ማንም የለኝ - ቃልኪዳን ጥላሁን (ሊሊ) || Manm Yelegn - Kalkidan Tilahun (Lili)

  Рет қаралды 452,448

Zetseat Tv

Zetseat Tv

3 жыл бұрын

A Zetseat Media Production
Taken from a Special Worship Night at Zetseat Apostolic Reformation Church

Пікірлер: 135
@birukfekadu
@birukfekadu 3 жыл бұрын
ማንም የለኝ ከኢየሱስ በላይ ማንም ሊፈታው አይችልም ነገሬን ጉዳዬን ጌታ ሆይ(2*) አንተ ጋር መጣለው ይዜው ነገሬን ጉዳዬን(2*) ፈቺ ነህ ጌታ ፈቺ ነህ ፈቺ ነህ አንተ ፈቺ ነህ ፍቅሩ ተፈትኖ ወርቅ ሆኖ ተገኝቶአል በመከራ አልፎ ነፍሱን ለእኔ ሰጥቶአል እራሱን አዋርዶ ፍቅሩን አሳይቷል ከፍቅሮችም በላይ የእርሱ ፍቅር በልጧል ማንም የለኝ ከኢየሱስ በላይ ስመላለስ በዚች ምድር ላይ ነፍሱን ለእኔ ቤዛ ያደረገው እውነተኛ ወዳጄ እርሱ ነው ለህይወቴ ፍቺ ትርጉምን የሰጠው ኑሮዬን አጣፍጦ እንዲህ ያደረገው በእውነተኛ ፍቅሩ ያዳነኝ የመራኝ ከኢየሱስ የሚበልጥ ለእኔ ማንም የለኝ ማንም የለኝ... ለክፉዎችም ቸር የሀጢያተኛ ወዳጅ ከጥፋት ሚመልስ ለሰዎች የሚበጅ ልብን የሚነካ ንግግሩ ጣፋጭ እውነተኛ መሲሕ ቅዱስ የእግዚአብሔር ልጅ ማንም የለኝ... እኔ መኖር አልችል ስምህን ሳልጠራ አንተ በህይወቴ አለህ ትልቅ ስፍራ እኔ መዋል አልችል ስምህን ሳልጠራ አንተ በህይወቴ አለህ ትልቅ ስፍራ እኔ ማደር አልችል ስምህን ሳልጠራ አንተ በህይወቴ አለህ ትልቅ ስፍራ እኔ መዋል አልችል ስምህን ሳልጠራ አንተ በህይወቴ አለህ ትልቅ ስፍራ ያለምንም መኖር እችላለው ደግሞም አይደልቀኝም ኖሬ አይቼዋለው ግን ያላንተ እንዴት እኖራለው
@genetdabbie5964
@genetdabbie5964 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ🙏❤
@kidanuwordofa7805
@kidanuwordofa7805 2 жыл бұрын
ዘመንሸ ይባረክ ሊሊዬ ዘመንሸ ሁሉ በዚህ ይጠቅለል በ
@Jabeessaa_geessaa
@Jabeessaa_geessaa Жыл бұрын
Galatoomi💯
@user-xg7zi2bf9l
@user-xg7zi2bf9l 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@lewidaneil4590
@lewidaneil4590 7 ай бұрын
ሊሊዬ ብሩክ ነሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@getsolomon
@getsolomon Жыл бұрын
ያለ ኢየሱስ ክርስቶስ ማንም ሊፈታው ሊፈውሰው ሊዳስሰው ሊያየው ሊጎበኘው ሊመልሰው አይችልም የኔን ጉዳይ !! መንፈስን የሚያረሰርስ ከህይወት ጋር የተቃኘ ምርጥ ዝማሬ ።ሊሊዬ ዘመንሽ ይባረክ!!
