No video

መነኩሴዋና መነኩሴው | የጋዜጠኛው ጥያቄ | DNA ሚያረጋግጠው ወንጀል መሰራቱን ነው! Ethiopia | EthioInfo.

  Рет қаралды 33,602

EthioInfo

EthioInfo

Күн бұрын

Пікірлер: 176
@Haymanotsavedbygrace
@Haymanotsavedbygrace 5 ай бұрын
ቤተክርስትያን እና አንድ ባለጌ ግለሰብ ምንም አያገናኛቸውም ፍትህ ለእማሆይ። እሳቸው ግን ጀግና ሴት ናቸው ወደፊት መምጣታቸው ፣ ብዙ ሴቶች አሉ በየጓዳው ከነችግራቸው ሚኖሩ
@exodusexodus8636
@exodusexodus8636 5 ай бұрын
indazih bilachi shifaan yamitisaxut nagarissa
@Haymanotsavedbygrace
@Haymanotsavedbygrace 5 ай бұрын
@@exodusexodus8636 አረ የሌለ ነገር ነው፣ መደረግ የለበትም
@meskelesamuel814
@meskelesamuel814 5 ай бұрын
በጣም ጀግና ሰዉ ነህ እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልህ እንዴት አድርገህ እንደአብራራኸዉ በእዉት እጅግ በጣም አደንቃለሁ
@selam7747
@selam7747 5 ай бұрын
ትክክል ብለሀል ጋዜጠኛ ከምንም በላይ ክብር ነው የመነኩሴዋ መብት ይጠበቅ
@salmeamera5402
@salmeamera5402 5 ай бұрын
እኔጃ ተደባብሶ እንዳይቀር ፈጣሪ እውነቱን ያውጣ
@tiruneshyigletukassa2152
@tiruneshyigletukassa2152 5 ай бұрын
በጣም ልብ ሰባሪ ጉደይ ነዉ እዉነቱን እግዚአበሔር ያዉጣላቸዉ እንዲህ የሚያደርጉትም ሰዎች እግዚአብሄር አይቸኩልም ፍርዱን ይሰጣል
@habeshaengdaw103
@habeshaengdaw103 5 ай бұрын
ይህ የደፈረ መለኩሴ DNA ቢሆንም ዶክተሮችን ውስጥ ለውስጥ እንደሚገዛቸው ቀልቤ ነገረኝ
@AlemAlem-ne8ws
@AlemAlem-ne8ws 5 ай бұрын
Betkikil yadergewal
@tsigewongel8203
@tsigewongel8203 5 ай бұрын
DNA ሀገር ውስጥ አይሰራም!
@bethelhailemariam8806
@bethelhailemariam8806 5 ай бұрын
@tsigewongel8203 DNA hager weste meserat tejemrwale EBS laye yetayal
@bona2318
@bona2318 5 ай бұрын
Yes yenem sigat new
@nunuabate7869
@nunuabate7869 5 ай бұрын
ትልቅ ስጋት አለኝ
@selam7747
@selam7747 5 ай бұрын
ተባርክልን መነኩሴው ወንጀልን መከላከል ነው የያዙት
@marakikaleab9020
@marakikaleab9020 5 ай бұрын
ዲ አን ኤ ምርመራ መደረግ አለበት ይታወቃል ግን እውነቱ መውጣት አለበት ልጅቷ በጣም ታሳዝናለች
@tibebugbremedhne7496
@tibebugbremedhne7496 5 ай бұрын
በጣም ጥሩ ዕይታ ነው ለሐቅ የቆመ ሚዲያ ና በዕውቀት የተሞላ........
