ለበአል ምግቦች የቅመም ዝግጅት

  Рет қаралды 21,470

melly spice tv

melly spice tv

Жыл бұрын

ለበአል ምግቦች የቅመም ዝግጅት። ይነዚህ ቅመሞች የሃገራችን ባህላዊ ቅመም ሲሆን ነገር ግን እኒ ያለንበትን ሃገር የአየር ሁኒታ ባማከለ መልኩ እንደዚህ ቀለል አርጊ አዘጋጅቻለሁ

Пікірлер: 92
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
እንኳን ሰላም መጣችሁ ወዳጆቼ እህታችን በዚህ ሊንክ እየገባችሁ አበረታቷትkzfaq.info/get/bejne/r8mqnKiLtc6ql2Q.html የቅመሞቹ ስም ከሀገር ውጪ ለምንኖር ነጭ አዝሙድ Ajwain seed ጥቁር አሙድ black cumin seed
@fikrtgermewe
@fikrtgermewe Жыл бұрын
ሰላም ሜሉዬ ሁሌም ምታቀርቢአቸዉ የምግብ አሰራሮች እከታተላለሁ ባለሞያ ነሽ በርቺልን በመቀጠል ለእህታችን ወይኒ ስላስተዋወቅሽላት ከልብ አመሰግንሻለሁ እዳንቺ አይነት ቅኖች ይብዙልን❤❤
@woynitube315
@woynitube315 Жыл бұрын
💜💜💜🌹🌹🌹🙏🙏🙏
@user-qq3sn9uu9f
@user-qq3sn9uu9f 2 ай бұрын
የኔባለሟያ. እጅሽይባረክ
@tedjitucomolet9719
@tedjitucomolet9719 Жыл бұрын
ሜሉዬ ጥሎብኝ ሥራሽን በጣም ነው የምወደው ጥሩ ዘዴ ነው🙏🙏🥰
@kalyeyoutube7508
@kalyeyoutube7508 Жыл бұрын
ሰላም ለዚህ ቤት እህታችን ሰላምሽ ይብዛልኝ መልካምነት ለራስ ለወይንዬ ስላደረግሽው መልካም ነገር በጣም ከልብ አመሰግናለሑ እህታለሜ 😘
@woynitube315
@woynitube315 Жыл бұрын
💜💜💜💜🌹🌹🌹🙏🙏
@utube2121
@utube2121 Жыл бұрын
ይመችሽ እህቴ ተመችቶኛል ሙያሽ አበሻዊትነትሽን እያስመሰከርሽ ነው በርችልኝ ማማየ
@ethiopiatube2204
@ethiopiatube2204 Жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛልኝ የበአል ዝግጅት በትዝታ በአል በርች እግዚአብሔር ያክብርሽ❤❤❤
@woynitube315
@woynitube315 Жыл бұрын
💜💜💜🌹🌹🌹🙏🙏
@tsehayifayisatubee
@tsehayifayisatubee Жыл бұрын
ሠላም ሠላምሽ በክርስቶስ ይብዛልሽ እህቴ እንኳን ደህና መጣሽ ውዴ ሀገራችን ሠላም ያድርግልን አሜን ዋውውው የኔ መልካም ስጀመር በጣም ነው የምወድሽ እከታተልሻለው የምትሰርውን ስራዎች በጣም ወደዋለው ስለ መልካምነትሽ ደግሞ የበለጠ መልካም ሰው ነሽ ለወይኒዬ እህታችን ያደረግሽው ትብብር እጅክ የምያስመሰግንሽ ነው እናመሰግናለን የኔ መልካም ተባረክ ወይኒዬም መልካም ሰው ነች በርቱ ውዶቸ😘😘😘🙏🙏🙏🙏
@woynitube315
@woynitube315 Жыл бұрын
💜💜💜🌹🌹🌹🙏🙏
@Coolacting
@Coolacting Жыл бұрын
ባለሞዋ በርቺ
@kuraz7873
@kuraz7873 Жыл бұрын
ሠላም ወገኖቻችን በያላችሁበት ሠላም ፍቅር እግዚአብሔር ያደለን እህታችን በረችልን በጣም ጎበዝ እወነት መልካም ሸን በጣም እናደንቃለን እወነት እህታችን ሰላገኝሁሸ ደሰ ያለኛ መልካም ነተሸን እግዚአብሔር ይጨመረልሸ ወዴ በጣም ጎበዝ አቀረረብሸ እረሱ ደሰየሚልወ እወነት ነወ ወይኒዬ በጣም ጎበዝ እና መልካም ሰወነች❤❤❤❤❤
@woynitube315
@woynitube315 Жыл бұрын
💜💜💜💜🌹🌹🌹🙏🙏
@mulukenghebremariam6969
@mulukenghebremariam6969 Жыл бұрын
You are so beautiful God bless you and your family I am always watch your videos your are amazing thanks
@FasiNico
@FasiNico Жыл бұрын
እጅሽን ይባርከው ሜሉዬ ምርጥ አዘገጃጀት 🙏💖
@mituyefikir9033
@mituyefikir9033 Жыл бұрын
