"መጥቻለሁ" | dagi tilahun | abel abuna | aman shalom | faith

  Рет қаралды 2,051

Faith In Jesus

Faith In Jesus

3 ай бұрын

"መጥቻለሁ" | dagi gulahun | abel abuna | aman shalom | faith

Пікірлер: 38
@diborayejesus7720
@diborayejesus7720 3 ай бұрын
ደስ የሚለው ዳጊዬ ከባልቴት ወሬ ራቁ የሚለው ቃል የገባኝ ባንተ ነው የምታወራው ወሬ ብቻ ይቅር
@Jaywalker851
@Jaywalker851 3 ай бұрын
የውስጥህን ሰላም ማጣት ነው እያስቸገርህ ያለው
@user-qs9ik2pi6z
@user-qs9ik2pi6z 3 ай бұрын
አይ ዘማሪ! እንዲህ ባልቴት አሽሙረኛ ሆንክ??
@user-rf9nb6xh3h
@user-rf9nb6xh3h 3 ай бұрын
ጌታ ይገስፅክ
@Ma_Mo663
@Ma_Mo663 3 ай бұрын
አባቴ ስራህ ይመስክር! እንደፃድቅ አታውራ pls ለምን ስትዘምር ስንት እንደሚከፍሉህ አትነግረንም? TikTok ባትወጣ ሰው ባትከስ ማንም ስላንተ ባለወቀ በገዛ እጁ ራሱን ያዋረደ እንዳንተ አላየሁም። ለራስህ እውነተኛ ሁን! ሴቶቹን ይቅርታ ጠይቅ ልጆችህን ሰብስብ ከያሉበት።
@stodegreen3761
@stodegreen3761 3 ай бұрын
ጎሽ የልቤን ነው ይተናገርከው ደጊ የራሷ እያረረ የሰው ታማስላለች ማለት እሱ ነው
@bettygettu9702
@bettygettu9702 3 ай бұрын
አረ ባካችሁ ሰው ካልተሳሳማ ይለያያል ሁላችንም እራሳችን እንመልከት እሱም ክፉ ከሆነ እግዝያቤሔር የልቡን ያውቃል ባለፈ ታሪክ ሰው መወንጀል ይበቃል
@friyeamen9579
@friyeamen9579 3 ай бұрын
እንዴት ሰው ብቻውን 2:30 ሰዓት ያወራል ባካቹ?! 🤯 #Mind_Blowing🤷🏽‍♀️
@yonatangedle5660
@yonatangedle5660 3 ай бұрын
የቂስን ልጅ ምን አገኘው!
@mlimezewede6613
@mlimezewede6613 3 ай бұрын
እንተስ በየቦታው እያስወለድክ ?? ደግሞ ሳይወልዱ እብረህ የማገጥካቸው ሴቶች ቤት ይቁጠረው እንተ እታረግም እይባልም ምክያቱም ከእፍህ የሚወጣው እንተ ማን እደሆንክ ይናገራል!!
@adanechbasore8342
@adanechbasore8342 3 ай бұрын
Wesetek selame yeleweme kenger wechc arrrr o
@adanechbasore8342
@adanechbasore8342 3 ай бұрын
Ashemurega sussssss
@tsehayneshkahsay3224
@tsehayneshkahsay3224 3 ай бұрын
Zebarki
@adanechbasore8342
@adanechbasore8342 3 ай бұрын
Ashemure new Hayley
@hirutabebe5426
@hirutabebe5426 3 ай бұрын
Ere ante mech teshemakeh takaleh? Ere yemin atersugn new? Ahunem ezaw neh. ’Wuha biwektut emboch ’ alu.
@adanechbasore8342
@adanechbasore8342 3 ай бұрын
Mekerute mekere ayesemame 😂😂😂😂😂😂😂
@adanechbasore8342
@adanechbasore8342 3 ай бұрын
Eyun tenagerhal 😂😂😂😂😂
@addisdemeke1472
@addisdemeke1472 3 ай бұрын