@yalemi123
@yalemi123 5 ай бұрын
እይታህን ሳላደንቅ አላልፍም እውነትን በዚህ ልክ የሚረዱ ሰዎች ይብዙልን እኔ ለእማሆይ ፍትህ ከሚሟገቱ ሰዎች ውስጥ አንዷ ነኝ ጉዳዮን ፍትህ እስኪያገኝ ድረስ ድምፅ መሆኔን አላቆምም ፍትህ ለእማሆይ
@meskelesamuel814
@meskelesamuel814 5 ай бұрын
እሷ በአሁኑ ዘመን መደፈር ቀላል ነዉ ያለችበት ምክኒያት ህፃናት እንኳን እየተደፈሩ ፍትህ የለም ከማለት አኳያ ነዉ እንጂ ቀሏት አድለም
@fikretabirhanufikretabirha9429
@fikretabirhanufikretabirha9429 5 ай бұрын
አለምን ንቀው እግዚአብሔር ቤት ተሸሽገውም ይሄንን የመሰለ መከራ ሲደርስባቸው በጣም ያሳዝናል
@nomore-qb1fo
@nomore-qb1fo 5 ай бұрын
የሀይማኖቱ ተከታይ ባልሆንም መጀመረያ ሚዲያ ላይ ሳይወጣነበረ ነገሩን መቋጨት ከወጣ ግን እዉነቱን ማረጋገጥ ያለነዉ በመቀጠል ሴትየዋ ገዳም የገባችዉ የራሷ ምክንያት አላት ሰለዚህ እዉነት ከሆነ የምታወራዉ አረጋግጦ ፈትህ ማገኘት አለባት አለቀ::አብዛሀኞዉ ሰወች ከየትኛዉም ሀይማኖት ይሁን ይሁን ሀይማንትን ተገን አረገዉ ብዙ የሚጎዱ አሉ ይሄ ትክክል አደለም በመጨረሻም ሳይካቱረሰት ቢያት ባይነኝ
@gelilanardos1509
@gelilanardos1509 5 ай бұрын
እውነቱን ፈጣሪያትን ያውጣ ዛሬ የዓለም ነገር ግራ ያጋባል 😢😢😢
@solomonassefa1049
@solomonassefa1049 5 ай бұрын
ለምን ሰውየው በህግ ጠለላ ስር አልሆነም መነኩሴ ስለሆነ ነው ህግ ለሁሉም እኩል ለምን አልሆነም
@user-km1wu1fl1p
@user-km1wu1fl1p 5 ай бұрын
ትክክል ብለሃል ሰውየው እስኪፈርድ ድረስ ወንጀለኛ አይደሉም።
@yeshiworkabebe6864
@yeshiworkabebe6864 5 ай бұрын
God blessed you brother
@selaminas598
@selaminas598 5 ай бұрын
በጣም ጥሩ እየታ ነው እናመሰግናለን🙏🏽
@Hameremedia21
@Hameremedia21 5 ай бұрын
በትክክል መርመራ ይደረግ
@user-fo7oy2qf3l
@user-fo7oy2qf3l 5 ай бұрын
የሚያዛዝነውና ተስፋ አስቆራጬ ነገር የመሪዎቹ ግዴለሽነትና በውርደቱ አለመደንገጥና ለፍጻሜ አለማሰብ ነው። ተደፋሪዋ የፖለቲከኛ ቤተሰብ ቢሆኑ ኖሮ የሴቶችና ህጻናት ጉዳይ የሚባለው ተቀም የት ባደረሰው?
@imdove7849YouTube
@imdove7849YouTube 5 ай бұрын
አለም በቃኝ ብሎ ይሄ መፈፀም ከባድ ነዉ 😢😢😢 አባቶች ያልታመኑት ማ ሌታመን ነዉ ።
@user-xn9vt9nn8t
@user-xn9vt9nn8t 5 ай бұрын
ብዙ ከምታወራ ለምን DNA አስመርምራችሁ አትገላገሉም?።
@mametohem7990
@mametohem7990 5 ай бұрын
በጣም ከባድነው ቤተክርቲያን ውስጥ አደዚህ መደረጉ ያማል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😢😢😢😢😢
@mazaendale9312
@mazaendale9312 5 ай бұрын
ፍትህ ለእማሆይ😢😢
@asterweldegibrial1625
@asterweldegibrial1625 5 ай бұрын
ተባረክ አቦ
@user-yx8zr5kj1c
@user-yx8zr5kj1c 5 ай бұрын
ወንድሜአገላለፅመልካምነውተባረክ❤
@Bzu632
@Bzu632 5 ай бұрын
ጎሸ የኔወንድ ትክክል ብለሀል👍 😔
@user-bk5yi6jb7o
@user-bk5yi6jb7o 5 ай бұрын
ሲጀመር ልጅዋ ሰውዬውን ነው ሚመስለው
@tigistwoubalem4867
@tigistwoubalem4867 5 ай бұрын
ትክክል!
@mimmaru
@mimmaru 5 ай бұрын
Very good analysis. I agree with you 100 percent. Besides personal feelings, the truth should come out about the situation so that justice can be served the right way based on the results.
