Yehunie Belay| ይሁኔ በላይ - Endatewel tekefteh | እንዳትውል ተከፍተህ - New Ethiopian Music 2018 (

  Рет қаралды 1,842,561

Yehunie Belay

Yehunie Belay

6 жыл бұрын

Ethiopian Traditional Music : Yehunie Belay| ይሁኔ በላይ - Endatewel tekefteh | እንዳትውል ተከፍተህ - New Ethiopian Music 2018 (Official Video)
Check Out New Ethiopian Musics and More Ethiopian Videos
by EYP TUBE
Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
Copyright ©2018: EYP TUBE
Google+ : plus.google.com/u/0/+YehunieB...
Facebook: / yehunie.belay.5
Subscribe:- / yehuniebelay

Пікірлер: 1 400
@ENDEYEHAGERU
@ENDEYEHAGERU 2 ай бұрын
በሃገር ፍቅርና በሃገር ባህል ምሳሌዬ የሆንከው የፍቅር አባት ከቤተሰብህ ጋር ሺ ዓመት ኑርልኝ።
@zedlove4479
@zedlove4479 6 жыл бұрын
እኔ ሙስሊም ነኝ ግን እንኳን አደራስችሁ ደስታችሁ ያስደስታል ዋው ብያለሁ!!
@rodgerchehwen5729
@rodgerchehwen5729 6 жыл бұрын
zed love YENE MAR ENKUAN ABRO ADERESEN QNNET LERAS NEW
@ilovyouturikyepopile7186
@ilovyouturikyepopile7186 6 жыл бұрын
zed love እንኳን አብሮ አዴርሠን ማሬ እናመሠግናለን
@user-mj5oo3wc4c
@user-mj5oo3wc4c 6 жыл бұрын
የኔ ማር
@RiversideUSA
@RiversideUSA 6 жыл бұрын
zed love ሙስሊም ብቻ ሳትሆኝ ብርቅ እትዮጵያዊት ነሽ፣፣ አየሽ፣ የሰዉ ሲያከብሩ የራስ ይከበራል፣፣ አንዳንድ የማይረቡ ሰዎች ሃይማኖትን ሲሳደቡ ይዉላሉ፣ እንዳንች ያሉ ይብዙልን,፣ አስለቀስሽኝ፣ ምክንያቱም ክፉዉች እየበዙ ስለሄዱ፣ ታላቅነት
@y.ty.t5719
@y.ty.t5719 6 жыл бұрын
zed love ተባረኪ ማማየ ልዮ ዘር!!!!
@user-si8kn7rw5t
@user-si8kn7rw5t 6 жыл бұрын
ሙሥሊም ብሆንም ክርሥቲያን ጓደኛ አሉኝ እናም እንኳን አደረሣችሁ ውዶች
@user-jb2fd4qy2h
@user-jb2fd4qy2h 2 жыл бұрын
የኔ ቆጅ ውድድድድድድ
@user-pl6dc5js6l
@user-pl6dc5js6l 2 жыл бұрын
❣️❣️❣️
@user-gy8qn5gs1q
@user-gy8qn5gs1q 2 жыл бұрын
የኔማር አሜን እንኳ አብሮ አደረሰን ዋናው ነገር ፍቅራችን መተሳሰባችን ያበዛናል ክበሪልን
@werkatola
@werkatola 10 ай бұрын
@@user-pl6dc5js6l .
@user-tb6jm6ff8r
@user-tb6jm6ff8r 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@user-mj5oo3wc4c
@user-mj5oo3wc4c 6 жыл бұрын
እናት አባት ያላቹ ታድላችኃል በዓል ከቤተሰብ ጋር ያምራል ለእናትና አባታቹ እረጀም እድሜ ተመኘሁላቹ ሙልካም በዓል
@zeharawolomekdelatube2651
@zeharawolomekdelatube2651 6 жыл бұрын
ይሁኔ ደስ ይላል ክርስቲያን እህት ወንድሞቸ እንኳን አደረሳችሁ መልካም የፋሲካ በአል ይሁንላችሁ አይዞችሁ በስደት ያላችሁ ወገኖቸ ይሄ ቀን አልፎ በሃገራችን የምታከብሩበት ቀን ይመጣል !!!
@burtakalburtakal7693
@burtakalburtakal7693 6 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኮን አብሮ አደረስን ማር
@ahlammoftah9739
@ahlammoftah9739 6 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እኳን አብሮ አደረሠን
@zizlove4505
@zizlove4505 6 жыл бұрын
Zehara Mohammed እንኳን አብሮ አደረሰን እናመሰግናለን ማር♥
@zeharawolomekdelatube2651
@zeharawolomekdelatube2651 6 жыл бұрын
Ziz Love ምንም አይደል ማር
@serkalem7615
@serkalem7615 6 жыл бұрын
Zehara Mohammed አሜን እህት
@mehubanesru2536
@mehubanesru2536 6 жыл бұрын
እኔ ሙሥሊም ነኝ ውድ ያአገሬ ክርሥታነን ወገኖቼ በሥደትም በሀገርም ያለቹ መልካም ፋሢካ በአል ይሁንላቹ አይዞቹ
@eleni311
@eleni311 6 жыл бұрын
mehuba Nesru አሜን አሜን አሜን እህታለም
@user-qh4pt6wk8m
@user-qh4pt6wk8m 3 жыл бұрын
@@eleni311 አሜን እንኳን አብሮ አደረሠን እህቴ❤❤
@user-ku2kb6vy8l
@user-ku2kb6vy8l 2 ай бұрын
🙏🙏🙏
@user-wx1gx9sj7r
@user-wx1gx9sj7r 6 жыл бұрын
ለመላዉ፡የክርስትና፡ሀይማኖት፡እህት ወንድሞቸ፡እንኳን አደረሳችሁ ሁላችሁም ላሀገራችሁ በሰላም ያብቃችሁ ሀገሬልገባ ነው ሰላም ግቢ በሉኝ
@werkiyecherinette5067
@werkiyecherinette5067 6 жыл бұрын
ኢክራም ሁሴን አሜን ማሬ እንኳን አብሮ አደረሰን ሠላም ግቢ እናት ፈጣሪ ካንቺ ጋር ይሁን ሠላም ለሀገርሽ ያብቃሽ
@nanass3551
@nanass3551 6 жыл бұрын
ኢክራም ሁሴን ሠላም ግቢ ማር
@Renad-zk3zb
