@TamagneShow with Mehari Degefaw Part 1 | ታማኝ ሾው ከመሃሪ ደገፋው ጋር ክፍል 1 [ Tamagne Show ]

  Рет қаралды 27,397

Tamagne Show

Tamagne Show

6 ай бұрын

#​TamagneShow #tamagnemedia #tamagnebeyene #seifuonebs
@TamagneShow with Mehari Degefaw Part 1 | ታማኝ ሾው ከመሃሪ ደገፋው ጋር ክፍል 1 [ Tamagne Show ]
=========================
በታማኝ ሾው የዩቱብ ቻናል የሚለቀቁ ቪዲዮዎች ቀደም ሲል ተቀርጸው የተላለፉ ሲሆኑ በአሁኑ ሰአት በየትኛውም ሶሻል ሚዲያ ተፈልገው ስለማይገኙ በድጋሜ ለተመልካች የተለጠፉ መሆኑን ለማስታወስ እንወዳለን፡፡ አዳዲስ እና ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኜት ‪@tamagne_media‬ ከ3000+ ሰብስክራይበር ያለውን ቻናላችንን ይከታተሉ።
==========================================================
Our social Media Links
Facebook
✓ bit.ly/3M6mvzg
Instagram
✓ bit.ly/3kZNlgE
Telegram
✓ t.me/TamagneMedia2021
===============================
Tamagne Beyene Official Accounts
Facebook
✓ / artisttamagne
KZfaq
✓ bit.ly/3wcpVK0
===============================
Fans Group and KZfaq Channel
KZfaq
✓ bit.ly/3FHyEs4
Facebook Group
✓ / 151303478435

