ጓደኛዪ ለምናኝ ለድግሷ የጋገርኩት የውሃ ዳቦ How to make steam bread at home 🏡

  Рет қаралды 33,574

melly spice tv

melly spice tv

11 күн бұрын

ጓደኛዪ ለምናኝ ለድግሷ የጋገርኩት የውሃ ዳቦ How to make steam bread at home 🏡
ይህ ዳቦ አገጋገር ክዚህ በፊት በሌላ ዘዴ ሰርቼው ነበር አሁን ደሞ በእንፋሎት ነው የሰራሁት
ስሩ ሞክሩ ትወዱታላችሁ

Пікірлер: 200
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 9 күн бұрын
እንካን ሰላም መጣችሁ ወዳጆዬ ለዳቦው የተጠቀምኩት ግብአት አንድ ኪሎ ዱቄት አንድ የሻይ ማንኪያ ደረቅ እርሾ ግማሽ የሻይ ማንኪያ ጨው ግማሽ የሻይ ማንኪያ ስካር አራት የሾርባ ማንኪያ ዘይት የምግብ ቀላም እንዳስፈላጊነቱ ሁሌም አብራችሁኝ ስለሆናችሁ አመሰግናለሁ ላይክ እና ሼር ማረጋችሁን እንዳትዘነጉ❤❤❤
@salwasaeed6815
@salwasaeed6815 9 күн бұрын
wow mirt dabo
@senuselemon9196
@senuselemon9196 9 күн бұрын
ጎበዝ❤
@almazinamehretab8126
@almazinamehretab8126 9 күн бұрын
Betam gobez Amsginalhu, Gebatun setxfi 1 neger resteSahl wha sent endemyasfelg xafiln GBU
@woyeneshetasefa6664
@woyeneshetasefa6664 8 күн бұрын
ለማብሰል ስንት ሰዓት ፈጄ ጎበዟ??
@azebgebrehiwot5625
@azebgebrehiwot5625 6 күн бұрын
ለምናኝ አይባልም ቃላት አጠቃቀም አስተካክይ
@Wow-jz9nw
@Wow-jz9nw 9 күн бұрын
በጣም ነው የሚደንቅሸ ባለሙያ ማለት አንቺ ነሸ።
@tsedekubedelu
@tsedekubedelu 4 күн бұрын
ሜሉ ሙያሽን ብቻ ሳይሆን በየግዜዉ የምታሳይዉ አዲስ የፈጠራ ችሎታሽን አደንቀዋለሁ ጦሩ ኬሚስት ነሽ እጅሽ ለወርቅ አምባር የእኔ ባለሞያ።
@Mahder-tw9wb
@Mahder-tw9wb 9 күн бұрын
የምትገርሚ ባለሞያ ነሽ እጆችሽ ይባረኩ ይመችሽ
@ateeakapptube5393
@ateeakapptube5393 9 күн бұрын
ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል 🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ 🌹አንቱ የሁሉ በላጭ 🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት 🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ 🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት 🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ 🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ 🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ 🌹አንቱ ያለም ብረሀን 🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹💐
@saleightemmanuel5595
@saleightemmanuel5595 9 күн бұрын
@@ateeakapptube5393 Sam Shamoun KZfaq media gebtesh seleIslimna techemari timhirt tagegnalesh
@Tsegereda-nb3wl
@Tsegereda-nb3wl 9 күн бұрын
የኔ ባለሙያ እድሜና ጤና ይስጥሽ
@mariyamabrar7251
@mariyamabrar7251 9 күн бұрын
በጣም ያምራል ጎበዝ❤
@rahellimeneh4792
@rahellimeneh4792 4 күн бұрын
