እማማ ዝናሽ ከጀማነሽ እናት ጋር

  Рет қаралды 90,791

Zeki Tube

Zeki Tube

2 жыл бұрын

Пікірлер: 275
@selamnekulu1731
@selamnekulu1731 2 жыл бұрын
የጀማነሽ እናት ያምራሉ 💗እማማ ዝናሽየ ቅድስ ሚካኤል ይጠብቆት🙌💯
@habeshaentertainmentchanne1346
@habeshaentertainmentchanne1346 2 жыл бұрын
ሰላም ወገን፤ ጎራ በሉ ወደ ቻናሌ፤ ሰብስክ በማረግ ቤተሰብ አንሁን❤
@user-zl1yc9ik7q
@user-zl1yc9ik7q 2 жыл бұрын
​@@habeshaentertainmentchanne1346 זזז בר
@wubityejesus425
@wubityejesus425 2 жыл бұрын
ዘኪዬ አንተ ብሩክ ሰው ዘመንህ ኑሮህ ሕይወትህ ይባረክ!
@saraoumer1171
@saraoumer1171 2 жыл бұрын
የጀማነሽ እናት ሲያምሩ እማማ ዝናሽ አያት ነው የሚመስሉት ሁላችሁም ስታምሩ ተባረኩ🙏🙏🙏😍
@shitulegesse452
@shitulegesse452 2 жыл бұрын
እውነቶትነው እማማዝናሽ ትልቅ ሰው አዋቂ ኖት ይሄንን በቀላል እዳትመለከቱት የሚናገሩትን እውነት የዋህ በእምነታቸው ጠካራ በዝናብ እኳን እምነታቸውን አክብሮአታቸውን ሲያመሰግኑ እድሜዬ ጤና ይስጦት በእውነት
@redetayalew1187
@redetayalew1187 2 жыл бұрын
እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋ ይስጠወት የጀማነሽ እናት 🙏😍
@user-hr9fy7yi6h
@user-hr9fy7yi6h 2 жыл бұрын
በጣም ያስለቀሰኝ የድሮ ሰወች ዝናብ ስዘንብ እንደት እግዚአብሔርን እንደምያመሰግኑ እና በኛ ዘመን ደሞ ዝናብ ስዘንብ ኤጭ ይሄ ዝናብ ጀመረው ደሞ የምንለው ነገር ብዙ መዘዝ አመጣብን ልብ እንበል
@milanabood5582
@milanabood5582 2 жыл бұрын
ትክክል ነው ማሰብ አቁመናል መሰለኝ🤔
@lunaamor5354
@lunaamor5354 2 жыл бұрын
ትክክለኛ አስተያየት ነዉ ፀሀይ ሲሆን እናማርራለን ሲዘንብ እናማርራለን ለእግዚአብሔር ምንም ያልተመቸነዉ እኛ ነን
@sabaghumbot5485
@sabaghumbot5485 2 жыл бұрын
ልዑል እግዚአብሔር ይቅር ይበለን ይማረን እውነት ነው ።
@belyeadisubelyeadisu512
@belyeadisubelyeadisu512 2 жыл бұрын
እውነት ብለሻል
@abebahabte8469
@abebahabte8469 2 жыл бұрын
እማማ ዝናሽ, የኔ ምርጥ በጣም እንወደዎታለን ❤ ልጆችዎንም እንዲሁም የ ጀማነሽ እናት ❤🙏🏿 ደስስስ እምትሉ ቤተሰብ 🤲🤲🤲🤲
@user-qu7dd9eb3e
@user-qu7dd9eb3e 2 жыл бұрын
እማማ ዝናሽዬ ኑሩልን የኛ አጫዋች እናት ❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰😘😘😘😘😘 የጀማነሽ እናት እንኳን ደህና መጡ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@hirutgselassie7156
@hirutgselassie7156 2 жыл бұрын
አይ እማማ ዝናሽ የኔ ውድ እናት እግዚአብሔር አምላክ የእርስዎ አምላክ ይርዳን እውነት ህዝቡ ሁሉ ይህንን ቢያይ የሰማዩ ላይ ባህር የድንግል ማርያም ልጅ ክብር ይግባህ እልልልልልልልልል ተነስተው እጅ የነሱት አምላክ ነገም ዝናመ ምህረትን እክለ በረከትን ይዘዝልን።
@mesertmesert8053
@mesertmesert8053 2 жыл бұрын
ጀማነሽ ታድለሽ ሁለት እናት አለሽ እማማ ዝናሽ እንኳን ደና መጡ
@andualemkagnew1200
@andualemkagnew1200 2 жыл бұрын
ዛሬ የእናቶች ቀን ነው... የዘኬ እና የጀማነሽ:: ጀማነሽ እናትሽን እንኩዋን አስተዋወቅሽን ወጣት ቆንጆ ናቸው ይኑሩልሽ
@yag2181
@yag2181 2 жыл бұрын
May 8 mother's day , June 19 father's day,
@nejatali7088
@nejatali7088 2 жыл бұрын
Enatish wetatnat.
