No video

#Mamusha_Fenta

  Рет қаралды 151,409

Tigist Ejigu Wondmu

Tigist Ejigu Wondmu

Күн бұрын

የተወደዳችሁ የኒቆዲሞስ ሾው ቤተሰቦች፡ ከታች ያለውን link ላይክ በማድረግ facebook ገፃችንን እንድትቀላቀሉ በታላቅ አክብሮት እጋብዛለሁ፡፡ 👇👇
/ nikodimosshow
ፕሮግራማችንን እየተከታተላችሁ ገንቢ አስተያየታችሁን ሁል ጊዜ ስለምትለግሱን እጅግ አድርገን እናመሰግናለን፡፡ ሰብስክራይብ ያላደረጋችሁ አዳዲስ ቪዲዮ እንዲደርሳችሁ ሰብስክራይብ ማድረግ አትርሱ፡፡
This Video Clip is Dedicated Only to Nikodimos Show Channel /Tigist Ejigu/!
Subscribe today for latest Videos Here:- / nikodimosshow
Facebook:- / nikodimosshow
Instagram:- / tigisttg
Awtaru Kebede,Ethiopia,Ethiopian Gospel Song,Amharic Gospel
© Copyright:- #Tigist Ejigu /Nikodimos Show/ 2023

Пікірлер: 580
@HenonHmichael
@HenonHmichael Ай бұрын
በሙሉ አይኔ ለማየት እንኳን የሚያሳሳኝ አገልጋይ ነዉ ጌታ እየሱስ ዘመኑን ይባርክ!!!
@masti1612
@masti1612 Ай бұрын
አሜን እኔም ነኝ
@hirutdergu1459
@hirutdergu1459 Ай бұрын
እኔም ገና ሳስበው ዶር ማሙሻ እንባዬ ይመጣል እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጠው❤❤❤❤❤
@user-ez7ib8qr9x
@user-ez7ib8qr9x Ай бұрын
@@HenonHmichael betam amen amen
@lidutigech2164
@lidutigech2164 Ай бұрын
እውነት ነው
@RedietZeleke-ni2qe
@RedietZeleke-ni2qe Ай бұрын
Endezi masebew ene bcha negn bye aseb nber Mamushan sayew for no reason enbaye yemetal tebarek
@emebettemesgen9901
@emebettemesgen9901 Ай бұрын
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ወንድሜ ዶክተር ማሙሻ ባንተ ትምህርት በጣም በጣም ከተጠቀሙት መሀል ነኝ እጅግ የምወድህና የማከብርህ እህትህ ነኝ በቃ እግዚአብሔር ቅሬታ አለው ስንት ውሸተኞች ባሉበት ጊዜ እንደአንተ አይነቱን መምህር ያብዛልን እግዚአብሔር አምላክ ከነቤተሰብህ በእድሜ በጤነት ይጠብቅህ ጌታ በደሙ ይሸፍንህ ባንተህ ትምህርት ጌታዬን አይቼዋለው ብርክ በልልን ❤❤❤❤❤
@user-ez7ib8qr9x
@user-ez7ib8qr9x Ай бұрын
@@emebettemesgen9901 🥰🥰🥰
@enana8023
@enana8023 Ай бұрын
❤❤❤❤❤
@elshadayasrat
@elshadayasrat Ай бұрын
The same to you
@user-xy6qq8tw8h
@user-xy6qq8tw8h Ай бұрын
ሰላም እህቴ ተባረኪ ኤባክሽ ጌታ ይወዴሻ ይወድሻል ወደጌታ ነይ❤❤​@@elshadayasrat
@amangebrigzabiher8159
@amangebrigzabiher8159 Ай бұрын
ኦርቶዶክስ ብትሆኝ "ይመስለኛል " ብቻ ብሎ የሚያስተምርን መምሕር ትተሽ እንዲህ ነው እውነተኛ ትርጉሙ ብለው የሚያስተምህሩት የኦርቶዶክስ መምሕራን ባደነቅሽ ነበር .በሃይማኖት ትምህርት ላይ ፈጽሞ መባል የሌለበት ነገር ይመስለኛል የሚለው ቃል ነው
@mekdeseyob1444
@mekdeseyob1444 Ай бұрын
በዚህ ዘመን ብዙ ሐሰተኞች ባሉበት ዘመን ጌታ አንተን ለእኛ ስለሰጠን የጌታ ስም ይባረክ!!!
@sebledadi6506
@sebledadi6506 Ай бұрын
በጣም የምወደው የእግዚአብሔር ባሪያ በዘመንህ ሁሉ ኢየሱስን አክብረህ ማለፍ ይሁንልህ ።
@HelenTeshome-un1ky
@HelenTeshome-un1ky Ай бұрын
¹
@SaraSara-bi7hc
@SaraSara-bi7hc Ай бұрын
አንቺ በሱ እጅ ጌታን ተቀበልሽ እኔ ደግሞ ባንቺ ተቀበልኩ ትምህርት አስተምረሽ ጨረሽና ጌታን የምትቀበሉ ክእኔ ጋራ እኔ የምለውን ብር ስትይ ይህቺ ቀን እትለፈኝ ልቁረጥ ብዬ በሰው ሀገር ተቀበልኩ
@mukemilbufiso9837
@mukemilbufiso9837 Ай бұрын
Tebareki❤
@shallomandegna1720
@shallomandegna1720 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@bereketrobi4796
@bereketrobi4796 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@rb2782
@rb2782 Ай бұрын
ክቡር ለእግዚአብሔር ይሁን, በርቺልኝ❤❤❤
@abbyabunetizale7824
@abbyabunetizale7824 Ай бұрын
Hallelujah!!!
