መከራ የኳላቸው ፈተና ያሳመራቸው ውብ ስብዕናዋችዶ/ር ወዳጄነህ መሃረነ እና ፍቅር ይበልጣል dr. wodajeneh meharene Abbay TV - ዓባይ ቲቪ

  Рет қаралды 147,693

Abbay TV Entertainment

Abbay TV Entertainment

Жыл бұрын

#AbbayTv #AbbayEntertainment #Ethiopianmusic #Newethiopianmusicvideo2022 #Tarikugankisinewmusicvideo2022 #amhricmusicvideo #Dishtagina #Ethiopiancomedy #Ethiopiandrama #Ethiopianmovie #Ethiopianfilm #Etv #Ebstv #Kanatv #Ethiopiantoday #Ethioforum #DonkeyTube

Пікірлер: 479
@diresshewa4895
@diresshewa4895 Жыл бұрын
በስደት ሆኜ ለእኔ መፅናናኛዬ ነህ በትምህርትህ በጣም እረጋጋለሁ ሳዳምጥህ እድሜና ጤና ይስጥልኝ ዶክተር አመሰግናለሁ
@medinamohammed9813
@medinamohammed9813 Жыл бұрын
አደበተ ጣፋጭ የተናገረው ነገር ውሀ የሚያነሳ ፣ከንግግሩ ምን የማይጣልልለት የ21 ክፈለ ዘመን እንቁ ዶክተር ወዳጄነህ ምስጋናችን ልብ አዊ ነው ወላሂ ብዙ ነገሮቼን ቀይረክልኛል።❤
@user-bu7tw1qf5n
@user-bu7tw1qf5n 11 ай бұрын
Lik nw
@melakuchekol7267
@melakuchekol7267 Жыл бұрын
ዶክተር ወዳጀነህ እና ፍቅር ስለምትሰጡን የእምሮ ምግብ በጣም አመሰግናለሁ። ዶክተር ወዳጀነህ እንዳንተ ያሉ ሰዎችን ፈጣሪ ያብዛልን።
@Mimi-bl3st
@Mimi-bl3st Жыл бұрын
ዓይኔን አላመንኩም በደስታ ነዉ የማያችሁ❤❤❤ዉይ ተመስገን እንኳን ደህናመጣችሁ በናንተ ምክንያት ዓባይ ቲቪን subscribe አረኩኝ የአህምሮ ምግብ በየቀኑ እሰማቹሀለሁ❤❤
@user-zz7zf6be7x
@user-zz7zf6be7x Жыл бұрын
ጠፍታችሁኝ ነበር ስለመጣችሁ ደስ ብሎኛል በርቱልን ትውልድን አድኑበት
@user-yp6rg4vi6c
@user-yp6rg4vi6c Жыл бұрын
በእውቀትና በልምድ ለተካነው ቢያዳምጡት ለማይሰለቸውና በእውቀት አእምሮን መገንቢያ በሆነው ምክሮቹ ሁል ጊዜ ለሚያስደመው ለዶክተር ወዳጄነህ ይመሐረነና ለአባይ ሚዴያ አመሰግናለሁ❤🙏
@aidasem3952
@aidasem3952 Жыл бұрын
ድንቅ ሰው ! ለእኛ የተሠጠህ ሰው ! ፈጣሪ በጣም ረጅም እድሜ ያኑርህ።
@birhanuwolde1807
@birhanuwolde1807 Жыл бұрын
እናተ ያገር ጸበሎች እንካን ደህና መጣቹሁ❤ ደስ ብሎኛል 🎉
@godolyas8273
@godolyas8273 Жыл бұрын
እኔ🇪🇷 ነኝ እውነቴን ነው ምላችሁ በጣም በጣም ስጠብቃችሁ ነበር እና ደስ ብሎኛል. ኣማርኛ መቻሌ ደስ ከሚሉኝ
@beha5709
@beha5709 8 ай бұрын
No words for this gentle man!!
