🛑ማርክ እና አብርሽ ተጣሉ እኔ ወንድምህ አደለሁም😭

  Рет қаралды 181,014

Marke Tube  ማርኬ ቱዩብ

Marke Tube ማርኬ ቱዩብ

16 күн бұрын

⁠@markkomedi3122 @abtube7318

Пікірлер: 5 400
@zienatyousef2734
@zienatyousef2734 14 күн бұрын
ቆይ ማርቆስ ግን ታናዳለክ የምር የእናተ ሀዘን ሀዘናችንነው ደስታችሁ ደስታችንነው ለምድነው እውነቱን እማትናገረው ለተመልካች ክብር ይኑራችሁ ኢጭ አብርሽ የዋህነው እምትሉ ላይክ
@zeharn-uw9td
@zeharn-uw9td 14 күн бұрын
እኮ እኛሥ መሠማቱ እኮ አይቀረም
@user-pv1pt7tf4d
@user-pv1pt7tf4d 14 күн бұрын
የተፈጠረውን ነገር መናገር ነበረበት ሰውን ያቆሥላሉ ኤጭ
@semutasew2244
@semutasew2244 14 күн бұрын
ግራጋቡንኮ ዝምድና ከሆነ ኖርማልነው አጋጣሚ ነው ብለው አይናገሩም ምንድነው ግን ችግሩ ወገን😢
@user-gq9xu8eb3o
@user-gq9xu8eb3o 14 күн бұрын
እኮ ሁሉንም በሚዲያ እንደጀመረ መጨረስ አለበት እኛ ብዙ ተሰፋ ነበረን በነሱ
@seadaali-pn4nv
@seadaali-pn4nv 14 күн бұрын
ሲመስለኝ እህትና ወንድም ሁነው እንደሁ ብየ አሰብኩ ማርክና ሄሉ ለተመልካች የሚከብድ ነገር ምንም አይኖርም ወይም ድራማነው ተዋቸው ትንሽ ይሸቅሉ​@@user-pv1pt7tf4d
@WinaToub2
@WinaToub2 14 күн бұрын
ያልፋል የማያልፍ ቀን የለም❤️ ጠክሩ የመትሉ እጂ ወደላይ❤️
@user-dr2hk4kq6s
@user-dr2hk4kq6s 14 күн бұрын
አላህ. ወሸት. ያርገው
@Helenemf3dx3in8g
@Helenemf3dx3in8g 14 күн бұрын
ልክ ነህ
@user-dr2hk4kq6s
@user-dr2hk4kq6s 14 күн бұрын
ኢሻአላህአብሸሩ
@user-dr2hk4kq6s
@user-dr2hk4kq6s 14 күн бұрын
ሁሉም. ያልፋል. ❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤🎉🎉🎉
@haymanotkasaw8532
@haymanotkasaw8532 14 күн бұрын
ዊናዬ ሄሎ በጣም ናፈቃናለች ግን ደህ ነች ምን ላይ ነች 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@AMATULLAHAMINA-gz2vh
@AMATULLAHAMINA-gz2vh 14 күн бұрын
አብርሽ ለሰው ክብር አለው ምትሉ በላይክ
@user-pl3cc1xq7q
@user-pl3cc1xq7q 13 күн бұрын
በትክክል ❤❤
@KedjaYimam
@KedjaYimam 14 күн бұрын
አብርሽየ ትለያለህ ለተመልካች ያላችሁ ክብር የጋሽየ ልጆች የሚለዩባችሁ በላይክ
@winaTUb
@winaTUb 14 күн бұрын
አብርሺትክክልነዉ የምትሉ በላይክ አሳዩኚ😢😢❤❤
@TemimaNasir-cv2jw
@TemimaNasir-cv2jw 14 күн бұрын
ዉድ ደሚሪኝ 9:36
@mmn2249
@mmn2249 14 күн бұрын
😢😢 በጣም
@EmebtTube
@EmebtTube 14 күн бұрын
በጣም ትክክል ነው አብርሽ🙏
@winaTUb
@winaTUb 14 күн бұрын
@@TemimaNasir-cv2jw ዉደእመልሳለሁደምሪኚ
@makamohamed3279
@makamohamed3279 14 күн бұрын
የው ደምሩኝ
@Hasinatube
@Hasinatube 14 күн бұрын
አብርሺን የምትወዱ በላይክ የጋሺየ ልጆች ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
@TemimaNasir-cv2jw
@TemimaNasir-cv2jw 14 күн бұрын
ዉድ ደሚሪኝ 15:09
@kadotube9947
@kadotube9947 14 күн бұрын
😂😂😂
@FudVud
@FudVud 14 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@HahaBabba
@HahaBabba 14 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@LubabahAa8-xn6ei
@LubabahAa8-xn6ei 14 күн бұрын
በጣምምምም
@user-rm2rq6cx1j
@user-rm2rq6cx1j 14 күн бұрын
አብርሽየ ላተ ቃላት የለኝም❤
@user-vd2gw6vm9t
@user-vd2gw6vm9t 14 күн бұрын
የጋሽየ ልጆች የወሃ ናቸዉ ፈጣር ይጠብቃቹህ እስ አብርሽ የዋህ የምትሉ😢❤❤❤
@user-ge7pp9hu7i
@user-ge7pp9hu7i 14 күн бұрын
አብርሽ እኮ ይለያል ማሪያምን በምክንያት ነው ምንወደው አብርሽን ሚወድ ላይክ
@SeadaYimam23
@SeadaYimam23 14 күн бұрын
ማርቆስ ለተመልካች ጭራሽ ክብር ማፊ ድብቅ ነገር ነዉ የምትሉ አሳዩኝ በላይክ ኢጭ ላተ መጨነቅ አቆምኩ😏😏😏
@MdMd-zl9vy
@MdMd-zl9vy 14 күн бұрын
ሳህ ለተመልካቻ ክብር የለውም 😂😂😂
@tgyegna5636
@tgyegna5636 14 күн бұрын
Menager yelelebet mknyat liner ychlal atfredu ere astewli 😢😢😢😢
@SeadaYimam23
@SeadaYimam23 14 күн бұрын
​@@tgyegna5636 ሀዳ እኳ መናገር ካልፈለገ ሚዲያ ለምን አወጣዉ ለተመልካች እማ ክብር የለዉም 😏😏😏😏😏
@HahaBabba
@HahaBabba 14 күн бұрын
ሁሉንም ነገር ሚዳያ ላይ መዉጣት አለበት ማለት ነው እንዴ ሆሆሆ
@FgFg-dg6ej
@FgFg-dg6ej 14 күн бұрын
ኣብሩሽ የኔ የዋህ❤🙏ሁላ ተኮለኛ ገደል ገቡ
@Hhchhchch