@kidestalemu1490
@kidestalemu1490 Ай бұрын
ገና ኢኘንተርቪውን በደንብ ሣልሐማ ከጅማሬው አይኔ በእባ ተሞላ። እንደዚህ እንደሳሳሁልህ አላውቅም ነበር። ስለ አንተ እግዚያብሔር ይመስገን። እግዚያብሔር ይባርክህ ይጠብቅህ ዳርቻዎችህን ያስፋ ብዛልን ወንድም ማሙሻ።እድሜን ከጤና ጋር ይስጥህ።
@user-ez7ib8qr9x
@user-ez7ib8qr9x Ай бұрын
Amen ❤❤
@yared7699
@yared7699 Ай бұрын
አሜንንንንንንንንንንንንንን
@user-zg5bk1nx9g
@user-zg5bk1nx9g Ай бұрын
መንፈሳዊ አባቴ ዶር ማሙሻየ እግዚአብሔር ይባርክህ። ብዙ የማታውቃቸው መንፈሳዊ ልጆች አሉህ። አክሊልህን በሰማይ ትቀበላለህ። በጣም እንወድሀለን እናከብርሀለን። ❤❤❤❤❤
@biniamgunta776
@biniamgunta776 Ай бұрын
የቤተክርስቲያን ትልቅ ስጦታችን ዶ/ር ማሙሻ ፈንታ እግዚአብሔር ይባርክህ የእውነት ከብዙ አመት በፊት ባስተማርከን ትምህርት ዛሬም በልባችን አለ ማቴዮስ ፮ ሮሜን ዋው በብዙ ቃሉን መግለጥ አስታውሳለሁ;ቅን ትሁት አስተማሪ ሕይወትህ ቤተሰብህን አገልግሎትህን እግዚአብሔር ይባርክህ ያብዛልህ;❤❤❤❤❤❤❤
@user-st2fq7hk1h
@user-st2fq7hk1h Ай бұрын
ማሙሻን ያለመስማት አይቻልም ምክንያቱም ቋንቋው ሁሉየእግዚአብሔር ቃል ስለሆኅ ተባረክ
@EphremGebre-s6v
@EphremGebre-s6v Ай бұрын
በእዉነት የእናቴን ብርሀኔ ስም በምስክርነት ስሰማ ሀሴት ነዉ ማደርገዉ ተባረክ ማሙሻ
@lamrotweldemichael7777
@lamrotweldemichael7777 Ай бұрын
ዶ/ር ማሙሻ ስላየሁህ ብቻ ሳልሰማህ አክብሮቴን ልግለፅልህ ዮሀ3:16ባንተ ነው ያወቅኳት ወርቃማዋ ጥቅስ ናት ዘመንህ ይባረክ ትምህርቶችህ ባርከውኛል
@user-ez7ib8qr9x
@user-ez7ib8qr9x Ай бұрын
❤❤❤
@seid1189
@seid1189 Ай бұрын
ንፁህ የሆነውን የእግዚአብሔርን ቃል የሚያስተምር የእግዚአብሔር አገልጋይ!!!!!
@user-kh5pr9bo8c
@user-kh5pr9bo8c Ай бұрын
ወንድም ማሙሻ ከተነገረል ከተባልህ ይልቅ ለእግ/ር መከበሪያ እና እግዚአብሄር ለዘለአለም ላዘጋጀው ክብር እና በዚሁ መልካም ምሳሌነት መደምደም ይሁንልህ ተባረክ!!!!
@user-pp1wh1ff4f
@user-pp1wh1ff4f Ай бұрын
አሜን !
@hirutdergu1459
@hirutdergu1459 Ай бұрын
እግዚአብሔር የሚለውን ስም እባካቹ "/"👈 አሳጥራቹ አትፃፉ ነውር ነው😡 ስንት እረጅም ፅሁፍ እየፃፋቹ አይደል እንዴ የምትውሉት እግዚአብሔርን ስሙን ሙሉውን ቤትፅፉ ፊደሉ ነው የመፃፊያ ቦታው የሚያልቅባቹ?👎👎
@sintayehuwyohannes9777
@sintayehuwyohannes9777 Ай бұрын
ለኛ ራርቶ አንተን ያስነሳልን ጌታ ይክበር :: ባንተ ትምህርቶች ተጠቃሚ የሆንኩ ታናሽ እህትህ ነኝ :: 🎉🎉🎉 ተባረክልኝ!! TG አንቺም ብሩክ ነሽ!
@Sima-A
@Sima-A Ай бұрын
ማሙሻ እውነተኛውን ወንጌል በመግለጥ የሃሰተኞችን ስራ ያራቆተ ድንቅ እግዚአብሔር የሚጠቀምበት መልካም ሰው ነው :: ኑርልን
@Kalkidan-mq8oh
@Kalkidan-mq8oh Ай бұрын
ዶክተር ማሙሻ ትሁት እና የተወደደ የወንጌል ሰባኪ ነህ ።ዘመንህ ይለምልም ተባረክ❤❤❤❤❤
@user-uc9xk6nk3o
@user-uc9xk6nk3o Ай бұрын
ወንጌሉ የእግዚአብሔር ነዉ ወንድም ማሙሻ ደግሞ እዉነተኛ የወንጌሉ አገልጋይ ነዉ፡፡ የወንድሞች አስተያየት ምን ያህል እዉነተኞች አገልጋዮች እንደተጠማን የሚያስረዳ ነዉ፡፡ እግዚአብሔርን እንድናይ የሚያደረጉን እንደ ዶ/ር ማሙሻ ዓይነቱ ረጅሙን ዕድሜና ጤና ይሰጥልን ዘንድ ልመናችን ነዉ፡፡ በጌታ ቀን አክሊል ስለሚጠብቅህ በርታ ወደጄ እኔም በግሌ ከትምህርት ተጠቃም ነኝ!! ዘመንህ ይለምልም መልከም የአገልግሎት ዘመን ይሁንል!!!
