43ኛ ፈተና ገጠመኝ ፦ ሚስት በባሏ ላይ መስተፋቅር ማድረጓን ባታውቅና ቢገኝበትስ

  Рет қаралды 51,207

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

Жыл бұрын

Пікірлер: 591
@user-ct5kg4pu6o
@user-ct5kg4pu6o Жыл бұрын
የኛዎቹ እንቁዎች መምህሮች 🙏🙏🙏🙏
@kiyasenait299
@kiyasenait299 Жыл бұрын
መምህረዬ እንኳን ደህና መጣህ
@tesfayetsehaye8618
@tesfayetsehaye8618 Жыл бұрын
መምህር እንኳን ለቅዱስ ሚካኤል ወርሀዊ በዓል አደረሰህ ሁላችሁም የመምህር ተስፋ ስላሴ ተማሪዎች እንኳን አደረሳችሁ ኑ ከፈተና ገጠመኝ እንማማር
@tsehayleya4583
@tsehayleya4583 Жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ❤
@tarikyemedaniyalem6372
@tarikyemedaniyalem6372 Жыл бұрын
🙏🙏🙏 እንኳን አብሮ አደረሰን
@user-op5yx7mx6u
@user-op5yx7mx6u Жыл бұрын
amen enquwan abiro adiresen
@lolukhaliij8677
@lolukhaliij8677 Жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@kwtkwt6841
@kwtkwt6841 Жыл бұрын
AmenAmenAmen kalewot yasalmaleng
@selam801
@selam801 Жыл бұрын
ለወርሀዊ መታሰብያ መላኩ ቅዱሰ ሚካኤል እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ንቁ የተዋህዶ መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህ በጉጉት ሰጠብቅህ ነበር ገባ ገባ በሉ ምእመናን አብረን እናዳምጥ
@BeteHohe
@BeteHohe Жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን መላኩ ቅዱስ ሚካኤል የልብሽን መሻር ከሀጥያት በስተቀር ይሙላልሽ ማማዬ ባለሽበት የክርስቶስ ሰላም ይብዛልኝ እማዬ 😍💞
@selam801
@selam801 Жыл бұрын
@@BeteHohe አሜን፫ ማራኪዬ የኔ ውብ🥰
@user-op5yx7mx6u
@user-op5yx7mx6u Жыл бұрын
amen enquwan abiro adiresen
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j Жыл бұрын
👏👏👏አሜን ሁልዬ
@user-ho1pc9yf8m
@user-ho1pc9yf8m Жыл бұрын
አሜን
@user-ln5be1dj5w
@user-ln5be1dj5w Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ውድ መምህራችን እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ያቆይልን
@user-addisalem1213
@user-addisalem1213 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🕊
@user-rj7dr6ts9e
@user-rj7dr6ts9e Жыл бұрын
መምህር እንዃን ደና መጣህ እንዃን ለቅዱስ ሚካኤል ወርሐዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ ረድኤት በረከቱ ከሁላችንም ጋር ይሁን አሜን ምእመናን ገባ ገባ በሉ አብረ እናዳምጥ
@user-ln5be1dj5w
@user-ln5be1dj5w Жыл бұрын
ተሻለሽ እህቴ
@user-rj7dr6ts9e
@user-rj7dr6ts9e Жыл бұрын
@@user-ln5be1dj5w እግዚአብሔር ይመስገን ትንሽም ቢሆን ደና ነኝ
@user-ln5be1dj5w
@user-ln5be1dj5w Жыл бұрын
@@user-rj7dr6ts9e እመብርሀን ትዳብስሽ የፀሎት ውሀ ጠጭ ሁልግዜ እማ
@tilahunminyamir
@tilahunminyamir Жыл бұрын
ተሻለሽ ኤፍታህ?
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j Жыл бұрын
👏👏አሜን
@user-yl1oi2wk7p
@user-yl1oi2wk7p Жыл бұрын
መምህረ እንኳን ደህና መጣህልን እንኳን ለቅዱስ ሚካኤል ወረሃዊ ክበረ በዓል አደረሳችሁ የመምህር ፍረዎች❤️🥰
@girmachewab9108
@girmachewab9108 Жыл бұрын
@hanabelete27
@hanabelete27 Жыл бұрын
ውድ መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህ ። በምታስተላልፋቸው መልእክቶችህ ህይወታችን እየተቀየረ ነው እግዚአብሔር አሁንም ፀጋውን ያብዛልህ 🙏🙏🙏
@hjfujgjgj4435
