ማርኬን ከእናቱ ጋር አገናኘሁት አለቀሰች

  Рет қаралды 135,472

YetenbiTube የተንቢ

YetenbiTube የተንቢ

Ай бұрын

‪@marketube391‬

Пікірлер: 1 900
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 Ай бұрын
እንደ የተንቢ አይነት እህት ይስጣችሁ
@Rabisaid134
@Rabisaid134 Ай бұрын
አብሽሪ ወንድሜ
@user-lh7ww7on5y
@user-lh7ww7on5y Ай бұрын
Awo ye unet 👍❤❤😢
@user-lk9uc7sx1k
@user-lk9uc7sx1k Ай бұрын
አብሽራ ወንዲሜ
@saphinash1312
@saphinash1312 Ай бұрын
አሜን❤❤❤
@user-vx1dm4jx3c
@user-vx1dm4jx3c Ай бұрын
🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤Amen
@WiaTube770
@WiaTube770 Ай бұрын
ማርቆሴን የምትወዱ እስኪ 👍👍 እናት ለዘላለም ትኑር😢😢
@ማርከአብ
@ማርከአብ Ай бұрын
የኔ ጌታ ዊናዬ ሰው ሁሉ እንዳንተ መልከም ልብ ብናረን
@user-lt2if1qv2c
@user-lt2if1qv2c Ай бұрын
አረ ዊና አደለም​ በሰው ስም መነገድ😢❤@@ማርከአብ
@Seada-ik5fu
@Seada-ik5fu Ай бұрын
እረ ዊናየ እናተሥ መቸ ነው የምናያችሁ
@user-us3vd3wd6i
@user-us3vd3wd6i Ай бұрын
​@@ማርከአብዉዴ
@abdullaw6274
@abdullaw6274 Ай бұрын
ዊናዬሁለሉምነገርህልንይመስለኛልእንዲህባይሆንደስይለኝነበር😢😢😢😢😢😢😢ስለሁሉምነገርእግዚአብሄርይመስገን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MadinaAdem-fu7bx
@MadinaAdem-fu7bx Ай бұрын
ሚስጥር ይነገረን የምትሉ ግን ጤነኛ ናችሁ ይሄ የቤተሰብ ሚስጥር ነው ተባላችሁ አይደል ሰውን አታስጨንቁ ወገን
@user-vh3qn9qj8y
@user-vh3qn9qj8y Ай бұрын
ምን ሊጠቅምሽ. የሰዉ ሂወት
@JerusalemEyu-ed5wn
@JerusalemEyu-ed5wn Ай бұрын
ሁሉንም ካላወቅነው አሉኮ 😐😐😐
@byky3031
@byky3031 Ай бұрын
ወሬ ለማዋሥዉ እኮ ነዉ ሊጠቅሞችዉ እኮ አደለም ከከከከ
@MadinaAdem-fu7bx
@MadinaAdem-fu7bx Ай бұрын
@@JerusalemEyu-ed5wn አረ ይደብራል ወላሂ
@MadinaAdem-fu7bx
@MadinaAdem-fu7bx Ай бұрын
@@byky3031 ይገርማል ይሄን ያክል ጭቅጭቅ
@user-pe1gx5pl1d
@user-pe1gx5pl1d Ай бұрын
ኡፍፍ ለሚ ንፁ ልብ እኮ ነው ያለሽ ቤተሰቦቻቸው የምትወዱ በላይክ ግለፁላቸው❤❤
@user-cv3zk5uo1j
@user-cv3zk5uo1j Ай бұрын
ማርያም አስለቀሱኝ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ሁላችሁንም ማርቆሴ ከጎንህ ነህ አይዞህ የምትሉ በላክ አሳዩኝ እሲ
@EthioHabesh-pe6ti
@EthioHabesh-pe6ti Ай бұрын
በጣም ወላሂ እናቱን ሲያገኝና ናፍቃኝ ሲል አልቻልኩም የአላህ እፍፍፍፍ አይዞክ ፈጣሪ ያበርታህ
@user-cv3zk5uo1j
@user-cv3zk5uo1j Ай бұрын
አወ የኔ ውድ ፈጣሪ የሁላችንንም እናት ይጠብቅልን ግን አይ ስደት ወይ ላያል የኔም ናፍቃኛለች
@makeya2128
@makeya2128 Ай бұрын
የተንቢን የምትወዱ ጀግናናት የምትሉ በለዪክ👍👍👍👍👍
@user-lx1ji2ie9c
@user-lx1ji2ie9c Ай бұрын
ማሪክን 2መቶሺ እናስገባውእና እናስደስተው👏
@sdetegawnegnbetesebochennafaki
@sdetegawnegnbetesebochennafaki Ай бұрын
ማርኬ በፈጠረህ ቢያንስ እዲህ ለሚወዱህ ቤተሠቦችህ ስትል ደስተኛ ሆነህ እደድሮዉ ለመሆን ወስን❤❤❤
@anshaahemad915
@anshaahemad915 Ай бұрын