@wello446
@wello446 Жыл бұрын
ዎው ትልቅ የሂዋት ትምህርት ነው ዛሬ የያዝኩት እናመሰግናለን
@eminetemahos1615
@eminetemahos1615 Жыл бұрын
የምትገርም ልጅ ናት ይቺ ቁምነገረኛ አስተዋይ የምታኮራ ስብዕና ያላት............😍😍😍😍
@yemargetachewu4857
@yemargetachewu4857 Жыл бұрын
ያለፉትን ደጋግሜ እየሰማሁ ነበር በመቋረጡ በጣም ተናደናል ብዙ ዎች ያዩት ነበር እኔ ብዙ ተምሬ ተቀይሬበታለው አመሰግናለው ደግማችሁ ስለጀመራችሁ ደስታዬ ጥግ የለም ባለ አእምሮው ዶክተር ኑርልን
@tarikuatsegaye9668
@tarikuatsegaye9668 Жыл бұрын
እንኳ ደና መጣቹ በጣም ሚስ አድርጌአቹ ነበር። እናንተን ማየት ከጀመርኩ በኃላ ይቅርታ ማድረግን ተምሬአለው እና መፀለይ ጀምሬአለው። አንዳን ግዜ እናንተን እያዳመጥኩ የአንድ ሰአት መንገድ ሳይታወቀኝ መኪናዬን park ሳደርገው ነው መድረሴ ትዝ የሚለኝ። ለምትሰጡን ትምህርት ሁሉ በጣም አመሰግናለሁ እግዚያብሔር ይስጣቹ 🙏
@millionyohannes1036
@millionyohannes1036 Жыл бұрын
Egiziabher Yestachu 🙏🙏🙏
@yohannessharew3337
@yohannessharew3337 Жыл бұрын
ዶር ወዳጀነህ በጣም ነዉ ሀሳቦችህ የሚመቹኝ
@bsereke
@bsereke Жыл бұрын
አማራኛ መቻሌን ከምያስደስቱኝ ዋነኛው የናንተን ፕሮግራም መከታተል ነው። ኣመስግናለሁኝ።
@nunubelete8142
@nunubelete8142 Жыл бұрын
እንዳልከው የተለያየ ቋንቋ ማወቁ በጣም ይጠቅማል መጣያ ከማድረግ ይልቅ ✌️
@sam004sk
@sam004sk Жыл бұрын
እንግሊዝኛ ባለማወቅህ በጣም አዘንኩልህ
@emugedefe6211
@emugedefe6211 Жыл бұрын
​@@sam004sk በምን አወቅህ እንደማይችል 🙄🙄??
@sam004sk
@sam004sk Жыл бұрын
@@emugedefe6211 አባይን ያላየ ምንጭን ሆነብኝና ነዋ አፃፃፉ
@sofiya6492
@sofiya6492 Жыл бұрын
​@@sam004sk እንግሊዘኛ አላውቅም አለ አላለም
@AntounAntoun-wp5lo
@AntounAntoun-wp5lo Жыл бұрын
ዶክተርዬ አንተ እራስክ ከፈጣሪ የተሰጠከን አላማዝ ነክ ትምህርትክ ያጽናናል ፈጣሪ ይባርክክ
@user-lw3qy3en2h
@user-lw3qy3en2h Жыл бұрын
ይሄን እያየ ልብ ማይገዛ እማይማር ካለ ልቡ የታወረ እድለቢሰ ነው ። ተባረኩ አማርኛውን ፈትፍታቹ አበላችሁን ከ እውቀት ጋር 👌
@hiwotmelese3350
@hiwotmelese3350 Жыл бұрын
ዶ/ር ወዳጄነህ እጅግ አክባሪህ ነኝ በጉጉት የምጠብቃችሁ እንቁ ሰው እንኳን ሰላም መጣችሁ ፍቅርዬ ካንቺ ብዙ እጠብቃለሁ በርቺ የኔ እህት
@alexdonat2765
@alexdonat2765 Жыл бұрын
አቦ ናፍቃቹኝ ነበር ዶ/ር እንኳን ደና መጣህ ተባረኩ ፩
@aklilwoubshet8638
@aklilwoubshet8638 Жыл бұрын
ቃል የለኝም ለምስጋና የሆነ ኮመንት ላይ አንድ ሰው ያላችሁን ` እናተ የሀገር ፀበሎች´ ብሏችዋል እውነቱን ነው በርቱልን አደራ አደራ አደራ እዳታቋርጡብን
@jossytamrat6049
@jossytamrat6049 Жыл бұрын