@Hhchhchch 14 күн бұрын
አብርሽ የእዉነት ትልቅ ሰዉ ነህ የሰዉ ጭንቀት የምትረዳ አብርሽየ እድሜና ጤና ይስጥህ እንዳተ አይነት ሰወችን ያብዛልን
@ameletekele1665
@ameletekele1665 14 күн бұрын
አብርሼ በጣም ይቅርታ አውቀህ ዝም ያልክ መሥሎኝ አላሣሠበህም ወይ ብዬ ነበር ግን ትለያለህ የዋህ ነህ ማርክ ለሠው ክብር ይኑራቹ በደስታቹ የምታጨበጭቡልን በሀዘናቹ ያለ ምክንያት የምታሥጨንቁን ምንድነው ምን ነው አካበዳቹሁት ነገ ሊወጣ ጋይስ ተዋቸው እኛ የማዳም ልጆችና ጩኸት አደንቁሮን ለነሡ ምን ሆነው ነው እያለን ጠዋት ማታ መጨነቃችን ካልታያቹ መልካም
@meritubemeri
@meritubemeri 14 күн бұрын
ክፍት ብሎኛል የሶስት ወር ደመወዝ ኣልተሰጠኝም ኣይዞሽ በሉኝ እህቶቼ😢👍👍
@user-db9et4mx5c
@user-db9et4mx5c 14 күн бұрын
አይዞሽ ማሬ😢😢😢😢
@user-wc2cv4ol2b
@user-wc2cv4ol2b 14 күн бұрын
አይዞሽ የኔዉድ😢😢❤❤❤❤
@user-tl5ed3lc8h
@user-tl5ed3lc8h 14 күн бұрын
አይዞሽ እህቴ ❤
@user-wg3vh8rx2f
@user-wg3vh8rx2f 14 күн бұрын
አይዞሽ 😢😢😢😢
@burtikanmulu5958
@burtikanmulu5958 14 күн бұрын
ለምን እስከ ሶስት ወር ዝም ትያለሽ😢
@user-wp2dh9mz8y
@user-wp2dh9mz8y 14 күн бұрын
የጋሸ ልጆች ንፁህናቸው ግልፀናቸው ድብቅ አደሉም የውነት😢😢❤❤❤
@user-wq1jx4ip1r
@user-wq1jx4ip1r 14 күн бұрын
እመቤቴን😢
@user-ul3we4co8t
@user-ul3we4co8t 14 күн бұрын
በጣም
@rehma5656
@rehma5656 14 күн бұрын
በጣም ለተመልካች ክብር ያላቼው ናቼው
@user-pr4wf4eh4v
@user-pr4wf4eh4v 14 күн бұрын
በጣም ወላሂ
@yuotub1126
@yuotub1126 14 күн бұрын
ክክክክክ
@user-rh6tc4yn6x
@user-rh6tc4yn6x 14 күн бұрын
የተመልካቾች ክብር አለክ አብሪሽ
@BasbosaBasbosa-gz8ht
@BasbosaBasbosa-gz8ht 14 күн бұрын
በግለፅ ይወጣ የተፈጠረው ነገር እምትሉ እስኪ በላይክ❤❤❤
@ChfCh-fk9fd
@ChfCh-fk9fd 14 күн бұрын
አሁንሥ አሥጠሉ የጋሺዬ ልጆቺ ብቻ የዋህ ንፁህ ልብያላቼው አብርሺ የኔ የዋህ😢😢😢😢😢😢😢😢😢አብርሺን የምቶዱ ላይክ😢😢😢😢😢
@Bala-hf3tl
@Bala-hf3tl 14 күн бұрын
Yse😢😢
@FgFg-dg6ej
@FgFg-dg6ej 14 күн бұрын
ብጣም ኣብሩሸይ ለዋህ❤🙏
@user-rc9oz1ow6k
@user-rc9oz1ow6k 14 күн бұрын
ትክክክል
@fofofofo2405
@fofofofo2405 14 күн бұрын
እከን የለባቸዉም እኩ የጋሺየ ልጀች የአብርሺ ደሙ ጠና የዋህነቱ😢😢😢😢😢
@user-dw3bm2wn2j
@user-dw3bm2wn2j 14 күн бұрын
​@@user-rc9oz1ow6kአያሥጠላም ላይመጣለት ይችላል
@user-kj7oe2td1m
@user-kj7oe2td1m 14 күн бұрын
እስኪ እንደኔ የከፍው በነዚህ ልጆች ውሸት ያድርግላችሁ የምትሉ👍✅😢
@user-dc9bp7ou9p
@user-dc9bp7ou9p 14 күн бұрын
ምነው ስንት ስው እየሞተ ተለያየሁ ብሎ ማርክ እለቅሶ ድርሱኛ አለ ቤተስብ ናቸው ተለያዩ በቃ ምን ያላዝናሉ
@user-lv5lp7fi6w
@user-lv5lp7fi6w 14 күн бұрын
እኮ​@@user-dc9bp7ou9p
@user-jk1yi4dl4u
@user-jk1yi4dl4u 14 күн бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-cu8mv3hs5i
@user-cu8mv3hs5i 14 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@FyfgF-cq1bj
@FyfgF-cq1bj 14 күн бұрын
አረተው እሠብልን እራሢንልፈነደነውየምር
@SameeraKwt-pj8gh
@SameeraKwt-pj8gh 14 күн бұрын
ወይኔ ማርክ ድብቅ ነህ አብርሽ ሳሳዝን ምን ችግር ለተመልካች ክብር ይኑርህ😢😢😢😢😢
@user-hl1bj4tl7x
@user-hl1bj4tl7x 14 күн бұрын
አብሪሽ ሚሥኪን ለሠዉክብርያለህ ግልፅእኔዚህ ለሠዉ ክብርየላቸዉም
@nfffdt931
@nfffdt931 14 күн бұрын
እኔ ኮ የጋሽዬ ለጆች የምወዳቸው በምክንያት ነው ለሰው ትልቅ ክብር ኣላቸው
@user-fx1sx2ky6q
@user-fx1sx2ky6q 14 күн бұрын
Betam ❤❤
@useYeshiiJimma
@useYeshiiJimma 14 күн бұрын
እኔ ምለዉ ግን ከሄሎ ጎን ማን አሌ ሁሉ ሰው ማርክ እና ዊና ጋር ነው ያለው የሷን ህመም ማን ያውቃል ችግሩን ተዉት አትናገሩ እኛ በደስታችሁ ግዜ ተደስቴን በሀዘናችሁ የምንናዝን ሰዎች ነን ከኛ የምደበቅ ምስጥር ካለችሁም ይሁን ግን ሄሎ ያለችበትን ሁኔታ ማወቅ እንፈልጋለን የምትሉ ላይክ ገጩኝ😥😥😥😥
@lubabayimam4598
@lubabayimam4598 14 күн бұрын
የኔም ጥያቄ ነው 😢😢😢😢
@mekyamekya
@mekyamekya 14 күн бұрын
እኔም የሷ ነገርማ የኔ ማር ሄሉየ ፈጣሪ ያግዝሽ ምን ላድርግሽ መጀመሪያም ሳይሽ ታሣዝኝኛለሽ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😮😢😢😢😢
@medim-vv5co
@medim-vv5co 14 күн бұрын
የኔም ጥያቄ
@meronmeron1133
@meronmeron1133 14 күн бұрын
የኔም ጥያቄ ነው 😢