ኮሜንት መፃፍ አልወድም ግን ዛሬ እናቴን በጣም ስለምወዳት ይሄን ልፅፍ ፈለኩእባክህ ማርቆስ እናትህን አታሳዝን ይቆጭሀል እኔኳ ካወኳችሁ እናትህ ለሶስተኛ ግዜ በአንተ ምክኒያት ስታለቅስ አንደየ የሄለን አባት አልፈቀደም ብለህ ስታለቅስ እሷም አብራ አለቀሰች ሁለተኛ ካናዳ ልቴድነው ብለህ እናትህን አስለቀስክ አሁን ለሶስተኛ ግዜ ከዚህ ቡሀላ እናትህ ባንተ ልትደሳ እንጂ ልታዝን አይገባትም ምን አልባት ቡዙ መከራ አይታ ይሆናልኮ ያሳደገችህ
@SadieaSad
@SadieaSad Ай бұрын
በትክክል እናትህን አታስከፋ እኔ ስለ እናት ምንነት ያወኩት ስደት ከመጣሁ ነው እኔ ሳለቅስ አልቅሳ ስታመም ታማ ስስቅ ስቃ ብቻ ቃላት የለኝም ስለናት እናም ህይወት ይቀጥላል ለእናትህ ስትል ሁሉንም ነገር መተው አለብህ ብዙ ነገር አሳልፌአለሁ ያውም በስደት ከጎኔኳ ቤተሰብ የለም እናቴናት በስልክ የምትካፈለኝ አልሃምዱሊላህ
@user-rr3mq5yf8p
@user-rr3mq5yf8p Ай бұрын
ትክክል
@AminaDeme-zx4ou
@AminaDeme-zx4ou Ай бұрын
@rahmethussen-qd5sk
@rahmethussen-qd5sk Ай бұрын
ሣህ
@DekenshLamore
@DekenshLamore Ай бұрын
በትክክ😍😍💯💯💯💯❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢🙏
@Haymitube605
@Haymitube605 Ай бұрын
እናት እኮ መከራዋ በዛ ውይ ብቻ ለሙ ተባረኪ😭😭🙏
@emutowfiq2994
@emutowfiq2994 Ай бұрын
ችግር እነ ሄሉ ጋ ነው አለቀ
@Zyneb-pw3cf
@Zyneb-pw3cf Ай бұрын
ይመሥለኛን ህይወት ጀምራለች ​@@emutowfiq2994
@hanakebede282
@hanakebede282 Ай бұрын
እኔ አልከተልሸም ግን ዛሬ ለወንድምሽ ነገር ሥለአሣሠበኘ እየገባሑ አያለሑ የሡን ሠላምነት አንቺን የወለደ መሐፀን ይባረክ ተደሠትኩ ለዚሕ ወጣት❤❤❤❤❤❤
@TemimaNasir-cv2jw
@TemimaNasir-cv2jw Ай бұрын
ዉድ ደሚሪኝ
@bethlhamyimam139
@bethlhamyimam139 Ай бұрын
ይሄ የሚድነቅ የሚመሰገን ቤተሰብ ማርቆስዬ በመታዘዝህ እግዛብሄር ይባርክህ መታዘዝ ከምስዋት ይበልጣል ይላል ቃሉ እና ይሄ በሀሪክ አይወሰድብክ ይንተ የሆነውን እግዚአብሔር ይሰጥሀል ባንተ ባልሆነ ጉዳይ ላይ ጊዜህንም ጉልበትህንም ገንዘብህንም አታጥፋ ለዛ ቤተሰብ ለሙዬ ትልቅ የጥንካሬ ተምሳሌት ናት አሁን ወደስራ እራስህን በስራ ለውጥ ከዛ ሌላው በጌዜው ይመጣል አሁን ይዘህ ተገኝ የምትወድህ እራሶ ቡታጅራ ትመጣለች እሺ ማርቆስ እናትህን እየተከባከብክ እየሰራህ አኩራት አሁን ካተ የሚጠበቀው ይአ ነው
@user-td9tm2uy7r
@user-td9tm2uy7r Ай бұрын
እኔ ግን ይህልጂ አጀቴነው የሚበላኝ ፈጣሬ ከጎንክ ይሁን ያርቢ ያአላህ
@Tybatube
@Tybatube Ай бұрын
ይችን ፀሁፈ የሚታነቡ የሰው ዘር በሙሉ በያላችሁበት ደሰታ እንጅ ክፍ አይንካችሁ ያልታሰበ የማታ እንጀራ ይስጣን ያርብ አሜን እስቲ ቤትሰቢ አቢረታቱን በቂነናቲ ውዴች ❤❤❤😢😢😢
@user-jd1mq6vu9p
@user-jd1mq6vu9p Ай бұрын
አሚን
@mabeetasirate7443
@mabeetasirate7443 Ай бұрын
😊😢😢
@user-ym8dm3zz4o
@user-ym8dm3zz4o Ай бұрын
ደሚርኝማ🎉🎉🎉።።።።።።።።
@AnnaGhalbi-me9gx
@AnnaGhalbi-me9gx Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@missaewneta5812
@missaewneta5812 Ай бұрын
AmenAmenAmen 🎉🎉🎉🎉
@user-pm4ow8yi9n
@user-pm4ow8yi9n Ай бұрын
የምትወድህ ለቤተሰቦችህ ክብር ያላት ያጋጥምህ ሴት ብትህድ ሴትመጣለች ለእናትህ ኑርላት ሄሉ ገገማ ናት ላተቦታ ቢኖራት በምንም ውስጥ ብትሆን ከጎንህ ትሆነበር ጠካራሁን ❤❤❤
@shsh1715
@shsh1715 Ай бұрын
አትቀባጥሪአቦ🤫🤫🤫🤫🙄🙄😎ሚስጥሩምን እንደሆነ መችአወቅሽ
@hayatbeshir7645
@hayatbeshir7645 Ай бұрын
ለሚየ አላህ ይጠብቅሽ ትልያልሽ ልውንድሞችሽ እና ልቢትስቡችሽ የለሽ ክብር ማርቆስ ክዚህ ቡሂላ መጠነክር እና ህግን መሆን አለብህ ለእናትህ እና ለእነ ለምለም ቢትስብ ስትል ህይወት ይቅጥላለ ሲቅጠል እድል ነህ እንድዚህ አይነት ቢትስብ አሎህ
