ውሎ አዳር ከበረከት ገበሬዋ ጋር ክፍል 2 Etv Etv Ethiopia News

  Рет қаралды 99,121

EBC Entertainment

EBC Entertainment

Жыл бұрын

ውሎ አዳር ከበረከት ገበሬዋ ጋር ክፍል 2 #EtvEntertainment #EbcEntertainment #Ethiopian #Ebc #meznagna #

Пікірлер: 256
@alemtube12
@alemtube12 Жыл бұрын
እዉነትም በረከት አዳሜ ጎመን መትከል ያቃተዉ ህዝብ ኑሮ ተወደደ ይላሉ እንኳን ተወደደ ካልሰራን የኑሮ ዉድነት እንደት ይለቃልበረከቴ❤❤❤❤
@mehbubelyase6491
@mehbubelyase6491 Жыл бұрын
በትክክል
@seniseni165
@seniseni165 Жыл бұрын
😂😂😂😅😅
@genetadugnaheran1328
@genetadugnaheran1328 Жыл бұрын
እውነት ነው ኑሮ ተወደደ ይላሉ መስራት የሚችለው ወጣቱ በየጫት ቤቱ ተዘፍዝፎ እየዋለ
@fisoneden7750
@fisoneden7750 Жыл бұрын
በትክክል❤
@begenamedia9125
@begenamedia9125 Жыл бұрын
men lay entkwl bota I'm started to day
@evana9874
@evana9874 Жыл бұрын
የአመቱ ምርጥ ገበሪ ተብላ መሸለም አለባት በረከት ገበሪዋ ሴት ናት ሚስትም ናት እህትም ናት ሀገርም ናት እናትም ናት እሳ ማለት ኢትዮጵያ ናት በርችልን መጋቢያችን ❤❤❤
@besratasgedom2664
@besratasgedom2664 Жыл бұрын
ከቃላት በላይ ነች ጀግኒት ያንቺ አይነት 3እና 4 ቢኖር በቂ ነው ❤
@BintSeidTube-ts6lh
@BintSeidTube-ts6lh Жыл бұрын
መሸለም ያለባት የአመቱ ምርጥ ጀግና ሴት ነች ሽልማት ይገባታል ወላሂ ጀግና ብየሻለሁ
@Tube-nq2uz
@Tube-nq2uz Жыл бұрын
በረከት ጀግና👌 አስካለ የኔ ፍልቅልቅ😘❤
@elaybright8884
@elaybright8884 Жыл бұрын
ከሳቫ ኢትዮጵያ ገባ የአብዛኛው የአፍሪካ አገራት ህዝብ ምርጥ ምግብ ነው አሰራሩንም በደንብ አሰልጥኑ ህዝቡን። ጥቅምኑን በደንብ አስተዋዉቁት አደራ።
@TH-qk6ez
@TH-qk6ez Жыл бұрын
ወንድሜ, ካሳቫ ድብልብል ነው የሚያደርገው ። የኢትዮጵያ ህዝብ ከብትና ወተት ነው ማርባት ያለበት😅
@bezztube3159
@bezztube3159 Жыл бұрын
< A A (Klk
@zaynabaa4034
@zaynabaa4034 Жыл бұрын
​@@TH-qk6ez መልተው ይድበልበሉ የገጠር እናቶች በእጨታቸው ነው የሚሄዱት😢😢😢
@tizita231
@tizita231 Жыл бұрын
​@@TH-qk6ezእናቶቻችን ድብልብል ሆኖ ባየሃቸው ብቻ የኛ ሰው አሲስ ምግብ መመገባ ሞት ነዋ ሚሆንብን
@meaziwendemumeaziwendemu7012
@meaziwendemumeaziwendemu7012 Жыл бұрын
እረ እኔም የት ላግኝው እያልኩ ነው መቅመስ እፈልጋለው አፋሪካዎች የበቆሎ ገንፎ ድንች ነው የሚበሉት የሚባለው ለካ ውሸት ነው ልክ እንደ ቡላ ነው ሳልበላማ አልቀርም
@user-ns9hh5uc4u
@user-ns9hh5uc4u Жыл бұрын
ውሎ አዳር በጣም የምወደው ፕሮግራም ነው❤❤
@ganzabeberhen
@ganzabeberhen Жыл бұрын
ጋዜጠኛዎም ገበሬዋም ጀግና ናቸዉ
@mekonnen2384
@mekonnen2384 Жыл бұрын
የሀገር እና የህዝብ አርአያ በረከት!!!