dr ወዳጄነህ እጅግ በጣም የተወደድክ የተከበርክ ሰው ነህ እንኳን በሰላም መጣቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@sarafikir3286
@sarafikir3286 Жыл бұрын
እንካን ደና መጣችሁ በጣም በሚገባን መልኩ ነዉ ዶክተር የምትናገረው በተለይ አሁን በዚህ ዉስጥ እያለፍን ላለነው 😢Thank you
@user-my5lf7cx8s
@user-my5lf7cx8s 11 ай бұрын
ዶክተር እድሜ እና ጤና ይሰህ ሲፈጥረኝ ለመከራ ለወየዉ ነዉ እያለኩ አምላኬን ሰሞግተዉ አዉላለሁ አንተን ሳዳምጥ እንደገና መኖር እሻለሁ እና ክፋ አይንካህ
@zebibamuhammed9398
@zebibamuhammed9398 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣቹ ፕሮግራሙ ባዲሲ መልኩ በቲቪ ስለጀመራችሁ ደስስ ብሎኛል በቲቪ ሲሆን ተደራሽነቱ የጎላ ነው
@senayetwoldemichael4717
@senayetwoldemichael4717 Жыл бұрын
ዶክተርየ የህወቴ መምህር እግዚአብሔር ሰማያዊ መንግስት ያድልክ
@emebetatnafu....5004
@emebetatnafu....5004 Жыл бұрын
እናመሰግናለን እድሜና ጤና ይስጥልን
@Abiye723
@Abiye723 Жыл бұрын
በጉጉት እጠብቀው የነበረው ፕሮግራም።እንኳን በሰላም መጣችሁልን ፍቅርና ዶክተር 😍
@natitube7222
@natitube7222 Жыл бұрын
"Dr. Wodajeneh, you are a gem and we must cherish you like our own eyes."
@hdxz7664
@hdxz7664 Жыл бұрын
ዶክተርዬ ፍቅርዬ በጣም ደስ ብሎኛል ትምህርታችሁ ይገነባል እልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@betelhemhailemichael8221
@betelhemhailemichael8221 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ በጣም ደስ የሚል ልብን የሚያሞቅ መንፈስን የሚያድስ ፕሮግራም ነው በጣም አመሰግናለው
@user-qv6cg3os4v
@user-qv6cg3os4v Жыл бұрын
ዶክተር እና ፍቅር የህይወት ገፆቼ ናችሁ 🙏 እግዚአብሔር ይስጥልን። 4:31
@suzy1523
@suzy1523 Жыл бұрын
በጣም ደስ ነው ያለኝ ተመልሼ ስላገኘዋቹ ዶክተርዬ የህይወት አስተማሪዬ ነህ አንተ ያለክበት ቪዲዮች ሁሉ አያመልጠኝም እራሴን እንድረዳ በጣም አግዘከኛል በምከራ ውስጥ እማልፍ ነኝ አንድ ቀን አልማዝ ሆኜ በአካል አግንቼክ እንደማመሰግንህ አምናልሁ ብዙ መካሪ አስተማሪዎች አሉን ያንተ የሚለየው እንደ ቂቤ የነጠረ ነው ከ እግዚአብሔርም ከአልሙም እሚስማማ ሰው መሆንን ማወቅ እና መገንዝብ እግዚአብሔር በመንገስቱ ያስብልን በፍርዱ ወንበር ፊት ከተመረጡት ጋር በቀኙ ያቁምልን ፍቅርዬ አንቺም ጠንካራ ጥያቄዎችሽ የኛን ሃሳብ እንድማንጸባረቅ ነው በርቺልኝ ያስብሽውን በውጤታማንት እንደምታሳኪ አልጠራጠርም እግዚአብሔር ሁሌም ከቅኖች ጋር ነው ተባርኩልን አይቅዋረጥብን ትምህርቶቻቺ ❤❤❤ ሱዚ ነኝ ከጀርመን 😊
@yohahmichael1442
@yohahmichael1442 Жыл бұрын
Welcome back our golden advisors God bless you ! keep up the good job !!!