@helenTeshale-nq6vn
@helenTeshale-nq6vn 5 ай бұрын
እንዳንቺ ዓይነት ዘማሪዎች ጌታ ያብዛልን ተባረኪ ሊሊየ
@Simretdaniel499
@Simretdaniel499 Жыл бұрын
ያለምንም ነገር መኖር እችላለው ደግሞም አይደንቀኝም ኖሬ አይቼዋለው ግን ያላንተ ጌታ እንዴት እኖራለሁ ግን ያለ አንተ ኢየሱስ እንዴት እኖራለሁ ሊሊዬ በረከታችን ነሽ ተባረኪልን🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@tamratworku3923
@tamratworku3923 Жыл бұрын
ሊሊዬ ጌታ ኢየሱስ በዘለአለም ፍቅሩ ይባርክሽ አብዝቶ አብዝቶ!!!!
@yonasatlaw2873
@yonasatlaw2873 Жыл бұрын
ሰው ከአመት አመት ሁሌ እንደ አዲስ የምሰማው መዝሙር መዝሙር አይገልጸውም አምላኬን ፍቅሩ ሲፈስብኝ ሁሌ ይሰማኛል ተሳስተው እንኳን ከሰማሁት ዋው ይሄን የመሰለ መዝሙር የጌታን አፍቃሪነት የምነካካበት መዝሙር ስለዘመርሽልን ተባረኪ ሊሊዬ ስለ አንቺ እግዚአብሔርን አመሰግነዋለሁ ማንም የለኝ ከ ኢየሱስ በላይ ያለምንም ነገር በእውነት ሳልዋሽ እኖራለሁ ደግሞም አይደንቀኝም ኖሬ አይቼዋለሁ ያለ ጌታ ግን እንዴት እንዴት እኖራለሁ ይቻላል? አይቻልም ዋውውውውው ❤️❤️❤❤❤❤
@menablack2612
@menablack2612 Жыл бұрын
ሊሊዬ እንዴት በጌታ ፊት ልቤ እንደሚፈስ በዚ መዝሙርሽ ውይይ ማንም ሊፈታው አይችልም ነገሬን 🥲 ክጌታ ውጪ
@Gpapie
@Gpapie 3 жыл бұрын
ያለምንም ነገር መኖር እችለሁ ደሞም አይደንቀኝም ኖሬ አይቸዋለሁ ግን ያላንተ ''አየሱስ'' እንዴት እኖራለሁ፡፡። ሊሊዬ አንቺ የትውልድ በረከት ንሽ!!!
@gudisoherego2179
@gudisoherego2179 2 ай бұрын
❤❤❤mànim lifate ayichilim negaren,gudeyen fechi ney ante fechi neyi getahoyi Ameeeen fechineki geta ❤!!!
@tesfalidetnigusea8709
@tesfalidetnigusea8709 10 ай бұрын
Lelisho you are real songwriter and has power God bless you ❤❤❤
@emmanuelbuno5625
@emmanuelbuno5625 Жыл бұрын
Almighty God blessed forever and ever amen amen amen hallelujah hallelujah
@bernabasgelana2683
@bernabasgelana2683 3 жыл бұрын
ግን ይላንተ ጌታ እንዴት እኖራለሁ
@temesgengrmay6540
@temesgengrmay6540 3 жыл бұрын
Aychalm eyesus ywedenal yafekrenal♥️
@Smashville3
@Smashville3 3 жыл бұрын
ድንቅ አምልኮ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን !💥 ሙዚቀኞቹ ዘመናችሁ ይባረክ ወደ እግዚአብሔር ተመስጦ አስገባችሁን ....❤ አቤት ቀረጻው ድንቅ ነዉ !💥💥💥💥💥 ሊሊዬ ተባረኪ
@DeWon219
@DeWon219 3 ай бұрын
ግን ያለ አንተ ጌታ❤❤❤
@mobalance4736
@mobalance4736 3 жыл бұрын
What language... Sooo beautiful she sings. Glory to God
@tmwk3492
@tmwk3492 3 жыл бұрын
Amharic in ethiopia. She said that no body can solve my problems except God.........