@ethiosenytube2138
@ethiosenytube2138 2 жыл бұрын
@Andualem.... በማን ካላንደር ነው የእናቶች ቀን ሰኔ ላይ?
@andualemkagnew1200
@andualemkagnew1200 2 жыл бұрын
@@ethiosenytube2138 ቪዲዮ ላይ ሁለቱ እናቶች ስለተገናኙ...! የነሱ ቀን ለማለት ፈልጌ እንጂ, ኦፊሺያሊ የናቶች ቀን አይደለም. 👍🏿
@ethiosenytube2138
@ethiosenytube2138 2 жыл бұрын
@@andualemkagnew1200 ነው እንዴ እሽ ገባኝ።😊👍🏻🙏
@maregmareg2190
@maregmareg2190 2 жыл бұрын
የዘኪ አማት ቆጆ ናቸው ጅማነሺ ታድለሺ እናትሺ ቆንጅዬ እና ወጣት ነቸው ሲያምሩ *እማማ ዝናሺ የኛ ትሁት ስው አክባሪ ትንሺ ትልቅ ሳይሉ አቱ ነው እሚሉት እኛ ግን ትልልቅ ስዎችንም ዘርጥጠን አተ አች እምንለው እማማ ዝናሺ ሺ አመት ኑሩልን💕👏*
@selamkahsay2489
@selamkahsay2489 2 жыл бұрын
የፈለገ ቢዘገይ እግዛብሔር እንደ እማማ ዝናሸ በኑፁ ልቦና ያከበረው ማክበር ያውቅበታል. የሳቸውን መጨርሻ ያሳመርክ የኛንም መጨርሻችን አሳምርልን ንፁ ልብ ፍጠርልን አሜን!
@hlinaasfawu6497
@hlinaasfawu6497 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@belaygebre
@belaygebre 2 жыл бұрын
እውነት ነው
@user-px4hk8wl8v
@user-px4hk8wl8v 2 жыл бұрын
ዘኪዬ ደስ የሚል ቤተሰብ እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@keneanofficial4914
@keneanofficial4914 2 жыл бұрын
ሰብ አርጊኝ
@tsedydesta3703
@tsedydesta3703 2 жыл бұрын
የኔ አስተዋይ እናት ምነው ሁላችንም እንደ እርሶ ቅን ልብ ቢኖረን እግዚአብሔርን ስራህ ግሩም ነው ብንለው። እልልልል አሉ
@elsaaiinom8110
@elsaaiinom8110 2 жыл бұрын
ጀሚዬ እናትሽ ስታምርር እድሜና ጤና ይስጣችሁ
@samsunggrandprimepro5373
@samsunggrandprimepro5373 2 жыл бұрын
የጀማነሽ እናት ስያምሩ እድሜና ጤና ይስጥልሽ እማማ ዝናሽዬ ኑሪልኝ
@zeynebwello4685
@zeynebwello4685 2 жыл бұрын
እንደ እማማ ዝናሽ ንፁህ ልብ ስጠን ስንቱ አንቀርሻ ልብ ይዞ ልባችንን ሰበረው
@romi2171
@romi2171 2 жыл бұрын
እማማ ዝናሽዬ😍ጀማነሽ እናት የውበት ማህደር ብያቸዋለሁ😍ዘኪና ጀሙ ቆንጆ ቆንጆ ልጆች ውለዱ❤🙏
@abebecherku978
@abebecherku978 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋራ ይስጥልን ለናቶቻችን ጀሙዬ እናትሽ ሲያምሩ
