እማማ ዝናሽ በደብረ ዘይት (ቢሾፍቱ) | emama zinash in DebreZeyit | Zeki Tube

  Рет қаралды 38,987

Zeki Tube

Zeki Tube

2 ай бұрын

Zeki Tubeን Subscribe በማድረግ የምናደርጋቸውን በጎ ተግባራት እንድትደግፉ እንጠይቃለን።
youtube.com/@zekitube2212?si=...
በነዳያን ምገባ፣ አጠባ እንዲሁም የቤት ግንባታ የበኩላችሁን ማድረግ ለምትፈልጉ
በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000159914945 በኩል ድጋፋችሁን ማድረግ ትችላላችሁ።
እንዲሁም ለበለጠ መረጃ
09 12 45 99 74 እና
09 49 46 59 46 መደወል ትችላላችሁ።

Пікірлер: 125
@meddiegibbon551
@meddiegibbon551 2 ай бұрын
የማታ እንጀራ ይስጥህ ይልላል ይሄ ነው። መጨረሻውን መድሀኒያለም ካሳመረ መልካም ይሆናል ሁሉ ነገር። ዘኪ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ።
@TuTu-sj9vy
@TuTu-sj9vy 2 ай бұрын
ትክክል
@KK-ri2gu
@KK-ri2gu 2 ай бұрын
Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏
@selamawitberhe4283
@selamawitberhe4283 2 ай бұрын
Amen 🙏
@user-hn8ln2fb6g
@user-hn8ln2fb6g 2 ай бұрын
ትክክል!
@sweetangel329
@sweetangel329 2 ай бұрын
Ewenetem
@breehanyrobi8537
@breehanyrobi8537 2 ай бұрын
እማማ ዝናሽዬ ከነልጆት ሺአመት ኑሩልን
@almazalmaz9745
@almazalmaz9745 2 ай бұрын
ዘካርያስ ቃላት የለኝም እግዝያብሔር ይባርክህ ስታረጅ ጧሪ ቀባሪ ይስጥህ ተባረክ እማማ ዝናሽ ስወዶት
@milliongebretsion1646
@milliongebretsion1646 2 ай бұрын
እድለኛ እናት መጨረሻዬን አሳምርልኝ ነው
@romiooo0193
@romiooo0193 2 ай бұрын
Amen.yarb 🤲
@user-ic2fr4nd4r
@user-ic2fr4nd4r 2 ай бұрын
ዘኪ እግዚአብሔር ይባርክህ ልጅህንም ያሳድግልህ የኼን የመልካም ስራህን ውጤትፈጣሪ በምድርም በሰማይ ይክፈልህ❤❤❤❤❤❤❤❤
@KK-ri2gu
@KK-ri2gu 2 ай бұрын
Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏
@negabe7417
@negabe7417 2 ай бұрын
ዘከርያስ ጀግና ሰው 💪 በርታልን
@almazalmaz9745
@almazalmaz9745 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤ ዘካርያስ በልጅህ አግኘዉ ለእሳቸዉ ለማማ ዝናሽ የሰጠህዉን አገልግሎት
@zenashtsegaye6045
@zenashtsegaye6045 2 ай бұрын
I love her. sweet mother. God bless you.🙏🙏🙏❤❤❤
@kaki682
@kaki682 2 ай бұрын