@amaamm660
@amaamm660 14 күн бұрын
እኔምለውለሠውክብርየለህምደ
@alimaalima1988
@alimaalima1988 14 күн бұрын
ማረቆስ የሚባዉልጀ ለተመልካች ክብር የለወም የጋሽየ ልጆች ብቻ ናቸው ለመዳም ቅመሞች የሚዞኑልን
@mrvip-hf2ry
@mrvip-hf2ry 14 күн бұрын
ሲጀመር ክብር ያለዉሰዉ እዚህ አይመጣም እኔኮ እምትገርሙኝ የኛሙስሊሙናችዉ ምናለ ሂዳችሁ እስላማዊ ሚድያወችን ብታዉ በየካፊሩ እየዞራችሁ የነሱን ከማሳደግ
@user-gu6jp5nj4s
@user-gu6jp5nj4s 13 күн бұрын
😂😂😂😂ሣህ​@@mrvip-hf2ry
@user-ij3hp5xd8m
@user-ij3hp5xd8m 13 күн бұрын
​@@mrvip-hf2ryግም አንችስ ምን ትሰሯለሽ ጥርግ በሉ
@user-ws6mf1yx1i
@user-ws6mf1yx1i 13 күн бұрын
ወየውአቺሥምንትሠራለሺ አሥመሳይ​@@mrvip-hf2ry
@tamirnab474
@tamirnab474 13 күн бұрын
​@@mrvip-hf2ry አች ምን እየሰራሽ ነው እዚህ ተያ ግርም ትሉኛላሁ ለራስሽ ያለሽበትን እይው እህት
@BirukDigifa
@BirukDigifa 14 күн бұрын
የኔ የዋ ማለቀስ ብቻ ሁሉም እንዴት ብሆን ምን ነበረ አብርሽ ወዳጅ የት አለቹሂ❤❤❤
@user-nr1cg2iz7t
@user-nr1cg2iz7t 14 күн бұрын
እስኪ አብርሽ የዋህ ነው የምትሉ ምስኪን የሩታየባል😢😢
@genetbelete9303
@genetbelete9303 14 күн бұрын
አብርሽ እኛ ሩታ ክፉ አይንካችሁ እንወዳለን አብርሽ የራስ ኑሪ ለሎች አሥመሳይ ነው ❤
@Layla-kx6bq
@Layla-kx6bq 14 күн бұрын
በጣም የዋህ ነው አብርሽ ማር ድምርኝ❤❤❤❤
@Layla-kx6bq
@Layla-kx6bq 14 күн бұрын
​@@genetbelete9303 እህቴ ድምሪኝ
@Layla-kx6bq
@Layla-kx6bq 14 күн бұрын
@@genetbelete9303 አሚንንን ትክክል ማር ድምሪኝ
@user-gx1mc1vy7g
@user-gx1mc1vy7g 14 күн бұрын
አብርየ ሰወድህ❤❤
@aseed792
@aseed792 14 күн бұрын
አብርሽኮ ለሰው ልጅ ያለው ክብር ይለያል የምትሉ አበዛችሁት ለኛ የማይናገሩበት ምክነያት ምድነው ነው እኛን የሚፈልጉት ለኮሜት ብቻ ነው
@user-eb8jw4rg8j
@user-eb8jw4rg8j 14 күн бұрын
አወን ለኮሜት ብቻ ነዉ.🤔 ሰብስክራይባችንን ማሳት አለብን😏😏🙄
@user-fw2bm8cv6s
@user-fw2bm8cv6s 14 күн бұрын
ay mansat enesu lemecemer dirama siseru min bilen enansawu tinish enitagisachewu😂😂
@sofya9565
@sofya9565 13 күн бұрын
ክክክክክክ ማሳትማ አይቀርም አንናገርም ካሉ​@@user-eb8jw4rg8j
@Jahara-to1yc
@Jahara-to1yc 14 күн бұрын
ከሁን በሆላ አብርሺ ሲለቅስ ማየት አንፈልግም👍👍
@mastiishmalisabebe4521
@mastiishmalisabebe4521 14 күн бұрын
ፊልጵስዩስ 4 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁴ ሁልጊዜ በጌታ ደስ ይበላችሁ፤ ደግሜ እላለሁ፥ ደስ ይበላችሁ። ⁵ ገርነታችሁ ለሰው ሁሉ ይታወቅ። ⁶ ጌታ ቅርብ ነው። በነገር ሁሉ በጸሎትና በምልጃ ከምስጋና ጋር በእግዚአብሔር ዘንድ ልመናችሁን አስታውቁ እንጂ በአንዳች አትጨነቁ። ⁷ አእምሮንም ሁሉ የሚያልፍ የእግዚአብሔር ሰላም ልባችሁንና አሳባችሁን በክርስቶስ ኢየሱስ ይጠብቃል።
@Hawahemeda-nz6ts
@Hawahemeda-nz6ts 14 күн бұрын
👌👌👌መወለድ ቋንቋ ነው ወላሂ ለኛ ትልቅ ክብር ያላቸው የጋሽየ ልጆች ብቻ ናቸው ሲከፋቸው ሲደላቸውም ከኛ ጋር ናቸው ክበሩልን እኛም ከጎናችሁ ነን ኑሩልን
@Bala-hf3tl
@Bala-hf3tl 14 күн бұрын
❤❤❤
@SasddGaddd-bh2xk
@SasddGaddd-bh2xk 14 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@Hawahemeda-nz6ts
@Hawahemeda-nz6ts 14 күн бұрын
@@Bala-hf3tl ወላሂ አብርሽም ይሁን ሀይሚ ኤፋ እና ኤልዱ ሁሉም የጋሽየ ልጆች ለኛ ምንም ይሁን ምን አይደብቁም ❤❤❤❤
@user-ul3we4co8t
@user-ul3we4co8t 14 күн бұрын
በጣም
@Hawahemeda-nz6ts
@Hawahemeda-nz6ts 14 күн бұрын
@@SasddGaddd-bh2xk 👌👌👌👌❤
@KsaKk-hz9yh
@KsaKk-hz9yh 14 күн бұрын
የኔ ማሮች አብርሸ ትክክል የምትሉ❤😂😂
@user-wg3vh8rx2f
@user-wg3vh8rx2f 14 күн бұрын
በጣም 😢😢😢
@sikosolo7543
@sikosolo7543 14 күн бұрын
Betam😢
@jvvbnnbb7514
@jvvbnnbb7514 14 күн бұрын
ትክክል
@samrisamri1217
@samrisamri1217 14 күн бұрын
በጣም ❤❤❤
@ConfusedHelmet-cf9yz
@ConfusedHelmet-cf9yz 14 күн бұрын
❤❤❤በጣም
@keeranmaran8396
@keeranmaran8396 14 күн бұрын
አብርሽዬ የኔ የዋህ አተብኮን ትነግረን ነበር ማርክ አሁንስ በጣም ነው ያናደድከኝ ማርያም እኛ ለናተ እኮ እያለቀስን ነው ያልነው ምን በጃቸው እያልን እናተ ታድያ ምክናያታችሁን እኳን አነግሩንም እዴ 😢😢😢😢አብርዬ በጣም ነው የምናመሰግነው ❤❤የኔ ሰው አክባሪ ትላት ቢዶ ስለቅ ተናድጀብህ ነበር ግን 😢❤ይቅርታ አርግልኝ ወድሜ አተንም እግዚአብሔር ይርዳህ ሩታዬ በሰላም ትምጣልህ ❤❤❤❤አብርሽዬ እናመሰግናለን አተ ለኛ ተጨቀህ መልስ ለመስጠት ነበር ግን አልሆነም 😢❤ በጣም እናዝናለን አብርሽ ግን ከልብ ነው የምናመሰግንህ❤❤❤❤የኛን ጭቀት ተረድተህ መጠየቅህ❤❤❤❤ክበርልን ወድማችን❤