@negasihabtegorgis8193
@negasihabtegorgis8193 2 жыл бұрын
I love you & ur family bro
@alemsol7510
@alemsol7510 2 жыл бұрын
የኔ እናት እማማ ዝናሽዬ ለምርቃትም ለህልም መፍታትም ያስከፍላሉ ውይ ኧረ ለእርሶም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት 🙌🙌❤️❤️❤️❤️
@user-tu2cp2cv7b
@user-tu2cp2cv7b 2 жыл бұрын
ጀማነሽ የኔ ቆንጆ ሰው አክባሪ ትልቅ ሰው ያሳደገሽ በእውነት እናትሽም ትልቅ ሰው ያሳደጋት ተባረኩ አክባሪ አትጡ መልካም ቤተሰብ፡፡
@user-pd4ns6yy2p
@user-pd4ns6yy2p 2 жыл бұрын
እማማ ዝናሽዬ 💚💛❤እንዴት ከረሙ ዘኩዬ ዘርህ ብሩክ ይሁን አሜን
@sarahana7929
@sarahana7929 2 жыл бұрын
አይ የድሮ እናቶች እኮ እስቲ ዝናብ ሲዘንብ ቆሜ ልቀበለው አሉ በዕውነት የእርሶን ጸሎትና ልመና ለሐገራችን ሰላምን ያውርድልን እንደ ዝናቡ ምህረትን አውርድልን በጣም ነው ደስ እምትሉት እማምዬ ባልወለዱት ልጆቻቸው ተከበው እንደእሳቸው መጨረሻችንን ያሣምርልን
@kidestaresema6445
@kidestaresema6445 2 жыл бұрын
አቤት የጀማነሽ እናት እርጋታ ትህትና የተሞላ አንደበት
@user-jr9lt3wm1i
@user-jr9lt3wm1i 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ይሄንን ላደረገ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ እማማ ዝናሽ የጀማናሽ እናት ደስ ይላል ቤቱ ሞቅ ብሏል ተባረኩ
@user-ey1pj7hp1g
@user-ey1pj7hp1g 2 жыл бұрын
የጀማይነሽ እናት ስያምሩ😘😍
@mulukenalem5060
@mulukenalem5060 2 жыл бұрын
ዘካርያስ ግን ምን ብልህ ይሻለኛል እኔ በእውነት ፈጣሪ ያንተን ክፉ አያሰማኝ ሌላ ምንም አልልም
@elsaberhe3671
@elsaberhe3671 2 жыл бұрын
እሰይ ማማየ 👉❤️👈 ቆንጆ እናት የቆንጆ ልጅ እናት ጀማነሽየ ተባረኪ ልጅሽን ያሳየኝ የኔ ማር
@habeshaentertainmentchanne1346
@habeshaentertainmentchanne1346 2 жыл бұрын
ሰላም ወገን፤ ጎራ በሉ ወደ ቻናሌ፤ ሰብስክ በማረግ ቤተሰብ አንሁን❤
@elsaberhe3671
@elsaberhe3671 Жыл бұрын
@@habeshaentertainmentchanne1346 እሺ
@mazasimebekele3713
@mazasimebekele3713 2 жыл бұрын