@FreyohinahuDawit
@FreyohinahuDawit Ай бұрын
ገና የወንጌል ጭላንጭል ላይ እያለዉ የመስቀሉ ስር በረከቶች የሚል ርዕሰ ትምህርት ከሰማው በዃላ በቃ በራልኝ ጌታ አገኝኝ ማሙሻ እስከዛሬም ከውስጤ ያልወጣ ትምህርት ነው ለመዳኔ ምክንያት አርጎሀል እድሜን ከጤና ይስጥህ ጸጋህ ይብዛ
@romankebede6548
@romankebede6548 Ай бұрын
ስወድህ እኮ ታማኝ የእ/ር አገልጋይ ልታመልጠን ነበር እንኳን ተረፍክ ጌታ ጨምሮ ጨምሮ ይባርክህ።
@genettakel7722
@genettakel7722 Ай бұрын
አቤት መታደል የኢየሱሰን የልብ ትርታ ውሰጥ መሆን እርሱም ዘመኑንሁሉ የማዳኑን ወንጌል በፀጋ ውሰጥ ሆኖ ማገልገል ጌታ ኢየሱሰ ይባረክ አማኝ መንፈሰ ቅዱሰ በተገለጠትጥ በተሰጠው ፀጋ ቢመላለሰ ውጤታማ ይሆናል
@JESUSONTOP2024
@JESUSONTOP2024 Ай бұрын
ዶ/ር ማሙሻን በጣምነው ምወደው ድንቅ የእግዚአብሔር ሰው ነው።ወንድም ዳዊት ፋሲልንም አቅርቢው እሺ።
@kidistlemma5127
@kidistlemma5127 Ай бұрын
ማሙሻየ የኔ ውድ ወንድም በፕሮቴስታንቱም በኦርቶዶክሱም ልብ ውስጥ አለህ እውነተኛ የእግዚአብሔር አገልጋይ ነህ ኑርልን🙏
@hassetdino7413
@hassetdino7413 Ай бұрын
ስንቶች የእየሱስን ስም ለገንዘብ መሰብሰቢያ በሚቸኩሉበት ዘመን ከጌታ እንዳንጠፍ ያስተማርከን የመከርከን ጌታን ከነክብሩ የምታሳያን አገልጋይ ነህ በጣም ነው የማከብርህ የምወድህ ይህንን ኮመንት ስጽፍ ቃላት እያጠረኝ እንባዬ እየመጣ ነው !!!
@zelalem_eyob
@zelalem_eyob Ай бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ዶ/ር ማሙሻ ፋንታ🙏 አጥጋቢና እና ሚዛናዊ ምላሽ ነውና የሰጠኸን🙏 አሁንም ፀጋ ይብዛልህ🙏
@abinetabite7159
@abinetabite7159 Ай бұрын
እኔ ዛሬ interview ሳይሆን የሰማሁት ስብከት ነው የሰማሁት አሜን እያልኩ ነው የሰማሁት, Dr Mamusha ለቤተሰብህ, ለቤተክርስትያን, ለኛም ለሁላችን አንተን ያቆይልን።
@thedumbversionofeinstine6245
@thedumbversionofeinstine6245 Ай бұрын
ባይህ ብሰማህ ባዳምጥህ የማልጠግብህ ውድ የእግዚአብሔር ስጦታ ውይ ምን ልበል ብቻ ስለ ሁሉ ነገር ባለቤቱ እግዚአብሔር ይመስገን አሁንም ፀጋውን ጥበቃውን እድሜውን ያብዛልልህ የአንተ የሆነውን ሁሉ ይጠብቅ ማንኛውንም የጠላት አጀንዳ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ከአንተና ከነገሮችህ ላይ ለዘላለም የተከለከለ ይሁን አሜን ኢየሱስ ጌታ ነው!!!!!!!
@selamgizaw4670
@selamgizaw4670 Ай бұрын
በእርግጥ እግዚአብሔር ይባርክህ ዶ/ር ማሙሻ እውነተኛውን የእግዚአብሔር ቃል በተለይም ወጣቶች ወዳሉበት ቦታ እየሄድክ ስለምታስተምር ተባረክ፣ ቀሪውን ዘመንህን አሁንም ለእግዚአብሔር ክብር ይሁን!