@hjfujgjgj4435 Жыл бұрын
ረጅም እድሜና ጤና ይሥሰልን መምህራችን🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@BeteHohe
@BeteHohe Жыл бұрын
_በጌታ በመድሃኒአለም ስም በጣም ይገርማል የጠንቋዮችን ስራ እግዚኦ ማረነ ክርስቶስ። አማ ፍቅር ወዳጄ አንድ ነገር ልንገራችሁ ማ በልጅነቴ የማይሆን ትዳር ውስጥ ገብቼ ነበር ከዛ ባል ተብዮ በጣም ችግር አለበት ችግር ስላቸው የመንፈስ ነገር ገብቶበት ነው ያኒ እኔ አላውቅም ነበር አሁን ውጭ ሀገር መጥቼ የእናንተን ትምህርት ስማር ነው ሁሉም ነገር የገባኝ ይሁን እንጂ ድንግል እናቴ ከፈቀደችልኝ የኔን ታሪክ በእርሶ አንደበት እንደ በገጠመኝ መልኩ እንዲህ ቀርብልኝ እፈልጋለሁ እማ ፍቅር ከፈቀደችልኝ ነው ሀገሬ ገብቼ የእማ ፍቅር ወዳጅ ያስተማረኝን ነገር ሁሉ በተግባር ፈፅሜ የእማ ፍቅር ወዳጅ መምህሬን አግኝቼ መመስከር እፈልጋለሁ 😥😥እናም መምህሬ ባል ተብዮ በጣም አስቸጋሪ ነበር እኔ ሳገባ በጣም ትንሽዬ ልጅ ነበርኩኝና እያማርረኝ ነበር ልጅ አትወልጅም እያለኝ ልጅ መውለድ ይቅርና ለማግባትም ያልታሰበ እድሜ ውስጥ ነኝ እናም ብዙ ግዜ ያስለቅሰኝ ነበር እናም አንድ ቀን ገበያ ሄደን ነበር ከዛ ከገበያው ስንመልስ የጠንቋዮች ቤትጋ ነበር መንገዱ ይደልቃሉ ድምፅ ብቻ ነው የሚሰማ ይጮሃሉ ከዛ ከዚህ ቤት እንግባ አለኝ ለምን አልኩት አንቺ ልጅ የማትወልጅበት ምክንያት እንጠይቃለን ከዛ ይነግሩናል እንሰማለን ከዛ ወደ ቤት እንሄዳለን አለኝ በጣም ገረመኝ በህይወቴ ጠንቋይ ስባል የሰማሁት የዛን ቀን ነው ቆይ ግን እነሱ እንደት አድርጎ ይነግሩናል አልኩት ገብተን እንጠይቃቸው አለኝ ያኒ እግዚአብሔር ማን እንደሆነ በደብ አላውቅም ነበር ግን ባላውቅም በልቤ ማርያም የሚለውን ስም ኪዳነ ምህረት ቅዱስ ሚካኤል ቅዱስ ገበረኤል የሚለውን ስሙችን አውቃለሁ ትርጉሙን አላውቅም ስሙን ብቻ ስለማውቃቸው ኪዳነ ምህረት ልጅ ትሰጣለች እንጂ እኔ አልሄድም ብዬ ወደ ቤት ደረሰን በጣም ነው የደበደበኝ የኔው ይሰማ እኔ ያልኩትን ብቻ ስሚው በማለት ያኒ እኔ ለኪዳነ ምህረት አልቅስ ነበር እየመታኝ ነው ልጅ መስጠት ትችይበታለሽ ልጅ ስጭኝ ልጅ ከሰጠሽኝ መቶ አምሳ ብር እሰጥሻለሁ ብዬ ስቅስቅ ብዬ ለኪዳነ ምህረት አልቅሼ ነገርኩት የደብራችን ቤተክርስቲያን ኪዳነ ምህረት ነበር እናም ለእሷ ስነግራት የእውነት ልጅ ሰጠችኝ ችግር ከእሱጋር ትዳራችን አልቀጠለም መምህሬ አንድ ቀን እግዚአብሔር ሳገኛችሁ የኔ ታሪክ ማቅረብ እፈልጋለሁ ድንግል እናቴ ከፈቀደችልኝ ይህንን ስለዚህ ጠንቋይ ስሰማ ትዝ ብሎም ነው መምህሬ በእግዚአብሔር ስም ከልብ ከልብ እናመሰገናለን እድሜና ጤና ይስጣችሁ የእማ ፍቅር ወዳጅ ከዚህ አይነት ነገር እንድንወጣ ስለሚታስተምሩን እርሶን ጠንቋይ ብሎ ይቃወማሉ እግዚአብሔር ያሳያቸው ለእነሱ።_
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 Жыл бұрын
ፈጣሪ፡እንኳን፡እረዳሺ እህቴ እመቤቴ ከጦንቋይ ቤት፡ከመግባት፡አተረፈችሺ
@user-rj7dr6ts9e
@user-rj7dr6ts9e Жыл бұрын
መምህር ይገርምሐል ከደቂቃወች በፊት በየኛ ቤተሰብ ይቱብ ላይ አንድ ቀሲስና ዘመድኩን አብረው ገብተው አንተን አባታችን አባ ዮሐንስ ሲተቹ ነበር ገብቼ ኮሜት እጽፋለሁ እጠይቃለሁ ብሎክ አረጉኝ ትምህርታቸው የማይቀበል ብሎክ ትክክል የሚሉትን ደሞ ይተዋሉ በጣም የሚገርም እኮነው
@elsaabebe5423
@elsaabebe5423 Жыл бұрын
ተዋቸው አይቸዋለሁ ስሰማቸው ስለሚያናድዱኝ ወዲያው ወጣሁ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው
@BeteHohe
@BeteHohe Жыл бұрын
ኤፍታህዬ የሥላሴ ልጅ የኔ ስጦታዬ እንደት ነሽ ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ የኔ ልዩ
@sabrinayrus3441
@sabrinayrus3441 8 ай бұрын
ተያቸው። እነሡእራሡ ዳቢሎሥሥለሆኑነው። ትክለኛትምህርትላይነው ዳቢሎሥ በሰወችአዲሮ እሚጫጩት
@mezmureztawhido3618
@mezmureztawhido3618 Жыл бұрын
ወይ መምህር በኛ ሀገር ወድ ሀላባ ዞን በትህድ ሰትፈልግ ተገኝል እህን በየ ቦታ ነው በያ ቤቶ ተገኝል 😭😭 በታለይ እሁድ እሁድ
@user-dt4ii9wp8q
@user-dt4ii9wp8q Жыл бұрын
1000 viwe አለ ላይክ ግን የለም 👉👍👍👍👍👍👍👈አድርጉ እንኳን #ለቅዱስ ሚካኤል 12 ወርሀዊ መታሰቢያ በአል አደረሳችሁ በጣም ይገርማል የጠንቋይ ቤት እንዲህ ነው ሲከብድ
@user-wt4hp3ln5m
