ዓላማዬ ነህ - ነፍስን የሚያረሰርስ ድንቅ አምልኮ በቃልኪዳን ጥላሁን (ሊሊ) || Alamaye Neh - Kalkidan Tilahun (Lily)

  Рет қаралды 340,802

Christ Mission TV. Pastor Tesfahun Mulualem

Christ Mission TV. Pastor Tesfahun Mulualem

Жыл бұрын

ጌታን ለመቀበልና በቤተክርስቲያን ለመያዝ የሚከተለውን ፎርም ይሙሉ።
www.cmmlife.org/new-soul አገልግሎቱ ፓርትነር ይሁኑ
Contact: +251966328684 Email: joshubera@gmail.com
Follow us on Instagram @christmissiontvethiopia
የአገልግሎቱ ቪዲዮዎች በቀጣይ እንዲደርስዎ የyoutube ቻናላችን subscribe ያድርጉ
በፓስተር ተስፋሁን ሙሉዓለም (ዶ/ር) የተፃፉ መጽሐፍትን ለማግኘት
USA & Canada
+1 (740) 304 6000
UK & Europe
+44 795 079 1224 ከሴፕቴምበር 1-5 በዩ.ኤስ. ኤ ኮለምበስ ኦሀዮ በሚካሄደው የፌይዝ ክሊኒክ አገልግሎት ላይ ለመካፈል ይህንን ሊንክ ተጭነው ፎርሙን በአግባብ ይሙሉ።
www.cmmlife.org/faith-clinic-...
Click the link below to register to our faith clinic service held at Columbus, Ohio. USA from September 1-5
www.cmmlife.org/faith-clinic-...

Пікірлер: 218
@miryamfeleke
@miryamfeleke 11 ай бұрын
The tongue you were speaking “Dio sei la via” It means God you are the way
@ChristMissionTV
@ChristMissionTV 11 ай бұрын
ይህ ልሳን ዝም ብሎ ቀልድ ለሚመስላቸው ትመህርት ነው።
@yonasatlaw2873
@yonasatlaw2873 11 ай бұрын
በትክክል
@Mmmmm-ew2bz
@Mmmmm-ew2bz 11 ай бұрын
@@ChristMissionTV
@Mmmmm-ew2bz
@Mmmmm-ew2bz 11 ай бұрын
@@ChristMissionTV
@Mmmmm-ew2bz
@Mmmmm-ew2bz 11 ай бұрын
@@ChristMissionTV
@YOSEPH12.
@YOSEPH12. Ай бұрын
ሊሊዬ አንቺ የተወደድሽ ሀያል እህታችን እወድሻለሁ በጣም ነፍስም አይቀርልኝ እኮ መዝሙሮችሽን ስሰማ ቀጥታ ነው የምታገናኝኝ ከጌታ ጋር ሀሌሉያ 😍😍😍
@wordwithsongofficial7074
@wordwithsongofficial7074 10 ай бұрын
እዚ ላይ የተናገረችው ልሳን ጣልያንኛ ነው ብለው ጣልንያውያን ተርጉመውታል ደጋግማ የምትለው "እግዚአብሔር ሆይ አንተ መንገድ ነህ" እንደሆነም አረጋግጠዋል። ክብር ለእግዚአብሔር!!!