@mimedantew1918
@mimedantew1918 Ай бұрын
ስስታቾን ነህ እግዛቤር አብዝቶ ይባርክህ በርታ ወንድማችን ኑርልን የጌታ ጸጋ ይብዛልህ
@tsehayegetachew4599
@tsehayegetachew4599 Ай бұрын
የእግዚአብሔር ስጦታ እንኮን ተወለድክ የቃሉን መገለጥ የሰጠ መንፈሰ ቅዱሰ ይባረክ።
@haimanotbelete
@haimanotbelete Ай бұрын
ቲጅዬ በጣም እንወድሻለ 📖💕💚💛❤ ዶ/ር ማሙሻ እግዚአብሔር የሚጠቀምበት የወንጌል አርበኛ የዘመናችን ቆራጥ አገልጋይ ስላንተ ጌታን እናመሰግናለን✅📖
@fa744
@fa744 Ай бұрын
እግዚአብሄር አሁን ላለችው ቤተክርስቲያን ስጦታ አርጎ ከሰጠን ሰዎች መሀል አንዱ ነህ ዶ/ር ማሙሽ ያለን ክብር እና ፍቅር ጥልቅ ነው ጌታ ቤትህን ጤናህን ይባርክ ቲጂዬ ጌታ ይባርክሽ ስለምታቀርቢልን ድንቅ እንግዶች 🙏
@hibretalemayehu2831
@hibretalemayehu2831 Ай бұрын
የምድራችን የእግዚአብሔር ልዩ ስጦታ ነህ እወድሃለሁ❤
@user-dv7tc8oc7l
@user-dv7tc8oc7l Ай бұрын
ዶክተር ማሙሻ በጣም እወድሃለሁ በአንተ እምነት ባልኖረም ትምህርት ደሰ ይለኛል እወድሃለሁ 😘🙏
@GishoSbsnsk
@GishoSbsnsk Ай бұрын
ማሙሻዬ ለእውነተኛ ቤተ ክርስትያን መታነጽ የተሰጠህ ስጦታ ነህ።
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO Ай бұрын
ፀጋ ይብዛልህ ዶ/ር ማሙሻ እኔም በመታደሌ ፀጋ በዝቶልኝ ዛሬ ቅዳሜ ለሁለተኛ ጊዜ በላይቭ ትምህርትህን ተከታተልኩኝ ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን Thank you ቲጂዬ ተባረኪልኝ❤
@nigisthaile7528
@nigisthaile7528 Ай бұрын
ማሙሻ እጅግ በጣም እወድሀለሁ ጌታ ይባርክህ፣ለቤ/ክርትያን አንተን ሰለሰጠን ጌታ ይባርክህ
@anjelaanjela4791
@anjelaanjela4791 Ай бұрын
Dr,ማሙሻ ፋንታ በጣም ነው የምንወድህ በጣም ነው እየተባረክን ያለነው በአንተ ፀጋ እና ትምህርት እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥህ ፀጋውን ያብዛልክ
@salameskyes7240
@salameskyes7240 Ай бұрын
ማሙሻዬ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጥክ ለሺህ ትውልድ ኑር ትኩረት ኢየሱስ ብቻ የጨከነ እይወት የክርስቶስ ምርኮኛ ነኝ እኔ❤❤❤❤❤
@yosefanteneh1904
@yosefanteneh1904 Ай бұрын
እንዴት መታደል ነው ያነበብኩት ኮሜንት ሁሉ አንድም ነቀፋ የለበትም እንዲህ ነው ለጌታ መለየት
@tsegayohannes7993
@tsegayohannes7993 Ай бұрын
Dr. Mamusha, you are a great teacher. God healed you because you are going to reach millions in Gospel . Bless you😊
@terefeabera2369
@terefeabera2369 Ай бұрын
ከሞት ተርፈህ በሕይወት መኖርህ ለዚህ ቃለምልልስ ብቻ እንኳ ቢሆን ትርፋ እጅግ ብዙ ነው። መንፈሳዊ እውቀትንና ሕይወትን ልከኛ አድርጎ ይዞ መጓዝ እንዴት እንደሚቻል የሚያስተምር ድንቅ ቃለ ምልልስ ነው ። በእውነት ጸጋ ይብዛልህ። አንደበት ብቻ ሳይሆን ጆሮም ባላት እህት ፕሮግራም ላይ መቅረብህ መልካም ነው።ጸጋ ይብዛልሽ ተምረንበታል። ሳምንት መጠበቅ ግድ ሆነ በጉጉት ።
@gelilasemere6067
@gelilasemere6067 Ай бұрын
ጌታ ይባርክህ ስለ አንተ እግዚአብሔር ይመስን ብዙ ተጠቅመናል እውነትን በፍቅር የምትገልጡ የወንጌል አገልጋዮች በመኖራችሁ ለትውልድ በረከት ናችሁ:: ስለ ድነት አከራካሪ ጥቅሶች ለተባለው በደንብ ስለገለፅከው ቲጅም ስለጠየቅሽው እናመሰግናለን:: የተሰማኝን እንድገልፅ ይፈቀድልኝ? ድነታችንን ምንም ብናደርግ የማናገኘው በእግዚአብሔር ቸርነት የተሰጠን ከሆነ የከበረ ነገር ሁሉ አያያዝ ይጠይቃል ዕንቁ ያለው ሰው እንዳይጠፋበት በጥንቃቄ ይይዘዋል እንጅ አንዴ እጄ ገብቷል ብሎ በግዴለሽነት የትም ቢያስቀምጠው ሌላው እጅ ሊገባ ግድ ነው ስለዚህ ያገኘነው ድነት ባንከፍልበትም በምድር ዋጋ የማይወጣለት ውድ ስጦታ ነው:: ድካም ቢኖረኝ በአምላኬ ፊት በመውደቅ እራሴን በማዋረድ በንስኀ ምህረተንና ያሸናፊነትን ፀጋ እለምናለሁ እንጂ በቃሉ ላይ አላመቻምችም ድነቴን ስለማልቀልድበት የዘላለም ሒወት ክርስቶስ ሰው ከመሆኑ ባሻገር የሞተለት ጉዳይ ነውና:: ተባረኩ
@enarekassaofficial4420
@enarekassaofficial4420 Ай бұрын
ማሙሻዬ የኔ አስተማር i respect you so much my beloved brother. Ur my inspiration በቃ በብዙ ትምህቶችህ በእምነቴ ለመፅናቴ ምክንያት ሆነውኛል i love u 🙏❤️
@yeneneshassefa1535
@yeneneshassefa1535 Ай бұрын
0:01 ተባረክ ዶ/ር ማሙሻ የተፃፈውን እንደተፃፈው ሚዛኑን ጠብቆ መግለጥ ነው የመጋቢ ሥራ አንዱን ጥሎ አንዱን አንጠልጥሎ እየሆነብን ነው የተቸገርነው እኛም በመረጠን ጌታ ሐሴት እያደረግን እሱን ደስ ለማሰኘት የሥራ ፍሬ በማፍራት ሚዛኑን ጠብቆ መኖር ይጠበቅብናል
@Freweini-xd8xe
@Freweini-xd8xe Ай бұрын
በጣም ከመውደዴ የተነሳ ትምህርቶቹን ደጋግሜ ነው ምሰማው በህወቴም ትልቅ ረሀብ ለእግዚአብሔር ቃል እንዲኖረይ ረድቴኛል። May God bless you and Keep you for teaching us his word with out anything.