@user-wt4hp3ln5m Жыл бұрын
እንኳዕ ደሓን መፃካ መምህረይ 😘😘😘😘
@saraT22
@saraT22 Жыл бұрын
መሰደዴ ለማወቅ ለመንቃት ለመልካም ሆነልኝ ❤️😥 ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም የረድኤት በረከቱ ተካፋይ ያድርገን... ከኔ የበረታቹ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ የተጣመመው መንገዴን የድንግል ማሪያም ልጅ እንዲያቃናልኝ በፀሎታቹ አስቡኝ 🙏🙏🙏
@BeteHohe
@BeteHohe Жыл бұрын
_የእማ ፍቅር ወዳጅ ሰላማችሁ በክርስቶስ ይብዛልኝ እንኳን ደህና መጣችሁልን መምህሬ የእኛ እንቁ ድንግል እናቴ ከክፉ ነገር ሁሉ ትጠብቅልኝ የኔ ውድ አባት የድንግል ምልጃና ፀሎት አይለያችሁ መምህሬ የኔ ውድ አባት💚💛❤_
@selam801
@selam801 Жыл бұрын
አሜን፫ ማራኪዬ የኔ ውድ🥰
@alemtsehaysesaysisay7144
@alemtsehaysesaysisay7144 Жыл бұрын
እኳን ድና መጣህ መምህር ፅጋውን ይብዛልን አባታችን
@adisuatsiontube28
@adisuatsiontube28 Жыл бұрын
ስላማችሁ ይብዛልኝ በክርስቶስ ስም ሁላችሁም እንኳን ደህና መጣህ መምህሬ በእውነት ቃለ ሂወትን ያሰማልን መምህር እንዳተ አይነቶቹን እግዚአብሔር አምላክ ያብዛልን ስንት በየቤቱ የተደበቀ አለ በርኩስ መንፈስ ተይዘው አቢቱ አምላኬ ሆይ እባክህ ልባቸውን ክፈትላቸው አይናቸውን አብራላቸው የዘላለም ሂወትን የሚያገኙባትን መስመር እንዴ መለከቱ እባክህ ስለ እኛ ሀጥያት ብለህ ሳይሆን ስለ አባቶቻችን እንባአና ፆም ፀሎት ብለህ ልባችንን መልስ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@ethiopiatekedem4150
@ethiopiatekedem4150 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን ደህና መጣህ መምህር በእውነት ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ክፉህን ሁሉ በጥሩ ይቀይርልን የኛ እንቁ አምላካችን ሆይ እባክህ ደጉን ዘመን አምጣልን ማረን ይቅርም በለን
@HHh-te8sk
@HHh-te8sk Жыл бұрын
ዉድ መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን እማ ፍቅር ትጠብቅህ እንኳን ለቅዱስ ሚካኤል ወረሀዊይ መታሠቢያ ክብረ በአል በሠላም አደረሣችሁ አደረሠን ዉድ የተዋህዶ ልጆች
@Mekanint90829
@Mekanint90829 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሙምህራችን ፀጋውን ያብዛልኔ እረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ሰላም ውድ ኢትዮጵያዊያን ባለሜ ዳርቻ ሰላምችሁ እንደሰማይ ኮኮብ እንደምድር አሽዋ ይብዛላችሁ ሰላም ፍቅር ለናቴ ሀገራችን አሜን 🙏
@user-wj3sc6wy7o
@user-wj3sc6wy7o Жыл бұрын
በጣም ሚገርም ነው እግዚአብሔር አምላክ ይሄንን ክፉ መንፈስ ይስርልን እንግዲ ተቃዋሚዎች እዩ ያለ ማስረጃ ሚያወራ የለም አስተውሉ ና ህዝባቹ አድኑ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ ኑርልን መምህራችን 💞💞💞😘
@user-wn4ov9fw6i
@user-wn4ov9fw6i Жыл бұрын
አሜን፫ እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን ተመስገን ጌታ ሆይ ሰላም ይብዛልኝ በክርስቶስ ፍቅርመምህርችን ልዑል እግዚአብሔር ለሁላችንም ልቦና ይሰጠን አመስግኛለሁ መምህራችን ረጂም እድም ከና ጤና ይሰጠናል
@emebetyesigat349
@emebetyesigat349 Жыл бұрын
እንኳን ሰላም መጣህልን እንቁ መምህራችን እንኳን ለቅዱስ ሚካየል ወረሀዊ መታሰቢያ አደረሰህ እዲሁም የመምህረ ፋሬዎች ሰላማችሁ ይብዛ ባገረም በውጭው አለም የምትኖሩ
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Жыл бұрын
የኔንም ቤተሰብ ብጥብጥ ያደረገው ዘመድ ብጤ ጠንቋይ አለ እስካሁን ድረስ በተለይ ታላቅ እህቴ ምንም አልሰማ አለችኝ ለዛ ነው ሁሌም ፀልዩልኝ ምለው 😢ትንንሽ እህቶቼን አስታርቄ ስመጣ ያ መንፈስ ትልቅየዋ እህቴ አደረና ይሄው ድጋሚ ተበጣበጡ 😥በልጅነቴ እኔንም ወስደውኛል ያ ዘመድ ተብዬ ጠንቋይ ጋር ያውም የነገረኝ ሁሉ ሳይፈፅም ቀረ 😂እኔም ሳላምንበት በግድ እንደሄድኩ ያውቃል ዳቢሎስ ጭራሽ ለናቴ መልክት ልኮላት አብዳ ትመጣለች ብሏት የሆነ ጊዜ ላይ በጣም ተጨንቃ ነበር ይሄው እኔም አለሁ እስካሁን ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ 🤲🏿🤲🏿🤲🏿እንዳውም እዛ ጠንቋ ይ ቤት ስሄድ የፀሎት መፅሐፌን ይዤ ነበር የሄድኩት 💪🏿🤲🏿አረ እግዚአብሔር ይማረን በእውነት 🙇🏿‍♀️