@Renad-zk3zb 6 жыл бұрын
ኢክራም ሁሴን ሰላም ግቢ እህት አለም
@user-wx1gx9sj7r
@user-wx1gx9sj7r 6 жыл бұрын
አሚን
@betelhemberhane9086
@betelhemberhane9086 6 жыл бұрын
በሰላም ግቢ
@user-ww6ch1tj7m
@user-ww6ch1tj7m 6 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ የናንተ ደስታ የኛም ነዉ እኔ ሙስሊም ብሆንም ደስ ይበላችሁ ከስደት በሰላም ከቤተሰብ ጋ የምናሳልፍ ያድርገን
@hayatvip9908
@hayatvip9908 6 жыл бұрын
sa Da አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን የኔ ማር ምነው ሌሎችም እንዳች በሆኑ።
@danielfantahun4817
@danielfantahun4817 6 жыл бұрын
sa Da Awe ethiopian netachin and nen,wid gadgnoche
@user-cf4xv2ik3y
@user-cf4xv2ik3y 6 жыл бұрын
sa Da ልዩ
@user-ku2kb6vy8l
@user-ku2kb6vy8l 2 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏
@user-vv2vp3es5b
@user-vv2vp3es5b 6 жыл бұрын
ዋው ይሁኔ ያምራል ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዬች በሙሉ እንኳን አደረሳችሁ ማሮች 💝
@waelwael7949
@waelwael7949 6 жыл бұрын
እንኳንአደርሳቹህ
@user-lt4sq3pj6i
@user-lt4sq3pj6i 6 жыл бұрын
እኔ ሙስልም ነኝ ግን የክርስትና እምነት ተከታዬች ወገኔቼ እወዳቸዎለው አከብራቸዎል እዴኔ በስደት ያላቹ የክርስትና እምነተደ ተከታይ እህት ወድሞቼ እካን አደረሳቹ አብሽር አይክፈቹ አድቀን ሞልቶልን በገራችን እናክብራለን
@amandazeru8196
@amandazeru8196 6 жыл бұрын
ሱሱ የአ ድሬዎ amen amen 🙏 yne konjo egnam wudeddd nw mnadergachu maroche nurulen 😘😘😘
@eleni311
@eleni311 6 жыл бұрын
ሱሱ የአ ድሬዎ አሜን እሀትዋ
@firiybey207
@firiybey207 6 жыл бұрын
Amen 🙏
@jfgjfd635
@jfgjfd635 5 жыл бұрын
ውድ እህቶቸ ደበር አትጣሱ ለኩፍር እኳን አደረሳችሁ አትበሉ ኦለሞቻችን ስተየ ነው እሚናገሩት አሏህን እፍራ
@habeshazena1667
@habeshazena1667 6 жыл бұрын
ይሁኔ በላይ ከማደንቃቸው 3 ድምፃውያን መካከል አንዱ ነው! የኢትዮጵያ የባህል አምባሳደር ነው!! ለተቸገሩ ደራሽ፤ ለተራቡ አጉራሽ መልካም ሰው! ልጆቹን በኢትዮጵያዊነት ስነምግባር ያሳደገ፤ በማንነቱ የማይደራደር ኩሩ ኢትዮጵያዊ!! ይሁኔ እንኳን ለታላቁ የፍቅር ቀን(ትንሳኤ) ከመላው ቤተሰብህ ጋር አደረሰህ! አደረሳችሀ!!
@alemalem1373
@alemalem1373 6 жыл бұрын
ፍቅር ያሸንፋል! በትክክል ልጆቺ እርሱ ፍቅር ናቸው ቡዙ አርቲስ አይቻለሁ እደሱ ሰነምግባር የላቸውም
@user-gz9mz8xp4y
@user-gz9mz8xp4y 6 жыл бұрын
እኔሙስሊም ነኝ እንኳ ን ለፋ ሲካ በአል አደረሳቹሁ መላ አለም የምትገኙ ኢትዮጵያ
@werkiyecherinette5067
@werkiyecherinette5067 6 жыл бұрын
ፍቅር አሳምርልኝ አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን እነመመሠግናለን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
@chakirichor9011
@chakirichor9011 6 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የምንወዳችህ ሙስሊም እህት ወንድሞቻችን ከልብ ነው ምስጋናችን
@chakirichor9011
@chakirichor9011 6 жыл бұрын
የተዋሀዶ ልጅች እንኮን አደርሳችህ
@azebtufa8767
@azebtufa8767 6 жыл бұрын
ዕድሜና ጤና ይስጥልኝ ሰላምሸ ብዛት ይባል 💕💕💕💕💕💕
@user-mz9ho6mx4m
@user-mz9ho6mx4m 6 жыл бұрын
ፍቅር አሳምርልኝ እንኳን አብሮ አደረሠነ
@user-ip1ds6sz5r
@user-ip1ds6sz5r 6 жыл бұрын
መላ የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለፋሲካ በሃል በሰላም አደረሳቹህ የከርሞ ሰው ይበለን ይሁኔ ሁሌም አንደኛ ነህ ለእኔ ስወድህ እኮ ያገሬ ልጅ ምርጥ ስራ ነው
@lelelele7956
@lelelele7956 6 жыл бұрын
ኡኡኡኡፉ የኢትዮጵያ ወገን ዘመዶቼ በመላው በመላው አለም ያላችሁ እንኳን ለዚች ቀን አደረሳችሁ አደረስ😍😍😍😍💘💘💖💖💞💞
@leloetyopia5218
@leloetyopia5218 6 жыл бұрын
Lele Lele woowwww💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔👍👍👍👍👍👍👍
@lelelele7956
@lelelele7956 6 жыл бұрын
Lelo Etyopia 💖💞💞💒👌💝💝💐💐😍😍 እንደዚህ አይነት ቤተስብ ይስጣችሁ
@hellohello2507
@hellohello2507 6 жыл бұрын
ዋው
@rozealroze225
@rozealroze225 6 жыл бұрын
Lele Lele enkun abero adarsen
@ayinadismandefiro7159
@ayinadismandefiro7159 6 жыл бұрын
Lele Lele አሜንንንን እንኳን አብሮ አደረሰን !!
