የሳምንት ምግብ አሰራር

  Рет қаралды 23,059

melly spice tv

melly spice tv

2 ай бұрын

የሳምንት ምግብ አሰራር ይህ አምስት አይነት የምግብ አሰራር ሁሉም ለየት ያለና ፈጣን ቀላል ለሳምንት የሚሆን የምግብ አሰራር ነው እኔ ለሳምንት ብዬ መርጨ ብሰራችውም እናንተ ከመሃል አንዱን በመስራት መጠቀም ትችላላችሁ ሁሉም ልዩና ምርጥ ምግቦች ናቸው እንደ ሁሌው ስሩ ሞክሩ ብሉ ትወዱታላችሁ

Пікірлер: 114
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 ай бұрын
እንኳን ሰላም መጣችሁ ወዳጆቼ የፔስቶውን ልክ ለምትፈልጉ የተጠቀምኩት ግብአት 2ኩባያ የቤዝል ቅጠል 2ራስ ነጭ ሽንኩርት እሩብ ኩባያ ፓይን ናትስ ግማሽ ኩባያ የወይራ ዘይት 1 ኩባያ ፐርመጃና ሪጂያኖ አንድ የሾርባ ማንኪያ የሎሚ ጭማቂ እና ጨው እና ቁንዶ በርበሬ ናቸው።ላይክ እና ሼር ማረጋችሁን እንዳትረሱ ቪዲዮው ብዙ ሰው ጋር እንዲደርስ የናንተ ላይክ ማድረግ አስተዋጾ አለው።።በያላችሁበት ሰላም ሁኑልኝ!!❤❤❤
@GgGg-pw3wl
@GgGg-pw3wl 2 ай бұрын
❤❤❤❤
@hanamariam1643
@hanamariam1643 2 ай бұрын
SELAM LANCHEI YUN EHTEI Milat Endeit nesh, ebaksh yanchin erdata enfelgaln Greek slemtnori. Le Canada Victoria kdus Gebreil beitkrstyan eka felgen Greek ymnawkew sew slalagegn. Labatachn Ethiopian mgb aserar yemtastemr alch kerdachn esan ltykna engrwatalu by enchin erdat lmetayk mtau. Krdashn kabatachn gar agenagnshalu mn endeflgech beitkrstyan esachw yasredushal.
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 ай бұрын
@@hanamariam1643 እሺ ሀና me.lly224 ብለሽ በኢንስታግራም ወይም በface book Melat Lema ብለሽ ልታገኚኝ ትችያለሽ
@mareli9826
@mareli9826 2 ай бұрын
Wow……I love all your dishes….they’re all excellent choices. I can’t wait to make that eggplant 🍆 dish…..it looks like a good refreshing salad option too. You’re amazing as always 🌺🌺🌺❤️❤️❤️
@Meski-or8ln
@Meski-or8ln 2 ай бұрын
ሜሉዬ የኛ ቅመም በሩጫ ዓለም ለምንኖር ቆንጆ አማራጭ ነው አንዳንዴ አሙቆ መብላቱ እራሱ እንዴት እንደሚደክም
@MedinaDerje
@MedinaDerje 2 ай бұрын
ሜሉዬ የኔ ቆንጆ አስተማሪዬ 10000 ኑሪልኝ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 ай бұрын
አሜን የኔ ውድ❤
@mebrihabtu2660
@mebrihabtu2660 2 ай бұрын
ሜሉዬ ተባረኪ እንዴት ባለሙያ እንዳረግሽኝ እኮ አታውቅም!!
@selamfessha3136
@selamfessha3136 2 ай бұрын
You are insanely creative 😍 love every food you cooked.