@user-ht4dk7sm5x
@user-ht4dk7sm5x Жыл бұрын
እህቴ አረ በጥም ያሰዝንል በገጠረ ያል ጠንቋይ ሰይጥን መህን አይውቅም
@mekedesmulugeta2888
@mekedesmulugeta2888 Жыл бұрын
አሜን ይማረን እሱ ምን ሀይል አለው ማዳንም መግደልም የፍጣሪ ስራ ነው እኔም ከኢትዮጵያ ውጭ አትሂጅ በጅሽ ሰው ይጠፍል ተብዬ ሄድኩ ተመስገን ይከው አለሁ ክክክ ሳስበው እናደዳለሁ
@user-ip3iv4jd3z
@user-ip3iv4jd3z Жыл бұрын
እውነት ነው መምህር በትክክክክክክክክክክል ወይይይይይይይይ ተጨወተበን አይይይይ አይታ እንደዚህ ነው የማረገት አይይይይ
@user-kn9tz4ow8l
@user-kn9tz4ow8l Жыл бұрын
መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን በጣም እናመሰግናለን ብዙ እየተማርን ነው እናመሰግናለን ።ወንድማችን እኔ የትግራይ ተወላጂ ነኝ የትግራይ ህዝብ ወንጌል አልተሰበከልንም እኛ እንኳን ስደት ወጥተን ነው ሃይማኖታችን ያወቅነው።ወንዴሜ የትግራይ ህዝብ በመናፍስት የተበላን ነው አሁን እማ ተወ በዚህ ጦርነት እግዚአብሔር እስከመካድ የሚደርሱ ብዙ ናቸው ።ከሃይማኖት ይልቅ ባሀላዊ የሚያስቀድም ነው ያለው ብቻ ብዙ ጉድ አለ እኔ በተወለድኩበት ከባቢ ከ5,አመት በፊት አንድ ጠንቋይ ነበረች አሁን 5,6,ደርሰዋል ህዝቡ በጥዋቱ ጠንቋይ ቤት ነው የምታገኘው ቤተ ክርስትያን ሰው ብዙ አታገኝም በጣም ብዙ ነገር አለ ወንዴሜ እባካችሁ በጸሎታቸው አስቡሉን ህዝቡ።
@user-vj6ng8ce7w
@user-vj6ng8ce7w Жыл бұрын
እወ በጣዕሚ 100%ወንጌል ኣልተሰበከም ቤተክርስትያን ተሳልመህ መምጣት ነው
@rahelasfaw6451
@rahelasfaw6451 Жыл бұрын
እይዟችሁ እህት ወንድሞቻችን ይሄ የጠንቋይ ነገር ትግራይ ውስጥ ብቻ አይምሰላችሁ :: እኔ ለምሳሌ ተወልጄ ያደግኩት አዲስ አበባ ነው ግን በሰፈሬ ውስጥ የሰውን አእምሮ የያዘ ጠንቋይ አለ:: ሁሉም ጋር ነው:: እግዚአብሔር የሁላችንን ልቦና ይመልስ::
@user-vj6ng8ce7w
@user-vj6ng8ce7w Жыл бұрын
@@rahelasfaw6451 አሜን አሜን አሜን የኔ ማር እግዚአብሔር ይገስጥልን
@user-kp5kq8ed1z
@user-kp5kq8ed1z Жыл бұрын
እንቁ መምህሬ ቃል ህይወት ያሰማልን ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቀህ በትግራይ ክልል እንደዚ ብዛ ነው የለዉ እህህህህህ😭
@user-me9wc4op6f
@user-me9wc4op6f Жыл бұрын
በሁሉ ነው😌
@saaara7869
@saaara7869 Жыл бұрын
ውሸታም,የታባትሽ አለ የለም ክፍትአፍ
@rahelmandefro735
@rahelmandefro735 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ውድ መምህራችን
@user-ed1ug7of4n
@user-ed1ug7of4n Жыл бұрын
አስተማሪ የሆነ እና ቁም ነገር ያለው ትምህርት መምህርየ ቃለ ህይወት ያሠማልን ምንም እሚጣላ ነገር የለውም አወ አማራክልል እዲህ አይነት አምሎኮ እና ጠቋይ አለ
@mulubelay6386
@mulubelay6386 Жыл бұрын
እንኳን በሰላም መምህር እኛ ነቅተናል እግዚአብሔር ይመስገን መሰደዴ ለበጎ ነው ጠላታችን ኣውቀን እየታገልን ነው እናንተም ስለመናፍስት የምታስተምሩ መምህራኖቻችን እግዚአብሔር ፀጋውን ሰለጨመረላቹሁ ነው ዘንዶው ኣፉን የከፈተው ኣይዞህ መምህር ይህ ላንተ ትልቁ ፈተና ነው
@mekedssewent6474
@mekedssewent6474 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን መምህራችን
@leliyetewahido1396
@leliyetewahido1396 Жыл бұрын
ወይ ጉድ መድሃኒያለም አባቴ አንተ ጠብቀን
@zainbzainb3131
@zainbzainb3131 Жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣህ ውድ ወንድማችን።
@hcjth1747
@hcjth1747 Жыл бұрын