@burtkanshowtube
@burtkanshowtube Жыл бұрын
የእውነት ሰው በዝህ ደራጃ በራስ በመተማመን ጎበዝ መሆን ይደንቃል
@dumatube646
@dumatube646 Жыл бұрын
የማይ ጠገብ ፎሮግራም ነዉ በረከት💪💪💪🌹🌹🌹🌹🌹❤️❤️በልሽም ልጆችሽም አንችንም እግዚአብሔር ይጠብቅሽ🌹🌹🌹🌹
@emuyenega7046
@emuyenega7046 Жыл бұрын
ዋውውውውውው❤❤❤❤❤❤❤❤ በረከት ማለት አንድ ሰው ናት ማለት ይከብዳል እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁልሽ የኛ ጀግና
@dreamsmedia4424
@dreamsmedia4424 Жыл бұрын
ጀግኒት መጣሽ ለኢትዮጲያ አርሶ አደሮች ተምሳሌት ነሽ ብል ማጋነን አይሆንብንም ሁላችንም ካንቺ ልምድ መውሰድ አለብን አስካልዬ ያሁሉ ጊዜ አልፎ እንዲህ ድነሽ ወደ ስራሽ ተመልሰሽ ስላየሁሽ ደስስ ብሎኛል አልሃምዱሊላህ❤
@adenyoutubeethiopia7680
@adenyoutubeethiopia7680 Жыл бұрын
አበሳዋ ገበሬ ከምር በርችልን ሰው በከቱ በስደት እንቃጠላለን ሀገራችን ከወርቅ በላይ ወርነበረች ማንም የሚቀናባት ሰው አጣች የሚሰራ ሳይሆን የሚያፈርሳት በዛ በርችልን ከክፍወች ይጠብቅሽ አስየም ❤
@martamekonen7455
@martamekonen7455 Жыл бұрын
እግዚአብሔር በፍሬ ይሙላ ሀገራችንን
@user-rc8fl9bq9w
@user-rc8fl9bq9w Жыл бұрын
አሜንንንንን ሳለም የርግልንን
@user-dq1pl4wt8p
@user-dq1pl4wt8p Жыл бұрын
ይችንልጂያለማድነቅንፉግነትነው ማማዬበርቺ
@meuse69
@meuse69 Жыл бұрын
የናት አንኮን ወደስራሽ ተመለሽ አውነት ሳይሽ ደስ አለኝ አግዚአብሔር ይመስገን ::በረከት ጀግና ሴት
@menisa2013
@menisa2013 Жыл бұрын
ይህ ምግም በውጭ አገር ነበርየማቀው ደሥ ይላል አገርሜ መልማቱ ጀግና ሴት
@hshhehsge7113
@hshhehsge7113 Жыл бұрын
በምን መልኩ ነው የሚሰራው
@menisa2013
@menisa2013 Жыл бұрын
ውዴ እንደድንችም ይቀቀላል ግን በማሺን ፈጭተው አጥለው አድርቀው ዱቄት ይሆናል ከዛም በትንሾ እያደረጉ ልክ እንደ ሙቅ ይበሉታል
@emebetberhane1334
@emebetberhane1334 Жыл бұрын
Enem emakewun linigerachiw derkom hone sayiderk tefechito bewet yibelal ededinichim yibelal Chirkit derkona tamisom ede Cornflakes gin bewuhana sikuar yibelal kakim yiserabetal Betam Ethiopia benore yemilew neber gin temesigen
@sarahsarah4584
@sarahsarah4584 16 күн бұрын
ወየዉ የእግዚአብሔር ሰራ ድቅነዉ ተመሰገን ፈጣሪ አብዝቶ ጥበቡን ይሰጥሸ❤
@JohnJohn-sx3eg
@JohnJohn-sx3eg Жыл бұрын
