ጉልበትሽን የያዝኩት እኔ ነኝ ብሎኛል/ አዝናኝ ቆይታ ከ እማማ ዝናሽ ጋር

  Рет қаралды 59,794

FEVEN KETEMA ፌቨን ከተማ

FEVEN KETEMA ፌቨን ከተማ

Жыл бұрын

#fevenketema #wedding #artistfevenketema
The official You tube Channel of Feven Ketema.
Enjoy! Subscribe!
Connect for more.
/ fevenketema
/ fevenketema. .
fevenketema.com/

Пікірлер: 166
@foziyamohammad7257
@foziyamohammad7257 Жыл бұрын
እማማዝናሽን አይቶ ማለፍ እማይታሰብ ነው ስወዳቸው እኮ ብልህ ሴት ናቸው❤😊😂
@user-ve5rp7pr5m
@user-ve5rp7pr5m Жыл бұрын
እኔ እናት እማማ ዝኑዬ❤❤❤
@meseretkebede7104
@meseretkebede7104 Жыл бұрын
ዛሬ እማማ ዝናሽ ፈታ ብለዋል ደስተኛ ናቸው❤❤❤
@Yabseratube
@Yabseratube Жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ እንደ እማማ ዝናሽ መጨረሻሽን ያሳምርልሽ❤❤
@manalegsadick2561
@manalegsadick2561 Жыл бұрын
እማማዝንዬእንደምርቃትዎሀገራችንንሰላምያርግልን።ለርስዎምእድሜናጤናይስጥዎት።ለሁሉምእናቶችእድሜናጤናይስጣቸው።
@janatmmm6876
@janatmmm6876 Жыл бұрын
ጎበዝ እኮናቸው የራሴን ባዲራነወይ አሉ ፌብየ በጣም ነውየምወድሽ እማ በርች እደመልክሽ ፀበይሽ ወርቅነው
@ethiolove131
@ethiolove131 Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይባርካቹ በእውነት ፣
@derejebaissa1146
@derejebaissa1146 Жыл бұрын
ፌቭ እግዝሓብሔር ያክብርሽ:: እማማ ዝናሽ የኔብሩህ ፈጣሪ እርጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን:: እረጅም እድሜ ተመኘሁላቸው።
@merrytesfaye3437
@merrytesfaye3437 Жыл бұрын
እማምዬ አለህ እድሜውን ይረዝምልን የኔ ተወዳጅ ❤🙏ዘኪም አላህ ጀዛህን ይክፈለው በልጁልጅ አግኘው 🙏🙏🙏
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 Жыл бұрын
ፀጋ ልበሺ ፌቨን ቆንጆ የወለድሻቸው ይባረኩልሽ እግዚአብሄር ጤናና እድሜ ይስጥሽ ከነልጆችሽ ከነባለቤትሽ 🙏🙏🙏 እንዳሳመርሻቸው ሁሌም እመሪ ቤትሽ ሙሉ ይሁን
@user-pw1bc5ht8j
@user-pw1bc5ht8j Жыл бұрын
እማማ ዝናሽየ የኔብሩህ ፈጣሪ እርጅም እድሜከጤናጋ ይስጥልን🙏🥰ቬቪ ምርጣ🥰🥰
@sifenshume7726
@sifenshume7726 Жыл бұрын
ተባረኪልኝ ፌብዬ እማማ ዝናሽ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት 🥰
@etagegn7267
@etagegn7267 Жыл бұрын
እንደ ምርቃትወ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ለሁሉም እናቶች እንደርስዎ እድሜ ይስጥልን
@user-ve5rp7pr5m
@user-ve5rp7pr5m Жыл бұрын
እግዚአብሔር ፀጋውን ያልብስሽ ቨፌንዬ ❤❤❤
@eyerusalembirhanu1752
@eyerusalembirhanu1752 Жыл бұрын
እማማ ዝናሽ ግን ይመቾት በሳቅቅ😂😂ፌቢ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ🙏❤
@Lenaebrahim8583
@Lenaebrahim8583 Жыл бұрын
❤ፌቨዬዬዬ ቆንጆዬዬ❤አይ እማማ ዝናሽ አያልቅባቸው የወሎ ጣጣ አይስደብን አ እኛ ወሎ ፀዳ ያልን ነን😂😂😂😂
@eshetedagnew190
@eshetedagnew190 Жыл бұрын
እባክሽ አታድርቂአቸው እማማ ዝናሽ Long life For you Our mom.
