ልጅ ስለማትወልድ ልጄን ሰርቀችኝ || እንተንፍስ #22

  Рет қаралды 83,796

Manyazewal Eshetu

Manyazewal Eshetu

28 күн бұрын

መቅደስ በለጠ ልጇን የተሰረቀችበት መንገድ ጉድ የሚያስብል ነው::በሰው ቤት የምትሰራ ከጎንደር ወደ አዲስ አበባ የመጣች የቤት ውስጥ አገልጋይ ነበረች::ልጇን ያረገዘችው መደፈሯን ሳታውቅ ነው::የአሰሪዋ ጎረቤት ማርገዟን ስታውቅ ልጇን ከማህፀና ጀምሮ እንዴትእድርጋ እንደሰረቀችው ያስገርማል::ሙሉውን ተመልከቱት::

Пікірлер: 286
@netsanetkifle3928
@netsanetkifle3928 25 күн бұрын
እኔ ከዚህ ታሪክ የተረዳሁት የ እግዚአብሔር ስራው ግሩም ነው የሚደርስባትን ፈተና አስቀድሞ ስለሚያውቅ የህፃኑ ጣት ላይ ምልክት አስቀመጠበት የፈጣሪ ስራ ተአምር ነው 😊 ያቺ ሴትዮ ግን በህግ መጠየቅ አለባት ያ ዶክተር እግዚአብሔር ይባርከው ፀሎትሽን ስላሴ ሰምቶሻል የሚገርም ነው ፀሎት ሃይል አለው
@MaarY-zg7ni
@MaarY-zg7ni 19 күн бұрын
እውነት እንባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም የሚሆውን ቀድሞየሚያውቅ ቸር አባት😭😭😭😭
@memumu4242
@memumu4242 6 күн бұрын
Doctor is also a scam, he hurted the other ladies.
@BilagiAmare
@BilagiAmare 26 күн бұрын
አቤት የሴት ልጅ ፈተና እኮ😢
@TigiFesha-lo3th
@TigiFesha-lo3th 24 күн бұрын
በጣም ልብየሚነካ ታሪክ ሴትነት እናትነት የሴትመከራ ስቃይ ይቁም ፈጣሪ ካንችጋ ይሁን የኔናት
@f8863-z7k
@f8863-z7k 16 күн бұрын
የኔ ቆጆ ስታምር ደግሞ እንኳንም ልጅሽን በጅሽ አስገባልሽ ህይወት ፈተናዋ ብዙ ነው😢🎉
@user-tc5tf7dr6q
@user-tc5tf7dr6q 21 күн бұрын
😢😢ይህ ነገር ሀገራችን እየተፈጠረ ነው ቢባል ማን ያምናልበስማም ጌታየ
@hamidaethio312
@hamidaethio312 26 күн бұрын
የኔ ቆንጆ ስተሳዝን😢 ፈጣሪ ይጠብቅሽ❤ አይ😢 ሴት መሆን አንደዴ ፈተና ነዉ😢
@user-uz7kb3hb3w
@user-uz7kb3hb3w 26 күн бұрын
ሴትዮዋ ለህግትቅረብ ሌሎችንም እያስለቀሰችይሆናል መቸምህግየለ
@user-gp9sf9cn7g
@user-gp9sf9cn7g 26 күн бұрын
እስቲ ታሪክ ቅርብ ጊዜ ቢሆን ነው አሁንስ ይቺ ሴት ለህግ ሌሎ ች እናት ያበዱ ልጄች ልታስረክብ ሞክሩ
@raheltadese8983
@raheltadese8983 25 күн бұрын
አይ ኢትዮጵያ እያደር የምሰማም ይዘገንናል እግዚአብሔር ሁሌም ከተበዳይ ጎን ነው
@user-wd4yj7vw8s
@user-wd4yj7vw8s 26 күн бұрын
እንኳን እግዚአብሔር ልጅሽን መለሰልሽ የሰረቀና የሰጠውንም ያራራልሽ ሔደሽ ያለቀሽበት እግዚአብሔር ነው መልሶ በሱው እጅ ያሰጠሽ ነቅተሽ ወደ እግዚአብሔር ቤት ቶሎ መሔድሽ ጠቅሞሻል የስንቱ ህይወት እንዲህ ተበላሽቷል ። ግፍ የማትፈሩ ሰዎች ግን ፈጣሪ ይቅር ይበላችሁ ወንዶችም ሰሜታችሁን ተቆጣጠሩ በጣም ብልህና አስተዋይ ነሽ በርቻ። ትምህርትሸንም እንደምንም ቀጥይ እግዚአብሔር ይርዳሽ። እግዚአብሔር በቤቱ ልጅሸን ያሳድግልሽ ።
@MoMo-tw1zi
@MoMo-tw1zi 26 күн бұрын
