109ኛፈተና ገጠመኝ፦ ኑ ቡና ጠጡ በሚለው ቦታ ላይ ያለ አስገራሚ የመናፍስት ወጥመዶችና ሦስት ገጠመኞች

  Рет қаралды 41,826

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

Жыл бұрын

Пікірлер: 291
@Hapy457
@Hapy457 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን "" ረቡኒ"" ሰላምህ ይድረሰን / ማርያምን ገጠመኝ ሲለቀቅ ያለኝ ደስታ ደመወዝ ቢጨመርልኝ እንድህ አልደሰትም 😀 እመቤቴን ኑርልን "" ረቡኒ""
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Жыл бұрын
እኔም 😂🙏🏿🙏🏿
@dghhxvhh9131
@dghhxvhh9131 Жыл бұрын
እኔም እኮ ነኝ 😂😂😂❤❤❤
@modayadi7956
@modayadi7956 Жыл бұрын
እኔም እሮጭ ነው😂❤❤
@selammulatu3807
@selammulatu3807 Жыл бұрын
Enema teygn endet dis endmilegn😂❤️🙏
@user-sy4cm3ps1r
@user-sy4cm3ps1r Жыл бұрын
ውዶቼ ምርጥ ሰመአ ንገሩኝ ማዳመጤን አቁሜአለሁ አልበረክት አለኝ 😢😢😢😢😢😢
@user-yl1oi2wk7p
@user-yl1oi2wk7p Жыл бұрын
መምህረ እንኳን ደህና መጣልህልን እንኳን ለቅዱስ ገብርኤል ወረሃዊ መታሰብያ በአል አደረሳችሁ ሶስቱን ህጻናት ከምነድ እሳት ያዳነ የራማው መለአክ ቅዱስ ገብርኤል አንተንም ከልጆችህ ከበተሰብህ ጋር ከእኛም ከፍረዎችህ ጋር ይሁን ሀገራችንን ይጠብቅልን መምህር በላይቪ ተናፍቀሃል ናልን ❤❤🥰🥰🥰
@sintayehudawit2930
@sintayehudawit2930 Жыл бұрын
አሜን
@eledanayekidyelegi759
@eledanayekidyelegi759 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤
@AsdAsd-xi4jk
@AsdAsd-xi4jk Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@zerfnshhylgebrl8876
@zerfnshhylgebrl8876 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@helenselemon-eg7dn
@helenselemon-eg7dn Жыл бұрын
እንኳን ለመላክ ቅዱስ ገብርኤል አደረሰቻ እህቶቼ ለሀገራችን ለቤተክርስታን እንፀልይ ቤተሰቦቼ😓
@HcfCccc-ih4zp
@HcfCccc-ih4zp Жыл бұрын
መምህርየ ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቅህ ከነ ሙሉ ቤተሶቦችህ ሺሺሺሺ ኣመት ኑርልን🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@selam801
@selam801 Жыл бұрын
ለወርሀዊ መታሰብያ ክብረ በዓል መላኩ ቅዱሰ ገብርኤል እንኳን አደረሳችሁ ውድ መምህሬ በጉጉት ሰጠብቅህ ነበር so ገባ ገባ በሉ ምእመናን አብረን እናዳምጥ❤
@bogaboga8716
@bogaboga8716 Жыл бұрын
amnen amen❤❤❤❤❤❤
@saniatube2360
@saniatube2360 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ሰላምዬ እንኳን አደረሠሸ🤲
@ndnb913
@ndnb913 Жыл бұрын
አሜን አኳአን አደረሰን
@ndnb913
@ndnb913 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምሀራች
@modayadi7956
@modayadi7956 Жыл бұрын
አይ መምህር የብናዋ ነገር እኔም የተቆላ ብና ስወድ ነበር እደ ቆሎ ነው የምቆረጥመው በስመ አብ አሁን ደሞ ስደት ነኝ ብና እጠጣ ነበር እጣን እያጨስሁ የናቴ መጄን እያልሁ😂😭 በፈት ያዮሁትን በተግባር አሁን ትቸዋለሁ ግን ፈተናው ወይ ከባድ ነው በፆሎት አስብኝ ወለተ ወልድ ነኝ 👏💜
@samidereje3806