@asterweldegibrial1625
@asterweldegibrial1625 5 ай бұрын
በጣም ጥሩ እይታ ነው 1ጠብቃ ወይም ዳኛ እንዴ አንተ አይነት እይታ የለውም በጣም አድናቂህ ነኝ
@user-gd4zp3hx9r
@user-gd4zp3hx9r 5 ай бұрын
በትክክል ማብራሪያ
@user-bj4ed7hr5u
@user-bj4ed7hr5u 5 ай бұрын
That's True
@Jojogeb1
@Jojogeb1 5 ай бұрын
ወንድሜ አንድ የረሳኸው ነገር አሻንጉሊት ይሁን ሰው አላውቅም ግን አይቼዋለሁ ያሉትንስ እንድ መንፈሳዊ ነኝ ያለ አባት እንደዛ ይላል?
@biniyamkasahun5503
@biniyamkasahun5503 4 ай бұрын
በሱ ንግግራቸው እኔም ተናድጃለው
@user-in1sd6cq8e
@user-in1sd6cq8e 5 ай бұрын
ተባረክ
@alainfef176
@alainfef176 5 ай бұрын
እሷም ይሁን. እሱም. ዲኤንየ. ግድ ነው. በቃ. ሁለቱንም. ይገላግላል
@user-ig4fk4wv7h
@user-ig4fk4wv7h 5 ай бұрын
በትክክል😢😢😢😢
@mercym.7732
@mercym.7732 5 ай бұрын
The background music 🎶 is amazing. It’s soothing my mind and makes me to listen this horrible incident. Thank you 🙏🏾
@zemenayehuwonbiro5891
@zemenayehuwonbiro5891 5 ай бұрын
እባክህን ባንክ አካውንት ማግኘት ከቻልክ ብንረዳት
@clickcell4333
@clickcell4333 5 ай бұрын
ሄኒዬ ምርጥ ጋዜጠኛ ስወድ ጠፍተሃል ግን❤❤
@user-gk2cx5vn1j
@user-gk2cx5vn1j 5 ай бұрын
😢😢😢😢 አይ እሰከ መቸ ነው በአለም እየታለለን የምኖረው ጌታ ሆይ አስታዋይ ልቦና ሰጠን መንገድ ስተን የሰወንም እንቀፋት እንዳለሁን ፍትህ ለእማሆይ የኔ እናተ እኔ ላለቀሰልሽ አይ ዘንድሮ 😢
@soniajonathan7618
@soniajonathan7618 5 ай бұрын
ትክክለኛ ፖይንት ወንድማችን አሄ ካድሬ ቤተክርስቲያን አይወክልም ፍጣሪ ቤቱን ያፅዳልን ያነሳሃቸዉ ሃሳቦች በሳልነትህን ያመለክታል በርታ 🙏
@AsAs-yk7hm
@AsAs-yk7hm 5 ай бұрын
ኢሄኔ ስንት ባለትዳር ያማጋጠ ወንበዴ ነው እስቲ በዚ እሳት ወጣትነት ቅድስና ይሻለኛል ብላ በተሸሸገችበት እንደዚ ያስነውራት😢😢
@dadadad1032
@dadadad1032 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥህ በጣም ትክክል ነህ
@user-bp6jp4qh3j
@user-bp6jp4qh3j 5 ай бұрын
ለስዋና ለነሱ ተመርምሮ ነፃ ይዉጣሉ ልጅ ተፈጥረዋል ምስክር አያስፈልግም ያሳዝናል
@user-solomonzl6fq3zc2r
@user-solomonzl6fq3zc2r 5 ай бұрын
Tebark betam ysazenal ysate abate yhonachu ysate lji enate yhonachu yhge awakiwoch bljiochachu enlalen yemahorin mdefer lihig akrbulachwe hulte tekate nwe ydersebachwe
@hewrottedrose5991
@hewrottedrose5991 5 ай бұрын
The baby looks like him
@amenamohammed115
@amenamohammed115 5 ай бұрын
እድሜ ይስጥህ በጣም ከንክኖኝ ነበር የጋዜጠኛው ለመሸፋፈን መሞከሩ
@Medi-Habeshawit
@Medi-Habeshawit 5 ай бұрын
ኢትዮ ኢንፎወች ያያችሁበት መነፀር ልዩ ነው ለእውነታ ለህሌና መኖር እንድህ ነው የእግረኛው ሚድያ ጋዜጠኛ እንደሚያዳምጠው አልጠራጠርም
@lidyawo4575
@lidyawo4575 5 ай бұрын
አረ ተዉ እውነት DNA ሳይወጣ አቀባጥሩ🫢
@vijvjccuu2842
@vijvjccuu2842 5 ай бұрын
Lijetu..sewyewn..new..yemitimesilew...sewyewn...seyawra...miraku..ankotal...menekussw..werada...new..