ያረቢ ደግደጉን እምንሰማበት ወቅት አምጣልን የአሏህ ምን ይሳንሀል ቅዋው ሁሉ ያተነው እኔስ አልቻልኩም እንሰማው ሁሉ ይዘገንናል አየ ጆሮ ሆዳሙ
@makkabashir9080
@makkabashir9080 24 күн бұрын
ጎበዝ እደዚህም ሁነሽ ልጅሽን መቀበልሽ መዉደድሽ በጣም ጀግና ነሽ የናትነትን ዋጋ በደንብ ከፍለሻል የኔ ቆንጆ መጨረሻሺን ያሳምርልሽ
@hawamedia655
@hawamedia655 26 күн бұрын
ሀብታሞች ግን ገንዘባችሁን ከማምለክ ፈጣሪያችሁን ብታመልኩ የጎደላችሁን ይሞላላችሁል።
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 8 күн бұрын
በህልሜ ነው በይኝ ድራማ በእውንተኛ ታሪክ ላይ ይተመሰረተ ብለሽ ፃፊ ትልቅ ክብር ለሃገሬ ጀግና እናቶች አባቶች ንስሃ ግቡ እውነተኛ የጤና ባለሙያዎች እግዚአብሔርይባርካችሁ ቆንጆ እግዚአብሔር አስመለጠሽ አቤት ምህረቱ ለሥላሴዎች ክብር ይሁን ! ምኞትሽን ይፈፅምልሽ እምነትሽ ግሩም ነው በርቺ በፀሎት ከሞትም ያድናል ኢየሱስ ! ለተጎዱ እናቶች የምትረጂ አቅም ጉልበት ይሁንሽ ገና ልጅ ነሽ ተማሪ
@BilagiAmare
@BilagiAmare 26 күн бұрын
የሰው ልጅ በዚህ ልክ ክፍት ግን ዶክተሩ ግን እግዚአብሔር ይስጠው በእውነት
@gjch5302
@gjch5302 14 күн бұрын
አቤት የሴት ልጅ መከራው ጎበዝ ነሽ በእውነት ጀግና ነሽ ጥካራ ነሽ 🎉🎉❤❤❤
@user-bq7qu3lv3u
@user-bq7qu3lv3u 14 күн бұрын
ብልጥ ብልህ አራዳ ማለት አንድ አላህን በብቸኝነት መገዛት ማምለክ የመጨረሻውና የነብያቶቹ ሁሉ መደምደሚያ የሆኑት ነብያችን ሙሀመድ ሰለላሁአለይሂ ወሰለምን መከተል ነው ደምሩኝ በአላህ
@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw
@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw 13 күн бұрын
ሠለሏህ አለይሒ ወሰለም
@fatimah9610
@fatimah9610 12 күн бұрын
Sallallhi allehi wassllam ❤❤
@user-uz7kb3hb3w
@user-uz7kb3hb3w 26 күн бұрын
ላኢላሀኢለላህ የጭካኔጥግ አሏህየስራቸውንይስጠመቸው እኛምሰፈር ከዘመድሽነው ያረገሽውበማለት የወለደቻትቀን እጓሬቀብረውባትከአገሯእደወጣችቀርታለች የገጠሩንመሀበረሰብ ባስተማራችሁልን
@takelederesa
@takelederesa 25 күн бұрын
ጠይካራ ሴት ነሽ በርቺ ሁሌም ፍጣሪ ከክፉ መከራ ይጠብቅሽ❤❤❤
@tigistgetachew4305
@tigistgetachew4305 24 күн бұрын
ፊልም የሚመስል ታሪክ ነው ይገርማል እውነት እንዴት እንደሰማሁት በፊልም መልክ ይሰራ
@user-ns3sd2vs8s
@user-ns3sd2vs8s 25 күн бұрын
ሰዉ እንዴት በዚህ ልክ ተንኮል ቀለለዉ በአላህ ስም 😭 ያ አላህ እድሜ በጨመርከልኝ ቁጥር ጉዱንም እንደዛዉ ታሰማኛለህ 😢የኔ ዉድ አይዞሽ አሁንም ያልፋል ከልጅሽ አንድ ላይ ሆነሽ ደስተኛ ኑሮ እንደምትኖሪ ሙሉ እምነት አለኝ የልጅን ጠኣም የወለደ ያዉቀዋል አይዞሽ ❤
@DMYA370
@DMYA370 21 күн бұрын
ጆሮዬ እስከሚገነጠል ድረስ ከፍ አድርጌ ነዉ የሰማሁሽ በጣም ጎበዝ ነሽ ትላንት የረዳሽ እግዚአብሔር ዛሬም ይረዳሻል እመኚ ነገሮች ሁሉ ይስተካከላሉ ❤
@Mekdesbelete-jq7ip
@Mekdesbelete-jq7ip 21 күн бұрын