@keeranmaran8396
@keeranmaran8396 14 күн бұрын
አብርሽዬ የኔ ጀግና ክበርልን ❤❤❤❤አባቴ ለተመልካች ያልህ ክብር❤❤ፈጣሪ ይርዳህ ሩታዬ በሰላም ያምጣልህ❤❤
@gebreslasegebremedhin5386
@gebreslasegebremedhin5386 14 күн бұрын
አይ አብርሽ የዋህ ነው ማርያምን : ፈጣሪ ይሄ ንፁህ ልብህ አይቀይርብህ❤❤❤❤
@msgjh3659
@msgjh3659 14 күн бұрын
በጣም ምርጥ ሰዉነዉ
@Guragewa5270
@Guragewa5270 14 күн бұрын
በጣም የዋህ ልጅ ነው የዋህነቱ ግን እንዳይጎዳው እፈራለሁ
@masarat2998
@masarat2998 14 күн бұрын
በከፋውሳአት ከጎኑምቆምነበረበት😢
@gebreslasegebremedhin5386
@gebreslasegebremedhin5386 14 күн бұрын
@@Guragewa5270 ልክ ነሽ እህቴ ፈጣሪ ከለላ ይሁንለት
@gebreslasegebremedhin5386
@gebreslasegebremedhin5386 14 күн бұрын
@@masarat2998 ማን
@user-hz4gn3xj8m
@user-hz4gn3xj8m 14 күн бұрын
አብርሽዬ የኔ የዋህ😢አብርሽ ትክክል ነው የምትሉ❤
@Tube-ff9yc
@Tube-ff9yc 14 күн бұрын
ማነጋር ከልፈለገች ለምን ምድየ አዉጠቹት ማጀመሪየው ስታስጥሉ አብርሽ የኔ የዋህ 2K እናስገበው የሚትሉ በለይክ👍👍
@rabia8822
@rabia8822 14 күн бұрын
አብርሾ የሠው ልክ ሠው አክባሪ ነህ ከምር ፈጣሪ ከመጥፎ ነገር ይጠብቅክ ለኛ እዳሠብክ ፈጣሪ ያሥብልህ እኛን እዳከበርከን ክብር በል አብርሺየ❤❤❤❤ እውነት አከበርኩህ አብሬ
@nardi48
@nardi48 14 күн бұрын
አብርሽ የዋህ ንፁህ ልብ ያለህ ሰው ነህ ማርያምን በጣም ወደድኩህ አከበርኩህ ለእኛ እንዴት እንደምታስብ እንደምትጨነቅልን ❤አብርሽን እምትወዱ እጂ ወደ ላይ👍👍
@fofofofo2405
@fofofofo2405 14 күн бұрын
❤❤❤❤
@user-hi7kp8cv5u
@user-hi7kp8cv5u 14 күн бұрын
😍😍😍😘❤❤❤❤😢😢😢
@user-ru6up4iv4k
@user-ru6up4iv4k 14 күн бұрын
በጣም የዋህ ልጅ ነው ደግሞኮ የሚዲያው ሁሉ ነገራቸው ይታወቃል አገናነኑት ከዝምድናውጭ ሌላ ምን ሊሆይችላል ያጋጥማል
@user-xc9xt4vp8s
@user-xc9xt4vp8s 14 күн бұрын
አብሪሽ ድሮም እማቀው ልጂ ለስው ልጂ ትልቅ ክብር ያለው ንጹህ ነው
@user-wq1jx4ip1r
@user-wq1jx4ip1r 14 күн бұрын
በጣም😢
@FatumaAssen-qu3hp
@FatumaAssen-qu3hp 14 күн бұрын
ለሰው ክብር ያላቸው የዋህ ልጆች የጋሽየ ልጆች ብቻ ናቸው
@user-yi3rs5ur9r
@user-yi3rs5ur9r 14 күн бұрын
ትክክል
@fatumsiedmola8229
@fatumsiedmola8229 14 күн бұрын
ትክክክል የኔ ዉድ አብርሺ እኮ በጣም የዋህ ነዉ
@Nejat104
@Nejat104 14 күн бұрын
በትክክል
@user-wg3vh8rx2f
@user-wg3vh8rx2f 14 күн бұрын
ትክክል😢
@zoziZozi-uo3hn
@zoziZozi-uo3hn 14 күн бұрын
እዉነት ነዉ
@AbebechLove-id1ym
@AbebechLove-id1ym 14 күн бұрын
አብርሽየ መልካም ሰው ❤ ማርቆስ ደግሞ ለምን ተናግረህ ከጭንቀት ብታወጣን😢
@naajanojaa7
@naajanojaa7 13 күн бұрын
አብርሽ ምርጥ ሰዉ ነህ ለተመለካችችህ ክብር አለህ ።ማርክ ግን ጥባራም ነህ አሰመሳይ ጥቅር በል አይመለከተንም ያተ ጉዳይ
@FatumaTube-dp1sl
@FatumaTube-dp1sl 14 күн бұрын
አብርሽየ የኔ መልካም አይዞቹህ ማርክ ተረጋጋ አይዞቹህ😢😢😢አብርሽን የምትወዱ በላይክ ❤❤
@user-uv2vv8el9ny
@user-uv2vv8el9ny 14 күн бұрын
❤❤❤❤
@semutasew2244
@semutasew2244 14 күн бұрын
ሀራም አብሬ አለቀስኩኮ😢😢
@tube-pz3mt
@tube-pz3mt 14 күн бұрын
ምድረ ነፍራቃ🤣🤣
@MohMoh-gl6gi
@MohMoh-gl6gi 14 күн бұрын
❤❤ አብርሽዬ የኔ የዋህ ሁሉ ሰው እንዳተ መሰለህ
@YoiPpk
@YoiPpk 14 күн бұрын
በጣም😂😂😂😂😅😅​@@tube-pz3mt
@abukijemal6111
@abukijemal6111 14 күн бұрын
አረ አብርሽ ወላሂ ትለያለህ ክብር ይገባዋል የምትሉ በላይክ አሣዩ❤❤❤
@yuotub1126
@yuotub1126 14 күн бұрын
አታሽቃብጡ
@user-ln1pm4zq3v
@user-ln1pm4zq3v 14 күн бұрын
Ena
@user-he8tw5de4d
@user-he8tw5de4d 14 күн бұрын
ደምሪኝ
@Mirfa123-bt5cp
@Mirfa123-bt5cp 14 күн бұрын
ትክክል
@amenamenselasa9298
@amenamenselasa9298 14 күн бұрын
አሽቃባጭ
@rabiaseid9775
@rabiaseid9775 14 күн бұрын
ቆይ እኛ ግን ምን አገባን ቢጣሉ ቢፋቀሩ እዉነትም የመዳም ቅመሞች የቤተስ ሀሳብ የለባችሁም ማለት ነዉ😔😔
@BHzxb
@BHzxb 14 күн бұрын
አብርሸየ. አትጨነቅ. ገደል. ይግባ. ሰገጤ. አተ ብቻ እራስህን ጠብቅ.