@Nani19o040
@Nani19o040 Жыл бұрын
አቤል እና ሳምሪ ነን ዳንሰኛ ሙሽሮች💃 በ KZfaq መተናል ይቀላቀሉን!
@samsunga5030
@samsunga5030 Жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ ደስ አለን
@tigiwudsew2479
@tigiwudsew2479 Жыл бұрын
ስወዳቸው እረጅም እድሜ ተመኘሁላችሁ
@enattube5599
@enattube5599 Жыл бұрын
ጎበዝ የሀገሬ ልጅ ጠንክሪ እግዚአብሔር ትዳርሽን ቤትሽን ይባርክልሽ🙏
@user-ot3vn6vq7c
@user-ot3vn6vq7c Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያክብርሽ ፌቪ 🥰🥰እማማ ዝናሽ ውድድድ 🥰
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 Жыл бұрын
ክክክክክክክ የኔ እናት የእራሴን ባንዲራ ነው ይምታልብሱይ አሉ
@hayatkibret9357
@hayatkibret9357 Жыл бұрын
አይ እማማ ዝናሽ አንድ ሚሪንዳ አዋተው ገዝተው ነው እንዴ ከእኔ ጋር ፎቶ የሚነሱት ብለው አልነሳም አሉ ምን ያህል ዋጋ እንዳላቸው ተረድተዋል ማለት ነው ይገርማል
@kidisttesefahun4600
@kidisttesefahun4600 Жыл бұрын
እባካችሁ፡ማስክ፡አድርጉ
@user-cq2mo7ps7y
@user-cq2mo7ps7y Жыл бұрын
እማማ ዝናሽ እድሜ እና ጤና ይስጥልን እናቴ😍
@tadla8200
@tadla8200 Жыл бұрын
እማማዝናሽየ ማርቃናቸው ደስሲል እድሜናጤናይስጠወት በወታደር እየተጠበኩ ነው አላሉምክክክ💕
@astertube8785
@astertube8785 Жыл бұрын
ሰላም ውድ እህታችን እንኳን በሰላም መጣችሁ የኔ መልካም ሴት በርችልኝ
@waltenigussbiazen7740
@waltenigussbiazen7740 Жыл бұрын
የምትወደጅ አርቲስት ነሽ ጥሩ ቆይታ ነው ያደረግሽው።
@ameyemerbesher659
@ameyemerbesher659 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የወልድሽ ይባረክ በድንብ አሜን አሜን በይ አሜን አሜን ይሁንላት
@marimasd6628
@marimasd6628 Жыл бұрын
እማማ ዝናሽ አሜን ለሁላችንም ያረብ
@ayeleolika639
@ayeleolika639 Жыл бұрын
እማማ ዝናሽ አንደበታቸው ጣፋጭ ነው።ጋቢው ደስ ይላል።መልካም የጥምቀት በዓል!
@ethioboom524
@ethioboom524 Жыл бұрын
ወይኔ የሀገሬ የቡልጋ ልጅ ናቸው ለካ
@askidesta4271
@askidesta4271 Жыл бұрын
እድሜ እና ጤይ ይስጣችሁ እህታችን አብቢልን
@habeshayimer5697
@habeshayimer5697 Жыл бұрын
ዋዉ ገና ዛሬ ሳይሽ ፌቩዬ ቆንጆ እማማ ዝናሽዬ ስዎደዎት❤❤❤
@asterabera5654
@asterabera5654 Жыл бұрын
እግዝሓብሔር ያክብርሽ
@yeneMB
@yeneMB Жыл бұрын
Fever hulumi begiwu Tru newu tebalesh❤️❤️
@emuyeemuye6731
@emuyeemuye6731 Жыл бұрын
😁😁😁❤❤❤❤😘😘😍 አይ እማማ ዝናሽዬ እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጠዎ❤😍
@yeneMB
@yeneMB Жыл бұрын
Emma Zinashi ayesadebu..welo metete yelemi❤️❤️❤️
@user-letsub12121
@user-letsub12121 Жыл бұрын
ቡልጋ የአባቴ ሀገር😭😭😭ውይ አባዬ ናፈቀኝ ቡልጋ ሲባል ሆድ ባሰኝ
@dopeman1356
@dopeman1356 Жыл бұрын
የኔ ደግሞ ምንጃር የወንድ አያቴ አገር ነው ይለያያሉ እንዴ?
