🔴ማንን እመስል ይሆን? || ዘማሪ ዲ/ን ግርማ ኤሮሞ || ሙሉ የንሰሓ ዝማሬዎች

  Рет қаралды 1,866

አርጋኖን-Arganon

አርጋኖን-Arganon

Күн бұрын

#like #Share #Subscribe @arganon
👉 "የመምህር ዘማሪ ግርማ ኤሮሞ መዝሙራት በዘማሪው ፈቃድ የሚተላለፍበት ብቸኛው ሚዲያ ነው።"
✝️ በመንበረ ፖትርያርክ ጠቅላይ ቤተ ክህነት ጽ/ቤት ሊቃውንት ጉባኤ ተገምግሞ የተፈቀደ።
00:00 ማንን እመስል እሆን?
07:49 የልቡና ዐይኖች
15:07 የዐለማት ገዥ በገዥዎች ፊት
23:10 በርባን ወይስ ክርስቶስ
30:50 የእሾህ አክሊል በሕይወት ራስ
38:51 ሀዘኗ ሀዘኔ
49:04 ዓርብን ላስታውሳት
57:42 እንባን የሚያብስ እንባ
01:05:45 ጌታዬን ማን ወሰደው?
Any way of reproducing, reposting & reusing of this video is prohibited by ARGANON.
©አርጋኖን ሚድያ - Arganon Media -2016|2024