@nolaweiabegazbeyene3974
@nolaweiabegazbeyene3974 10 ай бұрын
min guday alen ka zi eris wechi hulu kentu kentu ya kentu kentu ba zich tinish edme ayen desta ka su wechi wef❤❤❤
@livingtoinspire5678
@livingtoinspire5678 3 жыл бұрын
Elele elele amen amen amen 😭😭❤️❤️
@meazaoshone4293
@meazaoshone4293 2 жыл бұрын
❤❤❤lilisho
@yonasulfina284
@yonasulfina284 3 жыл бұрын
lele ye tebarke tsegaw ye bezaleshe zemanocheshe yebarku
@ElnathanBehailu
@ElnathanBehailu 3 жыл бұрын
ሊሊዬ እጅግ እወድሻለሁ አቦ ከፍ በይ በላው ጠጣው የለ እግዚአብሔርን ብለሽ እግዚአብሔርን የምትጨርሺ ምርጥ በጣም 💖💖💖💖💖✌
@mercyeya
@mercyeya 3 жыл бұрын
ማንም ሊፈታው አይችልም ነገሬን ጉዳዬን አንተጋር መጣለሁ ይዤዉ ነገሬን ጉዳዬን ፈቺ ነህ ጌታ ፈቺ ነህ ፈቺ ነህ አንተ ፈቺ ነህ Lilishaye our blessing
@user-uv1zg1yj8z
@user-uv1zg1yj8z 3 жыл бұрын
የኔ ውብ ተባረኪ ማንም ሊፈታው አይችልም ነገሬን 😭🙏🙏🙏
@thinkheavenly
@thinkheavenly 3 жыл бұрын
I wonder why those 41 people didn't enjoy the song :\ አንተ ጋር እመጣለሁ፣ ይዜው ነገሬን ጉዳዮን!!
@selenaethiopia8078
@selenaethiopia8078 3 жыл бұрын
ዘመንሽ ይባርክ .ግን ያላንተ ጌታ እንዴት እኖራለሁ🙌🙌🙌🙌🙌
@alexdavohabte612
@alexdavohabte612 3 жыл бұрын
Yesssss Geta hoyi ante becha Lenger Hulu meftehe alhe WEDAJACHIN NMENSHI YBAREK
@tinathedaughterofjesus5446
@tinathedaughterofjesus5446 3 жыл бұрын
ሊሊዬ የጌታ ልጅ ተባረኪ ፍፃሜሽ ያማረ ይሁን በምድርም በሰማይም ያማረ ይሁን። ከዚህ አለም ከንቱ አርቴ ውበት ጌታ እየሱስ ይለያይሽ። በመጨረሻው ሰአት በእግዚአብሔር አብ ፊት ስትቀርቢ በአለም ከንቱ ውበት ምክንያት የተዘጋጀልሽን ዘውድ እንዳታጪ ሊሊዬ። እየሱስ ከጨለማው አለም ንብረት ጋ ህብረት የለውም። ተባረኪ
@nattyendrias9679
@nattyendrias9679 3 жыл бұрын
Wuy sewww silamarech new
@danaitdanait9973
@danaitdanait9973 3 жыл бұрын
Yeraswoten medan fetsmu getawan bedenb aderga tesemalech
@user-ro3hi3qw6v
@user-ro3hi3qw6v 3 жыл бұрын
ማንም የለም ከኢየሱስ በቀር እውነተኛ ወዳጅ እሱ ብቻ ነው ።
@nathanaelkebede5073
@nathanaelkebede5073 3 жыл бұрын
YOU are so blessed Liliye...you are our gift! Keep Shining
@tigisttigi8954
@tigisttigi8954 Жыл бұрын
ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ
@Selam-be9nk
@Selam-be9nk 2 жыл бұрын
Lily yena konjo egizabher yebarkeshe 😍😍😍😍😍😍👈erajem edema tena geta edesaxeshe emanalawe tebarke
@14MELODIES
@14MELODIES 3 жыл бұрын
what Can I Say , God Bless You. More. You are Amazing We Are listing Your song since Child hood From Sunday School till now , Thank You LILI , We Love You So much
@elshadaysolomon1094
@elshadaysolomon1094 3 жыл бұрын
Awo fechi new yene geta.ye enenim yifetal biye etebikalehu
@selambegeta6250
@selambegeta6250 3 жыл бұрын
Sewedsh
@AmharicBibleReadingTheWord
@AmharicBibleReadingTheWord 3 жыл бұрын
ማንም የለም ከኢየሱስ በላይ!
