Mehari Degefaw - Amemegn | አመመኝ - New Ethiopian Music 2018 (Official Video)

  Рет қаралды 283,512

Addis Zema

Addis Zema

5 жыл бұрын

Ethiopian Music : - Amemegn |አመመኝ - Mehari Degefaw | New Ethiopian Music 2018 (Official Video)
AddisZema Production ALL RIGHTS RESERVED unauthorized duplication, unauthorized use, distribution and re upload a violation of applicable laws.
Check Out New Ethiopian Musics, Ethiopian Comedy and More Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: goo.gl/FKnN6H
Copyright ©2018 Addis Zema
Ethiopia Music, Oromo Traditional Music , Ethiopia Wedding, Tigray Music, Tigrigna Music, Oromo Music

Пікірлер: 370
@user-cb4rx5bb3i
@user-cb4rx5bb3i 4 ай бұрын
ጌታ ሆይ እባክህ ወደ ኢትዮጵያ ፉትህ አዙር በቃ በለን ልጂወችህ አለቁ ተሳቃየን አለቅን😢😢😢😢😢ኦፉ ኦፉ ኦፉ ኦፉ😢😢😢😢
@aliobeid9195
@aliobeid9195 5 жыл бұрын
እፍፍፍፍፍፍፍ.....ይባስኑን አመመኝ ስሰማው....እግዚያብሄር ሆይ ኢትዮጲያን አስባት!!!
@azizahiaay3989
@azizahiaay3989 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ለኢትዮጵያ ህዝብ ከፊት ቆመህ ይህን ዘመን አሻግረው።
@adise3923
@adise3923 4 жыл бұрын
አየስወድህሆዴንባርባርአለኝ
@maracasae2997
@maracasae2997 2 жыл бұрын
@@adise3923 666kkzkkkkky6ztzyk6z6kok6z6zkkokyoôzyy6zyk66kyk6zyyo7o6zkkyi6z66zkouz6vk66kkk77k6k6kkk6k6kz6kz7zw7kzlkkkkkkk6k6kyizzizcočucc
@mulugetayimer3703
@mulugetayimer3703 2 жыл бұрын
ኧረሆዴን በላሀው
@kemalgetahun6918
@kemalgetahun6918 Жыл бұрын
ለአማራ ህዝብ በል ሌላው ምኑ ተነካ
@kingphone7156
@kingphone7156 11 ай бұрын
🇧🇴🇧🇴🇮🇱😭
@ks2358
@ks2358 5 жыл бұрын
እረ በጣም ያያያያያያያማማማማማማማማልልልልልልልል!!!!!!!😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@embethesen2482
@embethesen2482 5 жыл бұрын
እረ በጣም ያማል ሠው ባገሩ ይታረዳል እህህህህ
@kokobefkru9543
@kokobefkru9543 5 жыл бұрын
እዉነት ነዉ ያማል በጣም የወገን ስቃይ አቤቱ አምላኬ በቃቹ በለን
@FatumaFatuma-gz9gt
@FatumaFatuma-gz9gt 5 жыл бұрын
ዎይ መሀሪ አሁን ያለውን ያለንበትን ታሪክ በጣም ገልፀሃዋል
@user-ju2vs3kz7b
@user-ju2vs3kz7b 11 ай бұрын