@elagym5723
@elagym5723 Жыл бұрын
አንቺ የአምልኮ ሀዋሪያ ብሩ ሴት ዘመንሽ ይባረክ 🙏
@berhanekeno9287
@berhanekeno9287 4 ай бұрын
በክርስቶስ የተወደድሽ ውዷ ❤❤❤ እህቴ ሊሊዬ ቀሪው ዘመንሽ በጌታ በኢየሱስ ስም በነገር ሁሉ የተባረከ ይሁን love you from the bottom of my heart🎉🎉🎉❤❤❤
@Maye4433
@Maye4433 5 ай бұрын
Yemejemerya lijen be opereshn wolije madenzezha wusit hogn enenyemigerimegn Iyesus Iyesus eyaliku neber zarem ke20 amet behualam Enen yemigermegn Iyesus Iyesus eyaliku nawu kibir lesimu tebarek
@NahosenayeAyeni
@NahosenayeAyeni 3 ай бұрын
Lele enqwan legeta leanchem kal aterege ewdesalehu
@AsefaYimam-gb2kl
@AsefaYimam-gb2kl 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ዘርሽን ሁሉ ይባርክ እንወድሻለን❤❤❤
@tsinulegeta6919
@tsinulegeta6919 Жыл бұрын
አላማዬ ነህ ዋና ሃሳቤ አንተጋ መሆን ነው የኔ ግቤ አንተን ብዬ ተከትዬ ይኽው መጣሁ ሁሉን ጥዬ አላማዬ ነህ ዋና ሃሳቤ አንተ ጋ መሆን ነው የኔ ግቤ.... አንተ የዋህ ነህ በልብህ ትሁት ቀንበርህ ልዝብ ነው ሸክምህ ቀሊል አንተ ጋ መሆን ምን ያቅተኛል ህይወቴን ቀላል አድርገህልኛል -፪ አንተን ብዬ ተከትዬ ይኽው መጣሁ ሁሉን ጥዬ አላማዬ ነህ ዋና ሃሳቤ አንተ ጋ መሆን ነው የኔ ግቤ.... እኔመዋል አልችል ስምህን ሳልጠራ አንተ በህይወት አለህ ስፍራ እኔ ማደር አልችል ስምህን..... ያለምንም ነገር መኖር እችላለሁ ደግሞም አይደንቀኝም ኖሬ አይቼዋለሁ ግን ያላንተ ጌታ... እንዴት እኖራለሁ ግን ያላንተ የሱስ እንዴት እኖራለሁ ምንም ነገር አይደንቀኝም......
@fevenhabtu2639
@fevenhabtu2639 6 ай бұрын
❤❤❤
@Mimitwa
@Mimitwa Жыл бұрын
ነፍስ የሚያፈስ አምልኮ😭😭😭 ሊሊዬ የነፍሳችን ጩኸት ዜማ ነሽ። አንቺ ዝም ብለሽ ብቻ ዘምሪ ጌታ ይፈውሰናል ባንቺ ተጠቅሞ
@wegayehugetu5365
@wegayehugetu5365 4 ай бұрын
The difference with your worship is visible*The Presense of Almighty God* every one of us should seek God First and then we can impact and serve the kingdom well. God Bless you Lily and All there!!!
@enarekassaofficial4420
@enarekassaofficial4420 Жыл бұрын
ምን ብዬ ልፃፍ😭😭😭 ብቻ በቃ ዘመንሽ ይባረክ❤😭🙏🏿
@meazaoshone4293
@meazaoshone4293 Жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰
@zewditugesesse385
@zewditugesesse385 Жыл бұрын
እግዚአብሔር የአለመውደ ድን ሰንሰለት ከእጄ ላይ ስለበጠሰው ጌታ የተባረከ ይሁን በመዝሙር ውስጥ ምህረት ስለመጣ እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን ። እየሱስን እንድወድ ከሰው ጋር በሰላም እንድኖር በእየሱስ ስም ስለባረከኝ እግዚአብሔር ይባረክ። ተባረኪ ።
@younashailekidane14
@younashailekidane14 Жыл бұрын
Lilly pless you sister
@yohannesmatowosjo1999
@yohannesmatowosjo1999 Жыл бұрын
ቃሉ እንደሚል ''ሁልጊዜ በጌታ ደስ ይበላችሁ'' ደስታችን ሁሉ በጌታ ነው!!!