@user-wi9yv9zy5h
@user-wi9yv9zy5h Ай бұрын
ማነው እደኔእናቱ የናፈቀችው አላህ በሰላም ያገናኘን❤❤❤❤❤❤
@MonaMona-wj7nc
@MonaMona-wj7nc Ай бұрын
Ameeen ❤
@user-jd1mq6vu9p
@user-jd1mq6vu9p Ай бұрын
አሚን🎉
@user-ym8dm3zz4o
@user-ym8dm3zz4o Ай бұрын
ደሚርኝማ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-ym8dm3zz4o
@user-ym8dm3zz4o Ай бұрын
​@@user-jd1mq6vu9pደሚርኝማ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-wi9yv9zy5h
@user-wi9yv9zy5h Ай бұрын
@@user-ym8dm3zz4o እሽእንደማመር
@babibabi4471
@babibabi4471 Ай бұрын
ማርክ ከእናትህ ከቤተሰቦችህ አንድ ላይ በመምጣትህ ደስ ብሎናል አብሽር ህይወት ይቀጥላል እናቶች ሁሌም በደስታ ኑሩልን
@TemimaNasir-cv2jw
@TemimaNasir-cv2jw Ай бұрын
ዉድ ደሚሪኝ 19:48
@ShemsyiaJemal88
@ShemsyiaJemal88 Ай бұрын
እህትማሞች ናቸው እዴ
@babibabi4471
@babibabi4471 Ай бұрын
@@ShemsyiaJemal88 ከማን ጋ ከማርክ እናትና ከየለሙ እናት አዎ
@EdenEthiotube
@EdenEthiotube Ай бұрын
የእግዚአብሔር ይባርክሽ የሚያርቁ ብፁዓን ናቸው ይላል ተባረኪ
@user-kd4vu2hr9m
@user-kd4vu2hr9m Ай бұрын
ማርክየ ወላየ የምታሳዝነኝ ነገርስ አሏህ ደስታህን ፈገግታህን ያሣየኝ በተሻለ ነገር እራስህን እራስህ እያፅናናህ ብርቱ ሁን ጊዜው እኳንም ተጨቀውለት ያስጨንቃል
@lopesohadiso
@lopesohadiso Ай бұрын
በነገራችን ላይ ለምለም የዱሮ ጥሩ እናቶዎች ባህሪ ነው ያለት ተባረክ
@user-pb5tq6ow1z
@user-pb5tq6ow1z Ай бұрын
በትክክል
@aynadisyenealem7152
@aynadisyenealem7152 Ай бұрын
Yes
@filsenduale3112
@filsenduale3112 Ай бұрын
ላንች ቃላት የለኝም ውድ እህት ማርክ ገና ህይወት ትቀጥላለች ላንተ ያለው አላህ ያመጣል
@fasikabelte2396
@fasikabelte2396 Ай бұрын
ማረክየ አይዞህ ወንድሜ ደስ ብሎኛል ከእናቱ ከቤተሰቡ ጋረ በመገነኘታቸው ለምዪ የኔ ጀግና ተባረኪ🎉🎉❤
@serklmal6341
@serklmal6341 Ай бұрын
ከሃፂያት በስተቀል የልብሽን መሻት እግዚአብሔር ይፈፅምልሽ ለምለምዬ የናት ጭንቀት የገባሽ
@DubaiDubai-pj8cm
@DubaiDubai-pj8cm Ай бұрын
የኔ አባት ማርኬ ወንድሜ ነው ይመስለኝ አንዳንዴ የዋህ ስለሆነ ይሆን ብዬ አስባለሁ ፈተናው እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር የሚወደው ነው ሚፈትነው እመብርሃን ፍቃዱ ሆኖ ከዛሬ ወዲ ሃዘንን አንተ ፊት ላይ ማየት አልፈልግ ማየት አልፈልግም ማርኬ ውድ ወንድሜ ሁልጊዜም ሳቅልኝ❤
@Mami1-kr2gt
@Mami1-kr2gt Ай бұрын
ለሙ ልጄ የዘመድ አውራ ያድርግሽ የእግዚአብሔር ሰላም ካንቺ ጋር ይሁን
@AuufYgcc-hk4vw
@AuufYgcc-hk4vw 28 күн бұрын
ማን እደ እናት እኔስ እባየን መቆጣጠር አቃተኝ ያረብ አላህዋ ሀሳቤን አሳክተህ በሰላም እናቴጋ አገናኝኝ ያረብብብብብብ❤❤❤❤
@gtBe-lr9vi
@gtBe-lr9vi Ай бұрын
ለሙየ አች በምን ቃል ይገልፅሻል እህቴ እግዚአብሔር ይባርክሺ አይዞህ ወድሜ ያለ እግዚአብሔር ፍቃድ ምንም አታድርግ ፍቃድ እግዚአብሔር ጠይቅ ያለፍዉ አለፍ እዳይደገም ነወ በፅለይ
@ethiopia7697
@ethiopia7697 Ай бұрын