@bezawitdesalegn1113
@bezawitdesalegn1113 Жыл бұрын
I really missed you guys a lot I feel like I missed something in my life welcome back dears ❤
@hdxz7664
@hdxz7664 Жыл бұрын
ኣቤት ደስታ ደስ ብሎኛል የኔታ ላይ ያለው የተለየ ቻናል ላይ ያለፈውን ፕሮግራም በተደጋጋሚ ኣየው ነበር
@Tzetatzeta
@Tzetatzeta Жыл бұрын
ወይኔ ታድዬ እኳን መጣችሁልኝ ናፍቃችሁኝ ነበር እመቤቴን የኔ የሂወቴ ቅመም ናችሁ ❤️🙏
@kalkidanmengesha6181
@kalkidanmengesha6181 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ በመጥፋታችሁ በጣም አዝኜ ነበር ስለመጣችሁ ደስ ብሎኛል ዶክተር አንዳንድ ግዜ የኔን ታሪክ ይመስለኛል የምትናገረው እኔም እንደቮልካኑ እፈነዳለሁ ብዬ በተስፋ ከፈጣሪ ጋር እጠብቃለሁ
@JahAdam
@JahAdam Жыл бұрын
ግሩም ነው በእውነት ሁለታችሁንም እግዚአብሔር ያለምልማችሁ!
@user-bu7tw1qf5n
@user-bu7tw1qf5n 11 ай бұрын
በጣም ድንቅ ትምህርት, God had blessed you, DR Wedajeneh, this is the work of Jesus, I am amazed by this. I am looking for more from you guys.
@bazawitmengesha1147
@bazawitmengesha1147 Жыл бұрын
እንኮን ደህና መጣችሁ በጣም ደስ ብሎኛል ❤ ምግብ እጣጥሞ ጎርሶ እንደመዋጥ ያለ ስሜት ነው የሚሰማኝ የእንድበታችሁ እርቱእነት 🙏🏾 ዶክተር ወዳጄነህ ስላንተ ቃላት የለኝም ትውልድን የምታድን ከፈጣሪ የተሰጠህን የኢትዮጵያ በረከት ነህ እድሜና ጤና ይስጥህ 🙏🏾❤️
@minilikteferi2820
@minilikteferi2820 Жыл бұрын
Welcome back Fikir Yibelital and Dr. Wedajeneh Meherene. I miss you guys a lot.
@netsanetmelesse1084
@netsanetmelesse1084 Жыл бұрын
Fikir yibelital
@geteneshalemayehu4002
@geteneshalemayehu4002 Жыл бұрын
ፈቅር እና ወዳጄነህ ከስማችሁ ጀምሮ የተመረጣቹህ ናችሁ ብዬ እምናለሁ🙏🏽ሰው ትምርትቤት መማሩ እውቀት ማካበቱ ጥሩ ነው👍🏾ግን በኔ መረዳት እለማችን እሄንን ሁሉ እውቀት ተሸክማ የሰው ልጅ ከመከራ እልወጣሞ😂 እውቀት ካለ ጥበብ እና ካለትህትና ከንቱ ነው🤣ክርስቶስ መለኮት ሆኖ ሳለ እለምን በትህትና እሸነፈ👍🏾ይላል ታላቁ መፀፍ🙏🏽ከናተ የማየው ነገር ለየት የሚያደርገው!!!! እውቀትን በድንቅ ትህትና ማስተማራችሁ ነው❤️በርቱ እወዳቸዋለሁ 💚💛❤️
@ethiopialove2772
@ethiopialove2772 Жыл бұрын
My favorite person Dr. Wodajeneh. You are a true educated well manner person. You are from hararghe, jijiga my family knew your family. Your father is tall and very humble. Your mom is short. That was I heard from my mom and my older sister. We are from Jijiga. Actully I went Bole High school and graduate 84 EC. Thank you for sharing your knowledge. Educational channel.