@Bala-hf3tl
@Bala-hf3tl 14 күн бұрын
❤❤❤
@merkatosefere2836
@merkatosefere2836 14 күн бұрын
😘😘😘
@user-mi2jk9yz7l
@user-mi2jk9yz7l 14 күн бұрын
በትክክል😢
@user-gk9yw7mx9y
@user-gk9yw7mx9y 14 күн бұрын
ሳሕ♥️♥️
@user-si9cx8pf9u
@user-si9cx8pf9u 13 күн бұрын
😊😊😊
@user-ge7pp9hu7i
@user-ge7pp9hu7i 14 күн бұрын
እብርሽ እኮ ለኛ ለተመልካች እስቦ ባአንተ ምክንያት ስንት ሀኪም የገባ አለ ሲለው ካሜራውን እጥፋልኝ ስትል አናደከኛል አብርሽን 2k እናስገባውና እናስደስተው ጋይስ የኛ አሳቢ ኡፍፍፍፍፍፍ❤❤❤❤❤❤❤የሩቲ ንጉስ
@zematube8985
@zematube8985 14 күн бұрын
አትፍረጅ
@MohMoh-gl6gi
@MohMoh-gl6gi 14 күн бұрын
አብርሽዬ የኔ የዋህ
@user-ge7pp9hu7i
@user-ge7pp9hu7i 14 күн бұрын
@@zematube8985 እና ስንቱ በሰው አገር ታመመ እሱ እኮ ቤተሰው አጠገቡ ናቸው እኛ ስደተኞች ማን አለን ተናግሮ ሁሉም ማረፍ አለበት እንዴ አንድ ፓናዶል ሚግዛ የለም እኮ ምንድነው ምትይው
@ZUZUmidiy3714
@ZUZUmidiy3714 14 күн бұрын
በሰው ላይ መፍረድ ቀላል ነው እና ሚዲያላይ የሚወጣና የማይወጣ እለ
@EeEe-gm5qm
@EeEe-gm5qm 14 күн бұрын
የዋህ ነው አብርሽዬ ክብር ለሚገባው ክብር እሰጣለን እኛ የመዳም ቅመሞች ❤❤❤
@user-pw6lw2es6d
@user-pw6lw2es6d 14 күн бұрын
አብርሽ ውነቱነው ይነገረን ምክንያቱን ማርክ በጣምነው እማናደው ለማይናገሩ ነገ ሚዳያ ለይመተው ማን ተነፋረቁ አላቸው ረራሳችሁ ጉዳይ እነሸቃሊት አርፈሽ ሀማምሽን እጠቢ።
@user-fl8vb8go3f
@user-fl8vb8go3f 14 күн бұрын
አብርሸየ ማርክን ተረዳው በጣም ተጎድቷል የኔ የዋህ በርግጥ ያናዳል ግን አብርሸየ አድ አባባል ልንገርህ ለምትወደው ሰው ክፋትህን አትገረው ይከፋል እና ልጥላትህም አትገረው ይደሰታል እና ይላን እና ማርክ እዳለው ከራሰህ ጭቀት ላይ ጭንቀት እዳልጨምርብህ አለ የኔ አባት ፈጣሪ ደሰታህን ይመልሰልኝ በተረፈ A&M &M &A Bራየ እወዳቹሀለሁ
@user-wr5js9jt6z
@user-wr5js9jt6z 14 күн бұрын
አብርሽዬ ጎበዝ ለተመልካች ያለክ ክብር ግልፅ ነህ
@SbwdenSurure-yz9lr
@SbwdenSurure-yz9lr 14 күн бұрын
አብርሽን ከልቡ የምወድ❤❤❤❤❤❤
@toybawollotube789
@toybawollotube789 14 күн бұрын
ክልቡ የዎህ ነው አብርሼ
@EmebtTube
@EmebtTube 14 күн бұрын
እኔ
@user-oo3lj4td1d
@user-oo3lj4td1d 14 күн бұрын
እኔ ወላሂ😢
@user-ef3pb7tf4o
@user-ef3pb7tf4o 14 күн бұрын
እኔ
@toybawollotube789
@toybawollotube789 14 күн бұрын
@@EmebtTube እኔም የኛ ጀግና
@user-wb2kg9mz7l
@user-wb2kg9mz7l 14 күн бұрын
አብርሀም በጣም የዋህ ነው የሰው ክብር የገባው እኔ አንተን ብዬነው የገባሁት
@hanag8198
@hanag8198 14 күн бұрын
ለእግዚአብሔር ሁሉ ቀላል ነው ማርክ እባክህን እኛም ተጨንቀናልግን በፀሎት አብረንክ አለን❤❤❤❤❤❤❤
@user-xn5kr9oh1z
@user-xn5kr9oh1z 14 күн бұрын
አብርሽየ አንተኮ ... ብቻ እራስክን ጠብቅ እግዚአብሔር ካንተ ጋራ ይሁን A&R🥰🥰🥰
@RahmaRahma-tt7cn
@RahmaRahma-tt7cn 14 күн бұрын
አብርሽኮ አስተሳሰቡ ብራድነዉ የልጂአዋቂ🎉🎉🎉🎉
@TemimaNasir-cv2jw
@TemimaNasir-cv2jw 14 күн бұрын
ዉድ ደሚሪኝ 18:08
@user-he8tw5de4d
@user-he8tw5de4d 14 күн бұрын
ደምሩኝውዶቸ
@mrvip-hf2ry
@mrvip-hf2ry 14 күн бұрын
😂😂😂😂
@user-mz8jy6mv7l
@user-mz8jy6mv7l 14 күн бұрын
ተመልካች እንዲሰማ ካልፈለጋች ለምን መልቀቅ አሰፈለገህ ይነገር የምትሉ በላይክ ግለጸሁ❤❤❤
@user-me3kz1vz2x
@user-me3kz1vz2x 14 күн бұрын
የኔም ሀሳብ ነው መጀመርያ ለምን ማለቃቀስ አስፈለገ😢❤❤
@zainasied615
@zainasied615 14 күн бұрын
በትክክል ስትሰው በጭቀት በሀሳብ ወላሂ ይገረማሉብቻ ሰላሙን ያውረድላቸው
@gdggggdffg6401
@gdggggdffg6401 14 күн бұрын
ኡፍፍፍ ማርያምን እኔንም አስለቀሳችሁኝ😢😢ወንድልጂ አንገቱን ሲደፋ ማየት ያማል እሲ ምክንያቱን ለማወቅ የጓጓ😢
@user-dt9ix9tr2s
@user-dt9ix9tr2s 14 күн бұрын
አብርሽ ወዲማችን ለተመልካች ክብር ስላለህ አላህ ይስጥህ
@mrvip-hf2ry
@mrvip-hf2ry 14 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂
@FhDh-ko9bk
@FhDh-ko9bk 14 күн бұрын
የጋሽዬ ልጆች ግልፅና የዋህ የሆኑ ልጆች ናቸው የምርእኖዳችኋለን❤❤😢
@HawaHawa-lq8sy
@HawaHawa-lq8sy 14 күн бұрын
ቆይ ለምዳነዉ ዲብቅ የምትሆነዉ እኛስትዝነዉ አይዘን ስትደሰቱ እየተደስት ለተመልካች አዳምክናየት ክብር ካለህ አብርሽ የኔየዋህ ሁሊምደስትኛሁን ለተመልካች ክብርአለህ ቆጭብለህነዉ ❤❤❤❤❤ መሥየምትሰጠዉ ጀግነነህ❤❤❤❤
@ChxydNcgdhx
@ChxydNcgdhx 12 күн бұрын