@mekidia.t5953
@mekidia.t5953 6 жыл бұрын
ግን ስደት መቼ ይሆን መጨረሻው 😢😢😢😢በአሉን ባስታወስኩ በቁጥር ውስጤ ይረበሻል በመላው አለም ላይ የምትገኙ ክርሰቲያን እህት ወንድሞቼ እንኳን ለጌታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የትንሣኤ በአል በሰላም አደረሳችሁ 😍😍😍
@huluselam1459
@huluselam1459 6 жыл бұрын
ምርጥ የ አኢትዮጵያ ልጅ ዳሞት ገራይ ያበቀለው ይሁኔ እውደሃለሁ ለዚህ ነው ለማመገሳ እና ዶ/ር አብይ ያስታረቁ ምርጥ የ ኢትዮጵያ ልጆች
@memiharbi44
@memiharbi44 6 жыл бұрын
እረ ኡኡኡኡ እረ አምላኬ ስድት በቃሽ በለኝ እና ወድ ሀገሬ መልሰኝ እንድ እኔ የከፋው ማነው አይዟችሁ ማሮቼ
@user-xm2om8dc8r
@user-xm2om8dc8r 6 жыл бұрын
Memi Harbi እኔ አለው እባዬ እያቀረረ ብሶት ብሶት አለኝ ኡፍ እርግማን እስኪመስለኝ ድረስ ስደት አስከፋኝ ብቻዬን
@sunnemesty192
@sunnemesty192 6 жыл бұрын
Memi Harbi ayzon enat
@martaadema7867
@martaadema7867 6 жыл бұрын
Memi Harbi አይዞሽ እህት ሁላችንም እንዳንችው ነን እግዚአብሔር ለሁሉም አንድ ቀን እለው ትግስቱን ይስጠን
@user-vd9lu9mm9j
@user-vd9lu9mm9j 6 жыл бұрын
አይዞቹህ እኔም እደናተው ነኝ
@hanamariyam7314
@hanamariyam7314 6 жыл бұрын
Memi Harbi. አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር በሰላም ለአገራችን እዲያበቃን በፀሎት እንለምነው አምላካችንን .እኔም እንደ ዘንድሮ ከፍቶኝ አያውቅም
@user-yt2tv4sd6j
@user-yt2tv4sd6j 6 жыл бұрын
እዉነት ነዉ ይሁኔዪ እምነቱም በአሉም አብሮ ነዉ የሚሠደደዉ በጣም ደስ የሚል ነዉ እግዛብሔር ይባርክህ ከነ ቤተሠብህ መልካም የፋሢካ በአል ባሕልና እምነታችን ነዉ እኛ ለየት የሚያደርገን
@tenad7309
@tenad7309 6 жыл бұрын
የይሁኔ ልጅ በጣም የሚደነቅ ባህሉን አክባሪ ነው:: አሜሪካን ውስጥ ተወልዶ አድጎ እንደዚህ አላየሁም ይሁኔም ባለቤቱም እድለኛ ናችሁ ::መላ ቤተሰቡን መልካም በዓል!!! ምርጥ ሙዚቃ ነው::
@merimeri7886
@merimeri7886 6 жыл бұрын
የሁኔ ሐገር ወገን ባህል ወዳድ አክባሪ ነክ ከነ መላው ቤተሰብክ እድሜ ከጤናጋር ከነ መላው ቤተሰብህ 😍😍😍መልካም አውዳመት ተመኘሁላችሁ👌👌👌👌❤❤❤👏👏👏 ።!!!!!
@aaas1207
@aaas1207 6 жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@hasanksrwenih8573
@hasanksrwenih8573 6 жыл бұрын
Mri Meri
@merimeri7886
@merimeri7886 6 жыл бұрын
hasan Ksrwenih .
@H_ammodi
@H_ammodi 5 жыл бұрын
😫😫😫😫
@hiwetyitbarek6166
@hiwetyitbarek6166 6 жыл бұрын
የተዋህዶ ልጆች እካን አደረሳችሁ መልካም የፋስካ በሀል የሁንየ አድናቂህነኝ ስታምሩ የዉነት ፍፁም ይትሆፅያዉይ
@NebyathasabThnyasacKLatsistrGe
@NebyathasabThnyasacKLatsistrGe 6 жыл бұрын
Auffffffffffffff.methenWe.HagerBeti.miHieDow
@metku144
@metku144 6 жыл бұрын
በስደትም.በሀገርም.ያላችሁ.እኳን.ለጌታችን.ለመደሀኒታችን.ለእየሱስ.ክርስቶስ.ተንሳኤ.በሰላም.አደረስልችሁ.መልካም.ባአል.ይሁንላችሁ
@yemariyamlij8084
@yemariyamlij8084 3 жыл бұрын
ይሁን ምረጥ ሰው እንኳንስ አደረሳቸው ከእና ቤተሰብህ 🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊 🌻🌻 መልካም 🌻🌻️ 🌻🌻 አዲስ 🌻🌻 🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️ 🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻 🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊
@rozirozi4048
@rozirozi4048 6 жыл бұрын
በጣም ነው የምታምሩት ልጆችክን ባህላቸውን ማስልወቅክ ደስ ይላል ልጅክን ሳላደቅ አላልፍም ጎበዝ ነክ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ♥
@user-nu5on5pm4w
@user-nu5on5pm4w 6 жыл бұрын
የክርሰትና እምነተከታወች እኳን አደረሳችሁ
@user-cf4xv2ik3y
@user-cf4xv2ik3y 6 жыл бұрын
ሰአዳ የመርሰዎ ኑሪልኝ እናቴ እኳን አብሮ አደረሰን የኔ አስተዋይ
@yemeriyanlijiemi9557
@yemeriyanlijiemi9557 6 жыл бұрын
Amennn yena konijo enikan abiro adersan
@sefizinabu4489
@sefizinabu4489 6 жыл бұрын
ሰአዳ የመርሰዎ ኑሪልኝ እናቴ እንኳን አደርሰን አብሮ የነ ውዴ
@hiwihiwi8360
@hiwihiwi8360 6 жыл бұрын
ሰአዳ የመርሰዎ ኑሪልኝ እናቴ enkuwan abero adersen. Mar Egzyabher. Yakeberln
@user-nu5on5pm4w
@user-nu5on5pm4w 6 жыл бұрын
Hiwi Hiwi ምንም ማለት አደል እህቴ እናት አባቶቻችን አብረው ሲደሰቱነው የምናውቀው ብቻ ሁላችንም ባለንበት ሰላማችን ይብዛ
@meharifentahunendalew696
@meharifentahunendalew696 6 жыл бұрын
Waw Fiker Yehunie!!!!!! endate nw eskista mitchilw desss yilal enkon aderseh Yehunie Belay !!!