ማርክ እኔ ወላሒ ከበፊቱም ጀምሬ በጣም ነው የምታሳዝነኝ ነበር አይዞህ ማንም ከወደደው ጋር አይኖርም እሱ የፈቀደለት ሲቀር ከምንም በላሒ ደግሞ ለእናትህ ስትል ጠንካራ መሆን አለብህ ምርጥ ቤተሰብ እህቶች አሉህ ለሙ ነፂ ኤፋ ብሩኬ ሲከፋህ አብረው ተከፍተው ስትስቅ አብረው ስቀው ከጎንህ ናቸው እና ሂይወት ይቀጥላል ጠንካራ ሁን ደግሞ ከቻል በፍቅር ታሪክ ዙሪያ ብታነብ ወይም ብትከታተል በፊደወ የራስህን ሁሉ ትረሳለህ ምክንያቱም ብዙ አጅብ የሚስብል የተሰይደርሳሉ የተባሉ ስንቶች ተለያይተው ከእናንተ በላይ ስንት መስዋት የተከፈለለት ፍቅር ሂይወት ትዳር ብቻ ምን ልበል እንዳልሆ ሁኖ አይቻለሁ ጠንካራ ሁን ሂይወት ይቀጥላል
@user-ym8dm3zz4o
@user-ym8dm3zz4o Ай бұрын
ደሚርኝማ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@SaraNew-fo6je
@SaraNew-fo6je Ай бұрын
አንድ ቀን መውጣቱ አይቀርም ለማየት ያብቃን እውነት ከሆነች እውነት ነች
@TemimaNasir-cv2jw
@TemimaNasir-cv2jw Ай бұрын
ዉድ ደሚሪኝ 20:12
@Kaletube24
@Kaletube24 Ай бұрын
😂😂😂😂
@peaceworld6710
@peaceworld6710 Ай бұрын
አዉ ዉላህ እዉነት ተደብቆ አይቀርም እሻ አላህ
@ekramtube6423
@ekramtube6423 Ай бұрын
ዉዶቸ ደምሩኚ🎉🎉
@zindzind3952
@zindzind3952 Ай бұрын
😁😁😁😁😁😁😁
@HanaHana-uv5og
@HanaHana-uv5og Ай бұрын
ለሙየ የልጅ አዋቂ የምር አስለቀሳችሁኝ ብቻ እግዚአብሄር ሰላማችሁን መልሶላችሁ ሁሌም በደስታ ኑሩ
@asrdewadmas8959
@asrdewadmas8959 Ай бұрын
ለምለም ትልቅ ሰው ተባረኪ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነሺ በጣም የምወድሺ እንደ እህቴ አይሺ አለሁ ፈጣሪ ይባርካችሁ ቤተሰቡን ሁሉ
@user-gz7vx5hv5v
@user-gz7vx5hv5v Ай бұрын
ሤት ብትሔድ ሤት ትመጣለች ወድ ቢሔድ ወድ ይመጣል እባካችሑ አጉል ፍቅር እያላችሑ ካለወላጆቻችሑ ፍቃድ በየቦታዉ አትጥፉ ወላጆች እሥከለተ ሞታቼዉ ማለትም እዝች ምድርላይ በሒዎት እሥካሉ ድረሥ ሥለ ልጆቻቼዉ መጨነቅ አያቆሙም አታሥጨንቋቼዉ አታሣዝኗቼዉ አላሕ እረጅም እድሜ ለወላጆች ይሥጣቼዉ
@user-gb7di5il3z
@user-gb7di5il3z Ай бұрын
አሚንያረብ ጠቡምፍቅሩምበነሡያምራል አላህይጠብቅልንሀገራችንንምሠላምያድርግልን
@samrawitasefa113
@samrawitasefa113 Ай бұрын
እኔን የእኔ እናት የምር አስለቀሱይ ሁሉም ነገር ለበጎ ነዉ እመብርሀን ትርዳችዉ
@ekramtube6423
@ekramtube6423 Ай бұрын
ዉደደምሬኚ🎉🎉
@user-qc1qn7gc8y
@user-qc1qn7gc8y Ай бұрын
እወይ ለሙየ ስታምሩ ሁሉም ነገር ለህይር ነው የሰውልይ ስብብ አድራሽ ነው ሌላው የአላህ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤
@ZufanAyanaw
@ZufanAyanaw Ай бұрын
የኔ ማር እንዳች አይነት መልካም ሰው ያብዛልን ለሙየ
@user-lj4lh3un4f
@user-lj4lh3un4f Ай бұрын
የለምለም አድናቂዎች የት ናቹህ 👍👍
@Aminat725
@Aminat725 Ай бұрын
ዉዴ ምንሁነሺ ነው ጥቁር ያዴረግሺዉ
@youthe9134
@youthe9134 Ай бұрын
@sindugzawu1949
@sindugzawu1949 Ай бұрын
tenbiga heden new metan tinish tebkun
@user-qc8vd5wb3c
@user-qc8vd5wb3c Ай бұрын
❤❤❤❤❤​@@youthe9134
@user-he1jn8hz8m
@user-he1jn8hz8m Ай бұрын
አልን❤
@netsanetlayew8517
@netsanetlayew8517 Ай бұрын
ትክክል ነሽ ሁሉም ነገር ለሚዲያ አይነገርም ሁሉም የቤቱ ሚስጥር አለው
@TemimaNasir-cv2jw
@TemimaNasir-cv2jw Ай бұрын
ዉድ ደሚሪኝ 22:06
@zainabazainaba1936
@zainabazainaba1936 Ай бұрын
ትክክል እማ በየቤታችን ስት ሜስጢር አለ የማንናገረው
@user-xw8pi7gw4v
@user-xw8pi7gw4v Ай бұрын
ማሻ አላህ ደስ ትላላቹ ሂወት ይቀጥላል አብሽር ሁሉም ለበጎ ነዉ
@AuufYgcc-hk4vw
@AuufYgcc-hk4vw 28 күн бұрын