አብርሽየ ሚስኪን ለሰዉ ክብር አለዉ በእዉነት
@mifatmohammed4095
@mifatmohammed4095 14 күн бұрын
ሁሉም ነገር መናገር የለም ወዳጅም አለ።ጠላትም አለ ስለዚህ ሁሉም ነገር አይነገርም የምእትሉ በላይክ
@user-pl9rs5uf1x
@user-pl9rs5uf1x 14 күн бұрын
እኮ😢😢የወሬጥማትኮአለብን😅😅
@WifhyWurhhj
@WifhyWurhhj 14 күн бұрын
ትክክልብለሻልእህቴ😢
@user-fw2bm8cv6s
@user-fw2bm8cv6s 14 күн бұрын
ene semichiyalewu helu argizalech
@user-vp6oe9vb9m
@user-vp6oe9vb9m 13 күн бұрын
​@@user-fw2bm8cv6sክክክክክabet sewuko wushetu ena asrgezo meleyayet alede megabatji
@user-up1yl3ct6p
@user-up1yl3ct6p 12 күн бұрын
ትክክል👍👍👍👍👍
@HaymiTube138
@HaymiTube138 14 күн бұрын
የድሮሩን ፍቅራችሁን እና ደስታችሁን ይመልስላችሁ አብርሽ ወንድሜ ተባረኬ😢😢😢❤❤
@UuKk-vu7vq
@UuKk-vu7vq 14 күн бұрын
ሌባ😂አታፍሩምዴ😮😮
@user-jf3pr9wf1u
@user-jf3pr9wf1u 14 күн бұрын
🤣🤣🤣ፌክ አካውንት
@ethiopia227
@ethiopia227 14 күн бұрын
ያሣዝናል እኛ የምንጨነቀው ከቱ ነው ሠላሙን ይመልሥላችሁ ሄሉንም እየጠየቃችሗት
@selamselam699
@selamselam699 14 күн бұрын
በጣም ማርያምን እውነት ነው አብረሽ 😭😭😭😭እኔኛ እኮ ተሰፋ ነዉ ሄሉ እና ማርክ ህልሜ ናቸው ማርክ እባካችሁ ተሰሚ 😢😢😢😢
@Yekoselewulbe
@Yekoselewulbe 14 күн бұрын
አብርሽ ተባረክ ስንት የተጨነቅን አለን ግንኮ ስለምንወዳችሁ ነው ሌላ አይደለም😢😢
@user-qn7nt2pv4j
@user-qn7nt2pv4j 14 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂ስራየለሽምእናትየ😂😂ለነሱምትጨነቂ😂
@mrvip-hf2ry
@mrvip-hf2ry 14 күн бұрын
ስራፈት ስትጅልአለ ለራስሽ አትጨቀቂም😂😂😂😂😂😂
@user-ot9nx5qo6p
@user-ot9nx5qo6p 14 күн бұрын
አብርሽ ሲያለቅስ አብሮ እደኔ ያለቀሰ ማነዉ አብርሽኮ የዋህና ግልፅ ነዉ
@user-rw4of3ky2p
@user-rw4of3ky2p 14 күн бұрын
ወለሂ እበየ ሰለስበዉ ነዉ የወረደኝ እህህህህ😢😢😢😢😢😢😢😢
@SaidSaid-vp4kg
@SaidSaid-vp4kg 14 күн бұрын
😂😂😂😂
@user-xc9xt4vp8s
@user-xc9xt4vp8s 14 күн бұрын
በጣም አሳዘነኝ ግን ምርጥ ወድም ምርጥ እህቶች ቤተሰቦች አሉት
@aaAa-sn9zl
@aaAa-sn9zl 14 күн бұрын
አብርሺእኮ የዋህነዉ😢😢😢😢😢
@mrvip-hf2ry
@mrvip-hf2ry 14 күн бұрын
​@@user-rw4of3ky2pአፈርብይ የዉነት አላህ ያስለቅስሽ ሰት በጎደር ሙስሊሙ እየተገደለ አች ለዉሽት ታለቅሻለሽ እሱንም ለካፊር እነሱ አደለ እየጨፈጨፉን ያለት እረተዉ ልብግዙ የኛወቹ
@user-fw5dn1ix4j
@user-fw5dn1ix4j 14 күн бұрын
አብርሽዬየኔጌታ የኝአሣቢ የጋሽዬልጅ ኑርልንአተብቻ እሡማ አሥጨንቆሊገለነዉ እፃነገርነዉ ገናጡጣያሥfልገዋል ማርቆስተብዬ ብሽቅ የምር ታናድዳለክ ገደልግባማርቆስተብዬየሠዉጭቀት አይገባክም
@user-up1yl3ct6p
@user-up1yl3ct6p 12 күн бұрын
አች ገዴል ግቢ👎😂
@user-zz6yf9sl9k
@user-zz6yf9sl9k 14 күн бұрын
ጌታን እኔስራመስራት አቻልኩም በቃእኛም ተስፋእንቁረጥ ንገሩንና በጭቀት ላብድነው እመቤቴ ወደራሴ መልሽኝ ሌላምን እላለሁ😢😢😢😢 ማርክ ግን እየታዘብንህ ነው
@hayatabebe4471
@hayatabebe4471 14 күн бұрын
Ere mejajal hhhhh sew gn tengna nachihu gn sent hasab moleto lebetsbshi techeneki
@weyni7527
@weyni7527 14 күн бұрын
በጣም ነቅለዋል እኮ ቱ ​@@hayatabebe4471
@SofiyaSofi-ym2lt
@SofiyaSofi-ym2lt 14 күн бұрын
አብርሽ ወድሜ አንተ እኮ ትለያለህ ለኛ ያለህ ክብር ይለያል የእኛ የዋህ 😢😢😢አለቀስኩኝ ስታለቅስ እነዚህ እማ ወይ እውነቱን አይናገሩው ዝም ብለው ያስጨንቁናል
@dthhsfgyy
@dthhsfgyy 14 күн бұрын
አብርሽ እናመሰግናለን ማርክ ግን ሀዘንህ ሀዘናችን ሳይሆን ቀርቶነው የደበቅኸን አብርሽ ክበርልን
@TemimaNasir-cv2jw
@TemimaNasir-cv2jw 14 күн бұрын
ዉድ ደሚሪኝ ሁብ
@user-hf7mt1gf9p
@user-hf7mt1gf9p 14 күн бұрын
ካሚራ አጥፉልኝ አላለም በተመልካች መሰለኝ እዚህ የደረስከው
@merkatosefere2836
@merkatosefere2836 14 күн бұрын
ግን ፓሰተው ማለት ለቀቀው በጣም ኮሚክ ነው😂😂
@user-rx1vh4pq2k
@user-rx1vh4pq2k 14 күн бұрын
ሚሰኪን አብርሺ የኔ ወዲም አላህ ሰላምማቺሁን ያመልሰላቺሁ
@mrvip-hf2ry
@mrvip-hf2ry 14 күн бұрын
የኔ ወድም አይባልም እስቲ ሂዱና ድናችሁን ተማሩ ዝምብላችሁ በየካፊሩ ሚድያ አትዙሩ እስላማዊ ሚድያ እናሳድግስቲ እሚጠቅመንን
@user-vx1el3ho7n
@user-vx1el3ho7n 14 күн бұрын
አብርሽ ቢሆን ምንም አይደበቅብንም ነበር አብርሽ የወሀ ስለ ሆንክ በንዴ እምበ ይቀድመወል ምስክን ላንተም ሩታዬን በሰላም የምጠልክ