መተከል ወለጋ ማይካድራ ጭና ሰሜን ዕዝ የአማራን ህዝብ ጭፍጨፋ መቼም አንረሳውም 😭😭😭😭😭😭
@user-tb8lh1zd5k
@user-tb8lh1zd5k 5 жыл бұрын
እኛንም አመመን ህጻኖች እደበግ ታረዱ አምላክ አንተ ፍረድ የስራኤል አምላክ
@zaawo5803
@zaawo5803 5 жыл бұрын
ወይይኔወይኔ ምንልበል እግዚአብሔር ሆይእባክህ ታረቀን አሁንስ በስደትላይ ይህንማየትመስማትም አልቻልኩም ወገኖች ምንልሁን እግዚአብሔር ፍረደን
@igo1071
@igo1071 5 жыл бұрын
ኢትዮጵያን እግዚአብሄር አይጥላትም💚💛❤️🙏🏼
@beletu4117
@beletu4117 5 жыл бұрын
አረ በጣም ያማል
@melkamelka4213
@melkamelka4213 8 ай бұрын
አወ ያማል ግን ብዙትውልድ አሉና እነሱ እንደገና ይገነቡታል አምየን ኢትዮጵያ❤❤ እናሽንፍለን ኢትዮጵያ አድናት❤
@zufanyemer9984
@zufanyemer9984 5 жыл бұрын
ያአላህ ያጠፋነዉ ምድ ነዉ ምድነዉ ወጀላችንአተበቀችሁ በለን ልጀቹ አሳዘኑኝ
@user-gk5hx2ew2k
@user-gk5hx2ew2k 5 жыл бұрын
እውነትም አመመኝ ያልታደለ ህዝብ 😭😭😭
@binorayehubinorayehu7419
@binorayehubinorayehu7419 5 жыл бұрын
በጣም ያማል ልቤ ደምቶል በስደት መሞት በሀገር መሞት ሌላ እገር ያለን ይመስል በእገርህ መሰደድ የት እንሂድ? ????????
@aaoaaoao357
@aaoaaoao357 5 жыл бұрын
እረረረረ ያማማማማማማማማማማልልልልልልልልል
@tingisttingist3642
@tingisttingist3642 5 жыл бұрын
በትክክል
@user-er5kb5fn8j
@user-er5kb5fn8j 5 жыл бұрын
እህህህህህህህህህ እውነት ነው እረ ያማልልልልልልል
@tsedaletsedale4297
@tsedaletsedale4297 5 жыл бұрын
እረ በጣም ያማልልልልልልል ልልልልልልልልልልል ልብ የሚነካ ሀዘን ነው።
@fissehagetachew7704
@fissehagetachew7704 5 жыл бұрын
ይህ አሳዛኝ ድርጊት በድንገት የተከሰተ ሳይሆን ጊዜ ተወስዶ ለውጡን ለመቀልበስ ሌት ተቀን በሚያሴሩ ቡድኖች እንደሆነ እና ተመሳሳይ አደጋዎችን በተለያዩ አካባቢዎች ለማድረስ እየሰሩ እንደሆነ መረጃዎች እየወጡ ነው:: ይህ አደገኛ ቡድን ከዚህም በፊት የዘር እና የሀይማኖት ግጭቶችን መፍጠር እንደሚችል ሁላችንም እንገነዘባለን:: ስለዚህ መፍትሄው ችግሩን በአንድ ወገን ላይ ከማላከክ ሁላችንም በዚህ እሳት ላይ ውሃ በመጨመር ልናረግበው ይገባል:: ፈጣሪ የሰለጠነ መሪ ሰጠን እንጂ የሰለጠነ ህዝብ የለንም:: ህዝባችን በማወቅም ሆነ ባለማውቅ የዚህ መጥፎ ቡድን ተባባሪ እንዳይሆን አቅማችን የፈቀደውን ሁሉ በማድረግ ዶክተር ዐብይን ብንረዳው እና ይህን ታሪካዊ አጋጣሚ ብንጠቀምበት ምልካም ይመስለኛል::
@Getaneh-ff7sn
@Getaneh-ff7sn 4 ай бұрын
our beloved mahari, your are real artist that speake the truth with out fear and threat
@mekiabint2374
@mekiabint2374 5 жыл бұрын
ያማልልል የወገን ስቃይ ኡፍፍፍፍ ወገኖቼ ፈጣሪ አለሁ ይበላችሁሁሁ