@samidereje3806 Жыл бұрын
መምህር በዚ ዘመን እንደ አንተ አይነት አስተማሪ ያብዛልን።
@nuthiyehun8333
@nuthiyehun8333 Жыл бұрын
መምህርዬ ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቅህ እንከቤተሰቦችህ
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc Жыл бұрын
መምህ1000አመት ኑርልን እድሜና ጤና ይስጥል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j Жыл бұрын
መላኩ ገብርኤል የምንሰማውን ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን መምህር አሜን አሜን አሜን ድንቅ እና አስተማሪ ገጠመኝ ነው ጭራሽ አሁን አሁንማ በወጣቱ ባሰኮ ይሄ ቡና በቡና ይሁን በቤት ውስጥ እንዴት እንደሚያደርጉ መብራት ይበራል ረከቦቱ ላይ አነባብሮው፣ፈንድሻው ምኑ ቅጡ "ቡና ቁርስ ከሌለው እና ጨስ ጨስ ካላለ ይደብረኛል " ይላሉ አይ አለማወቅ ሌላው ቀርቶ በኪዳነምህረት፣በቅዱስ ሚካኤል.... ቀኑን በማስመልከት "ዛሬ ሚካኤል ነው ሻማ እናብራ"ይባልና እዛው እረከቦቱ ስር ሻማ ይበራል በቃ አሁን የመጣው ፋሽን ይህ ነው በወጣቱ ባሰኮ እነሱ የሚመስላቸው የነሱ ፍላጎት እና የቡና ፍቅር ይመስላቸዋል ።ወይአለማወቅ 🤔🤔 ክፍል ፪ ይኖራል ብዬ አስባለሁ እግዚአብሔር ይስጥልን መምህሬ
@selam801
@selam801 Жыл бұрын
አሜን፫ ሐናዬ የኔ አሰተዋይ እህት🥰
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 Жыл бұрын
ቃላህዉትን ያስማልን ተስፋስላሴ ጉደ ነዉ እር ደገገም ያልስማ ስንት አል እገዝኦ
@betigebeyehu2171
@betigebeyehu2171 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን የመላኩ የቅዱስ ገብርኤል ጥበቃው አይለይህ ከመለው ቤተሰቦችህ ጋር ❤እልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 👏👏👏👏👏👏🤲🤲🤲🤲🤲🌻🌼❤️❤️
@user-zc1xg2tn9b
@user-zc1xg2tn9b Жыл бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጣህ እንኳን ለመላኩ ለቅዱስ ገብርኤል ወራዊ ክብረ በአል በሰላም አድረሳችሁ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር በድሜን በጤና ይጠብቅልን❤❤❤❤❤
@user-wt4hp3ln5m
@user-wt4hp3ln5m Жыл бұрын
እንኳን ኣደረሳቹ ለሊቀመላኩ ቅዱስ ገብሪኤል የተዋህዶ ልጆች መምህራችን ጤናይስጥልን❤❤❤
@embetweyesaefe4732
@embetweyesaefe4732 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@nuthiyehun8333
@nuthiyehun8333 Жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@yohaneszerai8651
@yohaneszerai8651 Жыл бұрын
ሰላም መምህር እንኳን በሰላም መጣህ, እግዚአብሔር በምህረቱ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ
@azizahazizay3590
@azizahazizay3590 Жыл бұрын
ሰላም ላንተ ይሁን ወንድማችን እግዚአብሔር ይባርክህ ጅግና ብየሀለው ገጠመኙን በጣም ብዙ ጠቃሚ ትምህርት አግኝቻለሁ ባለማወቅ በደብተራ ከተጎዱት ሰዎች እኔና ባለቤቴ እና ቤተሰቦቸ በሙሉ ነን የገጠሩ ህብረተስብ እስካሁን ድረስ መጫወቻ ናቸው እግዚአብሔር ይድረስልን
@creativemeshetoch6556
@creativemeshetoch6556 Жыл бұрын
እባካችሁ ኦርቶዶክሳዊያን በእርግጠኛነት ይህን ትምህርት መስማት ስንጀምር ቢያንስ ከመኝታችን አመስግነን መነሳት አማትበን መውጣት መጸለይ እንጀምራለን ስንበረታ ስጋውና ደሙን እንቀበላለን ሰለዚህ እስቲ ዝም ብለን እንስማና ካልተመቸን መተው እባካችሁ በመድኃኒዓለም እንደው በመብርሃን ስሙት
