወደ ፍቅሩ መንግስት የሚጨምር ስራ ነው!!!!❤️
@DIBORHA.
@DIBORHA. 6 ай бұрын
ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ቢዘመር :ቢገጠም : ቢወራ : የሚጣፍጥ ህይወት የሆነ ስም ..❤ ተባርከሀል ይድኔ ።
@LetaKefena
@LetaKefena 6 ай бұрын
''ላውድልህ ሀገሩንም ምድሩን ባንተ ፍቅር'' ብለህ እንደዘመርክ፣ በኢየሱስ ምድሩን አውደሃል። በእውነት ተሳክቶልሃል። ኢየሱስ ከነካን እና ከገባን አይቀር እንዳነተ ነው። የዘመርክለት ኢየሱስ ዕጥፍ ድርብ ይባርክህ። በጣም ነው የምወድህ።❤❤
@Inlight_Show
@Inlight_Show 6 ай бұрын
ማልቀስ ማቆም አቃተኝ😭😭😭 የኔ እየሱስ በሀገሩ ሁሉ በእኔ ላይ ታይልኝ
@Dagu2030
@Dagu2030 6 ай бұрын
I can't stop crying 😢 Yeshure hoye Anten emferabt leben atenkirelgn ❤🙏🏽
@Yemezmur-alem8032
@Yemezmur-alem8032 6 ай бұрын
"Such a stunning video! The way you weave Jesus' message through the visuals is masterful. Extraordinary work."
@kingofkingJesuschrist
@kingofkingJesuschrist 2 ай бұрын
ይዴ አንተ ግን በክርስቶስ ኢየሱስ በለው ፀጋ እየበራታህ ሂድ ጌታ ዘመንህን ይባርከው
@user-fc3re3dc9w
@user-fc3re3dc9w 6 ай бұрын
Yedne I swear we’re blessed by your songs the whole album may god bless you more ❤❤❤❤❤❤❤
@truestorytellers1958
@truestorytellers1958 6 ай бұрын
My God what Perfect video with Spirit filled song, love you yidnee a man with loving heart 💙💙💙
@lehem_girma9090
@lehem_girma9090 6 ай бұрын
🔥🔥 ኢየሱስዬ እወድሃለሁ 🔥🔥
@prophetkidusdesalegn2862
@prophetkidusdesalegn2862 6 ай бұрын
ኢየሱስን ይበልጥ እንድንወደው የሚያረግ መዝሙር ይዱዬ ወድካለው በረከታችን ነክ
@amesiyatube8293
@amesiyatube8293 6 ай бұрын
"...ክብርህን እንዲሸክም ስትፈልግ ደካማ ሰው እኔ ተገኘሁ ከሁሉ ኃጢአተኛ አንተ እጅ ላይ ካልዋለ ለምንም የማሆን ምልክት አደረከው ማሳያ ክብርህን ..." ይድኔ አንተ ትለያለህ ! ወንድም ዓለም እ/ር አብዝቶ ይባርክህ!
@Gospelmusic-kk3os
@Gospelmusic-kk3os 6 ай бұрын
ዘመንህ ይለምልም ይድንዬ♥️♥️♥️
@danielgudissa9690
@danielgudissa9690 6 ай бұрын
Let's appreciate Nadey's pictures 👏
@_witness7
@_witness7 6 ай бұрын
ተወዳጅ❤❤❤❤❤❤
@Amen6790
@Amen6790 6 ай бұрын
ትባረክ
@fasikaamde6725
@fasikaamde6725 6 ай бұрын
ኢየሱስዬ🙌🙌🙌😭😭😭
@metagesfikre377
@metagesfikre377 6 ай бұрын
ስለ እየሱስ ሳወራ እንባ ይቀይመኝል የኔ ቃላቶች ጠንካራ አይደሉም ስለ እየሱስ ለማውራት ......የ ህይወቴ ውዱ ተባረክ !!