20 ሃመት ኮንድምንኤም እጣ ከመጠበቅ ለምን በሰፊ ምድር በእርሻ ና በከብት በዶሮ እርባታ ተሰማርቶ ሰላማዊ ንሮን አይኖርም ነው ያልሽው የልቤን አሳብ የኔን እቅድና ብላን እንዴት አወቅሽው አሆ ለብዙ ሰወች ለምን እንደ በረከት ገበሬ በግብርና መስክ አትሰማሩም ብዬ ስል እንዴ እስዎ እኮ ሚሊየን ይሮ ይዛ መታ ነው እኔ የምለው 250 ካሪ ቤት አዲስ አባ ባሁኑ ስሃት በኢሩ ወይ በዶላር ስንት ነው ለምንድነው ግን እኛ ኢትዮጵያውያን ለስንፍናችን ሁሉ ምክንያትን የምንፈጥረው ሴት ልጅ ጫካ መንጥራ እንደ ወንድ ትላክተር እየነዳች ስታርስ እኛ ወንዶቹ ቴክቶክና ፊስ ቡክ ዘረኝንትን ጥላቻን አርሰን እንዘራለን እረ እቺ ጀግና ሴት እያየን እንፈር እስኪ ሰው ሳይሰማ ተደብቀን ጫካ ገብተን አትክልት ፍራፍሪን ከስዎ በተሻለ አምርተን አንገታችንን ቀና አድርገን እንኢድ ያሳፍራል ሴት ያረሰችውን ወንድ እቤቱ ቁጭ ብሎ ሳይሰራ ሲበላ ግብፅ የምትጠላው የምትፈራው የምታከብረው የበረከትን ና ያይሌ ገብረየሱስ መሰል የሆኑ ጀግና ላብ አደረሮችን ጀና የኢትዮጵያ ልጆችን ነውና በየ ጫት ሺሻ አረቄ ቤት ያላችው በዘር በሃይማኖት ሰበብ አገርን መንግስትን እዝብን የምትዘርፉ የምትገሉ ለልማት ተነሱ እኔ የስደት ንሮ አንገሽግሾኛል የሰው ወርቅ አያደምቅ የኔ ምኞትና እልም እንደ በረከት ቦትኤን ለብሼ ጭቃ ውስጥ መቡካት ማረስ መቆፈር አትክልትና ፍራፍሪ ማምረት ከብቶችን ማርባት የተራበውን የተቸገረውን ወገኔን መርዳት ማገዝ አይዞህ ማለት ባለችኝ አቅም እናት አባት የሌላቸውን አዛውንትን መርዳት አገሪ ኢትዮጵያ ያላትን አብትና ንብረት ተጠቅሜ ሰርቼ ባገሪ ላይ ንፁ ሃየርን መተንፈስ እህቴ በረከት እግዚአብሔር እጅግ በጣም ይወድሻል የኔን እልምና ምኞት ባንቺ እውን ሆኖ በማየቴ እግዚአብሔር እጅግ በጣም አመሰግነዎለውና እድሜን ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥሽና እዛው እርሻሽ ቦታ ወይ አዎሳ አዲስ የግብርና ምርት መሸጫ ምግብቤት ልትከፍቺ ይገባል ያለሁበት ሃገር በበጋው ፋርመሮች እዛው እርሻቸው ቦታ የሚሸጡበት ሱቅ ሲኖራቸው እፃናቶች እራሳቸው እርሻ ቦታ ገብተው ቆርጠው አስምዝነው ይገዛሉ ስራሽን አሳድጊው እዛው ዩእርሻ ሽ ቦታ የፈረስ መጋለቢያ አሆ ብዙ ስራሆችን መስራትና ብዙ ቱሪስቶችን ያዲሳባ የአዎሳ ንዎሪን ሊያዝናና የሚችል ድንቅ እርሻ ቦታ ሊሆን ይችላል
@yanitahokunabasemihtaxaraw7951
@yanitahokunabasemihtaxaraw7951 Жыл бұрын
ትክክል ወንድም አራ ያኘ ሰው ስራ አይዎድም ንሮ ተዎዶዋል ይላል እኔ ሴት ሆኜ ይሄ ነው ምኞቴ 😊
@user-cx7ig9rl8v
@user-cx7ig9rl8v 5 ай бұрын
Waw
@user-zp3cj3hf8k
@user-zp3cj3hf8k 3 ай бұрын
hulachinm mesrat enfelgalen gin botawen man yisetishal sejemer ke hager hager zoresh endatisere selam yelem chaka endatigebe chakaw bekifu sewoch temoltual wedet enhed??