እኔስ አባየ መጣብኝ እድሜና ጤና ተመኝሁልሽ ማዘርየ እድሜና ጤና ለናቶቻችን ይስጥልን ያረብ ማርክ እናትን አታሳዝን
@user-eh4xz9ls2f
@user-eh4xz9ls2f Ай бұрын
አች ምርጥ እህት አላህ ከፍ ያርግሽ ከክፍ ሁሉ ይጠብቅሽ አች የሁሉም እህት ነሽ አዝነኝው አች ከላሽለት ሜርቆስ ምንም አዩንም
@user-rz7yt8bj2r
@user-rz7yt8bj2r Ай бұрын
ግን ከንግግሯ እደተረደውት ሄለን አዲስ ፍቅር ጀምራለች ድሮም አጥመኝም ነበር የሆነ የተደበቀ ህይዎት ያላት ነበር የሚመስለኝ እደማይቀጥሉ ቀድሜ አውቅ ነበር
@monashwarga8446
@monashwarga8446 Ай бұрын
እስቲ በፈጠራቹ ያገኛቹትን ዝም ብላቹ አትፃፉ የሄሉን ሁኔታ ማን አየላት የኔ ብቸኛ😢😢😢😢😢
@mulubrhanu
@mulubrhanu Ай бұрын
መልካመይ😢​@@monashwarga8446
@SewsenBrhanutube
@SewsenBrhanutube Ай бұрын
😃😄😄😄ጠንቀይ ይወሻልኮ
@user-bt7xi6od3m
@user-bt7xi6od3m Ай бұрын
አይመስለኝም የዘር ልዩነት ነው ሰይሆን አይቀርም😢
@KedirAlemu-fp8lw
@KedirAlemu-fp8lw Ай бұрын
ኧረ እስኪ ዝም በሉ ምን አሳወቃችሁ
@eledaneyasuseledan6771
@eledaneyasuseledan6771 Ай бұрын
ለሚዬ. በእውነት. እግዚአብሔር ይባርክሽ በእውነት. ይሄ መልካምነት ይብዛልሽ ተባረኪ አሁንም ማርክን በምንም አይነት. ካይንሽ ፊት አታርቂው. በፍቅር መጎዳት. ይከብዳል
@TopF-hn4lv
@TopF-hn4lv Ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ፅናቱን ያስጥህ ወንድሜ ማርክ አይዛህ ሁሉም በሱ ሆነ ብለህ ተወዉ
@Haditasiraj-rn8cs
@Haditasiraj-rn8cs Ай бұрын
ማርኬ ወድሜ አይዞህ ሁሉም ያልፋል ለሙየ ያሰብሽው ሁሉ ይሳካልሽ❤❤❤❤❤
@user-of5zq7zi7v
@user-of5zq7zi7v Ай бұрын
ማርኬ ለናትስ ስትል ጠቃሪ ሁን ሳሉየ ናፍቃናለቺ😢😢😢
@TemimaNasir-cv2jw
@TemimaNasir-cv2jw Ай бұрын
ዉድ ደሚሪኝ 20:40
@user-gv4gh2no7r
@user-gv4gh2no7r Ай бұрын
​@TemimaNasir-ደመርኩሽ ደምሪኝ ወዴ cv2jw
@TemimaNasir-cv2jw
@TemimaNasir-cv2jw Ай бұрын
@@user-gv4gh2no7r ደሚሪሸለዉ
@AmMuhamed-qx6yd
@AmMuhamed-qx6yd Ай бұрын
ለሙየ ምርጥ እህት እዳችአይነቱን ያብዛልን ማርክየ አይዙህ ሁሉም ያልፋል ነፂየ አችም ጠፍተሻል ተናፍቀሻል
@sikosilo7758
@sikosilo7758 Ай бұрын
አይዞክ ማርክዬ ምርጥ እህቶች አሉክ በርታ ከሀዘን ቡሀላ ደስታ አለ አብርሽን አታየውም
@Haymi113
@Haymi113 Ай бұрын
አባይዬ ሁሉም ነገር ያልፍል ስለመጣህ ደስ ብሎናል🎉
@ameenaameena4213
@ameenaameena4213 Ай бұрын
❤❤❤❤❤
@HeluTube31
@HeluTube31 Ай бұрын
ለሙ የኔ ጥበበኛ ሴት አንች መላ አይጠፋሽም❤❤❤
@hanahanan3860
@hanahanan3860 Ай бұрын
የኔ አባት ማርክ በረታ ሁሉም ለበጎ ነው። በዙርያህ ብዙ የአንተ መከፋት ሚያሰደሰትው ይኖራል እና ጠንክር ሂወት ይቀጥላል❤🎉
@hayathayat9273
@hayathayat9273 Ай бұрын
አቦ አታስለቅሱን እንደዉም እማዬ ናፍቃኛለይ😢😢 የኔ ዉድ እናት ሽ አመት ኑሪልኝ
@FoziaYesuf
@FoziaYesuf Ай бұрын
ለምለምን ሳላደንቃት አላልፍም ጀግና ነሽ ወላሂ ጎበዝ እንካን እናት ጋር በሰላም ተገናኘህ ወንድም ❤❤❤. ያአላህ እኛንም ከምንወዳቸው ከናፈቅናቸው ቤተሰቦቻችን ጋር በሰላም አገናኘን ያአላህ. ሀገራችን ሰላም አድርግልን ያረብ. 😢😢😢
@user-ym8dm3zz4o
@user-ym8dm3zz4o Ай бұрын
ደሚርኝማ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@TemimaNasir-cv2jw
@TemimaNasir-cv2jw Ай бұрын
ዉድ ደሚሪኝ
@sitrazee13
@sitrazee13 Ай бұрын
እውነት ፍቅር ፍቅር እያሉ አጉል ነገር ውስጥ ይገባሉ