Пікірлер: 34
@mesfinteklu-ce7sd
@mesfinteklu-ce7sd 3 ай бұрын
ከዘማሪዉ ጋ የተዋኸደ መዝሙር እንደምን ያለነው በእውነቱ እግዚአብሔር የሚያሸተው ነፍስን የሚመስጥ ምስጋና ነው !!
@AGEZECHArgu
@AGEZECHArgu 3 ай бұрын
አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ፍጻሜህን ያሳምርልን በቤቱ ያጽናህ
@mahdertube1310
@mahdertube1310 3 ай бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማህ መምህር የአገልግሎት እድሜህን ያርዝምልን
@user-jr4gr1fx3s
@user-jr4gr1fx3s 3 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድም አለም የአገልግሎት ዘመንህን እመቤታችን ትባርክልህ
@PrimeCell-yn5ze
@PrimeCell-yn5ze 3 ай бұрын
መምህራችን የአገልግሎት ዘመነህ ይባርክልህ በርታልን ደስ ይላል
@Semu-yq2xu
@Semu-yq2xu 3 ай бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ግሩም ዝማሬ ነው ትሁቱ ወንድሜ ፀጋውን ያብዛልህ
@PrimeCell-yn5ze
@PrimeCell-yn5ze 3 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህራችን ደስ ይላል
@yosefsenbetu8451
@yosefsenbetu8451 3 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን አሜን
@Geremew21
@Geremew21 3 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህር
@yaredghana1407
@yaredghana1407 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ❤ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህር ብርቱ አገልጋይ እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልን እመቤታችን በምልጃዎ ትጠብቅህ
@tariknamrud6644
@tariknamrud6644 3 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህር
@shhsshjjd8510
@shhsshjjd8510 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@HabiteDesalegn
@HabiteDesalegn 3 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@selotube7527
@selotube7527 3 ай бұрын
ግሩም ልብ ማራኪ የንስሀ ዝማሬ
@hayminatube1703
@hayminatube1703 2 ай бұрын
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ🙏
@hailemichaeltad95
@hailemichaeltad95 3 ай бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን።
@samriatube1683
@samriatube1683 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@PrimeCell-yn5ze
@PrimeCell-yn5ze 3 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህራችን
@ashenafiaklilu1441
@ashenafiaklilu1441 2 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤
@WeyneshetShifa
@WeyneshetShifa 3 ай бұрын
ዝማር መላይክት ያ ሰማልን ❤❤❤❤
@AdaneTamene-gy5dt
@AdaneTamene-gy5dt 3 ай бұрын
memhrachen aglglotehen ybarkleh
@yonatanbiyadergew6093
@yonatanbiyadergew6093 3 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በርቱ መምህር
@hailemichaeltad95
@hailemichaeltad95 2 ай бұрын
እርሶስ እንዴት ኖት
@samriatube1683
@samriatube1683 3 ай бұрын
ላይክ ሼር 😢
@ZerihunTsegaye-xb1lh
@ZerihunTsegaye-xb1lh 3 ай бұрын
ዘማሪ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህ ይባርክልህ ፍፃሜህን ያሳምርልህ መምህር
@felekechtube310
@felekechtube310 3 ай бұрын
አሜን በእውነት አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@user-iv6zs6fp3m
@user-iv6zs6fp3m 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አጥንትን የሚያለመልምን የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን
@zeinamansido382
@zeinamansido382 3 ай бұрын
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ወንድምችን
@girumagaz6076
@girumagaz6076 3 ай бұрын
በዚህ ዝማሬ የጌታችንን ሕማም፣የእመቤታችንን ሀዘን እንዲሁም ራሳችንን በጥልቀት እናይበታለን። ➯የግጥሞቹ ርዕስ በራሱ መልዕክት አለው፦ ▸ማንን እመስል እሆን?(ከጸሎተ ሃሙስ-ጎልጎታ) ▸ የልቡና ዐይኖች(የጴጥሮስን ዶሮ ታሪክ) ▸ የዓለማት ገዢ በገዢዎች ፊት ▸በርባን ወይስ ክርስቶስ(እኛ ማንን ፈተን ይሆን ▸ የእሾህን አክሊል በሕይወት ራስ ▸ ሀዘኗ ሀዘኔ( የቱን ሀዘኗን ተካፍለን ይሆን?) ▸ ዓርብን ላስታውሳት (ቀራንዮ ለተረሳን) ▸ እንባን የሚያብስ እንባ(የቀራንዮ ውሎ) ▸ጌታዬን ማን ወሰደው?(ዮሐ 20፥1-18) ✍️➯ ለዚህ ዝማሬ መሳካት ያለመታከት እንዲህ ቢሆን፣እንዲህ ቢሰራ በማለት ብዙ የደከማችሁ ና ሥራውን ለዚህ ላበቃችሁ ሁላችሁም እግዚአብሔር በጸጋው ያክብርልኝ። ስለሆነው ሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን!!
@yaredghana1407
@yaredghana1407 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ❤ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህር ብርቱ አገልጋይ እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልን እመቤታችን በምልጃዎ ትጠብቅህ
@HabiteDesalegn
@HabiteDesalegn 3 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@tariknamrud6644
@tariknamrud6644 3 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህር
@helenteshome5182
@helenteshome5182 2 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ፀጋዉን ያብዛልህ
@HabiteDesalegn
@HabiteDesalegn 3 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
የዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ መዝሙሮች
1:04:37
ተዋሕዶ ሃይማኖቴ
Рет қаралды 6 МЛН
DAD LEFT HIS OLD SOCKS ON THE COUCH…😱😂
00:24
JULI_PROETO
Рет қаралды 14 МЛН
Now THIS is entertainment! 🤣
00:59
America's Got Talent
Рет қаралды 38 МЛН
Agatami Aydelem
6:15
Zemari Deacon Abel Mekbib - Topic
Рет қаралды 10 М.
bagaa Guyaa qulqultee dubaroo maryam ittin gesani
5:34
Tij arusii lij
Рет қаралды 23 М.
አንተ ብቻ ና || ዘማሪት ህሊና ዳዊት || Gospel Singer Helina Dawit @ARC
26:42
Pastor Henok Mengistu { Singele }
Рет қаралды 643 М.
የተመረጡ የጾም የንስሃ መዝሙራት። Kesis Ashenafi
1:01:15
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 196 М.
Жалко эту собаку 😥
0:34
Awesome Cuts
Рет қаралды 3,9 МЛН
Пранк над Махачевым🥶
0:19
FERMACHI
Рет қаралды 6 МЛН