@MissRahel-xh9sc
@MissRahel-xh9sc 8 ай бұрын
wow ok tebareki
@berewgmail
@berewgmail Жыл бұрын
ሊሊዬ ዘመንሽ ይባረክ አቤት አንቺ ሰትዘምሪ ያለው የእግዚአብሔር መገኘት
@ChristMissionTV
@ChristMissionTV Жыл бұрын
የማይሰለች። ሊሊሾ ተባረኪ
@addishiwotkikytilahun1981
@addishiwotkikytilahun1981 Жыл бұрын
Yene jegna, yeyesus Anbesa, yene widdddd ehit ere min abate largish....elelelelelelele
@meazaoshone4293
@meazaoshone4293 Жыл бұрын
Egnam endezh newu yemnewedat 🥰🥰🥰lilyeeeee yegna
@kebkdeda9051
@kebkdeda9051 Жыл бұрын
You are blessed may sister love you
@AsefaYimam-gb2kl
@AsefaYimam-gb2kl 4 ай бұрын
ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ
@tsigearaya4565
@tsigearaya4565 Жыл бұрын
ውይ አረ-እንዴት ያለ መባረክ ነው የተባረክሽው ግን? እግዚአብሔር ያዳላል አይባልም፣ እንኳን ግን ከኢትዮጵያን ሁሉ አስበልጦ እንደሚወድሽ ነው የሚሰማኝ!!
@meazaoshone4293
@meazaoshone4293 Жыл бұрын
Ewunet newu
@maranatabirhanu7208
@maranatabirhanu7208 9 ай бұрын
Lillye yene wude geta yibarkish ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@therealnatnael
@therealnatnael 11 ай бұрын
❤❤❤ሁል ጊዜ ስሰማው የጌታ መገኘት በሀይል ይሰማኛል 🙌🙌🙌GOD BLESS YOU LILISHO
@milenyemane4769
@milenyemane4769 Жыл бұрын
ምንም ነገር አያስቀናኝም አያስደስቀኝም በዚች አለም ሚደንቀኝ #ኢየሱሰ_ኢየሱስ_ኢየሱሰ🙌😇👏👏👏👏👏👏 ሁሉን ንቄዋለሁ #ኢየሱሰ_ኢየሱሰ_ኢየሱሰዬ እይቸዋለሁ🙌👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@user-oc9ju9ue2w
@user-oc9ju9ue2w Жыл бұрын
አሜንንን ❤️እውነት ነው
@yonasatlaw2873
@yonasatlaw2873 Жыл бұрын
ምን እንደምል አላውቅም ምን አይነት የተባረክሽ ይሄን የመሰለ ወደ አምላኬ የሚያቀርበኝን ዝማሬ መስማት እንዴት ያለ መታደል ነው እግዚአብሄር ይባርክሽ ሊሊዬ በእውነት ይሄንን ውብ አምላክ ማግኘት መታደል ነው አላማዬ ነህ ዋና ሀሳቤ አንተ ጋር መሆን ነው ለኔ ግቤ ❤️❤️❤️❤️ የዛን ቀን ይሰማኝ የነበረው ብዙ የፈሰሰልኝን የእግዚአብሔር ፍቅር ያስታውሰኛል ምን ልሆን ነው እስክል ድረስ ነበር ደስተኛ የነበርኩት ፍቅሩ በልቤ የፈሰሰልኝ ቀን ነበር ለምንድን ነው ያለቀው እያልኩ ነበር ወደቤቴ የተመለስኩት ድጋሚ ካንቺ ጋር ጌታዬን እስካመልከው ቀኑ አልደርስ ብሎኛል የበለጠ በፍቅር እንዳመልከው እንድጠጋው ስለምታረጊኝ በመዝሙርሽ ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ፀጋውን ያብዛልሽ የሁሌ ፀሎቴ ነው ብዙ አዳዳዲስ መዝሙሮች ለመስማት ግን ያለ ኢየሱስ እንዴት ይኖራል ይሄን ፍቅር ምነው አለም ባየው በቀመሰው እወድሃለሁ ኢየሱስ ኢየሱስ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@milenyemane4769
@milenyemane4769 Жыл бұрын
ሻሎም ሻሎም ሻሎም 🙋❤ መልካም ጾም ጸሎት ይሁንልን አሜን🙌😇 ተባረኩ❤ ልብን የሚፈውስ #ኢየሱሰ_ኢየሱሰ__ኢየሱሰሃሌሉያ🙌👏👏👏👏👏👏 ሊልዬ አንቺ ብሩክ ነሽ❤
@addishiwotkikytilahun1981
@addishiwotkikytilahun1981 Жыл бұрын
I feel it's going to be a big one!!!! Geta tsegawin yabizalin
@eyaelteferi181
@eyaelteferi181 Жыл бұрын
አሜን
@samueltesfaye1592
@samueltesfaye1592 9 ай бұрын
Liliye bene zemen bemenorish betam edilegna negn, Orthodox bitihogn gedil yitsafilish nbr. abeti amelekishiwu amilakishin behulum menged.