@sfggndfc-79
@sfggndfc-79 Жыл бұрын
እንኳን ሰላም መጣህ መምህር አግዚአብሔር በድሜ በጸጋ ያቆይ ያገልልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርከው በጾለታችሁ አስቡኝ እህቶቼ አጸደ ማሪያም ብላችሁ
@adamiyzosh4331
@adamiyzosh4331 Жыл бұрын
መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን እግዚአብሔር ከነቤተሰብህ ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤
@mamayesami4064
@mamayesami4064 Жыл бұрын
❤❤❤ amen amen amen
@adamiyzosh4331
@adamiyzosh4331 Жыл бұрын
@@mamayesami4064 ♥️♥️♥️♥️
@etenatalemay4948
@etenatalemay4948 Жыл бұрын
አሜን 🤲🤲🙏🙏
@genetfikadu4041
@genetfikadu4041 Жыл бұрын
እንዴት አደራቹ ቤተሰቦቼ እንኳን ለሀያሉ መልአክ ቅዱስ ገብርኤል ወርሃዊ ክብረ በአል አደረሳቹ የእግዝሃብሔር በተሰቦች እንኳን በሰላም መጣህ መምህሬ ባንተ ላይ አድሮ ያሰተማረን አምላክ ይክበር ይመሰገን የተማርነውን ቅዱስ ዑራኤል በልቦናችን ያሳድርልን❤
@chfucuuccyyc2338
@chfucuuccyyc2338 Жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያስማልን መምህራንችን እውነት ቀላል ነው በምንለው ነገርና ባላስበነው መገድ ጥላት ይመጣን እናመስግናለን በተረፍ በርታ
@tigisteadanich
@tigisteadanich Жыл бұрын
መምህር እድሜ ይስጥህ እኳን መጣህልን ልክ ነህ መምህር እናቴ አሁንም ድርስ ለሊት ሰሀት ስድሰሀት ማታ አስራሁለሳት ሰሀቷን ጠብቃ ነዉ ነዉ ይምታፈላዉ መምህር የኛ ህይዋት ያሳዝናል እኔ ክጄዋለዉ ግን የሚያፈቅርኝ ሰዉሁሉ ስልክ ማዉራት እስክጠላ ማስተርቤሽን ይፈልጋላ በጣም የማፍቅርዉም ሰዉ ያዉ ነዉ እኔ አላርግም ብየ እራሴንም ንፁ ህ አርጌ አይደለም ጭራሽ አልፈልገዉም እዉነት ለመናገር አርጌ እራሴን ሳዉቅ እበሳጫለዉ እናደዳለዉ አለቅሳለዉ እረስቱ ከፈጣሪሽጋር ተጣልተሻል አይፈልግሽም ይለኛል በዉስጥ አልቅሼ እማፀናለዉ ብቻ ከባድ ነዉ ምህመናን ልቦና ይስጠን 😢
@user-cx1wm8wv1x
@user-cx1wm8wv1x Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህርየ የተዋህዶ ቤቴሰቦቼ እንኳን ለሀያሉ ለደሰታ አብሳሪ ለቅዱሰ ገብርኤል አባቴ አደረሰን አደረሳችሁ አሜንንን🙏❤🙏
@h6ey335
@h6ey335 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን🙏ሌሎችም የጠፉት እህት ወንድሞቻችንም በቸርነቱ ወደ ቤቱ ይሰበስብልን በእውነት🙏 ቡዝዎቻችን ሀጥያት መሆኑ ሳይገባን ቀልል አድርገን በማየት ነው የሀጥያቱና የአውሬው ተጠቅ የምንሆነው😔 ማንኛውን ነገር ጥቅትም ብትሆን በጥንቃቄ ማጠራትና መመርመር ተገብነው ግዜው በጣም ተበክሏል በተለይ በገዛ ብራችን የምንገዛቸው ነገር የታሸጉ ነገሮች በጣም ብናስተውል ☝️አሁን ላይ በምንገዛቸው ምግብም ሆነ ልብሶች ሌሎችም ነገሮች ነው የመንፈሶች ተጠቅ እየሆንን ያለነው #ቅባ_ቅዱስም_እምነትም_የጸበል_ውሃም እየረጭን ብንጠቀም ለበለጠ እግዚአብሔር ይርዳን🙏
@SelamawitAntneh
@SelamawitAntneh 4 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህርዬ❤❤ ክርስቶስ ሆይ አሁን የሰማሁትን ለህይወት እና ለድህነት አድርግልኝ አሜን😊
@biniyamzewudie1758
@biniyamzewudie1758 Жыл бұрын
መ/ር ተስፋየ እግዝአብሔር ዕድሜ ዘመንህን ለዘለአለም ይባርክህ !!! ህይወታች የዳሰሰ ት/ት ነዉ !
