የእስራኤል የበቀል እርምጃ ወዴት ያመራ ይሆን? ስለጦርነቱ የጆ ባይደንና የትራምፕ አቋም፣ የአልአቅሳ ጠባቂ ማን ነው?

  Рет қаралды 5,773

DINK FITSAME TUBE - ድንቅ ፍጻሜ ቲዩብ

DINK FITSAME TUBE - ድንቅ ፍጻሜ ቲዩብ

2 ай бұрын

#ድንቅ_ፍጻሜ_ቲዩብ #dinq_fitsame_tube #yared_yohannes
የዳግም ምጽአት ትምህርትን በዝርዝር የያዘውን ድንቅ ፍጻሜ መጽሐፍ በመንፈሳዊ መጽሐፍ መደብሮች ውስጥ ያገኙታል፡፡ ዳግም ምጽአትን የተመለከተ ማንኛውም ጥያቄ ቢኖርዎት በ0911832784 በቀጥታ ወይም በኢሜል አድራሻ lastgraceage@gmail.com አገልጋዩን የጠይቁ::
የጌታን የዳግም መምጣቱን እውቀት በማስፋትና ቀኑን ለማስቸኮል በነፍሳት መዳን ላይ በቁርጠኝነት የሚሠራው ሚኒስትሪያችን ተልእኮውን እንዲፈጽም ማገዝ የምትሹ ወገኖች ይህን የሚኒስትሪውን አካውንት ተጠቀሙ፡-
Commercial Bank of Ethiopia, Gurd Sholla Branch
Account Holder Name - Messiah For All International Ministry
A/C No. 1000463129658
Swift Code - CBETETAA
የሚኒስትሪው ተባባሪ አባል ለመሆን ሊንኩን ይጫኑት
docs.google.com/forms/d/1m-Ee...

Пікірлер: 67
@belayneshtadesse6315
@belayneshtadesse6315 2 ай бұрын
አሜን አሜን!!!
@Zeni-hr6cj
@Zeni-hr6cj 2 ай бұрын
ጌታ እየሱስ ይባርክህ
@ethiopahagera8861
@ethiopahagera8861 2 ай бұрын
ጌታ ይባርክህ ወንድማችን❤
@user-ef2st6jh4c
@user-ef2st6jh4c 2 ай бұрын
አሜንንንን ማራናታ
@gelilasemere6067
@gelilasemere6067 2 ай бұрын
ተባረክ ፀጋውን ያብዛልህ!
@user-zb9dm8um1p
@user-zb9dm8um1p 2 ай бұрын
ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ።
@belayneshtadesse6315
@belayneshtadesse6315 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ፀጋውን ያብዛልህ
@konjitniguse9005
@konjitniguse9005 2 ай бұрын
ያሬዶ እየሱስ ይባርክህ
@DestaWoldemeskel
@DestaWoldemeskel 2 ай бұрын
ፀጋ ይጨመርልህ ወንድማችን፡፡መፅሐፉን ማግኘት አልቻልንም አልቆአል አሉን፡፡
@EteneshSado-jq9di
@EteneshSado-jq9di 2 ай бұрын
Maranata ❤❤❤
@seniatkumsa9625
@seniatkumsa9625 2 ай бұрын
አሜን ቶሎና ማራናታ ❤❤
@makdaengdawork7102
@makdaengdawork7102 2 ай бұрын
Geta Eysus Yebarkeh
@WubalemWubie-cs9lz
@WubalemWubie-cs9lz 2 ай бұрын
God bless you for the spiritual updates, thanks!!!
@ZelalemZola-qe5xc
@ZelalemZola-qe5xc 2 ай бұрын
God bless you brother yared!!
@sarahaile6506
@sarahaile6506 2 ай бұрын
God bless you more ❤❤❤
@fanayetesfaye9142
@fanayetesfaye9142 2 ай бұрын
እውነት ነው አሜን ጌታ ይባርክህ ወንድሜ
@sarahaile6506
@sarahaile6506 2 ай бұрын
Amennnnnnnnnn Amennnnnnnnnn Amennnnnnnnnn Amennnnnnnnnn Amennnnnnnnnn Amennnnnnnnnn maranata ❤❤❤❤❤❤❤
@user-ht1hv6lb5b
@user-ht1hv6lb5b 2 ай бұрын
Yetebarek yegata mertochi tsega bezetolhal gata yibarek!!! ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@temesgen-77
@temesgen-77 17 күн бұрын
Tebarek
@alemtewelde123
@alemtewelde123 2 ай бұрын
Geta Eyesus yebarkeh❤
@nishanraday7062
@nishanraday7062 2 ай бұрын
ወንድማችን ያሪድ ተባረክ ፀጋ ይብዛልህ ማራናታ!!!