@user-nx4vi8qt3j
@user-nx4vi8qt3j 5 жыл бұрын
እውነት ነው ያማል እፍፍፍፍፍ
@wasihungetaw1814
@wasihungetaw1814 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ወደ ኢትዮጵያ እጅን ዘርጋላት
@user-gt5re4fg2j
@user-gt5re4fg2j 5 жыл бұрын
እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ማህርዬ በጣም እጂ ያመመኝ እግዚአብሔር ካለ ወሎ ሰያድር የኦሮሞን ነገር ያሳየኝ
@jesusloveyou5996
@jesusloveyou5996 5 жыл бұрын
ኡ ኡ ጌታ ሆይ የቀበርኲቸው 2 ወንድሞች አሉኝ እንደዚህ ግን ያመመኝ እና ያነባሁበት ዘመን አላስታውስም እንዴት ልሁን ጌታ ሆይ
@ayshahassan2295
@ayshahassan2295 5 жыл бұрын
ያርቢ አላህያ ኢትዮፕያን ድርስላት ህፃናትና ደካሞች የበዙባት
@af5095
@af5095 5 жыл бұрын
ጌታ ገልግለን
@mezmurdebter123
@mezmurdebter123 2 жыл бұрын
Ayzon
@mahederkebedekebede1529
@mahederkebedekebede1529 5 жыл бұрын
ትክክለኛና ልብን የሚያርበተብት እጉርጉሮ ደም አስለቀሰኝ ኡፍፍፍፍፍፍፍ!!
@tamiruketema6190
@tamiruketema6190 9 ай бұрын
It is the most relevant song to current status of Ethiopia.
@user-ml8xz8ml9g
@user-ml8xz8ml9g 5 жыл бұрын
አዎ የማይቆም ህመም የሀገራችን ህዝብ ከአውሬ የባሰ ሆነ ! አውሬ እንኩዋ ለራሱ ልሆነው ይሳሳል ህዝቤ ሆይ ይህስ ያልፍ ይቆም ይሆን ?
@igo1071
@igo1071 5 жыл бұрын
Mimi Molla ትክክል
@muluasefa4296
@muluasefa4296 5 жыл бұрын
እፍፍፍፍፍ እግሆይይይይይ ለወጎኖቻችን ድረስስስልን። ለሞቱ ነብስ ይማርልንንን
@mulugetayimer3703
@mulugetayimer3703 2 жыл бұрын
ኧረ አምላኬ ኢ ያን በምህረት አይንህ ጎብኛት ሠለ ልጆችህ እንባ ብለህ
@user-vn2mp4hg6v
@user-vn2mp4hg6v 5 жыл бұрын
በጣም ያማል ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ያማልልልልልልልልልልልልል እኔም አመመኝኝኝኝን
@hxhd2294
@hxhd2294 4 жыл бұрын
Hiy
@redwanmahbobwan3926
@redwanmahbobwan3926 5 жыл бұрын
እኔንም አመመኝ እምምምምምም አረገኝ መቼም ከመንግስት ፍትህ አልጠብቅም ፍትህ ከእንጅነር ስመኘው በሀላ ፍትህ አልጠብቅም የተለመደ ነጭ አድበስብሶ ማለፍ አሁን በግልጽ ኦሮሞ እየገደለን ነጌ የወያኔ ሴራ ነው ብለው እዝቡን እንደሚያታሉት የታወቀ ነው ። 👉ካላህ እንጂ
@wossentesema1673
@wossentesema1673 5 жыл бұрын
ያማል በጣም ያማል ምን ማድረግ ይሻላል ያምላክን ፍጡን መጥላት ይህ የዳቢሎስ ስራ ነው አምላክ ይታፈገን
@user-nj7dq1kt3m
@user-nj7dq1kt3m 5 жыл бұрын
😥😥😥😥 yes it is painful!