@user-wj4uj6cn6t
@user-wj4uj6cn6t 8 ай бұрын
😊😊😅😅😅
@user-sg4ki1sj6z
@user-sg4ki1sj6z 9 күн бұрын
አሜን❤👏👏👏👏❤️❤️
@shallomandegna1720
@shallomandegna1720 Жыл бұрын
እየሱሴ ስላለኝ የእግዚያብሔር ልጅ ስላለኝ ዘላለም ከአብ ጋር የምኖረው ከአንተ ፍቅር በአንተ ምህረት ለአንተ ክብር ነው 🙌🙌 ምንም ነገር አይገርመኝም ከአንተ ውጭ እየሱስ እየሱስ🔥🔥
@bLA424
@bLA424 Жыл бұрын
አምላኬ፣ ጌታዬ የእጄን ሰንሰለት በጠሰው የእጄን ሰንሰለት በጥሶታል!!!
@user-hg8dh5hf3m
@user-hg8dh5hf3m 20 күн бұрын
Amenamen ❤️ ❤️ ❤️ ❤️
@furtunakahesaye1374
@furtunakahesaye1374 Жыл бұрын
አንቺ የብርሃን ልጅ ብርሃን ነሽ የኔ ውድ ሊሊዬ ተባረኪ ሱሬ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@tesfamichaelhailu9925
@tesfamichaelhailu9925 Жыл бұрын
እየሱስ ያድናል ብዬ ስመሰክር ቢያገሉኝም የባሰ ፍቅሬ ጨመረ ለርሱ አላማዬ አደረግኩት ከወጥመዱም አመለጥኩት በአንተ አሌሉያ
@tsehaiabate6389
@tsehaiabate6389 Жыл бұрын
ምንም ነገር ሳይጨመርበት በእርሱ ብቻ ደስ እንዲለን እግዚአብሔር ይርዳን።
@mihertgebre8222
@mihertgebre8222 Жыл бұрын
Yes
@hilwnaalemayou4044
@hilwnaalemayou4044 Жыл бұрын
ጌታን ስላቺ አመሰግነዋለሁ ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ ሊሊዬ እንወድሻለን ❤❤
@bekeletadele8983
@bekeletadele8983 Жыл бұрын
አምላኬ...ጌታየ...የጄን ሰንሰለት በጠሰው ኧረ እንዲያው ቃላት ባገኜሁ....አሜን። ተባረኪ ሊሊዬ!!እወድሻለሁ።
@selamassefa126
@selamassefa126 Жыл бұрын
ጌታ እየሱስ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክሽ ሊሊየ!!!!
@guyewakoroba3036
@guyewakoroba3036 4 ай бұрын
God bless you Lily you gifted to us from God...
@lielkassahun-oh8xx
@lielkassahun-oh8xx Жыл бұрын
Their is no better experience than falling in love with Jesus. Which makes everything empty of it's value. Thank God for this love!!!