@Kidane-yy6il
@Kidane-yy6il 2 ай бұрын
ጌታ ይባርክህ ወንድሜ ።መጽሐፍህን ፈልጌ አጣሁ አይታተምም?
@Goodmon369
@Goodmon369 2 ай бұрын
እኔም ለምፃቱ ድምፅ ነው
@user-vm4sw2yr1m
@user-vm4sw2yr1m 2 ай бұрын
ይህን መጻሐፍ ከት ነው የማገኘው
@sahletesfay921
@sahletesfay921 2 ай бұрын
ማቴዎስ 25 ፍቅዲ 31 እስክ ፍጻመ
@yonas3556
@yonas3556 2 ай бұрын
የተወደድክ ወንድማችን እግዚአብሔር ይባርክህ፣ አንድ ጥያቴ ግን አለኝ፣ የጎግ ሰልፍ ከ7ቱ ዓመት መግቢያ ላይ ከሆነ፣ 3ተኛው አለም ጦርነት መቼ ሊሆን ነው ? ወይስ ከ ጎግ በኃላ በ7ቱ ዓመት Great tribulation ውስጥ ነው የሚሆነው? ሌላው፣ ስለኢትዮጲያ, ዘንደውን ቀጠቀጥክ ምግባቸውንም ሰጠሃቸው የሚለውስ ትንቢት መቼ ተፈፀመ?፣ ጌታ ይባርክህ በድጋሚ
@AkiAki-wx7zm
@AkiAki-wx7zm 2 ай бұрын
እኔም ፈልጌ አላገኘሁም የት ይገኛል ?
@user-ok9su9py9b
@user-ok9su9py9b 2 ай бұрын
the end of time
@mohamedsirajshifa8822
@mohamedsirajshifa8822 2 ай бұрын
ሳይተኛ እየቃዠ ነው
@towfikamanaman2263
@towfikamanaman2263 2 ай бұрын
Kkkkkkk
@elhamworku198
@elhamworku198 2 ай бұрын
እግዚአብሔር አረዳትም አዉሮፓና አሜራካ ተደግፋ የህፃን አራጅ እየሱስ እረዳት ልትልነዉ እሱን አያምኑም ዳቃላ ነዉ የሚሉ ት ሃያል ነታም በድጋፍ ነዉ ታዝላ።
@user-kg5cg5yt9q
@user-kg5cg5yt9q 2 ай бұрын
wondemachenen leagelgelot yeteraw geta new. Yemiadenew pente woy orthodox etc... yemil buden west megbat adelem. Yezelalem hiwet ewnet ena menged behonew be eyesus kerstos amno ye eyesus teketay mehon ena be menfeskedus ena be e/r kal merinet menoren melemamed new yemiawataw. Geta ewnetun yabraleh wondme.
@mesfinbadebo
@mesfinbadebo 2 ай бұрын
አርማጌዶን ጦርነት ሀሰተኛዉ ከጭፍሮቹ ጋር ጌታችንን ሊዋጋ የሚሰለፍበት ጦርነት ነዉ እርሱም ከ7 አመት መከራ መጨረሻ አካባቢ ነዉ የጎግ ማጎግ ደሞ የሺህ አመት የጌታችንና የቅዱስን ንግስና የ1000 አመት መጨረሻ ነዉ
@danielmuluneh3100
@danielmuluneh3100 Ай бұрын
መፅሀፉ?የት ነው?
@mohamedsirajshifa8822
@mohamedsirajshifa8822 2 ай бұрын
ቀይ ጊደር የጎግ ምልክት ነው አትቃዥ
@mohamedsirajshifa8822
@mohamedsirajshifa8822 2 ай бұрын
እስራኤል ማለት ጎግ ማጎግ ነው
@mesfinbadebo
@mesfinbadebo 2 ай бұрын
መጀመሪያ ሀሰተኛዉ ከተገለጠ በሁዋላ ነዉ የአርማጌዶን ጦርነት ጎግና ማጎግ ከሺሁ አመት መገባደጃ ነዉ
@tadeleGullat-oo6nj
@tadeleGullat-oo6nj 2 ай бұрын
ወድሜ እወድሀለዉ እዉቀትህም ይገርመኛል ግን እዉቀትህ አላደነህም ለምን መሰለህ ቤንጤ አትመስለኝም ነበር እንዴት አጠመዱህ ብየ ነዉ በቃ ትቸዋለዉ አያድርስ ማለት ይሻላል ይቅርታ ካስቀየሙኩ
@adisemosisa2262
@adisemosisa2262 2 ай бұрын
Sewochen yemtaxemdu adergachuhalewu yalewu geta redetot newu. Yadanewu Yesus yemesgen.