@aselefdesalegn6381
@aselefdesalegn6381 5 ай бұрын
Bemin rgitegna honik. Yetewera hulu ewunet newu. Ergitegna huneh mermireh endaregagetik honeh newu yemitawerawu. Lemangnawum atifred yandi wegen ayiteh.firde gemidil atihun
@furtunaghirmy8829
@furtunaghirmy8829 5 ай бұрын
Mesmatu Yqefal Egzio
@serkalemalemayehu7983
@serkalemalemayehu7983 5 ай бұрын
ብዙ ነገር እኮ ከማውራት DNA መስጠት ከዛ ጥፋተኛው መቀጣት አለበት ማንም ቢሆን
@user-zz1ui4on1r
@user-zz1ui4on1r 5 ай бұрын
አደኛ ነኝ❤
@birkbirk6149
@birkbirk6149 4 ай бұрын
እኔ ልክ እንዳንተ ነበር ያደመጥኳት ሰለዘረዘርከው አድናቂህ ነኝ
@batiwondimu3485
@batiwondimu3485 5 ай бұрын
በእውነቱ ይፉ ሁኖ በድብስብስ እውነቱ ሳይታወቅ የት ገቢ በህግ ጥላ ስር ተከለው እውነት እንዲወጣ ቢደረግ በጣም ደስ ይላል ምክንያቱም የብዙሴት ድምፅ ናቸው
@Holymerryjq5by
@Holymerryjq5by 5 ай бұрын
It’s very difficult for us to escape the cycle of sinning and confessing. We never manage to shake off the shackles and restrictions of our sin. The Lord Jesus said, “Truly, truly, I say to you, Whoever commits sin is the servant of sin. And the servant stays not in the house for ever: but the Son stays ever” True repentance comes when you realize it is beyond your effort to live holy James 1:15 Then when lust has conceived, it brings forth sin: and sin, when it is finished, brings forth death.
@mishomishomeseret8863
@mishomishomeseret8863 4 ай бұрын
DNN መርመራ ቢደረግ እውነቱ ይታወቃል ካለበለዚያ ግን ማንን እንመን ያለምርምር እውነትን የሚያውቅ አምላክ ብቻ ነው ሠውየው ምርመራውን ለማድረግ ፈቃደኛ እንደሆኑ ቃላቸውን ሠተዋል ለምን ዝም ተባለ እኛም ለማን መፍረድ አንዳለብን ግራ ገባን እግዚያብሄር እውነቱን ያውጣ
@senetebebhabtemariam8038
@senetebebhabtemariam8038 5 ай бұрын
ይሄ ጉዳይ በጣም ውዝግብ ያለው ነገር DNA አጣርተህ ወደሚዲያ ብትመጣ ይሻል ነበር ቸኮልክ ቄስስ እውነት አልተናተናገሩም ትላለህ ? በሁለቱም በኩል ታሪክ አለ
@solomonassefa1049
@solomonassefa1049 5 ай бұрын
ምን መከላከያ አለው እንደማንኛውም ሰው ክዶል ፈጣሪ ፍርድን ይስጠው የለመደ ስለሆነ ነው እንጂ እንዲህ አይዳፈርም ነበር ለማንኛውም እግዚያብሔር አጋለጠው
@edenmeshesha9953
@edenmeshesha9953 5 ай бұрын
ሰላም ወንድማችን DNA ታይቶ ፍትህ እንዲያገኙ እግዚአብሔር ይርዳቸው
@SelamawitCheru
@SelamawitCheru 5 ай бұрын
👏🏾👏🏾👏🏾👍
@genetasfaw6702
@genetasfaw6702 5 ай бұрын
DNA bcha new liyasamnen yemichilew.
@Samrybb
@Samrybb 5 ай бұрын
You know they can change DNA result with money. I don’t think justice will be served because of money.
