ላገባ 15 ቀን ሲቀረኝ/Part Two/ አስደናቂ ምስክርነት

  Рет қаралды 35,364

Semay Tube

Semay Tube

Жыл бұрын

ለሰማይ ቱብ ማንኛውንም አስተያይት ለመስጠት
ውድ የEncounter/ደማስቆ ቤተሰቦቻችን፤ በSemay Tube የሚለቀቁ እንደነዚ ያሉ ድንቅ ምስክርነቶች ብዙ ሰዎች ጋር እንዲደርስ የናንተ ድጋፍ ያስፈልገናል። ሰዎች ጋር መድረስ አለባቸው ብላቹ ካሰባቹ Share, Like, በማድረግ አብረን ወንጌልን እናገልግል። እግዚአብሔር ይባርካቹ።
For more information
Ethiopian +251978808055
Telegram: - +251978808055 / +12067249288
Whats Up :- +12067249288
#christiantube #encounter #Ethiopian
#Semay Tube #ደማስቆ #testimony #yttracker #yishak #ምስክርነት @christiantube4198 @NikodimosShow ​ @yidnekachewteka9679 ​#Bereket Tesfaye @BereketTesfayeOffical @mesfingutuofficialchannel1844 @HannaTekleOfficial

@officialfevengashaw22 #EbS #Ethiopia @SamuelTesfamichael @zinashtayachewbere5678 @MARSILTVWORLDWIDE @hawassafullgospelch #ethiopianmovie
@christiantube4198 @NikodimosShow @yidnekachewteka9679 ​#Bereket Tesfaye @BereketTesfayeOffical @mesfingutuofficialchannel1844 @HannaTekleOfficial @halwotemmanuelchurch @equipmedia2577 #mamusha fenta #christiantube
#ኢትዮጵያ
follow us : -
FaceBook :- / encounter2015
Telegram :- t.me/+BCWNGECEbXpjOTNk
whatsup:- +2067249288
Tiktok :- / encounter_

Пікірлер: 274
@jesus9278
@jesus9278 Жыл бұрын
የምታወራው ሁሉ አሁን እኔ የማልፍበት ነው አንተን ያሳለፈህ ጌታ እኔንም እንደሚያሳልፈኝ አምናለሁ 😭😭😭
@Encounter_
@Encounter_ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይችላል
@jerrywolde7864
@jerrywolde7864 9 ай бұрын
''መከራህን አታባክነው ለ ምስጋና ተጠቀመው ማለፉ ስለማይቀር ጌታ reward ያረግሃል'' ልቤ ተነካ በዚ ቃል
@meskeremKebede-bj1el
@meskeremKebede-bj1el Жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስን አለም ብያውቅ ተሰልፎ ነበር የሚቀበለው ወንጌል መስበክ አይጠበቅብንም ግን እውነት ነው ጌታ የልብ አይኖችን ለሁሉ ይክፈት ጌታ ዘመናችሁን ይባር ውድ ያባቴ ልጆች
@Encounter_
@Encounter_ Жыл бұрын
Amen 🙏
@lilitsegaye3899
@lilitsegaye3899 Жыл бұрын
ሙሉ ታሪክህን በመፃሀፍ መልክ ብትጽፈው ጥሩ ነው ብዙ የሚያስተምር ነገር ነው እኔ አሁን እየሰማሁት እግዚአብሔር እየተናገረኝ ነው ለምሳሌ እግዚአብሔር እኛን ከእኛ የሚያድንበት መንገድ አስገርሞኛል ይሄን በእራሴ ህይወት እይቼዋለሁ እናም ስንት ዓመት እንደፈጀበት! አሁንም ገና ተሰርቼ እላለኩም ብቻ ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን ተባረኩ
@fanayetesfaye9142
@fanayetesfaye9142 Жыл бұрын
ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ ዘመንህ በቤቱ ይለቅ፡፡ በጣም የሚያንጽ በመንፈስ ቅዱስ የታገዘ ምስክርነት ነው፡፡ አዘጋጅና አቅራቢዎችም ስለናንተ እግዚአብሄር ይመስገን ተባረኩ፡፡ አቀራረባችሁ ያለምንም interruption ስለምታስተላልፉ መልክቱን እንድንጨብጥ ያደርገናል በርቱ ቀጥሉበት ጌታ ይባርካችሁ
@Encounter_
@Encounter_ Жыл бұрын
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን
@hanatesfaye1604
@hanatesfaye1604 8 ай бұрын
እዩይ የአባቴ ልጅ የሰፈሬ ልጅ ስላየሁክ በጣም ደስ ብሎኛል ዋዉ ጌታ ስላረገዉ ላንተ ተደምሜያለዉ ክብር ለጌታ😢😢😊😊
@tsehaygebreado6613
@tsehaygebreado6613 Жыл бұрын
አቤት እንዴት ዩሚባርክ ፈውስ ያለው ምስክርነት ነው። ሃሌ ሉያ፣ ሃሌ ሉያ ፣ሃሌ ሉያ ፣ሃሌ ሉያ ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን። አሜን።
@Encounter_
@Encounter_ Жыл бұрын
አሜን
@bemherath3413
@bemherath3413 Жыл бұрын
እጅግ በጣም ድንቅ ህልውና ያለበት ምስክርነት ነው በኢየሱስ ስም 🔥🔥🔥በጣም ይነካል በእውነት መንፈስ ቅዱስ አለበት🔥🔥🔥 ብቻ ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ ተባረኩልኝኝኝ🙏😍
@Encounter_
@Encounter_ Жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይባረክ
@elsakebede8634
@elsakebede8634 Жыл бұрын
ልእለ ተፈጥሮ አይተሀል የምልፈበት መከራ እንድናልፈው ይርዳን ከታላቁ መከራ የመጡ የምንባልበት ግዜ አለ ወንድሜ ከክፋ ይጠብቅህ ያዳነን ጌታ ስሙ ይባረክ
@HsffgHasannk-hm6ej
@HsffgHasannk-hm6ej Ай бұрын
ጌታ አምላክ ድንቅ እኮ ነው ዉስጥ የመገባ ምስክርነት ነው ጌታ እንኮን እርዳቹ😢😢😢❤❤
@Encounter_
@Encounter_ Ай бұрын
አሜን
@kidistruga1619
@kidistruga1619 Жыл бұрын
ይህንን ምስክርነት ስሰማ ያለማቁአረጥ ዶክተር አቢይ የሚያልፍበትን መከራ ነበር የሚታየኝ እሱም መቼ እንደሆነ ባላቅም አንድ ቀን እንደሚመሰክር አምናለሁ ኢየሱሰ ጌታ ነው!!!!!
@Encounter_
@Encounter_ Жыл бұрын
ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነው
@meseretelias7400
@meseretelias7400 Жыл бұрын
አሜን እህቴ ሁሌ የኔ ፀሎት ይሄ ነው። ሳያልፍ በህይወት እያለ የጌታን ማዳን ሲናገር መስማት የሁል ጊዜ ልመናዬ ነው።
@RejoiceEthiopia
@RejoiceEthiopia 5 ай бұрын
Amen ❤
@RejoiceEthiopia
@RejoiceEthiopia 5 ай бұрын
​@@meseretelias7400 Knowing that there are ppl who care and understand Abiy like I do, I thank God. God bless you.
@jerryaboye7200
@jerryaboye7200 5 ай бұрын
ምን ማለት ነው አይ ምን አገናኘው አይ እኛ ሰዎች ስለምን እናምታታለን ምንናገረውን አናውቅም
@memhrandegideykahsay3906
@memhrandegideykahsay3906 Жыл бұрын
የዚህ ድንቅ ወጣት ምስክርነት ከዓመታት በፊት ሰምቸው ነበር። ህይወቱ ሁሉ በመንፈስ ቅዱስ የተከበበ የትደረሰ ገባ እያልኩ ለዓመታት ጠብቄው ኣሁን በድንገት ተገኘ። ወጣቱ ለኣገልግሎት የትፈጠረ እጹብ ድንቅ ወጣት ነው። ባሁኑ ወቅት የኣገልግሎቱ ሁኔታ ፍጥረትን በሚጠቅም ረገድ በምን ሁኔታ ላይ ይገኛል። ወይስ እንደበፊቱ ከቃለመጠይቁ በኃላ እንደመጀመርያው ማንነቱ ይከስም ይሆን ወይስ ኣንድ ነገር እንጠብቅ። ትእግስቱ መንፋሳዊ ምርጥ ቃል ኣጠቃቀሙ በጣም ይባርካል። ለዚህ መልስ እናንተም እንደዘመነኞቹ ዩቶቦሮች በዝምታና ቸለልተኝነት ታልፉኝ ይሆን ?
@Encounter_
@Encounter_ Жыл бұрын
ውድ ተመልካቻችን ስለተከታተሉን እናመሰግናለን። ለሰማይ ቱብ ማስተላለፍ የፈለጉትን ሃሳብ መረዳት አልቻልንም። ግልፅ ቢያደርጉት። God bless You .
@gabiteferi8685
@gabiteferi8685 10 ай бұрын
ይህ ልጅ ቢያገለግል መልካም ነው ወይስ የሚያገለግልበት ቦታ አለ? ለማለት ይመስለኛል እንዳይጠፋ ለማለት ነው
@azebgchrist2751
@azebgchrist2751 4 ай бұрын
እዩኤል ጌታ በዘመንህ ሁሉ ከፍ ያርግህ! የሚገርም መንፈሳዊነትና ጨዋነት የሚታይብህ ሰው ነህ! በጣም አከብርሀለሁ!!! ትዳርህ ብሩክ ይሁን!!!