እናቴ ፈጣሪ የርሶን ምስጋና አይቶ ለአገራችን ሰላሙን አምጣልን ጀማነሽዬ ቆንጅናሽን ከናትሽ እንደሆነ አውቄአለሁ እናትሽ ገና ወጣት ናት ስታምሩ እማማ ዝናሽ የኔናት እድሜ ይስጦት💚💛❤🙏🥰
@selamleethiopia5675
@selamleethiopia5675 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ክብር ሲያውቁ ፡ እልልሕል ዝናቡን ላዘነበ ጌታ፡ እልልሕልልልሕል ምስጋና ለማርያም፡ ልጅ
@aminuae6569
@aminuae6569 2 жыл бұрын
የኔ እናት እማማ ዝናሽዬ እረጅም እድሜ ይስጦትየኔ የዋህ
@yegelenegussie3148
@yegelenegussie3148 2 жыл бұрын
የጀማነሽ እናት ቆንጆንዎት ልጅሁም ታምራለች ለካ በእርሰዎ ወታ ነው እግዚአብሔር ልጅ ይስጣት
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 2 жыл бұрын
ከሀገር ስላምነት ጋር አሉ እውነት ነው ሀገር ስላም ካልሆነ እብሮ መጫወት እንደሌለ አውቀውታል እድሜ ይስጦት
@asnakechhailu2221
@asnakechhailu2221 2 жыл бұрын
እማማ ዝናሽዬ እድሜዎትን ያርዝምልን የኔ እናት ደስ ሲሉ እኮ
@bayushmebratu7678
@bayushmebratu7678 2 жыл бұрын
አዪ እማማ ዝናሽዬ ! ያዳምጡኝ 😃❤ ለመልካምነቱና ለቸርነቱ ወደር የልለዉን አምላክ ስለ እርሰወ አመሰግነዉ አለሁ! ዘኪ አንተና ዘሮችህ ሁሉ ተባረኩ በእወነት ብድራታችሁን ጌታ ይክፈላችሁ ! አስታዉሳለሁ ገና ያኔ መጀመርያ እማማ ዝናሽን ስታገኝቸዉ ለዚህ ሁሉ እልልታ ለዚህ ሁሉ ክብርና ደስታ ከፈጣሪ ቀጥሎ ምክንያቱ አንተ ነህ በእዉነት ዘመንህ ይባርክ ጀማንሽ አንችም የተባርክሽ መልካም ሴት ነሽ !!
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v 2 жыл бұрын
የጀማነሽ እናት ወጣት ናቸው ደግሞ ቆንጆ እማማ ዝናሽየ ፈጣሪ ቀሪ ዘመኖትን ይባርክልን ያቆይልን የኔ እናት ❤😘
@uaeuae2172
@uaeuae2172 2 жыл бұрын
የጀማነሽ እናት ያምራሉ ገና ወጣት ደግሞ እማማ ዝናሽ እንወደወታለን
@lovenature4241
@lovenature4241 2 жыл бұрын
የጀማነሽ እናት እግዚአብሔር ይባርከወት እድሜ ከጤና ጋር ይስጥወት ጀማነሽን የመሰለ ሰውን የምትረዳ ከልብ የሆነ እርዳታ ፍቅር ስላላት ሰው ለሊለውም ሆነ ለቸገረው ሰው::ከወላጅ ያዩትን ደግና ፍቅር እነሱም ያደርጋሉ::
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክችው እውነት የእናተ የስማይ ደምዝችው ነው ጃማዬ ቆንጆ እናት አለችሺ
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልልል የኔእናት እማማ ዝናሽዬ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥውት
@user-gn4lv4yr7n
@user-gn4lv4yr7n 2 жыл бұрын
ደስ..ሲሉ..ፈጣራ..አገራችንን..ይባርክልን
@mogeslove3346
@mogeslove3346 2 жыл бұрын
በረጨኸው ፀበል ነገ ወተህ ተንጎራደድበት አሉ የኔ እናት ቅዱስ ሚካኤል እድሜ ጤና ይስጦት እሰይ አባቴ.....❤❤❤
@tirsitzemede3746
@tirsitzemede3746 2 жыл бұрын
እማማ ዝናሽ ዝናብ ዘነበ ብለው መድሐኒያዓለምን አመሠገኑት እውነት ነው ምሥጋና ይገባዋል የዕርሱ አምላክ ይለመነን
@ethiosenytube2138
@ethiosenytube2138 2 жыл бұрын
የኔ እናት እማማ ዝናሽዬ የእግዚአብሔር ሰው እረጅም እድሜ ይስጥዎት ከጤና ጋር መታደል ነው መጨረሻዬን አሳምርልኝ አምላኬ።
@tarikuaselassa3498
@tarikuaselassa3498 2 жыл бұрын
የኔ ቅመም እናት እግዚአብሔር እድሜና ጤናውን ይስጦት🤲🤲🤲🤲❤❤❤ዘኪ ወንድሜ ተባረክ ከነመላው ቤተሰብክ🤲🤲🤲❤❤❤❤❤
@user-kn3ph1cy3w
@user-kn3ph1cy3w 2 жыл бұрын
እማማ ዝናሽዬ ኑሩሌን እድሜናጤና ይስጦት የጀማነሽእናት በጣም ደስስ ይላል እሳቸውን መጥተው በማየቶት ደስስስ የሚልቤተሰብ እድሜናጤና ይስጣችሁ ዘኪዬውለዱ ክበዱልን እግዚያብሔር ይመስገን
@madenketube9911
@madenketube9911 2 жыл бұрын
ዘካረያስ አተኮ ተመረጠሃል እግዚአብሔር የልብህን መሻት ይፈጽምልሕ 😍
@Alem9287
@Alem9287 2 жыл бұрын
እማማ ዝናሽዬ እንወዶታለን ዘኪ ምርጥ ሰው
@user-zi5hj6qw1j
@user-zi5hj6qw1j 2 жыл бұрын
ዛካሪያስ ተባረክ በውነት የማታ እጀራ የሚባለው እንደ እማማዝናሽ ነው ።
@sabahaile1697
@sabahaile1697 2 жыл бұрын
እማማ ዝናሽ ተናፍቀዋል የኔ እናት ኑሩልኝ ዘኪ ዘመንህ ይባረክ
@lovenature4241
@lovenature4241 2 жыл бұрын
GOD BLESS JEMANESH AND HER MOM FOR VISITING
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አይለያችሁ በእድሜ በፀጋ ይጠብቃችሁ 💕👏👏
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 2 жыл бұрын
እረረረ የጀማነሽእናት ቆንጆናቸው ዋው ዛሬ ሰብሰብብላቹ ሳይደስ አለኝ ደስስትሉ ረዥምእድሜናጤና ይስጣቹ ኮሜዲእማሜዝናሽዬ😂
@emebetfekadu8470
@emebetfekadu8470 2 жыл бұрын
አሜን አሜን ፀበል ያድርግልን !!!!🙏🏽 እማማ ዝናሽዬ እድሜና ጤና ይስጥልን 🙏🏽በጣም እወድዎታለሁ ❤️የጀማነሽ እናት መልካም ልጅ ነው የወለዱት እግዚአብሄር ይባርክዎት🙏🏽የተባረከ ቤተሰብ !!!!!
