ሙሽሮቹ ድንቅ ሆነላቸው ድንቅ ምስክርነት መልካም ወጣት ወደተለወጠው ህይወት 2014 @MARSIL TV WORLDWI

  Рет қаралды 103,497

MARSIL TV WORLDWIDE

MARSIL TV WORLDWIDE

Жыл бұрын

SUBSCRIBE TO
OUR YOU TUBE CHANNEL MARSIL TV WORLD WIDE TEACHING BY PROPHET YONATAN AKILILU
UNAUTHORIZED DISTRIBUTION AND RE UPLOAD OF THIS CONTENT IS STRICTLY PROHIBITED

Пікірлер: 251
@adentedela5358
@adentedela5358 Жыл бұрын
ይሄ ፕሮጀክት የ እግዚአብሄር ጥሪ ሀሳብ የ እግዚአብሄር ምሪት ያለበት ነው ወገኖች በየትኛውም ቤተ እምነት ይሄ ትምርት ይሄ ቅዱስ ስልጠና እንዲጀመር እንፀልይ ወጣቶቹ ከዲያብሎስ አሰራር ያምልጡ
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 Жыл бұрын
እጅግበጣም ቅንነት የተሞላ አስተያየትነው ተባረክ🙏
@samyon99d46
@samyon99d46 Жыл бұрын
Amen!
@tesfaneshkassa9
@tesfaneshkassa9 Жыл бұрын
Tebarek wendim.
@user-lx8ds5ck6e
@user-lx8ds5ck6e Жыл бұрын
Tabarki achi eko nabeyi nash agelgayi nash tagelxobshl❤❤❤❤
@tesfaneshkassa9
@tesfaneshkassa9 Жыл бұрын
Amen yamltu begeta Eyesus sim. Tebareki ehitalem
@helenalmayo2356
@helenalmayo2356 Жыл бұрын
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ዮኒ በሚሰራው ስራ ደስተኛ ነኝ የትኛውንም ሀይማኖት ይከተሉ ወጣቱ ግን ከዚህ ከምንሰማው ነገሮች ይውጡ ባይ ነኝ
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 Жыл бұрын
እውነትነው ብለሻል ሀይማኖት የመቀየር ግዴታ የለም ክፉአስተሳሰብን መቀየር እንጂ ትውልድ ከሱስና ከዘረኝነት ይወጣዘንድነው
@rigatteklu7354
@rigatteklu7354 Жыл бұрын
Ewenet new ehete thanks sele kene lebesh .keri zemenesh yebarek.Egezabher amelkachen wetatu yetadege.
@ermiasmebrahtu2852
@ermiasmebrahtu2852 Жыл бұрын
God bless you
@ruthmebratu1049
@ruthmebratu1049 11 ай бұрын
Tebarek Ye setan were new yaa
@teketelmilkias4460
@teketelmilkias4460 11 ай бұрын
ተባረክ ❤
@user-hc5bz3gj6x
@user-hc5bz3gj6x Жыл бұрын
ምናልባት አንድ ቀን የሞተ ነገሬ ተነስቶ እዚህ መድረክ ላይ የልጄን አባት አገባው ይሆናል
@wde6590
@wde6590 Жыл бұрын
ይሁንልሽ በእየሱስ ስም🙏
@user-hc5bz3gj6x
@user-hc5bz3gj6x Жыл бұрын
@@wde6590 አሜን የኔ ውድ ፀልይልኝ ለልጄ የሌላ ወንድ ፊት እንዳላሳየው እግዛብሄር አባቱን አሳልፎ እንዲሰጠኝ
@lovepower1440
@lovepower1440 Жыл бұрын
Yihunilish
@lemelemmekete5350
@lemelemmekete5350 Жыл бұрын
Betkkl tagebiyalesh
@birhanineshkanbato9936
@birhanineshkanbato9936 Жыл бұрын
begeta beiyesus sim yihunilish ihite geta yichilal!!