@surafeleyob5914
@surafeleyob5914 2 ай бұрын
አርማጌዶን በ 7 መከራ እና ጎግ ማንጎግ ከ 1000 አመት መንግስት መቸረሻ ላይ አይደል እንዴ የሚሆነው እባክ በዚህ ላይ ትንሽ ማብራሪያ ስጠን
@mohamedsirajshifa8822
@mohamedsirajshifa8822 2 ай бұрын
አይጥ ለሞትዋ የድመት አፍንጫ ታሸታለች እዳይሆን ብለው ነው አርፈሽ ቁጭ በይ የሚሉት
@ZelalemZola-qe5xc
@ZelalemZola-qe5xc 2 ай бұрын
ጌታ ኢየሱስ ይወድሃል ወንድም!!!
@mohamedsirajshifa8822
@mohamedsirajshifa8822 2 ай бұрын
መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ትንቢተ ሕዝቅኤል 37 1የእግዚአብሔርም እጅ በላዬ ነበረ እግዚአብሔርም በመንፈሱ አወጣኝ አጥንቶችም በሞሉባት ሸለቆ መካከል አኖረኝ። 2በእነርሱም አንጻር በዙሪያቸው አሳለፈኝ፥ እነሆም፥ በሸለቆው ፊት እጅግ ብዙ ነበሩ፥ እነሆም፥ እጅግ ደርቀው ነበር። 3እርሱም፦ የሰው ልጅ ሆይ፥ እነዚህ አጥንቶች በሕይወት ይኖራሉን? አለኝ። እኔም፦ ጌታ እግዚአብሔር ሆይ፥ አንተ ታውቃለህ አልሁ። 4እርሱም እንዲህ አለኝ፦ በእነዚህ አጥንቶች ላይ ትንቢት ተናገር እንዲህም በላቸው፦ እናንተ የደረቃችሁ አጥንቶች ሆይ፥ የእግዚአብሔርን ቃል ሰሙ። 5ጌታ እግዚአብሔር ለእነዚህ አጥንቶች እንዲህ ይላል፦ እነሆ፥ ትንፋሽን አገባባችኋለሁ በሕይወትም ትኖራላላችሁ። 6ጅማትም እሰጣችኋለሁ ሥጋንም አወጣባችኋለሁ በእናንተም ላይ ቁርበትን እዘረጋለሁ ትንፋሽንም አገባባችኋለሁ በሕይወትም ትኖራላችሁ፥ እኔም እግዚአብሔር እንደ ሆንሁ ታውቃላችሁ። 7እንዳዘዘኝም ትንቢት ተናገርሁ፥ ስናገርም ድምፅ ሆነ፥ እነሆም፥ መናወጥ ሆነ፥ አጥንቶችም አጥንት ከአጥንት ጋር ተቀራረቡ። 8እኔም አየሁ፥ እነሆም፥ ጅማት ነበረባቸው ሥጋም ወጣ ቁርበትም በላያቸው ተዘረጋ፥ ትንፋሽ ግን አልነበረባቸውም። 9እርሱም፦ የሰው ልጅ ሆይ፥ ትንቢት ተናገር፥ ለነፋስ ትንቢት ተናገር፥ ለነፋስም፦ ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ ነፋስ ሆይ፥ ከአራቱ ነፋሳት ዘንድ ና፥ እነዚህም የተገደሉት በሕይወት ይኖሩ ዘንድ እፍ በልባቸው በል አለኝ። 10እንዳዘዘኝም ትንቢት ተናገርሁ፥ ትንፋሽም ገባባቸው ሕያዋንም ሆኑ፥ እጅግም ታላቅ ሠራዊት ሆነው በእግራቸው ቆሙ። 11እርሱም እንዲህ አለኝ፦ የሰው ልጅ ሆይ፥ እነዚህ አጥንቶች የእስራኤል ቤት ሁሉ ናቸው፥ እነሆ፦ አጥንቶቻችን ደርቀዋል ተስፋችንም ጠፍቶአል ፈጽመንም ተቈርጠናል ብለዋል። 