ወይ እማማዝናሽ የማታ እንጀራ ማለት ይሄነዉ ዘካርያስ ተባረክ❤❤❤❤
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 2 ай бұрын
ዘኪ እግዚአብሔር ሺ ያደረግህ ተባርክ የኔ ወንድም ተባርክ
@asterdemissie1012
@asterdemissie1012 2 ай бұрын
እማማ ዝናሽዬ ደስ ይበሎት ሁልጊዜ ዘኪ ተባረክ❤
@mentamerethiopia
@mentamerethiopia 2 ай бұрын
እማማ ዝናሽዬ ዙረት ጀመሩ❤❤❤❤
@fantayeedo3733
@fantayeedo3733 2 ай бұрын
ዘክዬ እግዚአብሔር ይባርክህ ያንተ መታደል ነው በምትሄድበት ሁሉ የድንግል ማርያም ልጅ ልዑል እግዚአብሔር ከፊትህ ይቅደም ክፉ አይንካህ❤❤❤❤❤
@shewaneshsemuya-yd1jr
@shewaneshsemuya-yd1jr 2 ай бұрын
ዘክየ መልካአም ሰዉ ከነእናትሕ እድሜ ጤና ይስጥሕ❤❤❤❤❤❤❤
@samuelteshome3650
@samuelteshome3650 2 ай бұрын
እረጅም እድሜ ላንተ እና ለእማዬ
@halimo1255
@halimo1255 2 ай бұрын
አንተንም የምካደም ልጂ ይስጥክ ዛክ❤❤❤❤❤❤
@ErutAdmasu
@ErutAdmasu 27 күн бұрын
ዘኪ በጣም አድናቂህ ነኝ እማማ ዝናሽንና አንተን ሰወዳችሁ እድሜና ጤና የስጥህ ታድለህ
@user-xr6lk5pq7q
@user-xr6lk5pq7q 2 ай бұрын
እማማየ ረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን ከነልጅወ❤❤
@Genet398
@Genet398 2 ай бұрын
ተባረክ❤❤❤🎉
@MELATNEBIYOU-21
@MELATNEBIYOU-21 2 ай бұрын
ዘኪ ተባረክ 🙏🙏🙏🙏
@KK-ri2gu
@KK-ri2gu 2 ай бұрын
Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏
@zewdiblessings5347
@zewdiblessings5347 2 ай бұрын
ስኪዬ የእማማ ዝናሽ ትገኝወርቅ እግዚአብሔር ይባርክህ እቅፍ ድግፍ ያድርግህ🙏🤗❤️
@user-jp4ex8hn3i
@user-jp4ex8hn3i 2 ай бұрын
ዘኪ ተባረከ
@meskeremassefa280
@meskeremassefa280 2 ай бұрын
እማምዬ ዝንዬ ከልጅዎ ዘኪ ጋር ሺኽ አመት ኑሩልን❤❤❤❤❤❤❤
@ahme9759
@ahme9759 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ጎበዝ እማማ ዝናሽ ቴካዌ አቅውበታል አብታምም እዲሁነው የሚያረገው።
@aynadisyenealem7152
@aynadisyenealem7152 2 ай бұрын
ስታምሩ
@user-hs8in5zo6g
@user-hs8in5zo6g 2 ай бұрын
ስታምሩኮ😂😂😂❤❤❤❤
@user-gn4lv4yr7n
@user-gn4lv4yr7n 2 ай бұрын
የኔናት..ፈጣራ..ይጠብቆወት
@user-cn2pe9om8t
@user-cn2pe9om8t 2 ай бұрын
Emama zenooooo❤❤❤❤❤❤
@hanna838
@hanna838 2 ай бұрын
Great full God blessing them.