@FoziaYesuf
@FoziaYesuf Ай бұрын
@@sitrazee13 ሳህ
@GsfDds-zg8wu
@GsfDds-zg8wu Ай бұрын
ገና ሳዉዲ እያለሽ ነዉ ምከታተልሽ ለሚየ ጎበዝ ጀግና ታታሪ በጣምምምምም ነዉ ምንወድሽ ስራዉን ይስራ ገና ልጅ ነዉ ከጎኑ ነን ላይክ ሸር በማድረግ ❤❤❤❤
@user-xc2nv6ft3z
@user-xc2nv6ft3z Ай бұрын
ወይኔ ደስ ስትሉ የትንቢዬ አሚትዲ ቦረስኪ እናንተን ሳይ አይ ስደት አግዚአብሔር እድሜ ለእናትሽ ይስጣቸው።
@Jana-fy2hz
@Jana-fy2hz 24 күн бұрын
❤❤❤😢😢😢ማርክየ የኔ ወንድም ጠንካራ ሁን 😢😢ለእናትህ ስትል 😊😢😢❤❤❤❤❤❤እግዚአብሔር መልካሙን ነገር ይስጥህ አሜን፫
@LchiSweet
@LchiSweet Ай бұрын
ለምሊየ ከዊና ጋም ኣጋናኚዉ❤ኣይዞህ ማርክ ሁሉም ለበጎ ነዉ ኣእምሮህ በስራ ቢዚ ኣድርገዉ❤😢
@Saba-vg1hz
@Saba-vg1hz Ай бұрын
ወላጆቻችን ጥሩ ጠባይ ያላቸው ሰዎች ናቸው።
@helenberhanu5347
@helenberhanu5347 Ай бұрын
እቺን የመሰለች እናት እያለችህ አትጨነቅ አብርሽን አላየህም እግዚያብሄር የተሻለ ነገር አለው ላንተ ለምለምዬ ተባረኪ
@mdksa7775
@mdksa7775 Ай бұрын
አይዟህ ወንድሜ በርታ ያጋጥማል ሁሉም ነገር አላህ ሲውስን ነው
@Mimi-fz1bg
@Mimi-fz1bg Ай бұрын
የተቢ ምንም ቃል የለኝ ላንች ለቤተሰብ የሚኖር ሰው በጣም ነው ውስጤ የሚሰፈሰፈው ስንት ነገር በውስጡ እደሚይዝ በራሴ ስለማውቀው ነው ጀግና ነሽ ማርክ ወድሜ አይዞህ ለሙን የመሰለች ጀግና እህት አለችህ ነገሮች በሂደት ይስተካከላሉ በርቱ
@zenebeh
@zenebeh Ай бұрын
ሄሉናማሪክ የተለያዩ ሄሉአልፈልግም ብላከሆነ ብዙእባአለባት ከባድነዉ የሤትእድል ከባድነዉ ነገሩ ሢገባኝ ችግሩሄሉጋይመሥለኛል እና ፈጣሪይሁንሽሄሉዬ ባለሽበትሠላምሁኝ ማሪቆሥም ወደራሥህተመለሥ ለናትህኑሪላት ፡፡
@Zyneb-pw3cf
@Zyneb-pw3cf Ай бұрын
እሷኮ ድሮም ፍቅር አይታይባትም
@TemimaNasir-cv2jw
@TemimaNasir-cv2jw Ай бұрын
ዉድ ደሚሪኝ 22:06
@gjyvng738
@gjyvng738 Ай бұрын
ችግሩማከነሂሉጋነውአንድከአባቷ/ከሷ
@misteregebeyehu8064
@misteregebeyehu8064 Ай бұрын
Eseye Lemiye tebareki tiru sereteshal E/Z yalewe newe yemihonew beyefinachew yerasachewune nuro yinoralu wanawe tena edeme yisete hulu yideresal lijoch nache🙏🙏
@user-um8wl8kf9q
@user-um8wl8kf9q Ай бұрын
ለሚየ የኔዉድ ጀግና ሴት ማርክየ አይዞህበርታ እንኳን በሰላም ተገናኛቹሁ ❤❤❤❤❤❤እማ እድሜና ጤና ይስጣቹሁ❤❤❤❤
@user-yz3jr6ul1d
@user-yz3jr6ul1d Ай бұрын
አይዞክ መርክ እናትክ አታስካፏት😢 እንኳን በሰለም መጣችሁ የተንብ ጀግና ሴት
@y0rdanoslulu289
@y0rdanoslulu289 Ай бұрын
አንች ድንቅ ልጅ እግዚአብሔር ይባርክሽ ጨምሮ ጨምሮ ይስጥሽ
@wondimmatusalamengistu4398
@wondimmatusalamengistu4398 Ай бұрын
ሚን አይነት የተባረክሽ እህት ነሽ ምነው ለሁሉም ሰው እንደ አንች አይነት እህት ብኖረው አልኩእ እግዚ/ርን❤❤❤። እስት የተወለድሽቤትን ቀን ንገረኝ እኔ ሚንም ቃላት የለኝ አንችን የተሸከመ ማህጸን ይባረክ እላለሁ❤❤❤❤። ሚነው እች እናት እየወለደችልን ለሁላችንም ብታዳረሰን እንደ አንች አይነቱን በእናንተ ቤተሠብ በተለይ ባንች ሚክንያት የyuotube ሱሴኛ ሆንኩኝ ካልለቀቃቹ በጣም ነው የሚከፋኝ ጌታን ነው የሚልሽ። ወንድሞችሽ እህቶችሽ አንች ጋር የሚሠራ ሁሉ አንች ያለሽቤት ጎሮቤትና ከተማም ጭምር ታድለዋል ❤❤❤። ከክፉ አይን ይሰውርሽ መድሃንአለም እንወድሻለን❤❤❤❤❤❤። ነጽም ይሁን ማርክ አንችን ስላገኙ ምንም ስለማይሆኑ ስለ እነርሱ በገጠማቸው ነገርም ብሰማኝ ምንም እንደማይሆኑ እርግጠኛ ነበርኩና ትለያለሽ የተንብዬ የኔ ውድ ውድ ውድድድድድ እህት❤❤❤❤!!!