ተባረኪ እግዚያብሔርን ሰሙን ጠርተሽ ስታመሰግኝ ደስ ይላል አደራ እንደዘመኑ ሰው ፈጣራ የሚለውን አትጠቀሚ
@enat1821
@enat1821 9 күн бұрын
ጎበዝ ሜሊዬ እጅሽ ይባረክ❤
@user7494a
@user7494a 9 күн бұрын
Wow.... ሜሉ በጣም ያምራል 1ኛ ነው በእውነት እጅሽ ይባረክ:: 🍉🍉🍉🍉🍉🍉🍉🍉🍉
@fekerteh974
@fekerteh974 7 күн бұрын
ዋው የሚገርም ነው እጅሽ ይባረክ ህቴ
@BK-zh9eq
@BK-zh9eq 9 күн бұрын
Wow Meluye yene balemuya betam new yemiamrew ahununu new yemiseraw
@user-kq2wo6el6n
@user-kq2wo6el6n 9 күн бұрын
ዋው በጣም ያምራል❤❤
@aynalemgutema1590
@aynalemgutema1590 6 күн бұрын
በጣም ጥሩ ሥራ ነው ተባረኪ
@ZEthiopia-ng2oe
@ZEthiopia-ng2oe 9 күн бұрын
ዋው እጂሽ ይባረክ❤🙏❤
@fantayeedo3733
@fantayeedo3733 8 күн бұрын
ዋው ልዩ ነው ባለሙያ እጅሽ ይባረክ
@bahrainbh4835
@bahrainbh4835 8 күн бұрын
ማሻአላህ ያምራል እጅሽ ይባረክ የምትሰሪያችው ምግቦች ማሻአላህ ነው
@Mercy-sw1zi
@Mercy-sw1zi 9 күн бұрын
Bravo, bravo, bravo Melu…..you’re truly an artist 🧑‍🎨 🎉🎉🎉🎉❤
@berryberry2124
@berryberry2124 9 күн бұрын
ዋው ሲያምር ስትቆር ሽው ካርፑዢ ይመስላል እጅሽ ይባረክ 🙏🙏🙏🙏🙏
@ghideymedhanie1706
@ghideymedhanie1706 9 күн бұрын
Artist gifted woman blessing
@kidistwondemu4335
@kidistwondemu4335 3 күн бұрын
ሜሉዬ የኔባለሙያ እጅሽ ይባረክ የሚገርም ሀብሀብ
@zaharahassan9750
@zaharahassan9750 9 күн бұрын
በጣም ቆንጆ ሚሉ የኔ ቆንጆ መውደድ ነው አማረግሽ በጣም ❤❤❤❤
@sayteayele2598
@sayteayele2598 9 күн бұрын
Good job I love it
@hawamohammed9231
@hawamohammed9231 9 күн бұрын
ማሻ አላህ ያምራል
@TigistGebresilass-mh6ir
@TigistGebresilass-mh6ir 9 күн бұрын
እጅሽ ይባረክ ሜሉ ❤❤❤
@user-up2cc4mm4y
@user-up2cc4mm4y 9 күн бұрын
Watermelon bread good job
@messya7125
@messya7125 9 күн бұрын
ባለሙያ ነሽ ትመችኛለሽ ጎበዝ❤
@meheretkidane2979
@meheretkidane2979 9 күн бұрын
Ejesh yebarek abo❤
@user-fu8ok1fr9m
@user-fu8ok1fr9m 9 күн бұрын
ጎበዝ በርቺ
@saraberhanu1547
@saraberhanu1547 9 күн бұрын
Yeset misale nesh tebareki
@haymanotbehailu8832
@haymanotbehailu8832 9 күн бұрын
ቀለሙ የዳቦውን ጣእሙን አይቀይረውም በጣም ጎበዝ ነሽ እጆችሽ ይባረኩ🙏😘እናመሠግናለን ቆንጆ
@selam7643
@selam7643 9 күн бұрын
የምግብ ከለር ጠአም የለውም
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 9 күн бұрын
አመሰግናለሁ የኔ ውድ ጠአም የለውም የምግብ ቀለም
@soyamteferi4614
@soyamteferi4614 9 күн бұрын
Ene gin ye kelem dabo testun alwedewem.​@@Mellyspicetv
@TsehayUmaMolla
@TsehayUmaMolla 9 күн бұрын
ሜሉ በጣም ነው የሚያምረው
@asterjesustadesse1002
@asterjesustadesse1002 9 күн бұрын
በጣም ያምራል ባለሞያ ነሽ !