@user-nz5qv4oe9c
@user-nz5qv4oe9c 2 ай бұрын
የኔ ጌታ ምን አይነት ዘፈን ነው ዛሬ ነው ከልቤ የሰማውት የእውነት አስለቀስከኝ አገሬ ኑሪልኝ ቤቴ ሁሉ ነገሬ ነሽ ክፉ ባጠገብሽ አይለፍ 😘😘❤🇪🇹❤️😘😘
@jerryjerry1452
@jerryjerry1452 6 жыл бұрын
እኔ ሙስሊም ነኝ በጣም የምወዳቸው ጓደኝቼ አሉኝ እንኳን ለፋሲካ በአል አደረሳችሁ ለማላው ክርስትና ተከታዬች እንኳን ለፋሲካ በአል አደረሳቹ
@Ms-uy8eo
@Ms-uy8eo 6 жыл бұрын
Jerry Jerry የኔ ቆጆ እንኳን አብሮ አደረሰን ማርርርር
@hayatali3064
@hayatali3064 5 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ አይባልም ሀራም ነው
@user-pm7ns7ze1g
@user-pm7ns7ze1g 6 жыл бұрын
ስንወድህ ኮ ይሁኔየ ምርጥ ሰው😍😍
@ayalkibethabtegabriel1475
@ayalkibethabtegabriel1475 Жыл бұрын
ይሁኔ እንደምንጊዜውም በጣም ደስ የሚል ዘፈን አዚምሀል:: ነገር ግን አሜሪካንን የሰው ሀገር ልትላት አይገባም:: በገዛ ሀገራችን አትውጡ አትግቡ ይሄን ልበሱ ይሄን አትልበሱ እየተባልን እየተሳደድን እቅፍ አድርጋ እንደማንኛውም ዜጋ ሁሉ በር ተከፍቶልን የፈለግነውን እየተማርን እየሰራን ሀብት እስከምንችለው ጥግ እያጋበስን በፈልግነው የሀገሪቱ ክፍል እይተዘዋወርን የምንኖርባትን ሀገር አሜሪካንን ባእድ አትበላት:: ምንም እንኳን የወለደችኝ ሀገር ኢትዮጵያ ልዩ ቦታ ቢኖረኝም ያሳደገችኝን ልጆቼን ልጆቿ አድርጋ የምትንከባከብልኝን ሌላዋን እናቴን አሜሪካንን ባእድ አታድርግብኝ::
@user-py6mb9nd2w
@user-py6mb9nd2w 2 жыл бұрын
ፍቅር ብቻ እኮ ነህ የዉኒየ የጎንደር ልጅ ባትሆን ይቆጨኝ ነበር አላህ እንድሜና ጤና ከእነቤተሠብህ ጋ ይስጥህ በጣም ቆንጆ የባአል ሙዚቃ ነዉ
@user-rd3nx8hb3z
@user-rd3nx8hb3z 6 жыл бұрын
ሙዚቃው ለክፉ አይሰጥም ድምፅህ እማይቀየረው የባህል ዘፈኝ ነህ .. ይሁኔ በላይ .ሰማኸኝ በለው. ፈሲል ደመወዝ. ግዛቸው ተሾመ .አሸብር በላይ.ሞላ ሰጥአርጌ. ወርቁ (ቅረርቶ .አንሙቴ(ዋሽንት) ዚነት ሙሀባው(ወሎ ኪነት) ገነት ማረሻ.እመቤት ነጋሲ. እምሳል ምትኬ. አቶ ይርጋ ዱብአለ. ሚዛን(ማሲንቆ) ማንአልሞሽ ዲቦ. እንደልቤ .ቤቴልሄም አክሊሉ.. ሌሎችም አሉ ያልጠቀስኳቸው ስማቸውን ስለረሳሁት ነው እናንተ እውቅና መቼም ከአዕምሮ ማትጠፉ እና የማትረሱ ናቸሁ ከልብ እናመሰግናለን..ይሁኔ እኔ ያንተን ሙዚቃ በጣም ነው የምወዳቸው በተለይ ከልጅነቴ አንስቼ ስለሰመዋቸው ነው መሰል በውጤ አሉ ዘይሪኝ ግሽ አባይ አባይ ማዶ ዘገሊላ ቆሰኛ ደገኗ አሎ ሉሉ በብክፉላው ስር ውዴን ይዘሽው ነይ ዘመን ማናይ ልቤ ተዋት ሌሎችም አሉ የምንግዜው ውብ ስራወችህ ናቸው የራሴ አስተያየት ነው ለሌላው ኬረዳሽ..እና ይሁኔ ይን አስተያየት እንደምታነበው ተስፋ አለኝ አናም እንዳው ካልተቀየምከኝ እሽ በይ በይ ...የሚለውን የዚቃህን ግጥም ሙሉ ብትልክልኝ በቃሌ መያዝ ስለምፈልግ ነው እንጂ በሌላ ነገር እንዳታስበው ...........መልካም በዓል ♥♥ 🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹
@user-cf4xv2ik3y
@user-cf4xv2ik3y 6 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ልጅ
@user-rd3nx8hb3z
@user-rd3nx8hb3z 6 жыл бұрын
ጎንደርነቴ ዉበቴ ኢትዮጵያነቴ ማንነቴ .. ወዬ
@user-cf4xv2ik3y
@user-cf4xv2ik3y 6 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ልጅ ሁሉም ለመልካም ነዉ ይመችን ደአርቲስት ምርጨዎ
@user-rd3nx8hb3z
@user-rd3nx8hb3z 6 жыл бұрын
ጎንደርነቴ ዉበቴ ኢትዮጵያነቴ ማንነቴ ..ልክ ነሽ ...ለአንቺም እህቴ ይመችሽ ♥
@zero3zero357
@zero3zero357 6 жыл бұрын
wawswaw
@user-ji8ds3uq3g
@user-ji8ds3uq3g 6 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ #ክርስቲያን ጓደኞቼ በውጭም በሀገርም ያላችሁ
@azeaze99
@azeaze99 6 жыл бұрын
lejki betam gobaze new
@azeaze99
@azeaze99 6 жыл бұрын
antem adenakh nege rejem edeme emangelehalew kenabetasabochi
@hiwihiwi8360
@hiwihiwi8360 6 жыл бұрын
ረሂማ እናቷንና ልጇን ናፋቂ ስደተኛዋ enkuwa abero adersen mar Egzyabher. Yakeberln
@hanafinketa8543
@hanafinketa8543 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ
@rehimaahmed
@rehimaahmed 6 жыл бұрын
Hana Finketa 💋💓💕
@user-px3pj5ns4b
@user-px3pj5ns4b 6 жыл бұрын
ይሁኔ በላይ በጣም የምወድህ ና የማከብርህ ምርጥ ሰው ነህ ቤተሰቦችህንም ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቅልህ በመቀጠል ማሪቱ ለገስ የደሴዋ ንግስት ግርማ ሞገስሽ ዛሬም ነገም ወደፉትም ሲያሚር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥሽ እንኳን አደረሳችሁ እወዳችኋለው😘😘😘😘😘
@user-bl2np8wu4g
@user-bl2np8wu4g 4 жыл бұрын
ሰላምዬ ብዙም አትችይ ፍቅር ግን ይሁኔ ነው ሰላማችሁ ይብዛ
@daytodaydaytoday5625
@daytodaydaytoday5625 6 жыл бұрын
አድናቂህ ነኝ ይሁኔ በላይ ረጅም እድሜ ከጤናጋ ከነቤተሠቦችህ
@mestawotmektetefera3706
@mestawotmektetefera3706 6 жыл бұрын
አድናቂ ነኝ ይሁኔ በላይረጆም እድሜ ከጤናጋ ከነቤተሠቦችህ ይሰጥክ
@Sasasas-wr8ls
@Sasasas-wr8ls 6 жыл бұрын
Bzuye Yimam amen
@merimeri7886
@merimeri7886 6 жыл бұрын
በዚህ በሙዚቃ የተፅናናው አከብረዋለሁ አምላክ የፈቀደ ድረስ
@gremaowassa7979
@gremaowassa7979 6 жыл бұрын
Meri Meri ደፈረ ለመመሁጉገ በ
@gremaowassa7979
@gremaowassa7979 6 жыл бұрын
Meri Meri ጨበፈነከኘወጀኸጀኸአጠነኸ
@gremaowassa7979
@gremaowassa7979 6 жыл бұрын
Meri Meri ሰለነአነአመአነኘሠኸኸወሠመሰረኘተነሐአሰከ
@gremaowassa7979
@gremaowassa7979 6 жыл бұрын
Meriደጨዩፏ ሏመኘወደfgdgydgggjdhcjh fgfgrhgcbdjgcdv !