@user-fs3dm2qk3l
@user-fs3dm2qk3l 2 ай бұрын
Awoy metadel balwoledut ljj mekeber tadlew amama znash❤❤❤
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 2 ай бұрын
አሜን፫ ጥገቡ ይትረፉችው
@romiooo0193
@romiooo0193 2 ай бұрын
Zeki & Emmy Zanash ❤❤❤❤
@I_am_Fano
@I_am_Fano 2 ай бұрын
ዘኪ ስወድህ ጓደኞችህም ሁላችሁ እማማዝናሽም አንቺናሉም መድሃኒዓለም ብድራችሁን ይመልስላችሁ በርቱ። አንቺናሉን በተለይ እወዳታለሁ ከእማማ ዝናሽ ጋር ስለሚከራከሩ ያስቁኛል።
@genetg4723
@genetg4723 2 ай бұрын
Bewnet tebarek
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 2 ай бұрын
እግዚአብሔር እድሜ ይስጣቸው እማማ እነዘኪ እግዚአብሔር ይባርካችሁ። የአንችንአሉ ነገር🤔🤔🤔
@SamrawitMekonin-ms1ie
@SamrawitMekonin-ms1ie 2 ай бұрын
የመወደዲ ፀጋ ስወዳችሁ❤❤❤❤
@MariamAli-zi5mv
@MariamAli-zi5mv 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ለሁለታችው እድሜው ጤናውን ከእነ ቤበሰቦችህ ይስጥህ ለእሳቸው ፍቅርን ክብርን ስለሙሰጣቸው ፈጣሪ በወርቅ መዝገቡ ይፃፍልህ ለሚረዳቸው ሁሉ
@user-vf3zh8uh8v
@user-vf3zh8uh8v 2 ай бұрын
Zekiye eidmena tena yistachihu
@user-jn9lg7pd2s
@user-jn9lg7pd2s 2 ай бұрын
ተገኝ ወረቅ ልጂህን እቆምንገር ያድረሰልህእናትና ልጂ አቤት ሰታምሩ❤❤❤❤
@KK-ri2gu
@KK-ri2gu 2 ай бұрын
Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏
@aynadisyenealem7152
@aynadisyenealem7152 2 ай бұрын
wow❤
@magidiijmmaliijmmalii7532
@magidiijmmaliijmmalii7532 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@alemgetachew1618
@alemgetachew1618 2 ай бұрын
Yehe lij yemiyagegnew berket betam teleq nwe
@tadelakidane101
@tadelakidane101 2 ай бұрын
Egzabeher yemesegen Amen zeke 🙏
@user-lk5wy2kj1c
@user-lk5wy2kj1c 12 күн бұрын
ደስ ሲሉ
@hannaassefa289
@hannaassefa289 2 ай бұрын
Zekariyase Egzihabehir Edimina tina yiseteh heyiweth yibareke tidareh yibarek Egzihabehir Ethiopian yibarek 💚💛❤️
@zuzu4528
@zuzu4528 2 ай бұрын
መታደልዎ እማማ ዝናሽ ዘኪ እጅላይ ጣለዎ ❤
@sweetnegashi747
@sweetnegashi747 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤😂😂😂😂እስክስታ ተመችቶኛል ማሚ
@azebokube4976
@azebokube4976 2 ай бұрын
❤❤❤❤
@bezaanteneh5649
@bezaanteneh5649 2 ай бұрын
እግዚአብሔር የማታ እንጀራ ስጠኝ ማለት እንደዚህ ነዉ እግዚአብሔር ብድርህን ይክፈልህ
@etushmoga2557
@etushmoga2557 2 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉❤
@masaratmasarat7383
@masaratmasarat7383 2 ай бұрын
አይዘኬና እማማ ዚናሺ ዬ ስወደቹ❤❤❤
@mohamadbacho3687
@mohamadbacho3687 2 ай бұрын
❤❤❤
@selamawitberhe4283
@selamawitberhe4283 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@gggg6719
@gggg6719 2 ай бұрын
We miss you ❤
@zedmamyu9027
@zedmamyu9027 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ዘርህን ይባርከው ዘኪ
@Lidu21
@Lidu21 29 күн бұрын
Yena enate 🥰🥰
@user-solomonzl6fq3zc2r
@user-solomonzl6fq3zc2r 2 ай бұрын
Bemen eske nber erst bynoru rejeme edma le Mama zenasch
@user-fd4sb5rm1e
@user-fd4sb5rm1e 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@shewittgorfu5000
@shewittgorfu5000 2 ай бұрын
🙏❤️❤️❤️❤️
@ErutAdmasu
@ErutAdmasu 27 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@aynalemgeletu46
@aynalemgeletu46 2 ай бұрын
ZAKI EDAMA KATANA YASTHE ZMNH UHLU YABERKAW
@solomonabraham8329
@solomonabraham8329 2 ай бұрын
selam
@Semaynesh-xo4ux
@Semaynesh-xo4ux 2 ай бұрын
በረከትህን በሰፊው በሰማይም በመድርም ከፈጣሪ እጅ ታፍሰዋለህ!!!!!!!