አሜን አመሠግናለው
@honalyathonalyat7386
@honalyathonalyat7386 25 күн бұрын
ማኔ እስቲ በስደት ያለነው ታሪካችን እናካፍላቹ ሁፍ ብለን እንተንፍስ ብታመቻቹልን❤❤
@user-zk8uz6do5m
@user-zk8uz6do5m 25 күн бұрын
ለአሏህ ንገሪው
@BayisechalaChala
@BayisechalaChala 22 күн бұрын
ልክናሸ
@yoditmussie6466
@yoditmussie6466 19 күн бұрын
​@@user-zk8uz6do5mመተንፈስም ቀለል ያደርጋል
@meklityathehayelij1233
@meklityathehayelij1233 18 күн бұрын
አቤቱ ማርን ጠብቀን ይቅርም በለን ምነይነት ነገር ነው እምንሰማው እንኩዋን ፈጣር ደርሰልሸ ውደ እምነትሸ ነው የጠበቀሸ መልካም ቤተሰብ ያለው ሰው እድለኘ ነው ሰለ ሁሉም እግዛብሄርንይመሰገን 🙏
@F7hey
@F7hey 11 күн бұрын
😢😢😢 እግዚአብሔር ይወድሻል እውነት እያለቀስሁ ነው የሰማሁት በአንድዬ 6 ሽብር ከፈለች ካልሽው ጀምሮ እየተሳቀቅሁ ነው የሰማሁት መጨረሻሽን ከልጅሽ ጋ ሆነሽ በጥሩ ቦታ ላይ ሆነሽ እንሰማሻለን
@Medi-Habeshawit
@Medi-Habeshawit 26 күн бұрын
ከኋላ ወንበር ያላችሁ አትንጫጩ ላዳምጥበት 👂👂silent 😂
@user-yg5yj5zp6g
@user-yg5yj5zp6g 26 күн бұрын
😂😂
@Haleema-if3we
@Haleema-if3we 26 күн бұрын
😂
@alainfef176
@alainfef176 26 күн бұрын
😂😂😂😂😂
@mekdesagonfer9459
@mekdesagonfer9459 26 күн бұрын
😂😂 እሺ ቤብ
@Hanaendualem8413
@Hanaendualem8413 25 күн бұрын
እኮ😂😂😂
@sonic_world5665
@sonic_world5665 26 күн бұрын
OMG‼️ THANK YOU MANEEE‼️ KEEP IT UP… THIS IS S KIND OF PEOPLE WE NEED IN THIS WORLD‼️GOD BLESS YOU MORE ‼️🙏🏾🙏🏾🙏🏾🧡
@meserettaye4804
@meserettaye4804 26 күн бұрын
በጣም የሚያሳዝን ታአሪክ ነው እግዚአብሔር ይርዳሽ ጎበዝ ነሽ አሁንም እግዚአብሔር ይርዳሽ ❤
@Mekdesbelete-jq7ip
@Mekdesbelete-jq7ip 24 күн бұрын
አሜን
@user-gp9sf9cn7g
@user-gp9sf9cn7g 26 күн бұрын
አቤት ጭካኔ የሰው ልጄ ክፋቱ በቃ ፈጣራ ካልሰጣች መተው ለፈጣሪ
@user-eq7ih2fw7v
@user-eq7ih2fw7v 26 күн бұрын
አይ ማኔ ደህና ስሰማህ ቆይቼ አምላክን ሲሰቅሉት አላለም በመጨረሻ ኧረ ተው ንቁ አምላክ ሀያል ነው አይሰቀልም
@user-gf8bt3xm2n
@user-gf8bt3xm2n 25 күн бұрын
ደነዝ
@user-se7vk7wr3c
@user-se7vk7wr3c 24 күн бұрын
ያልበላሽን አትከኪ ሳይደርሱባችሁ ትነኩና ያዙኝ ልቀቁኝ ትላላችሁ ኃላ የማታቂዉን ነገር አርፈሽ ተቀመጭ አይመለከትሽም ነገር አታምጭ
@user-eq7ih2fw7v
@user-eq7ih2fw7v 24 күн бұрын
@@user-gf8bt3xm2n ሰው ያለውን ነው የሚሰጠው ስድብ ስለሆነ ያላችሁ ተሳደቡ ማስረጃ ስለሌላችሁ
@allshqaw1117
@allshqaw1117 19 күн бұрын
ምን አገባሽ😡
@user-jb9bu9to2t