@jtube3698
@jtube3698 5 жыл бұрын
Redwan mahbob wan 😥
@heyriaeyayaw4603
@heyriaeyayaw4603 5 жыл бұрын
ያማማማማማማማማማማማማማማማማ
@eth9546
@eth9546 3 жыл бұрын
ደማችን ፈሶ አይቀርም
@user-hv6oh5ty8n
@user-hv6oh5ty8n 5 жыл бұрын
ድንግል ታደጊን እናት አጨክኚ ልጂሺ ፍርድ ይሥጥ የት ነው መድረሻቺን እባ ሆድ ባሠን ተገበገብን
@user-wo9oq7qk1r
@user-wo9oq7qk1r 5 жыл бұрын
እደው መች ነው እኛ የኢትዮጵያን ለቅሶ የምናቆመው ሰላም ከራቀ ቆየ እግዚአብሔር ሆይ ሰላም አውርድልን
@usahandsoffethiopia8486
@usahandsoffethiopia8486 7 ай бұрын
ውፍፍፍፍ😭😭😭😭አማራየ ወገኔ እግዚአብሔር ሆይ ምነው ይቀር በለን እና ይህንን ህዝብ አስብው
@user-zh8um7ih2e
@user-zh8um7ih2e 5 жыл бұрын
እውነት አመመኝ ያማል የአለም ፍፃሜ እኛላይ እዳይሆን በያለንበት ለናት አገራችንና ለህዝባችን ልቦና እዲሠጠን ፈጣሪያችን እለምን የእናቶች እና የባቶች እዲያብስልን ያማል ከልብ መጨረሻችን ምን ይሁን ወገን ለወገን ከገደለ
@brhanabi3755
@brhanabi3755 3 жыл бұрын
አመመኝ ስሰማ ሳይ የወገኔን ስቃይ 😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔 እግዚአብሔር ይጎብኝሽ ኢትዮጵያ ሀገሬ እውነት ነው ምነው አዛኝቱ የአንድየ እናት የአስራት ሀገርሽን ብትጎበኛት ምነው እህህህ ጌታ ሆይ የራሄልን እንባ ከአርያም እዳኳኳ የዚህን ምስኪን ድሀ እንባ ከአርያም ከዙፋንህ ፊት ይግባልን ምነው እፍፍ በሀገር ባድነት በሰው ሀገር ምንስ ብንደረግ በሀገር በስደት ቢሆን ይሻል ነበር በገዛ ወገንንን ያማልልል እእፍፍፍ አደበት የለኝም ሰው ሰወን አረደ ለዛውም በኢትዮጵያ በግዳ ተቀባይዊ ሀገር እፍፍፍ ምን መጣብን አሁንስ ዳቢሎስ በግሩ ገባብን ኧረ መዳኒኃአለም አንተ ፍረድልንንን እኛንም አመመን ህጻናት እደበግ ታረዱ አምላክ አንተ ፍረድ የእስራኤል አምላክ
@zewditumherit2039
@zewditumherit2039 5 жыл бұрын
አመመኝ!!!!!!!!!