@yanitahokunabasemihtaxaraw7951
@yanitahokunabasemihtaxaraw7951 Жыл бұрын
ጃግና ነሽ በርቺ ሁሉም እንዳንቺ ቢሳራ ድህነት በልኖራ ሀገረችን😮❤❤😊
@ll8432
@ll8432 Жыл бұрын
This woman is amazing no words to express how great you are. Keep hustling 😮Brekete means Blessing. God chosen 😮
@sofiethiopia9369
@sofiethiopia9369 Жыл бұрын
ጀግና እራሱ ያንስባታል በረከት👍💪
@yosefakatsukihokage4817
@yosefakatsukihokage4817 Жыл бұрын
የኛ ቆንጆ በርከት
@getayakalalene-tq4js
@getayakalalene-tq4js 5 ай бұрын
በረከት ገበሬዋ ለግብርናዉ ካላት ክብር አንጻር የኢትዮጵያ መንግስት የክብር ዶክትሬት ሊሰጣት ይገባል ከእዉነት ብርቱ፤ጎበዝ ፤ታታሪ ሴት ነች፡፡
@user-vj4zo8mt9s
@user-vj4zo8mt9s Жыл бұрын
ጀግና እግዚአብሔር ይባርክልሽ በረከት ገበሬዋ❤
@Rahma-kf4fe
@Rahma-kf4fe Жыл бұрын
ጀግና ነሽ የምር እድሜ ከጤና ይስጥሽ
@user-yc5pz7cx3b
@user-yc5pz7cx3b Жыл бұрын
እውነት ነው የደቡብ ህዝብ ፍቅር ነው
@Jamilatube-bu4tw
@Jamilatube-bu4tw Жыл бұрын
በርክት ዲምፆሺን ስወድልሺ የጀግና ዲምፆ ነው
@TH-qk6ez
@TH-qk6ez Жыл бұрын
የጋንግስተር ድምፅ ትወጂያለሽ😅
@ethiopia7697
@ethiopia7697 Жыл бұрын
አስኩ ምርጥ ገራገር❤
@user-we8je5jb4d
@user-we8je5jb4d Жыл бұрын
አስኩዬ ልክ እባብ አለ ስትልሽ በስመአብ ወወልድ መንፈስ ቅዱስ ስትይ እንዴት እንደሳኩኝ የስሜቴን ስላልሽ😅😂፣ በረከት እንዴት እንደምኮራብሽ የኛ ጀግና በርቺ በርቺ ትውልዱን ቀይሪ ድህነታችንን እንፋቅ፣
@user-dq1pl4wt8p
@user-dq1pl4wt8p Жыл бұрын
ተፈጥሮበጣም ደስ ይላል ማሻአላህ ከአይንያውጣልሽማማዬ
@bojabevarg
@bojabevarg Жыл бұрын
40 ካሬ ኮንዶምኒየም 20 አመት መጠበቅ .በጣም ልክ ነሽ
@user-ow5hb4bu9z
@user-ow5hb4bu9z Жыл бұрын
Bereket , you are super star and role model for Ethiopians. Let God be with you always!