@BASLIEAL_GRACE7
@BASLIEAL_GRACE7 6 ай бұрын
ከዝማሬው በተጨማሪ ድራማው ልብ ይነካል ፣ ዋውውው የእግዚአብሔር ፍቅር እንዲህም ይገለጻል ለካ 😢😢❤❤
@betelhemsamuel6273
@betelhemsamuel6273 5 ай бұрын
❤❤ላውድልህ ሀገሩን ምድሩን በአንተ ፍቅር በየቤቱ ኢየሱስ የሚለው ስም እንዲዘመር የሚሰማኝ የሚያየኝ በሙሉ ይውደድህ ጨርቁን ጥሎ ልክ እንዳበደ ሰው ይሁንልህ የኔ ስራ አንተን ማስወደድ በሄድኩበት ኢየሱስ እየታየህልኝ በቆምኩበት🙌🙌😢😢❤❤ይድንዬ እግዚአብሔር ፀጋውን ይብዛልህ ሁሌ ስለ ኢየሱስ ዘምር 😍😍
@Berhantube52
@Berhantube52 6 ай бұрын
YIDUYEEEEEEE tebarekelegn yene mn lebeleh kal atahu eko eysus geta nw
@gracejesus6881
@gracejesus6881 8 күн бұрын
አለመሥማት አቃተኝኮ!!!❤❤❤
@user-tp7wj4dv9o
@user-tp7wj4dv9o 6 ай бұрын
Zemenu yemechersha bememslebet bezhe gize endhe liben eref yemyaderg zemare yesthe geta kibrun yewsed 🙏🙏🙏
@WengelKebede
@WengelKebede 6 ай бұрын
እረ ጉዴ ይዱዬ ዜማው ሙዚቃው ቀረፃው የእውነት ታሪኩ በጣም መጣብኝ ❤ እጅግ እጅግ ደማቅ ነው። የእኔ አባት መንፈሳዊ ቅናት ቀናሁብህ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ አባቴ❤❤❤ እወድሀለው አከብርሀለው❤
@jifogem8062
@jifogem8062 6 ай бұрын
ዘመንህ እንዲሁ ይለቅልህ!!!!
@kiyagudina3982
@kiyagudina3982 6 ай бұрын
ኢየሱስ ❤❤❤❤ እኔን ያየ ሁሉ አንተን ይውደድህ
@tarzuisrael8543
@tarzuisrael8543 6 ай бұрын
Oooooooh 😭😭😭😭 can't stop😭😭yidnyeee 🧡🧡🧡🧡 Wedhalew.
@user-vg8nt3rd8f
@user-vg8nt3rd8f 5 ай бұрын
Yidne, Er yibarkih, siwedih, zemah, klatochih, le geta yaleh fikir, wuy des silegn, Er yibarkih. Words do nor express the love i have to you, keep praising the Lord.
@zekiyosabitizekiofficialch4418
@zekiyosabitizekiofficialch4418 6 ай бұрын
ክብርህን እንዲሸከም ስትፈልግ ደካማ ሰው እኔ ተገኘሁኝ ከሁሉ ሀጢያተኛ ......yidnuye & Dave lemi ye hagere bereketoch wedachuhalew
@edenmelkamu4570
@edenmelkamu4570 2 ай бұрын
I Love this song , God bless you more Yidne, our beloved brother ❤
@wsazswzss5892
@wsazswzss5892 6 ай бұрын
ኦኦኦኦኦኦኦ ኢየሱሴ እወድሃለው❤❤❤❤❤😭😭😭😭
@zechariasmulugeta
@zechariasmulugeta 6 ай бұрын
ባለብዙ ምህረት ኢየሱስ ክብር ላንተ ይሁን!
@FerehiwotMulatu-my8eu
@FerehiwotMulatu-my8eu 6 ай бұрын
የኛ በረከት ይዱዬ ወንድሜ ተባርከሀል
@user-zm5hj3pg6c
@user-zm5hj3pg6c 2 ай бұрын
ድንቅ ነው ጌታ ዘመንህ ይባርከህ
@betsegadaniel-vw3ix
@betsegadaniel-vw3ix 6 ай бұрын
geta yibarikihi wondime dagim be kilip ke wustachin yemayitafa image new yaskamatibin enwodahalen ❤❤❤
@nova-xc9cy
@nova-xc9cy 3 ай бұрын
Are men aynet mezmur nw be eyesus sem wede geta melsehegnal after listening to this song my life have encountered tnx brother yidne We love you so much ❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢best song ever😢😢😢😢😢😢eyesus❤❤❤❤❤❤❤
@tesstefera6334
@tesstefera6334 6 ай бұрын
wowwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwww, TEBAREK WENDEME YIDENE!