@akam1625
@akam1625 4 ай бұрын
ሊሊሹ የሰማይ አምላከ ይባርክሽ::
@farisvlog8520
@farisvlog8520 Жыл бұрын
Lilyshoye love you so much god bless you more and more .Jesus our King ❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏““በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስከ መስጠት ድረስ ዓለምን እንዲሁ ወዶአልና፤” - ዮሐንስ 3፥16 (አዲሱ መ.ት)
@brhanefshaye5757
@brhanefshaye5757 Жыл бұрын
Shalom LiLi EGZIABHER ybarkash betam tebarkalehu muzika ytecwetachut kdusan hulachu EGZABHER Abzto ybarkachu
@SamuelHabte-nk8vj
@SamuelHabte-nk8vj 2 ай бұрын
God bless you ,be agelgultesh tebrkenal ertrean
@elsamulutadesse5899
@elsamulutadesse5899 11 ай бұрын
elee elee elee elee elee elee elee elee elee elee elee elee elee elee elee elee elee elee elee elee elee elee elee elee elee Jesus is Lord hleleuy hleleuy hleleuy amen amen amen
@user-wr1if7vf7p
@user-wr1if7vf7p 11 ай бұрын
yes እኔ መኖር አልችል ስምህን ሳልጠራ አንተ በሂወቴ አለህ ትልቅ ስፍራ አለህ ትልቅ ስፍራ
@prophetteddymorka4017
@prophetteddymorka4017 Жыл бұрын
በኢትዮጵያ ራቫይባል የለም የምትል ሁላ ወደዚህ ቤተክርስቲያን እየመጣችሁ በእውነት ና በመንፈስ አምልኩት እርሱ ጌታ ነው በእኛ ሀገር ረቫይባል ማገኘት ይከብዳል ያለችውን ዘማርያን በሙሉ ንሳ ግብ
@user-fr1re6qt8k
@user-fr1re6qt8k 23 күн бұрын
Superior thanks. May God bless you!
@eyesusfikir9501
@eyesusfikir9501 Жыл бұрын
Tebareki liliye ጠቅላላ ሲሜ እወዳችሃሉ ቤተስቤ ናችሁ
@kalkidankalkidan4436
@kalkidankalkidan4436 Жыл бұрын
ኢየሱስስስስ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ኢየሱስ❤❤❤❤❤❤❤ ኢየሱስስ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ከስሞች ሁሉ በላይ ስም ❤❤❤❤ኢየሱስስስስስ❤❤❤❤❤❤❤
@user-em8mv5jf7r
@user-em8mv5jf7r Жыл бұрын
ሊሊዬ በጣም በጣም አከብርሻለው እወድሻለው❤❤❤ ❤❤❤
@mekame2023
@mekame2023 10 ай бұрын
ሊሊዬ አንቺ የተባረክሽ ነሽ
@abureaklil
@abureaklil Жыл бұрын
wud zenarit LIL bemezmurochsh nefse yirekal egzabher tsegawu nogesun ychenrlish tebarek zemen ybarek
@elroemengistu2432
@elroemengistu2432 Жыл бұрын
ጌታ እየሱስ እወድሀለሁ። እኔን የመረጥክ ጌታ እኔን ማን እንደሆንኩ እያወቅክ እንዲያው የወደድከኝ ምን ልበልህ ሌላ ውድድ አደርግሀለሁ ከአንተ ፍቅር የተነሳ ...