@weynishetassefa8592
@weynishetassefa8592 Жыл бұрын
አገሬ በሩጫ ብቻ አይደለም ጀግና ያለሽ በግብርናም መጡልሽ የአገሬ ጀግና እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሥጥሽ ያኑርሽ
@hawiroth9237
@hawiroth9237 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ አተ አበርታት አሁንም ሞገስ ሁናት ከክፍ ሸፍናት አብረው የሚሰሩት አምሮቸው በቅንነት አብሮው በቅንነት ስለሚሰሩ እዲሰሩ ልባቸውን አቅና። ከክፍ ጠብቃቸው ጉልበት ሃይል ሁናቸው። አሁንም ሞገስ ሁናቸው በጥፍ ይባረኩ ለበረከት ሁኑ
@maqaram8997
@maqaram8997 Жыл бұрын
የሴት ጀግና በረከት
@abedilifath459
@abedilifath459 Жыл бұрын
ኡነት እስከ ዘሬ ሀገሬን ኦደለው ምል ብዙ ውሽተም አይቼ አለው ገን እንደች በተግበር ያስዬ ስው ዬልም ኡነት ጀግነዬ ነሽ
@senaittola5346
@senaittola5346 Жыл бұрын
She is amazing woman Good job❤👏🙏
@user-hs7lx8zw3m
@user-hs7lx8zw3m Жыл бұрын
ወላሂ ጀግና ሤት ነሽ 😍😍😍
@milliongebretsion1646
@milliongebretsion1646 Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ለምለሚቶ አገሬ በርቺ አድናቂሽ ነን
@GermaHisote-wf8vh
@GermaHisote-wf8vh 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ ልጆችሽንይባርክልሽ የለፋሽበትን ማንም አይብለው አንቺው ዘመንሽን ሙሉ ብይው።
@Habibah-zg6dj
@Habibah-zg6dj Жыл бұрын
ማሻአላህ በጣም ነው የምወድሽ በረከትየ ልዩ ሴት ነሽ ጀግና ሴት ነሽ
@user-se3jp8mz3b
@user-se3jp8mz3b 8 ай бұрын
ማሻ አላህ በርክት በጣም ቃላት አይግልጣትም
@nadayashaneh4485
@nadayashaneh4485 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣሸ ጎበዝ ሴት ታድለሸ አሰካለ ሎሚ ተወዶል 😊❤❤
@tegestejade2671
@tegestejade2671 Жыл бұрын
🤔💔🤣👍
@hdxz7664
@hdxz7664 Жыл бұрын
በረከትዬ የኢትዮጵያ በረከት
@Aberash-hd1uz
@Aberash-hd1uz Жыл бұрын
ገበሬ ደስ ይለኛል የገበሬ ልጅ ነኝ❤❤❤ ጎበዝ በርች እኔም ከስደት መልስ ምኞቴ ነው አገሪ የሙዝ ሀገር ነው❤❤❤
@hananesane7184
@hananesane7184 Жыл бұрын
Wow baxami arifi now barchi👏🏼👏🏼👏🏼👌🌷
@arsemabamkaku3275
@arsemabamkaku3275 Жыл бұрын
Bereket Jegna 👏❤️🙏💪😍
@eveali6794
@eveali6794 Жыл бұрын
ማሸአላህ
@ElisabetMENDAYE
@ElisabetMENDAYE Жыл бұрын
በረከት ጀግና ገበሬ ነች በስደት ላለነውም አርአያችን ነሽ ከአንቺ ጋር አብሮ መዋል መስራት መታደል ነው በርቺ ከስደት መልስ የከተማ ግብርና እጀምራለሁ ከእግዚአብሔር ጋር
@user-xf5dy8oi6n
@user-xf5dy8oi6n Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ዘመንሽን ዘርሽን ይባርክ እደስምሽ ሃገሬ እዳችህአይነት ተምስሌት ሴት ስላላት ኮራው
@destabakela5309
@destabakela5309 Жыл бұрын
በራከት እንደ ስሞም በረከት ነች
@almaz7677
@almaz7677 7 ай бұрын
❤ETHIOPIAYEE❤❤💯💯💯💯💯💯💯🎁😍😍😍
@AmanAman-wn6ip
@AmanAman-wn6ip Жыл бұрын
በረከት ገበሬዋ ጀግና ተባረኪ
@user-pw2xi3rh4i
@user-pw2xi3rh4i Жыл бұрын
በርከት ፈሳሹ መዳበርያ ለሁሉም ሰብል ይሆናል
@user-pw2xi3rh4i
@user-pw2xi3rh4i Жыл бұрын
እንኳንም ያልብስ ስትገዝ የተናገርሽ ሰው እግዚአብሔር እዴሜ ይስጠው እደዝህ አይነት ጀግና አናገኝምነበር
@asterasfaw96
@asterasfaw96 Жыл бұрын
Bereket tebareki!!!