@filsenduale3112
@filsenduale3112 Ай бұрын
የኔ ቆንጆ መናገር አይጠበቅብሸም መጀመሪያውኑ ማርክ ለሄሉ ይበዛባታል እንጂ አያንሳትም አመለጣት ማርክ የሱ መንከባከብ አልገባታም እድል አንዴ ነው ቻው ከዚህ በሀላ ማርክ እናትህን ተንከባከባት እንዳይቆጭህ በሀላ ሴት እንክብካቤ አትወድም ላንተ የምትመጥነዋ አላህ ያምጣላህ አይዞህ
@user-kb6gw3qr1d
@user-kb6gw3qr1d Ай бұрын
የኔ ማልቀስ ምን ይሎታል እኔም ዛሬ እናቴን አጥችት ነበር ግን አልሀምዲሊላህ ተርፈችልኝ በጣሮነቱ መክናይት የአላህ አገራችን ሰላም አድርግልን
@user-rh7xk1sj2w
@user-rh7xk1sj2w Ай бұрын
እንኳንአላህአተረፍልሽእማ
@foed180
@foed180 Ай бұрын
እንኳንም አላህ አተረፈልሽ ማሚየ የት ነዉ
@user-kb6gw3qr1d
@user-kb6gw3qr1d Ай бұрын
@@foed180 ወላሂ ሸዋነው መካይ ይባላል
@user-hi4mf5bu1x
@user-hi4mf5bu1x Ай бұрын
እንኳን አላህ አተረፈልሽ 😢😢😢
@user-jo3qz7uy1v
@user-jo3qz7uy1v Ай бұрын
ማርክዬ አይዝህ የተንቢን መሳይ እህት እያለችህ ጠንከርበል❤❤❤❤❤
@user-fx8ip2nk3b
@user-fx8ip2nk3b Ай бұрын
ማርክየ የኔወድም አይዞህ ጠከርበል ደግሞ ይህ አልፋ የተሰበረዉን ልብህን የምጠግን ይሰጥሀል ፈጣሪ ደግሞ በስራ ቢዚሁን ሁሉንም እድትረሳዉ❤️❤️❤️❤️ሞትም አለ ዋናዉ የሰዉልጅ ጤናዉነዉ እናጠክር ህይዉት ይቀጥላል________________
@user-cg9hs7us5y
@user-cg9hs7us5y Ай бұрын
ማርክዬ አዞህ እሺ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው ለሙ የመሰለች አጠገብህ አለች እዲ አትሁን ፈታ በልልን እደበፊቱም❤🎉🎉🎉
@user-eq5pr5hl6m
@user-eq5pr5hl6m Ай бұрын
ለምሊየ የኔ ደርባባ እህት ብቻ አይደለሽም እናት ነሽ እህት የለኝም አይዞሽ በሉኝ❤❤❤
@user-hs5ju4sd1e
@user-hs5ju4sd1e Ай бұрын
ለሙዬ ወላሂ ወላሂ ሄሉ ናማርክ በጣም እጄግ አድናቂያቸወ ነኝ እንደዚ ለተመልካች ወተዉ በኢፋ ተለያየን ማለታቸዉ አስተማሪ ነዉ ሙህራን እራሱ አያረገዉም
@TemimaNasir-cv2jw
@TemimaNasir-cv2jw Ай бұрын
ዉድ ደሚሪኝ 22:06
@user-cb8ws5gv8h
@user-cb8ws5gv8h Ай бұрын
ማርክየ አይዞህ ህመሙ ቢከብድም ላያስችል አይሰጥም እናትህ ፊቷላይ ያስጣዉቃል ጭቀቷ ለሷብለህ ተደሰት የተወሰነቀን እረፍት አርግና እናትህን አስደስት ወንድሜ
@dxb7358
@dxb7358 Ай бұрын
ማርኬ እግዚአብሔር ጠንካራ አድርጎ ታሪክህን ይቀይረው
@filsenduale3112
@filsenduale3112 Ай бұрын
ማረወክ ወንድሜ ከእናት በላይ ምንም ነገር የለም አይዞህ
@alamzniguse5007
@alamzniguse5007 Ай бұрын
❤❤❤ማርክዬ ወንድሜ እመነኝ ደስተኛ ህይወት ፈጣሪ ይሰጥሐል❤❤❤በርታ
@userenter2635
@userenter2635 Ай бұрын
ለሚን እና ነፂን ኤፍን እነዚህን ጨዋ እና ለሰውክብር ያላቸው ልጆች ወልዳችሁ በጨዋነት ላሳደጋችካቸው እናት እና አባት እረጅም እድሜናጤና እግዚአብሔር ይስጣችሁ❤🙏
@UaeAlain-dp6be
@UaeAlain-dp6be Ай бұрын
ኡፍፍፍፍፍፎ ፈጣሪ ያልታሠበ ደስታ ይግባ ቤታችሁ
@genettecere8937
@genettecere8937 Ай бұрын
ነጺ ሰላየውሽ ደስ. ብሎኛል
@user-vs2ei4rr2t
@user-vs2ei4rr2t Ай бұрын
ሚርክየ አብሽር ጠካራሁን ህወት ይቀጣላለ😢😢😢😢❤❤❤
@user-li4xx6ke1r
@user-li4xx6ke1r Ай бұрын
ወላሂ የማርክ እድህመሆን በጣምነው ያስለቀሰኝ ማርኪየ አብሺሪ አይክፋህ❤❤❤❤
@user-mr7xy8kc8h
@user-mr7xy8kc8h Ай бұрын