@selemawitdebrezion7952
@selemawitdebrezion7952 Жыл бұрын
Wawwww well come back 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@daborahaset3654
@daborahaset3654 Жыл бұрын
ዶ/ር ወዳጄነህ እና ፍቅር የምወደው አባቴ መድኃኒያለም ጤናና እድሜ ይስጥልኝ ዶ/ር በጣም ብዙ የተጎዳ ወጣት ባለ ትዳር ቤተሰብ በአጠቃላይ ሀገር እየቀየርክ ነው እና አደራ ይሄንን ምክር በምንም አይነት ሁኔታ እንዳታቆመው እባክህ ሌላውየእራሳቹ tv እንዲኖራቹ እኛ ምንእናግዝ ፕሮግራማቹ በሰፊው እንዲቀርብልን
@Akielsa
@Akielsa Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁልን ተባረኩ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ጥበብና ለኛ ምትሰጡንን እውቀት ይጨምርላችሁ በጣም ነው ምወዳችሁ❤
@user-wn2oy9wb5b
@user-wn2oy9wb5b 7 ай бұрын
ትክክል ወላሂ እኔ በጣም ነው የማዳምጣቹሁ ብዙ ትምህርት ወስጃለሁ ❤
@sabawoldu8472
@sabawoldu8472 11 ай бұрын
Dr. wedajenah Memheri Edmehen yarzemlen be Tina be desta. we Love you Erterya people ❤❤❤❤❤
@mesimess
@mesimess Жыл бұрын
Ergtash eko edet des endmil fiker ..... Love you both❤️💕
@kidufonka4943
@kidufonka4943 Жыл бұрын
የኔን ህይወት ያወራቹ ያክል ነው የተሰማኝ ከፈተና በኋላ የወጣ ዳይመንድ ደስ ይላል እናመሰግናለን በርቱልን።
@user-ft9zl4wu3f
@user-ft9zl4wu3f Жыл бұрын
ሕግዚአብሔርን አመሠገንኩት፣ ይገርማል ኢትዮጵያ ውስጥ ስንት አረመኔ የሕግዚአብሔርን ፍጥረት የሚያርድ፣ የሚያሰቃይ፣ በልጆች ፊት ወላጆቻቸውን የሚያርዱ፣ ቤታቸውን እያፈረሱ ሰውን ሜዳ ላይ እየጣሉ የሚያሰቃዩ፣ ለሊቱን እንቅልፍ አጥተው ስለ ሰው ስቃይ ሲያሰላስሉ ከሚያድሩ፣ ተንኮለኛ በበዛበት አገር፣ እንደ እናንተ ዓይነት በተለይ ዶር ወዳጄነህን የመሰሉ የሰውን ሕይወት ለመቀጠል አዕምሮአቸው ተኝቶ የማያድር፣ ሁለት ዓይነት ተፈጥሮዎችን ሳይ። ስለ እነ ዶር ወዳጄነህ ሕግዚአብሔርን አመሠግነዋለሁ። ተሰፋችንን ይቀጥሉልናል።
@ssaa-ec3un
@ssaa-ec3un Жыл бұрын
በጣም ነው እምንወዳቻሁ ዶክተር ወዳጀነህ ፍቅር ኑሩልን
@jesusislove3545
@jesusislove3545 Жыл бұрын
ዶ/ር ወዳጄነህ ውይ እንዴት አንደበትህ ማር ነው ላይምሮ እውቀት ለልብ ፈውስ ነው ፍቅር የኔ ቆንጆ ተባረኩ
@remli112
@remli112 Жыл бұрын
ይህ. የኔ ህይወት ነው አልማዝ ላይ ስለደረስኩ ደስተኛ ነኝ በጣም
@ninanina4000
@ninanina4000 Жыл бұрын
እሰይ እንኳን ደህና መጣቹ 🎉🎉 በጣም አዝኜ ነበር ሳላየው ነው ላይክም ኮመንትም የሰጠውት ልስማውና ደግሞ እመለሳለው ❤
@genetfeleke4366
@genetfeleke4366 Жыл бұрын
እኔ በሕይወቴ ብዙ ከፍ ዝቅ ብያለሁ ተወድጄም ነበር በጣም ተጥልቻለሁ ሁሉንም ከለሮች ማለት የሕይወት ታሪክ አሁን ግን ትልቅ ተስፋ አለኝ አስተማሪ ዉይይት ነዉ አመሰግናለሁ ❤🎉
@mehritlovemehritlove5028
@mehritlovemehritlove5028 9 ай бұрын
እናመሰግናለን ለካ በመከረ ውስጥ በለፍ ለክብር ያበቃል ትልቅ ነገር ተማርኩ
@BMT368