@louy453
@louy453 Жыл бұрын
ኡኡኡኡኡኡ የኔ ጌታ ማን ኣለኝ በዚህ ምድር ላይ ካላንተ በቀር
@rich3108
@rich3108 3 жыл бұрын
wyyyy liliye you are so special. full of spirit.love u my sis.
@hlinaakliluabebe2568
@hlinaakliluabebe2568 3 жыл бұрын
liliye tebarekilgn yene widdddd!!!
@mekdestamiru6931
@mekdestamiru6931 3 жыл бұрын
🥺🥺🥺🥺🥺❤❤❤❤❤ What a mighty God we serve.
@user-do7ns6uo4f
@user-do7ns6uo4f 3 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭አሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜን ወይኔ እየሱስዬ
@emmanuelbuno5625
@emmanuelbuno5625 Жыл бұрын
Amen Amen Amen hallelujah
@habtamutariku7931
@habtamutariku7931 3 жыл бұрын
Yehulachin teyake mifetaw geta becha new halelujaaaaaaaa
@deboamare5171
@deboamare5171 2 жыл бұрын
አንቺ ሊሊዬ ብሩክ ነሽ እኮ !! አምልኮ የፈለገ አብሮሽ አምላኩን ማምለክ ግድ ይለዋል!! ዘመንሽ አሁንም ይለምልም
@marshetmohamed8512
@marshetmohamed8512 Жыл бұрын
Geta yibarikish ..lilisho betam new miwedish
@rebkabelete8095
@rebkabelete8095 3 жыл бұрын
Lilu u are our blessing luv u so much
@yosephworku6862
@yosephworku6862 2 ай бұрын
Lilisho ene ena bet love u so much
@mamaafrica1838
@mamaafrica1838 3 жыл бұрын
ማንም ሊፈታዉ አይችልም ነገሬን ጉዳየን ጌታ ሆይ ከአንተ ጋ መጣለሁ ይዠዉ ነገሬን ጉዳየን ምክንያቱም ስለምትፈታዉአሜን የእኔ ጌታ ሊሊየ የእኔ ዉብ እህት ብርክ በየልኝ ስወድሽ እኮ❤️❤️❤️
@hemenseleshi1827
@hemenseleshi1827 3 жыл бұрын
haleluya liliye geta begochu kekefu neger yeshfensh GOD BLEES YOU .
@hanaabera.6234
@hanaabera.6234 3 жыл бұрын
Liliyeeeee GOD BLESS YOU I LOVE YOU SOOOOOO MUCH
@user-ih7yz8po3k
@user-ih7yz8po3k 3 жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Eebbifamii dachaa ❤❤❤❤❤🎧🎤🌹
@hannahanna826
@hannahanna826 3 жыл бұрын
እሰይ ጌታ ይባረክ ቃልዬ ዘመንሽ ይባረክ ተባረኩ ቅዱሳን እንወዳችዋለን
@tme251
@tme251 2 жыл бұрын
God bless you Lilly ❤❤💐
@yoditmekuria7433
@yoditmekuria7433 3 жыл бұрын
ያለጌታ መኖር አልችልም ።
@tseganeshassefa8373
@tseganeshassefa8373 3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ሊሊዬ ሁሌም ውድድድ ማደርግሽ .....፤፤
@eyerusalemful
@eyerusalemful 3 жыл бұрын
ማንም ሊፈታው አይችልም ነገሬን ጉዳዬን ጌታ ሆይ(2*) አንተ ጋር መጣለው ይዜው ነገሬን ጉዳዬን(2*) ፈቺ ነህ ጌታ ፈቺ ነህ
@helenehelene9442
@helenehelene9442 3 жыл бұрын
God bless you more and more 🙏🙏
@dumaarodusha9403
@dumaarodusha9403 2 жыл бұрын
አግዚአብሔር ይባረክሽ ልልሾ 🙏🙏🙏
@isaacdebas9532
@isaacdebas9532 3 жыл бұрын
A wonderful woman.of God.