@rb2782
@rb2782 Ай бұрын
ዶ/ር ማሙሻዬ ገና ምንም አልሰማሁም interview ተንደርድሬ ነው comment ለመጻፍ የቸኳልኩት በጣም ነው የምወደው ዶ/ር እጅግ ትሁት ሰው ሞጎስ የሞላበት በእውነት ቃላት የለኝም ትምህርቶቹህ ቢሰሙ ቢሰሙ አይሰለቹም. እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ ዘመንህ ይለምልም ያንተ የሆኑትን ይባረኩ. ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂
@belaynehwerdofa5038
@belaynehwerdofa5038 Ай бұрын
ዶ/ር ማሙሻ በጣም የምሰማውና የማከብረው እርሱም እንዳለው ፀጋው እንደሆነም የተረዳም የሚኖርም እንደሆነ የተገለጠ ነው በጣም የማረሳውና ለህይወቴ ስለትህትና ምሳሌ የሚሆን ምስክርነት PTC የዲፕሎማ ተማሪ በነበር ጊዜ አንድ ጠዋት ዛሬ ድካም ካያችሁብ በሰራተኛችን ላይ አጋንት ተገልጦ ነበርና ለእርሷ ስን ጸልይ ረጅም ሰዓት ወሰደብን አጋንቱም ለቀቃት ጌታ ን ተቀበለች እግዚአብሔር ይመስገን ሲል እርስ በእርስ ተያየን በእርሱ ደረጃ ያሉ የመጽሐፍ ቅዱስ አስተማሪ የሆኑ እንዲህ አይነት ነገር ማውራት የሚያሳፍር የሚመስላቸው ባሉበት ለኛ ለተማሪዎች በሸክም መመስከሩ ለጌታ ያለውን ፍቅርና መታመን በህይወት አሳይቶኛል ስለዚህ ማሙሻ ወንድሜ ዛሬም በዙሁ ህይወት ከ19 ዓመት በኃላም አየሁት እግዚአብሔር ይመስገን!!!!
@seyoumantonios3786
@seyoumantonios3786 Ай бұрын
እንደሁልጊዜው ላንተ ያለኝን አክብሮት በፍቅር እገልፃለሁ :: ባይብልኛ ለመሆንህ ምስክር ነኝ!! ይህን የክብር መፅሐፍ የበለጠ መግለጥ አሁንም ዕድል ፈንታህ ይሁንልህ!!በበለጠ ክብር ዘመንህን መጨረስ ይሁንልህ!! ይህ ፀሎቴ ነው!!!
@eliasgelan5735
@eliasgelan5735 Ай бұрын
ቲጂዬ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ በቃ መለወጥ ማለት እንደዚህ ነው በተግባር እያሳየሽን ስለሆነ አሁንም ፀጋው ይብዛልሽ። ዶ/ር ማሙሻዬ እንደሁሌው እወድሀለሁ አከብርሀለሁ ተባረክልኝ 🙏
@nigisthaile7528
@nigisthaile7528 Ай бұрын
ጌታ ይባርክሽ ቲጅ የህግን ክፍተት የሚጠብቅ ሰው እንመስላለን እንዳልሽው ፣ምክንያታችን ያለመኖራችን ውጤት ነው ፣ይህ ለእኞ ጥያቄ መሆን አይገባውም፣አለም በጣም ስለወደደድናት እያመካኝን ሀጢኣት ለመስራት የምናረገው ትግል ነው ።መፀሀፍ ቅዱስ ግልፀ አርጒነው የሚናገረው ወደ ጌታ ቃል እንመስ ለምኞታችን ታልፊ ከመሰጠት አንመለስ አባቶቻችን ለወንጌል ለመሞት እራሳቸውን አሳልፈው የሰጡት እኞስ?
@habtewmariam2777
@habtewmariam2777 Ай бұрын
ዶ/ር በቃ ተባረክልኝ!!!!! ሀዋሪያ ጳውሎስን በአንተ አየሁ። የሀዋሪያ ጳውሎስን መልዕክት አንተ የፃፍክ እስክመስለኝ ነው የሚሰማህ። ፀጋውን ያበዛልህ ጌታ ይባረክ።
@user-yh6on9fs3v
@user-yh6on9fs3v Ай бұрын
ዶ/ር ማሙሻ legend man of God! እንወድሀለይ!