@user-xu7kp3iz9b
@user-xu7kp3iz9b Жыл бұрын
እንኮን ጌታ እረዳችሁ ያስባችሁ እግዚአብሔር የተባረከ ይሁንንን እባክህን አባቴ ሆይ እኔንም እስበኝ 2015 መልካም ነገር አድርግልኝ
@lerameselamsoddeno3552
@lerameselamsoddeno3552 Жыл бұрын
እግዚአብሔር እንደባለጠግነቱ መጠን አድስ ነገር የርግልህ/ሽ ::2015 ዓ.ም የስኬት እና የድል የማይቋረጥ ሰላም ዓመት ይሁን::
@user-xu7kp3iz9b
@user-xu7kp3iz9b Жыл бұрын
@@lerameselamsoddeno3552 አሜንንን አሜንንን አሜንንንንንን 👏👏👏👏👏👏👏😍
@Selam694
@Selam694 Жыл бұрын
አንተን የመሰለ ቆንጆ መልከ መልካም አፍዝዞ አደንዝዞ ተስፋ አስቆርጦ አንገትህን አስደፋህ 😭😭😭😭😭😭😭😭 እግዚአብሔር ግን በእውነት ይወድሀል ምክንያቱም የተስፋ መቁረጥ መጨረሻው እራስን ማጥፋት ነው :: እዛ ሳትደርስ ጌታ ቀድሞ ደረሰለህ !!! ክብር ምስጋና ለእርሱ ይሁንለት 🙏🙏🙏🙏 ሰይጣን አይኑ እያየ ጆሮው እየሰማ በቃ አምልጠኽዋል እልልልልልልልልልልልልል ! ይሄን መዝሙር እንድትሰማው ጋብዤሀለሁ " ጠላት አይኑ እያየ ጆሮ እየሰማ " የሚለውን :: የዘማሪው ስም ጠፋብኝ ;)) ግን ስማው :: የዛሬ አመት ለምስጋና ስትመጡ እድሜ ሰቶኝ እልልልል ለማለት ያብቃኝ 🙏
@alemexpectsolution3725
@alemexpectsolution3725 Жыл бұрын
ዮኒ ላዘኑት ሳቅ ተስፋ ለቆረጡ የተስፋን በር እያሳየህ ስላለ ለጌታ እየሱስ ክብር ይሁንለት ባንተ ይህን እየሰራ ስላለ።በጣም እንወድሀለን ዘመንህ ሁሉ የደስታና የሀሴት ይሁን።ለምልምልን
@addisw1713
@addisw1713 Жыл бұрын
ልልልልል እንኳን ደስስስ አላቹ ሴጣን ይፈር ዮኒዬ ከዚ በላይ ውረስ 🙏🙏✝️📖❤️❤️❤️
@selamademsung5995
@selamademsung5995 Жыл бұрын
እልልልልል ዋው ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን
@ergoyeyeshiwas5984
@ergoyeyeshiwas5984 Жыл бұрын
ዮንዬ እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ይስጥህ
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 Жыл бұрын
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ትውልድ እያመለጠ ነው ዮዬ ተሰክቶልሃል ለምልም
@saremshimelis4886
@saremshimelis4886 Жыл бұрын
ሳሚዬ የኔ ትሁት የኔ ሰዉ አክባሪ መልካም ሰዉ ይንገዳገድ ይሆናል እንጂ በፉፁም አይወድቅም።ያዉም ጌታን ይዞ።እንኩዋን ጌታ ረዳህ።ሀኒ ጎበዝ ጀግና ሴት ነሽ😘😘😘😘❤❤❤❤
@lattuoromiyaatube2467
@lattuoromiyaatube2467 Жыл бұрын
Ameeen eebbiifama horaa bulaa waliin umurii dheeraa jiraadha 🙏❤️❤️❤️❤️ yooniyyee koo eebbiifami nuuf jiraadhu ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@selam6488
@selam6488 Жыл бұрын
አይዞን 😔👍👍👍አልመሽም
@atsede1100
@atsede1100 Жыл бұрын
ዬኒ አንተን የፈጠረች እናት የተባረከቺ ናት
@adentedela5358
@adentedela5358 Жыл бұрын
Matthew 5 (አማ) - ማቴዎስ 9: የሚያስተራርቁ ብፁዓን ናቸው፥ የእግዚአብሔር ልጆች ይባላሉና።
@konjitdsta6260
@konjitdsta6260 Жыл бұрын
ዋው ሰው ስጨርስ እግዚአብሔር ይጀምራል ክብር ለ ጌታ ብቻ ይሁን ዮንዬ ዘመን ዘላለም ይባረክ ♥️🙏🙏🙏