@senaitmulalem5603
@senaitmulalem5603 2 ай бұрын
ጎበዝ ባለሙያ እጅሽ ይባረክ❤❤❤
@user-gr8jw5rd9d
@user-gr8jw5rd9d 2 ай бұрын
የኔ:ባለሙያ::ሜሊይ: እናትሽን:እግዚእብሄር: ይባርካቸው::❤
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 ай бұрын
አሜን የኔ ውድ
@lemlemg542
@lemlemg542 2 ай бұрын
ሜሉ ቆንጆ ምግብ በትኩሱ አትክደኝው የፍሪጅ እቃ ላይ ከገለበጥሽው በኅላ እንፋሎቱ ወደ ውሃነት ተቀይሮ ከመክደኛው በመንጠባጠብ ምግቡን ያለቀኑ ያበላሸዋል !! ከቀዘቀዘ በኅላ ነው መክደን ያለብሽ!!❤ በተረፈ ወድጀዋለሁ eggplant አሰራሩን እሞክረዋለሁ 👌👌👌
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 ай бұрын
እሺ አመሰግናለው ለምለም
@user-wr8fs2zs8k
@user-wr8fs2zs8k 2 ай бұрын
ጎበዝ ነሽ አገርሽ ስትሄጂ ምርጡ ገበታ ተወዳደሪ ታሸንፊያለሽ
@user-hawi802
@user-hawi802 2 ай бұрын
ውዴ እናመሰግናለን ❤❤❤
@shalom744
@shalom744 2 ай бұрын
Enameseginalen Melluye
@dinamesfin8860
@dinamesfin8860 2 ай бұрын
ሁሌም ምርጥ ስራ አጅሽ የባረክ ❤❤❤❤❤❤
@lemlemberhe1005
@lemlemberhe1005 2 ай бұрын
Very good God bless you. You are very hameble person thankyou🙏🙏🌹🌹❤️❤️
@genetbelda4376
@genetbelda4376 2 ай бұрын
እጁሽ ይባረክ አሰራርሽ ሁሉ እጅሽ ላይ ሲያምር እናመሰግናለን ሜሉ❤
@happyhappy-qq4nc
@happyhappy-qq4nc 10 күн бұрын
የኔ ባለሙያ ስወድሽ❤❤❤
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 9 күн бұрын
ክበሪልኝ
@nanigebru6212
@nanigebru6212 2 ай бұрын
ሜሊዬ በጣም ጥሩ ሀሳብ ነው ተባረኪ❤
@asnakchweldkidan7977
@asnakchweldkidan7977 2 ай бұрын
እናመሰግናለን❤
@ghideymedhanie1706
@ghideymedhanie1706 2 ай бұрын
Wonderful bless you
@mattsworld5270
@mattsworld5270 2 ай бұрын
looks really nice
@tedjitucomolet9719
@tedjitucomolet9719 2 ай бұрын
ግልገል ነው አንዴ ሰርቶ ማስቀመጥ🙏🙏🥰
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 ай бұрын
የኔን ብነግርሽ ፍርጅ ውስጥ ምንም የበሰለ ምግብ ባላይ ደስ ታዬ ነው ግን ደግሞ ስራ ውለሽ የልጆች ትምህርት አስጠንተሽ ከዛ ምግብ ማብሰል ግዜውም አይበቃም ድካምም አለው ከዛ አንጻር ነው ግልግል የምለው ባይሆን በስራ ቀን ሰላጣ መክተፉ ኦቭን ውስጥ የሚገቡ ነገሮችን ማስገባባት በቂ ነው። ለማንኛውም ሁለቱም አሪፍ ነው የኔ ውድ ኑሮሽ ነው የሚወስነው።
@jerryzeleke6447
@jerryzeleke6447 2 ай бұрын
I have no word for u. God bless u.
@Fedelove291
@Fedelove291 2 ай бұрын
ጎበዝ
@alganeshmesfin6686
@alganeshmesfin6686 2 ай бұрын
We love you. Wishing you long life ❤🎉
@aziebhabte-selasie7329
@aziebhabte-selasie7329 2 ай бұрын
Waw well organized good bless you.❤❤❤❤❤😂
@kitchen2176
@kitchen2176 2 ай бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉
@user-ln2me7yx4j
@user-ln2me7yx4j 2 ай бұрын
🥰🥰🥰
@zaharahassan9750
@zaharahassan9750 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@mareli9826
@mareli9826 2 ай бұрын
Meluye….thank you for showing us my favorite Greek food…dolmas . What do you think if put in some chopped mint leaves mixed in with the dills? Thank you dear ❤❤❤ God bless you 🎉
@frehiwothailu2329
@frehiwothailu2329 2 ай бұрын
እናመሰግናለን ሁሌ መስራት የምፈልገዉ አሰራር ግን የወይን ቅጠል እቤት ወይን አለን የሱ ቅጠል ይሆናል?