@merimeri7886
@merimeri7886 6 жыл бұрын
Gremao Wassa ኧረ ምንኛ ነው ወዳጄ ?
@samrymoonalex1528
@samrymoonalex1528 6 жыл бұрын
ያሰቡት ሲሳካ እንዴት ደስ ይላል ይሁኔ ደስ የሚል የባህል ሙዚቃ ነው እናመሰግናለን ከነቤተሰቦችህ ደስ ትላላቹ የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ መልካም በአል....
@j2core148
@j2core148 4 жыл бұрын
ለምላው የክርሥትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሃነ ተንሳኤው አደርሳችሁ የሁንዪ ስደት ሆዴን አስብሶታል በዚህ በሚያምር ድምፅህ አልቅሼ ልሞት ነው
@user-ig8fj8xw3n
@user-ig8fj8xw3n 6 жыл бұрын
ያገሬ ልጆች እንካን አደረሳቹ ይሁን አድናቂህ ነኝ በርታልን
@user-gn7lf6op1g
@user-gn7lf6op1g 4 жыл бұрын
ይሑኔበላይያንተንለመግለፅፍቅርሕአዝናናሕኝከሠውአገርነኝእኔም
@michualem5112
@michualem5112 6 жыл бұрын
አንኳን አደረሳቹ እናተ የተባረካቹ ቤተሰቦች
@user-qp6hd1we7p
@user-qp6hd1we7p 6 жыл бұрын
እዉኔበላየዉስጤነህ
@bx5831
@bx5831 Жыл бұрын
ይሁኔ በጣም በጣም ነብስያየን ሁሉ የሚበላው ዘፋኝ::እንኳን ተወለድክልን እንኳንም የኢትዮዽያ ልጅ ሆንክ:: አማራም አገው ነው አገውም አማራ ነው ምን ትሆኑ ኦነግና ወያኔዎች:: ይሁኔ የኢትዮጵያ እንቁ ነው::ቤተሰብክን ሁሉ አብዝቶ ይባርክልነ እሜን
@haymanotkebede7447
@haymanotkebede7447 6 жыл бұрын
ይሁኔ በጣም እወድሀለሁ 1000 ዓመት ኑርልኝ ያገር ልጅ በጣም ደስ ብሎኛል ደስ ይበልህ ዉድድድድድ……
@shimlesberihun697
@shimlesberihun697 6 жыл бұрын
እጅግ አስደሳች ሙዚቃ ነው ቅድስት እየሩሳሌም ዘና እያልንበት እጅግ በጣም ደስተኛ ነኝ በኑሮየ መላ ኢትዮጵያውያን ደስ ይበላችሁ ሙዚቃ ዉ የበለጠ ደስታየን ጨመረ ዉ ናይስ
@raskassa139
@raskassa139 6 жыл бұрын
እንኳን አደረሳቹ ለመላው የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች ይሁኔ ሁሌም ምርጥ❤💛💚🇨🇬🇨🇬🇨🇬
@hiwi1295
@hiwi1295 6 жыл бұрын
Beautiful family. God Bless you all and Happy Ethiopians Easter !
@yonasbiyazin3178
@yonasbiyazin3178 6 жыл бұрын
ክርስቲያን እህት ወንድሞቸ እንኳን አደረሳችሁ መልካም የፋሲካ በአል ይሁንላችሁ አይዞችሁ በስደት ያላችሁ ወገኖቸ ይሄ ቀን አልፎ በሃገራችን የምታከብሩበት ቀን ይመጣል !!!
@meklitehabshawit5955
@meklitehabshawit5955 6 жыл бұрын
እረ ኡኡኡ እንባየን ማቆም አቃተኝ ይሁኔ በላይ እረጅም እድሜ ከደስታ ጋ ተመኘሁልህ በጣም ደስ ይላል ባአላችን ልጆችህን እድህ ማድረግህ የበለጥ ደስ ብሎኛል ይደጉልህ መልካም ባአል በያላችሁበት ውድ የሀሬ ወርቆች!!! ሰላም ፍቅር አንድነትን ለሀገራችን ይሁንልን አሜን
@user-vw9ot7re2z
@user-vw9ot7re2z 6 жыл бұрын
😍😍😍ሥታምሩ ግጥሙ ብዙም አይደል
@ermiyasadamu7977
@ermiyasadamu7977 6 жыл бұрын
ይሁኔ የበለጠ ትዝታየን ቀሰቀስክብኝ፤ መከፋቴም የማይቀር ነው ቢያንስ እንኳን አንተ ቡና ጠጣ በለኝ....,..
@betihaile4219
@betihaile4219 6 жыл бұрын
Ermiyas Adamu አይዞን ደግሞ ለቡና እኔም እልክልሀለሁ ትጠጣለህ እሺ lol
@ermiyasadamu7977
@ermiyasadamu7977 6 жыл бұрын
እሺ አመሰግናለሁ ቤቲ ሀይሌ በይ እንዳትረሽው ክክክ
@woinshtmuluye5135
@woinshtmuluye5135 6 жыл бұрын
Ermiyas Adamu ayizoh wondm
@betihaile4219
@betihaile4219 6 жыл бұрын
Ermiyas Adamu አረሳም ወንድሜ እሁድ ጠዋት በተስፍ ጠብቅ
@ermiyasadamu7977
@ermiyasadamu7977 6 жыл бұрын
Beti Haile እሺ እህቴ በጉጉት እጠብቃለሁ
@user-un6wq6fx3l
@user-un6wq6fx3l 6 жыл бұрын
እንኳን ለትሳኤ ብርሃን በሰላም በደስታ እስከ ልጆችህ እንዲሁም ክብር ባለቤትህ በሰላም አደረሰህ ውድ ተናፋቂ የሐበሻ ልጅ ይሁኔ በላይ ከሁሉም አስበልጨ ልነግርህ ምችለው ልጆችህን በጥም ነው ምወዳቸው በተለይ ወንድየው አምላክ በፈቃዱ ባርኮ ቀድሶ ይስጥህ አሜን
@user-lp5sh1ts7u
@user-lp5sh1ts7u 6 жыл бұрын
ለመላው የክርስት እምነት ተካታዬች እኳን ለፋሲካ በአል በሰላም አደረሳችሁ መልካም ባአል ይሁንላችሁ!!
