ሁሌ የሚሰሩት የአትክልት ቁርስ/Cabbage and carrots taste better than meat! /Simple & delicous breakfast recipe

  Рет қаралды 10,268

Bettwa's - የቤቷ

Bettwa's - የቤቷ

5 ай бұрын

#food #ethiopianfood #habesha

Пікірлер: 44
@bettwascorner
@bettwascorner 5 ай бұрын
ሰላም ውድ የቻናሌ ተከታታዮች እንኳን ሰላም መጣችሁ ወደቤቷስ ቻናል ስለሁሉም አመሰግናችኋለሁ ላይክ በማድረግ ድጋፋችሁ አይለየኝ እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏🥰❤
@abyssiniahagerie214
@abyssiniahagerie214 5 ай бұрын
ቆንጆ አማራጭ ነው ያሳየሽን ሲያዩት ብሉኝ ብሉኝ የሚያሰኝ። በርቺ።
@bettwascorner
@bettwascorner 5 ай бұрын
አቢሲኒያ በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏🥰❤
@user-sq4np8zd9n
@user-sq4np8zd9n 5 ай бұрын
ሰላምሽ በክርስቶስ ብዝዝዝት ይበልልን ❤❤❤❤እሺ አሪፍ ነዉበርቺልን ❤❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner 5 ай бұрын
አለምዬ አሜን የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@leteyletey3923
@leteyletey3923 5 ай бұрын
ሰላም በጣም ጎበዝ እጅሽ ይባረክ በርች❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@bettwascorner
@bettwascorner 5 ай бұрын
ለታይዬ የእኔ ብርታት በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@MedinaMuhammed-wu1ed
@MedinaMuhammed-wu1ed 5 ай бұрын
ቆጆነው
@bettwascorner
@bettwascorner 5 ай бұрын
መዲናዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@konjittakele6135
@konjittakele6135 5 ай бұрын
ውዷ እጅግ በጣም ቆንጆ ነው
@bettwascorner
@bettwascorner 5 ай бұрын
ቆንጅዬ በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏🥰❤
@hanahadgo1924
@hanahadgo1924 5 ай бұрын
❤😂
@bettwascorner
@bettwascorner 5 ай бұрын
ሐንዬ እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏🥰❤
@bahariyaahmad4755
@bahariyaahmad4755 5 ай бұрын
🌷🌷🌷
@bettwascorner
@bettwascorner 5 ай бұрын
የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@GNFxGojo
@GNFxGojo 5 ай бұрын
Wow leyu new❤❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner 5 ай бұрын
በጣም በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏🥰❤
@nardossolomon6460
@nardossolomon6460 5 ай бұрын
Hi Betty for everything thanks gin ene potato altekemem behoem sirash betam arife naw berch gobeze
@bettwascorner
@bettwascorner 5 ай бұрын
ናርድዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ በድንች ቦታ ዝኩኒ በመጠቀም ስሪው ዝኩኒውን ፈቅፍቀሽ ጭምቅ አርገሽ ከካሮት ጋር በማድረግ ስሪው በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@zeritutube
@zeritutube 5 ай бұрын
ዋዉዉዉ ልዩ ለቁርስ ለመክሰስ የሚሆን በትንሽ ግበአት ወዲጀዋለሁ ነገ እሞክረዋለሁ
@bettwascorner
@bettwascorner 5 ай бұрын
ዘሪቱዬ እግዚአብሔር ይስጥልኝ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@AsniEthiopia
@AsniEthiopia 5 ай бұрын
Bettwa's betam konjo new amesegenalewe🙏🙏🙏❤❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner 5 ай бұрын
አስናዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏🥰❤
@user-ow2fr3po4y
@user-ow2fr3po4y 5 ай бұрын
መጪው ፆም ስለሆነ በእንቁላል ፋንታ ምን እናድርግ ቤትዬ
@bettwascorner
@bettwascorner 5 ай бұрын
እጅግዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ ትንሽ የሽንብራ ዱቄት ጨምረሽ ስሪው በጣም ይጣፍጣል🙏🥰❤
@chuchuchuchu8393
@chuchuchuchu8393 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner 5 ай бұрын
ቹቹዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@zneiayhail6498
@zneiayhail6498 5 ай бұрын
👍👍🤔🤔🤔🤔
@bettwascorner
@bettwascorner 5 ай бұрын
የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@senaithailemariam5731
@senaithailemariam5731 5 ай бұрын
❤❤❤❤🌹🌹🌹😋😋😋
@bettwascorner
@bettwascorner 5 ай бұрын
ሰንዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@user-fk7sy7xx6y
@user-fk7sy7xx6y 5 ай бұрын
እህቴ በባሮ ሽንኩርት ፋንታ ምን ላድርግበት ካለሁበት አካባቢ ስለሌለ ነዉ ቶሎ መልሽልኝ ቤተሰብሽ ነኝ
@bettwascorner
@bettwascorner 5 ай бұрын
የእኔ ውድ ምንም አይተከሠውም ግን ሌላ እንደባሮ አይነት ሽንኩርት አለ እሱን ካገኘሽ ጨምሪበት በተረፈ ፐርሲል ጨምረሽ ስሪው ባሮን የሚተካ ምንም አጣሁ ለዛ ነው🙏🥰❤
@mekdesiticha423
@mekdesiticha423 Ай бұрын
Tbark
@estegenetlegessekerenasa2933
@estegenetlegessekerenasa2933 4 ай бұрын
Denechun befela weha west le 3 dekika makoyete keza atelo mawahad
@bettwascorner
@bettwascorner 4 ай бұрын
የእኔ ውድ ይቻላል በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@AzebMesfin-ki2uh
@AzebMesfin-ki2uh 5 ай бұрын
በጣም፣ጎበዝ፣ነሽ፣በርቺ፣
@AzebMesfin-ki2uh
@AzebMesfin-ki2uh 5 ай бұрын
@bettwascorner
@bettwascorner 5 ай бұрын
አዜብዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@kristopherk1275
@kristopherk1275 4 ай бұрын
Promo sm
@elviraperrucci9462
@elviraperrucci9462 5 ай бұрын
ቤትዬ እንቁላል ሳንጨምር ለፆም በፉርኖ ዱቄት ብቻ ቢሞከር ምን ይመስልሻል
@bettwascorner
@bettwascorner 5 ай бұрын
የእኔ ውድ ለፆም ትንሽ የሽንብራ ዱቄት ጨምረሽ ስሪው በጣም ነው የሚጣፍጠው ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@hiwettesema6498
@hiwettesema6498 5 ай бұрын
በባሮ ፋንታ ሌላ ነገር ቢገባስ
@bettwascorner
@bettwascorner 5 ай бұрын
የእኔ ውድ ባሮ ቢጨመር ጥሩ ነው ከሌለ በሌላ ነገር አጣፍጦ መጠቀም🙏🥰❤
Best Toilet Gadgets and #Hacks you must try!!💩💩
00:49
Poly Holy Yow
Рет қаралды 22 МЛН
Inside Out 2: Who is the strongest? Joy vs Envy vs Anger #shorts #animation
00:22
ህሊና ድራማ ክፍል 16 - Helina Drama Part 16
38:04
Salkan Tube
Рет қаралды 26 М.
የቁሌት ዳቦ ምርጥ አገጋገር// Ethiopian traditional bread
8:23
I'm Excited To see If Kelly Can Meet This Challenge!
0:16
Mini Katana
Рет қаралды 26 МЛН
Neden yüzünü saklıyor
0:19
H. DANIŞIK
Рет қаралды 30 МЛН
Why Is He Unhappy…?
0:26
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 62 МЛН