@emuyenega7046
@emuyenega7046 Жыл бұрын
አስካልየ የኛ ፍልቅልቅ እናመሰግናለን❤❤❤
@seidmohammed2680
@seidmohammed2680 Жыл бұрын
Bereket the super lady, and model TikToker. Thank you!!
@hanahana1960
@hanahana1960 Жыл бұрын
አስኩዬ እንኳን ደና መጠሽ የኔ ዱቡሽቡሽ 🥰🥰
@kibinashetube8773
@kibinashetube8773 Жыл бұрын
Barakati jaginaneshi inde achi ayinatochi yasfalgalu
@Hala-pk5yx
@Hala-pk5yx Жыл бұрын
በረከት የሀገር በረከት ናት ።።።ተባረኪ እንደሰምሸ ማማዪ
@mebratfenta5865
@mebratfenta5865 Жыл бұрын
እድሜና ጤና እግዚአብሔር ይሰጥሽ በረከት ለሌላው ምሳሊ ነሽ❤
@samuelgirma3248
@samuelgirma3248 Жыл бұрын
nice to see askale tesfaye (asku) again. and also i appreciate bereket she is an amazing & strong lady
@sofenbeseat4346
@sofenbeseat4346 Жыл бұрын
Amazing woman very proud of you
@user-ff5ih5cq2y
@user-ff5ih5cq2y 9 ай бұрын
አድናቂሽ ነኝ በርቺ
@bortgaltakli5661
@bortgaltakli5661 Жыл бұрын
በረካት የኢትዮጵያ በረከትነት🎉❤
@KsaSa-xn8rt
@KsaSa-xn8rt Ай бұрын
ጎበዝ ቃላት የለኚም ምን ብየ ልኮምት
@ethiopia2846
@ethiopia2846 Жыл бұрын
ዋውው❤️❤️❤️💖
@warkmeoko
@warkmeoko Жыл бұрын
እውነት በረከት ገበሬዋ ጀግና❤❤❤❤❤ፈጣሪ ይጠብቅሽ
@kiki-th8vm
@kiki-th8vm Жыл бұрын
Wow betame ymedenke nw hager bit semeta megobghet bechl dess yeleghal
@user-sh3fw3ig9v
@user-sh3fw3ig9v Жыл бұрын
ጀግና
@sofiatube1958
@sofiatube1958 Жыл бұрын
በረከት ጀግናዋ
@hayatyalhamedlla4561
@hayatyalhamedlla4561 Жыл бұрын
በረከት የዉነት ጀግና ነሽ
@hiamanotwentworth2834
@hiamanotwentworth2834 Жыл бұрын
I salute you my sister!
@tsidutaye1285
@tsidutaye1285 Жыл бұрын
Special job God bless you more ses
@user-pm1de8tr2d
@user-pm1de8tr2d Жыл бұрын
Betam gobez you are my model pioneer!!!’