@GenetHailu-gx4hg
@GenetHailu-gx4hg Жыл бұрын
donkey
@elianaemanuel4502
@elianaemanuel4502 6 жыл бұрын
Iam.Ertria ilike. Ethiopia 😍😍😍😍😍
@mahboba1236
@mahboba1236 6 жыл бұрын
እኔግንሙስሊምነኝ።እኮንአደርሳችሁ።ኢትዩ።ፍቅርነት
@zufsnyemer79
@zufsnyemer79 Жыл бұрын
በጣም እኮነዉ በባሀልህ ልጆችህን ያሣደካቸዉ በጣም ታምራላችሁ ሁላችሁም ልጅን በባህል ወገግ ማሣደግ እዴት ደስይላል ይሁኔ ልጅ ሆኘ ያተን ዘፈን ስሰማ በስደትም ሆኘ አሁንግን እኔ አርጅቻለሁ የማታረጅበትን ሚስጢሩን ንገረኝ 😂ልጆችህ ማሻ አላህ ስወዳቸዉ ሰላም ፍቅር ዋዉ❤
@ethiolove1202
@ethiolove1202 6 жыл бұрын
በመላው አለም ለምትገኙ የክርስት እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ የትንሳዔ በዓል በሠላም አደረሳችሁ!!
@marthawube4357
@marthawube4357 6 жыл бұрын
ምርጥ ሰው💚💛❤️
@ktloney1krimah349
@ktloney1krimah349 6 жыл бұрын
Martha Wube አበትባል
@aminaalisa4408
@aminaalisa4408 6 жыл бұрын
እረ ኡኡኡኡ እራሴን አመመኝ። ወይ ስደት ማን እንዳገር እህህህህህህህህህ
@user-vi5zc6qv3x
@user-vi5zc6qv3x 6 жыл бұрын
Amina Alisa
@hellohello2507
@hellohello2507 6 жыл бұрын
ልጅህ ውነትም፡ ኢትዮጵያ ማርየ
@amiaaragaw47
@amiaaragaw47 6 жыл бұрын
እፍፍፍፍፍ ይሁን ምርጥ አርስቴስት ነህ ሆድ ባስኝ እድሜና ጤና እምኝልሀለው ከንሙሉ ቤትስቦችህ
@ahamdali1440
@ahamdali1440 6 жыл бұрын
Amina Alisa አይዞሽ ማር
@enknunhwornsh3037
@enknunhwornsh3037 6 жыл бұрын
Amina Alisa 💚💛❤🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬
@kanaeth2235
@kanaeth2235 6 жыл бұрын
ስታምሩ ለየት ያለ ስራ እንደዚህ አፅናናን እንጂ ይሁኔ ምርጥ ወንድ ልጅህ ጉበዝ ነው god bless your family
@fikirmakonen236
@fikirmakonen236 6 жыл бұрын
ዋው ዋው ደስ ይላል እፍፍፍ ስደት አይንህ ይጥፋ ትዝታ የናት አባቴ ቤት። ባህሉ የጎረቤት ትዝታ ብቻ ምን ልበላችሁ ጭንቅ ብሎኛል የሀገሬ ልጆች
@tenad7309
@tenad7309 Жыл бұрын
ድምፃዊ ይሁኔ እና ቤተሰቦቹ ድንቅ ኢትዮጵያውያን ናቸው እግዚአብሔር ይባርካችሁ🙏🏾💚💛♥️
@SamiAbebe-yk1ht
@SamiAbebe-yk1ht 11 ай бұрын
😢❤😂😢😅😅 ‏‪7:50‬‏ 😢😮😅😅😢😢😮😂❤😢😅😂🎉
@user-hw8qz6tt3i
@user-hw8qz6tt3i 4 жыл бұрын
ልጁ ሲጨፍር በስው ሀገር ተወልዶ ያደገ አይመስልም
@user-xf8vy2lu8k
@user-xf8vy2lu8k 2 жыл бұрын
አስተዳደጉነዋ በሀሉንስላስተማረውነውብየ አስባለሁ
@bettyethiolove4745
@bettyethiolove4745 6 жыл бұрын
እህህህህህ አይ ስደት እር ምልሁን እኔስ አልቻልኩም 😢😢😢ይሁኔ ምርጥ የሀበሻ ልጅ በጣም ሀሪፍ ስራ ነው ያኑርህ በሰላም በፍቅር በጤና ከነ ቤተሰብህ ልጅህም አንተን በመምሰሉ በጣም ደስ ይላ😍😍😘😘👍👍👍👍👌
@HosamHosam-vk8xy
@HosamHosam-vk8xy 5 жыл бұрын
ወዬኔ ይሁኔ ያልዘሩት እይበቅልም ያላሉብየሀገሬ ስወች ፍቅር ልክ እድአንተ ቀበጥ እግዚብሄር ይጠብቃችሁ
@user-he5nm8oj4g
@user-he5nm8oj4g 6 жыл бұрын
እር ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ ሆዱ ባሰኝ እር አምላኬ የስደት ጉዞዬን አሳጥርልኝ
@user-ij2uq3lr6o
@user-ij2uq3lr6o 4 жыл бұрын
በጣም የሰላለል
@sisman6491
@sisman6491 6 жыл бұрын
ወንዴሜ ትዝ አለኝ ጎንደር ሀገር ቤት
@user-cf4xv2ik3y
@user-cf4xv2ik3y 6 жыл бұрын
yonas man አድ ቀን ድል ይሆናል ትዝታዉ ይቀራል
@ymyedingilmaryamelij6965
@ymyedingilmaryamelij6965 6 жыл бұрын
yonas man me to
@wowhimanottesfaykebrthager2956
@wowhimanottesfaykebrthager2956 6 жыл бұрын
yonas man wet enym edat
@wowhimanottesfaykebrthager2956
@wowhimanottesfaykebrthager2956 6 жыл бұрын
Ym yedingil maryame lij g
@hanajana2338
@hanajana2338 5 жыл бұрын
@@ymyedingilmaryamelij6965 s
@user-hg3gb5cu4x
@user-hg3gb5cu4x 6 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደርስን እፍፍፍፍፍፍፍፍፍ አይ ስደት!!!