@user-hawi802
@user-hawi802 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@kingcell4953
@kingcell4953 2 ай бұрын
abet kltfnshe ngrochen stchnanki msertshe hulum nger prfect❤
@tigistfikade892
@tigistfikade892 2 ай бұрын
Thank you very much
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 ай бұрын
You are welcome
@elsagebrezghi1724
@elsagebrezghi1724 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Maryg05
@Maryg05 2 ай бұрын
የአረቦች ናቸው የሚሰሩት
@Etsegenetwedajo
@Etsegenetwedajo 2 ай бұрын
hi melu yemtasayin huhu lena betame teqami selhon amesgenalew (beteley betely lesament yemteseraw)
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 ай бұрын
Super!
@yalemzeleke
@yalemzeleke Ай бұрын
Thank you 🎉🎉🎉
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Ай бұрын
You’re welcome 😊
@le1785
@le1785 2 ай бұрын
❤❤❤🙏🙏🙏😘😘😘
@merkebuaworku1858
@merkebuaworku1858 2 ай бұрын
ሰላም እህቴ ቤዝል ምንድነው ትንንሹ ጎመን ነው?
@asterjesustadesse1002
@asterjesustadesse1002 2 ай бұрын
የወይን ቅጠል አረቦች ግሮሰሪ አይቼ በጣም ገርሞኝ ነበር ለካስ ይበላል ? እናመሰግናልን በጣም አድናቂሽ ነኝ ❤
@lubabaasfaw846
@lubabaasfaw846 2 ай бұрын
ቆስጣ በእንግሊዘኛንገሩኝ በአረበኛሥ😮
@enemamar21
@enemamar21 2 ай бұрын
Miluya balemuya neshe
@FantuKelecha
@FantuKelecha 2 ай бұрын
ምርጥ ሙያ ነው 😍 ደምበርጃኑን በፌታ ችዝ ፋንታ የአበሻ አይብ ብንጠቀም ምን ይመስልሻል ? አድናቂሽ ነኝ 😍
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 ай бұрын
ምክሬው አላውቅም ጭስ ጭስ የሚል ቃናን ከአይብ ጋር
@senaitsetant748
@senaitsetant748 2 ай бұрын
Milluye nice job as usual keep doing the best cooking 🥘 ! Hey what is ጦሲን in English? Please let me know Thank you 🙏🏾
@mareli9826
@mareli9826 2 ай бұрын
Oregano
@senaitsetant748
@senaitsetant748 2 ай бұрын
Thx my dear for the quick response!
@metasebiakassaye3747
@metasebiakassaye3747 2 ай бұрын
What can we use instead of the olive leaf? Cabbage?
@Tin677
@Tin677 2 ай бұрын
Belela aynet megeb lesamnt yemihon asayin
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 ай бұрын
እሺ የኔ ውድ
@saaa9448
@saaa9448 2 ай бұрын
የወይን ቅጠል ግን ኢትዮጵያ አለ ይህን ምግብ በጣም ነው እምወደው
@semiraabdo7080
@semiraabdo7080 2 ай бұрын
አለ ግን ሀገር ቅጠሉን መብላት አልተለመደም
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 ай бұрын
አዎ አለ መብላት ስላልተለመደ ነው እንጂ አሁን አሁን ደግሞ ምግቡም እየተለመደ ነው ያው ውድ ነው ሬስቶራንት የሚያስከፍሉት እንጂ
@betelhem5464
@betelhem5464 2 ай бұрын
በጥቅል ጎመን መስራት ይቻላል
@soyamteferi4614
@soyamteferi4614 2 ай бұрын
Ale gin gorebet yetetekele kale new.
@semiraabdo7080
@semiraabdo7080 2 ай бұрын
@@betelhem5464 በቆስጣም መስራት ይቻላል ግን ሁሉም ጠአማቸው የተለያየ ነው
@alemexpectsolution3725
@alemexpectsolution3725 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏
@yehaniznesro170
@yehaniznesro170 2 ай бұрын
Bizu gize migb sitseri ketimatim buhala new berbere mitchemriw lemndnew
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 ай бұрын
ቲማቲሙ ውሀውን መጦ እንዲጠበስ ነው የኔ ውድ
@YabuSis
@YabuSis 27 күн бұрын
ሜሉየ ሠላጣ ውሥጥ የጨመርሽው ነጬ ምድነው
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 21 күн бұрын
ቺዝ ነው
@MedinaDerje
@MedinaDerje 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@legessealemu5426
@legessealemu5426 2 ай бұрын
ሜሉ ተማሪ ልጆች አሉሽ መቼስ እና ለነሱ እዴት ነው የምታረጊው?