@adinawassa5412
@adinawassa5412 5 жыл бұрын
Ymal
@adinawassa5412
@adinawassa5412 5 жыл бұрын
Btam.ymal
@WalidKadi-lj4cf
@WalidKadi-lj4cf 2 ай бұрын
አፍፍፍፍፍፍፍፍ ያማማልልልልልል ሀግሬ ሠለምሽ ነው የነፍቅኛ😢😢😢
@user-vq7en7yk1f
@user-vq7en7yk1f 5 жыл бұрын
የሰው ልጅ ጭካኔ በጣም ነው የሚያመው ጌታዬ ይቅር በለን
@user-qd7hy8er7c
@user-qd7hy8er7c 4 жыл бұрын
ወይ ማሀሪዬ በሪታ
@azmitsegaye8765
@azmitsegaye8765 5 жыл бұрын
I can’t stop crying😰
@anduye4085
@anduye4085 5 жыл бұрын
አንድ ቀን ይከፍሏታል እንዲህ እንደቀለዱብን አይቀሩ
@user-ur6yc1xg8v
@user-ur6yc1xg8v 5 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭እውነት ነው ያማል እመቤታችን ድግል ሆይ ያሥራት አገርሽን ከጨካኝ አረመኔ ሠቦች ጠብቂ ምልጃሽ አይለየን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@amkytube5242
@amkytube5242 10 ай бұрын
ግፉ የደረሰባችሁ ወጣቶች ሁሉ ፋኖን በመቀላቀል ይህንን አጸያፊ ስርዓት ማስወገድ ያስፈልጋል።
@marybox2150
@marybox2150 9 ай бұрын
I love it
@user-xx7hp9vp1d
@user-xx7hp9vp1d 5 жыл бұрын
እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ የእውነት አመመኝ ለያውም መድሀኒት የሌለው እመም ነው ያመመኝ ፈጣሪ እባክህ በቃ በለን
@yonimagajalmadaethiopia2356
@yonimagajalmadaethiopia2356 5 жыл бұрын
ይህን ዘፈን ሼር አርጉት።
@user-sd1gz9sw9y
@user-sd1gz9sw9y 5 жыл бұрын
እፍፍፍፍፍፍፍ በጣም ያማል እግዚአብሔር ሆይ ሀገራችንን አስብልን
@user-vi5do5jr5o
@user-vi5do5jr5o 5 жыл бұрын
በጣም ያማልልልል በሀገሩ በወንድሙ ተገሎ በስደት ሞቶ ኤሬ መተዛዘን ጠፋ እግዚአብሔር ምህረቱን ያውርድልን
@user-ub3fc5ex3d
@user-ub3fc5ex3d 4 жыл бұрын
በጣም ያማል ኡፍፍፍ
@gmgm5208
@gmgm5208 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጎብኝሽ ኢትዮጵያ ሀገሬ እውነት ነው ምነው አዛኝቱ የአንድየ እናት የአስራት ሀገርሽን ብትጎበኛት ምነው እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ እህህህህህህህህይይይይይይይይይይ ጌታ ሆይ የራሄል እንባ አርያም እዳኳኳ የዚህ ምስኪን ድሀ እንባ አርያም እዙፋንህ ፊት ይግባልንንንን ምነው በሀገር ባድነት እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ በሰው ሀገር ምንስ ብንደረግ በሀገር እፍፍፍፍፍፍፍፍ በስደት ቢሆን ይሻል ነበር በገዛ ወገንንን ያማልልልልል እፍ አደበት የለኝም ሰው ሰውን አረደ ለዛው በኢትዮብያ በግዳ ተቀባይዋ ሀገር እፍፍፍፍ ምን መጣብን አሁንስ ዳቢሎስ በግሩ ገባብን ረ መድሀኒአለም አንተ ፍረድልንንንን
@user-bi1lw7qh9l
@user-bi1lw7qh9l 5 жыл бұрын
ጌታሆይ ሰላም ለኢትዪጵያ ህዝብ እግዚወመሀረነ ክርስቶስ/3/
@tesfayeado2737
@tesfayeado2737 3 жыл бұрын
This music is timely for yesterday, today and tomorrow to save us and our country Ethiopia and ignite us to be cautious what is going on in mother land Ethiopia. Let we be sensitive and responsible for what will be tomorrow in this country Ethiopia in ethnic conflict. Let we stop this demonic war against our history and co existence respecting each other as was before tradition living together and building customs and one nation.
@tesfayeado2737
@tesfayeado2737 3 жыл бұрын
I didn't see any reaction for this lyrics music based on today's reality ? I see and feel what my people really like. Get up and react and feel your family's and counry's pain dear fellow Ethiopians. Your enemies are very smart and burning us form inside out. Let's declare open war to clear the black cloud over our country and our people.