@user-jb9bu9to2t 18 күн бұрын
ታዴያ የካባ ደንጋይ እንዴት ሀይል ይኖረዋል😂😂😂😂የዉልሽ አምላክ ሀያል ነዉ ብለን ስናስብ ሁሉን ማድረግ ይችላልና ይህ ሆኖል ዝም ብሉ ሀያል እያሉ መቀበጣጠሩ ደህነት አያሰጥም ድህነት የሚያሰጠዉ ይህ መንገድ ብቻ ነዉ መንገድም እዉነትም እኔነኝ ያለዉ ሀያል አምላክ ጌታ አምላክ ኢየሱስ ክርስቶስ አምላክ ነዉ ብሎ መቀበል ብቻ ነዉ እሱ ሁሉን ቻይ ነዉ ታዴያየካባደንጋይእንዴትሀይልይኖረዋልየዉልሽአምላክሀያልነዉብለንስናስብሁሉንማድረግይችላልናይህሆኖልዝምብሉሀያልእያሉመቀበጣጠሩደህነትአያሰጥምድህነትየሚያሰጠዉይህመንገድብቻነዉመንገድምእዉነትምእኔነኝያለዉሀያልአምላክጌታአምላክኢየሱስክርስቶስአምላክነዉብሎመቀበልብቻነዉእሱሁሉንቻይነዉ
@user-yb2ls5oq2b
@user-yb2ls5oq2b 23 күн бұрын
ስለፀሎት ስታወራ የኔ repetition ስለሌለው ከንቱ ወሬ ነበር እሚመስለኝ ዛሬ ግን ተምሬአለሁ የፀሎትን ሀይል አሳይታቹኛል እህቴ በጣም ጠንካራ እናት ነሽ የእናትነት ቃል መግለጫው አንቺ ጋር ነው ያለው እስከዛሬዋ እለት የቆምነው አንድም በእናቶች ፀሎት ነውና ክብር ለእናቶች ሁሉ 🙏🙏🙏🙏🙏
@Mekdesbelete-jq7ip
@Mekdesbelete-jq7ip 23 күн бұрын
አሜን
@betelmesfin1888
@betelmesfin1888 24 күн бұрын
You are strong, beautiful lady🙏🏼🙏🏼👏
@MamaSyme
@MamaSyme 13 күн бұрын
አይዞሽ ይሄ ሁሉ ያልፋል ከልጅሽ ጋር አብረሽ ትኖሪያለሽ
@alainfef176
@alainfef176 26 күн бұрын
😢😢የኔ እናት. አላህየ. ደህና ቦታ አድርሳት. ❤❤❤❤የኔውድ❤❤❤
@zewduy260
@zewduy260 16 күн бұрын
SHE IS VERY BEAUTIFUL, SMART AND STRONG. AN AMAZING STORY. YOU WILL HAVE GREAT FUTURE. KEEP UP YOUR POSITIVITY. THANKS MANY, GREAT PRESENTATION!!
@Efrata288
@Efrata288 25 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እሱም ፀሎትሽን እንባሽን በደልሽን አዬ የልብሽን ስብራት ጠገነ ቆንጆ የተለየሽ ጠንካራ ነሽ ከዚህ ሁሉ ስቃይ መከራ አወጣሽ ይች ሴት ሰይጣን ነች ሰይጣናዊ ድርጊት ፈፀመች እግዚአብሔር ይማራት ብዙም ሴቶች ተፈፅሞባቸው ይወታቸውንም ልጆቻቸውንም በጎድፍቻ በተለያዬ ያጡ አሉ አንች ግን ጠንካራ ልጅ ነሽ በርች የረዳሽን ልጅሽን በህወቱ ጨክኖ እራሱ ወልዶ እንደሰጠሽ እግዚአብሔር ብድራቱን ይክፈለው ይጠብቀው እግዲህም ያለ መላክ የሆነ ሰው አለ በተቃራኒ ሰው ተገኘ ጋዜጠኛው ጎበዝ አደንቅሃለሁ አስተማሪ ታሪክ ስለምታቀርብ ህዝብ ከወንጀል ይድንበት ዘንድ
@selams549
@selams549 26 күн бұрын
She is so beautiful. Bless her parents. Bless that guy who helps her bringing the son. That lady should be charged with infant kidnapping. That is a big crime. Appreciate the police officers who take the tip and bring back the baby to his mother. This is unbelievable. People stealing babies. Ohh wow.