Пікірлер: 51
@alemhi8570
@alemhi8570 6 ай бұрын
መሀሪ ደገፋው በጣም የምወደው ዘፋኝ ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💪💪💪💪💪
@nigistalene9670
@nigistalene9670 6 ай бұрын
መሀሪ ደገፈው በጣም ነው የምወድህ የኛ ጀግና
@S1219M
@S1219M Ай бұрын
መሃሪዬ ሺ ዓመት ኑርልን! እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ!
@misganawtube62
@misganawtube62 6 ай бұрын
ደመላሽ ደገፋው ፊዚክስ አስተምሮኛል 1993 ዓ.ም
@RitaSeyife
@RitaSeyife 6 ай бұрын
መሀሪዬ ጀግናችን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሁሌም እንወድሀለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mesfintesma6289
@mesfintesma6289 6 ай бұрын
ድምፃዊ መሀሪ ደገፋው አድናቂህ ነኝ ኑርልኝ
@user-ch4ou8by5e
@user-ch4ou8by5e 6 ай бұрын
መሐሪ ደገፍው ታማኝ በየነ የኢትዮጵያ _ የአማራ እና ድምፃችን ናችሁ ትለያላችሁ ልጅ ይውጣላችሁ ሐገራችን በፈጣሪ ሐይል ሰላሟ ይመለስ ❤❤❤❤🙏
@CHISUMIDIYA
@CHISUMIDIYA 5 ай бұрын
መሀሪ ደገፋው የኔ አባት በጣም እምወድህ ክበርልን እድሜ ይስጥልን
@danielmitike955
@danielmitike955 6 ай бұрын
መሀሪ በዚህ በሚያምር ድምፅህ ለፋኖ ዝፈንልን🎉🎉🎉
@user-jp4nh5ew8k
@user-jp4nh5ew8k 5 ай бұрын
ምርጥ ሰው መሀሪ ደገፋው❤
@azmeramedia-4271
@azmeramedia-4271 3 ай бұрын
እመቬቴን ሁለታቹሁንም በጣም ነው እምወዳቹሁ እማከብራቹሁ መሀሪ ግን ሁሌም አፄ ቴወድሮስን ከልቡ ነው እሚወደው ሳያስበው በወሬ መሀል እንኳ ቴወድሮስ ይላል
@TeboMedia24
@TeboMedia24 6 ай бұрын
መሐሪ አንደኛየ ❤❤❤
@mazengya_bablebable9928
@mazengya_bablebable9928 6 ай бұрын
አናንተ ቤተስቦች ለኢትዮዽያ ትልቅ ዉረታ ነዉ የከፈላችሁት
@yohanneskassa1505
@yohanneskassa1505 6 ай бұрын
ታምየ❤ ማሂየ❤ ረጅም እድሜና ጤና ለናንተና ለምትወዷቸው ቤተሰቦቻቹህ ይሁን ።ደጎችየ ።
@mohammedseid5861
@mohammedseid5861 6 ай бұрын
ወይ ማሀሬ እንዴህፃን ልጂ ጣፈጥከኝ
@user-wq1oe7jh7b
@user-wq1oe7jh7b 6 ай бұрын
ያማኝ የምንወድውን ሰው ጋበዝክ ፣እናመስኛለን ፣ መሀሪን እወደዋለሁ፡፡
@abelademase8444
@abelademase8444 6 ай бұрын
ታማኝ አንተንም በጣም ነው የምወድህ ማህሪ ደገፋውንም ስላቀረብከው እንወድህ አለን
@user-fn6zp8pz8i
@user-fn6zp8pz8i 4 ай бұрын
ማሪየ የኔ ጂግና ዉድድድ ሺአመት ኑርልኚ
@mz4290
@mz4290 6 ай бұрын
Tamagne beyene Golden man of Ethiopia 🇪🇹 ✨️
@zinawmolla1632
@zinawmolla1632 6 ай бұрын
I love you two favorites❤❤❤
@mogesabuye4494
@mogesabuye4494 6 ай бұрын
ዋው ማሄ ድምፅህ ያምራል
@user-zz9uj8jx6u
@user-zz9uj8jx6u 4 ай бұрын
የኔ ኑጉሶች
@birukmengesha2393
@birukmengesha2393 6 ай бұрын
Yeah 1987. 1988. 1989. .. damrek ...bandiraw sir mehari ..
@melkamuashebir4545
@melkamuashebir4545 6 ай бұрын
መሀሪ ለህዝብህ ድምፅ ሁን
@asterasmarisdasi5419
@asterasmarisdasi5419 6 ай бұрын
❤❤❤❤
@AbereBirhan
@AbereBirhan 5 ай бұрын
Rayya is also wollo
@asterasmarisdasi5419
@asterasmarisdasi5419 6 ай бұрын
👍👍👍👍👍👍
@alexmekonen5116
@alexmekonen5116 6 ай бұрын
Mehari Degefaw Amharayyy❤️👌❤️👌🇪🇷🇮🇱🇪🇷🇮🇱👌
@wardawarda4153
@wardawarda4153 6 ай бұрын
ማሃሪ ደገፋዉ አድስ ስራ ጀባ በለን ፋኖዋቻችን እሚያጀግን ስራ በእዉነት ባለዉለታነህ እንወድህ አለን💚💛❤👌
@yakobkumie8600
@yakobkumie8600 6 ай бұрын
ስወዳችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@helenabebe-jg2lg
@helenabebe-jg2lg 6 ай бұрын
Sing to Fano right now Ok Mo Joking 😅