@adeymekonnen7087
@adeymekonnen7087 Ай бұрын
ወንድም ማሙሻ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ እንወድሀለን።
@shalumiki-sd6cy
@shalumiki-sd6cy Ай бұрын
ዶ.ር እግዚአብሔር ዘመንሕን ይባርክሕ በዚ ዘመን እንዲ ያለ አስተማሪ ስለሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን
@Gelane1
@Gelane1 Ай бұрын
እንኳን ጌታ ዕድሜ ጨመረልህ ዶተር ሜሙሻ አሁንም ኑርልን 🙏 እህታችን ጌታ ይባርክሽ ድንቅ አቀራረብ አለሽ እናከብርሻለን ቀጥይበት ተባረኪ🙏
@Loid26
@Loid26 Ай бұрын
ማሙሻዬ ጌታ ይባርክህ እንወደሃለን ጌታ ዘመንህን ይባርከው ጌታ ብዙ ጊዜ ባንተ አገልግሎት ተናግሮኛል፣ መክሮኛል ፣አፅናንቶኛል በጣም ነው የማከብርህ ጌታ ያብዛህ
@MuluworkChifra
@MuluworkChifra Ай бұрын
እኔ ምን ማለት እንደምችል አላዉቅም እየሱስን እንዳየዉ ቃሉን እንድራብና የአገልግሎትን ትርጉም በዉል እንድረዳ ረድተሀኛል እግዚአብሔር ይባረክ አንተን ለዚህ ዘመን ስለሰጠ
@tiruworkdamena9524
@tiruworkdamena9524 Ай бұрын
በዘመናት መካከል እግዚአብሔር ስለ እርሱ በሙላት የሚናገሩ ታማኝ አገልጋዮች መኖራቸውን በዚህ በተወደደ ሰው ህይወት አይቻለሁ። ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን 🙏🙏
@user-xy4zc2lq9l
@user-xy4zc2lq9l Ай бұрын
ዶ/ር ተባረክ በክርስቶስ በጣም ወድሀለው አንቺንም ጌታ ይባርክሽ። ትልቅ አስተማሪ ብዙ ጥያቄዎቼ የተፈታው ባንተ አስተምሮት ነው ።
@tsegabirhanu6488
@tsegabirhanu6488 Ай бұрын
ዶ/ር ማሙሻ አንተን በሚዲያ ያስተዋወቀኝ አህዛብ ወንድም ነበር። ከዚያች ቀን ጀምሮ ትምህርቶችህን ወደድኳቸው በጣም ምባረክብህ አገልጋይ ነሀ: አንተን ለዚህ ትዉልድ የሰጠህ አምለክ ይባረክ።🙏🙏🙏❤️
@lyonnaise6395
@lyonnaise6395 Ай бұрын
የሚገርምሽ ባጋጣሚ ነቅቼ ሰዓት ስመለከት እኔ በምኖርበት ሀገር 2:40am ነው ግን ያንቺንፕሮግራም እስክሪኔ ላይ ሳየው ከፈትኩት ሁለተኛ ሰው ነኝ ላይክ ሳደርግ!! ቁምነገር የሞላው ትምህርት የሞላው ስለሆነ መተኛት አልቻልኩም !!❤️❤️
@azebwoldegebrel8482
@azebwoldegebrel8482 Ай бұрын
ቲጂዬ 🥰 ዳ/ር ማሙሻ ተባረክ ሁለታችሁም ብርቅ ናችሁ እናከብራችዋለን
@user-tf2kx4dc6d
@user-tf2kx4dc6d Ай бұрын
ቲጅዬ እናመሰግናለን ዶ/ር ማሙሻ ለምልምልን ተባረክ🎉🎉
@RomanRoman-us9rz
@RomanRoman-us9rz Ай бұрын
Wow 😢 አንዳዴ ቃላት እስክታጡ ድረስ ኢየሱስን የሚያወሩት አባቶች እንባዬ ያመጡታል በቃ ቃል አጣለሁ ውስጤ ያለውን ከመናግር ይልቅ እንባዬ ይገርመኛል ምን አይነት መነካት እና መባረክ ነው?🤔 😢😢😢 እወዳችኋለሁ❤❤❤❤
@user-dc5cp5pb5i
@user-dc5cp5pb5i Ай бұрын
እግዚአብሔር ሰው አለው። ይህንን የሚያስረግጥልን አገልጋይ ቃሉን ብቻ የሚነግረን። ታላቅ የወንጌል ሰው ዶ/ር ማሙሻ ተባረክ እድሜ ከጤና ጋር ይብዛልህ።
@woinshetkebede864
@woinshetkebede864 Ай бұрын
ቲጂ ተባረኪ መቼ ነው ደ/ር ማሙሻን የምታቀርበው እያልኩ ነበር ዶ/ር ጌታ ዘመንህን ይባርክ እንዲሁ እያገለገልክ ዘመንሕ ይለቅ ተባረክ አንተን የሰጠን እግዚአብሔር ይባረክ
@abezash921
@abezash921 Ай бұрын
🎉🎉🎉የምር አንተን በዚህ ዘሜን ያስቀመጠህ ጌታ ይባረክ
@selamgizaw4670
@selamgizaw4670 Ай бұрын
ቲጂ እግዚአብሔር ይባርክሽ ጥሩ ትምህርት የምንማርባቸውን ሰዎች እየፈለግሽ ስለምታቀርቢልን!
@saraworkneh1620
@saraworkneh1620 Ай бұрын
በማሙሻ ስብከት ከከባድ ሀዘኔ ተፅናንቼ አመለካከቴ ተቀይሯል የገረመኝ የታመመ ጊዜ አንዷ ኮመንት ላይ ጌታ ሆይ ከሰቀቀን ስላዳንከን ጌታ ሆይ ለምን የሚል ጥያቄ እንድንጠይቅ ስላደረከን እናመሰግናለን አለች አለቀስኩኝ በእውነት እና ጌታ ዘመኑን ይባርክ እየጨመረ ይሂድ መንፈሱ ባንተ ላይ
@paulosbirhane8472
@paulosbirhane8472 Ай бұрын
እየሰማሁ ሳለ አእምሮዬ እየሰፋና እየተለጠጠ ሲሄድ ይታወቀኝ ነበር። ወንድማችን ዶ/ር ማሙሻ እና እህታችን ቲጂ ተባርካችሁ ለበረከት ያደረጋችሁ አምላካችን እና ጌታችን ስሙ ይባረክ።
@felekeborga1209
@felekeborga1209 Ай бұрын
ጌታ ሆይ እንዲህ አይነቶችን አብዛልን እድሜአቸው ይርዘም
@wisdomyashagral3058
@wisdomyashagral3058 Ай бұрын
አሜን!! ለዑል እግዚአብሔር ከዚህ በላይ የቃሉን መገለጥ ይስጥህ ዶ/ር ማሙሻ. እኔ በአንተ ትምህርት በጣም ተጠቃሚ ነኝ . ጌታ አንተንና የአንተ የሆነውን ሁሉ ይባርክ. ቲጂየም ጌታ ይባርክሽ ከነቤተሰብሽ . ብሩክ ነሽ
@Metu1996
@Metu1996 Ай бұрын
ጋሼ በጣም ነው ምወዳት ማከብሮት በዚህ ዘመን እርሳን እግዚአብሔር ስለሰጠን በጣም አመሰግነዋለው ዳክተር እርሳ የዚህ ዘመን የወንጌል አርበኛ ኖት እወዳታለው አከብሮታለው
@rahelworku6710
@rahelworku6710 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን የፈጠረን ጌታ ኢየሱስ ይባረክ።
@ethiopia178
@ethiopia178 Ай бұрын
ዶ.ር ማሙሻ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ፣ ብዙ አወዛጋቢ እና የግል ጥቅም የሚያስቀድሙ ምድርቷን በወረሩበት ጊዜ ለእውነት የወገነ እነደ አንተ አይነት ቅሬታ ያስቀመጠው እግዚአብሔር ይመሰገን ። እግዚአብሔር ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ያብዛልህ ።