@hayatyalhamedlla4561
@hayatyalhamedlla4561 14 күн бұрын
ትክክል
@jvvbnnbb7514
@jvvbnnbb7514 14 күн бұрын
ትክክል
@user-tp9ks2ym7b
@user-tp9ks2ym7b 14 күн бұрын
መገን ሴቱ😂😂😂
@user-bq5hc4dc2q
@user-bq5hc4dc2q 14 күн бұрын
ትክክል
@user-fs3bh7pz8s
@user-fs3bh7pz8s 14 күн бұрын
በጣምወላሂየሰውልክበነሱአየሁ።ወላሂበዚልክሰውመኖሩንከነሱአየሁ።መታደልነውጓደኝነት።አላህሰላማቸውንይመልሰውናደስታቸውንያሳየን።ውስጤተረበሸ
@HahaBabba
@HahaBabba 14 күн бұрын
ማነው እንደኔ በማርክ ናበሄሉ ተስፋ ያልቆረጠ 😥😥💔
@rahima1683
@rahima1683 14 күн бұрын
እኔ እኔ
@ZeinabaSaid
@ZeinabaSaid 14 күн бұрын
ኧረ እኔ እስካሁን አልቆረጥኩም ያረብ ወሸት አርጠው🤲🤲🤲🤲
@zainabazainaba1936
@zainabazainaba1936 14 күн бұрын
እኔም አልቆረጥኩም ያው ዘመድ ካልሆኑ
@user-cp7ol8ny7t
@user-cp7ol8ny7t 14 күн бұрын
አኔ ኡፍፍፍ
@user-sc2yl3zp9b
@user-sc2yl3zp9b 14 күн бұрын
አወ ቆሪጠናል የስጋ ዝምድና ስላላቸው ነው አሉ አይችሉም
@Tube-ff9yc
@Tube-ff9yc 14 күн бұрын
አር ክብር ለማደም ቅማሞች የሚትሉት እጅ ዉደለይ እኛም ታጫነቅን ኦኮ
@ksjsshhjshshirihdhdu2465
@ksjsshhjshshirihdhdu2465 13 күн бұрын
🎉🎉🎉 አብርሽኮ እዉነቱን ነዉ ምንም ለቁምነገር አንደኛ ነዉ ግን አያስፈልግም ብቻህን ለምን ትጨናቃለህ አካፍል እንደደደደደ😢😢😢😢😢😢
@duey2368
@duey2368 14 күн бұрын
የጋሽዬ ልጅች ለተመልካች ክብር ያላቸዉ መልካም እና ቅን ልብ ነዉ ያላቸዉ❤❤ ማርክ ጉዳትህ ቢገባኝም ግን ለተመልካች ክብር ይኑርህ ምክንያቱም ብዙ ተመልካች ህመምህ ህመማችን ነዉ ደስታህም እደዛዉ ለማንኛዉ እማምላክ የቀድሞዉን ደስታችሁን ትመልስላችሁ❤
@tizitatube6
@tizitatube6 14 күн бұрын
አብርሽ ትለያለ❤ወይኔ😢
@user-xq6yb6xh4h
@user-xq6yb6xh4h 14 күн бұрын
የጋሽየ ልጆች ይኑሩልን የምር የዋሆች💘💘💘💘💘💘💘አብሪሽ የኔ የዋህ
@Bala-hf3tl
@Bala-hf3tl 14 күн бұрын
❤❤❤
@chaltujema4271
@chaltujema4271 14 күн бұрын
Waqayonii walitii sisini yaa arasuu anaa bayee garaa naa dhukubee 😭😭😭😭❤❤❤❤❤❤🤲🤲🤲🙏🙏
@user-nh4jj9tg3d
@user-nh4jj9tg3d 14 күн бұрын
አሁንስ ገደል ግቡ ብትፈልጉ አብርሽ የኔ የዋህ የኔ ሰው አክባሪ
@toybawollotube789
@toybawollotube789 14 күн бұрын
ገደል ይግቡ ከዛም ባላይ ሲጀመር ድራማ ነው አብርሺን ልሽወዱነው
@MHAYYoutube
@MHAYYoutube 14 күн бұрын
አሁንገና የልቤደረሠ ገደልይግቡ የመዳም ቅመሞችዬ አትጨናነቁ እዴውም ሠብሥክራይባችሁን አንሱ🙄🙄🙄🙄
@cgaccountwoyni882
@cgaccountwoyni882 14 күн бұрын
ተሟዘዙብንኮ በጣም
@TemimaNasir-cv2jw
@TemimaNasir-cv2jw 14 күн бұрын
@@toybawollotube789 ዉድ ደሚሪኝ
@user-qm6pc7km5u
@user-qm6pc7km5u 14 күн бұрын
ያስጠላል ሁሌ ልቅሶ ሰለቸን
@user-cp8ho5cn2c
@user-cp8ho5cn2c 14 күн бұрын
አብርሽዬ ትለያል ኮ የኔ የዋህ የኔ መልካም ሰው ኣይዛችሁ😢❤
@DPo-fq3lb
@DPo-fq3lb 14 күн бұрын
❤❤❤❤😢
@FakiaAbdalah-of8ib
@FakiaAbdalah-of8ib 14 күн бұрын
እውነትሽነው አስመሳዮች ምነው ፅድነው አላቹ
@Bala-hf3tl
@Bala-hf3tl 14 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@BetiJamaneh-lg9hb
@BetiJamaneh-lg9hb 14 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@Jahara-to1yc
@Jahara-to1yc 14 күн бұрын
አብርሺ ልዩ ሰዉ 👍👍 መልካም የዋህ ነህ🎉🎉🎉🎉
@user-qo3me3xb1b
@user-qo3me3xb1b 14 күн бұрын
አብርሽ የኔ የዋህ ሌሎቹ እማ ድብቅ ናቸው ለተመልካች ግድም የላቸውም ካልተናገሩ ከመጀመሪያው ለምን ሚድያ ላይ ወጡ ቱ
@tigesttadesse1215
@tigesttadesse1215 14 күн бұрын
እነዚህ ልጆች ልቤን ነው የሰበሩት በእውነት ይህ የቤተሰብ ስህተት ነው በጊዜው መናገር ነበረባቸው የምትሉ ላይክ❤
@toybawollotube789
@toybawollotube789 14 күн бұрын
ስቱን አስለቀሱት ወላህ
@zenebeh
@zenebeh 14 күн бұрын
ያዉቤተሠብ ዘመድእደሆኑ በምንያቃሉ አዳገሪሥትኖሪ ዝምድናሚፈጠረዉ ጎሣአድሢሆነዉ በጉራጌደሞ የሁለቱአባት ጎሣቸዉአድከሆነአይቻል እደዛቢሆኑነዉ በሌላነገሪ አይመሥለኝ እደጠረጠሪኳቸዉ በጣምግንአሣዝነዉኛልጌታን
@zmzamzmzam9253
@zmzamzmzam9253 14 күн бұрын
እኔ ግን እየጠረጠርኩ ያለሁት ነገር ዝምድና አይለም
@housemaid3260
@housemaid3260 14 күн бұрын
እሽ.. 🥺​@@zmzamzmzam9253
@user-nx2cc4wm5p
@user-nx2cc4wm5p 14 күн бұрын
​@@zmzamzmzam9253እና ምንድነው