I am first....yay🎉🎉.thanks for sharing and let me continue watching
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
Thanks for watching
@meazagebrehiwot5600
@meazagebrehiwot5600 Жыл бұрын
ሜሉዬ እኔ አገሬ ትዝ ይለኛል የበአል ዝግጅት ተባረኪ ሜሉዬ ጥሩ ግዜ ነው ከተፍ ያልሽልን
@fantukelecha522
@fantukelecha522 Жыл бұрын
እጅግ በጐ ሐሳብ ነው ጉዋደኛን መርዳትና በረታታት ሜሎዬ ተባረኪ
@mesitube-8489
@mesitube-8489 Жыл бұрын
ለወይኔ ያደረግሽው ነገር በጣም በጣም ነው የምትመሰገኝው 😍😍😍 መልካምነት ለራስ ነው ሜሉሉሉሉ ሙያ ደሞሞሞሞ አንደኛኛኛኛ እጅሽ ይባረክክክክክክክክ 😘😘😘😘😘😘😘😘
@woynitube315
@woynitube315 Жыл бұрын
💜💜💜🌹🌹🌹🙏🙏
@samirawitgobaze4945
@samirawitgobaze4945 Жыл бұрын
ትክክል ወነትሽን ነው ወከባው ነው ባአል የሚስመስለው እኔም በጣም ትዝ የሚለኝ
@eheteezineh816
@eheteezineh816 Жыл бұрын
Yene kimem min largish,asadagishin yemitasmerki set nesh ,tebareki
@yeelsa
@yeelsa Жыл бұрын
ሰላም ሰላም ማረኪ እንኳን ሰላም መጣሽ ባለሽበት ቦታ ሰላምሽ የበዛ ይሁን በጣም ጠቃሚ ወቅቱን የጠበቀ ስራ ነው ይዘሽልን የመጣሽው በቀላሉ በጥራት እንደዚ አሳምረን እንድንሰራ የሚረዳን አሰራር ነው እጆችሽ ይባረኩ አንደኛ ማኪሙ 👌👌👌
@selamgh3379
@selamgh3379 Жыл бұрын
great job thanks for sharing god bless you and your family 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@TigistTadesse-dp4dk
@TigistTadesse-dp4dk Жыл бұрын
🙏🙏 1 እግዚአብሔር ይባርክሽ ሜሊዬ በጣም ድንቅ ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ የምትሰርውን ስራዎች በጣም ወደዋለው ስለ መልካምነትሽ ደግሞ የበለጠ መልካም ሰው ነሽ እናመሰግናለን የኔ መልካም ተባረክ 😘😘😘🙏🙏🙏🙏 1
@itsMe-kw4hn
@itsMe-kw4hn Жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን❤
@betietomedia7778
@betietomedia7778 Жыл бұрын
ስላም ስላም ሜሉዬ ስላምሺ ብዝት ትርፍ ይበልልኝ እንኮን ስላም መጣሺልኝ ባልኮምትም ሁሌም ቢዲዮሽን እከታተላለው ካንቺ ብዙ ተምሪያለው የኔ ባለሞያ እጅሺ ብርክ ይበልልኝ ቅመሜ❤️❤️❤️ከልብ አመስግናለው በድጋሚ ለወይንሻዬ ስላደርግሺላት መልካም ስነምግባርሺ ለምስጋና መጥቻለው የኔ መልካም ሴት ከልብ👉🏾❤️🙏 እናመስግናለን እንዳንቺ አይነቱን ያብዛልን!! ያስብሺው ያለምሺው ሁሉ ሙሉ ይሁንልሽ ተባርኪ ሚልሻዬ የእውነት ምስጋናችን ከልብ ነው ሀገራችንንን ስላሞን ይመልስልን ስላም ለሀገራችን ስላም ለምድራችን ይሁን🙏💚💛❤️
@woynitube315
@woynitube315 Жыл бұрын
💜💜💜💜🌹🌹🌹🙏🙏🙏
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ ሜሊዬ በጣም ድንቅ ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ👏💕💕💕💐💐💐
@yorantube
@yorantube Жыл бұрын
Ebakesh ye eneenm asetewawekilegn welje bet negn
@mennibeke2912
@mennibeke2912 Жыл бұрын
ቅመሚት ቅመም ሲያዘጋጅ ዛሬ አየሁ። ሜሉካ የኔ ቅመም እንኳን አደረሰሽ። ውድድድ
@Mercy-sw1zi
@Mercy-sw1zi Жыл бұрын
