መንጌ በመጨረሻም አመኑ ተረክ ሚዛን Salon Terek

  Рет қаралды 41,862

salon tube

salon tube

4 ай бұрын

መንጌ በመጨረሻም አመኑ በአቡ ጁናዳ ተረክ ሚዛን ሳሎን ተረክ salon terek
አዘጋጅ ብሩክ መኮንን
በአብዱልሰመድ ሙሃመድ / ሞሼ ዳያን / አብይ ሰኢድ / ሄኖክ ገለታው / አለማየሁ ግርማ / ፍሩት መስፍን
Well Come to Salon Tube ! The Genre is story telling about international history ,politics, great leaders and wisdoms .Generally the program is educative and info entertainment .
The youtube content is subject to change at any time without notice and may not necessarily be up to date or accurate at the time you view it.
#EthiopianHistory #Ethiopia

Пікірлер: 16
@helenemso32
@helenemso32 4 ай бұрын
keep working salon tube
@me_212
@me_212 4 ай бұрын
የሚመጡት መንገስታት በሙሉ የሚጠመዱት የብርን ኖት ለመቀየር እንጂ... ከድህነት ለማላቀቅ አይደለም!!!ሰልቻ ቢቀያየር!!!!
@jjthekid1781
@jjthekid1781 3 ай бұрын
የምናዉቀዉን በሕይወት እያለን የተፈፀመን ታሪክ ደግሞ መስማት ያስገርማል ሌላ ማለቱ አያሻም ብቻ ብር ጭና የመጣችዉ መርከብ ላይ የሚ ሰራ የተጫነበትን ክፍል (ቤት) በብረት ሽብልቅ በይዶ ያሸገዉ አሰብ ወደብ ለማራገፍ ብይዱን እንዲቆርጥ ታዞ ሥራዉን ሲሰራ ከጀርባዉ ጠመንጃ ወድሮ የቆመዉ ወታደር ያለዉን እሱም ስናመጠዉ አብረኸን አልነበርክም ለምን ልታስበረግገኝ ትሞራለህ በማለት ስራዉን በጭንቀት ጨርሶ ከሄደ በኌላ ስራየን በሰራሁ ይህ ሁሉ ማስደንገጥ ለምን እንዳስፈለገ ብሎ ሲጠይቅ የተጫነዉ ብር መሆኑ የተነገረዉ ሰዉ በሕይወት መኖሩን ቢያዉቁ ምንኛ ታሪክ ታሪክ በሆነ በነገራችን ላይ የተጫነዉ አዲሱ ብር ይሁን በንጉሡ ግዜ የምንጠቀምበት ብር መሆኑን ያወቀ ያለ አይመስለኝም:: ሳንቲምም እንዲሁ ካንደኛዋ መርከብ ጅቡቲ ወደብ ሲራገፍ አንድ ሳጥን ተሰብሮ መሬት እንደተበተነ የሚያዉቅም ያየም ሰዉ ነበር ይኽኛዉ ሰዉስ በሕይወት ይኖር ይሆን? መርከቧ ከየይሁዳ አንበሳ በኌላ በደርግ ስሟ የተቀየረዉ መሰለችኝ አለያም ንግሥት ሳባ ትሆናለች:: ዝርዝር ማዉራት ኪስ ይቀዳል: ገጠመኝን በወረቀት መመዝገብና ማስቀመጥ ልምዱ ባይኖርም ፈጣሪ አምላክ ከቸረን ጭንቅላት ማጠራቀሚያ የተገኘ ታሪክ መሆኑ ይሰመርበት::
@meseretfufa5190
@meseretfufa5190 4 ай бұрын
Selam Salon tube thanks for shearing❤❤❤❤❤❤❤
@jonetadesse5057
@jonetadesse5057 4 ай бұрын
Tnxs
@hadraabas8178
@hadraabas8178 4 ай бұрын
#አህለን_የሳሎ_ቤተኞች😍🙏
@negususahilu1487
@negususahilu1487 4 ай бұрын
We don't have that much money back then
@teyibtube
@teyibtube 4 ай бұрын
🥰
@user-ry7vt7db6l
@user-ry7vt7db6l 4 ай бұрын
ኧረ እባክህ ይኸ የመንግሥቱ ፎቶ አይደለም።
@zahraliban5714
@zahraliban5714 10 күн бұрын
ሌባ ሁሌም እንደሰጋ ይኖራል ።በህይወቱም ሲሞትም እርፍት አይኖረውም ።የተዘርፈው ገንዘብ የሰፊው ህዝብ ደሀ የለፋበት ነውና ይፋረዳቸዋል እንባቸው ለዘላለም።
@gelawdeosasfaw5365
@gelawdeosasfaw5365 4 ай бұрын
You think we had this amount of money at that time ?
@afronile6199
@afronile6199 4 ай бұрын
በዘመኑ ኢትዬጵያ አይደለም እንግሊዝም 28ቢሊዬን ዶላር አልነበራትም ተራ ወሬ ነው
@geneamha7584
@geneamha7584 4 ай бұрын
Derg geday , myn genzeb slew? Yemiskinu dyha hyzb new yewedwedew yehe leba, ahun Kuch bylo yebela new!!
@allahisgreat1
@allahisgreat1 4 ай бұрын
ደረግ እስካሁን ቢገዛ ኖሮ እንደ ቻይና ሀያል እንሆን ነበር
@HyzkAbdullahi
@HyzkAbdullahi 4 ай бұрын
Bicha kufu zaman Nabar
顔面水槽がブサイク過ぎるwwwww
00:58
はじめしゃちょー(hajime)
Рет қаралды 114 МЛН
У мамы в машине все найдется
00:38
Даша Боровик
Рет қаралды 3,3 МЛН
КАХА и Джин 2
00:36
К-Media
Рет қаралды 1,8 МЛН
ቺቺኒ.ያ ጠባሳው የተረሳ ጦርነት Salon Terek
25:04
የፓስተሮቹ ጉድ ወጣ ተረክ ሚዛን Salon Terek
23:49
ПРОВЕЛИ ЭКСПЕРИМЕНТ (@amanbek_uteshkaliev)
0:20
В ТРЕНДЕ
Рет қаралды 8 МЛН
Оплатил в кофейне сыном @super.brodyagi
0:25
Супер Бродяги - Семейство бродяг
Рет қаралды 10 МЛН
18 мая 2024 г.
0:28
Dragon Нургелды 🐉
Рет қаралды 1,5 МЛН