@meselechfeyessa1226
@meselechfeyessa1226 9 күн бұрын
ሜሉዬ ልዮነሽ🥰🥰🥰👏👏👏👏👏
@nanigebru6212
@nanigebru6212 9 күн бұрын
ሜሊዬ ግሩም ነው❤❤❤❤
@kidistgebremariam309
@kidistgebremariam309 6 күн бұрын
እጅሽ ይባረክ
@Wow-jz9nw
@Wow-jz9nw 9 күн бұрын
You’re a best keep it up !! 👍❤️
@mariammariam1007
@mariammariam1007 6 күн бұрын
ዋዉዉዉ እሞክረዋለሁ የኔ ባለሙያ
@user-kd5yn2jy4v
@user-kd5yn2jy4v 19 сағат бұрын
❤❤❤yene ihit kelemun yet new migezawu
@solnayatube-tx8xn
@solnayatube-tx8xn 8 күн бұрын
በጣም ጎበዝነሽ❤❤❤
@user-bo4wv8yn8d
@user-bo4wv8yn8d 23 сағат бұрын
Wawwwww HabHab
@GenetBayu-ns1ow
@GenetBayu-ns1ow 4 күн бұрын
በጣም ጎበዝ ልጅ
@zkebede8763
@zkebede8763 3 күн бұрын
ጎበዝ የኔእህት ብዙ ተማርኩ እሞክረዋለሁ
@user-oh6fc9xl2q
@user-oh6fc9xl2q 22 сағат бұрын
More over your explanation is perfect Be Blessed
@hirutkebede1319
@hirutkebede1319 9 күн бұрын
እውነትም ሐብሐብ ነው የሚሙስለው። እናመሰግናለን
@user-kd5yn2jy4v
@user-kd5yn2jy4v 19 сағат бұрын
yemir set nesh❤❤❤❤❤❤❤
@user-lw2hx8xi6p
@user-lw2hx8xi6p 9 күн бұрын
ዋው ፐርፌክት
@user-gn4lv4yr7n
@user-gn4lv4yr7n 4 күн бұрын
በጣም..አራፍ..እሞክራለሁ
@woynitube315
@woynitube315 9 күн бұрын
እጅሽን ይባርከው
@nejatumuayub6232
@nejatumuayub6232 8 күн бұрын
ሜሉ ምርጥ ክሬኤቲቭ ነሽ ግን የምግብ ከለር መጠቀም አልወድም ለምን እንደሆነ ባላውቅም በጣም ነው የምጠላው
@le1785
@le1785 9 күн бұрын
ሙሉ ሴት ❤❤❤❤❤❤❤❤
@mikeleenkwandenamtahyohann9786
@mikeleenkwandenamtahyohann9786 9 күн бұрын
Eje yebark Millye ❤ Yebalfewn hababe dabo le lije Lelej ledte gagerwe tewdo nwe yetbelawe❤
@leyelamitiku9282
@leyelamitiku9282 3 күн бұрын
Perfect 👍
@meskeremtefera248
@meskeremtefera248 3 күн бұрын
Nice
@selamawitwondie8148
@selamawitwondie8148 4 күн бұрын
ጥንቅቅ ያልሽ ባለሙያ ነሽ እጆችሽ ይባረኩ
@user-yc5pz7cx3b
@user-yc5pz7cx3b 6 күн бұрын
ጎበዝ የኔቁንዲ❤❤❤❤
@fiametaferede7428
@fiametaferede7428 9 күн бұрын
Yecolor adnaki adelehum, but this bread looks so delicious. I will definitely try this
@selamtesfa
@selamtesfa 9 күн бұрын
ጎበዝ ነሽ በእውትነት ❤❤❤
@aynalamteshome3997
@aynalamteshome3997 5 күн бұрын
የኔ ባለሙያ ሁል ጊዜ ነው የምከታተልሽ እጅሽ ንእይቆርጥምሽ ።እወድሻለሁ።
@brhansenbeto7774
@brhansenbeto7774 5 күн бұрын
ሜልዬ ባለሙያ
@alganeshmesfin6686
@alganeshmesfin6686 9 күн бұрын
You are amazing ❤❤🎉
@aminasoso868
@aminasoso868 2 күн бұрын
ዋው❤❤❤
@user-cd5gy6eq8u
@user-cd5gy6eq8u 9 күн бұрын
እጅ ይባረክ ባለሙያ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 9 күн бұрын
አሜን የኔ ውድ