@user-os4dd7fd8u
@user-os4dd7fd8u 4 ай бұрын
Ewnet newamemen betam
@jesusimissyou6765
@jesusimissyou6765 5 жыл бұрын
Yaa waaqa Yihuda Ethiopia harka dhiga keen ijlee kee besii yaa waqyoo🙏🙏🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@jhgghhhgg7545
@jhgghhhgg7545 5 жыл бұрын
ነቱቴቲ
@michaeldaniel9472
@michaeldaniel9472 3 жыл бұрын
በጣም ያማል
@user-er5kb5fn8j
@user-er5kb5fn8j 5 жыл бұрын
እኔንም እኔንም አመመኝ የወገኔ ነገር እምምምምምምም አደረገኝ እህህህህህህህህህህህ የሰራዊት አምላክ ምህረት ላክልን
@sarasara-du3ny
@sarasara-du3ny 5 жыл бұрын
እደሜ ለጋላ ሀገራችን ሰላም አጣች እነዝህ ጨካኛች oofff
@obseentalaarsema3273
@obseentalaarsema3273 5 жыл бұрын
Doma eras gematam. Finfinee ye Oromo nech teregggg belu
@obseentalaarsema3273
@obseentalaarsema3273 5 жыл бұрын
Geday ma ende hone sataki sew atesadebi eshi dedeb
@abebaabe733
@abebaabe733 4 жыл бұрын
ድራሻቸዉ ይጥፋ አይምሮ የሌለዉ ቢኖር ጋላ ነዉ
@hedjatihar7492
@hedjatihar7492 5 жыл бұрын
ALLAH bekaa yebelen selamun yawerdelen ameen
@mariamabdulla3098
@mariamabdulla3098 2 жыл бұрын
አመመኝ የዘመን አተላ የዘመን ብስባሽ መቸም አንረሳው መቸም አንረሳው የጊዜ ሰባራ ሀገሬ ኧረ ቅንመሪ ይስጥሽ 💔😭 💔😭
@ayanaandualem
@ayanaandualem 4 жыл бұрын
Amemegn Amemegn Ewunetihn new Yamal Ere Yamal Meriwoch Ediget Asayen Eyalu Beye Melaw Europa Ydeskuralu Zegoch Ye Elet Gurs Atew Endih Eyetesekayeu Eyetefenakelu Eyetesededu eyetegedelu new ere Yamal Ewunetih new Betam Yamal
@DawitTesfaye-ze3rp
@DawitTesfaye-ze3rp 10 ай бұрын
ማሬ በጣም እንወዳለን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@robelbirhanu8886
@robelbirhanu8886 4 жыл бұрын
Yamalllll
@mariamabdulla3098
@mariamabdulla3098 2 жыл бұрын
ያመመው ሁሉ ይነሳ ሀገራችንን ከጂቦች ወገናችንን እራሳችንን ከጂቦች እናድን።👈ባንዳ ሆይአዴፓሆይ መድረሻህን አመቻች ዘንድሮ ከአማራ ጫቃ መላቀቂያህነው ኢንሻአላህ☝
@friesenbetaragaw9437
@friesenbetaragaw9437 3 жыл бұрын
rejim edime yistih yene abat betam enwedihalen
@samrawitagegnehu4589
@samrawitagegnehu4589 Жыл бұрын
ወገኔ እስከመቸ ነው እሚታረደው አረ አማራየ ምን ልሁን😭😭😭😭😭😭
@sarasara8020
@sarasara8020 5 жыл бұрын
የማሐሪ ደገፋው ስለ ሐገር የሚዘፍ ነው በግጥም ብታቀርቡልን መልካም
@user-bj7dq3xp3d
@user-bj7dq3xp3d 5 жыл бұрын
Wey emama ethiopa hagera mechewreshwa nafekegn min yihon amilaka aderah hagerachin tebikilin amen amen amen
@hattadubai5852
@hattadubai5852 5 жыл бұрын
አለሁ በስደት የሐግሬን ስቃይ እያለሁ አመመኝ አሁንስ አገር አለኝ ብየ አላወራም😢💔😭😭😭😭የአላህ ጌታየ እስከ መቸ😢😢😢😢😢💔💔💔😢😢😢😭
@messimessi6124
@messimessi6124 5 жыл бұрын
Amelakachen hoy Etiopian Bemhereteh Gobngat
@mesfin1556
@mesfin1556 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ኢትዮጵያ ና ህዝቦችዋ አሰባት ድረሰላት
@alembedadafeta7100
@alembedadafeta7100 5 жыл бұрын
Fetareya Beak beln
@anduye4085
@anduye4085 5 жыл бұрын
ኢትዮጵያ እና ህዝቦችሽ በሚጠሉሽ እጆች ስር እነዳለሽ የታወቀ ነው
@EtsehiwoteHunegnaw
@EtsehiwoteHunegnaw 6 ай бұрын
😭😭😭😭ያማል
@sabagonderywaworetannafky4852
@sabagonderywaworetannafky4852 5 жыл бұрын
እኔንም አመመኝ። በጣም በጎኔ እዳልተኛ አርጎ እፍፍፍ ወገኔ እኔ እድሜ ለመዳም ሸቀል ከዚህ ተቀምጨ የወገኔን ሞት አያለሁ
@selamawitsolomon8846
@selamawitsolomon8846 5 жыл бұрын
Ufffff iwunetim amemegn weyinee wegeneeee.....