@atsede1100
@atsede1100 Жыл бұрын
ዬኒ ለተከፋ ለተሳሳተ ለተናቀ ለተበላሸ ለተቆሸሸ ወደ ፈጣሪ ወደ ሰላም ወደ ለመለመ መንገድ እንዲትመራ ነው ፈጣሪ የፈጠረህ እና የእንየ ልጄችም በአንተ ጸሎት ሰው እንዲሆንልኛ ጸሊይላቸው ሰው ሁነው እንዳያቸው ምኜትየን እንዳይ ጸለትህ ያግዘኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏
@omarwwamoor4318
@omarwwamoor4318 Жыл бұрын
Ekani Dase Alachu wowowowow Yone Geta fatsemo Cariso yibariki tabarakii zamani yibaraki tabarakii
@azanawtessema501
@azanawtessema501 Жыл бұрын
የእነዚህ ልጆች ህይወት በመቀየሩ ብቻ የክብር አክሊል ያሸልምሀል ዬኒ ዘመንህ ይባረክ።
@sintayehutadese8824
@sintayehutadese8824 Жыл бұрын
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን የኔ ጌታ ወደ ህይወታችን ስገባ ውስጣችን ብቻ ሳይሆን ውጫዊ ሰውነታችን እራሱ የተወለወለ ብርሌ ነው የምመሰለው የለ ኢየሱስ ህይወት ባዶ ነው ትዳራቸው ይባርክ ዮኒ የሁሉ አባት ተባረክ🙏👏👏
@bahaylugebrmarim4998
@bahaylugebrmarim4998 Жыл бұрын
God bless brother keep it up thanks
@meskinigatu9331
@meskinigatu9331 Жыл бұрын
እንክዋን ደስ አላቹ 🙏🙏ዪኒ ተባረክ በብዙ 👍❤️
@alemseifu1556
@alemseifu1556 Жыл бұрын
እልልልል እግዚአብሔር ይመስገን አንተ በጌታ የተወደድክ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ የሚያስታርቁ ብጹአን ናቸው የሰዋችን እንባ የምታብስ እኔ ቃላት የለኝም ዘመንህ ቤተሰብህ አገልግሎትህ ይባረክ መከናወን ይሑንልህ በጌታ ፍቅር በጣም እወድሃለሁ!!!
@DulumeRobi
@DulumeRobi Жыл бұрын
እንኳን ፡ዳስ፡አለችሁ፡በጣም፡ዳስ፡ብሎናል።
@kidisti8947
@kidisti8947 Жыл бұрын
yo tebareki eni wodaleni
@etalemmasku5707
@etalemmasku5707 Жыл бұрын
ዮንዬ እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ይስጥህ የዱባይ መልካም ወጣት መች ነው በጉጉት እንጠብቃለን
@grandfor9019
@grandfor9019 Жыл бұрын
Kibiri la getachin 🇪🇹❤️🙏
@feriwaneemeyenesh4973
@feriwaneemeyenesh4973 Жыл бұрын
እየሱስ ድንቅ አምላክ ነው ሰው ሁሉ ይሄን ጌታ ቢያውቀው የዮንዬ የኔ ጌታ ልዩ ነው ፡፡ ሀሌ ሉያ ተመስገን እየሱስ
@martatesfaye7773
@martatesfaye7773 Жыл бұрын
ዮኒዬ እግዚአብሔር ብድራትህን ይክፈልህ ተባረክ
@saradadislove3758
@saradadislove3758 Жыл бұрын
Almeshem gen new
@elizabethgebretsadik6860
@elizabethgebretsadik6860 Жыл бұрын
ተስፋ የቆረጥኩት በተስፋ መቁረጥ ውስጥ ነው አለ ዮኒ ደስ ሲል
@user-ve4gl3hm6l
@user-ve4gl3hm6l Жыл бұрын
ዬንዬ: ዘመንህ: ይለምልም: ብርክ: በልልኘ: ቃል: የለኘም: ምን: ብዬ: ልባርክህ: ቃል: የለኘም
@asterbalacho1341
@asterbalacho1341 Жыл бұрын
ጌይ ይባርክህ
@wesensileshi8854
@wesensileshi8854 Жыл бұрын
Yoniyeeeeeee my Blessing ❤❤❤ egeziabeher sele Hulu yemesegen .!!!