@amiranuremo5166
@amiranuremo5166 5 ай бұрын
ምረመራ ቢደረግ መደበቅ ከተፈለገ ይቀየሩታል አደለችም ቢባል አያሳምንም ተደፈርኩ ተበደልኩ ብላ የመጣች ሴት ማንነት ውሸት ነው ማለት ነውር ነው እች ሴት መነኩሴ የነበሩ እንጂ ሌላ ከይነት አደለችም አንዳነድ ሴቶች የሚናገሩት ነገር ያሳዝናል ሰውየውን የእምነት አባት ነው ብሎ ፕሮቴክት ማድረግ መነኩሴዋም አኮ አለም በቃኝ በለው የነበሩ ሰው ናቸው ሰውየው ወንጀል የሰራ ቀን አባትነቱ አበቃ ወንጀለኛን ማንም ይሁን ማን መቅጣት ነው ሁላችነም
@user-df4td8ul3d
@user-df4td8ul3d 5 ай бұрын
መሉውን ንግግራቸውን አዳምጨዋለው እና የሆነውን ሁሉ ቃል በቃል እዴት እደሆነ ሁሉ አዲት ውሸት የሌለበት ያጋጠማቸውን ነው የተናገሩት ። ድረሰት ቢሰጠኝ እኔ ያለሆነ ነገር ሰለሆነ ይጠፋብኛል እኚ ሞለክሴ ግን የሆኑትን ነው ያሰረዱን ። ሰውየው ደፍሮዋቸዋል ። የሰውየውን ንግግር አዳምጡት ከድንጋጤ ምራቃቸውን ሲውጡት እራሱ እሚያነቃቸው ይመሰል ድምፅ አለው ክደዋል አላረኩም ብለው ኖ አረገዋል ዲኤኒ ይመርመሩ ። ከዛ ፍትሕ ለሞለክሴዋ
@asratasefa9528
@asratasefa9528 5 ай бұрын
አትፍረዱ። ይህ ነገር እውነት ከሆነ ህግ ምላሹን ይሰጣል። በሀሰት ከሆነም ትጠየቅበታለች። የመነኩሴውንም ቃል መስማት እና ሚዛናዊ መሆን ይበጃል። የአንተ አቀራረብ ግን ወገንተኝነት ይታይበታል።
@asratasefa9528
@asratasefa9528 5 ай бұрын
ኧረ ጆሮህን ኮርኩረው። ጋዜጠኛው ያለው መነኩሴው ያሉትን እንጂ እሱ የቤተክርስቲያን ጉዳይ ነው አላለም። አትዘላብድ።
@user-ob6rv2uo8w
@user-ob6rv2uo8w 5 ай бұрын
ወሬ ሳይበዛ እግረኛው ጋዜጠኛ ተክለሀይማኖት የዲኤንኤ ምርመራ ውጤት ይታወቅ። እውነታው ይኼ ነው። አለበለዚያ መነኩሴዋን ሰው ገፋፍቶ ሊያሳስታት ይችላል።
@edenDemilshe
@edenDemilshe 5 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለንእውነትያናደደኝን ነገር ስለገለፅህልኝ አመሰግናለሁ በምንም ምክኒያት ቤትክርስቲያ ልትገለፅ አይገባም ነበር አድ ጥፋት አጥፍተው ያን ጥፋት መሸፈኛ ቤተክርስቲያን ላይ መሸጎጥ ያበሳጨኛል መደፋር ምን እደሆነ በ 10 አመቴ የተሰበርኩበት እያንዳንዶአ ጥቃቅን ነገር የማትረሳኝ የ 33 አመት ህመሜ ነው የሆነ የሚቀመጥበት ቦታ አለ ያን ቁስል ሳስታውስ እባየ ከምንየው እደሚፈስ አላውቀውም አግብቸ ልጆች ወልጀ በደስታ ትዳሬን እየመራሁ ግን ያን ቁስል ማከም እና ማዳን አልቻልኩምአሁን ስፅፍ እኮአን እባየ ይወርዳል ህመሙ ያን ያህል ነው መደፈር ቀላል አይደለም በውነት ያሳዝናል በ ቆብና በምስቀል በ ቤተክርስቲያን መሸጎጥ ያማል
@demissiegenet2693
@demissiegenet2693 5 ай бұрын
ምን ማለት ነው ልጁን ነው እንጂ
@demissiegenet2693
@demissiegenet2693 5 ай бұрын
ይመርመር ለምን
@AbebuaynalemTeshale
@AbebuaynalemTeshale 5 ай бұрын
ምን እያልክነው ጋዜጠኛው አጠያየቁ ልክ አይደለምን ደጋገምክ ቤተክርስትያን አደራ መስጠት ብቻ ሳይሆን ቤተክርስትያን ግቢ ሆነው አይደል ልጃገረድ መነኩሴ ያበላሹት ልጂቱስ አባት የማታገኝበት ምን ምክንያት አለ ?