@rukiykemal1543
@rukiykemal1543 2 жыл бұрын
የጀማነሽ እናት ማአሻአላህ ያምራሉ ለሁላችሁም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጣችሁ
@lamlamfekri1533
@lamlamfekri1533 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ ጀማነሺ ከነቤተሰብሺ እናትሺ በጣም ያምራሉ
@martha1043
@martha1043 2 жыл бұрын
እማማ ዝናሽዬ ስወዶት የኔእናት ጀማነሽ እናትሽ በጣም ቆንጆ ናት ለሁላችሁም እድሜና ጤና ይስጣችሁ
@gfg4073
@gfg4073 2 жыл бұрын
ጀመነሽ እናት ቆንጃነች እረጂም እድሜ
@tisi3500
@tisi3500 2 жыл бұрын
እማማ ዝናሽዬ እውነት ነው የሰኔ ዝናብ ለሃገራችን ፀበል ይሁንልን ንፁህ ልብ ለህዝባችን ያድልልን አንድ ያርገን
@myhomeissweat5634
@myhomeissweat5634 2 жыл бұрын
የጀማነሽ እናት ትንሽ ናት እድሜ ይስጥሽ እማማ ዝናሽ ታድለው ❤❤❤❤❤❤
@lidiyalidiya5895
@lidiyalidiya5895 Жыл бұрын
ለመግስት ያሎት ክብር ደስ ይላል ይሄትውልድ ከርሶ ብዙትምህርት መውሰድ አለበት ከግዛብሄር በታች ጠባቂ መግስትነው ክብር ለመግስቶቻችን
@tigy3784
@tigy3784 2 жыл бұрын
የኔ እናት ጣፋጭ እድሜ ጤናውን ያድሎት የጀማነሽም እናት እድሜ ጤና ይስጥዎት የናተ ምርቃት ለዘኪ የልብን ይሙላለት መልካም ሰው
@workyeyimam6558
@workyeyimam6558 2 жыл бұрын
የጀማነሽ እናት ከድምፃችሁ እስከ መልካችሁ ኮፒ ናችሁ ። ረጅም ዕድሜ ና ጤና ለእናቶች ።
@eyrusalemkibret2063
@eyrusalemkibret2063 2 жыл бұрын
የጀምዬ እናት እናመሰግናአለን ጀማነሽ ሰው እንድትወድ አድርገው ስላሳደጉልን !!እማማ ዝናሽን ስለምትወዳቸው እ.ር ውለታችሁን ይክፈላአቸው !!!
@muzameasho2299
@muzameasho2299 2 жыл бұрын
ዕድሜና ጤና ይስጣቹ እግዚኣብሔር ኣምላኽ ይባርካቹ የምትወደዱ ቤተ-ሰቦች እማማ ዝናሽ እድለና ናቸው እናንተን የሰጣቸው እግዚኣብሔር ይባረክ ተቢርካቹ ለበረከት ሁኑ ጸጋውን ያብዛላቹ።ደሞ በልጅ ይባርካቹ አሜን
@dhhdbzhx9763
@dhhdbzhx9763 2 жыл бұрын
ጀማነሽ እናትሽ ቁጭ አንቺን ነው ሚመስሉት አላህ ያቆይልሽ
@mahletmichale7453
@mahletmichale7453 2 жыл бұрын
የኔ እናት ጤና እድሜ ይስጥልን ❤️
@fasikamesfun7232
@fasikamesfun7232 2 жыл бұрын
Des tbla adetat mama znasheye Tarik keyari keyari kudus Michael 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🕊️
@soofiyasoofiya576
@soofiyasoofiya576 2 жыл бұрын
እማማ ዝናሽ እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት የጀማነሽ እናት ምርጥ እናት ኖት ልጆዎትም እንደዛው ለእናንተም ለተገኝ ወርቅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ
@egizbehezfikirnew9179
@egizbehezfikirnew9179 2 жыл бұрын
የኔ ደግ እናታችን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን ዘኪዬ ወንማለም ይቅናህ አንተ መልካም ሰው!!!!ይህ መልካም ቤት ተሰብ ጀማነሽዬ❤️ እናታሽ መልካም ቤተሰብ በጣም ወዳችሁ አለሁ ❤️❤️🙏🙏🙏🙏
@alemsol7510
@alemsol7510 2 жыл бұрын
ዘኪ ዘመንህ ትዳር ነገርህ ሁሉ የተባረከ ይሁን 🙌🙏
@selamawitghiwot2745
@selamawitghiwot2745 2 жыл бұрын
ጀማነሽዬ እናትሽ ታምራለች እማማ ዝናሽዬ የኔ ምስጊን ልጆቼ የት ሄደው እነሱ እሱ የሚያፈልሉኝ አሉ፣የኔ ንፁህ ጥሩ ስለሆኑ ነው በስተመጨረሻ እንዲህ አይነት ልጆች ይስጣቸው እድሜ ይስጣቸው እነዘኪ በደንብ አስረዷቸው ዘኪ ስው አየአስባስበ ይሄ ሁሉ የሚደረግልዎት በቲቪ እያዩዎት ጨዋታዎትን ስለሚወድት ከየአገሩ ይልክለዎታል ብላችሁ
@Sami-dp5ss
@Sami-dp5ss 2 жыл бұрын
Ohhh the way እማማ ዝናሽ greeted የጀማነሽን እናት is so beautiful 😍 and show how kind እማማ ዝናሽ is. እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጦት:: አቤት ለመንግስት ያላቸው ክብር እና ፍቅር:: ቤቱን ያሰራው "መንግስት" Tv 📺 የገዛው "መንግስት ከዘካርያስ ጋር ተባብሮ":: 😂🤣😊👌 ምን አለ የእሳቸውን ሩብ እንኳ ፍቅር እና አክብሮት ለመንግስት ቢኖረን!?!?!