@zizimoha8064
@zizimoha8064 Жыл бұрын
My hero💪🏽
@zuziyoutubeapp6879
@zuziyoutubeapp6879 Жыл бұрын
Masha Allah asku des sitiy berket ጀግና nesh❤
@user-rc8fl9bq9w
@user-rc8fl9bq9w Жыл бұрын
ወላሂ ጀግና ነሽ ባሬ ባርቺ ጎባዝ
@zainabkebede8442
@zainabkebede8442 Жыл бұрын
በጉጉት ነበር የምጠብቀው❤
@dagentMarkos
@dagentMarkos Жыл бұрын
big respect I hope u be cam more bless
@tezetaafework5479
@tezetaafework5479 Жыл бұрын
እውነትም በረከት ዋዉ ጋበዝ❤😢😢😢
@nejusweet5760
@nejusweet5760 Жыл бұрын
በረከት ግብርና ከእውቀት ገር ሲሆን ተርፋማ ይኮናል አድናቂሽ ነኝ
@tsigebungul2150
@tsigebungul2150 Жыл бұрын
ቤኪ ጀግንት ሴት ተባረክ❤❤ አስክት አንችም ተባረክ❤❤
@Aster-zp7im
@Aster-zp7im 6 ай бұрын
Ende anchi 100 sew be Ethiopia layi binori dihineti yelemi neber❤❤❤❤❤
@shkorinabowey7958
@shkorinabowey7958 Жыл бұрын
Waww great job 👏
@Sada-bc4sq
@Sada-bc4sq Жыл бұрын
ያችጀግንነትይለያል
@eveali6794
@eveali6794 Жыл бұрын
የሰት ጀግና
@tiruneshwogayehu2499
@tiruneshwogayehu2499 Жыл бұрын
Tebareki berket yest gegna
@hewanshiferaw6510
@hewanshiferaw6510 Жыл бұрын
God bless You're journey i Wish you all to be successful ❤
@Aster-zp7im
@Aster-zp7im 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤wowwwwww
@user-ze2gq5qs8m
@user-ze2gq5qs8m Жыл бұрын
በርቺአላህይጠብቅሽ❤
@amenaali138
@amenaali138 Жыл бұрын
የኔ፡ጀግና፡በርችልን፡ማርዊ
@nataliendrias1345
@nataliendrias1345 Жыл бұрын
Wow amazing
@makilove6390
@makilove6390 3 ай бұрын
መሸለም ኣለባት ይቺ ጅግና
@Noahtube23
@Noahtube23 Жыл бұрын
God bless you
@laylaa5744
@laylaa5744 Жыл бұрын
Berekat Jaginowa ❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍✅✅✅
@Judica67
@Judica67 Жыл бұрын
I love Bereket's statement that we do fight for 40sq.condimnium in the city while there are ample acres of idle land throughout the country that can be easily converted into fortune. Joro yalew wettat yihn yisma!
Did you believe it was real? #tiktok
00:25
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 56 МЛН
That's how money comes into our family
00:14
Mamasoboliha
Рет қаралды 11 МЛН
HOW DID HE WIN? 😱
00:33
Topper Guild
Рет қаралды 45 МЛН
Can You Draw A PERFECTLY Dotted Circle?
00:55
Stokes Twins
Рет қаралды 42 МЛН
ውሎ አዳር- ከበረከት ገበሬዋ ጋር
31:24
EBC Entertainment
Рет қаралды 117 М.
NEW MAFIA EPISODE INCOMING 🖤
0:34
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 8 МЛН
БУДЕТ ЗНАТЬ КАК ОБИЖАТЬ БАБУШКУ
0:18
МАКАРОН
Рет қаралды 1,8 МЛН
КТО СОЖРАЛ АРБУЗ #cat #pets #топ
0:17
Лайки Like
Рет қаралды 1,1 МЛН
si tenge menyamar jadi polisi farel #shorts #viral
0:19
Keluarga Hakiki chanel
Рет қаралды 12 МЛН