የሚገርመው ሴቶቹ አጋፋሪዎች የሀሜት እሳት አቀጣጣይ ይቅር ይበለን መችም ስራማ የላችሁም ለናንተ ሲል ቲክ ቶክ በተዘጋ ስልችት አላችሁኝ
@lilytsehaye9891
@lilytsehaye9891 3 ай бұрын
Ante dagi yemitibal sew were alebih ende set kuch bileh netela mekachet tiwedaleh😅😅😅😅 Wiyyy Esti wengel sibek YEHONKU WEYZERO
@eleni311
@eleni311 3 ай бұрын
እናተ ለህዝብ ምንድነው እያሰተማራችሁ ያላችሁት ኧረ አሉሸ አሉሸትታችሁ ወንጌል ሰበኩ አለበለዚያ ቦታ ልቀቁ ጌታ ሊመጣ እያለ ሰለራሰህ አታውራ ሰንት ያልዳነ ወገን አለ የምን ቀልድ ነው የተባልከውን ተባል አይመለከተንም ኢየሱስን ሰበኩ የናተን ጭቅጭቅ በውጭ አድርጉት ሰለ ኢነሱስ ብቻ ነው መሰማት የምንፈልገው ማሰተዋል ይሰጣችሁ
@adanechbasore8342
@adanechbasore8342 3 ай бұрын
Antene bashemur new menake 😂😂😂😂😂😂😂😂😂temeker raske 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@adanechbasore8342
@adanechbasore8342 3 ай бұрын
Akessare nk 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@adanechbasore8342
@adanechbasore8342 3 ай бұрын
Lemene tenkaw tasekalke betame adeghal 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@addisdemeke1472
@addisdemeke1472 3 ай бұрын
You guys ይቅርታ ማለት ለናንተ ምን ማለት ነው????ያውም በኢየሱስ መስቀል በተመሰረተ ወንድሞች ነን ለምትሉ እስቲ ይብቃችሁ እንዴ ተነካክሶ መጥፋት ይሻላል?????? እግዚኦኦኦኦኦ
@adanechbasore8342
@adanechbasore8342 3 ай бұрын
Betame yasazenal mereggate akatek Dagi tasazenalke longer tefetenalk besemame 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@bettygettu9702
@bettygettu9702 3 ай бұрын
ዳጌ ግን ለእሱሙ gust ታስገባል but you talk too much
@abdissamoges8512
@abdissamoges8512 3 ай бұрын
ከዚ ቦሀላ ብቻህን ከባልቴቶቹ ሀናን እና መሰለቾቻቹ ጋር ብቻ ታወራለህ ቀጥል በቃ አንተ መጥራት አትችልም ውሸትህን ነው ይቅርታ ያልከው። ጌታ ያስብህ ።እነርሱ በስራ ላይ ናቸው አታዘገያቸውም አታስበው አትችልም ኢየሱስ ጌታ ነው። ለፍልፍ።
@abdissamoges8512
@abdissamoges8512 3 ай бұрын
እንዴ ዳጊ ጀመርክ ዴ? ምን ሆነህ ነው ? ተው በቃ እርሳቸው ልጆቹን ምን ያድርጉህ ? ትተዋል ኮ በቃ እናተኮ የአንድ አባት ልጆች ናቹ ያንተ ን ክፉ የሚወድ የለም አንተኮ አከረርክ ኮፊንደስአጣህ በቃ ይቅርታ ብለሀል መርሳት ነው እንደነሱ እነሱኮ ሌላ ስራ አገልግሎታቸውን ቀጥሐዋል ልጆቹ ። አንተ ስራ የለህምዴ? እዚ ላይ ካዳሚዎች የሚሉህንም አትስማ ጌታን ብቻ ስማ ። አትፍራ አታስተባብል እየወጣህ ከፋፋዮችን አትስማ ሌባ ካዳሚ ናቸው። አትፍራ በቃ ሌላ ነገር ስራ ።እባክህ የሰላም እንቅልፍ ተኛ እርሳ በቃ።ተዋደዱ
@abdissamoges8512