@Encounter_
@Encounter_ 4 ай бұрын
Thank you 🙏
@genetmareta6572
@genetmareta6572 3 ай бұрын
አሜን ጌታ ኢየሱስ ጌታ ነው የዘላለም ህይወት ነዉ አሜን ተባረክልኝ ወንድሜ
@Encounter_
@Encounter_ 3 ай бұрын
አሜን 🙏🙏
@rollnati
@rollnati Жыл бұрын
i love the way you explain Holly Spirit & Jesus Christ❤❤❤❤😭😭😭😭😭 He is beyond that Halelujha👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@Encounter_
@Encounter_ Жыл бұрын
Praise God
@mihretmekonnen3497
@mihretmekonnen3497 Жыл бұрын
የሚገርም ምስክርነት ነው። የጌታ ትልቅነት አምላክነት ሀሉን ቻይነት ፈዋሽነት ያየንበት። እኔ ተገርሜያለሁ እንደዚህ አይነት ምስክርነት በአባቶቻችን ጊዜ ነበር ግን ጌታ ትላንትናም ዛሬም እስከለዘለአለም ያው ነው። እንደዚህ አይነት ክርስትናን ያብዛልን እግዚአብሔር ቤቱን አጥርቶ እውነተኛውን ማንነቱን ይግለጽ የዚህን አለም ቅራቅንቦን ማየት ትተን የጌታን ሙሉ ክብር ማየት ይሁንልን። እኔ ቀናሁ በወንድሜ ታድሎ!!!ጌታ ሆይ ክብርህን አሳየን!!! ያንተን ክብር አይቶ ወደ ዃላ የሚል የለም። ወንድሜ ጌታ አብዝቶ ይጨምርልህ ከዚህ በላይ ጌታን ማየት ይሁንልህ።
@Encounter_
@Encounter_ Жыл бұрын
Amen 🙏
@samrawetabrham1568
@samrawetabrham1568 Жыл бұрын
Amen🙏
@hibrechengere9595
@hibrechengere9595 Жыл бұрын
ጌታ ይመስገን ስለዚህ ምክርነት ተባረኩ ነገርግን ምን አይነት የተባረከች ባለበት ብትሆን ነው እድለኛ ነህ ዘመናችሁ ይባረክ የእግዚአብሔር ክብር በዘመናችሁ አይለያችሁ እላለሁ።
@yonas3556
@yonas3556 3 ай бұрын
This is speechless and fascinating testimony. I am from orthodox Christian. I wish I have the Holy Spirit encounter in my life just like you do.
@Encounter_
@Encounter_ 3 ай бұрын
We pray for you that Holly Spirit encounter you.
@Godisgood-yd7xv
@Godisgood-yd7xv Жыл бұрын
May the God of Abraham, Isaac and Jacob, the covenant making, the covenant keeping God bless you brother. Very encouraging testimony.
@ferdosousman9649
@ferdosousman9649 11 ай бұрын
በጣም የሚደንቅ ነው የእግዚአብሔር የፀጋ ጉልበት እና የመጥራቱ ሀይል በምስክርነቱ ውስጥ የማየው እራሴን ነበር ተባርኬበታለሁ ወንድማችን ዘመንህ ይባረክ!!!!
@selam1167
@selam1167 Жыл бұрын
እየሱስ ጌታ ነው። አሁንም ጌታ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ።
@Encounter_
@Encounter_ Жыл бұрын
Amen 🙏
@ayanabefikadu6216
@ayanabefikadu6216 Жыл бұрын
Waw great testimony Jesus is on work
@Encounter_
@Encounter_ Жыл бұрын
Amen 🙏
@user-cw9uk9me5j
@user-cw9uk9me5j Жыл бұрын
ዛሬ ድምፅ ይሻላል ደሰ የሚል መሰክርነት ነው
@Encounter_
@Encounter_ Жыл бұрын
እናመሰግናለን።
@etsegeneteyuel1209
@etsegeneteyuel1209 Жыл бұрын
You describe my Jesus with lovely words and I’m just love it❤❤❤❤
@Encounter_
@Encounter_ Жыл бұрын
Thank you for watching
@gurmug5528
@gurmug5528 Жыл бұрын
Boy ! "whoever calls on the name of the Lord shall be saved"
@Encounter_
@Encounter_ Жыл бұрын
Amen 🙏. Praise the lord
@RomAbera280
@RomAbera280 Жыл бұрын
Yea
@user-bv9ql7po2w
@user-bv9ql7po2w Жыл бұрын
ስሰማው ተሰብኬአለሁ ተመኝቻለው ክብሩን ያሳየህ እግዚአብሔር የተባረከ ይሁን እዉነት ባለው ባንተ ምስክርነት እየሱስን አየሁት ደስ ብሎኛል
@Encounter_
@Encounter_ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@rahelasefa9045
@rahelasefa9045 7 ай бұрын
በእውነት እግዚአብሔር በዘመናት በዓመታት በሁኔታዎች ሁሉ የማይለዋወጥ ጌታ አባት ሁሉ ነው፡፡ የሚገርም ምስክርነት በእውነትም እግዚአብሔር አለ ክብር ለእርሱ ይሁን
@mihiretsulamo
@mihiretsulamo 11 ай бұрын
ጌታ በዘመናት ሁሉ ሰው አለው።ይህን ምስክርነት ስሰማ እንባዬን መቆጣጠር አለቻልኩም። ጌታ አፅንቶ እስከመጨረሻው ያቁምህ። በመንግስተ ሰማያት እንገናኝ።
@Encounter_
@Encounter_ 11 ай бұрын
Thank you for watching .