@user-jd6vw7yhilmet
@user-jd6vw7yhilmet 25 күн бұрын
አትፈረዱ ይፈረዲባቺሆልና ተው ተው አይዞሽ አላህየ ይዲረስልሽ 😭😭😭😭😭
@user-sx8uo4xn2j
@user-sx8uo4xn2j 25 күн бұрын
እንደኛ ወጣ ብለሽ ስሪና ፈጣሪ ሰበብ እንዳደርግልሽ ፀልይ በሱ ፈቃዲ ይሳካልሻል
@HaymanotSweet
@HaymanotSweet 18 күн бұрын
መንዬ እ/ግ ይስጥህ በጣም ነው የምታሳዝነው ልጅትዋ ጎበዝ ናት ልጅትዋም እመብርሀን ትርዳሽ አሁኑም ደጋግ ሰዎች እንዳሉ መጥፎ ሰዎችም አሉ ለሁሉም እ/ግ እንደየስራችን ይሰጠናል
@jgdyiifehtdjuddt5411
@jgdyiifehtdjuddt5411 26 күн бұрын
የኔ ዉድ እግዚኣብሔር ትዳር ጠይቅዉ ይሰጥሻል እርግጠኛ ነኝ መጨረሻሽ እግዚኣብሔር ያሳምረዋል ወንዶች ግን😢
@ethiolal2148
@ethiolal2148 4 күн бұрын
የኔ ቆንጆ ስታምርልዩ ውበት🥰
@ZamzamZamzam-nk9lu
@ZamzamZamzam-nk9lu 20 күн бұрын
ታሪክሺ በጣም ነው የሚያስተምረው በረች
@mehretkassa6041
@mehretkassa6041 15 күн бұрын
You r so beautiful & strong God bless u more😍😍😍♥♥♥♥♥♥♥
@etalemahuguaguahu8462
@etalemahuguaguahu8462 10 күн бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ልጅሺን ዳግም ሰጠሺ🙏🙏🙏❤የታመንከው እግዚአብሔር ሆይ መስጋና የባህሪህ ነውና ክበር ዘወትር ስምህ የከበረ ነው ።ቃላት ሁሉ ያንተ ነው ምንም አይገልፅህም ጌታ ሆይ ከነ ሀፅያቴ የወደድከኝ እግዚአብሔር ሆይ ተመስገን❤😭😭🙏
@eskedarhibstu8389
@eskedarhibstu8389 26 күн бұрын
ቆንጅየ እግዚአብሔር እንካን ልጅሽን መለሰለሽ ተመስገን
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 26 күн бұрын
እህታለሜ በቅንነት ደምሬኝ❤
@user-ux3pm5lx8i
@user-ux3pm5lx8i 23 күн бұрын
የኔ እናት እንኳን አደገልሽ ፈተናውን ሁሉ ይካስሽ
@user-xn3cg3xe6k
@user-xn3cg3xe6k 18 күн бұрын
ደመላሽ ዘር ይውጣለት የኔ እህት አግዚአብሔር ያማረ ሂወት ይስጥሽ እማ ልጅሽን ያሳድግልሽ ለእናትና አባትሽ እድሜ ይስጥልሽ የኔ ውድ
@Hanaendualem8413
@Hanaendualem8413 25 күн бұрын
ፊልም የሚመስል ታሪክ 😢
@Dream32663የህልምፍቺዎች
@Dream32663የህልምፍቺዎች 25 күн бұрын
የኔ ከርታታ አይይይ ወላጅም ብር ብር ይልሻል ሰውም ከፍቶብሽ 😭😭😭ሰው ከማን ይጠጋል
@user-jo7qy9rg9r
@user-jo7qy9rg9r 24 күн бұрын