@hanayoutube7934
@hanayoutube7934 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜንንን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ሊሊዬ ጌታ እየሱስ ብርክ ያርግረሽ በጣም ነው ኮ ምወደሽ ❤️❤❤️❤❤️ ሁሉ ገዜ ጸግ ይብዛለሽ አንች በርክታቺን nesh ❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏
@claral9633
@claral9633 Жыл бұрын
Lilye you're such a blessing.God bless you abundantly .❤
@belayfufa2101
@belayfufa2101 Жыл бұрын
የማይጠገብ ስም እየሱስ እየሱስ እየሱስ.. God Blessed you
@yirgalemshiferaw4125
@yirgalemshiferaw4125 11 ай бұрын
ሊሊዩ የተባረክሽ ነሽ በጣም እወድሻለዉ
@hanayoutube7934
@hanayoutube7934 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ሳስልት ተበጠስ አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@hanayoutube7934
@hanayoutube7934 Жыл бұрын
እልልልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል ❤
@user-gr3zv5mp4y
@user-gr3zv5mp4y Жыл бұрын
ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ 🙏 ስለ ድንቅ ስጦታህ እግዚአብሔር አብ በልጅህ በ ኢየሱስ ክርስቶስ ስም ተባረክ👋♥️🔥🙏🙏🏼👋🏼✋🇦🇷🌷
@samsomkelati1932
@samsomkelati1932 Жыл бұрын
May God bless you lily from Eritrea 🇪🇷
@millii1
@millii1 Жыл бұрын
ዘመንሽ ይባርክ ሊሊ እሕቴ ።
@abimandefro6385
@abimandefro6385 Жыл бұрын
የማይጠገብ ስም እየሱስ እየሱስ እየሱስ.......
@milenyemane4769
@milenyemane4769 Жыл бұрын
እኔ #ምናፍቀው_ኢየሱሰ_ኢየሱሰ_ኢየሱሰ😢😢🙌👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@mekdeseshetu3530
@mekdeseshetu3530 Жыл бұрын
Amen የምታሰገርም የምታሰደንቅ አንተ ነህ ሀሌሉያ🙏🙏
@solomonayana9395
@solomonayana9395 Жыл бұрын
Amen
@KiyatTube
@KiyatTube Жыл бұрын
ሊሊ ዘመንሽ የተባረከ ነው! እውነት ስላንች ጌታን አመሰግናለሁ
@hannajesus5594
@hannajesus5594 Жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN
@martatesfaye7773
@martatesfaye7773 Жыл бұрын
ሊሊዬ የኔ ፍቅር ተባረኪ ❤❤❤
@SelamMitiku
@SelamMitiku Жыл бұрын
eyesusssssssssssss yene dimket, kurat, wubet, meaza, shita, yene dink wud uuuuuuuuuuuuu
@belayneshh.mariyam7128
@belayneshh.mariyam7128 Жыл бұрын
ተባረኪ ድንቅ አምልኮ ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ
@ferdosousman9649
@ferdosousman9649 Жыл бұрын
ኢየሱስ ኢየሱስ ሲባል ውሰጤ በደስታ ይሞላል ከደስታም በላይ ሀሴት
@hanayoutube7934
@hanayoutube7934 Жыл бұрын
Yes ሃሌሉያ እሳይ አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@saraassefa9561
@saraassefa9561 Жыл бұрын
Eyesusin Alemewudede leka Senselet naw. Yeinem Senselet zare tebatisowal!! Amen!!
@danielasrat859
@danielasrat859 Жыл бұрын
Tebareki !!!
@alemneshassela1646
@alemneshassela1646 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤ኢየሱስ ጌታ ነው :: ኢየሱስ ብርቃችን ነው ::
@bezaassegu7384
@bezaassegu7384 Жыл бұрын
አሜን ሀሌሉያ! ወደፀጋው ዙፉን የሚወስድ አምልኮ! ተብረኪ ሊሊዬ!❤
@tamrudasta2523
@tamrudasta2523 Жыл бұрын
ስወድሽ ሊሊዬ 😍❤
@Millionabera
@Millionabera Жыл бұрын
አሜን ክብር ለ እየሱስ ይሁን
@girmaworku2469
@girmaworku2469 Жыл бұрын
Ene men beye lenager betam new mewedesh getan tebarekelegn ayetegebem eko uuuuuuuuuuuuuuu
@sebsibeteshale7771
@sebsibeteshale7771 Жыл бұрын
Our cool and extraordinary Gospel Singer LILY .......❤
@redietyacob
@redietyacob Жыл бұрын
ሊሊ በጌታ ደሴ ከተማ ነይ
@dawitmekuria6020
@dawitmekuria6020 10 ай бұрын
Tebrekiln bemezmurochish tebarkenal
@SelamMitiku
@SelamMitiku Жыл бұрын
yene konjo liliye kanchi gar mamlek endet metadel new
@Sewmehon212
@Sewmehon212 Жыл бұрын
ማይጠገብ ስም እየሱስ እየሱስ እየሱስ......