መምህር እንዳው ይችን ኮሜት አይተህ በፍላሽ ትመህርቶችህን እፈልጋለሁ እኔ ሳኡዲ ነው ያለሁት ግን ከሀገር ቤት ሂዱና አምጡና አዳመጡ ስላቸው አቤት ሰበባቸው አይጣል ነው በለፈ ከአንተጋ ወንድሜ መጥቶ የምፈልጋቸውን አምጥቶልኝ ነበር አሁን ደሞ ብለው ሰበብ አበዙ እናቴ አዳል ሞት የሚባል ታመልክ ነበር እግዚአብሔር ይመስገን እኔ የአባታችንን የመምህር ግርማን ትምህርቶች የአባታችንን የአባ ይሗንስ ትምህርቶች በሙሞሪ ሌኬላቸው በስልክ አይተው ከዛር ከበእድ አምልኮ ወተውልኝ ነበር ግን እርስ በእርሳቸው እኔም ከዚህ ስምምነት አጥታን እኔም በጭቀት ላይ ነኝ መምህር😭
@user-bx7hq1wh5l
@user-bx7hq1wh5l Жыл бұрын
የኔ እህት ዝምብለሽ ለእመብርሃን በእንባ ተማፀኚ እየሰገድሽ እየፀለይሽ ሁሉ ነገር እግዚኣብሄር ስራው ይሰራል
@user-ip3iv4jd3z
@user-ip3iv4jd3z Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ ይብዛ እህት ወድሞች መምህርችን እንዴት አመሸቸሁ ይሺ እናዳምጠለን መምህራችኖ
@user-yl2pq1ys4n
@user-yl2pq1ys4n Жыл бұрын
እረ አውቃታለሁ መጀመርያ የቀረበችው ጠንቊይ አሁን ሙታለች የክርሰቲያን ሙስሊምናትይገርማል ፈጥጣሪ ልቦናስጠን
@kdest____6070
@kdest____6070 Жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣህ መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ፀጋ በረከቱን ከዚህም በላይ ይጨምርልህ በአንተ ትምህርት እራሳችን አውቀናል ከኛጋ ጉረቤት የማውቃቸው ሰዎች አሉ የዛር መንፈሱ ሲነሳ እያስጎራቸው ይጨፍራሉ ይዘፍናሉ ፍም እሳቱን ከአፋቸው ሲያስገቡት እራሱ አይበላቸውም ደግሞ የተቆላ ቡና ቁርጥም አድርገው ይበሉታል የሌለ ጉድ የለም
@user-nn9ts9zc6p
@user-nn9ts9zc6p Жыл бұрын
ስመጣቸውስ እንጨትም ይበላሉ እኔ ትንሽ ሁኘ እያየሁ ነበር
@marytsebel8504
@marytsebel8504 Жыл бұрын
Koribew yetegabitim michefirut lrzi new?
@hcjth1747
@hcjth1747 Жыл бұрын
ሰላም ለሁላችንም መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን እንኳን ለቅድሲ ሚካኤል ወረሀዊ መታሰቢያዊ አደረሰህ ኦርቶዶክስያን ሁሉ እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን አሜን 🙏🌺🌺💠💠💠
@orthodox_274
@orthodox_274 Жыл бұрын
ሰላም መምህር እንኳን ደህና መጣክ። ቅድም በቋንቋዬ ነሽ media አንድ እህታችን ስለ እናታችን ቅድስት ኪዳነ ምህረት የሰጠችዉን ምስክርነት አይቼ እጅግ በጣም ነዉ የተደነኩት እና የአንተ ትምርቶች ናቸዉ ትዝ ያሉኝ። ልጅቷን አግኝተህ አንተም በሰፊዉ ብታቀርብልን በፈተና(በአጋንንት እስራት)ስላለፈች ከልጅቷ ልምድ ብዙ መማር እንችላለን ብዬ ስላሰብኩ ነዉ። አንተ ወይ ዲ/ን ሉልሰገድ ደግማችሁ አቅርቡልን በተረፈ አትጥፋብን እንደ ሁሌዉ ከመልካም ትምርቶች ጋር ብቅ ብቅ በልልን እዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ🙌
@user-px4hk8wl8v
@user-px4hk8wl8v Жыл бұрын
መምህር የአንተ መዝሙሮች ሀሉ ህይወት ናቸው ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏
@asanaquubadhane6774
@asanaquubadhane6774 Жыл бұрын
መምህራችን እንኳን በሰላም በጤና መጣህ።
@user-dt9yp6bn3z
@user-dt9yp6bn3z Жыл бұрын
አይ መምህር ወደኛ ወደገጠር ኖርማን እኮነው 😭😭😭??? የህመማችን ኑሩ ሰለኑርክልን እናመሰግናለን እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቅህ ተስፋ ስላሴ
@user-vd6fj5rp3q
@user-vd6fj5rp3q Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እድሜ ለናንተ ለመምህሮቻችን አሁንማ ተለዉጠናል ይህ ከኛ ቤት የአለ ነዉ
@hiwigetachew6244
@hiwigetachew6244 Жыл бұрын
እንካን ደና መታህ መምህር
@user-vy2fq6xb4c
@user-vy2fq6xb4c Жыл бұрын
አንካን ለወርሃዊ በኣል ቅዱሰ ሚካኤል በሰላም ኣደረሳቹ አንካን በሰላም መጣህ መምህሬ የመዳም ቅመሞች ገባ ገባ በሉ ኣብረን አንማማር
@user-if1qt5de5t
@user-if1qt5de5t Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭መምህርዬ እግዚኣብሄር ይጠብቅህ በተወሰነ መልኩ ባንተ ምክንያት ህወቴ ተቀይረዋል ግን ደስታዬ ዝብርርቅርቅ አለብኝ ደስታም ታላቅ ሓዘን ታላቅ ጭንቀትም አለብኝ ባገኝህ ደስ ባለኝ ነበር ግን አልቻልኩም አረ በገጠር ያሉ ህዝብ ማን ይድረስላቸው ህዝቡ ኮ ኣልቃል እኔ እማቀው ሁለት ቁሸቶች አሉ በቡዳ የታያዙ ራሳቸው ሰዎች እንደ ቡዳ ተቆጥሮው ይታያሉ ኣይይይይይ አረ ስንቱ