@saniatube2360
@saniatube2360 Жыл бұрын
መምህረዬዋ ሁለተኛ መንገድ እይሔድክ ኡዱን አትቅዳ አንደኛ ሰልክህን ይቀምኋል ሁለተኛ የሠዎችሁ መንፍስ ይጉድሐል Please መምህረዬ ሰው አልገባውም ቡናው አደንዝዞታል የእውነት
@fgradesfgrades5092
@fgradesfgrades5092 Жыл бұрын
አደኛ ነኝ ኑ ገባ ገባ በሉ እህት ወድሞቸ እዳያመልጣቹሁ🏃🏃 መምህርዬ እኳን በሰላም መጣህልን ዛሬ አብሳሪው ገናናው ሊቀ መላኩ ቅዱስ ገብርኤል ነው ደስታን ያብስርንበእለተቀኑ 🙏🙏🙏❤❤❤❤🙏🙏🙏
@eledanayekidyelegi759
@eledanayekidyelegi759 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤
@selammebrie2438
@selammebrie2438 Жыл бұрын
መምህር እንኳን ለቅዱሥ ገብርኤል መታሠቢያ በአል በሠላም አደረሠህ❤❤❤ቃለ ህይወት ያሠማልን
@lemlemlili7110
@lemlemlili7110 Жыл бұрын
ላይክ ሳታረጉ የምትሰሙ ግን ምን አይነት ሰዎች ናችሁ ግርም ነው የምትሉኝ እንኳን ይሄን የመሰለ ትምህርት ለቮልትና ቀልድ ላይክ እናረጋለን😎 መምህር ቃለ ህወት ያረማልን እኔም ቡና አፈላ ነበር ጃክሮሰ አካባቢ እና የራሴን ህወት አሰታወሰኩኝ ጠማማነቴ ለመድኋኒአለም አለመንበርከኬ 💔💔💔😪አሁን ሳሰበው ወደ ኋላ ብመለሰ በመድኋኒአለም ጋር ተጣብቄ ብሆን ኖሮ ?እላለው ብቻ 😢 እናመሰግናለን🙏
@abc12452
@abc12452 Жыл бұрын
መምህርዬ ከገጠመኙ ብኋላ ስለምትመክረን ተደጋገመ አትበል በጣም ይጠቅመናል ምክርህን ያልፈለገ ገጠመኙ ሲያልቅ መዉጣት ይችላል እኔ ከገጠመኙ ይልቅ የምትመክረን የምትገስፀን ነገር በጣም ነዉ ደስ ነዉ የሚለኝ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@almnatgete7566
@almnatgete7566 Жыл бұрын
መምህራችን🎉❤እንኳን ደህና መጣህ 🎉❤ የተዋዶ ልጆች ለቅዱስ ገብርኤል በአል ወር መታሠቢያ እንኳን አደረሳችሁ❤
@shopiahhailu7659
@shopiahhailu7659 Жыл бұрын
ሰላም መምህሬ እንኳን አደረሳችሁ ቃለ ህይዎት ያሰማልን የሠማነውን በልቦናችን ያሣድርብን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህርዬ👏❤
@iprocell8054
@iprocell8054 Жыл бұрын
መምህር ስላምህ ይብዛ እስከ ቤትስብህ እኔ ያንተን ትምህርት በጣም እከታተላለው ግን ስንፍና እየጠቃኝ ነው እባካሁን የመምህር ልጆች በፅሎት አገዙኝ እህተ ማርያም ብላችሁ ትምርቱን ስመቼ ደግሞ ኮመንት እሰጣለሁ እንማር መልካም ቀን ለዚህ ቤት ቤትስቦች በሙሉ 🙏🙏🙏
@hsznjd4044
@hsznjd4044 Жыл бұрын
በእውነት ውድ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ይብዛልክ በቤቱ ያፅናልን ሁላችንም ትምህርት ነው በእውነት
@saniatube2360
@saniatube2360 Жыл бұрын
የሚገረመው ነገረ ቡናው ያሦደደው ለካ የቡና አምላኪ ሰለበዛ ነው በየቡታው ኑ ቡና ጠጦ ነው ዋይ!!