@mesretgatu1050
@mesretgatu1050 Жыл бұрын
ምናለ የትግራይ ወጣቶች እዚህ በመጡ እና ተማሩ ጥይት ይዘዉ ከሚዋጎ እግዚአብሔር አምላክ ይርዳን 🙏
@meer6395
@meer6395 Жыл бұрын
uuuuuuuiuufffffff kibir la geta yihun 👪👪👭👬👬💖💖💖💖💕💕💗💗😍😘😘😘
@user-xk1wm3vg1d
@user-xk1wm3vg1d Жыл бұрын
Wow Gate yebarake yoneye tabareke tsaga yebezaleke ❤
@mekdeswakene4158
@mekdeswakene4158 Жыл бұрын
Yoniyachen zemeneh yelemelem tesaketolehal may God bless you more and more 🙏 ❤️ ♥️ 💖
@genetleykun5836
@genetleykun5836 Жыл бұрын
God’s good all the time Yoni you’re so blessed we love you you’re so precious brother
@temesgenpaulos8046
@temesgenpaulos8046 Жыл бұрын
ዋውው ክብር ለኢየሱስ ይሁን ለእርሱ የምሳነው ነገር የለም ተባረክ ዮኒ አንተ ውድ ስጦታችን ነህ ለምልም ኑርልን ሺህ ዓመት
@galanemidya2774
@galanemidya2774 Жыл бұрын
Gofta galni sif haa bayatu Amnee
@user-um1mu2lg1o
@user-um1mu2lg1o Жыл бұрын
ወገን ተስፋ መቁረጥ ያለብን በተስፋ መቁረጥ ላይ ነው ዮኒዬ ዘመንህ ልምልምምምምምም ይበል
@user-lh9zj7xs4i
@user-lh9zj7xs4i Жыл бұрын
ጅማሬህ ታናሽ ብሆንም እንኳ ፍፃሜ እጅግ ይበዛል። እዮብ 8-7
@workneshtolosuwauwa1933
@workneshtolosuwauwa1933 Жыл бұрын
የኒዮ ተባርክ አንድ ቀን የኔም ታሪክ እንድይዝ ይቅየራል አሜን ❤❤❤❤❤
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 Жыл бұрын
እግዚአብሄር ታላቅ ድንቅ አምላክ ነው ። የወደቁትን ተስፋ የቆረጡትን ከትቢያ ላይ ያነሳል ።
@darartua1262
@darartua1262 Жыл бұрын
Yoniye yene andanya
@sara.fikerfiker6560
@sara.fikerfiker6560 Жыл бұрын
ውስጤ ነው የተነካ ቤተን ያፈረሰው ይህ ሱስ ነው አላቅም ከዚህ ቡሃላ ይስተካከላል ማላት በእግዚአብሔር እጅ ነው ከባድ ነው ሱስ ዮናን ዮኒዬ እግዚአብሔር አንተን ስለሰጠን እግዚአብሔር ደጋግመ አመስግናለውኝ
@betelemdigu2450
@betelemdigu2450 Жыл бұрын
Ameen ameen tebareki
@ameyemerbesher659
@ameyemerbesher659 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አልመሸም በእየሱስ ስም አንተ አንደኛ ናህ
@imkmimi6958
@imkmimi6958 Жыл бұрын
Begeta sim kibr legeta yuin yoin zemenk yibark
@ll8432
@ll8432 Жыл бұрын
God is our hope.