@mekedesmulugeta2888
@mekedesmulugeta2888 Жыл бұрын
፣አይዞሽ ጸልይ ስገጅ መጀመርያ አንች ተስተካከይ ስንት ጉድ አለ fetari ይቅር ይበለን ይበላቸው
@user-jn1rj4tf7e
@user-jn1rj4tf7e Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን እግዚአብሄር አምላክ በቤቱ ያቆይልን አሜን
@user-so4cm1fu7t
@user-so4cm1fu7t Жыл бұрын
ሰላም ሰላም መምህር እንደ ነገር ለጥያቄ የቅዱስ ሚካኤል ድርሳን ጸጸጸጸጸጸጸጸጸ የምለው ትርጉም ስጠን
@bezabeza3278
@bezabeza3278 Жыл бұрын
እዉነት መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን ።በእየ ቤተሰቦቻችን ቤት እና በየሰፈራችን ያለዉን እያንዳዳን እናቃለን መምህር እዉነት እንደእናተ አይነት አንቂ እግዚአብሔር በዚ ዘመን ስለሰጠን ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን ።እሄንን ነዉ ስለተካባቸዉ የዛር ዉላጅ ልጅች የሚያለቅሱት የሚያላዝኑት።
@user-kn9mw6ok9q
@user-kn9mw6ok9q Жыл бұрын
እዉነት ነዉ
@Samsung-du3wv
@Samsung-du3wv Жыл бұрын
አረ ወዳ መምህር ይችን መስማት አያስፈልግም እግዚእብሄር ያሸንፋል የድግልጂ እየሱስ ክርስቶስ አሜን ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር አሜን ቃለሄወት ያሰማልን መንግስተሰማያት ያዉርስልን
@user-pz5cb8mk6q
@user-pz5cb8mk6q Жыл бұрын
አይ መምህራችን እግዚአብሄር አንተንና መንክራትን ሰቶናል እልልልልልልልልል ክብር ምስጋና ለሉኡል እግዚአብሄር ክፉ መናፍስትን እንዲ አጋልጥልን እንዲ ነው እንጂ በደንብ እዮዮዮዮዮዮዮዮዮ
@user-bo7xq6ow4j
@user-bo7xq6ow4j Жыл бұрын
መምህር እንካን በሰላም መጣህ ቃል ህይወት ያሰማልን ለህላችን መስታዋል የድለን ሃገሮች ን ሰለም ያድሪጉልን
@ayelutsegaw3808
@ayelutsegaw3808 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳህ ሀገሬን አድንልኝ ክዝህ ጉድ በተቻለኝ አቅም ክጎንህ ነኝ. ነን ፈጣሪ እርጅምእድሜና ጤና ይስጥህና አሁንም አሁንም ሀገሬን ክዝህ አይነት ጉድ አድንልን. አለማወቅ ብዙ ጥፋት አጥፍተናል. አድነን. አሜን(፫)
@kabtamk7852
@kabtamk7852 Жыл бұрын
ተባረክ መምህር ብዙ ነገር እየተማርነን በየቢቱ ጨሌ አለ የካህን ቤት ሳይቀር ይመለክ ነበር የክርስትና እናቴ ያደርጉ ነበር አባቷ ካህን ነው እውነት ሲጋለጥ በትክክል ተባረክ መምህር ፀሉት ብዙ ሰው በቤቱ እናተ እያስተማራቹዎ ጀምረናል
@kokeb2920
@kokeb2920 Жыл бұрын
እንኳን ደና መጣህ መምህራችን
@birshtube
@birshtube Жыл бұрын
የሚገርም ነው መምህር እናመሠግናለን
@sisaysisay8026
@sisaysisay8026 Жыл бұрын
በትክክል ነው መምህር ጸጋውን ያብዛልህ
@sarass2644
@sarass2644 Жыл бұрын
ሰላምህ ይብዛ እንቁ መምህራችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ እንኳን ለመለአኩ ቅዱስ ሚካኤል ክብረ በአል አደረሳቹ አብሮ አደረሰን በረከታቹ ይደርብን ፀጋውን ያብዛልህ 😍😘💒💚💛❤🙏
@ehetgebrielabebe588
@ehetgebrielabebe588 Жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ሁሉም በታ ያለ ጉድ ነዉ ዛሬ ያሳየከን እግዚአብሔር እንዲህ ያለውን ጉድ ከምድራችን ላይ ያጥፋልን
@user-mc2qb8fr5g
@user-mc2qb8fr5g Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህሬ እጅን ደህና መጣህልን ገና ላዳምጠው ነው እግዚአብሔር አምላክ ለቃሉ ተገዥ ያድርገን ምንም አይሰማን
@user-ip3iv4jd3z
@user-ip3iv4jd3z Жыл бұрын
እውነት ነው እዳዚህ ነው የሚሉት አወ በትክክክክል እኔም እደዚህ ነው ያሉኝ እውነት መምህርየ እንዳው ቤተስብችን ያወጠልኝ በእውነት እንዳው ወዮ ወዮ ወዮ እኔ እዳ አለበኝ እውነት አይይይይይ
@sewrakokob8508
@sewrakokob8508 Жыл бұрын
ኣሜን ያርግልህ መምህርየ የሊቀመላእክት ቅዱስ ሚካኢል ጥበቃ ኣይለይህ.