12ስለዚህ ትንቢት ተናገር እንዲህም በላቸው፦ ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ ሕዝቤ ሆይ፥ እነሆ፥ መቃብራችሁን እከፍታለሁ ከመቃብራችሁም አወጣችኋለሁ፥ ወደ እስራኤልም ምድር አገባችኋለሁ። 13ሕዝቤ ሆይ፥ መቃብራችሁን በከፈትሁ ጊዜ ከመቃብራችሁም ባወጣኋችሁ ጊዜ፥ እኔ እግዚአብሔር እንደ ሆንሁ ታውቃላችሁ። 14መንፈሴንም በውስጣችሁ አሳድራለሁ፥ እናንተም በሕይወት ትኖራላችሁ፥ በገዛ ምድራችሁም አኖራችኋለሁ፥ እኔም እግዚአብሔር እንደ ተናገርሁ እንዳደረግሁም ታውቃላችሁ፥ ይላል እግዚአብሔር። 15የእግዚአብሔርም ቃል ወደ እኔ እንዲህ ሲል መጣ፦ 16አንተ፥ የሰው ልጅ ሆይ፥ አንድ በትር ውሰድና፦ ለይሁዳና ለባንጀሮቹ ለእስራኤል ልጆች ብለህ በላዩ ጻፍ፥ ሌላም በትር ውሰድና፦ የኤፍሬም በትር ለዮሴፍና ለባልንጀሮቹ ለእስራኤል ቤት ሁሉ ብለህ በላዩ ጻፍ። 17አንድ በትርም እንዲሆኑ አንዱን ከሁለተኛው ጋር ለአንተ አጋጥም፥ በእጅህም ውስጥ አንድ ይሁኑ። 18የሕዝብህም ልጆች፦ ይህ የምታደርገው ነገር ምን ማለት እንደሆነ አትነግረንምን? ብለው በተናገሩህ ጊዜ፥ አንተ፦ 19ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ እነሆ፥ በኤፍሬም እጅ ያለውን የዮሴፍን በትር ባልንጀሮቹንም የእስራኤልን ነገዶች እወስዳለሁ፥ ከእርሱም ከይሁዳ በትር ጋር አጋጥማቸዋለሁ አንድ በትርም አደርጋቸዋለሁ፥ በእጄም ውስጥ አንድ ይሆናሉ በላቸው። 20የምትጽፍባቸውም በትሮች በዓይናቸው ፊት በእጅህ ውስጥ ይሆናሉ። 21አንተም እንዲህ ትላቸዋለህ፦ ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ እነሆ፥ የእስራኤልን ልጆች ከሄዱባቸው ከአሕዛብ መካከል እወስዳለሁ ከስፍራም ሁሉ እሰበስባቸዋለሁ ወደ ገዛ ምድራቸውም አመጣቸዋለሁ፥ 22በምድርም ላይ በእስራኤል ተራሮች ላይ አንድ ሕዝብ አደርጋቸዋለሁ፥ አንድ ንጉሥም በሁላቸው ላይ ይነግሣል፥ ከዚያ ወዲያ ሁለት ሕዝብ አይሆኑም፥ ከዚያ ወዲያም ሁለት መንግሥቶች ሆነው አይለዩም። 23ከዚያ ወዲያም በጣዖቶቻቸውና በርኵሰታቸው በመተላለፋቸውም ሁሉ አይረክሱም፥ ኃጢአትም ከሠሩባት ዓመፅ ሁሉ አድናቸዋለሁ አነጻቸውማለሁ፥ ሕዝብም ይሆኑኛል እኔም አምላክ እሆናቸዋለሁ። 24ባሪያዬም ዳዊት ንጉሥ ይሆናቸዋል፥ ለሁሉም አንድ እረኛ ይሆንላቸዋል፥ በፍርዴም ይሄዳሉ ትእዛዜንም ይጠብቃሉ ያደርጓትማል። 25አባቶቻችሁም በኖሩባት ለባሪያዬ ለያዕቆብ በሰጠኋት ምድር ይኖራሉ፥ እነርሱና ልጆቻቸው የልጅ ልጆቻቸውም ለዘላለም ይኖሩባታል፥ ባሪያዬም ዳዊት ለዘላለም አለቃ ይሆናቸዋል። 26የሰላምም ቃል ኪዳን ከእነርሱ ጋር አደርጋለሁ፥ የዘላለምም ቃል ኪዳን ይሆንላቸዋል፥ እኔም እባርካቸዋለሁ አበዛቸውማለሁ መቅደሴንም ለዘላለም በመካከላቸው አኖራለሁ። 27ማደሪያዬም በላያቸው ላይ ይሆናል፥ እኔም አምላክ እሆናቸዋለሁ እነርሱም ሕዝብ ይሆኑኛል። 