@shankokotu9645
@shankokotu9645 4 ай бұрын
I have no other words except saying God Bless you, my brother. The love and dedication you have for your God is very inspiring.
@Encounter_
@Encounter_ 4 ай бұрын
Thank You for watching
@JESUS-zz1cl
@JESUS-zz1cl Жыл бұрын
ተባረክ❤ኢዩኤል
@Encounter_
@Encounter_ Жыл бұрын
Amen 🙏
@meseretaklilu4687
@meseretaklilu4687 7 ай бұрын
ቆይ እናነተ አዘጋጆች እነዚህን ከቅሬታ የተቀመጡ ሰዎች ከየት ነው እምታገኟቸው ይገርማል እረ የእስራኤል አምላክ አብዝቶ ይባርካችሁ አንተ ወጣት ገፀታ ይባርክህ ጌታ ገና ባንተ ብዙ ይሰራል ተባረኩ።
@dawitztmichael
@dawitztmichael Жыл бұрын
Amazing testimony! The way you expressed the love of Jesus is very touching! God bless you, your family, and your ministry! In Jesus' name. Amen 🙏
@Encounter_
@Encounter_ Жыл бұрын
Amen Praise God
@frehiwotagonafer1581
@frehiwotagonafer1581 Жыл бұрын
ድንቅ ምስክርነት ነው። ይህን ለማይሰሙ የስልክ ቁጥሩን ብናውቀው በቤተክርስትያን እንጋብዘው ዘንድ እንሻለን። ልቤ በምስክርነቱ ተደግፏል። ጌታ ይባረክ
@Encounter_
@Encounter_ Жыл бұрын
አሜን። we will Contact you
@helenhagos2840
@helenhagos2840 Жыл бұрын
በመጀመርያ ጌታ ክብሩን ይወሰድ ፣ወንድሜ ደሞ ታድለህ ጌታ ከለመድከዉ በላይ ክብሩን ይግለጥልግ። ምስክርነትህ ለሂወቴ መነሳት ሆኖልኛል ጌታ ኣብዝቶ ይባርክህ ❤❤❤
@Encounter_
@Encounter_ Жыл бұрын
Amen 🙏
@meditationtime7703
@meditationtime7703 Жыл бұрын
ለህይወት ዘመኔ የሚሆነኝን ትምህርት ይገኘሁበት ምስክርነት! ጌታ ቅርብ መሆኑን እና ከልብ ሳንደክም ብንፈልገው የሚገኝ መሆኑን ከህይወትህ ስላስተማርከን ጌታ ይባርካህ!🖐
@Encounter_
@Encounter_ Жыл бұрын
Amen 🙏
@beleteahailu501
@beleteahailu501 7 ай бұрын
Wow! What an amazing testimony is this!
@asegesechsefot2142
@asegesechsefot2142 Жыл бұрын
ልጄ ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርከው በበለጠ ፀገ ይሙላህ ሕይወተን አረሰረሰ ምስክርነትህ ተስፋዬንም አለመልመው ጌታዬን እጠብቀዋለሁ በእውነት ኃይሉን ብቻ ይስጠኝ አባቴ
@Encounter_
@Encounter_ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@forbackup-sc6tq
@forbackup-sc6tq 10 ай бұрын
Oh my I want take your lyrics put on my ringtone !!!! So precious to listen about Jesus put together so beautifully!!!!!!