Thank you so much for showing us these spice mixtures Melluye, it’s such a timely post. Coincidentally, this is how I prepare my spices on stove top separately, but thanks for teaching us the proportions of the mixtures. God bless you, Happy passion week and Resurrection Day to all of us ❤
@kemeriakadir8674
@kemeriakadir8674 Жыл бұрын
KK. Happy! HAPPY Easter to you and your family. Peace and love to All Ethiopians. Thanks for sharing to you and your family.
@nebiattekie9790
@nebiattekie9790 Жыл бұрын
Hi ሜሉዬ በጣም አድናቂሽ ነኝ በርቺልን 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@kitchen2176
@kitchen2176 Жыл бұрын
እንኳን አደረሰሽ ሜሉየ❤🙏
@tigistyadat2166
@tigistyadat2166 Жыл бұрын
እጂሽ ይባረክ❤❤❤❤
@genetwodefraw5821
@genetwodefraw5821 Жыл бұрын
እጂሽ ይባርክ ሚልየ❤❤❤❤❤❤❤
@user-kq2wo6el6n
@user-kq2wo6el6n Жыл бұрын
እዉነትሽ ነዉ ስጦእዳት ይባላል
@saronabi1387
@saronabi1387 Жыл бұрын
Yene balemuyaaaa ❤❤❤❤❤❤❤
@magygebreyesus2715
@magygebreyesus2715 Жыл бұрын
💙
@adeyabebacoffee
@adeyabebacoffee Жыл бұрын
በጣም ነው የምወድሽ❤
@merimeri3117
@merimeri3117 Жыл бұрын
እጅሽ ይብርክ ❤❤❤
@ksssechmoknnen4639
@ksssechmoknnen4639 Жыл бұрын
❤ኡፋ በለሙያ እኮ ነሽ ስራሽን ክነፅዳትሽ እወደዋለው በርቼ መልካም በአል እናመስግናለን ❤
@faizabisher6228
@faizabisher6228 Жыл бұрын
❤❤❤
@titisekitchen7013
@titisekitchen7013 Жыл бұрын
Meliye balemuya Enkuwan aderesesh melkaminetishin yabzalish ahunim Weyiniga ehedalew kimemochunim wedijewalehu ..... dorochun esshhhh sitiyi besak new yegedelshign kiki
@nanigebru6212
@nanigebru6212 Жыл бұрын
ሜሊዬ እሰይ እንኳን አሳየሽኝ አንደኛ ባለሙያ እሆንልሻለሁ ተባረኪልኝ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
አሜን ውዴ❤
@ogbaghebrielrahel2212
@ogbaghebrielrahel2212 2 ай бұрын
🙏🥰
@AsuG-te7zm
@AsuG-te7zm Жыл бұрын
❤❤❤❤
@hopefulllifebyase2182
@hopefulllifebyase2182 Жыл бұрын
wow ተ ባረኪ የኔ ባለሙያ አንቺ እራስሽ ቅመም ነሽ
@maregeza
@maregeza Жыл бұрын
እውነት ነው እጅሽ ይባረክ❤
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
አሜን ማርቲ
@elsaelsa2213
@elsaelsa2213 Жыл бұрын
You are balemoya to be honest I love watching your video thanku ❤❤❤
@Mercy-sw1zi
@Mercy-sw1zi Жыл бұрын
By the way, I’ve already prepared my spices a few weeks ago, so it’s easy to mix them up. Thanks again 🙏
@mekdeswolde2287
@mekdeswolde2287 Жыл бұрын
በጣም ባለሙያ ነሸ ሙያሸን ሰታሰተምሪ ደሞ በጣም ቀና ነሸ
@D-d415
@D-d415 Жыл бұрын
በርቺ እማ
@hirutyonas2619
@hirutyonas2619 Жыл бұрын
እጅሸ ይባረክ መፍጫዎችሸን የት ማግኘት ይቻላል?