28መቅደሴም ለዘላለም በመካከላቸው በሆነ ጊዜ፥ እኔ እስራኤልን የምቀድሰው እግዚአብሔር እንደ ሆንሁ አሕዛብ ያውቃሉ። Privacy | Terms and Conditions መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ትንቢተ ሕዝቅኤል 38 1የእግዚአብሔርም ቃል ወደ እኔ እንዲህ ሲል መጣ፦ 2የሰው ልጅ ሆይ፥ ፊትህን በጎግ ላይና በማጎግ ምድር ላይ፥ በሞሳሕና በቶቤል ዋነኛ አለቃ ላይ አቅናበት፥ ትንቢትም ተናገርበት፥ 3እንዲህም በል፦ ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ የሞሳሕና የቶቤል ዋነኛ አለቃ ጎግ ሆይ፥ እነሆ፥ እኔ በአንተ ላይ ነኝ። 4እመልስህማለሁ በመንጋጋህም ልጓም አገባብሃለሁ፥ አንተንና ሠራዊትህንም ሁሉ፥ ፈረሶችንና ፈረሰኞችን የጦር ልብስ የለበሱትን ሁሉ፥ ጋሻና ራስ ቍርን ሰይፍንም ያያዙትን ሁሉ፥ ታላቁን ወገን አወጣለሁ፥ 5ፋርስንና ኢትዮጵያን ፉጥንም ከእነርሱ ጋር ጋሻና የራስ ቍርን የለበሱትን ሁሉ፥ 6ጋሜርንና ጭፍሮቹን ሁሉ፥ በሰሜን ዳርቻም ያለውን የቴርጋማን ቤትና ጭፍሮቹን ሁሉ፥ ብዙዎችንም ሕዝቦች ከአንተ ጋር አወጣለሁ። 7አንተና ወደ አንተ የተሰበሰቡ ወገኖችህ ሁሉ ተዘጋጁ፥ አንተም ራስህን አዘጋጅተህ አለቃ ሁናቸው። 8ከብዙ ዘመንም በኋላ ትፈለጋለህ፥ በኋለኛውም ዘመን፥ የዘላለም ባድማ በነበሩ በእስራኤል ተራሮች ላይ ከብዙ ሕዝብ ውስጥ ወደ ተሰበሰበች፥ ከሰይፍ ወደ ተመለሰች ምድር ትገባለህ፥ እርስዋም ከሕዝብ ውስጥ ወጥታለች ሁሉም ሳይፈሩ ይቀመጡባታል። 9አንተም ትወጣለህ፥ እንደ ዐወሎ ነፋስም ትመጣለህ፥ አንተና ጭፍሮችህ ሁሉ ከአንተም ጋር ብዙ ሕዝብ ምድርን እንደ ደመና ትሸፍናላችሁ። 10ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ በዚያ ቀን ነገር ወደ ልብህ ይገባል፥ ክፉ አሳብንም ታስባለህ፥ 11እንዲህም ትላለህ፦ ቅጥርን ወደሌላቸው መንደሮች እወጣለሁ፥ ተዘልለው ወደሚኖሩ፥ ሁላቸው ሳይፈሩ ያለ ቅጥርና ያለ መወርወሪያ ያለ መዝጊያም ወደሚቀመጡ እገባለሁ፥
@mohamedsirajshifa8822
@mohamedsirajshifa8822 2 ай бұрын
መጽሀፍ ቅዱስ ስለ ጎግ እዲ ይላል ሕዝቅኤል መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ትንቢተ ሕዝቅኤል 37 1የእግዚአብሔርም እጅ በላዬ ነበረ እግዚአብሔርም በመንፈሱ አወጣኝ አጥንቶችም በሞሉባት ሸለቆ መካከል አኖረኝ። 2በእነርሱም አንጻር በዙሪያቸው አሳለፈኝ፥ እነሆም፥ በሸለቆው ፊት እጅግ ብዙ ነበሩ፥ እነሆም፥ እጅግ ደርቀው ነበር። 3እርሱም፦ የሰው ልጅ ሆይ፥ እነዚህ አጥንቶች በሕይወት ይኖራሉን? አለኝ። እኔም፦ ጌታ እግዚአብሔር ሆይ፥ አንተ ታውቃለህ አልሁ። 