@almaz-rudy8793
@almaz-rudy8793 Жыл бұрын
ተባረኪ
@senuta406
@senuta406 Жыл бұрын
Fevi konjooo Wey Emama zenascheye.... 🥰🥰🥰👑🎉
@terngo
@terngo Жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረስን ስወድሽ እማማ ዝናሽ
@zahraliban5714
@zahraliban5714 Жыл бұрын
እሳቸው ያደጉት ከ10አመት ጀምሮ ከትማ ነው።ሎሚ የገጠር መሰለኝ
@hanayoutube7934
@hanayoutube7934 Жыл бұрын
❤️❤❤❤❤❤️❤️❤️❤️እድሜና ጤና ይብዛልቹ እማም
@M-lk2py
@M-lk2py Жыл бұрын
እማማ ዝናሽ ረጀም እድሜ ጤና❤
@jerrydemeke3914
@jerrydemeke3914 Жыл бұрын
የኔ እናት እንዴት እደምወዶት እኮ
@gebrel8937
@gebrel8937 Жыл бұрын
ፌበንዬ ስወድሽ እኮ እንኳን አብሮ አደረሰን
@geez2115
@geez2115 Жыл бұрын
ቬቡ በጣም ኈበዝ ነሽ ፈገግታ ደስታሽ ደስ ይላል በርቺ ጥያቄዎችሽ በጣም ምርጥ እና ወሳኝ ናቸው ትችያለሽ እማማ ዝኑ ሊቅ ናቸው ከባድም ሆነ ተራ ጥያቄ ምላሻቸው አጥጋቢና ረቂቅ ነው🙏ግን እንደ ዛሬ ስቄ አላውቅም ካለብን ሀዘን መለስ አረጒኝ።
@user-letsub12121
@user-letsub12121 Жыл бұрын
ፌቭ ያጣዬዋ ወድሻለው የኔ ወርቅ❤❤❤❤🙏
@semretwondimu5337
@semretwondimu5337 Жыл бұрын
ምነው የሀገራችን ባለስልጣኖችና ፓለቲከኞች ከእማማ ዝናሽ ቢማሩ። ማጎብደድን ቢጠየፏ፣ሀቃቸውን ብቻ ቢበሉ እንዲሁም ፍሪሀ እግዚኣብሄር ቢኖራቸው ሀገራቸው ቢወዱ። እናታችን እድሜ ይስጦት።
@brunofernandes310
@brunofernandes310 Жыл бұрын
Bless you all
@waffiki
@waffiki Жыл бұрын
i laughed so much when she discovered the GREEN, YELLOW, RED Gabbi. mamma Zinash is a phenomenal woman😍😍😍
@lemlemkassaye375
@lemlemkassaye375 Жыл бұрын
እማምዬ ዘካርያስን አመስግኑ ከጌታ ቀጥሎ ።።።የሰው ነገር
@-swtube5575
@-swtube5575 Жыл бұрын
ፊቪዬ👌👌የኔ ውድ አይ አማማ ዝኒ
@kolfeaddis6970
@kolfeaddis6970 Жыл бұрын
ደስ ሲሉ
@fasicamolla7352
@fasicamolla7352 Жыл бұрын
ሁሉም ቦታ ሎሚ አይወረወርም እንዳውም ልክ እንደ ጨሌ ጎጅ ባህላዌ ድርጊት ነው በማለት አግባብ እንዳልሆነ እናቶች እና አባቶች ይናገራሉ ።
@user-en1gr4ge2h
@user-en1gr4ge2h Жыл бұрын
እማማ ዝናሽዬ ደስ ስትልኝ❤️
@user-zq3mw9cx4e
@user-zq3mw9cx4e Жыл бұрын
ፌቨንየ የኔፈልቅልቅ♥♥♥🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@romankoncha4797
@romankoncha4797 Жыл бұрын
Egezaberi yemesegen amen amen amen
@Fm-fk6os
@Fm-fk6os 7 ай бұрын
አይ እማማ ዝናሽ በትክክል ነው እኮ የሚናገሩት
@user-hy1xt8du4c
@user-hy1xt8du4c Жыл бұрын
*ኧሯ ጆሮየ እመውይይ የልጁቶ ጨዋነትክክክ*
@Fikru1948
@Fikru1948 Жыл бұрын
IMMAMA ZENASH ! KOJO DES YEMTIL INGDA !