እኔ የምለው ባሏ ዳባል ባል ነው ወይስ የሰማኒያ ባል ነው ባል ከሆነና አብረው የሚኖሩ ከሆነ እንዴት የወር አበባ ጊዜዋን መቸ እንደቀረ አያቅም እንዴ ከአራት ወርና ከሶስተር ወዲህ አረገዝኩ ብላ ከዛም ልጅ ወለድኩኝ ብላ ስትታቀፍ እንዴት አያቅም 😢😢😢😢 አንዱ እሽ እስከ ሶስት ልጅ ድረስ ሲመጣ ለምነሰ እንዴትና ከወዴት መጣ ብሎ አይጠይቅም እንዴ ይኸ ነገር ሴትየዋ ከጀርበዋ የሆነ ሴራ አለ ደሟንስ ለምን ትወስደዋለች ልጆችንስ ለምን ታሳድጋቸዋለች ለሆነ ነገር ተፈልገዋል ብቻ ማን ያዘዋል ሴትየዋን እንደምንም አፈላልጋችሁ ወደ ህግ ውሰዷት
@meremyoutube5959
@meremyoutube5959 22 күн бұрын
ሠካራም ነው አለችኮ መቸ ያሥተውላል አትሻብኝ ነው
@Kiyaa717
@Kiyaa717 25 күн бұрын
Wii betam yadamxachu ruzu tekaltel gin bezu neg tamarknyu 😢❤❤feter betam dag abatii❤❤
@rozatesfaye968
@rozatesfaye968 21 күн бұрын
አይ ሴት መሆን ፍታናው ከባድ ብሆን ፍታናውን የማሸንፍ ሀይል ሰቶሻል እግ/ር እንደ ወርቅ እሳት ላይ እንደ ምፍተን ተፍትንሸ አልፍሻል ዋናው አንች ካዛ ፍተና ማለፉ ነው አይዞሽ በርች እህታችን እግ/ር ካንች ጋሪ አሳዘንሽኝ የእዉነት❤❤❤❤
@Mekdesbelete-jq7ip
@Mekdesbelete-jq7ip 21 күн бұрын
አሜን አመሠግናለው
@netsanetdagne6831
@netsanetdagne6831 25 күн бұрын
ያልተሰማ እንጂ ያልተደረገ የለም ኮ ሆ እግዚአብሔር ይርዳን 🙏
@RaSid-hm7qj
@RaSid-hm7qj 24 күн бұрын
ወይኔ ፈዝዥ ቀረዉ የአላህ የሴት ልጂ መካራ ያረብ 😢😢😢😢
@abaytarekegn-c2g
@abaytarekegn-c2g 11 күн бұрын
አይዞሽ እህቴ በርች
@MemeMeme-jh6pq
@MemeMeme-jh6pq 25 күн бұрын
😢😢የኔ ዉድ ያገሬ ልጅ ነች ወይ የሰዉ ግፍ
@hcdhdt9383
@hcdhdt9383 23 күн бұрын
አሻአላህ ልጂቷ በጣም ጀግና በህፃንነት መፈተን ያጠነክርሻል ተወተሺዋል ሴትዬዋ ግን በህግ በህግ ብትጠየቅ ጡሩ ነበር የራስ ያልሆነን ይቅር ማድረግ ፈጣሪም ሆነ በህግ ወንጀልነዉ እባካቺሁ የጊዛዊ ጥቅም ብላቺሁ የሰዉን ሂወት አታጨልሙ ባለ ሀብቶቺ ሀብት አለን ብላቺሁ በሀብታቺሁ ጫና አታድርጉ ያንተ የሆነ ማንም አይነካዉም ፈጣሪ ካገዘህ እህት አይዞሺ ሂወት እንደዚህ ነቺ
@Mekdesbelete-jq7ip
@Mekdesbelete-jq7ip 23 күн бұрын
አመሠግናለው
@liyamebratu9694
@liyamebratu9694 26 күн бұрын
አቤት የስው ፈተና
@TRaya-bi4tc
@TRaya-bi4tc 21 күн бұрын
😢😢😢ጀግና ሴትነሽ በዚህ እድሜሽ
@solomonsadebo2266
@solomonsadebo2266 25 күн бұрын
ka manime balahi geta erdashi hulumi yalifaina ade qani ka lijishe ga dasi'tilaleshi ayizoshi anchi gobazi yen inate❤🙏
@romanworkgebremariam2017
@romanworkgebremariam2017 25 күн бұрын
Yemegerm new.Tebareku.