@user-gr3zv5mp4y
@user-gr3zv5mp4y Жыл бұрын
የኢትዮጵያ ጠላቶች በ ኢየሱስ ክርስቶስ ስም ይሰናከሉ ። አሜን።
@AliAli-qr8ug
@AliAli-qr8ug Жыл бұрын
እልልልልል እልልልልል. ዮንዬ. ተባረክዕ 🍒🍒🍒🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍒🍒🍒🍒🍒 እግዚአብሔር ይ ባረክዕ 🍒🍒🍒
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 Жыл бұрын
WOW::
@salamsalam9459
@salamsalam9459 Жыл бұрын
ዮንዬ አንተ ስትፀልይ በጣም በጣም ደስስስ ነው እሚለኝ አሜን ብዬ ደሞ ይሆናል
@user-xv2jv7yu9p
@user-xv2jv7yu9p Жыл бұрын
ዬኒዬ ምን ላርግህ በጌታ ዘርህ ይብዛ የጸለይክላቸው ጸሎት በየሱስ ስም እሱ ብቻ በቂ ነው ጸሎትህ እንደ እግዚአብሔር ሰው ስለሆነ ደስ ይለኛል ስትጸልይ መጽሐፍ ቅዱስ የምታነብ ነው የሚመስለው ትለያለህ አንተ ውድድድድድድድድ ነው ማረግህ ተባረክ የኔ ልዩ
@tsegnashdegaf5185
@tsegnashdegaf5185 Жыл бұрын
ዎውው ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ዮንዬ እልፍ ሁን ቡሩክ ናክ 💕💕
@maysoonmaysoon8696
@maysoonmaysoon8696 Жыл бұрын
Elelelelelele God bless you!!
@user-ww7eo7wm7b
@user-ww7eo7wm7b Жыл бұрын
ዮናታን አክሊሉ አንት የእግዚአብሔር ሰው፣ የአለም ሁሉ ፈጣሪ ጌታ እግዚአብሔር ይባርክህ አሜን 🙏 ለመልካም ወጣቶችና ለመልካምና ቤተሰቦቹ በምትሠራው ቅዱስ ሥራህ አሁንም ደግሜ የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር ይባርክህ አሜን 🙏
@user-ww7eo7wm7b
@user-ww7eo7wm7b Жыл бұрын
ይህንም ያልኩበት ምክነያት አንተ የምታስተምረው ትመህርት ለሁሉም ብሄር ተሰብ የሚጠቅም ስለሆነም ነዉ!!!👍👍
@yididyaabate77
@yididyaabate77 Жыл бұрын
ሳሚዬ ማህበርተኛዬ እዚህ ላይ ሳያችሁ በጣም ነው ደስ ያለኝ... ጌታ ይርዳችሁ, የልጅነት መልክህ ይመለስ, ሁሌ ስለሷ ጥንካሬ ሳስብ በጣም ይገርመኛል! ጌታ በሱ ምክንያት አርጎ አንቺን ለራሱ ስለማረከሽም ደስ ብሎኛል። ከልጅነትህ ጀምሮ የሚያውቅህ ጌታ አይጥልህም ብቻ ፀጋው ይርዳህ። እነዛን ውብ ልጆቻችሁን ያሳድግላችሁ🙏 ሚስትህ በጣም ጠንካራ እና መልካም ልጅ ናት። ሀኒኔ ጌታ ሁሌም ይርዳሽ። ባልሽን ይመልስልሽ።
@hanadaniel5585
@hanadaniel5585 Жыл бұрын
እንካን ደስ አላቹ መልካም ጋብቻ
@habitinishhabitinish9172
@habitinishhabitinish9172 Жыл бұрын
Wow so amazing 💝💝💝💝💝
@freecellks1384
@freecellks1384 Жыл бұрын
WOW WOW WOW WOW❤❤❤❤
@chuchuyared6453
@chuchuyared6453 Жыл бұрын
Tebareku
@fitsumzeleke2222
@fitsumzeleke2222 Жыл бұрын
ጌታ ይችላል
@nidalabualrob498
@nidalabualrob498 Жыл бұрын
Yoneye l love you 😍
@abrashwoldy281
@abrashwoldy281 Жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen🙏🙏