@helenkiros6647
@helenkiros6647 5 ай бұрын
እንደው ይቅርታ ግን መነከሴው አርገውት ቢሆን ራሱ እጃቸው ረጅም ከሆነ DNA ,ራሱ ማስቀልበሳቸው አይቀርም ነፃ ለመውጣት ራሳችውን በዛ ላይ የደብተራ መተትስ ጋር መሄዳቸው ይቀራል፣???
@bona2318
@bona2318 5 ай бұрын
Minim tiritir yelewum
@user-hd1ir4vo8v
@user-hd1ir4vo8v 5 ай бұрын
ለሠለነ ግዜ ድኤን ይመርመር ፍትህ ለተበዳይ!! ሁሉም ትክክል ነኝ አለ
@ManahloshGebremariam
@ManahloshGebremariam 5 ай бұрын
ትልቅ ወንጀል ነው::ማስተማሪያ ቅጣት ይሰጠው::
@meskyyo
@meskyyo 5 ай бұрын
እማሆይ እኮ የተማሩ ሴት ናቸው ከuniversity በህመም ትምህርት አቋርጠው ነው የመሎከሱት ለዛ ነው በማስተዋል የሚያወሩት
@messayyekiya8727
@messayyekiya8727 5 ай бұрын
Egziabher yfred ewenetun yemiyawk ewenetegna dagna esu new
@bikilakorme1528
@bikilakorme1528 5 ай бұрын
የቤታክርስትያን ጉዳይ ነው ሌላ ግዜ እሱ ብናካ የቤታክርስትየን ጉዳይ ነው ስጣፈ ስደፍር የቤታክርስትየን አይዴለም ልትል ነው የቤታክርስትያን መሪ ነቻው በጎቹን ካማጣበቅ በጎቹን አጣቃ አሁንም እየስቀደሴ ነው ውዳሴ ካንቱ ቤት ይቁጣራው
@user-zz1ui4on1r
@user-zz1ui4on1r 5 ай бұрын
ቄሱ አድርገዋል::
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 5 ай бұрын
እውነቱ ያለው በእግዚአብሄር ቤት ነው
@hanantadese2964
@hanantadese2964 5 ай бұрын
ፍትህ ለማሆይ አመልማል DNA ምርመራው በደቡብ አፍሪካ መደረግ አለብት ኢትዮ ያሉትን በማስፈራራት ወይም በገንዘብ መሸፋፈን ይችላል 😭 ፍትህ ለናታችን💔
@sifuntiya7559
@sifuntiya7559 5 ай бұрын
በትክክል ገልፀሀዋል እግዚአብሔር ይስጥህ
@user-qu1fv9me1y
@user-qu1fv9me1y 5 ай бұрын
.የሚገርመው ሰዉየዉን ሰርታችሁ ከሆነ .ልጄ ከሆነ አሳድጋለዉ ብለዋል ስለዚ ደፍረዋል ማለት ነው
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 5 ай бұрын
ያጠራጥራል
@hewrottedrose5991
@hewrottedrose5991 5 ай бұрын
Exactly
@AgumaseSemaneh
@AgumaseSemaneh 4 ай бұрын
ይሔ ጉዳይ እኔ አላምንም አያደርጉትም የተቀነባበረ ሴራ ነዉ
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 5 ай бұрын
ፍትህ ለእማሆይ እጅግ በጣም የሚያሳዝን ነገር ነው የደረሰባቸው በየትኛውም ቤተ እምነት የሚፈራው እግዚአብሔር አለ ሃጢያት ነው ነገር ግን ደፋሪዎች አሳቾች ይሁዳ ናችሁ ንስሃ ግቡ ተመለሱ ከእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የተወለደው ኢየሱስ ያድናል ! እግረኛውን እየወነጀልክ ባልሆነ በደንብ አድርጎ ከፖሊስ የበለጠ ነው የጠየቃቸው ውሃ እስከሚጠማቸው በትክክል የቤተ ክርስቲያን ተወካይ ናቸው ስንቶች ታፍነዋል ቤት ይቁጠረው እግረኛው ስንት የሚያውቀው ነገር እንዳለ አረቄ ጠጥተው ተሳስተው ሰክረው እያለ ሲበረብራቸው ነበር ተገቢ ጥያቄ ነው የጠየቀው ፍትህ ለሃገሬ ህፃናት እና እናቶች አለቀ እግረኛውን የመናገር ሞራሉም የለህ አለቀ አንተ ከቻልክ አቅርባቸው እስቲ ጀግናው እግረኛውን ከመወንጀል አለቀ ሁሉንም በሂደት እናየዋለና ወንድም ያለው አሹ ጀግና ነህ ወደ አደባባይ መውጣቱ የትም ተወለድ አሜሪካ እደግ መብት እና ግዴታን ያውቃል