4እርሱም እንዲህ አለኝ፦ በእነዚህ አጥንቶች ላይ ትንቢት ተናገር እንዲህም በላቸው፦ እናንተ የደረቃችሁ አጥንቶች ሆይ፥ የእግዚአብሔርን ቃል ሰሙ። 5ጌታ እግዚአብሔር ለእነዚህ አጥንቶች እንዲህ ይላል፦ እነሆ፥ ትንፋሽን አገባባችኋለሁ በሕይወትም ትኖራላላችሁ። 6ጅማትም እሰጣችኋለሁ ሥጋንም አወጣባችኋለሁ በእናንተም ላይ ቁርበትን እዘረጋለሁ ትንፋሽንም አገባባችኋለሁ በሕይወትም ትኖራላችሁ፥ እኔም እግዚአብሔር እንደ ሆንሁ ታውቃላችሁ። 7እንዳዘዘኝም ትንቢት ተናገርሁ፥ ስናገርም ድምፅ ሆነ፥ እነሆም፥ መናወጥ ሆነ፥ አጥንቶችም አጥንት ከአጥንት ጋር ተቀራረቡ። 8እኔም አየሁ፥ እነሆም፥ ጅማት ነበረባቸው ሥጋም ወጣ ቁርበትም በላያቸው ተዘረጋ፥ ትንፋሽ ግን አልነበረባቸውም። 9እርሱም፦ የሰው ልጅ ሆይ፥ ትንቢት ተናገር፥ ለነፋስ ትንቢት ተናገር፥ ለነፋስም፦ ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ ነፋስ ሆይ፥ ከአራቱ ነፋሳት ዘንድ ና፥ እነዚህም የተገደሉት በሕይወት ይኖሩ ዘንድ እፍ በልባቸው በል አለኝ። 10እንዳዘዘኝም ትንቢት ተናገርሁ፥ ትንፋሽም ገባባቸው ሕያዋንም ሆኑ፥ እጅግም ታላቅ ሠራዊት ሆነው በእግራቸው ቆሙ። 11እርሱም እንዲህ አለኝ፦ የሰው ልጅ ሆይ፥ እነዚህ አጥንቶች የእስራኤል ቤት ሁሉ ናቸው፥ እነሆ፦ አጥንቶቻችን ደርቀዋል ተስፋችንም ጠፍቶአል ፈጽመንም ተቈርጠናል ብለዋል። 12ስለዚህ ትንቢት ተናገር እንዲህም በላቸው፦ ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ ሕዝቤ ሆይ፥ እነሆ፥ መቃብራችሁን እከፍታለሁ ከመቃብራችሁም አወጣችኋለሁ፥ ወደ እስራኤልም ምድር አገባችኋለሁ። 13ሕዝቤ ሆይ፥ መቃብራችሁን በከፈትሁ ጊዜ ከመቃብራችሁም ባወጣኋችሁ ጊዜ፥ እኔ እግዚአብሔር እንደ ሆንሁ ታውቃላችሁ። 14መንፈሴንም በውስጣችሁ አሳድራለሁ፥ እናንተም በሕይወት ትኖራላችሁ፥ በገዛ ምድራችሁም አኖራችኋለሁ፥ እኔም እግዚአብሔር እንደ ተናገርሁ እንዳደረግሁም ታውቃላችሁ፥ ይላል እግዚአብሔር። 15የእግዚአብሔርም ቃል ወደ እኔ እንዲህ ሲል መጣ፦ 16አንተ፥ የሰው ልጅ ሆይ፥ አንድ በትር ውሰድና፦ ለይሁዳና ለባንጀሮቹ ለእስራኤል ልጆች ብለህ በላዩ ጻፍ፥ ሌላም በትር ውሰድና፦ የኤፍሬም በትር ለዮሴፍና ለባልንጀሮቹ ለእስራኤል ቤት ሁሉ ብለህ በላዩ ጻፍ። 17አንድ በትርም እንዲሆኑ አንዱን ከሁለተኛው ጋር ለአንተ አጋጥም፥ በእጅህም ውስጥ አንድ ይሁኑ። 18የሕዝብህም ልጆች፦ ይህ የምታደርገው ነገር ምን ማለት እንደሆነ አትነግረንምን? ብለው በተናገሩህ ጊዜ፥ አንተ፦ 19ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ እነሆ፥ በኤፍሬም እጅ ያለውን የዮሴፍን በትር ባልንጀሮቹንም የእስራኤልን ነገዶች እወስዳለሁ፥ ከእርሱም ከይሁዳ በትር ጋር አጋጥማቸዋለሁ አንድ በትርም አደርጋቸዋለሁ፥ በእጄም ውስጥ አንድ ይሆናሉ በላቸው። 