@rekikmoges
@rekikmoges Ай бұрын
melly for those of us who live in ethiopia where can we get ye woyen kitel or is there a replacment for this can we do it with collard green or kosta?
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 21 күн бұрын
አዎ በጥቅል ጎመንም በቆስጣም መስራት ይቻላል
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 21 күн бұрын
እንዳልሽው በሀበሻ ጎመንም(collard green)
@kingcell4953
@kingcell4953 2 ай бұрын
dbrjanu arboche yslite sose ychemrubtale
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 ай бұрын
እሱ ሌላ አይነት አሰራር ነው የሰሊጥ ቅቤ (ታሂኒ)ይጨምሩበታል
@kwtkuw7717
@kwtkuw7717 2 ай бұрын
ሚሉ ሰላም እንዴነሽ ውዴ እኔ አንድ አስተያየት ልስጥሽ ምን መሰለሽ ሞያ እንደየቤቱነው ሆኖምግን የወይን ቅጠሉ በእንደዚ መልኩ አይሰራም በየአገሩ ከተለየ አላቅም ግን እዚ የአረቦቹ ቤት የምንሰራው እሩዙ ታጥቦ በሳህን አድርገን ሽንኩርት ቲማቲም አንድ ወይም ሁለት ሚጥሚጣ ቃርያ ቅመሞች የወይራ ዘይት ሎሚ ተጨምቆ ጨው እነዚህን በማደባለቅ በተዘጋጀው ወረኣናብ በመጠቅለል ከተዘጋጀው ድስት ውስጥ ከስሩ ድንች በማንጠፍ ውሃ ጨምሮ ማብሰል በቃ በስጋም ይለያል ከተሳሳትኩ ይቅርታ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 ай бұрын
እኔም አንቺም ልክ ነን የየሀገሩ የየቤቱ ይለያያል ለምሳሌ ቱርክ ደግሞ ብትሄጂ በድንቹ ፋንታ የበግ(የፍየል) ግድን ነው የሚጠቀሙት ስለዚህ ትክክል ወይም ስህተት የለም
@shalom744
@shalom744 2 ай бұрын
Yeweynu kitel yemayigegn kehone bemin yitekal? Ye tikil gomen kitel?
@21MarYam
@21MarYam 2 ай бұрын
አረቦች በጥቅል ጎመን ወይም ቆስጣ ይሰሩበታል ጥቅል ጎመኑ ይገነፈላል ትንሽ
@shalom744
@shalom744 2 ай бұрын
@@21MarYam eshi ameseginalehu
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 ай бұрын
አመሰግናለሁ እህቶቼ በጥቅል ጎመን ይተካል እሱንም ቀደም ብዬ አሳይቻለሁ
@Tin677
@Tin677 2 ай бұрын
Ere tey melu ye destocheshn link
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 ай бұрын
Silit ይባላል የኔ ውድ አለ እም ዞን ላይ
@Lesewe-hm2fe1sv9A
@Lesewe-hm2fe1sv9A 2 ай бұрын
ምግብ ትኩሥ ሢሠራ ነው ደሥ የሚለው የዘይቱኑ ቅጠል አረብ ሀገራት ተቀቅሎ ነው የሚሸጠው ሥራ ጨርሶ😅😅😅😅 በተረፍ ይሄ ለሠነፎች ነው ኑ ተመልከቱ አንደዜ እደማንንም ብላችሁ ሠርታችሁ ሣምንቱን ሙሉ ተኙ😅😅😅😅😅😅
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 ай бұрын
ኪኪኪ ተኙ ደስ ይላል። ኑሮ ሲያስተኛ አይደል በውጭ ሀገር
@Lesewe-hm2fe1sv9A
@Lesewe-hm2fe1sv9A 2 ай бұрын
@@Mellyspicetv እውነት ነው አያሥተኛም ግን ሜሉየ ባይጣፍጥ እንኳን አድሥ የተሠራን አያክልም
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 ай бұрын
@@Lesewe-hm2fe1sv9A ምንም ጥያቄ የለውም ማን ይጠላል አዲስ ምግብ ካለው ነባራዊ ሁኔታ እንጂ
@mareli9826
@mareli9826 2 ай бұрын
I don’t think this being lazy….., it’s actually being smart, wise, proactive when time is always constricted for us women. Meluye, I am like you….i try to prep ahead of time. Thanks for all your tips ❤❤❤