@kukukht757
@kukukht757 5 ай бұрын
Heyyyy..what a repetition nonsense ..what is new from you???? An empty talk??? Shame
@fatumahussentube9631
@fatumahussentube9631 5 ай бұрын
😢😢😢😢ህግ የለለበት ሀገር ገንዘብ ይሰጣል አሁን. በተለይ አማራ ክልል. ዳኞቹን. በሳት ማቃጠል ነበር.
@hirutalemayehu7850
@hirutalemayehu7850 5 ай бұрын
Betam Amesegenehalew
@marysam9193
@marysam9193 5 ай бұрын
ወገና አባካችሁ አባቶች አባቶች አትበሉ የሚፈለገውም እኮ እንደሱ እያልን ራሳችን በራሳችን እንድንጠነቋቆል ነው ይህ ስራ የተሰራብን ከወያኔ ጀምሮ አሁን እስካለው ጸረ ኦርቶዶክስ ስርአት ነው አባት ያልነበሩ አባቶች ቄስ ያልነበሩ ቄሶች ዳቆን ያልነበሩ ዳቆኖች በመባል ቤተክርስትያን እንደተሰገሰጉ እናውቃለን ስለዚበማንኛውም ወንጀል ላይ ተሰማርተው የቅድስት ኦርቶዶክስን ስም የሚያረክሱና እያስጠቋት ያሉት እነዚህ ሳይሆኑ ሆነው ውስጧ የተሰገሰጉት ተላላኪ አህዛቦች ናቸው ስለዚህ እንዲህ እውነቱ ሲጋለጥ በአንድነት ቆሞ ሁሉም እያሽቀነጠረ መጣል ነው መፍትሄው እሰና እሱ ብቻ ነው ወገኔ።
@adanchabera1338
@adanchabera1338 5 ай бұрын
እግረኛው ሚዲያ አላማውን የረሳ ይመስለኛል በርግጠኛነት ከሰውየው ብር ተቀብሎል ግን እ/ግር የሰጣቹን የመሰማት አቅም በፅድቅ ቢደረግ ጥሩ ነበር።አሳፍኖት ይሆናል ጠፍች የሚለው
@user-ez3dc1dp2x
@user-ez3dc1dp2x 5 ай бұрын
Aneth erasek weghlega nhke yeswo sem atatefa megemeriya asemeremer laba
@Eminetn
@Eminetn 5 ай бұрын
በአሁኑ ስአት ምን ያክል ተፅኖ እንዳለ ቤተክርስቲያን ታውቃላችሁ እች ሴት ምን አልባት ተገዝተሠ እንደሆነስ አውቃ የሰውን ለ ልጂ ይዛ ስም እያጠፋች እንድሆን ምን ታውቃላችሁ እኔ ግን በፍፁም አላምንም ከእውነት የራቀ ነው ሚዲያም ላይ ምታራገቡ ለቤተክርስቲያን ክብር የለላችሁ ናቸሁ ብየ አምናለሁ
@ewnetabebe7345
@ewnetabebe7345 5 ай бұрын
ቤተ ክርስቲያንና የአንድ ግለሰብ ጉዳይ ምን አንድ አደረገው። እንደው ቤተክርስቲያን የፍትህ ቤት ናት። እውነቱን እግዚአብሔር ያውጣላቸው።
@Eminetn
@Eminetn 5 ай бұрын
@@rasayifat5726 ትክክል
@tigib6790
@tigib6790 5 ай бұрын
ለምንድ ነው የሆነ ነገር ሲነሳ እሮጣቹሁ በሌላው ለማማካኝት ተግዝተው ነው ተግዝታ ነው እያላቹሁ የምታወሩት ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን በአንድ ወይም በሁለት ሰውለምን ትወስናለች ጥፋትኛ ሆንም እኝህ አባት ከተገኙ ሰውየው ይጠየቁበታል እንጂ የቤተክርስትያን ጥፋት አይደለም የሰውን ጥፋት ለመሸፈን በቤትክርስቲያን ስም አትደበቁ ማንኛውም ሰው ወንጀል ከሰራ በህግም በእግዚአብሔር ፊት ቅጣታቸውን ያገኛሉ
@kalkidanadere9117
@kalkidanadere9117 5 ай бұрын
ይድረስብሽ ወይም በልጅሽ ይድረስ ብለን እንርገምሽ? ባታዝኚላት ሌላው ቢቀር ዝም አትይም?