@user-pm3jl2hh4m
@user-pm3jl2hh4m 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@berhaneabera5743
@berhaneabera5743 2 ай бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙌🙌🙌🙌🙌
@meseretasseged356
@meseretasseged356 2 ай бұрын
Fetary lijeken yasadglek zeki
@user-km6lt5zc5g
@user-km6lt5zc5g 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂❤❤❤
@eyerusalemyitbarek8583
@eyerusalemyitbarek8583 2 ай бұрын
Ewnte ewnt tenadejalew baweke noro ente weta tekebelachu neber ere mesame begabezenachu neber ebet aye zekeye
@zelekashlulseged9795
@zelekashlulseged9795 2 ай бұрын
ዘኪ ምነው በቴክአዌ ብትዳርግላቸው
@balayneshzena8080
@balayneshzena8080 2 ай бұрын
2:53 2:55 💝❤❤👌👌🌺🌺🌺
@SebleGetachew-dw7hz
@SebleGetachew-dw7hz 2 ай бұрын
emma zenash sewdachw zeki antem egzyabehr yebarkh
@hanankiflu809
@hanankiflu809 2 ай бұрын
❤❤❤❤😂😂😂😂
@user-vb4xo8dj7b
@user-vb4xo8dj7b 2 ай бұрын
Mechereshayean ende emama zenash aderegelig amelakea
@user-vb4xo8dj7b
@user-vb4xo8dj7b 2 ай бұрын
Wey emama zenasheyea lemen enea ga gora sayelu
@MeserakEshetu-ck1io
@MeserakEshetu-ck1io 2 ай бұрын
አቤት አቤት ካካካካካ እማማ ዝናሽ
@solomonabraham8329
@solomonabraham8329 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@efyabrha9839
@efyabrha9839 2 ай бұрын
ይሃምሃል ክክክክክክክክ
@AmalAmal-kg1qb
@AmalAmal-kg1qb 2 ай бұрын
ወገብህ
@nardosgebrehiwet3933
@nardosgebrehiwet3933 2 ай бұрын
Zekiya kene valebatk kene lijek twledk ybarerk bruk nek
@hanadagne2461
@hanadagne2461 2 ай бұрын
E/r edme ena tena yistachew lantem
@mamamam1783
@mamamam1783 2 ай бұрын
አገሪ ደ/ዘ
@maryamawit406
@maryamawit406 2 ай бұрын
አንቱ እረፎ 😂😂😂😂
@BabiKane
@BabiKane 2 ай бұрын
Besltene zemene ended lemagne befostal
@addisababanazareth1525
@addisababanazareth1525 2 ай бұрын
ትልቅ ሰው ይዘህ ከመኪና ስትወርድና ስትወጣ ቀስ ብለህ መሆን አለበት። 👺👹👺👹👺 ቢያደናቅፍህና ይዘሃቸው ብትወድቅ ተመልሰው አይነሱም። አትጣደፍ ረጋ በል።💚💛♥️
@friyeamen9579
@friyeamen9579 2 ай бұрын
ልጁ በጣም ይጣደፋል ከውካዋ ቢጤ ነው… ስራው ጥሩ እያለ በጣም ያመናጭቃቸዋል እቃ ሲቀማቸው ልብሳቸውን ሲያደርግላቸው ብቻ ስንቱ'' አቅመ-ደካማ መሆናቸውን በጣም ይረሳል!!! ሁሌ ኮ' ነው አረ አታመናጭቀኝ የሚሉት ብቻ🤐🤷🏽‍♀️
@zekitube2212
@zekitube2212 2 ай бұрын
​ታከሚ ።​@@friyeamen9579
@zekitube2212
@zekitube2212 2 ай бұрын
🙏
@feve680
@feve680 2 ай бұрын
@@friyeamen9579አይ መሬት ያለ ሰው አለ የሀገሬ ሰው ሲተርት .አብዛኛዎቻችን ከአቅመ ደካማ ጋር ለ 1 ቀን የመዋል ትዕግስት የሌለን ሰዎች እጃችንን ሰው ላይ ስንቀስር ቀላል ይመስለናል .መልካም ነገር መናገር ካልቻልን ዝምምም ማለት ጥበብ ነው .