@user-wc2nt8yi9s
@user-wc2nt8yi9s Жыл бұрын
ሰላም ጤና ይሰጥልኝ ለመላዉ ኢትዮጵያዊያን ሜልዬ የኔ መልካም እህት በወይንዬ ነዉ የመጣሁት ሰለመልካምነትሸ ሰትናገሪ ሰምቼ ነበር የመጣሁት ማናት ብዬ ነበር ዋው ምርጥ ልጅ ነሸ ሰታሰረጅ ደሰ ሰል ወይንዬ ክበሪልኝ በጣም ምሪጥ ሰዉ ሰለሰጠሸኝ ሙያ 🙏😘
@woynitube315
@woynitube315 Жыл бұрын
💜💜💜🌹🌹🌹🙏🙏
@woynitube315
@woynitube315 Жыл бұрын
ሰላም ለአንቺ ይሁን ሜሉዬ እንዴት ነሽ እህቴ የኔ ባለ ሙያ ሴት እጅሽ ይባረክ ካለሽ ሙያሽ ስላካፈልሽኝ ከልብ አመሰግናለሁ እንዲሁም ስለ ተደረገልኝ መልካምነት ከልብ አመሰግናለሁ የኔ ቱሁት ስለ ትህትናሽ ስለ መልካም መስተግዶሽ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርሽ 🙏👍💜💜💜💜
@zaharahassan9750
@zaharahassan9750 Жыл бұрын
ሚሊዪ እጅሽ ይባረክ ምን ጊዜም ካንቺ እማራለዉ❤❤❤❤❤❤❤
@kidist936
@kidist936 Жыл бұрын
@misssunshine865
@misssunshine865 Жыл бұрын
❤👍👍👍
@myhomeethio
@myhomeethio Жыл бұрын
አሁን ምን ያክል የኑሮ ውድነት እንዳለ መቸም ታውቂዋለሽ ስንቱ ነው እንደዚህ የሚዘጋጀው
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
አውቃለው የሚችል ያዘጋጃል መቼም ኑሮ ተወዷል ተብሎ ባህል እንዲረሳ መተው የለብንም
@le1785
@le1785 Жыл бұрын
ሜሊዬ የሴት ቁንጮ እጅሽ ይትባረክ ❤❤❤🙏🙏🙏😘😘😘😘😘😗
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j Жыл бұрын
ሊሊዬ ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛልሽ ❤👏👏
@le1785
@le1785 Жыл бұрын
@@user-tz1hf4dl4j አሜን ሐንዬ ክበሪልኝ 😘😘😘💕💕💕
@GgGg-zi5mg
@GgGg-zi5mg Жыл бұрын
በአልን በአል የሚያስመስለው የቅመማ ቅመም ዝግጅት ሽታ ውይ አይ ሀገር😥
@mulugedle9364
@mulugedle9364 Жыл бұрын
Thanks Melly. What is the name of your grinder and where did you buy it?