@tighest4445
@tighest4445 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@tizubi1526
@tizubi1526 6 ай бұрын
እረ ጥራት የለውም በጣም ነው ኤዲትም ያንሰዋል
@user-lo6hy7qo7z
@user-lo6hy7qo7z 4 ай бұрын
መሀሪ ስለፍኖ ዝፈን 😢😢😢😢😢
@nrvana1623
@nrvana1623 6 ай бұрын
ዘፈኑም ሆነ ሙዚቃው ግሩም ነው ግን ወሎ የሚለው ቃል በመደጋገሙ ዩግጥሙን ውበት ቀንሶታል
@abrenkante4989
@abrenkante4989 6 ай бұрын
ሰላም ለናንተ ይሁን ወንድም ታማኝ? ታማኝ እባክህን ላስቸግርህ መሀሪ ደገፍውን አገናኝኝ አንድ ስራ አለኝ እና የሱን እርዳታ ፈልጌ ነው በቅንነት?
@birukmengesha2393
@birukmengesha2393 6 ай бұрын
Damerk
@birukmengesha2393
@birukmengesha2393 6 ай бұрын
Astawsalw damrek ....my favourit siñger...
@tolaararssa2961
@tolaararssa2961 6 ай бұрын
There is no dought music belongs to calture geography , people how live there and sang the melody for centuries .
@mazengya_bablebable9928
@mazengya_bablebable9928 6 ай бұрын
ምሀሬ ደገፉዉ አንቁ አረቲስት ነዉ
@nrvana1623
@nrvana1623 6 ай бұрын
ምነዋ ተሽሽግህ እረ ምን ሆነህ ነው፣ ኢትዮጵያ ስትፈልግ እንዳንት ያለን ታማኝ እንዱንተ😢 ያለን ሰው። ያው እንደድሮው ነች ስቃዮ በዝቶባት፣ ታማኞች ትሻለች ድምፅህን አሰማት።።።።።።።።።፡።።።???
@zinasheamare545
@zinasheamare545 6 ай бұрын
ETHIOPIA
@helenabebe-jg2lg
@helenabebe-jg2lg 6 ай бұрын
Fano yashenfal
@antenehmessele7564
@antenehmessele7564 6 ай бұрын
We appreciate both of for what you contribute for Ethiopia and our people of Amhara so far. Butbnote that this time is time or crisis where our people is undergoing survival war with the brutal regime. Your contribution is needed. You are taking about regular and lexury for the movement. We suggest Tamagn to stay in his respected stage.
@mohammedseid5861
@mohammedseid5861 6 ай бұрын
ታማኝ በየነ ለአንተ ያለኝ አክብሮት በጣም የተለየ ነው እወድሀለሁ ኑርልኝ
@melkamutaffsse4415
@melkamutaffsse4415 4 ай бұрын
Le fano entabekalen ke ante
@abaynehbogaledesta4092
@abaynehbogaledesta4092 6 ай бұрын
መሀሪ በሀና ሞት ለፋኖ አንድ ቀረርቶ!!!
@Brhannguse
@Brhannguse 6 ай бұрын
መሀሪ ለህዝብህ ድምፅ ሁን
@zinasheamare545
@zinasheamare545 6 ай бұрын
❤❤❤❤
I wish I could change THIS fast! 🤣
00:33
America's Got Talent
Рет қаралды 125 МЛН
БОЛЬШОЙ ПЕТУШОК #shorts
00:21
Паша Осадчий
Рет қаралды 9 МЛН
Самое Романтичное Видео ❤️
00:16
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 6 МЛН
The child was abused by the clown#Short #Officer Rabbit #angel
00:55
兔子警官
Рет қаралды 25 МЛН
Betoch | “የሻሼ ስንብት” Comedy Ethiopian Series Drama Episode 473
28:23
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 195 М.
የምፅዋው መስዋእት  // የአባቴ ስንብት ይቆጨኛል
22:26
Ethio Tizita - ኢትዮ ትዝታ
Рет қаралды 5 М.
Honoring Tamagne Beyene
6:21
Tadele Ayalew
Рет қаралды 1,4 МЛН
Ethiopian artist derge degefawe gets his son after 21 years later on seyfu fantahun
36:33
Эксперимент вышел из под контроля😱😢
0:57
Следы времени
Рет қаралды 4,2 МЛН
100❤️
0:19
MY💝No War🤝
Рет қаралды 14 МЛН