20የምትጽፍባቸውም በትሮች በዓይናቸው ፊት በእጅህ ውስጥ ይሆናሉ። 21አንተም እንዲህ ትላቸዋለህ፦ ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ እነሆ፥ የእስራኤልን ልጆች ከሄዱባቸው ከአሕዛብ መካከል እወስዳለሁ ከስፍራም ሁሉ እሰበስባቸዋለሁ ወደ ገዛ ምድራቸውም አመጣቸዋለሁ፥ 22በምድርም ላይ በእስራኤል ተራሮች ላይ አንድ ሕዝብ አደርጋቸዋለሁ፥ አንድ ንጉሥም በሁላቸው ላይ ይነግሣል፥ ከዚያ ወዲያ ሁለት ሕዝብ አይሆኑም፥ ከዚያ ወዲያም ሁለት መንግሥቶች ሆነው አይለዩም። 23ከዚያ ወዲያም በጣዖቶቻቸውና በርኵሰታቸው በመተላለፋቸውም ሁሉ አይረክሱም፥ ኃጢአትም ከሠሩባት ዓመፅ ሁሉ አድናቸዋለሁ አነጻቸውማለሁ፥ ሕዝብም ይሆኑኛል እኔም አምላክ እሆናቸዋለሁ። 24ባሪያዬም ዳዊት ንጉሥ ይሆናቸዋል፥ ለሁሉም አንድ እረኛ ይሆንላቸዋል፥ በፍርዴም ይሄዳሉ ትእዛዜንም ይጠብቃሉ ያደርጓትማል። 25አባቶቻችሁም በኖሩባት ለባሪያዬ ለያዕቆብ በሰጠኋት ምድር ይኖራሉ፥ እነርሱና ልጆቻቸው የልጅ ልጆቻቸውም ለዘላለም ይኖሩባታል፥ ባሪያዬም ዳዊት ለዘላለም አለቃ ይሆናቸዋል። 26የሰላምም ቃል ኪዳን ከእነርሱ ጋር አደርጋለሁ፥ የዘላለምም ቃል ኪዳን ይሆንላቸዋል፥ እኔም እባርካቸዋለሁ አበዛቸውማለሁ መቅደሴንም ለዘላለም በመካከላቸው አኖራለሁ። 27ማደሪያዬም በላያቸው ላይ ይሆናል፥ እኔም አምላክ እሆናቸዋለሁ እነርሱም ሕዝብ ይሆኑኛል። 28መቅደሴም ለዘላለም በመካከላቸው በሆነ ጊዜ፥ እኔ እስራኤልን የምቀድሰው እግዚአብሔር እንደ ሆንሁ አሕዛብ ያውቃሉ። Privacy | Terms and Conditions መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ትንቢተ ሕዝቅኤል 38 1የእግዚአብሔርም ቃል ወደ እኔ እንዲህ ሲል መጣ፦ 2የሰው ልጅ ሆይ፥ ፊትህን በጎግ ላይና በማጎግ ምድር ላይ፥ በሞሳሕና በቶቤል ዋነኛ አለቃ ላይ አቅናበት፥ ትንቢትም ተናገርበት፥ 3እንዲህም በል፦ ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ የሞሳሕና የቶቤል ዋነኛ አለቃ ጎግ ሆይ፥ እነሆ፥ እኔ በአንተ ላይ ነኝ። 4እመልስህማለሁ በመንጋጋህም ልጓም አገባብሃለሁ፥ አንተንና ሠራዊትህንም ሁሉ፥ ፈረሶችንና ፈረሰኞችን የጦር ልብስ የለበሱትን ሁሉ፥ ጋሻና ራስ ቍርን ሰይፍንም ያያዙትን ሁሉ፥ ታላቁን ወገን አወጣለሁ፥ 5ፋርስንና ኢትዮጵያን ፉጥንም ከእነርሱ ጋር ጋሻና የራስ ቍርን የለበሱትን ሁሉ፥ 6ጋሜርንና ጭፍሮቹን ሁሉ፥ በሰሜን ዳርቻም ያለውን የቴርጋማን ቤትና ጭፍሮቹን ሁሉ፥ ብዙዎችንም ሕዝቦች ከአንተ ጋር አወጣለሁ። 