@jhonsend7352
@jhonsend7352 Жыл бұрын
ጌታን ከዚህ በሆላ ወደ ሆላ አልመለስም እንዲህ ድንቅ የሆነ አምላክ እያለኝ.... ደወል ነው የሆንከኝ
@Encounter_
@Encounter_ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@zelekashnegash1254
@zelekashnegash1254 Жыл бұрын
በጣም በጣም የሚገርም ጌታ ይባርክህ የሚገርም ምስክር ነት❤❤❤ አሜን አሜን
@simurweldat9560
@simurweldat9560 6 ай бұрын
Praise God, He is our hope 🙏 ❤️ ♥️ ❤❤❤❤❤ he is our everything, Praise Praise God
@Encounter_
@Encounter_ 6 ай бұрын
Amen 🙏
@alganeshberhane8074
@alganeshberhane8074 Жыл бұрын
Waww Amen Halleluja Goyta ybarek
@Encounter_
@Encounter_ Жыл бұрын
Praise God
@tarikuwaberigenekuma3065
@tarikuwaberigenekuma3065 Жыл бұрын
www Desi yemil tariki nw inkuwan geta erdeki geta yimesgn 👏❤❤❤❤❤❤
@Encounter_
@Encounter_ Жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይባረክ
@ehetearagaw7909
@ehetearagaw7909 Жыл бұрын
Amazing testimony Glory to God. God bless dear brothers Tebareku !
@Encounter_
@Encounter_ Жыл бұрын
Amen 🙏
@berhanufantu843
@berhanufantu843 11 ай бұрын
ምስክርነትህ እጅግ የሚባርክና ያለፍክበትን የህይወት ጉዞ ከፍታና ዝቅታ ምንም ሳታስቀር እውነታውን ስለመሰከርክ ጌታ እጅጉን ይባርክህ!! ጌታ ባንተ ላይ ከፍተኛ የሆነ አላማ ስላለው ያንን የማሰናከል አጀንዳ ይዞ ነው ስቃይህን ያበዛው። ኢየሱስ ጌታ ነው!!
@Encounter_
@Encounter_ 11 ай бұрын
Amen 🙏
@MHailu
@MHailu Жыл бұрын
Glory🙌🏽Glory🙌🏽God bless you
@Saron202
@Saron202 Жыл бұрын
ሕያው ምስክርነት 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@hiwotmoges-if1ri
@hiwotmoges-if1ri Жыл бұрын
እውነት፡ነው፡እኔም፡እንዳንተ፡በሱፍቅር፡መኖር፡መርጫለሁ።እግዚያብሄር፡ለብዙ፡ትውልድ፡መዳን፡ያድርግህ፡በመለኮታዊ፡ጤንነት፡ያኑርህ።
@Encounter_
@Encounter_ Жыл бұрын
Amen
@user-pu5dz4sn7d
@user-pu5dz4sn7d Жыл бұрын
ምርጫ ያደረከው ጌታ ኢየሱስ እርሱ አብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ ቀሪ እድሜህን እግዚአብሔር ይባርከው ቤተሰብህም ይባረኩ ስወድህ❤
@tigistgmariam1135
@tigistgmariam1135 Жыл бұрын
OMG!!!!!!!!!you are blessssssssed
@betitube5721
@betitube5721 Жыл бұрын
ድንቅ እግዚአብሔር ስሙ ለዘላለም የተባረከ ይሁን !!! የሚገርም ምስክርነት ነው እንኳን እግዚአብሔር ረዳህ በጣም ተምሬበታለሁ ዘመናችሁ ይባረክ ይህንን ፕሮግራም የምታቀርቡ ሁሉ የጌታ ፀጋ ብዝት ይበልላችሁ !!!!!!!!!!!!
@Encounter_
@Encounter_ Жыл бұрын
አሜን እናመሰግናለን እግዚያብሄር ይባርክሽ
@xahletgetachew6330
@xahletgetachew6330 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤
@ethiopia1453
@ethiopia1453 Жыл бұрын
Tebarek
@meheretkifle
@meheretkifle 11 ай бұрын
Amennnn Amennnn
@worshipforchrist9407
@worshipforchrist9407 10 ай бұрын
ተባረኩ ኢዩዬ ጌታ ያለምልምህ በአንተ ውስጥ ያለው የህይወት መንፈስ ሁለንተናን ይገዛል ። መንፈስ ቅዱስ የህይወት መንፈስ ስሙ ብሩክ ይሁን ! ተባረኩ ሰማይ ቱይብ አዘጋጆች ። አምናለሁ አንድ ቀን እኔም እመሰክራለሁ ስለ ድንቅ አድራጎቱ
@Encounter_
@Encounter_ 10 ай бұрын
እናመሰግናለን እግዚያብሄር ይባረክ
@eskhel2671
@eskhel2671 5 ай бұрын
ዘመንህ በእግዚያብሔር መንፈስ በመረስረስ ይለቅ ።ሰው የልቡ መዝገብ ባለበት ቢተጋ ምን ያህል ውጤታማ እንደሚሆን ያረጋገጥኩበት ምስክርነት ነው። መንፈስ ቅዱስን የገለፅክበት መንገድ አስለቅሶኛል ስሜቴም ስለሆነ❤❤❤❤❤❤
@Encounter_
@Encounter_ 5 ай бұрын
Praise God
@ellenitelahun4554
@ellenitelahun4554 8 ай бұрын
Amazing testimony. may God bless you and your family. Your story blessed me. Thank you
@Encounter_
@Encounter_ 8 ай бұрын
Thanks for listening
@yordanossolomon9731
@yordanossolomon9731 Жыл бұрын
Tebarku ...ds yemile mesekernt
@Encounter_
@Encounter_ Жыл бұрын
Thank you for watching.