@deiebemnaiche7246
@deiebemnaiche7246 3 күн бұрын
ውለይ ጎበዝ ነሺ🎉🎉❤❤
@fetikedir
@fetikedir 9 күн бұрын
ልጆችሽ ትዳርሽ ባንቺ ተባርከዋል ታድለው❤❤❤❤❤ ክፉ አይንካሽ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 9 күн бұрын
አሜን የኔ ውድ
@bute5158
@bute5158 9 күн бұрын
ጎበዝ ነሽ ቆንጆ የሚገርም ፈጠራ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 9 күн бұрын
አመሰግናለሁ ውዴ
@user-hd4xq4lv3w
@user-hd4xq4lv3w 9 күн бұрын
Wow
@hiwotwendimu5092
@hiwotwendimu5092 5 күн бұрын
🙏🙏🙏 thank you Mellye you’re the best🙏 I will make it This is unique, it looks good Thank you for sharing
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 күн бұрын
You are so welcome
@yasalefekutne9145
@yasalefekutne9145 8 күн бұрын
Ye kelemun aserar asayin❤❤
@user-zi5dd4jt4c
@user-zi5dd4jt4c 9 күн бұрын
ጀገና እጅሽ ይባርክ ውዴ ያምራል
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 9 күн бұрын
አሜን ውዴ
@romanamenu
@romanamenu 9 күн бұрын
ዎው 🥰🥰🥰🥰
@hirutassefa398
@hirutassefa398 5 күн бұрын
ጐበዝ ነሽ ቀንጡ ነሽ አድናቂሽ ነኝ በርች እህቴ
@militetsegaghebremichael9576
@militetsegaghebremichael9576 9 күн бұрын
Good job!
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 9 күн бұрын
Thanks!
@feve5431
@feve5431 9 күн бұрын
Gobezzzzzzzzzzz. ❤
@Maggie_Sol
@Maggie_Sol 9 күн бұрын
ጎበዚት!
@Maggie_Sol
@Maggie_Sol 9 күн бұрын
ለኔ ስትጋግሪልኝ ግን ሣትቆርሺ ነው እምታመጪልኝ።😂
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 9 күн бұрын
ቪዲዮ በማልሰራ ቀን መሆን አለበት እንጂ ለተመልካቾቼ ሳላሳይ የማይታሰብ ነው
@Maggie_Sol
@Maggie_Sol 9 күн бұрын
@@Mellyspicetv የኔ ቅን እሺ 😍🍉🍉🍉 you are blessed!
@ninaa7061
@ninaa7061 9 күн бұрын
Wowo
@user-zg6mz6nb8f
@user-zg6mz6nb8f 4 күн бұрын
የምግብ ከለር አሰራር ስሪልን ፕሊስ አድናቂሽ ነኝ ሜሊ
@meseretmitiku9407
@meseretmitiku9407 9 күн бұрын
Woynie ayetwa
@user-jo5de5kv8l
@user-jo5de5kv8l 4 күн бұрын
Melu gobez belmoya thanks for your information ❤❤❤
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 күн бұрын
Thank you too
@LemlemWelde-oo3hl
@LemlemWelde-oo3hl 9 күн бұрын
Betam yemigerim fetera new enameseginalen
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 9 күн бұрын
እኔም አመሰግናለሁ የኔውድ
@user-wr8fs2zs8k
@user-wr8fs2zs8k 9 күн бұрын
ከበሮ በሰው እጅ ያምር ሳይዙት ይደናገር አሉ ትግስተኛ ባለሙያ ነሽ
@tigistgetachew4942
@tigistgetachew4942 9 күн бұрын
ሴት ነሽ በቃ 🙏👍
@hasbeslife1033
@hasbeslife1033 9 күн бұрын
Suppr ❤❤❤❤
@saratessema9064
