መነሻዬ 60 ማርትሬዛ ብድር ነው! ለሀገሬው የተረፉት ባለፅጋ | አቶ መኮንን አመራ | ተምሳሌት | ሀገሬ ቴቪ

  Рет қаралды 14,758

ሀገሬ ቴሌቪዥን Hagerie TV

ሀገሬ ቴሌቪዥን Hagerie TV

Ай бұрын

አቶ መኮንን አመራ ለወገን እና ለማህበረስብ የተረፉ የአድሜ ባለፀጋ ሲሆኑ በልጀነታቸው ድህነትን ለማሸነፍ ኑሮን መታገል የጀመሩት ገና በጠዋቱ ነበር። አሁን የተለያዩ ፋብሪካዎችን እና በንግዱ አለም ታዋቂ ሰው ናቸው፡፡ የበቀሉበትን ማሀበረሰብ እና ህዝብም ያግለግላሉ፡፡
በማኅበራዊ መገናኛዎች ያግኙን
ፌስቡክ: / hagerietv
ትዊተር: / hageriet
ኢንስታግራም: / hagerie_television
ቴሌግራም: www.t.me/Hagerie_TeleVision
ዩቲዩብ: / hagerietv
ዌብሲይት: www.hagerie.tv

Пікірлер: 26
@azebg7176
@azebg7176 Ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ቤተሰብ እደዚህ ይብዛልን ።
@kelemuaamberber3135
@kelemuaamberber3135 Ай бұрын
የሰዉ ማኛ
@kelemuaamberber3135
@kelemuaamberber3135 Ай бұрын
ዘመዳችሁ ብሆን ተመኘሁ አድሜ ይስጥልኝ
@nebiyuelias4883
@nebiyuelias4883 Ай бұрын
እያያ የሁላችን አባት:: ጨዋታህ ናፍቆኛል:: እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይጨምርልህ::
@abelluleseged1989
@abelluleseged1989 Ай бұрын
ስለ ጋሽ መኮንን እና ቤተሰባቸው መልካምነት እንደዚህ በአጭር ደቂቃ ብቻ ተነግሮ የሚያልቅ ባይሆንም እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥልን ለጋሽ መኮንን❤ 🙏 ከአንድ ብርቱ በስተጀርባ አንድ ጠንካራ ሴት አለች እንደሚባለው ማሳያ የሆነችውንም "እታባ ❤" እድሜና ጤና ይስጥልን 🙏 ከህፃንነቴ ጀምሮ እንደ አባት እና እንደ እናት እያየዋቸው ስላደኩኝ አሁን እዚህ ላይ ሲቀርቡ በማየቴ በጣም ነው ደስ ያለኝ 😊 ከነሱ በጣም ከሚያስገርመኝ ብዙ ነገሮች መካከል አንዱ .. የልጆቻቸው ባህሪ 😊 ስርአታቸው ሰው አክባሪነታቸው ሁሉም ነገራቸው የሚያስደንቁ ናቸው ፈጣሪ ከነመላው ቤተሰቡ እድሜና ጤና ይስጥልን 🙌🙏 part 2.. Interview ደሞ እንጠብቃለን 😁😉
@kelemuaamberber3135
@kelemuaamberber3135 Ай бұрын
ቱቱቱ እግዚአብሔር ከነሰራዊቱ ከናንተ ይሁን በድሜበጤና ይባርክልኝ ፀሎት ልመናየ ያርግ አሜን
@abuja2843
@abuja2843 Ай бұрын
እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ እግዜብሄር አምላክ❤
@seleshitadesse733
@seleshitadesse733 Ай бұрын
አቶ መኮንንና ወ/ሮ አጀቡሽ ረጅም ዕድሜና ጤና ቸሩ መድኃኔዓለም ያድላችሁ ይስጣችሁ።
@kaletafere8540
@kaletafere8540 Ай бұрын
እግዚአብሔር መለካም ነው
@almazbati2519
@almazbati2519 Ай бұрын
እድሜና ጤና ይስጦት አባቴ ደግነታችሁ ; ቅና ነታችሁ ነው መስለኝ ገና ልጅ የምትመስሉት አባቴም እርሶ እንደአለፋበት ነው ያለፈው በካናዳ ነው የሚኖረው እድሜውን አይመስልም94 ዓምቱነው ኑሩልን የእኔ አባት❤❤❤
@kassahunmeaza963
@kassahunmeaza963 Ай бұрын
እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ እታባና እያያያ❤
@tedibogale
@tedibogale 3 күн бұрын
እረጅም እድሜና ጤና ይሰጣችሁ !
@alemuhaile2790
@alemuhaile2790 Ай бұрын
አለኝታ አርአያችን እግዚአብሔር እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር ያድልልን !!
@amlaksirateferi3323
@amlaksirateferi3323 Ай бұрын
የኔ አባት ጀግና በዚህ እድሜ እንዲህ አይነት አቋም ያምራል
@profit-zf7dg
@profit-zf7dg Ай бұрын
አላውቃቸውም የሰማሁት ታሪካቸው እጅግ የሚያስደስት ነው ታላቅ አባት በኢቲቢ መቅረብ ይገባቸዋል
@user-dg3dt6ii5r
@user-dg3dt6ii5r Ай бұрын
Yeah he has to be nominated for bego sew award
@user-dg3dt6ii5r
@user-dg3dt6ii5r Ай бұрын
May God bless you with good health and long life. ...
@benai5241
@benai5241 Ай бұрын
የኡጋንዳውን ፕሬዚዳንት ዩሪ ሞሰቪኒ ነው የሚመስሉት
@user-kk1qh8ie6m
@user-kk1qh8ie6m Ай бұрын
እያ ያ እታ በ ባ እረ ጅ ም እድ ሜ ከ ጤ ና ጋር ይ ስ ጣ ች ሁ🙏 ደስስ ት ሉ ❤️
@user-qv2vy2lu6l
@user-qv2vy2lu6l Ай бұрын
Congratulations betame das yelale ergeme edema tamagawo..
@hailem9116
@hailem9116 Ай бұрын
እኔ ኢቺን ጋዜጠኛ እንዴት እንደምወዳት ኡኡፍፍ
@FaithSaves23
@FaithSaves23 Ай бұрын
ጠያቂዋ ግን ጀማሪ ናት።መዓዛን አድምጪያት።ስለ እንግዳሽ በመጀመሪያ በቂ መረጃ መሰብሰብ ይገባሻል።
@surafelbh4055
@surafelbh4055 Ай бұрын
ጋዜጠኛዋ በፍፁም አጠያየቅ አትችልም ።።
@MommaManderkin
@MommaManderkin Ай бұрын
ጥያቄ ጠይቀሽ መልሱን ሳይጨርሱ ታቋርጫልሽ
@mengistebeyene5504
@mengistebeyene5504 Ай бұрын
Both of you go to HEAL .( Who cares about the dead fish except the fisher man . NONSENS.
@ephraimtik920
@ephraimtik920 Ай бұрын
ጥሩ!! ይሄ ቤትክርስቲያን ሰራሁ የሚለወ ዱቁርና ምን ሊጠቅም😂😂😂😂😂😂😂 ይልቅስ ህክምን መልኮም ትምሀርት ቤት ቢሆን ጥሩ ነበር!!!
Does size matter? BEACH EDITION
00:32
Mini Katana
Рет қаралды 20 МЛН
Sigma Kid Hair #funny #sigma #comedy
00:33
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 34 МЛН
Who has won ?? 😀 #shortvideo #lizzyisaeva
00:24
Lizzy Isaeva
Рет қаралды 65 МЛН