@bayushegame5760
@bayushegame5760 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰለሁሉም ነገር ❤
@Encounter_
@Encounter_ Жыл бұрын
አሜን
@tageseerose974
@tageseerose974 Жыл бұрын
Wooooww desss yilale enamsgnalen Eyuya semay tube tebarkulen❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍.. sound selastekakelachum enamsegnalen😊
@Encounter_
@Encounter_ Жыл бұрын
Thank You for watching and giving us Feedback
@rahelmoges5234
@rahelmoges5234 Жыл бұрын
ክርስቶስ እስኪመጣ አንተና ቤተሰብህ ሁሌ በፍቅርና በረከቱ መገኝቱ ከልባችሁ አይለይ ይከናወንልህ።
@Encounter_
@Encounter_ Жыл бұрын
አሜን
@mamamama2489
@mamamama2489 6 ай бұрын
የተናገርከው እውነት ከረዝም ጊዜ ጸጸት ነጻ አወጣኝ ህልውናው ጠፍቶብኝ አለማዊ እንኳ የማይወስናቸዉን ዉሳኔወች ወስኜ ነበር ለካ የኔ ብርታት አይደለም የምያኖሬኝ የግዚአብሄር ምህረት ነው ስሜቴን ሳይሆን ቃሉን በማመን መኖር ጀምሬአለሁ።
@millenyemane
@millenyemane 9 ай бұрын
ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ🔥💖 ይህ ምሰክርነት ለብዙ መዳን ለብዙ ፈውስ ፣ አጽናኝ እንደሚሆን አምናለሁ🔥 @ኢዮኤልዬ መልካም ጋብቻ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንልህ #እግዚአብሔር በልጅ ሰለባረካቹ እንኳን ደሰ አላቹ💖💖🎉 ወንድሜ #ጌታዬ እንዴት ነው ምትገልጸው ዋው 🔥 መጽሐፍ መጻፍ አለብህ!! አኔ ሂወቴ የተሰራ በምሰክርነት ነው እንዲህ አይነቶ ምሰክርነት ሰምቸ ሰምቸ ሐሴት አደርጋለሁ #ጌታዬ ከፍ የሚልበት ነው🙏🔥 ለማያምኑ ትልቅ ድነት ነው። ዘመንህ ይባረክ 💖 አዘጋጆች #ጌታ_ኢየሱስ ይባርካቹ❤
@meskeremjara292
@meskeremjara292 5 ай бұрын
ጌታ እየሱስ ክርስቶስ አብዝቶ ይባርክህ ብዙ እጅግ በጣም ብዙ በህይወቴ እየገጠመኝና ግን ለምን እንዴት ግን እልና የኔ ሉአላዊ አንተ ብቻህን ትልልልልልልልልቅ ነህ እልና ተዋለሁ ሚገርምህ መስካሪው ወንድሜ ለእያንዳንዱ ጥያቄዎቼና እያለፍኩባቸው ላለሁት የህይወት ጉዞ በሚገርም መንገድ መልስ አግኝቼበታለሁ በርትቼበታለሁ ብርክ በልልኝ ወንድሜ ካለህበት በላይ ስፋ። እናንተም ጋዜጠኞት እንደነዚህ አይነት ለሌሎች ስዎች ጥያቄዎች መልስ የያዙትን የተለያዬ ስዎች ለምስክርነት ስለምታቀርቡ በብዙ ተባረኩ ከዚህ በላይ ስፉ ሐሌሉያ አሜን።
@Encounter_
@Encounter_ 5 ай бұрын
Amen 🙏
@nishanraday7062
@nishanraday7062 Жыл бұрын
ኢዬኢል በጣም ድንቅ ምስክርነት ነው ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ክብር ለጌታ ይሁን እየሱስ ጌታ ነው❤
@Encounter_
@Encounter_ Жыл бұрын
አሜን
@tiruneshkassaye1821
@tiruneshkassaye1821 Жыл бұрын
HLELYA !!!"