@saratessema9064 8 күн бұрын
Very creative❤ 18:30 I'll give it a try
@GggGggg-cg3wd
@GggGggg-cg3wd 9 күн бұрын
ማሻአላህ ያምራል ቀለሙ ግን ለጤና ጠንክ የለውም ወይ ለጓደኛየነውብለሽ ቆራረሽውእሳ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 9 күн бұрын
እሷም ቅርስ ስለሆነ ምታቀርበው ችግር የለውም እናም ቪዲዮ ላይ በደንብ ተናግሬአለሁ እቤት ቀለም እንድታዘጋጁ አልያ ኦርጋኒክ ከቀይ ስር ከስፒናች የተዘጋጀ ገዝታችሁ እንድትጠቀሙ እንጂ ቀለም ፍጹም አይመከርም
@GggGggg-cg3wd
@GggGggg-cg3wd 9 күн бұрын
@@Mellyspicetv አሰራሩን አሳይን ከቻልሽ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 9 күн бұрын
@@GggGggg-cg3wd እሺ
@selamawitshibabaw2211
@selamawitshibabaw2211 5 күн бұрын
ከዳቦዉ ማቡኪያሽ
@et4590
@et4590 9 күн бұрын
Wawuuuuuu❤❤❤❤❤❤
@user-rm1is4jf1q
@user-rm1is4jf1q 8 күн бұрын
አሰራሩ አሪፍ ነው ግን ከለሩ አልተመቼኝም ማለት የሀበሻ ዳቦ በለመድነው አሰራር የበለጠ ጥሞ እና ተመችቶን ይበላል ዝግጅት ኖሮ ወይም በከለር ቢያስፈልግ ኬኮችን እና ኩኪስ ፣የተለያዩ ጣፋጭ ነገሮችን መስራት ይሻላል ሙያሽ ግን ማሻአላህ ጎበዝ
@EliyasYeshitilla-cw2sv
@EliyasYeshitilla-cw2sv 7 күн бұрын
ሜልዬ እጅሽን ይባርከው ዘር ይውጣልሽ የኔ እመቤት በርቺ❤❤❤😊😊😍😍😍
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 7 күн бұрын
አሜን ኤልያስ
@user-hd4xq4lv3w
@user-hd4xq4lv3w 9 күн бұрын
❤❤❤
@tsigedesta7553
@tsigedesta7553 9 күн бұрын
ሜሉ እንዴት ነሽ የባለሙያዎች እመቤት ነሽ እኮ፡፡ በሌላ ዱቄት ይቻላል እንዴ?
@user-jf5zu5ir3e
@user-jf5zu5ir3e 9 күн бұрын
❤❤❤❤melluye yeset kunicho blessed
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 9 күн бұрын
አሜን
@tsisami9841
@tsisami9841 9 күн бұрын
ሜሉ ❤❤❤❤❤❤
@helunazreth80
@helunazreth80 8 күн бұрын
👏👏👏❤
@elsakebede8634
@elsakebede8634 8 күн бұрын
ሰላም ሚሌ ያኛውን አታሳይንም ነበር ያው እኛ ጋተለቅ ያለ የሚጋገረው
@fatumamehamed3270
@fatumamehamed3270 9 күн бұрын
ጀግና ነሽ የምግብ ቀለም ጣእም አለዉ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 9 күн бұрын
ጣእም የለውም
@MuluneshAbiye
@MuluneshAbiye 9 күн бұрын
lemenagn aybalem tyekagn bey
@user-rr1ld8dy1f
@user-rr1ld8dy1f 5 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@shineAllTime
@shineAllTime 7 күн бұрын
Looks like watermelon,,,,,,😅,,,interesting,,,,,not a fan of white flower bread. But, it looks fabulous ☺️
@balayneshzena8080
@balayneshzena8080 4 күн бұрын
❤🎉🎉
የሳምንት ምግብ አሰራር
25:29
Melly spice tv
Рет қаралды 21 М.
He sees meat everywhere 😄🥩
00:11
AngLova
Рет қаралды 11 МЛН
Wait for the last one! 👀
00:28
Josh Horton
Рет қаралды 160 МЛН
ሽምግልና
28:40
CW Film Connection
Рет қаралды 8 М.
ሽሮ ማስፈጨት ቀረ
13:39
Melly spice tv
Рет қаралды 18 М.