@hirutkidane5100
@hirutkidane5100 Ай бұрын
Thanks you ቲጂየ በሁላች ስም ፍቅራችን እና ኣክብሮታችን በኣበባ ኣሰኝተሽ ስላበረከችለት ጌታ የሱስ ኣብዝቶ ጸጋውን የብዛልሽ
@hanamulugeta6966
@hanamulugeta6966 Ай бұрын
ዶ/ር ማሙሻ የኛ ትውልድ በረከት ነህ። እግዚአብሔር ባርኮናል በአንተ። ኑርልን በሙሉ ጤና በደስታ 👏 በአንተ ህይወቴ መርህ ይዟል ተባረክልኝ የኔ መምህር። የእግዚአብሔር ቃል ስታስተምር ስትሰብክ የሀሰተኞች ቃል ከንቱ ይሆናል። Stay blessed abundantly 🙏🙏🙏
@user-pj6zb2xu4q
@user-pj6zb2xu4q Ай бұрын
ዶ/ር ማሙሻ እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ጌታ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ አንተ በዚህ ዘመን በጣም ተስፈልገናለህ በጣም ነው የሚወድህና የሚሳሳልህ
@user-ez7ib8qr9x
@user-ez7ib8qr9x Ай бұрын
😭😭😭😭❤️❤️❤️❤️❤️❤️ tigiyee begeta ezih America midnight new gen betemeseto kenefese hogne eyesemahut yeketelal aleshign 😭😭😭😭 .... please tolo tolo belesh ketayun .... ezeabeher eyasetemaregn enji dr. Mamush eyeawera ayemeselegnem ..... oh my God men ayenet megelet new emotional hognem new yemesemaw .... elelelelelelelel elelelelelelelel elelelelelelelel ezeabeher yemesegen yebelet geta eyesusen wededekut ferahut akeberekut bemeneketeket new yemesemaw ..... eyesus ahun mesekel lay siyanegelatut yale sayehon Babatu kegn yale leneferaw yemigeban lenesegedelet yemigeban geta new ..... tebarek tebarek tebarek tebarek tebarek tebarek tebarek tebarek tebarek dr. Mamusha ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤..... derom you go city church romen setasetemer afen kefeche esemah neber ahun demo yebelet temareku.... u are blessed ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ love u love u love u 💓 💗 💖... tigiye thank u my dear sister ❤❤❤❤❤
@gamingwitholma6053
@gamingwitholma6053 Ай бұрын
I like the teaching of this guy. Straight shooter. God bless you brother!
@rollnati
@rollnati Ай бұрын
ስለቅዱሳንና ገና ስለምትሠራዉ ሥራ እድሜ የቀጠለለህ ጌታ ይባረክ በጣም እንወድሃለን እናከብርሃለን ለምልምልን ዶር ማሙሻ🙏🏽❤️ ቲጂዬ ተባረኪ የተወደደሽ እህታችን❤
@senaitgebeyhu5021
@senaitgebeyhu5021 Ай бұрын
ዶክተር ማሙሻ እግዚአብሔር ይባርክህ እንደገና ጌታ እድሜ ስለጨመረልህ ደስ ብሎኛል ለኛ ጥቅም ኑሪልን ብዙ አስተማሪዋች አይቻለሁ አንተ ግን ፈትፍተህ ስለምታጎርሰን እናመሰግናለን ጌታ በፀጋዉ ጉልበት በመንፈሱ ሀይል ይደግፋህ
@abenezerkebede9429
@abenezerkebede9429 Ай бұрын
We love you Mamusha!
@Emanuelkebede
@Emanuelkebede Ай бұрын
አቤቱ ጌታ እግዚአብሔር ሆይ አንተ በልጆች ባለፀጋ ነህ። ስምህ ለዘላለም ይባረክ!! አቤቱ! አሜን!
@zelebek4298
@zelebek4298 Ай бұрын
ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርክ
@ObseGose-jq2dg
@ObseGose-jq2dg Ай бұрын
ለዶ/ር ብዙ ተብሏል እኔም ስለዚ ስለተወደደ የእግዚአብሄር አገልጋይ ምንም ሳልል ባልፍ ጌታ የሚያዝንብኝ ስለመሰለኝ ከጌታ ቀጥሎ አስተማሪያችን ነህ በምንም ነገር አትያዝብን በእያንዳንዱ እርምጃህ ጌታ ከአንተ ጋር ይሁን ዘመንህ ውሀ ዳር እንደተተከለ ቄጠማ ይሁን ለምልም
@mestawetdegeto2252
@mestawetdegeto2252 Ай бұрын
ቲጂ ተባረኪ የምንወደውና የምናከብረው ደግሞም እውነት ነው የምንሳሳለት ሰው ነው ዶ/ር ማሙሻ ::እግዚአብሔርን ስለእሱ እጅግ በጣም አመስግነዋለሁ ስለራራልን ::በቅርብ ላላችሁ ብቻ ሳይሆን ከባህር ማዶ ላለነው ብዙ የተጠቀምንበት ወንድማችን ነው ::ለሁላችን አርአያ የሚሆን የሚኖርበት አላማ የገባው ለዘመናችንና ለትውልድ የሚያስፈልግ እውነተኛ አገልጋይ ነው ጌታ ዘመኑን ጤናውን የእርሱ የሆነውን ሁሉ ይባርክ እንውደዋለን ብዛልን ተባረኩ::
@yonasatle5319
@yonasatle5319 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ፣ ክብር ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ፤ 🙏🇪🇹🙏
@Faithbemnet
@Faithbemnet Ай бұрын
በጣም እግዚአብሔር ይባርኳት!! በሶሻል ሚዲያ ላይ ያለው ስለገድል ብቻ መከራከር እይኖቼ በዚህ ኢንተርቪ ተገለጠልኝ ወንጌል የምስራች ነው በጣም ትክክል በሚድያ የማያምኑ ስዎች እየተዘለፋ ነው የምስራቹን ከመናገር ይልቅ ዘለፋበዛ ዶክተር እመስግናለሁ!!!