@KiyaElias-ec2bl
@KiyaElias-ec2bl 24 күн бұрын
እግዞ አለች አያቴ ግን የትኛው ፕላኔት ላይ ሄጄ ልኑር ሐገሬ ላይ የምሰማው ጉድ ጭካኔ የማልሰማበት🙈🙉🙊
@lema9174
@lema9174 14 күн бұрын
ተመስገን፣ልጅሽን፣ማግኘትሽ፣ዋው❤❤❤
@user-fe2fd8qw1b
@user-fe2fd8qw1b 25 күн бұрын
አለሀምዱልለህ አበትሽን እኔረሱ ፈርቼዉ ነበር አይዞሽ
@letinahadgembes253
@letinahadgembes253 15 күн бұрын
Heniehet egzabhir yagzeshal aizoshe wendemachenem mekerhe betam deseilal qetelbet amesegenehalehu
@user-sd1wb3bk8k
@user-sd1wb3bk8k 25 күн бұрын
የኔ እናት እግዚአብሔር መጨረሻሽን ያሳምረው 😢
@Mekdesbelete-jq7ip
@Mekdesbelete-jq7ip 24 күн бұрын
አሜን
@altubeti7567
@altubeti7567 25 күн бұрын
እግዚአብሔር ቅርብ ነው በሰዎች አድሮ ይሰራል ሚባለው ይሄ ነው ደመላሽን ከነ ሚስቱ እግዚአብሔር ይስጣቹ ስላሴዎች ትዳራቹን ይባርኩ🥰🤲 ሴቲዮአ ግን እግዚአብሔር ይገስፀው ያለባትን ክፉ ሀሳብ ዶክተሩም ተባረክ👏 ከዚህ ስራህ አንተም ውጣ በሀቅ ሌላ ቦታ ተቀጥረህ ትሰራለህ የነሱ ገንዘብ ምን ያረጋል በግፍ የሚመጣ ገንዘብ
@sarafkr2768
@sarafkr2768 25 күн бұрын
አባየን አልቻልኩም ከባድ ታሪክ 💔💔💔❤❤
@user-ys6qh9gy1v
@user-ys6qh9gy1v 6 күн бұрын
አየሰውክፋቱየእኔእሕት የሴትልጂፈተናዋመብዛቱ😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤
@Dream32663የህልምፍቺዎች
@Dream32663የህልምፍቺዎች 26 күн бұрын
እህ ካልናችሁ ገና ብዙ እንሰማለን እሰኪ በዛውም በሰብስክራይብ ሰላም በሉኝ እወዳችዋለሁ
@sintayehutesfaye2321
@sintayehutesfaye2321 21 күн бұрын
ቁንጅናዋ በቃ አንደኛ መኳኳል የለ የፈርስ ጭራ የለ እግዚአብሔር እንደፈጠራት
@user-wu6hr6mg9v
@user-wu6hr6mg9v 24 күн бұрын
አቤት የሰው ልጅ ፈተና
@kalebekal-fr6zd
@kalebekal-fr6zd 22 күн бұрын
አቺን ያለ ማድነቅ ከባድ ነው
@flower525af4
@flower525af4 20 күн бұрын
Yene gerager sitasazigni. Ayzosh hulum lebego new❤
@tenad7309
@tenad7309 22 күн бұрын
ማንያዘዋል ግቢህ አቀባበልህ በጣም ደስ ይላል:: እኔ ወደሀገርቤት ስመጣ? ምንም ታሪክ ባይኖረኝም? ጁስ ለመጠጣት መንጣት አልችልም?🙏🏾♥️🌺👍😀
@user-jo7qy9rg9r
@user-jo7qy9rg9r 24 күн бұрын
በስመ ስላሴ ሰውና ጭካኔው በጣም ከባድ ነው ይኸን ያክል ሰው ለሰው መጨካከን 😢😢😢😢😢
@madinahassen
@madinahassen 14 күн бұрын
ኡይ አላህዬ ይጠብቀን በጣም ከባድ ነው
@user-pt1oh2yf6h
@user-pt1oh2yf6h 25 күн бұрын
ዉነት ለመናገር አድስ አበቤወች እያስጠሉኝመጡ የዋህና ደግነበር የሚመስሉኝ አረ በጣም ከባድነዉ ገንዘብ በሠዉየሚለዉጡ ፈጣሪን አይፈሩምትንሽ አረ ያገርቤትሰዉ ይግደለኝ
@hadastekle2644
@hadastekle2644 26 күн бұрын
anchin yemeselech konjo endet abatish ager bet aldarushin ? Egziabiher lanchi yalewun ystish yedefereshim aykenawum ayzosh
@MekdesBelete-qd1oc
@MekdesBelete-qd1oc 25 күн бұрын
አመሠግናለው
@pfoe4190
@pfoe4190 21 күн бұрын
የኔ ቆጆ አይ የኛ የሴቶች መከራ እኔም ከባድ ሂወት ነው ያሳለፍኩት ለዛውም በስደት ሆኜ😢😢😢ግን ለቤተሰቤ ክብር ስል አልናገርም ለማንም😢😢
@Mekdesbelete-jq7ip
@Mekdesbelete-jq7ip 21 күн бұрын
እና የቤተሠብ ክብር ነካው እኔ አልነካውም የኔ እህት
@dawitzewdie8624
@dawitzewdie8624 13 күн бұрын
ስታምር
@salisafa223
@salisafa223 11 күн бұрын
Allaa eridayishi kee liji Gare toyalesh
@liyaberhanu9409
@liyaberhanu9409 5 күн бұрын
Sehr interessant Geschichte!!!!! Ich habe Wörter Glaube
@ekrW
@ekrW 26 күн бұрын
እረጉድ ዘንድሮ ምን ያልሰማነውነገር አለ ጉድ እኮነው
@suminbaki
@suminbaki 25 күн бұрын
Edzh aynet tarki kanya hager semchalhu.
