ማይግሬን በሽታ /ማይግሬንን መከላከል ይቻላል 🌷Migraine headache

  Рет қаралды 288

Birabiro ቢራቢሮ

Birabiro ቢራቢሮ

Жыл бұрын

በዚህ ቪድዮ #ማይግሬን ምንድን ነው የሚለውን ጥያቄ እንመልሳለን
#ማይግሬን በሽታ የ#ራስ ምታት አይነት ሲሆን ከመካከለኛ እስከ ከፍተኛ ደረጃ የሚደርስ በአንደኛው የራስ ክፍል በኩል የሚቀጠቅጥ ህመም ነው
#ማይግሬንን መከላከል ይቻላል የተለመዱ #የማይግሬን በሽታ ምልክቶች የትኞቹ እንደሆኑና መከላከያዎቹን እናያለን#birabiro
• የደም ግፊት ምልክቶች ምን ምን ናቸው

Пікірлер: 9
@ethiopia5722
@ethiopia5722 Жыл бұрын
ጠቃሚ መረጃ ነው ያካፈልሽን እናመሰግናለን
@birabiro1626
@birabiro1626 Жыл бұрын
አመሰግናለሁ ኢትዮጲ
@user-be2vs5kf7l
@user-be2vs5kf7l 6 ай бұрын
አመሰግናለሁ የኔ በሽታ ይሄ ነው
@birabiro1626
@birabiro1626 6 ай бұрын
ማይግሬኑ የሚነሳበትን ድግግሞሽ ለመቀነስ የራስ ጥረት በጣም ወሳኝ ነው ለምሳሌ ህመሙ በሚጀምርበት ጊዜ ጭንቅላትን፣ የአይንን የላይኛውን የቅንድብ አጥንትና አንገትና ትከሻን ማሳጅ ማድረግ እፎይታ ይሰጣል በየቀኑ 2 ሊትር ውሃ መጠጣት፣ የምግብ ሰአትን አለማዛባት፣ ጭንቅላት ንፋስ ወይም ፀሃይ እንዳይመታው መከላከል፣ ከፍ ያለ ብርሃን ወይም ሽታን መከላከል ማይግሬኑ እንዳይቀሰቀስ ይጠቅማል
@user-be2vs5kf7l
@user-be2vs5kf7l 6 ай бұрын
@@birabiro1626 አወ አይኔን ላፈርጠው ነው የማየው ቀኝ ጎኔን ከፍሎ ነው የሚያመኝ ከታች የእጅ ጣቶቸን ድንዝዝ ነው የሚያደርገኝ ያቅለሸልሸኛል በደረቁ ያስጓጉጠኛል
@yarab4997
@yarab4997 Жыл бұрын
😭ህመሜን ነው የተናገርሺው ተባረኪ
@birabiro1626
@birabiro1626 Жыл бұрын
ምን ያክል ከባድ እንደሆነ እረዳዋለሁ ወደፊት አንዳንድ ቤት ውስጥ ለማስታገሻነት ልንጠቀማቸው የምንችላቸውን መፍትሄዎች ይዤ እመጣለሁ። እስከዛው አይዞሽ በርቺ የኔ ቆንጆ
@user-od8ml8de6i
@user-od8ml8de6i Ай бұрын
የራሤን ነገር ነው ያወራሽዉ ባጠቃላይ
@birabiro1626
@birabiro1626 Ай бұрын
አይዞሽ እግዚአብሄር ይማርሽ አንድ ቀን መፍትሄው ይገኛል ተስፋ አደርጋለሁ
HAPPY BIRTHDAY @mozabrick 🎉 #cat #funny
00:36
SOFIADELMONSTRO
Рет қаралды 18 МЛН
ВОДА В СОЛО
00:20
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 26 МЛН
Became invisible for one day!  #funny #wednesday #memes
00:25
Watch Me
Рет қаралды 60 МЛН
የቀረፋ ሻይ የጤና ጥቅም/የቀረፋ ሻይ ጥቅም
6:00
Birabiro ቢራቢሮ
Рет қаралды 1 М.
Sunlight: Optimize Health and Immunity (Light Therapy and Melatonin)
1:56:10
MedCram - Medical Lectures Explained CLEARLY
Рет қаралды 4 МЛН
G.K.M.F.Entertainment
G.K.M.F.Entertainment Channel
Рет қаралды 524
5 Easy Ways to STIMULATE THE VAGUS NERVE
9:03
Kati Morton
Рет қаралды 723 М.
የደም ግፊት ምልክቶች ምን ምን ናቸው
8:06
Birabiro ቢራቢሮ
Рет қаралды 769