@lovenature4241
@lovenature4241 2 жыл бұрын
JEMANESH LOOKS LIKE HER MOTHER. BEAUTIFUL PEOPLE.
@jamiliamekonnen3901
@jamiliamekonnen3901 2 жыл бұрын
አይ እማማ ዝናሺ መንግሥት ሲሉ አፍራለው ‼ ማሞ ሌላ መታወቂያው ሌላ‼ ለልጆት ለዘኪ ፀልዮ
@senaithagos8687
@senaithagos8687 2 жыл бұрын
በእግዚአብሄር ደምና ስጋ ቀልድ አያቁም የተማረ በጣም ይወዳሉ እማማ ዝናሽ
@azebmengistu9629
@azebmengistu9629 2 жыл бұрын
በጣም ያምራሉ በሙሉ ቤተሰብ እድሜና ጤና ይስጣችሁ
@eliemechleb7600
@eliemechleb7600 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ፈጣሪ አምላክ ይጠብቀልን ዘካሪያስ ከነባለቤትህ አምላክ ይጠብቀልን እማማዝናሽን ፈጣሪ ፀሎቶትንይስማ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን
@Dior768
@Dior768 2 жыл бұрын
ዘኪ፡አማችህ፡እንዴት፡ቆንጆ፡ናት?የሚስትህ፡ታላቅ፡እህት፡ትመስላለች።
@user-xg3tw6uv4z
@user-xg3tw6uv4z 2 жыл бұрын
ውይይይ ደስ ሲል ዝናብ ስለዘነበ ደስ ብሎኛል 😍😍
@munaworku4455
@munaworku4455 2 жыл бұрын
ዋው:ጀማነሽዬ:እናትሸ:እንዴት:ቆንጆ:ናቸው:ለካ:ውበትሽ:የእናትሸ:ነው:ከመልክ:ጋር:በጥሩ:ሰነምግባር:አንፀው:ላሳደጉሸ:እናትሸ:ክብር:ይገባቸዋል:ዘኪዬ:የነዳያን:አምላክ:መልካም:ሚስት:ሰጥቶሀል:ተመስገን:: እማማ:ዝናሽዬ:እኮ:እድሜ: ይጨምራሉ:አሲቂኝ:ናቸው:እድሜ:ከጤና:ይስጣቸው 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏
@brunofernandes310
@brunofernandes310 2 жыл бұрын
Beautiful family blessings family
@user-cq2mo7ps7y
@user-cq2mo7ps7y 2 жыл бұрын
እማማ ዝናሽ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጠዎት የእናት😍
@hirutwoldemichael6278
@hirutwoldemichael6278 2 жыл бұрын
እማማ ዝናሽዬ ጸሎቶ ይርዳን 🙏 ፈጣሪ ረጅም ጤናና ዕድሜን ይስጥልን 🙏🙏🙏
@mimiaddisu4840
@mimiaddisu4840 2 жыл бұрын
ውይ እማማ ሽናሽ ሰው ምኑን ይመስላል ኑሮውን አለ ያገሬ ሰው እግዚአብሔር ፉጥሩን የማይረሳ አምላክ በዘካርያስ አርጎ ረዳዎት ስሙ የተመሰገነ ይሁን
@temesgengirma1311
@temesgengirma1311 2 жыл бұрын
የዘኪ እናትና የዘሙ እናት ነፍ አማት ይኑሩልን።
@temesgengirma1311
@temesgengirma1311 2 жыл бұрын
Zakiye Ante leyu saw nahi babizu tabarakilegn wondme Zaki!