@Encounter_
@Encounter_ Жыл бұрын
Amen 🙏
@demissieblovewin4928
@demissieblovewin4928 6 ай бұрын
አውቃለሁ ጌታ በዚህ ቻናል ላይ በሚሰጡ ምስክርነቶች ጌታ የብዙዎችን ዕምነት እያነሳሳ፡ መሰዊያም እያደሰ እንደሆነ፡፡ የእኔን ነገር እየተሰራ እንደሆነ አምናለሁ። ተባረኩ፡ “እነሆ፥ ቢገድለኝ ስንኳ እርሱን በትዕግሥት እጠባበቃለሁ፤ ነገር ግን መንገዴን በፊቱ አጸናለሁ።” ኢዮብ 13፥15
@Encounter_
@Encounter_ 6 ай бұрын
Praise God
@timnitesak5301
@timnitesak5301 Жыл бұрын
ጌታ ይባረክ !! እሚገርም ምስክርነት እኔ ከዚህ ምስክርነት የተማርኩት ጌታ ሁላችን መርጦናል ነገር ግን ክብሩ ቢገልጥብን በምናልፈው ሁሉ ለእርሱ ታማኝ እምሆን ያውቃል ብዙ ሲከተለው እናንተ እንኳን ስለበላቹ አላቸው እና እንደ ወንጌላዊ ዬሐንስ ደግሞ የቀመስነው ብለው ታአምኖ እስከ ፍጻሜ ሄደ እና የሚያምንብን እንድንሆን ይሁንልን :::
@Encounter_
@Encounter_ Жыл бұрын
አሜን
@fekadutsiyon1145
@fekadutsiyon1145 Жыл бұрын
Ened eyesus yale manem yelem ❤❤❤🙏
@Encounter_
@Encounter_ Жыл бұрын
🙏 amen
@GenetBerhane-it7tt
@GenetBerhane-it7tt 4 ай бұрын
ሰው በግል ሲነካ በመንፈሱ እንዲህ ነው! ይብዛልህ ወንድሜ ብዙ መነካትህ ብዙ ስኬት ነውና ስኬት ከኢየሱስ ጋር በመንፈስ መመላለስ ነውና!
@Encounter_
@Encounter_ 4 ай бұрын
Thank You 🙏
@tigitigi3553
@tigitigi3553 Жыл бұрын
Like king david. He went through a lot of trouble before becoming a king. Even after that he went through a lot.
@user-hp8uq1tb5u
@user-hp8uq1tb5u Жыл бұрын
አሜን የሚገርም ምስክር ነት❤❤❤
@Encounter_
@Encounter_ Жыл бұрын
Thank You 🙏
@ruhamaamanuel2945
@ruhamaamanuel2945 5 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርካህ ድንቅ ምስክርነት ።አዘጋጇቹን ፀጋ ይብዛላችሁ ❤❤❤
@Encounter_
@Encounter_ 5 ай бұрын
አሜን
@fantujesusislord8474
@fantujesusislord8474 Жыл бұрын
ክብር ለጌታ ለኢየሱስ ይሁን 👐
@Encounter_
@Encounter_ Жыл бұрын
Amen 🙏
@genet1009
@genet1009 Жыл бұрын
እንዴት ድንቅ አምላክ ነው እግዛብሔር😢
@nigistboricho3718
@nigistboricho3718 5 ай бұрын
አቤት የእግዚአብሔር ምህረት ሕያው ምስክርነት ተባረክ ❤❤❤
@Encounter_
@Encounter_ 5 ай бұрын
አሜን
@user-fo9rg3cu1v
@user-fo9rg3cu1v Жыл бұрын
Amen amen amen keber legeta yun amen👐👐👐👐👐🙏🙏🙏🙏
@Encounter_
@Encounter_ Жыл бұрын
Amen 🙏
@tiruneshkassaye1821
@tiruneshkassaye1821 Жыл бұрын
yeredhe Geta yebark
@Encounter_
@Encounter_ Жыл бұрын
Amen 🙏
@mirongetachew7648
@mirongetachew7648 Жыл бұрын
Egziabher yebarkachehu meskarium azegajochem!! Betam ye miantse yemiansa menfes kedus yalebet mesekrenet new!! Jesus tenantnam zarem eskezelalem heyaw new!! Wawoo geta Jesus hoy semeh yebarek keber hulu le semeh yehun!! elelelelelelelel elelelelelelelel
@Encounter_
@Encounter_ Жыл бұрын
Esey praise God .
@KristinaBemnet
@KristinaBemnet Ай бұрын
እግዚአብሔር ዘመንሕንይባርክ
@Encounter_
@Encounter_ Ай бұрын
አሜን 🙏🙏
@mimitadesse8768
@mimitadesse8768 Жыл бұрын
Beyond words. God bless you Brother.