@Uae050-i9t
@Uae050-i9t 6 күн бұрын
አይ የሴት ልጅ ፈተና እግዚአብሔር ታአሚሪ 😢😢😢😢
@Alemyehu-m9v
@Alemyehu-m9v 3 күн бұрын
Gobeeze Gazetagiea nahe hule yemetakarebawu astamri godye nawu
@martaalyalew1816
@martaalyalew1816 25 күн бұрын
😢😢😢😢የኔታረኪ ቢነገረ አያልቂም እፍፍፍፍፍፍፍፍፍ መቸይሁንየማወራዉእኔ
@fatimaali-yimam9645
@fatimaali-yimam9645 26 күн бұрын
Lemn gn ye doctorun mistr awotashi ? Mknyatum bemetsehaf qdus mlshi yelem
@hermelam.tefera4103
@hermelam.tefera4103 25 күн бұрын
አስተዋይ ነሽ
@user-tn8ok4yw7y
@user-tn8ok4yw7y 25 күн бұрын
ewent nw yehn atefash
@Rabia-g3y
@Rabia-g3y 10 күн бұрын
jegina set nesh ehite❤❤
@fufhh9889
@fufhh9889 21 күн бұрын
የእግዚአብሔር ታምር ምንአይነት የሚደንቅ ታሪክ ነው ፈጣሪ ይጠብቅሽ
@hankookee9590
@hankookee9590 26 күн бұрын
And teru 'True story film/ movie' yemihon be youtube like belehe tabalashale? She would be a millionaire with this true story if she had met the right person 😆
@KiflomhailuKf
@KiflomhailuKf 25 күн бұрын
exactly bro
@fatimah9610
@fatimah9610 12 күн бұрын
Ayzeshe huleme yalfale
@WerkneshiznabuSs-qh9cv
@WerkneshiznabuSs-qh9cv 26 күн бұрын
በጣም ይገማል እካን እግዚአብሔር አምላክ ልጅሺን መልሶ ሰጠሺ
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 26 күн бұрын
እህታለሜ በቅንነት ደምሬኝ❤
@WerkneshiznabuSs-qh9cv
@WerkneshiznabuSs-qh9cv 25 күн бұрын
@@-againyoutube5771 እሺ እህታለም
@WerkneshiznabuSs-qh9cv
@WerkneshiznabuSs-qh9cv 25 күн бұрын
እሺ እህታለም
@user-dg1uh6kf1k
@user-dg1uh6kf1k 26 күн бұрын
አድነነ ተመአቱ ሰውረን ይገርማል
@mabetyerseao2044
@mabetyerseao2044 20 күн бұрын
የኔውድ እደምንም ብለሽ አረብ አገር ነይ ከአ,አ ይሻላል ድካም ቢኖረውም
@ZeharaMulugeta
@ZeharaMulugeta 25 күн бұрын
ሁሉም ዉሰጡ ያለዉን ይተነፍሳል
@MarifaKase
@MarifaKase 18 күн бұрын
እሽ አይ አገርችን ፈተናዉ ብዝቱ
@getachewyewubdar9089
@getachewyewubdar9089 24 күн бұрын
Embrehan kanchi gar nat ayizosh berche
በልጅነቴ ከዘመዴ አረገዝኩኝ! || እንተንፍስ #25
1:49:05
ከጨካኝ አባት ወደ ጨካኝ ባል | እንተንፍስ #24
1:19:50
Clowns abuse children#Short #Officer Rabbit #angel
00:51
兔子警官
Рет қаралды 73 МЛН
Ethiopian Media Services
11:48
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 6 М.
Clowns abuse children#Short #Officer Rabbit #angel
00:51
兔子警官
Рет қаралды 73 МЛН