@weltetinsaye80
@weltetinsaye80 3 жыл бұрын
Wowww yehuna enkuanm Yagra lijy nehi yestk👍👍👍🙏
@nsnsns9920
@nsnsns9920 6 жыл бұрын
እንኳን። አደረሠን በስደት። አለም ያለን ሠወች
@user-jv5cg6bk3i
@user-jv5cg6bk3i 6 жыл бұрын
የራያ ልጅ ነኝ ያውም የቆቦ Nsnsns እዃን።አብሮ።አደረሰን።ለሁላችንም።መልካምባእል።
@nsnsns9920
@nsnsns9920 6 жыл бұрын
Prof Cell። አሜን አሜን አሜን የከርሞ ሠው ይበለን እህት
@user-jv5cg6bk3i
@user-jv5cg6bk3i 6 жыл бұрын
የራያ ልጅ ነኝ ያውም የቆቦ Nsnsns እሽ።ማሬ።አብሮያድርሰን።እኔምወልደያ።ነኝሰላም።አይዙሽ።አድቀንአገራችን።እገባለን።አሽ።እህቴ።አብሽር።
@nsnsns9920
@nsnsns9920 6 жыл бұрын
Prof Cell እሽ እህት እኔም ቆቦ ልጅ ነኝ ያገሬ ልጅ ሠላም ሽ ይብዛልኝ አይዞን መልካም ብአል ለቤተሠቦችሽ ላንችም ♥♥♥
@user-jv5cg6bk3i
@user-jv5cg6bk3i 6 жыл бұрын
የራያ ልጅ ነኝ ያውም የቆቦ Nsnsns አሚን።ላችምእድሁመልካምባእል።።የኔቆጅ
@gizachewteklemariam9216
@gizachewteklemariam9216 6 жыл бұрын
በመላው አለም ያላችሁ የኢትዮጲያ ልጆች አንኳን ለብርሀነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ ። beautiful music thank you yehune የሰው አገር የሰው አገር ባል ፣ አንደዋልነው ዋለ ። በጣም ደስ ይላል መልካም በአል እሬዲዮ ክፈቱና ፈታ ፈታ በሉ ,,,
@user-rv7le3et5q
@user-rv7le3et5q 6 жыл бұрын
ይሁኔ በጣም አድናቂህ ነኝ ልጆችህ ባህላች ታስተምራለህ
@tesfawowyamraltesfa2306
@tesfawowyamraltesfa2306 6 жыл бұрын
Wow የሁኔየ ሆዴን ሆድ አስባስከው😢 እንኳን አደረሳችሁ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች
@tatekmulate1982
@tatekmulate1982 6 жыл бұрын
ክርስቲያን እስለም ሳንል እንዋደድ ፍቅር ያሸንፋል ሀይማኖት አያጣላንም ዋናው መፋቀራችን ነው እሚያስደስተን መለረካም ዓውዳመት
@Mmm-lg9ts
@Mmm-lg9ts 6 жыл бұрын
አልቅሺአልሺአለኝ። እማናፈቅሺኝአሁንሥ
@hadyaahmed4879
@hadyaahmed4879 6 жыл бұрын
Wyi ljochh siyamru
@rahimarahima8430
@rahimarahima8430 6 жыл бұрын
ኢቶብያኔት ህልሜ Mmm አዪክፋሽ.እህቺ.ለሁሉምቀ.ንአለሁ
@meronmekonnen277
@meronmekonnen277 6 жыл бұрын
ኢቶብያኔት ህልሜ ......ayzosh ehete
@merci1093
@merci1093 6 жыл бұрын
አይዞሽ የኔ ቆንጆ የምን ለቅሶ ዋናው ጤና አብሽር ሁሉም በጊዜው መሆኑ አይቀርም
@eyerusesetotawchikora8229
@eyerusesetotawchikora8229 6 жыл бұрын
Tezetay;teksekese
@mashorahmed968
@mashorahmed968 4 жыл бұрын
አባትና ልጅ ስታምሩ ካይን ያውጣችሁ እወዳችኋለሁ ይሁኔ መልካም ልጆች አሉህ ፈጣሪ ይባርክልህ ዘፈኖችህን ሁሉንም በጣም እወዳቸዋለሁ ግን ይሄ በጣም አስለቀሰኝ እኔም እሰው ሀገር ስለሆንኩ ነው መሰለኝ እረጅም እድሜና ጤና እመኝልሀለሁ አድናቂህ ነኝ
@user-pn4hv5qq6l
@user-pn4hv5qq6l 2 ай бұрын
አሜን አሜን እንኮን አብሮ አደረሰን መልካም ባአል❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-yu2ne6zo1v
@user-yu2ne6zo1v 6 жыл бұрын
በ ጣም ያምራል ደስ ስትሉ
@mulugetaa722
@mulugetaa722 6 жыл бұрын
ያገር ሰዉ እንዳተዉል ተከፍተህ ተዝናና ዩቱዩብህን ከፍተህ፡፡ ብየዋለሁ
@hanchoeskalfeyalfal3900
@hanchoeskalfeyalfal3900 6 жыл бұрын
👍👍
@user-ff8wp1jf7s
@user-ff8wp1jf7s 3 жыл бұрын
ክክክክ ትክክል
@zebibaabdu3638
@zebibaabdu3638 6 жыл бұрын
ማሪቱዬ ስላየውሽ ደስ ብሎኛል ለመላው ክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን አደረሳቹ መልካም በኣል💝
@hayatmohamad1606
@hayatmohamad1606 6 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ መላው የክርስትና እምነት ተከታወች በሙሉ እህቶች በስድት ያላችሁ መችም ሁል ጌዜ በአል ሲመጣ ይከፋናል ግን አይዞን እስኪያልፍ መታገስ ነው በተረፈ ሙዚቃውያምራል ይሁኔበላይ በጣም የባክፍርክ አርቲስት ነክ ደሞ ልጆችህን ባህላቸውን ማስተማርክ በጣም ደስ ይላል በርታ
@user-vt8dj3pn1c
@user-vt8dj3pn1c 6 жыл бұрын
ኧረ ይሁኔ አታስለቅሰኝ እናቴን በቅርብ አጥቼ ለራሴ ሂወትጨልማብኛለች
@KuwaitKuwait-pk8ov
@KuwaitKuwait-pk8ov 6 жыл бұрын
እናት በገነት ያኑርልሽ አይዞሽ መቼ ሁሉ ወደጌታው ተመላሽ ነው አይዞሽ መፀናናት ተመኘውልሽ ውዴ
@user-cf4xv2ik3y
@user-cf4xv2ik3y 6 жыл бұрын