@sosenakasia
@sosenakasia 4 ай бұрын
እደው ምን አድርገንነው ግንጌታሆ ይ ይቅር በለን አወ በጣም ያማል
@yanetlegese111
@yanetlegese111 4 жыл бұрын
Are ene zares alchalkum amameng uuuuuuuufffffff hagree
@user-zc7ib8qd1d
@user-zc7ib8qd1d 3 жыл бұрын
በጣም ያማል😔
@call1201
@call1201 5 жыл бұрын
የጎንደር ጀግና እናመስግናለን በርታ
@user-ow2ke4du6p
@user-ow2ke4du6p 2 жыл бұрын
እባክህ ታርቀን 😭😭💔🙏🙏🙏
@user-gq7zs9ss9z
@user-gq7zs9ss9z 5 жыл бұрын
ወንድማለም የኔ አሌታ ፈጣሪ ይጠብቅህ
@kaptokapto8191
@kaptokapto8191 5 жыл бұрын
በጣም ያማል አይገልፀውም አላህ ይስራቸው ይስጣቸው
@user-tk2mq2qb6o
@user-tk2mq2qb6o 5 жыл бұрын
በጣም ያማል ወድሜ
@CuteGirl-ne9kg
@CuteGirl-ne9kg 3 жыл бұрын
በጣምያምልልልልልልልልልልልልል
@zahr7513
@zahr7513 3 жыл бұрын
Ewnet newamemegn amemen betam yasaznalll 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@eiukonjoeiukonjo9871
@eiukonjoeiukonjo9871 5 жыл бұрын
እረ በጣም ያማልልልልለ
@belyuzenbe2271
@belyuzenbe2271 5 жыл бұрын
ዉዉዉ ያያያያወገን😇😇😇😇👌👌👌👌👌
@user-fp4fi7cx4f
@user-fp4fi7cx4f 2 ай бұрын
Egziabher beka belen 😭😭😭😭😭😭😭😭
@azeb4147
@azeb4147 5 жыл бұрын
Betam Yaml
@hirtea1124
@hirtea1124 5 жыл бұрын
Ayyyyyyyyy Ayyyyyyyyyy ename2 ammmmmm
@AlemGedefa-cm4wk
@AlemGedefa-cm4wk 4 ай бұрын
መሐሪዬ የአሁኑ ባሰ 💔💔💔💔😭😭😭😭
@alemtsehay8507
@alemtsehay8507 3 жыл бұрын
አይይይይ አይይይይይይ አይይይይይይይይ አለመታደል ወድሙ በወድሙ ለይ
@FatimaFatima-ml4jy
@FatimaFatima-ml4jy 3 жыл бұрын
Yaa.rabii.biraa.dhabadhuu.woyoo.woyoo🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-xv7tv4ge6f
@user-xv7tv4ge6f 5 жыл бұрын
አመመኝ አመመኝ የወገኔን ሞት ትሰማ ኡፉፉፉፉፉፉፉፉፉ እሥኪ ሰላም ያውረልን ያረቢ
@meketekifle8907
@meketekifle8907 Жыл бұрын
አይይይይይይይ
@aberashalemu600
@aberashalemu600 5 жыл бұрын
betam yamalllll enem amemegn
@mekdesyfru7951
@mekdesyfru7951 5 жыл бұрын
ሲበዛ አመመኝ!!!እም (፫)በጣም።
@abebeasres5377