@enattube462
@enattube462 Жыл бұрын
Yen enat❤❤❤❤❤
@eritreashekore358
@eritreashekore358 Жыл бұрын
የወሎዋ ነቆራ ተመቸቺኝ
@GalilaRout
@GalilaRout Жыл бұрын
አሜን
@yeshewerkbelay24
@yeshewerkbelay24 Жыл бұрын
emaye I Love You
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 Жыл бұрын
ሂሳብ በቅድሚያ የህልም መፍቻ እማማ ዝናሽ😍
@zuzumohammed7832
@zuzumohammed7832 Жыл бұрын
እማማ ዝኑ ድምቀታችን
@genetghebre8790
@genetghebre8790 Жыл бұрын
Yerasahewun gabei
@crosstube1386
@crosstube1386 Жыл бұрын
ለጆሮቸው መስሚያ እባካችሁ እንግዛላቸው>
@ABCd-wb1gi
@ABCd-wb1gi Жыл бұрын
የተቀደሰ ሀሳብ !!!
@bekiiache5805
@bekiiache5805 Жыл бұрын
እማማ ❤❤❤❤❤🌹🌹
@-swtube5575
@-swtube5575 Жыл бұрын
ሰምና ወርቅ ነን ይጎብኙን ያበረታቱን
@wewee6506
@wewee6506 Жыл бұрын
ፋሽንዬ የኔ ቆንጆ ስወድሽ እማማ ዝናሽዬ ፎቶ አልነሳም በአንድ ምሪዳ አላሉም 😂
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 Жыл бұрын
አሜን፫ አሜን፫
@zuziyoutubeapp6879
@zuziyoutubeapp6879 Жыл бұрын
Mekoret neberebesh mama zinash yemetalachehun new miyawerut
@tutuz8920
@tutuz8920 Жыл бұрын
እመበቴ ትጠብቆ ከነልጆት ዘካርያስ
@frie5868
@frie5868 Жыл бұрын
እማማ ዝናሽ አና 100ብር
@lomidesalegy3115
@lomidesalegy3115 Жыл бұрын
febiye tewahidon lij
@zahramohammad5812
@zahramohammad5812 Жыл бұрын
😂😂😂😂ቴሌብዢኑንም መጊስት ነው የገዛው አሉ እኒ ጊን ለዶክተረ አብይ መልክት አድርሱልኝ እድያያቸው ምኞቴ ነው ለመጊስት ያለቸው ክብረ ላገረው የተለየነው ወላሂ እድሜወት ይረዘም
@sabamelese1129
@sabamelese1129 Жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣 kelal
@eyerusalembirhanu1752
@eyerusalembirhanu1752 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@mehertyohanes3510
@mehertyohanes3510 Жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️
@sophiasayed260
@sophiasayed260 Жыл бұрын
I have to subscribe just because of Emama Zenash
@MdAlauddin-yj8nz
@MdAlauddin-yj8nz Жыл бұрын
አሁን. ሁሉም. ፍረጂነውጉድእማማዝናሽ
@GalilaRout
@GalilaRout Жыл бұрын
ክልክል ነው😂😂😂😂😂😂😂
@dopeman1356
@dopeman1356 Жыл бұрын
ኪኪኪኪኪ ተመቹኝ::
@user-letsub12121
@user-letsub12121 Жыл бұрын
መጨረሻላይ ሞትኩኝ😂😂😂
@aynalemaynalem212
@aynalemaynalem212 Жыл бұрын
እማማ እኔ ወዶታለሁ 💑💑💑
@abirayakobo9888
@abirayakobo9888 Жыл бұрын
ጣጣ አላሉም ሆ 😂 ምንው ሊዞሩብን ነው እንዴ እኛ ወሎየወቹን እማማ ዝናሽ እንኳን አደረሳችሁ ፌቡ ቆንጆ ❤