7አንተና ወደ አንተ የተሰበሰቡ ወገኖችህ ሁሉ ተዘጋጁ፥ አንተም ራስህን አዘጋጅተህ አለቃ ሁናቸው። 8ከብዙ ዘመንም በኋላ ትፈለጋለህ፥ በኋለኛውም ዘመን፥ የዘላለም ባድማ በነበሩ በእስራኤል ተራሮች ላይ ከብዙ ሕዝብ ውስጥ ወደ ተሰበሰበች፥ ከሰይፍ ወደ ተመለሰች ምድር ትገባለህ፥ እርስዋም ከሕዝብ ውስጥ ወጥታለች ሁሉም ሳይፈሩ ይቀመጡባታል። 9አንተም ትወጣለህ፥ እንደ ዐወሎ ነፋስም ትመጣለህ፥ አንተና ጭፍሮችህ ሁሉ ከአንተም ጋር ብዙ ሕዝብ ምድርን እንደ ደመና ትሸፍናላችሁ።
@aeshimohammed9684
@aeshimohammed9684 2 ай бұрын
አንት አይሁድነህ ውሺታም ክርሲታን አይደለህም አይሁድች ሙሲሊም ክርሲታን መሰለው የወራልው አንት አሰመሳይ ትክክልንኝ አይሁዱነህ
@teferitaye3408
@teferitaye3408 2 ай бұрын
አንተ ቅጥረኛ።ፍልስጤማውያን ጢሮስ/ሊባኖስ የኢትዮጵያም ሕዝብ በዚያ ተወለዱ። መዝ 86/87:4
@makdaengdawork7102
@makdaengdawork7102 2 ай бұрын
Geta Eysus Yebarkeh
@issaiasjesus
@issaiasjesus 2 ай бұрын
GLORY TO my LORD JESUS OF NATHERIT FOR EVER OVER 10000000%%%%%%%.......
@wekatahone5781
@wekatahone5781 2 ай бұрын
በዳንኤል 40 ላይ በተገለጸው መሠረት የደቡብ ንጉስ ማለትም ግብፅ የሚዋጋው ከሰሜኑ ንጉስ ጋር እንጂ ፈጽሞ ከእስራኤል ጋር አይደለም። የደቡቡን ንጉስ ካሸነፈ በሁዋላ መንግሥታትን ሁሉ በአንድነትና በበላይነት እየመራ ሞሳህን ሞስኮን ፋርስን (ኢራንን) ኢትዮጵያን እና ፉጥንም (ሊቢያንም) አስከትሎ እስራኤልን የሚወረው ዋነኛ አለቃ ጎግ ያ የሰሜኑ ንጉሥ ነው። መጽሐፍ እስራኤል ከደቡብ ንጉስ ጋር ትዋጋለች አይልም። መጽሐፉ የማይለውን በማለት መመለሻ ወደሌለው ስህተት የሚወስደውን ግምታዊ ሐተታና የሰሜኑ ንጉሥም (ዋነኛው አለቃ ጎግም) ከሩሲያ እንዳለሆነ አስረግጦ መሰረዳትና ማስረዳትም ይገባል። ሞሳህ (ሞስኮ) ጎግን የሚከተል እንጂ መሪው እርሱ እንዳልሆነ በግልጽ ተጠቅሷልና።
@yonas3556
@yonas3556 2 ай бұрын
This is revelation, ሰለዚህ እንዲ አይሆንም፣ ይሆናል ብለን በርግጠኝነት የምንናገረው ነገር አይመስለኝም
Can You Draw A PERFECTLY Dotted Line?
00:55
Stokes Twins
Рет қаралды 100 МЛН
አይቀሬው የኒውክለር አርማጌዶን ምን እናድርግ?
22:03
Megabe Haddis Dr Rodas (መጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ)
Рет қаралды 58 М.