@kidistdemesu3555
@kidistdemesu3555 3 жыл бұрын
Yetewededsh mirt set!! Hule Adis zimare kanchi yemaytata!! Yakebershiw geta ahunim yakbrish. Lemlmi!! banchi lay Yale yezmare gulbet benem yhun !! Ewedshalew betam !!
@luladmereid4194
@luladmereid4194 2 жыл бұрын
Blessed my dear sis.it is a blessing to have you in the church of christ in our time.
@yoditmekuria7433
@yoditmekuria7433 3 жыл бұрын
እውነት ነው ግን ያላንተ እዴት እኖራለሁ የነፍሴ ጥማት ኢየሱስ ኢየሱስ ተባረኪልኝ ሊሊዬ
@emugirma2308
@emugirma2308 3 жыл бұрын
AMENNNNN Geta yebarek Lillyee sele setesh ye Amlko Menfes, bezemensh hulu yebzalesh 🙏🙏🙏🙏senwedesh betyi bemulu betsebachen Lillyee banchi zemare bezu tetekemenal❤️❤️❤️❤️
@abomakeba6983
@abomakeba6983 3 жыл бұрын
Amazing praise God
@hopeworship-7650
@hopeworship-7650 3 жыл бұрын
Lili andegna bless you
@mohaambesa3078
@mohaambesa3078 3 жыл бұрын
I love this song 🎵 ❤
@hemenseleshi1827
@hemenseleshi1827 3 жыл бұрын
liliey geta eyesuse legea belo bafesesuw dem yethbeksh
@hewangirma7684
@hewangirma7684 3 жыл бұрын
Leleye sweeeet siwedishi iko kenebisea you are blessed 4ever❤️❤️❤️💞💞💞🌹🌹🌹🎊🎊🎊🎉🎉🎉😘😘😘❤️❤️❤️👏👏👏🙏🙏🙏
@betiambes9129
@betiambes9129 3 жыл бұрын
Lily blessed we love.
@hawihoney5023
@hawihoney5023 3 жыл бұрын
አሜን እውነት ነው ዘመንሽ ይባረክ!!
@lidiyanegash4027
@lidiyanegash4027 3 жыл бұрын
God bless u liliyeee
@metadelabebe2422
@metadelabebe2422 3 жыл бұрын
Hallelujah, lilye tebareki yene konjo❤
@mathetes2862
@mathetes2862 3 жыл бұрын
Lily Stay Blessed. we love you.
@mozartbelachew298
@mozartbelachew298 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይባርክሽ ተባረኪ!!!
@bettyethchannel9091
@bettyethchannel9091 3 жыл бұрын
My lovely sister liliy God bless you
@sarlawe7256
@sarlawe7256 Жыл бұрын
l don,t have word😊😊
@selambegeta6250
@selambegeta6250 3 жыл бұрын
ወይኔ ሰምቼው ልጠግበው አልቻልኩም አየሱሴ
@saronayele255
@saronayele255 3 жыл бұрын
Remain blessed...over and again!!!
@jesuslordeysusnew4636
@jesuslordeysusnew4636 3 жыл бұрын
Lilye konjo tebareki😍😍😍🔥🔥🙌
@Jabeessaa_geessaa
@Jabeessaa_geessaa Жыл бұрын
Hallelujah hallelujah hallelujah.....be blessed
@deborahdawit735
@deborahdawit735 3 жыл бұрын
wow liliye.....GOD bless u more
@selamhaile3920
@selamhaile3920 3 жыл бұрын
Yess timely message tebarki liliyeee
@ruthmekonnen6269
@ruthmekonnen6269 3 жыл бұрын
ያለ ኢየሱስ መኖር አልችልም
@betelhemadane4204
@betelhemadane4204 3 жыл бұрын
Full of spirit. God bless you liliye.