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 Жыл бұрын
ተስፋመቁረጥ የመኪና ትኬትመቁረጥ መሰለህ😂😂😂😂😂😂😂ዮኒተባረክ ሙሽሮች እንኳን ደስስኣላቹ ቀሪዘመናቹን ጌታ ይባርካቹ
@hanaeshete5099
@hanaeshete5099 Жыл бұрын
ዮኒ ስላንተ ቃላት የለኝም በመምፈስ በስጋ ለምልም አሁንም ፀጋውን ያብዛልህ ይጨምርብህ
@sheberehibrahim5279
@sheberehibrahim5279 Жыл бұрын
ዋዉ እስይ እልልልልልልልልልልልልልል በጣም ታምራላችሁ መልካም ጋብቻ ዮኒዬ ዘመን ይባረከ
@hannabiru8367
@hannabiru8367 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤ጌታ ይባረክ ዮኒዬ እንወድሃለን
@jofiiyeetaresaawaqayoabdii3953
@jofiiyeetaresaawaqayoabdii3953 Жыл бұрын
Wawo😘😘😘😘😘😘🥰🥰😍
@user-bt1bc6se1z
@user-bt1bc6se1z 2 ай бұрын
Amen amenn amen amen amen amen amen amen
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 Жыл бұрын
WOW PRAISE THE LORD HALLELUJAH::
@jerrymickael5837
@jerrymickael5837 Жыл бұрын
Yene wede yoni
@adhanomtesfaldet2263
@adhanomtesfaldet2263 Жыл бұрын
ዋው እግዚኣብሀር ይክበር ደስይላል በቃ ብለስ ሁ ዮኒ
@SufiyaHabashi-dy7iz
@SufiyaHabashi-dy7iz Жыл бұрын
ዋውውውው ደስ ስሉ በጌታ ክብር ምስጋና ለእግዚአብሔር ይሁን ዮንዬ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ይብዛልህ ብቻ ቃላት የጥረኛል ስለ አንተ እግዚአብሔር እጅግ አረጌ አመሰግናለሁ በኢየሱስ ስም ትዳራችሁ የመረ ይሁን ሁላችሁንም እወዳችኃለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 Жыл бұрын
ዮኒ እግዚአብሄር በቆምክበት በሄድክበት ይጠብቅህ ዘርህ ይብዛ ።
@sebliyegetalij778
@sebliyegetalij778 Жыл бұрын
እልልልል እንካን ደስስስ ያላቹ ታምራላቹ
@eyobabera6616
@eyobabera6616 Жыл бұрын
ክብሩን ሁሉ በአንቴ የምሠረ ጌታ ይውሰድ
@merontefera8566
@merontefera8566 11 ай бұрын
የምትቃወሙ ሰዎች ይህ ሁሉ ህዝብ በሰዉ ሀይል ይመስላችሀል የተሰባሰቡት የእግዚአብሔር እጅ አለበት
@asdhbhb6621
@asdhbhb6621 Жыл бұрын
Yoniye zerochi yibareku Geta iyesusi le zelalemi yibariki❤❤❤❤❤❤❤❤
@asefaalemualemu9888
@asefaalemualemu9888 Жыл бұрын
Woww Batami Dasi yilalhi Yoni geta Yibarikhi❤💗
@user-jl9jz5hc3h
@user-jl9jz5hc3h Жыл бұрын
አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@teshale2746
@teshale2746 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ሆይ ስምህ ይባረክ!!