@BMT368 Жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣቹህ ❤አንደበታቹህ ብቻ በቂ ነዉ::ስላም ለሀገራችን
@ss-gu9ge
@ss-gu9ge Жыл бұрын
መከራ የኳላቸው ዳይመዶች በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር
@seadamohammod4842
@seadamohammod4842 Жыл бұрын
Am short of words How you are so Brilent Dr. You are Amazing ENDAYALK EYESASAHU NEBER setastemer You are the Best You are Diamond Dr. Much respect 🙏🏽
@mahletgezu280
@mahletgezu280 Жыл бұрын
Owwww i don't believe this😭😍😍😍😍🥰🥰 how much i miss him thanks God🙏🙏🙏
@omrmobile2678
@omrmobile2678 Жыл бұрын
ዶክተር ቋሚ የሆነ የራህ ፔጅ ይኑርህ ጣትም ማታም ትንሽ ነገር እያልከን የገጠመን ነገር ካለ እየጠየክንን እየመለስክልን እንጓዝ በጣም ትመቸኛለህ ለኔ የምመክረኝ ነው የሚመስለኝ ዲኔ ኢስላም ነው ግን ንግግሮችሁ አይጠገቡም እናመሰግናለን
@user-en2uk2tm6f
@user-en2uk2tm6f Жыл бұрын
መምህረይ ብጣዕሚ ይፈትወካ የኽብረካ ኣምላከ ዳዊት ክብር ይሃበለይ ከነዚህ ተፅእኖ ፈጣሪ የሚባሉ ኣንተ ደረጃ ኣለህ ለኔ
@admasmolla6648
@admasmolla6648 Жыл бұрын
Thanks Dr Your advaice like water and fiker ❤❤❤❤❤❤❤
@hiwi1077
@hiwi1077 Жыл бұрын
በመጀመሪየ እርጋታህ ትትናህ በዉስጥህ የለዉ መልካምነትህ, አባቴን ትመስለኛለህ ሚገርመው ነገር አባቴን በአካል አላዉቀዉም ግን እናቴ ሰለአባቴ ስትነገርኝ በአካል የማቀው ያክል ይሰማኛል እና ሁሌም ያንተን video ስመለከት 2 ነገር ነው ማየዉ በጣም ነው ምወድ I wish በአካል ባገኝህ❤❤❤❤
@ethiolove7390
@ethiolove7390 Жыл бұрын
I love Dr wedajneh, he is great , wise intelligent Ethiopian, we should protect him all cost, Fikir ur smart beautiful young lady I admire you and respect you 😍🥰
@user-fs2pp8pv1y
@user-fs2pp8pv1y Жыл бұрын
ፍቅር እና ዶክተር እንኳን በሰላም መጣችሁ። ❤❤❤
@worke3629
@worke3629 Жыл бұрын
My best man ❤❤❤❤❤❤
@user-si5ih2gd6f
@user-si5ih2gd6f Жыл бұрын
ዶ/ር በጣም ደስ የሚል ስብዕና ነው ያለህ እርግት ያለ ባህሪ ከክፋት የፀዳ እድሜና ጤና ይስጥህ
@jemayenshreta8146
@jemayenshreta8146 Жыл бұрын
እጅግ ደስ የሚል ጥሩ አስተማሪ ትምህርት ነው የተማርነውየ የደከሙትን የሚያበረታ የበረቱተትን የሚያጠነክር ትምህርት ነው አስተዋይ ያድርገን በጎ የሆኑ ፀገ የሞላባቸውን ሙሁሮችን አምላክ በእድሜ ጤና ያቆይልን!
@sabazerabruk9052
@sabazerabruk9052 Жыл бұрын
እንኳን ደና መጣቹሕ በጣም እማከብራቹህ እናንተን ለማድነቅ ቃላቶች ስለማላግኝ እንቁ ኣስተማሪዎቼ እዝጋብሄር ይባርካቹህ ባልቹህ ይጨምርላቹህ 🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤
@mekdesshiferaw3375
@mekdesshiferaw3375 Жыл бұрын
I like this explanation DR Wedageneh O my god thank you .