@asterfitsumbirhan942
@asterfitsumbirhan942 3 жыл бұрын
Tebareku.
@tiitiy2170
@tiitiy2170 3 жыл бұрын
Lily God bless you 🙏
@mamaafrica1838
@mamaafrica1838 3 жыл бұрын
የኔ ብሩክ እህት ተባረኪልኝ🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@devidtedebo5689
@devidtedebo5689 3 жыл бұрын
Lilye eniwodishalen. Bebizu Teberaki.
@zemaye1406
@zemaye1406 3 жыл бұрын
Amen liliye tebareki
@shalomabera2090
@shalomabera2090 2 жыл бұрын
Amen
@isrishmanlove5474
@isrishmanlove5474 3 жыл бұрын
ተባረኩ እግዜር ዘመናችሁን ይባረክ
@kelemargaw6040
@kelemargaw6040 2 жыл бұрын
ESEYE ELLLLLLLLLLLL..................................
@cherutadesse3602
@cherutadesse3602 3 жыл бұрын
Lily Egzabher abzto ybarikish. Mn aynet tsega endehone lemenager ykebdegnal Be mezmurish betam tetsinanichiyalewu tebareki.
@chantaleskaff5176
@chantaleskaff5176 3 жыл бұрын
Amen amen amen amen amen
@hemenseleshi1827
@hemenseleshi1827 3 жыл бұрын
GOD BLEES YOU AND YOUR FAMILY LILIYE I LOVE YOUUUUUUUUUUUUUUUUUUUUUUUUUUUU
@tesfayesisay6720
@tesfayesisay6720 3 жыл бұрын
Ewnetegna wedaj .Amen. beatuful song. Tebareki. you are a blessing to the body of Christ.
@mintesenotkassa2851
@mintesenotkassa2851 3 жыл бұрын
eyesuseyeee ........getaye
@abrahambereket3067
@abrahambereket3067 2 жыл бұрын
Bwent yalmenem nger moner echelalwe Gen yalnate gen moner alchelme This is my message bwent tebrhki lilye
@illeenishitoo4607
@illeenishitoo4607 3 жыл бұрын
amen ewnetegna wedaje esu new
@addisalemwold
@addisalemwold 3 жыл бұрын
ጌታ ዪባርክ እህቴ በጣም ነው የምንወድሽ!!!
@birhanmulugeta1896
@birhanmulugeta1896 3 жыл бұрын
Ameeeeeen!
@rediredu5853
@rediredu5853 3 жыл бұрын
ፈቺ ነህ ጌታ
Cat Corn?! 🙀 #cat #cute #catlover
00:54
Stocat
Рет қаралды 16 МЛН
Scary Teacher 3D Nick Troll Squid Game in Brush Teeth White or Black Challenge #shorts
00:47
Nefse Yemtwedih (Live Worship) - Tekleab Matheos With Zetseat Choir
13:33
እዩልኝ By Kalkidan Tilahun ( Lily)የዮሐንስ ራእይ 1:12-16
8:46
KalkidanTilahun Lily
Рет қаралды 6 МЛН
ሁሉ ባንተ ነው
13:21
Daniel Amdemichael
Рет қаралды 7 МЛН
አንተ ብቻ ና || ዘማሪት ህሊና ዳዊት || Gospel Singer Helina Dawit @ARC
26:42
Pastor Henok Mengistu { Singele }
Рет қаралды 650 М.
Sadraddin - Jauap bar ma? | Official Music Video
2:53
SADRADDIN
Рет қаралды 15 МЛН
Munisa Rizayeva - Aka makasi (Official Music Video)
6:18
Munisa Rizayeva
Рет қаралды 7 МЛН
Jakone, Kiliana - Асфальт (Mood Video)
2:51
GOLDEN SOUND
Рет қаралды 10 МЛН
Iliyas Kabdyray ft. Amre - Армандадым
2:41
Amre Official
Рет қаралды 1,5 МЛН