@hayathayat-xj3zy
@hayathayat-xj3zy 14 күн бұрын
ነገሩ እሚስተካከል ባይሆንም አብርሽ እውነቱነው ነው ወንድሙ ኅደኛው ነው ባያርቀው አብርሽ የእውነት የዋህ ሰው ነው ❤❤
@user-wg3vh8rx2f
@user-wg3vh8rx2f 14 күн бұрын
በጣም 😢😢😢
@FatumaTube-dp1sl
@FatumaTube-dp1sl 14 күн бұрын
በጣም
@T8ch-sc5tb
@T8ch-sc5tb 14 күн бұрын
በጣም😢😢😢
@FakiaAbdalah-of8ib
@FakiaAbdalah-of8ib 14 күн бұрын
አጨብጫቢ
@FicChv-un6km
@FicChv-un6km 14 күн бұрын
ለማርክ አብርሽ ምኑነው
@user-nq9hs1sq3w
@user-nq9hs1sq3w 14 күн бұрын
Marki tikikil iko new. Kamera axfuu lingrachuu alee😢😢😢😢lemin atredutim. Midyalyi. Yemexaw negri. Aydelmii alekii😥😥
@user-zw9wd3me5d
@user-zw9wd3me5d 13 күн бұрын
በዝህ ዘማን ጎደኘ ማግኘት ደስ ስል አብርሽ እነ ማርክ ሁለቹንም አላህ ይጣብቃቹ ከነቴ ብዙ ነጋር ታምራነሎ❤❤❤❤
@user-zl1nd1ym2c
@user-zl1nd1ym2c 14 күн бұрын
አብርሽ በጣም ስብእና ያለህ ልጅነህ እነሱንም አላህ ችግራቸውን ፈቶ አንድ ያድርጋቸው😢😢
@user-uv6lq2tp9d
@user-uv6lq2tp9d 14 күн бұрын
ማርክ በጣም አናደድከን ገደል ግባ እኔ እማዝነዉ በሰዉ ሀገር ስለ አንተ የታመሙ ሰዎች ናቸዉ እሚያሳዝኑኝ
@TemimaNasir-cv2jw
@TemimaNasir-cv2jw 14 күн бұрын
ዉድ ደሚሪኝ 10:04
@mmn2249
@mmn2249 14 күн бұрын
😢😢😢
@user-do9fx9pl9b
@user-do9fx9pl9b 14 күн бұрын
😂😂ገደል ግባ አላለችም
@Fatma2300-pt2mp
@Fatma2300-pt2mp 14 күн бұрын
እኔ እራሡ😂😂😂
@zainabazainaba1936
@zainabazainaba1936 14 күн бұрын
ቆይ እሚዲያ ቢወጣ አስበሺዋል እ ውብየን ጠፋትኛ የሆነችው እሚዲያ ስለሆጣ አደለ አረ አስቡ
@mskraethiopa796
@mskraethiopa796 13 күн бұрын
አብርሽ የኔ የዋህአይዞክ እውነት አስለቀስከኝ ማሪያምን
@user-jp5ed8fl8w
@user-jp5ed8fl8w 13 күн бұрын
እኔ ስለነ አብርሽ ብሰማውም ባየውም አይሰለቸኝም የዋህ,ለቤተሰብ አዛኝ በቃ ምን ልበላችሁ ልዩ ፍጡር ናችሁ ለ ቤተሰብ ክብር አላቸው አቦ ፈጣሪ ፍቅረችሁን ያፅናልኝ ሩታዬ ደሞ ነገሮች ተስተካክሎልሽ ቶሎ ነይልን ከ አብርሽ ጋር እስከአይሽ ጓግቻለው❤❤❤❤
@user-rx5kl5ub7t
@user-rx5kl5ub7t 14 күн бұрын
አብርሸ የኔ የዋህ ትክክልነው እራስክን ጠብቅ እግዚአብሔ ካንተ ጋራ ይሁን A🤲🤲R🙏🙏🤲❤❤❤
@user-ho6ld1xn7r
@user-ho6ld1xn7r 14 күн бұрын
አብረሐምን አታስለቅሱብን እሱ የዋሕ ሰው ነው እንኳን ለጓደኛው ለተመልካች ሚስጥሩን አይደብቅም አብርሽ ጀግናችን እንወድሀለን❤❤❤❤
@ghh5860
@ghh5860 14 күн бұрын
የጋሽዬ ልጆች ናቸው የዋሆች አብርሽየ አይዞህ ወንድሜ❤😢😢😢አተ ማርክ የምትባል ለተመልካች ክብር ይኑርህ ኤጭ አበዛኸው
@selamselam699
@selamselam699 14 күн бұрын
አብረሽ አይዞን ሁሉም ያልፋል ማርክ እና ሄሉ በጣም ያሳዝናል ውሰጥ ተሰበረ ጎበዝ ሁሉም ፈጣሪ ይጠብቅባቸው 😭😭😭
@almazjanka8624
@almazjanka8624 14 күн бұрын
የአብርሽ ሁኔታ እኔንም ሆድ አስባሰኝ እብርሽ ራሱ ጭንቀት ውጥ ስለሆነ ቶሎ ይከፋዋል እግዚአብሔር አምላክ ሉሁላችሁም ከጭንቀት ያውጣችሁ ፀልዩ መድሃኒአለም መፍትሄ ይስጣችዋል
@habhandhi8875
@habhandhi8875 14 күн бұрын
እውይ አብርሽ ትክክል ነው
@user-wg3vh8rx2f
@user-wg3vh8rx2f 14 күн бұрын
በጣም 😢😢😢
@user-qw5bf2il1d
@user-qw5bf2il1d 13 күн бұрын
አብርሸየ በጣም ይቅረታ ባለፍው ትናገሬህ ነበረ ማርክ በዚህ ሁኘታሁኖ አንተ ግን እዴትበየህ ነበረ ይቅረታ የኔየዋህ በጣም ምረጥ ሰው ነህ❤❤
@MontahaHusin
@MontahaHusin 14 күн бұрын
Are beallah atalksu benatachu eyasalekesachugn new teker belu yene wud wedmoche heluyes endet nat yene yewa eht❤
🛑ያላሰብነው ነገር ተፈጠረ ዊና ደነገጠ ጥሎን ሮጠ😭
13:01
Marke Tube ማርኬ ቱዩብ
Рет қаралды 189 М.
New Gadgets! Bycycle 4.0 🚲 #shorts
00:14
BongBee Family
Рет қаралды 9 МЛН
Заметили?
00:11
Double Bubble
Рет қаралды 2,5 МЛН
100😭🎉 #thankyou
00:28
はじめしゃちょー(hajime)
Рет қаралды 40 МЛН
Sprinting with More and More Money
00:29
MrBeast
Рет қаралды 65 МЛН
አብርሽ አልቅሶ አስለቀሰን. ስለ ሩታ መልስ ሰጠ😭😭😭
14:27
AB Tube አብርሽ ቱዪብ
Рет қаралды 267 М.
🛑ሄለን ጉዞዋን ሰረዘችው ማርክ በድንጋጤ ፈዘዘ😱😱
12:36
Marke Tube ማርኬ ቱዩብ
Рет қаралды 466 М.
🛎️ብሩክ ለ ሀይሚ ያልጠበቀቺውን ነገር አደረገላት 😱🥰
24:12
New Gadgets! Bycycle 4.0 🚲 #shorts
00:14
BongBee Family
Рет қаралды 9 МЛН