@user-jj7rh7cx7x
@user-jj7rh7cx7x 2 жыл бұрын
ጀምዩ እግዚያብሄር የበረከት ያድርጋችሁ ትልልቅ ሰዎች የአገራችን በረከት ናቸው
@Eagle1503
@Eagle1503 2 жыл бұрын
እማማ ዝናሽዪ ደስ ሲሉ እኮ ፣ሁሉም ሲያምርባቸው
@selambogale6833
@selambogale6833 2 жыл бұрын
.ወይ እማማ ዝናሽዬ ማሻአላህ ናቸው እኮ 😘
@tsigeteka7238
@tsigeteka7238 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ሁለታችሁም 🙏🙏🙏
@kedestterefe697
@kedestterefe697 2 жыл бұрын
ጀማነሽ እናትሽ ታምራለች ቁርጥ አንችን እማማ ዝናሽዬ እድሜና ጤና ይስጥዌት
@sabamengesha6463
@sabamengesha6463 2 жыл бұрын
God bless.🙏🙏🙏❤️ Blessings Mom zindh long life 🧬
@haimanot5geatatun771
@haimanot5geatatun771 2 жыл бұрын
እስይ እማማ ዝነሽ የጀማነሽ እነት ደርባባ እድሜነ ጤነ ይስጣቹ ጀማነሽ እድልኝ ነሽ
@zebibendale2107
@zebibendale2107 2 жыл бұрын
Egziabeher yetemesegene yehun yehen mayet tebareki anchim teru beteseb yasadegesh merekatu keld ayedelem metadel new. Enatesh ende anchi konjo nachew. Emama Zenashenye seleyulen.
@wubetnetere7476
@wubetnetere7476 2 жыл бұрын
God bless you
@kasateshom5291
@kasateshom5291 2 жыл бұрын
ዘኪ የተባረከ ቤተሰብ ናቸው።እ/ር ይባርካችሁ።
@waffiki
@waffiki 2 жыл бұрын
My favourite program. 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@elenizeleke3320
@elenizeleke3320 2 жыл бұрын
በርቱ እማማ ዝናሽ ድሮ መወለድ መባረክ ነው።
@user-xo2ig4fs6b
@user-xo2ig4fs6b 2 жыл бұрын
እኔ ጌታን የምመኜው እማማ ዝናሽ በሂዎት እያሉ ዘኪዬና ቤቲ ልጅ ወልደው እማማዝናሽ እዲመርቁ እዲደሰቱ ነው።ቤትዬ ጄማነሽ እናትሽ እዴት ያምራሉ ብሩኮች ዘመናችሁ ይለምልም 🙏🙏🙏🙏
@genetadankew7479
@genetadankew7479 2 жыл бұрын
Efffff egziabher edemna tena yestlghe 💖💕💕
NERF WAR HEAVY: Drone Battle!
00:30
MacDannyGun
Рет қаралды 51 МЛН
MEGA BOXES ARE BACK!!!
08:53
Brawl Stars
Рет қаралды 36 МЛН
Мы никогда не были так напуганы!
00:15
Аришнев
Рет қаралды 6 МЛН
ፍቅርህ ዛሬም ትኩስ ነው!
19:07
Daniel Amdemichael
Рет қаралды 1,6 МЛН
Harikathe - KRISHNA SANDHANA - Bhadragiri Achyutha Daasaru - PART  3
22:01
DREAMS Mangaluru
Рет қаралды 560 М.
YoniSosi-New Mezmur 2019 By   Yonathan Abrham ,ንኹሉ ነገረይ.
6:26
Yonisosi Tube Official
Рет қаралды 3 МЛН
NERF WAR HEAVY: Drone Battle!
00:30
MacDannyGun
Рет қаралды 51 МЛН