የኔ ጀግና አችኮ ትለያለሽ የኔ ውድ ማርኬ አይዞህ ባባ ጠንካራ ሁን ከጎንህ ነን
@user-nl4gt6ei2b
@user-nl4gt6ei2b Ай бұрын
የተቢዬ የኔ ፍልቅልቅ ፈጣሪ እዳች አይነት እህት ይስጠን
@user-tj4ne1tp1i
@user-tj4ne1tp1i Ай бұрын
ለምልየ የኔ ዉድ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክ ስወድድድድድ እኮ ሁሉንም ነገር እግዚአብሔር አምላክ ያስተካክለዉ ሁሉም ሰዉ ይፈተናል እግዚአብሔር ደግሞ ያሳልፍል ሁሉም ነገር ለበጉ ነዉ ማርኪየ ወድሜ በርታ እደበፉቱ ሳቅህን ነዉ እምፈልገዉ ❤❤❤❤❤
@user-jy9ww9xc1b
@user-jy9ww9xc1b Ай бұрын
ማን እንደናት የተንቢ አንችን ለመግለፅ ቃል የለኝም ጀግናነሽ
@EnatEth
@EnatEth Ай бұрын
የተንቤ ጌታ ይባርክሽ መልካምነት እንዴት ደስ ይላል
@user-zz5iy6ly4w
@user-zz5iy6ly4w Ай бұрын
ኡፍፍፍፍ የኔ እናት😢😢😢😢😢ፈጣሪ እድሜ ናጤና ሞገስና ፀጋም ያብዛላችሁ 😢😢❤ ማርኬ በርታልኝ❤❤🎉🎉
@user-wo3oh4mm8y
@user-wo3oh4mm8y Ай бұрын
ለምዬ ውዴ ሁሉም ለቦጎ ነውና ግን አንችስ መቼ ነው ምታጋብ ለሰው ብለሽ የእራስሽን አትጎጂ እሽ❤❤❤
@louatlouat8603
@louatlouat8603 Ай бұрын
እህህህህ ለሚይእየ. ትለያለሽ እኮወ. የኔትልቅ ያችይ አይነት እህት ልጂይ ስላላቸው ቤተሰቦችሽ ይኮራሉው. የኔልባም ወላሂ❤❤❤❤🎉🎉
@SeniLove-jw8gv
@SeniLove-jw8gv Ай бұрын
የኔ ውድ ማርኬ አይዞክ የዉነት በጣም ነዉ የተሰማኝ በጌታ ሰም ለበጎ ነዉ ፈጣሪ የሁለታቹንም ኢወት ያሰተካክለዉ ሁሉንም እግዚሐብሔር ሲፈቅድ ነዉ የሚሆነዉ 😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤
@zamzammuhammad8895
@zamzammuhammad8895 Ай бұрын
ለሙዬ,እዳቺ,ሰው,,የብዛልን,የኔ,ደገ,ሠላምሽ,ይብዛ
@alamzniguse5007
@alamzniguse5007 Ай бұрын
የኔናት ውስጧ ስብራት ተረደዋት😢😢❤❤❤ስለምትወዳት ኮ ነው ሔሉን❤❤❤❤
@samerahothifa3897
@samerahothifa3897 Ай бұрын
ማሪኬ በጣምምምምምም የዋህ ልጂ ነው አይዞህ በርታ በል ያልፋል ሲያሳዝን😢❤
@user-cb2xx4wc3r
@user-cb2xx4wc3r Ай бұрын
እፉ እዴው ለሙየ ምን ላርግሽ የኔ ልዩ ሴት
@user-gt9le8jy2m
@user-gt9le8jy2m Ай бұрын
ለምየ አችኮ ሁተኛ እናታቸው ነሽ ክፉ አይካባቸው ነፍፍ አመት ኑሪላቸው የኛ መካሪ😢😢
@TemimaNasir-cv2jw
@TemimaNasir-cv2jw Ай бұрын
ዉድ ደሚሪኝ 21:59
@user-yn6fd2ez9z
@user-yn6fd2ez9z Ай бұрын
ኡፉፉፉ ማርክዬ አጀቴን በላሀዉ ፈጣሪ ያጠክርክ😢😢😢😢😢😢😢 አይዞክ ማያልፍ ነገር የለም ጠከር በል
@nardosnardos3725
@nardosnardos3725 Ай бұрын
ሰላም እንዴናችሁ እግዛብሔር ያለው ነው የሚሆነው ሁሉም ነገር ለበጎ ነወ ወንድሜ💚💛❤👍👍👍👍👍👍
@kokobeqalam5493
@kokobeqalam5493 Ай бұрын
በትክክል❤❤❤❤❤❤❤❤
🔴የታሜ ሰርፕራይዝ ተደረገ ማመን አቃተዉ🙏
15:58
YetenbiTube የተንቢ
Рет қаралды 41 М.
КАРМАНЧИК 2 СЕЗОН 7 СЕРИЯ ФИНАЛ
21:37
Inter Production
Рет қаралды 543 М.
🛑 የተንቢ ማርክን ተቆጣችው ጉዞ ወደ ብታጅራ🥺
23:57
Marke Tube ማርኬ ቱዩብ
Рет қаралды 132 М.
ሙሽሪት በ። ቤቷ ልንመርቃት ሄዱን
10:10
YetenbiTube የተንቢ
Рет қаралды 45 М.
🛑ስለተፈጠረው ነገር አዝኛለው😌
22:41
Marke Tube ማርኬ ቱዩብ
Рет қаралды 105 М.
ቸሩ 🔴 የተንቢ
11:51
YetenbiTube የተንቢ
Рет қаралды 101 М.