@apostleofjesussamueltirune8256
@apostleofjesussamueltirune8256 3 ай бұрын
glory to God Hallelujah i love you dear man of God bless you more as you bless us with this powerful and full of spirit song
@user-bd6ni3hj9i
@user-bd6ni3hj9i 6 ай бұрын
አሪፊ መዝሙር ነዉ እግዝእብሄር ይባረክ ❤❤❤❤😁😁😁
@masaratababa2012
@masaratababa2012 3 ай бұрын
geta eyesus yihbareki tabaraki kibre Hulu la gate la eyesus yhune❤️😭😭
@asli2998
@asli2998 6 ай бұрын
ዝማሬ እንደዚህ ኢየሱስ ላይ ሲያትኩር ኢየሱስን ብቻ ሲገልጥ እንደዚህ ነው ተባረክ ይድኑዬ our blessing❤❤🙏
@user-fu4oi7ub5m
@user-fu4oi7ub5m 6 ай бұрын
ይድንዬ ጌታ እየሱስ ይባርክህ ። በዚ መዝሙር ላይ የተሳተፋቹ ሁሉ ዘመናቹ ይባረክ። በደንብ የታሰበበት እና ለመዝሙር አገልግሎት : ለ እግዚአብሔር እና ለ እግዚአብሔር ህዝብ ያላችሁን አክብሮት ያሳያችሁበት ነው ብዬ አምናለሁ ። ቆንጆ Video ቆንጆ Musica የሚባርክ መዝሙር ❤ ይድኔ Dave Nadi ዘመናቹ ይባረክ ❤❤
@jesusislordmysavior2213
@jesusislordmysavior2213 2 ай бұрын
Even tonight, I listened to it more than 5 times in tears
@user-vt3lw2hx2v
@user-vt3lw2hx2v 2 ай бұрын
I couldn't stop listening to this song. Thanks Ydne!!
@Mita160
@Mita160 2 ай бұрын
Beyesusim tebarek bebIzu yide❤❤❤❤እንወድሃለን
@yisusis
@yisusis 6 ай бұрын
What a clip❤ i really like the context of the clip😭😭
@yakobesheteofficialchannel9968
@yakobesheteofficialchannel9968 6 ай бұрын
የሚገርም ቀረፃ የምወደው የተባረኩበት መዝሙር ነው ከዚ በላይ ፀጋውን ያብዛልክ 🙏😊
14. Yidnekachew Teka ይገባሀል Yigebahal ይድነቃቸው ተካ
3:43
HOW DID HE WIN? 😱
00:33
Topper Guild
Рет қаралды 40 МЛН
когда повзрослела // EVA mash
00:40
EVA mash
Рет қаралды 4,3 МЛН
Became invisible for one day!  #funny #wednesday #memes
00:25
Watch Me
Рет қаралды 54 МЛН
4. Yidnekachew Teka ላውድልህ ሀገሩን Lawudeleh hagerun
6:34
Yidnekachew Teka
Рет қаралды 953 М.
10.Yaweral Keraniyo "ያወራል ቀራኒዮ"  -  Awtaru Kebede
5:17
Awtaru Kebede Ministry
Рет қаралды 628 М.
🛑በከበደው ቀኔ !! BEKEBEDEW KENE NEW SONG EBENEZER TAGESSE #DEREJEKEBEDE 3 June 2024
9:05
Ebenezer Tagesse Official(ባለ ቅኔ)
Рет қаралды 443 М.
አንተ ብቻ ና || ዘማሪት ህሊና ዳዊት || Gospel Singer Helina Dawit @ARC
26:42
Pastor Henok Mengistu { Singele }
Рет қаралды 575 М.
የግድ ታስፈልገኛለህ!!Yidnekachew teka//glory of god tv
29:29
PROPHET ZEKARIYAS WONDEMU /GLORY OF GOD TV
Рет қаралды 232 М.
HOW DID HE WIN? 😱
00:33
Topper Guild
Рет қаралды 40 МЛН