@user-lx1iz8by1h
@user-lx1iz8by1h Жыл бұрын
ሰላም ላንተ ይሁን መምህራችን እግዚአብሔር ይስጥልን ፀጋውን ያብዛልህ እመቤቴ ማርያም ትጠብቅልን እስከ ሙሉ ቤተሰብ በፀሎተ አሰበኝ ማህደረ ማሪያም
@user-ht4dk7sm5x
@user-ht4dk7sm5x Жыл бұрын
አንኳን ሰልም ምጥህ መምህረችን እንኳን ለቅዱሰ ማካኤል ወርሕዊ በዓል አደረሰችህ ያትውህዲ ልጀች ። ወይ ፈተን /ገጠመኝ/አሰታምረ እነ የነፈሰ ትምህረት ነው
@user-zi4et4nr7m
@user-zi4et4nr7m Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣሀህልን መምህር እንኳን አደረሳችሁ አደረን ለቅዱስ ሚካኤል ወርሀዊ ባህል መላኩ ቅዱስ ሚካኤል ከስት ነገር አወጣ ሠወረኝ እግዚአብሔር ይመስገን
@user-mv6pd5up2z
@user-mv6pd5up2z Жыл бұрын
መምህሬ እንኳን አደረሰህ
@yewubdarkebede2665
@yewubdarkebede2665 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በርታ
@seblegirema5913
@seblegirema5913 Жыл бұрын
እንኳን ሰላም መጣህ መምህራችን
@user-db5oq5nv5r
@user-db5oq5nv5r Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን
@workubrhn
@workubrhn Жыл бұрын
Egziabhier ybarkh memhrachin!
@hyme7165
@hyme7165 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለህይወትን ያሠማልን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እኛም የሠማነዉን በልቦናችን ያሳድርብን የምንተገብረዉ ያድርገኝ በፆሎታቹህ አስቡኝ ወለተ ኪዳን ብላቹሁ እኔ ደካማ እና ሀፂያተኛ እህታቹህን😥😥😥😥😥😥😥😥
@taybaa8158
@taybaa8158 Жыл бұрын
ቃለህወት ያሰማልን መምህራችን
@haimidinku8652
@haimidinku8652 Жыл бұрын
እድሜ ይስጥልን መምህር ገና ዛሬ ነው ትምህርቶች መስማት የጀመርኩት ዩቱብ ላይ አያለው ግን ሰምቼም አላውቅም በእውነት እንዴት ብዬ መግለጥ ያቅታል , ያባቾቻችን ፀሎት ልመናቸው አይለየን, መምህር በእግዚአብሔር ስም እኔም ሀጢያተኛዋን በፀሎታቸው እንዲያስቡኝ ካለብኝ ነገር ሁሉ አምላክ እንዲምረኝ ይፀልዩልኝ ንገርልኝ ,እህትጊዮርጊስ, የልጄ, ሀይለገብርኤል ይባላል.
@elsaabebe5423
@elsaabebe5423 Жыл бұрын
መምህርዬ እንኳን ደህና መጡልን
@user-nb1vz6bt2y
@user-nb1vz6bt2y Жыл бұрын
መምህር እድሜ ከጤና ይስጥልን ከክፉ ይጠብቅህ ቸሩ መድህንአለም ያርግልህ የኔመምህር
@senaity5571
@senaity5571 Жыл бұрын
Yarglih blenal memhir thank you.
@jordana4511
@jordana4511 Жыл бұрын
Qal yasemalin Memhir Tesfaye🙏
@bayushaskalemaryam2833
@bayushaskalemaryam2833 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምራችን
@user-xe8dx1kt6l
@user-xe8dx1kt6l Жыл бұрын
ሰላም እግዚአብሔር ይመስገን ዉድ መምህራችን እንኳን ደና መጡልን🙏💝 ኣይይ የሀ የስላሙ ቪድዮ እኛ ቤትም ነበር😥😥ያጎቴ ልጆች ለካ የህ ሁሉ ኣመታት እምያሰቃያቸዉ እሱ ነዉ😭🙏ኣለ ማወቅ የህ ሁሉ ድግስ ለሰይጣን😳😭😭
@abebawbelay2584
@abebawbelay2584 Жыл бұрын
ትክክል ነው አዋጠው ይሰጣሉ መምህር እኔም አቃለሁ ሲሰጡ
@user-yl4wn8qx9q
@user-yl4wn8qx9q Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ፅጋውን ያብዛልህ የኛ እንቁ መምህር በርታልን እግዚአብሔር አምላክ ይህን ጠቁይ መንፍስ ከምደር ገፅ ያጥፍልን
@Azeb-ru1rf
@Azeb-ru1rf Жыл бұрын
ፌስቡክ ላይ አይተነዋል መምህር ልቦና ይስጣቸው ማብራርያው በጣም ይጠቅማል እናመሰግናለን
@tigisttigist9525
@tigisttigist9525 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህልን መምህር እንኳን ለቅዱስ ሚካኤል ወረሀዊ መታሰብያ አደረሳችሁ አደረሰን እውነት ነው በየክልሉ የሌለ ነገር የለም ሁላችንም ራሳችንን እንፈትሽ የድንግል ልጅ ልቦና ይስጠን
@33k63
@33k63 Жыл бұрын
Where Can I Get The Original Video Link? Please
@merolmerol9401
@merolmerol9401 Жыл бұрын
መምህረየ
@ugyugyytgty9690
@ugyugyytgty9690 Жыл бұрын
መምህሬዬ እግዚአብሔር አምላከ ይጠብቅልን በእድሜ በፀጋ በጤና ይጠብቅልን በእዉነት
@amenamen254
@amenamen254 Жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን ዝማሬ መልእክት ያሰማልን መምህራችን
@hanadikir8345
@hanadikir8345 Жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር ይርዳህ ያበርታህ በርታ ቀጥልበት እኛም በጸሎት እናስብሃለን።
@user-db5oq5nv5r
@user-db5oq5nv5r Жыл бұрын