@alemheaven
@alemheaven Ай бұрын
ለኢትዮጵያውያን ወንጌል አማኞችም ሆነ ለሌላው ቤተ ዕምነት ትምህርቶችህ ለነፍሳችን መሰረት ሆነውናል እናመሰግናለን ተባረክ 🙏እህታችን አንቺም ተባረኪ እህት ዘሪቱንም አቅርቢልን ብርታቷ አበርትቶናልና ብዙ እንማራለን 🙏
@Mercy-sw1zi
@Mercy-sw1zi Ай бұрын
TGye……there you go again, this is one of the reasons that I like your shows………the men and women you choose to interview. God bless you dear sister and our beloved brother. You both are a gift to the body of Christ. ❤
@ngstasmare9518
@ngstasmare9518 Ай бұрын
ለክርስቲያኖች ማየት ከቻልን ትልቅ ምሳሌ የምትሆነን በዚህ ዘመን የተሰጠኸን ድንቅ አባት ለወንጌል ጨካኝነትህን አጅግ በጣም ለራሴና ለቤቴ እጅግ እመኘዋለሁ ስወድህ አባቴ ዘመንህ ይለምልም ፀጋና ሰላም ይብዛ ይትረፍረፍልህ❤❤❤❤❤
@eminettesfafeker8742
@eminettesfafeker8742 Ай бұрын
ተባረኪ ቲጂ❤ Dr. Mamush, may God bless you. I have learned so much from you!
@tigisttesfaye6849
@tigisttesfaye6849 Ай бұрын
ዶ/ር ማሙሻ በጣም የምወደው ትሁት የቃሉ አገልጋይ አንተን ስለሰጠን ጌታን ሁሌ እንደባረኩት ነው። እየሱስን አንተ ላይ አየዋለሁ የታመምክ ግዜ ድንጋጤ ቁጣ ሀዘን ከ እግዚአብሔር ጋ ክርክር በጣም ብዙ ነገር ነበር የተደበላለቀብኝ ጌታ በህይወት መልሶ አንተን ስለሰጠን ጩኸታችንን ስለሰማ እግዚአብሔር ክብሩን ይውሰድ እንወድሀለን።
@Mikysongs
@Mikysongs Ай бұрын
ያለቅጥ ፅንፍ በያዘው የአገራችን ክርስትና ውስጥ አብዛኛውን የሚሰማህ መሀከላዊ ሰው ነህ።ስለብዙ ነገሮቻችን በምንወዛገብበት በዚ ወቅት በቃለ እግዚአር እርግጠኝነት ወንጌልን የሰበከ ሰው። በግሌ ላለፋት 16አመታት ብዙ የሰማሁት የተጠቀምኩበት ሰው።ተባረክ
@prophetmatusalamana7712
@prophetmatusalamana7712 Ай бұрын
እውነት ዶክተር ሰለ እግዚአብሔር አገላለጽ በጣም ደንቆኛል። ሁሉ ብገባን ነው ማያስጨቃጨቀው። Wawuuu ድንቅ ነው።
@user-dh6cm6nc9o
@user-dh6cm6nc9o Ай бұрын
ዶክ ማሙሻ ፋንታ እግዚአብሔርን ስላንተ አመሰግናለሁ ተባረክህ ቲጅየ እንችም እግዚአብሔር ይባርክሽ እናመሰግናለን
@mler351
@mler351 Ай бұрын
ዶ/ር ማሙሻ በሁኔታዎች የማይዋዥቅ ጽኑ የክርስቲና አቋም ከህይወት ጋር ያሳየን ድንቅ የእግዚአብሔር ሰው ነው። ዘመንህ ይባረክ።
@bereketrobi4796
@bereketrobi4796 Ай бұрын
ዶር ማሙሻ እኔም በትምህርቶችህ በጣም ከተጠቀሙት ውስጥ ነኝ ስለ አንተ እግዚአብሔርን እጅግ አመሰግናለው እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ
@yainymarsha1435
@yainymarsha1435 Ай бұрын
ዶ /ር ማሙሻ የተወደድክ የእግዚአብሄር አገልጋይ ተባረክልን እልፍ ሁንልን ቲጂ ተባረኪ ❤❤
Пройди игру и получи 5 чупа-чупсов (2024)
00:49
Екатерина Ковалева
Рет қаралды 4,4 МЛН
Little brothers couldn't stay calm when they noticed a bin lorry #shorts
00:32
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 21 МЛН
Schoolboy Runaway в реальной жизни🤣@onLI_gAmeS
00:31
МишАня
Рет қаралды 4,1 МЛН
ALTARS THAT FINISHED RUTO
53:21
JICHOO LA TATUU TV
Рет қаралды 674
Пройди игру и получи 5 чупа-чупсов (2024)
00:49
Екатерина Ковалева
Рет қаралды 4,4 МЛН