@sarahandiso2588
@sarahandiso2588 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ዮን እግዚአብሔር ዛማንህን ያላማልም እልልልልልል እልልልልልል ❤❤❤
@user-yi5nz1im1s
@user-yi5nz1im1s Жыл бұрын
Wowow Ameeen ❤ yoniye 😘😘😘😘😘❤💕❤❤😭
@tube-mo2hy
@tube-mo2hy Жыл бұрын
ክብር ሁሉ ለስሙ ይሁን እእልልልል ሀሹ
@yateemam5432
@yateemam5432 Жыл бұрын
Enkune geta erdake sami
@jo4801
@jo4801 Жыл бұрын
Eliliiii 👏👏👏
@hanaayele247
@hanaayele247 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዮንዬ ለምልምልኝ ጠላትን አሳፈርከው ጌተ በነገር ሁሉ ያለምልማችሁ አብቡ አፍሩ
@busisiwedlamini5358
@busisiwedlamini5358 Жыл бұрын
Amen
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 Жыл бұрын
WHAT A GREAT, BLESSED, FORTUNATE, GOLDEN, WONDERFUL, MARVELOUS, SHARP, DEEP, MIGHTY, STRONG, TANGIBLE, PROPHETIC, SPIRIT FILLED, LIFETOCHING, LIFE-CHANGING, BEAUTIFUL, EFFECTIVE, EFFECTUAL, ICON, ANOINTED, ENERGETIC,TEACHABLE AND UNIQUE PRAYER PRAISE THE LORD HALLELUJAH::
@bireewaaqayyooguddaadha3463
@bireewaaqayyooguddaadha3463 Жыл бұрын
Yoniyee geta yesus kante gar new tebareki ❤❤❤❤❤❤
@asterbalacho1341
@asterbalacho1341 Жыл бұрын
ዮኒ ዘመን ይለምለም
@ayinetadesse1345
@ayinetadesse1345 11 ай бұрын
ዮንዬ አንተንና ቤተሰብእን እድሜ ጤና የደአ አባት ምንብዬ እዳመሰግንእ ቃላት አጣውልእ
@meragetachwe4396
@meragetachwe4396 Жыл бұрын
Amen.🙏🙏🙏
@msisegaga1144
@msisegaga1144 Жыл бұрын
Ameeen ameeen ameeen ameeen 🙏🙏📖💪🌹🤩🤩🤩🤩🤩😭😭😭😭😭
@SaraA-wx7zn
@SaraA-wx7zn Жыл бұрын
Geta yemasgen
@aliciazeriu1810
@aliciazeriu1810 Жыл бұрын
ይችላል ጌታ ይችላል
- А что в креме? - Это кАкАооо! #КондитерДети
00:24
Телеканал ПЯТНИЦА
Рет қаралды 7 МЛН
НРАВИТСЯ ЭТОТ ФОРМАТ??
00:37
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 1,9 МЛН
ነቢይት አሁን አገባታለሁ #2024 GIHON TV WORLDWIDE
34:41
GIHON TV WORLDWIDE
Рет қаралды 18 М.
አንተ ብቻ ና || ዘማሪት ህሊና ዳዊት || Gospel Singer Helina Dawit @ARC
26:42
Pastor Henok Mengistu { Singele }
Рет қаралды 643 М.
2394- የጠንቋዩ እቃ በቸርች ውስጥ ተቃጠለ!
20:15
Prophet Eyu Chufa
Рет қаралды 131 М.
LEVITATING MAGIC REVEALED 😱😳
0:18
Milaad K
Рет қаралды 10 МЛН
Smart thief😳 لص ذكي…
0:19
MARYA & AMINE
Рет қаралды 74 МЛН
Кого она вытащила из воды?😱
0:51
Следы времени
Рет қаралды 3,9 МЛН
He doesn’t like illusions
0:17
V.A. show / Магика
Рет қаралды 10 МЛН