@ademaniberbir2977
@ademaniberbir2977 Жыл бұрын
Good to see you guys!! The best people alive !! Blessings!!
@biniyamgetachew4399
@biniyamgetachew4399 Жыл бұрын
ፍቅር እና ዶክተር እንኳን ደህና መጣችሁ ጠፍታችሁ ነበር ግን ስትመጡ በምክንያት መጣችሁ እኔንጃ በዚህ ሰዐት ሰዉ ወዶ እራሱን አያጠፋም ብዬ ደምድሜ ነበር እናንተን ልኮልኝ ፈጣሪ ተፅናንቼ እንድፀና ሆኛለሁ አመሰግናለሁ እናንተን ማዉራት እፈልጋለሁ እና ማዉራት የምችልበት መንገድ ብትፈጥሩልኝ
@adanechasemrie6764
@adanechasemrie6764 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁልን ዶ/ር ያለህን ስብዕና ሳላደንቅ አላልፍም እንዳንተ ያለ ለሀገራችን ፈጣሪ ያብዛልን።
@binitse5446
@binitse5446 Жыл бұрын
❤❤❤ ተባረኩ ደጋግሜ ብሰማው የምወደው በኘሮግራም
@hen6964
@hen6964 Жыл бұрын
I wanna appreciate fikire also calm & she bows how to intervening to interviews keep going
@emutiemuti5287
@emutiemuti5287 Жыл бұрын
ውይ ፍቅርዬ መጣሽልኝ? በጣም የምወዳቹ የማከብራቹ❤️❤️❤️ ዶ/ር ወዳጄነህ እና ፍቅር ይበልጣል ❤️❤️❤️
@elsakassie8121
@elsakassie8121 Жыл бұрын
አባቴን በልጅነቴ ነው ያጣሁት Dr ያንተን ንግግሮች ሳዳምጥ አባቴ የሚመክረኝ ያህል ይሰማኛል እየደጋገምኩኝ ነው እምሰማው እረጅም እድሜ ተመኘሁ!
@helenshemelis7883
@helenshemelis7883 Жыл бұрын
ዶክተር ወዳጀነህ መሀረነ እኔ በጣም ነው የምወድህ ደጋግሜ እሰማዋለሁ ሲደብረኝ እራሱ ስራ ብሆን እቤት ያበረታኛል በማንኛውም ሀይማኖትና ሁኔታ ያለ ሰው ሊሰማው የሚችል ምርጥ ምርጥ ትምርትአለው ፍቅርም አቀራረብሽ ስርአትሽ ከኢትዮጵያዊነትሽ ጋር ውብ ነው
@addisagerdie9296
@addisagerdie9296 Жыл бұрын
ዋውውውው የኔ አንደኛ ነህ ሁሌም ኑርልን ድንቅ መምህር ድንቅ አባት ነህ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@masreshaAwgchaw-zh8gt
@masreshaAwgchaw-zh8gt 19 күн бұрын
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን እናመሰግናለን ሌላ ምንልበል ከማመስገን ሌላ ስንት ሰው በናንተ እንዴት እንደሚፅናና መገመት ቀላል ነው ምክነያቱም እኔ ምስክር ነኝ እናመሰግናለን
@almaztessema5591
@almaztessema5591 Жыл бұрын
ዶክተር አንተን የምግልጽበት ምንም ብልህ አንተን የምገልጽበት ቃላት የለኝም ረጅም እድሜና ጤና ይስትህ በጣም አድናቂህ ነኝ
@mekedimbekele3954
@mekedimbekele3954 9 ай бұрын
ዶክተር የምትሰጣቸው ትምህርቶች በመለወጤ ደስተኛ ነኝ
@etsegenetkassahun3692
@etsegenetkassahun3692 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ እጅግ በጣም ታምራላችሁ ልዩ መደማመጥ ድንቅ መልእክት እርግት ያለ ጆሮን የሚይዝ የንግግር ክህሎት ስሰማችሁ ደስ እያለኝ ነው በርቱ ይቀጥል የዶክተር ወዳጄነህን ስልክ ቁጥር ማግኜት የምችልበትን መንገድ ብትነግሩኝ ምስጋናየ ከልብ ነው መልካም ቀን
@kellyde5569
@kellyde5569 Жыл бұрын
እንዴት ደስ እንዳለኝ እንኳን ደህና መጣችሁልኝ እንዴትእንደምወዳችሁ ከናንተ ብዙ አትርፌያለሁ ❤
@mmg5475
@mmg5475 Жыл бұрын
You two are amazing. Thank you. Great compatibility! Thank you for your great service. Be blessed.