ነብስሽን ይማርልኝ እናቴ አይዞሽ/ህ ነብሷን በገነት ያኑረዉ ለቤተሠብም መፅናናትን ይስጥ እግዛብሔር
@user-sc6tw6mx9z
@user-sc6tw6mx9z 6 жыл бұрын
ነብስሽን ይማርልኝ እናቴ አይዞሽ ማምየ የናትሽንም ነብስ እግዚአብሔር በገነት ያኑራት አንችንም እግዚአብሔር ያፅናሽ
@user-vf4ck7pv8m
@user-vf4ck7pv8m 6 жыл бұрын
ነብስሽን ይማርልኝ እናቴ አህት አብሽራ ማር ፈጣሪ መፅነናት ይስጠሽ ማር
@maryamseid566
@maryamseid566 6 жыл бұрын
አይዞሽ እህት አለም
@MaryeManman
@MaryeManman 2 ай бұрын
እንኳን ለመድሐኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሣኤ በአል አደረሣችሁ ሠላም እና ጤና ለሁላችን ይሁን
@alemalem1373
@alemalem1373 6 жыл бұрын
የኔ ውዶች ያገሬ ልጆች እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የፋሲጋ ብአል አደርሳችሁ ሰላማችሁ ብዝዝት ይበልልኝ
@user-vw2ll8cg7f
@user-vw2ll8cg7f 4 жыл бұрын
የት አባቱ ይህን ሥደት።ደግአረጋቺሁት ውይ ስደት ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ
@user-ms4hv4hy8y
@user-ms4hv4hy8y 6 жыл бұрын
ዘፈን አልወድም ሃይማኖቴም አፈቅድም ግን ስለ ባህል ስለ ሀገር የሚነካ ዘፍን ውስጤነው አድናቂህ ነኝ ቤ ከባህር ባዶ
@niguseymedia2396
@niguseymedia2396 6 жыл бұрын
አንቺ አገሬ፡ አገረ ቅዱሳን። ምችት ይበላችሁ ያገር ልጆች። ይሁኔ ሰላምህን ያብዛው።
@mastootmerry9615
@mastootmerry9615 6 жыл бұрын
ይሁኔ በላይ የኢትዮጵይ ጀግና ኑርልን ከነቤተስብህ
@user-dt2vg7vb9e
@user-dt2vg7vb9e 6 жыл бұрын
እፍፍፍፍፍፍ አሁንስ ከምር ከፋኝ የባሰ ትዝታዬን ቀሰቀስብኝ
@hiwetmekonnen6735
@hiwetmekonnen6735 6 жыл бұрын
ይሁኔ በጣም የሚወደድ ሙዚቃ ነው ሁሌም ለእኔ ምርጥ ድፃዊ ነህ እንወድሀለን በርታ መልካም አመት በዓል ይሁንልህ እስከ ቤተሰብህ አምላክ ይጠብቅህ ለመላው የ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ እንኳን ለብርሀነ ትንሳኤው በዓል በሰላም አደረሳችሁ መልካም ዓውዳምት ይሁንልን
@sengirmsh5197
@sengirmsh5197 3 жыл бұрын
ደሥ ይበላችው በጣም ደሥ ብሎኛል ወድጄዋለው ታምራላችው.
@habshihabshi1536
@habshihabshi1536 6 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደርሰን አደርሳችሁ በጣም ያምራል
@user-vm1kf8oc5k
@user-vm1kf8oc5k 6 жыл бұрын
እፍፍፍፍፍፍፍ ስደት አይኑ ይጥፍ
@dshda2915
@dshda2915 6 жыл бұрын
Wowwwwww ስታምሩ እንኳን አብሮ አደረሰን አሜንን ከምር እኔስ በጣም ከፋኝ ዘንድሮም ባዓል, በስደት እፍፍፍፍፍ 😢😢😢😢😢😢
@user-or1rb4ld4b
@user-or1rb4ld4b 6 жыл бұрын
ዋውዉዉዉ ይሁኔ በጣም ደስ ይላል አንተ እኮ የባህል አምባሳደር ነህ።
@sablasabla7326
@sablasabla7326 6 жыл бұрын
ውይ ሠደት እፋፋፋ በባአለ እድት ይጨቃል ዋው በያለሁ መልካም ባአል
@hnaasefaasefa7569
@hnaasefaasefa7569 6 жыл бұрын
በጣም ደስስስስስስስስስ ትላላችሁ እግዚአብሔር ሁሊም ፍቅር ያኑራችሁ ምንም እንኮን በስደት ብሆንም እናተን እየደጋገምኩ እያየሁ አገሬ ያለሁ መስለኝ
@eimanhawa7820
@eimanhawa7820 5 жыл бұрын
ዋው ደስ ይላል ይሁኔ እድከ ቤተሰቡ ነው ያደመቀው ክርስቲያን እህት ወንድሞቸ እንኳን አደረሳችሁ
@nsjjxh8752
@nsjjxh8752 6 жыл бұрын
ይሁኔ በላይ እንኮን አደርሰህ አላህ ይጨምርልህ በጣም ቆንጆነዉ
@user-tj9hx8vz1m
@user-tj9hx8vz1m 4 жыл бұрын
ይሁኔ እድሜና ጤና ለአንተም ለልጆችህ ይሁን ያምራሉ ልጅህ በጣም ፍቅራችሁ ይብዛ እንኳን አደርሳችሁ♥♥
@alimahassen3123
@alimahassen3123 6 жыл бұрын
ወይኔ ደስ ሲል ዘፈኖችህ በሙሉ ልብን የሚነኩ ናቸው ይሁኔ ውድድድድ አደርግሃለሁ አድናቂህ ነኝ ፈጣሪ ይርዳህ ባለህበት ይጠብቅህ
Yehunie Belay - "NAFKESHEGNEAL" ናፍቀሽኛል! 2014 Hot Video
6:24
Yehunie Belay
Рет қаралды 10 МЛН
Red❤️+Green💚=
00:38
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 23 МЛН
БОЛЬШОЙ ПЕТУШОК #shorts
00:21
Паша Осадчий
Рет қаралды 10 МЛН
마시멜로우로 체감되는 요즘 물가
00:20
진영민yeongmin
Рет қаралды 21 МЛН
育児6年目の韓国人父が娘と遊ぶ方法4 #shorts
0:11
ミョリムMyorimu
Рет қаралды 20 МЛН
One Two Buckle My Shoes 2 ! #spongebobexe #shorts
0:20
ANA Craft
Рет қаралды 18 МЛН
Отомстила слепой сестре 👍
0:55
NKino
Рет қаралды 2,8 МЛН
DEFINITELY NOT HAPPENING ON MY WATCH! 😒
0:12
Laro Benz
Рет қаралды 47 МЛН