ሰላም መምህር
@meseretabate5543
@meseretabate5543 Жыл бұрын
መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ
@sealitseblemekonen3798
@sealitseblemekonen3798 Жыл бұрын
ይገርማል መምህር እኔ አቃለሁ አሁንም እደዚህ የሚያጓራበት በፊት አድ መስኪድጰነበር አሁን ይባስ 5 ሎሆኗል እግዚያብሔር ከገፀ ምድር ያጥፋልን አሜን😪😪😪😪😪😪😪😪 ሁሉም እዉነት ነዉ100%
@Mona-de3wx
@Mona-de3wx Жыл бұрын
መምራችን እንኳን በሰላም መጣህልን
@senaithaile4103
@senaithaile4103 Жыл бұрын
Egzabher emesgen mamhrey btami tsbuk alana bsala tmrtka🇪🇷🙏🙏🙏💖
@alemmama3836
@alemmama3836 Жыл бұрын
መምህር በርታ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@yordiabrha7418
@yordiabrha7418 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ መምህር
@yosephmersha7885
@yosephmersha7885 Жыл бұрын
መምህር ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛልህ! የመላከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ አስተምዕሮ መከተል ከጀመርኩ በዃላ በጣም ታነፅኩ ብል ማጋነን አይደለም ፤ ሰሞኑን በሳቸው ላይ የተቀናበረው ና የተነሱት የማህበረ ቅዱሳን አመራሮች ላይ አትገረም፤ ምክንያቱም ስጋ ለብሶ ምንም ሃጢያት ሊሰራ በማይችለው በፈጣሪያችን እየሱስ ክርስቶስ ላይም የተቀናበረው መነሻው በቤቱ ውስጥ ባሉት ፈሪሳውያኖች ነው፤
@marieabrare4783
@marieabrare4783 9 ай бұрын
መምህራችን በእዉነት ቃለ ህይወት ያሰማል የኛ እንቁ መምር እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥልን 👏💐💐👏
@woldesenbet
@woldesenbet Жыл бұрын
በመምህር ግርማ ስም በስልክ እናገናኝለን እያሉ በተደራጀ መልኩ ከህዝብ ገንዘብ እየሰበሰቡ ያሉ ግለሰቦች የመምህርን ስም እየጠፉ ነው እኔ አውቃለሁ እንዲህ ያለ ነገር እንደማያደርጉ ግን ብዙ ስዎች እየተታለሉ ነው የኛ ቤተሰብ እሚባል ፕሮግራም ላይ ቀሲስ ሳሙኤል እሚባል ግለሰብ ፕሮግራም ሰርቶበታል በጣም ያሳፍራል ይሄን እውነት ብሎ ዩቲዩብ ላይ ማቅረብ ስለዚህ በቻልነው አቅም መምህር እንዲያውቁት መምህር ተስፋየም እንዲያውቀው እና እነዚህም በእሳቸው ስም እሚነግዱ ስዎች ማስቆም አለብን ሸር አድርጉት ፕሮግራሙን መስማት ከፈለጋችሁ እና ማረጋገጥ ከፈለጋችሁ ሊንኩን ይጫኑት kzfaq.info/get/bejne/hpmGY7J51NCcp4U.html እግዚአብሔርን ለእውነተኞቹ መምህራኖቻችንን ብርታትን ላማያስተውሉ ለማናስተውል ደግሞ ልብ ይስጠን !! kzfaq.info/get/bejne/hpmGY7J51NCcp4U.html እባካችሁ ሼር አድርገን መምህር እንዲያውቁ እናድርግ መቼም ስማችፕውን ለማጠልሸት እየጣሩ እንደሆነ እያየን ነው እኛም መምህራኖቻችንን በፀሎት መርዳት ፣ በኮመንት ያገኘነውን የሂይወት ምስክርነት በመመስከር ፣ በስማቸው የሚደረጉ ማጭበርበር ማጋለጥ መተባበር አለብን።
@aalama5866
@aalama5866 Жыл бұрын
ስላም መምህር
@user-js1sh3jj1n
@user-js1sh3jj1n 6 ай бұрын
መምህራችን እንኳን ደና መጣህልን አባታችን በፀሎት አስቡን
@tajtaj9676
@tajtaj9676 Жыл бұрын
በእውነት መምህርዬ ቃለ ህይወት ያሰማልን እኔ ይሄንን ሁሉ ባይነኔ ዋናውጋ ወስዶኝ ማለቴ ሀሩሲ ፈረቀሳ በማላቀው ሁኔታ ወሰደኝ ግን ምንም ማረግ አልቻለም እመብርሃን ከኔጋ ነበረች እኔ ጉዱን ተመልካች ሆኜ ቀረው እግዚሃብሔር ይመስገን መምህርዬ ከገዳም አሶጥቶ ጠቛይ ቤት ወሰደኝ አሁን እድለኛ ሆኜሀለው ወድሜ ደስ የሚል ስቃይ ደስ የሚል ደስታ አግኝቼለው መምህርዬ እድሜና ጤና ይስጥልን በፀሎት አስበኝ አስካለ ማርያም በል ላባቶች ስጥልኝ ወድሜ
@saraabata4886
@saraabata4886 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን
@selamalemnew1642
@selamalemnew1642 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር።
@Afomiya
@Afomiya 11 ай бұрын
በጣም የሚገርም ነው መምር በጣም ጠቃሚ ነገር ነው ዘመንክ ይባረክ የምር በጣም ብዙ ሰው የሚድንበት ነው
3M❤️ #thankyou #shorts
00:16
ウエスP -Mr Uekusa- Wes-P
Рет қаралды 14 МЛН
Вечный ДВИГАТЕЛЬ!⚙️ #shorts
00:27
Гараж 54
Рет қаралды 14 МЛН
KINDNESS ALWAYS COME BACK
00:59
dednahype
Рет қаралды 139 МЛН
83ኛ ፈተና ገጠመኝ ፦ የአራት ልጆች እናት ድንገተኛ ውሳኔ
1:50:46
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 48 М.
10ኛ ገጠመኝ ( መምህር ተስፋዬ አበራ)
55:26
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 67 М.