@saraassefa2376
@saraassefa2376 Жыл бұрын
Egeziabhere abezeto abezeto yebarekeh!!! I wish if Geta can give 2o of your kind for Ethiopia yet enderes neber!! Andu endeshih malet ante neh!! Tebarek! Tebarek! Tebarek! Ahunem Geta abezeto yechemreleh! Edeme Tena yesteh!!!
@nephomedia
@nephomedia Жыл бұрын
በርቱ ትውልድን አድኑልን ስለመጣችሁ ደስ ብሎኛል!!!!!!!!
@ebenezerministries4663
@ebenezerministries4663 11 ай бұрын
ዋዉዉ ለካ አልማዝ ነኝ። በብዙ የከበቡኝ መከራዉቼ እና ስቃዬ ለካ እንደ አልማዝ ልያወጣኝ ነዉ። ቀኑ ስደርስ እንደ አልማዝ ዉድ ፦ ጠንካራ፦ ዉብ፦ ተፈላጊ ፦ ሆኜ እወጣለሁ፦ ብቸኝነት እያስዋበኝ ነዉ። ፦፦ ጌታ እየሲስ ይባርካችሁ ፦ ወዳጄ & ፍቅር፦🎯🎯
@tektanuhaminnuhamin9322
@tektanuhaminnuhamin9322 8 ай бұрын
ምርጥ ሰው ነህ ምክሮችህ ደሞ ከ ባይብል ጋር ስለሆነ ይለውጣል ስርአትህ ልዩ ነው እግዚአብሔር ይባርክህ ሞራል ነህ ለሁሉም
@meheretgebreselassie836
@meheretgebreselassie836 Жыл бұрын
So happy to see u again.the best program ever.both of u r blessings of this generation.
@edense467
@edense467 Жыл бұрын
You are amazing doctor &fiker Thank you for your great service 👏👏👏
@tsigeredazerihun8927
@tsigeredazerihun8927 Жыл бұрын
I am very excited to see you guys. Thanks
@marthaasfaw2704
@marthaasfaw2704 Жыл бұрын
ፍቅር እና ዶክተር ወዳጄነህ በአባይ ቲቪ ስለመጣሁ በጣም ደስ ብሎኛል 🎉
@berrez4985
@berrez4985 Ай бұрын
WODAJENHE THE WAY YOU TALK AND GESTURE RESEMLES A BAR TENDER.
@helugjoy81
@helugjoy81 Жыл бұрын
ዶ/ ር ወዳጄነህ መሀረነ እንኳን በሰላም ተመለሰክ ምክሪህ አሰተምህሮትህ አይጠገብም መሬትም ጠብ አይልም ! , እንዲሁም ጠያቂዋ .
@eden14markon53
@eden14markon53 Жыл бұрын
እንኳን ደና መጣችው ፍቅርዬ ፈጣሪ የልብሽን መሻት ይሙላልሽ
@Yedingillij2127
@Yedingillij2127 Жыл бұрын
Oh my God welcome back we missed you so much❤
@medi5959
@medi5959 Жыл бұрын
እናንተን የተጠቀመ አምላክ ይመስገን። ስለእኔ ምታወሩ ነው የመሰለኝ
I CAN’T BELIEVE I LOST 😱
00:46
Topper Guild
Рет қаралды 108 МЛН
Nutella bro sis family Challenge 😋
00:31
Mr. Clabik
Рет қаралды 12 МЛН
아이스크림으로 체감되는 요즘 물가
00:16
진영민yeongmin
Рет қаралды 54 МЛН
ትጋት ስጦታ ነው ልፋት እርግማን ነው /  ዶ/ር ወዳጄነህ
26:08
I CAN’T BELIEVE I LOST 😱
00:46
Topper Guild
Рет қаралды 108 МЛН