@Lesewe-hm2fe1sv9A
@Lesewe-hm2fe1sv9A 2 ай бұрын
@@mareli9826 እናቴ እኔ ሀበሻ ነኝ ኮመቱ ለማነው🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣እኔ ከአማረኛየ ውጭ አልነካካም
@lubabaasfaw846
@lubabaasfaw846 2 ай бұрын
በውነቱመጥፋትሽያጎድለናል እስኪ አትዘግይእናመሠግናለንእሺ 😊😅
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 ай бұрын
አለሁ እኮ የኔ ውድ በሳምንት አንዴ አልቀርም
@lubabaasfaw846
@lubabaasfaw846 2 ай бұрын
አንዴማእያየንሽነው በየቀኑከቻልሽ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 ай бұрын
@@lubabaasfaw846 እሺ የኔ ውድ በየቀኑም ባይሆን ቀኔን አስተካክዬ መጣ መጣ ለማለት እሞክራለሁ ።ከልቤ አመሰግናለሁ
@lubabaasfaw846
@lubabaasfaw846 2 ай бұрын
@@Mellyspicetv 🤗😄☺️🇪🇹🇪🇹
@natandagnachew2790
@natandagnachew2790 2 ай бұрын
እዴትነው ያንቺን ምግብመችነው ምብጋብዢኝ ሲውዲን አትልኪልኝም
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 ай бұрын
እልካለሁ
@lubabaasfaw846
@lubabaasfaw846 2 ай бұрын
የኔንጥያቄነውየጠየቅሻት ወላሂ እኔምእፈልጋለሁ😂
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 ай бұрын
ሀቢቤ come to Greece!!
@alemhaile8843
@alemhaile8843 21 күн бұрын
Mellye dolma ye Greece migib new aydel an hi yet new yaleshiw demo wedishalu
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 19 күн бұрын
ግሪክ ነው የምኖረው አዎ የግሪክ ምግብ ነው ብዙ ሜድትሪያንያን ሀገራትም ይሰሩታል
@kingcell4953
@kingcell4953 2 ай бұрын
Mluye sga ytfche ayigbm ywyinu mgb lyie
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 ай бұрын
በስጋም እንዲሁም በአትክልትም ብቻ ይሰራል እንደ ፍላጎት ነው
@21MarYam
@21MarYam 2 ай бұрын
በደንብ ይገባል
@zebibasuliman5338
@zebibasuliman5338 2 ай бұрын
እናመሰግናለን ❤❤❤
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 ай бұрын
እኔም አመሰግናለሁ የኔ ውድ❤
የዳግማተንሳይ ልዩ ዝግጅት
25:14
Melly spice tv
Рет қаралды 25 М.
Gere Emun Emun Part 188 |. ገሬ እሙን ክፋል 188 ቻው ድኽነት ክፋለ 4
42:06
Gere Emun Entertainment ገሬ እሙን
Рет қаралды 26 М.
Inside Out Babies (Inside Out Animation)
00:21
FASH
Рет қаралды 22 МЛН
Doing This Instead Of Studying.. 😳
00:12
Jojo Sim
Рет қаралды 12 МЛН
Mama vs Son vs Daddy 😭🤣
00:13
DADDYSON SHOW
Рет қаралды 48 МЛН
Can A Seed Grow In Your Nose? 🤔
00:33
Zack D. Films
Рет қаралды 26 МЛН
Nice okra ኦክራ (ቤሜ አሰራር
44:27
SOLYANA TUBE ሶሊያና ቲዩብ
Рет қаралды 798
June 11, 2024
13:09
Hanna Yohannes-ጎጂዬ
Рет қаралды 245 М.
7 መፍትሄዎች ቆንጆ   ዶሮ ወጥ ለመስራት
26:32
Melly spice tv
Рет қаралды 42 М.
Inside Out Babies (Inside Out Animation)
00:21
FASH
Рет қаралды 22 МЛН