@Eminetn
@Eminetn 5 ай бұрын
@@kalkidanadere9117 ብትረግሚኝ አይደርስብኝም ምክንያቱም አታውቂኝም በእጂሽ አልበላሁም ግን ነገ አብራችሁ እንዳታፍሩ ድኤንኤን ምርመራው ሲመጣ በፍፁም እኔ አላምንም በእውነት እሳቸው እሄን ነገር ፈፅመው ከሆነ እኮ እስካሁን ልብሳቸውን አውልቀው አስረክበው ከገዳም ይሰናበቱ ነበር
@aselefdesalegn6381
@aselefdesalegn6381 5 ай бұрын
⁹botawu endenebere hono newu yemiyawerawu
@user-mp9sr7wu9j
@user-mp9sr7wu9j 5 ай бұрын
አያድርስ ነው በእስራኤል አገር አስገድዶ የደፈረ ወንድ ቢመፐት ይሻለዋል እስር ቤት ከምታሰር
@purplestars029
@purplestars029 5 ай бұрын
Exactly 💯 what I did not understand was how the guy was taking 🙄 he was listing what she dose, that's how he started? Someone who is religious teachers will speak this way? I don't know, I am not part of that religiou but I am woman! And I don't wanted anything to happens to humans my problem is that is with any religious 😕 it's the person, because one person doesn't represent any Religion😢
@user-in1sd6cq8e
@user-in1sd6cq8e 5 ай бұрын
ከሚናገሩት አንድ እውነት የለም
@AbebuaynalemTeshale
@AbebuaynalemTeshale 5 ай бұрын
ዘመዴ እኮ አንዳንዴ ያጋልጥ ነበረ ። ግን የእማሆይን ጉዳይ ያፈኑባት ብዙዎች እሔንን ዓይነት ጉዳይ አይነት ስራ የሰሩ ስለአሉ እና በጉቦ ጉዳዩን ስለማፍኑት ነው ።
@meklita9923
@meklita9923 5 ай бұрын
It is batter to lessen both sides before we judge ! The other side willing to DNA TEST AND WAIT TO THEN BEFORE MAKE FATHER COMPLEXION!!!
@user-mo3it4fr8q
@user-mo3it4fr8q 5 ай бұрын
መጀመሪያ dna ነበር መቅደም ያለበት አለያ በገንዘብ ሽፋን እንዳየገኝ ለምን ቢባል (ስማቸውን ለመጠበቅ) ስለዚህ ምርመራው ይፋጠን ክፍተት ካለ ከረዘመ ወደ dna please ! please!
@georgessaroufim7733
@georgessaroufim7733 5 ай бұрын
ምን ደረሰ ዲኤኒኤ
English or Spanish 🤣
00:16
GL Show
Рет қаралды 7 МЛН
🩷🩵VS👿
00:38
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 26 МЛН
КТО ЛЮБИТ ГРИБЫ?? #shorts
00:24
Паша Осадчий
Рет қаралды 3,6 МЛН
WILL IT BURST?
00:31
Natan por Aí
Рет қаралды 26 МЛН
የ13አመት ልጄ ማርገዟን ሳናውቅ ወለደች
25:32
English or Spanish 🤣
00:16
GL Show
Рет қаралды 7 МЛН