@genetasefa8364
@genetasefa8364 Жыл бұрын
ወሎዪ ጣጣ የለዉም ለጨዋታ ብለውነው don’t worry the most beautiful people are living in ወሎ
@frehiwathaileselasse8125
@frehiwathaileselasse8125 Жыл бұрын
😂😂😂😂
@yeneMB
@yeneMB Жыл бұрын
Yene enate minim atireshim
@wubitualemayehu5932
@wubitualemayehu5932 Жыл бұрын
Ye Haile silase liji kehonesh imama Zinash oromo nesh malet new gin oromo betam new mititela aygermimim Haile silase Asadigowat
@Black-lioness
@Black-lioness Жыл бұрын
Weregna wera albiesh
@etsegenetegebru2323
@etsegenetegebru2323 Жыл бұрын
Emama zenashya sewdachwe eko fevya yega merte artsete ewdesalhug
@tutuz8920
@tutuz8920 Жыл бұрын
እባካችሁ የማማ ዝናሽ ዘመዶች ብቅ
@abinttube
@abinttube Жыл бұрын
❤❤❤🙏🙏
@rakibgirma7019
@rakibgirma7019 Жыл бұрын
እማማዬ ዝናሽ❤️❤️❤️❤️🤣🤣🤣🤣🤣
@user-lb5fg8rc7v
@user-lb5fg8rc7v 14 күн бұрын
Zekiye atsazenachewe
@mariabekel9985
@mariabekel9985 Жыл бұрын
Abet ergatash febiya sewdesh
@amazingworld6
@amazingworld6 Жыл бұрын
የምትጠይቂውን መጀመሪያ ተዘጋጅተሽ ነይ እሳቸው አዲስ አበባ ነው የኖሩት የክፍለሃገሩን የቡልጋውን አከባበር መጠየቅ የነበረብሽ
@user-so5ge3wn6y
@user-so5ge3wn6y Жыл бұрын
እማማ ዝነሸ😘😘😘
@watermelonyuh3810
@watermelonyuh3810 Жыл бұрын
የአክስት ልጆች እዚሁ አጠገባቸው ቁጭ ብላችሁ ነው ዞር ብላችሁ ያላያችሗቸው !! በሉ ብድሩን ታገኙታላችሁ አፍራችሁ ነው ድምጣችሁ ያጠፋችሁት
@zahramohammad5812
@zahramohammad5812 Жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️
@xxxx-ob8gg
@xxxx-ob8gg Жыл бұрын
😍😍😍😍❤❤❤❤
@user-hh6ll8ln9z
@user-hh6ll8ln9z Жыл бұрын
ፌበንየ እደት እደምታምሪኝ ወላሂ ቆጂየነሽ በጣም ነው የምታምሪኝ በተለይ ፈገግታሽ
@nbaloveeir9939
@nbaloveeir9939 Жыл бұрын
👍👌👌👌🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
እናቴ እንዴት አንዳሳደገችኝ ስትነግረኝ አስለቀሰችኝ
34:59
FEVEN KETEMA ፌቨን ከተማ
Рет қаралды 80 М.
아이스크림으로 체감되는 요즘 물가
00:16
진영민yeongmin
Рет қаралды 60 МЛН
What it feels like cleaning up after a toddler.
00:40
Daniel LaBelle
Рет қаралды 72 МЛН
እናቴን ሰርፕራይዝ አረኳት / አዝናኝ ቆይታ
19:01
FEVEN KETEMA ፌቨን ከተማ
Рет қаралды 20 М.
Slow motion boy #shorts by Tsuriki Show
0:14
Tsuriki Show
Рет қаралды 7 МЛН
Кого она вытащила из воды?😱
0:51
Следы времени
Рет қаралды 4,1 МЛН
19 июля 2024 г.
0:20
мишук круглов
Рет қаралды 6 МЛН