@abdissamoges8512 3 ай бұрын
ሀናን ከፋፋይ ሴጣን ነሽ የዘመኑ ኤልዛቤል የወንድሞች ጠላት ምላስሳም ነሽ።
@abdissamoges8512
@abdissamoges8512 3 ай бұрын
ብድር መመለስህ ነው ለነጩፋ ሀሰተኛ ያልካቸው ? መበቀልህ ? ቀጥል የኢየሱስ ሽታ ካተ ከሸሸ ቆየ።
@Lisalove.-yz9xl
@Lisalove.-yz9xl 2 ай бұрын
ኧረ ውውውውውውው ዳጊ ሚባለውን ጉድ ማነው ከሚድያ ሚጠርግልን ውሸታም አጋናኝ ሴረኛ ምቀኛ አቀሳሳሪ የሃሰተኛ ነብያት ቅልብ ምን ቃል ይገልፀው ይሆን ?
@bassemkhanfar9166
@bassemkhanfar9166 3 ай бұрын
ጌታ ማስተዋል ይስጥህ😒😒😒የወንድ ሀሜተኛ
@abdissamoges8512
@abdissamoges8512 3 ай бұрын
ሀናን(ኤልዛቤል ) ብርቅ ና ሱስ ሆኖብሻል እዚ ተገኝተሽ በግሩፕ መሳደብ መከፋፈል 666
@addisdemeke1472
@addisdemeke1472 3 ай бұрын
እናንተ ሀሰተኛ ነቢያትን ውስጣችሁ ለቀበራችሁት እልህ በሉት ቂም በየጎራው ተሰልፋችሁ መወራወሪያ ጠጠር ናቸው ነብያቶቹን ወይም ለግል ጠባችሁ ሽፋን ናቸው
@jesusloveyou5996
@jesusloveyou5996 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይገስፅህ አንተ ባልቴት ወሬኛ የራስህን ጉድ ለመሸፈን ወተህ ትንተከተካለህ ትድርህ ሲፈርስ ሞገስህ ተገፎል እንደ ሶፎንያስ እውቅና ፈልገህ ትጋጋጣለህ ተብታባ ህይወታቸውን ያበላሸህባቸእ እህቶች ካንተ የተወለዱ አባት አልባ ልጆች አንተን ማን ልጠይቅህ ዝርክርክ ነገር ነክ ይልቅ እንደ ተከስተህ ቤትህን ዘግተህ ብትፀልይ ይሻልህ ነበር የ ግለሰብ ወሬ ከምትቆፍር
@abinetassefa9224
@abinetassefa9224 3 ай бұрын
እረፍ እባክህ !!
@tensaegetachew9833
@tensaegetachew9833 3 ай бұрын
ወንጌል ሚስት እንደመቀያየር መሰለህ ወረኛ ሃሜተኛ talkative sham on you 😈👎🏿
What it feels like cleaning up after a toddler.
00:40
Daniel LaBelle
Рет қаралды 68 МЛН
Mom's Unique Approach to Teaching Kids Hygiene #shorts
00:16
Fabiosa Stories
Рет қаралды 16 МЛН
ሰላም መጥቻለሁ
LIYA SHOW
Рет қаралды 1,1 М.
ስለ ዘማሪ ዳጊ ጥላሁን የሚባለው እውነት ነውን? Ethiopian Gospel singer Dagi
17:56
Christian Lijoch ክርስትያን ልጆች
Рет қаралды 40 М.
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.31 "አስተዳዳሪው"
32:39
ebstv worldwide
Рет қаралды 672 М.
አቡና አነጋጋሪውን ሰው አፋጠጠው! ከፓስተር ሶፎኒያስ ጋር
1:37:12
የ አማኞች ዜና ( News of believers)
Рет қаралды 25 М.
Лайфхак с лейкой 🚿
0:37
Сан Тан
Рет қаралды 3,9 МЛН
Жалко эту собаку 😥
0:34
Awesome Cuts
Рет қаралды 3,8 МЛН
СЛЕЗУ РАДИ СЕСТРЫ...
0:57
Тимми Шоу
Рет қаралды 2,2 МЛН
え、、、!
0:11
美好秋人
Рет қаралды 17 МЛН
Курение вредит здоровью
0:28
ЮРИЧ
Рет қаралды 1,9 МЛН