@marthabeyene9748
@marthabeyene9748 3 ай бұрын
የሚገርም ድንቅ ምስክርነት
@Encounter_
@Encounter_ 3 ай бұрын
Thank you
@tiruneshkassaye1821
@tiruneshkassaye1821 Жыл бұрын
ESEY
@Encounter_
@Encounter_ Жыл бұрын
Thank you for watching
@LiduLidu-vp5gr
@LiduLidu-vp5gr 4 ай бұрын
Wow በጣም እድለኛ ነህ ወንድሜ ተባረክ ❤
@RomAbera280
@RomAbera280 Жыл бұрын
God bless you more! The book of jame says, Blessed is the man that endureth temptation: for when he is tried, he shall receive the crown of life, which the Lord hath promised to them that love him. Christianity has many challenges while living in this world! But we can do everything by the power of God heavenly! there is power in the name of Jesus! ኢየሱሴ የነካው ሰው 😢😢😢በጣም በጣም ትልቅ ምስክር ነው ።
@tarikuwaberigenekuma3065
@tarikuwaberigenekuma3065 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭 amen amen amen amen amen amen
@nataliendrias1345
@nataliendrias1345 Жыл бұрын
Amen amen amen amen amen amen God bless you amazing ❤❤❤❤❤❤
@Encounter_
@Encounter_ Жыл бұрын
Egzaber yimesgen
@samrawetabrham1568
@samrawetabrham1568 Жыл бұрын
Wawww my God bless you brather❤❤❤
@martaalemu8431
@martaalemu8431 Жыл бұрын
የጌታ ጸጋና ሰላም ይብዛላችሁ 🙌🙌🙌
@Encounter_
@Encounter_ Жыл бұрын
አሜን
@tarikuwaberigenekuma3065
@tarikuwaberigenekuma3065 Жыл бұрын
Beiwneti telewoxukuti.bezi.meskirneti.😘😘😘😘😘
@Encounter_
@Encounter_ Жыл бұрын
Thank You 🙏
@lemelemegemeda1042
@lemelemegemeda1042 Жыл бұрын
May God Blessed you pp🙏 your face is very shiny because of God Holisprt. May God Blessed you more and more.
@Encounter_
@Encounter_ Жыл бұрын
Amen 🙏
@elfazsolomon3081
@elfazsolomon3081 Жыл бұрын
Eyu akaki Adventist fellowship eyemeta yagelaglen neber ❤
@bahirneshenkade-wf1ct
@bahirneshenkade-wf1ct 5 ай бұрын
ውድ ወንድሜ ሰለዶ/ር አብይ የተናገርከው እኔም ሰለ መሪያችን ሳስብ ከተመረጠ ጀምሮ ከጌታ የተቀበለውን ፍቅር ይዞ ወደ መሪነት ቢመጣም የአገሬ ህዝቦች አልተረዱም ሁሌ ያሟርታሉ ያድማሉ ጦርነት ወዘተ ይህ ሁሉ የጠላት ድንጋይ እየተወረወረ ድንጋዩ ጌታ እያንከባለለት ወደፊት እያሳለፈው አለ ክብር ለጌታ ይሁን ጌታ ከእርሱ ጋር ነው
@user-sx1go1kj8j
@user-sx1go1kj8j 9 ай бұрын
Jesus is Lord Forever he's a king of king You are blessed
@woinshetsahle5948
@woinshetsahle5948 11 ай бұрын
Thanks.bless you and ur family
@Encounter_
@Encounter_ 11 ай бұрын
Thank you too
@mimitadesse8768
@mimitadesse8768 Жыл бұрын
'ምድረ በዳህን አታባክነው' wow
@user-lg1gu8is2b
@user-lg1gu8is2b 6 ай бұрын
Eyesus geta new , tebarek zemenh yilemlm eyabeza yasfah
@Encounter_
@Encounter_ 6 ай бұрын
Amen
@mercymercy331
@mercymercy331 Жыл бұрын
Wonderful testimony❤!
@Encounter_
@Encounter_ Жыл бұрын
Praise God
@bezayalu5469
@bezayalu5469 Жыл бұрын
Ameeeeeeeen ameeeeeeeen
@Encounter_
@Encounter_ Жыл бұрын
Thank You 🙏
@tsehaymebretu1299
@tsehaymebretu1299 Жыл бұрын
Eyuiel Tebareklgni ! mskrneth enien aberetagni . Eyesus krstos tnatnam zariem eske zelalem yawu newu ! Wow yemiyanx mskrnet newu .
@Encounter_
@Encounter_ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
Who has won ?? 😀 #shortvideo #lizzyisaeva
00:24
Lizzy Isaeva
Рет қаралды 10 МЛН
The child was abused by the clown#Short #Officer Rabbit #angel
00:55
兔子警官
Рет қаралды 24 МЛН
He sees meat everywhere 😄🥩
00:11
AngLova
Рет қаралды 11 МЛН
እሳት በሰውነቴ || ደማስቆ አስደናቂ ምስክርነት|| Damascus Amazing Testimony
27:01
Christ Mission TV. Pastor Tesfahun Mulualem
Рет қаралды 27 М.