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
Delonghi Type KG49
@user-mi3uc5tl3j
@user-mi3uc5tl3j Жыл бұрын
ሜሉ ሽኮር😍😍😍😍😍 ሚጥሚጣ እንዴት ይዘጋጃል በውጭ ሰርተሽ ምታቂ ከሆነ ብታሳዪን የተሰራ ካለሽ ደግሞ ችግር የለውም በተጨማሪ ጥቁር ኣዝሙድ እና ነጩ ለጥብስ ስጋ ይሆናል ? ሰው ምታበረታቺ ቅን ሰው ነሽ ፈጣሪ ኣምላክ ከነመላ ቤተሰቦች ይባርክሽ🌸🙏
@muluworkamare6251
@muluworkamare6251 Жыл бұрын
❤❤❤የኔሴት የልብ አውቃ እኮ ነሺ ሜሉዬ❤❤❤❤❤
@kiyeebelay6969
@kiyeebelay6969 Жыл бұрын
የቅመም መፍጫሽ ማሽን brand ምንድን ነው? መልካም ፋሲካ❤
@onewarit
@onewarit Жыл бұрын
What kind of grainder?
@user-yn9fn6wu7n
@user-yn9fn6wu7n Жыл бұрын
ሜሉዬ የቻኖሊን ሰላጣ ስሪልን please
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
አልገባኝም የኔ ውድ እንደገና ንገሪኝ
@Coolacting
@Coolacting Жыл бұрын
ለበርበሪዬ ማዘጋጂያ ምን ቀመም ያስፈልገኛል
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
እርጥብ ቅመም ዝንጅብል ነጭ ሽንኩርት በሶብላ ጤናዳም ፍሬ እና ሮዝማሪኒ ደረቅ ቅመም ነጭ አዝሙድ ጥቁር አዝሙድ ኮረሪማ ጥቂት ጦስኝ እና ጨው ናቸው አንዳንድ ሰው ትንሽ አብሽ ያረጋል እሱ ግን ኤክስትራ ነው ሁሉም ሰው አያረግም
@samirawitgobaze4945
@samirawitgobaze4945 Жыл бұрын
በረዳ ካላችሁ እኩ በረዳ ላይ ማስጣት ትችላልችሁ
@user-et2le6su5q
@user-et2le6su5q Жыл бұрын
አረ ሜሊ ስደታችን ረዝሞብናል ወደ ኃላ መልሰሽ ሆዴን አታባቢው 😊 መልካም በዓል ❤
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
መልካም በአል ለአንችም ሳርዬ ዛሬ ከሹፌሮች ምግብ ወተናል
@neimaneima7953
@neimaneima7953 Жыл бұрын
ኢትዮጲያ ዝንጅብል ቃጫብቻነው ምንእናሮገው
@shewahaile5370
@shewahaile5370 Жыл бұрын
ሜሊ መለጠፍያውን ሊንክ ላኪልን
@helenkibrom9142
@helenkibrom9142 Жыл бұрын
ጥያቄ ነጬ ቅመም ለምን ለምን ይሆናል ለእልጫ? ጎመን እና አትክልት ላይ? ጥቁሩ እንደአገላለጵሽ ለቀይ ወጥ ከመከለሻው ጋር ለመጠቀም ነው የተረዳሁት
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
አዎ ሄለና ለአልጫ ለጎመን ለቅቅል
That's how money comes into our family
00:14
Mamasoboliha
Рет қаралды 11 МЛН
አዲሱ ቤታቸን ገባን
33:12
Melly spice tv
Рет қаралды 49 М.
ምርጥ ቅመም በተለይ ለጥብሳጥብስ እና ለአልጫ
12:06
የአልጫ ቅመሞች(Ethiopian Alicha spices)
11:53
Zed Habesha Food ( ዜድ ሀበሻ ቻናል )
Рет қаралды 235 М.
ትንሿ አገልግል አሰራር
23:17
Melly spice tv
Рет қаралды 34 М.
That's how money comes into our family
00:14
Mamasoboliha
Рет қаралды 11 МЛН