@Corinthians-fb6fr
@Corinthians-fb6fr 10 ай бұрын
No words can express what I feel when I hear this and all your songs. I respect you. Much Blessings as you are a blessing for generations to come.
@bettymehari3768
@bettymehari3768 Жыл бұрын
Beautiful worship ❤️ ♥️
@mister12348
@mister12348 Жыл бұрын
Wowww
@mercy1653
@mercy1653 Жыл бұрын
ጌታ ሆይ ጥበቃህ አይለየን አሚን አሚን
@Lili-yg4nm
@Lili-yg4nm Жыл бұрын
ሊሊ ተባረኪ ኣሁንም ዝማሬ ይብዛልሽ🙏🙏🙏
@elagym5723
@elagym5723 Жыл бұрын
you are the most beloved worshiper and wonderful women of God's keep shining more and more 🙏🙏🙏
@hanayoutube7934
@hanayoutube7934 Жыл бұрын
I love you to እየሱስያ እሳይ ሃሌሉያ ❤️❤️❤❤❤❤❤❤
@wudealemu2898
@wudealemu2898 10 ай бұрын
God bless you 🙏 lilye yena wude
@nafkotsolomon
@nafkotsolomon Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል አምልኮ ነው ተበረኩ
@nafkotsolomon
@nafkotsolomon Жыл бұрын
😂😢❤
@martatesfaye7773
@martatesfaye7773 Жыл бұрын
I LOVE YOU JESUS ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ I LOVE YOU JESUS ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ I LOVE YOU MY LOVE
@Meron.G
@Meron.G Жыл бұрын
God bless you, our beloved Lily!!!! Yes, our Lord is a true source of joy & satisfaction!!! Praise be to his precious name!!!
@elsamulutadesse5899
@elsamulutadesse5899 11 ай бұрын
amen amen amen hleleuy Jesus is Lord hleleuy hleleuy 🎸🎻🎻🎻🙏🙏🙏🙏🙏
@ejigayehutiruneh1392
@ejigayehutiruneh1392 9 ай бұрын
What s wonderful worship God bless you abundantly dear sister Lilli
@Elu.M
@Elu.M Жыл бұрын
Thank you Jesus ❤❤ 🙏🙏🙏🙏
@eyasumoges635
@eyasumoges635 10 ай бұрын
God bless you Liliye.
@nafkotfana1343
@nafkotfana1343 Жыл бұрын
Thank you our dear sister Lilyeee for this heavenly worship. We are just basking in His presence❤❤.
@meazaoshone4293
@meazaoshone4293 Жыл бұрын
Lilyeeeee yeteberekish 🥰🥰🥰❤❤we love u
ПРОВЕРИЛ АРБУЗЫ #shorts
00:34
Паша Осадчий
Рет қаралды 6 МЛН
New model rc bird unboxing and testing
00:10
Ruhul Shorts
Рет қаралды 24 МЛН
አንተ ብቻ ና || ዘማሪት ህሊና ዳዊት || Gospel Singer Helina Dawit @ARC
26:42
Pastor Henok Mengistu { Singele }
Рет қаралды 650 М.
EGC Worship | Kalkidan Tilahun ( Lily)
42:25
Gospel of Glory
Рет қаралды 56 М.
ነው ከላይ|| new kelay|| ጥበቡ ወርቅዬ|| Tibebu workeye|| Live worship|| Ethiopian Protestant mezmur
48:50
СЛАБОВИДЯЩИЙ и ПОЛИЦЕЙСКИЙ
0:15
Клаунхаус Kids
Рет қаралды 1,4 МЛН
В самолете с мамой
0:54
Штукенция
Рет қаралды 1,4 МЛН
Учусь бить клавы день-4
1:00
Иван Курапов
Рет қаралды 2 МЛН