@abebeasres5377 2 ай бұрын
ፈጣሪ ሆይ ፍረድልን 😔😔🙏🙏🙏
@fiyorihaile9694
@fiyorihaile9694 5 жыл бұрын
Ere uuuuuuuu betam yamal betam leman abet endamibal gera geban malekes becha hone serachen wey hageren weyene wegene
@sarahasrasash912
@sarahasrasash912 5 жыл бұрын
አመመኝ ኢፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ
@erahmetsebsba5486
@erahmetsebsba5486 9 ай бұрын
እስኪ ሁላችንም በየሀይመኖታችን ዱአ እፀልይ የእውነት አላህ ይሆን በላ ያሳልን እደዘር ማጥፋት መረዝ የለም አላህ ይደረስልን የመጨረሻው ቀን እየደረሰደሁ ልብ በሉ የመጨረሻው አለም ስቀረብ ሞት ይበዛል ወዲሙን ወዲሙ ይገለዋል ዝሙት በየቦታው ይስፍፋል ለሀይማኖት ሳይሆን ለወበር ይሽቀዳደማሉ አሊሞች ( አዋቂወች እያየናቸው ከጃችን እያመለጠን ነው ልብ በሉ ወደፈጣሪ አችሁ ተመለሱ እጃችንን እንዘረጋ ባዳችንን አይመልሰንው በጣም ያማል አብሽሩ እደመሸ አይቀርም መጋቱ😢😢
@alembedadafeta7100
@alembedadafeta7100 5 жыл бұрын
Akateghe
@abykijana9803
@abykijana9803 5 жыл бұрын
wow
@makdahbtgrgis6624
@makdahbtgrgis6624 5 жыл бұрын
በጣም አመመኝ
@ndndxnxbk9874
@ndndxnxbk9874 4 жыл бұрын
ይሄ ሰው ሲላ ተልእኮ አለው ተው ጎበዝ ንቃ !!!!!!!!!!!!!
መሀሪ ደገፋው Mehari Degefaw Best music Collection
26:33
አምራ Amra
Рет қаралды 49 М.
MEGA BOXES ARE BACK!!!
08:53
Brawl Stars
Рет қаралды 35 МЛН
1❤️
00:17
Nonomen ノノメン
Рет қаралды 13 МЛН
МАМА И STANDOFF 2 😳 !FAKE GUN! #shorts
00:34
INNA SERG
Рет қаралды 4,5 МЛН
Ethiopian artist derge degefawe gets his son after 21 years later on seyfu fantahun
36:33
Karoye
14:19
Fasil Demoz - Topic
Рет қаралды 1,9 М.
Dereje dubale Albums
29:44
Selina Tesfaye
Рет қаралды 90 М.
WHO LAUGHS LAST LAUGHS BEST 😎 #comedy
0:18
HaHaWhat
Рет қаралды 14 МЛН
I Almost Crushed The Poor Cockroach😵🥲🥺
0:20
Giggle Jiggle
Рет қаралды 10 МЛН
1❤️ #shorts
0:24
Saito
Рет қаралды 56 МЛН
ToRung short film: 🙏please forgive me😬
0:43
ToRung
Рет қаралды 10 МЛН
ЕНЕШКА 2 СЕЗОН | 2-бөлім | ТОКАЛ АЛЫП БЕРЕМІН
23:12