@Taggist-rx6wr
@Taggist-rx6wr 2 ай бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@abebedese9907
@abebedese9907 2 ай бұрын
ቢሾፍቱ የት አካባቢ ነው ግን?
@matramatta8167
@matramatta8167 2 ай бұрын
ከአዲሳባ...1,,30
@matramatta8167
@matramatta8167 2 ай бұрын
ኦሮምያ..ክልል
@matramatta8167
@matramatta8167 2 ай бұрын
ሐገሬ.ነው..ኑ..ላስጎብኛቹ
@user-lk5wy2kj1c
@user-lk5wy2kj1c 12 күн бұрын
ዘይኔ የሚሸወድ መሰለህ ብልጥ ናቸው
@user-sz2ee1dy3g
@user-sz2ee1dy3g 2 ай бұрын
ዘኒ ያራዳልጅ እዛ ባል ፈልግላት
@fitsumyoutubeeritrean9334
@fitsumyoutubeeritrean9334 2 ай бұрын
አንችን አሉን ሌላ ባል አገባች ብለህ ዳቦ አስጋግራ ትምጣ ይመቸኛል ከአንች አሉ ጋር ድራማ
@almaz-rudy8793
@almaz-rudy8793 2 ай бұрын
የልብ ድካም ታሲዛቸዋለች
@abebedese9907
@abebedese9907 2 ай бұрын
አንቺን አሉ ማናት ግን ?
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 2 ай бұрын
እራሱ ዘኪ😀😀😀 አንዴ ሴት መስሎ ፕራንክ አድርጎአቸው እሳቸው አመኑ ...
@abebedese9907
@abebedese9907 2 ай бұрын
@@user-tz1hf4dl4j ok እንደዛ ነው
@godisno1879
@godisno1879 Ай бұрын
ፓለታካ ብትተው ጥሩ ነው አፋህን ዘግተህ የኣሮሞ ጥላቻ ትትህ ይግዝብህር ስራህን ድራ
@WorkeyeKidanmariam
@WorkeyeKidanmariam 2 ай бұрын
You guys who work by the name of charities don't cheat them. This old lady she is getting money from you tube. But you guys are using her. Be honest give her proper help.
@MeserakEshetu-ck1io
@MeserakEshetu-ck1io 2 ай бұрын
አንጀትህ እጀርባህ ዞሮ ያመሀል እንዴ እውነቴን ነው ያምሀል ቅዳሴ ፀበል ጠጣ !!!
@addisababanazareth1525
@addisababanazareth1525 2 ай бұрын
የtakeaway ምግብ መያዣ የለውም ይህ ትልቅ ሆቴል?????? ያሳፍራል!!!!! በላስቲክ ምግብ??? 👹👺👹👹👺👹👺👹
@nonenone3420
@nonenone3420 2 ай бұрын
You’re right I’m thinking the same thing
@yohanessolomon8167
@yohanessolomon8167 Ай бұрын
Metedaru yemeslal
@sabamengesha6463
@sabamengesha6463 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-gz6eb7xy3i
@user-gz6eb7xy3i 2 ай бұрын
❤❤❤
@BelayneshMulgeta
@BelayneshMulgeta 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@user-vb4xo8dj7b
@user-vb4xo8dj7b 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@aynadisyenealem7152
@aynadisyenealem7152 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
Зачем он туда залез?
00:25
Vlad Samokatchik
Рет қаралды 3,2 МЛН
WHAT’S THAT?
00:27
Natan por Aí
Рет қаралды 13 МЛН
What it feels like cleaning up after a toddler.
00:40
Daniel LaBelle
Рет қаралды 72 МЛН
Clowns abuse children#Short #Officer Rabbit #angel
00:51
兔子警官
Рет қаралды 74 МЛН
♦️ጠንቋይ♦️እማማ ዝናሽ ምስጢር ነገሩኝ♦️
1:12:49
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 143 М.
Waka Waka 😁 #funnyshorts #rianashow
0:14
RianaShow
Рет қаралды 2,9 МЛН
Моя Жена Босс!
0:40
Petya English
Рет қаралды 2,9 МЛН
Роналду совсем другой! 😱
0:45
КиноСклад
Рет қаралды 8 МЛН