@godolyas2497
@godolyas2497 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን ሰላምህ ይብዛ መምህር እንኳን ሰላም መጣህ በጣም ብዙ ተምረንበታል በገጠሩ ቡና መጠጣት ልምድ ነው ባእድ አምልኮ የለንም ትተናል ይላሉ ቡና አምልኮ አይመስላቸውም 😢 በቀን 3ሰአት ጠብቀው ይጠጣሉ ለጨዋታ እጂ እደድሮው አንጠጣም ይላሉ ትምርት አዳምጡ ብለን ብናስልክላቸው ትምርቱን ትትው ዜና ማዳመጫ አረጉት ቴቡን😢 አምላከ ቅዱስ ገብርኤል እርዳን😢😢 እናቶቼ አባቶቼ እህቶቸ ወድሞቼ በሊቀ መላእክት በቅዱስ ገብርኤ በጸሎታቺሁ ቤተሰቦቼን አስቡነ🙌😢 ወለተ መስቀል ሃይለ ሚካኤል ወልደ አረጋይ አስካለ ማርያም ወለተ ስላሴ እህተ መስቀል ያፌት ውባለም ብላቺሁ በጸሎት አስቡን እቤታቺን በጣም እሚነድ እሳት አለ😢
@user-yg3yr8tq1k
@user-yg3yr8tq1k Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ 🎉🎉🎉
@embetweyesaefe4732
@embetweyesaefe4732 Жыл бұрын
መምህርዬ እንኳን በደህና ማጥክልኝ እግዚአብሔር እድሞ ከጤናጋር ይስጥልኝ ኑሪልኝ። ወለተ ገብርኤል በጸሎት አስቡኝ ለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን እንኳን ለቅዲስ ገብርኤል በአል በስላም በጤና አደረሳችሁ
@Ureal22
@Ureal22 Жыл бұрын
መምህራችን አምላክዬ ሁሌም ካንተጋር ይሁን። እንዳንተ አይነቱ ይብዛ።
@etenatalemay4948
@etenatalemay4948 Жыл бұрын
አሜን 🤲🙏
@user-fu5kv1fh6l
@user-fu5kv1fh6l Жыл бұрын
መምህሬ እንኳን በሠላም መጣህልን እግዚአብሔር አምላክ ከነ ቤተሠቦችን ይጠብቅልን ሺ አመት ኑሩልን🥰❤🥰🥰🥰
@Sintayehu_21
@Sintayehu_21 Жыл бұрын
መምህሬ እንኳን ደህና መጣህ ፈጣሪ ከእነ ቤተሰቦችህ ጥላ ከለላ ይሁንህ
@Hannah-tq3mn
@Hannah-tq3mn Жыл бұрын
መምህር ሰላም ላንተ ለቤተሰቦችክ ይሁን መድሀኒአለም በሄድክበት ሁሉ ይከተልክ አሜን
@EyerusAlem301
@EyerusAlem301 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ዉድ መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@emebetyesigat349
@emebetyesigat349 Жыл бұрын
እንኳን ሰላም መጣህልን የተዋህዶ እንቁ መምህራችን አንተ ባታየንም እኛ እያየንህ Live መማማር ናፈከን የምር እግዚአብሔር ከክፍ ነገር ይጠብቅህ በገጠመኝ ድምፅህንም መስማት ተመስገን ነው
@iyeruse9547
@iyeruse9547 Жыл бұрын
ቃለህወት።ያሰማልንመ።ምህርእመቤቴ።ትጠብቅህ
@SaraSara-zr4tr
@SaraSara-zr4tr Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን ቃለህይወትን ያሰማልን 🙏🙏🙏
@saniatube2360
@saniatube2360 Жыл бұрын
ሰላም መምህራችን እንኳን ደና መጣህ እንኳን ለአብሣሪው ለሊቀ መላእኩ ለቅዱስ ገብረኤል መታሠቢያው ቀን አደረሠህ ቅዱሰ ገብረኤል ይጠብቅህ መምህሬ በምትሔድበት ሁሉ እሱ ይቅደምልህ#
@amanuaela2370
@amanuaela2370 Жыл бұрын
አቤቱ እግዚብሔር አምላክ በመንገዳን ሁሉ መላእክትን በፊታችን እዲጠብቁን እንዲሩን ላክልን።
@toreygebry3433
@toreygebry3433 Жыл бұрын
መምህር ትምህርትህ የምታቀርብልን ገጠመኝ እናመሰግናለን ❤❤😮
@worketafraa5222
@worketafraa5222 Жыл бұрын
Kale hiyote Yasmeln mahmerchin Amen
@werkewerke-ln5qu
@werkewerke-ln5qu Жыл бұрын
መምህርረችን ዕድሜ ይስጥ ከጤና ጋ
@user-gr8ml7ro8h
@user-gr8ml7ro8h Жыл бұрын
መምህሬ ዘላለም ኑርልን እመቤቴ ማርያም ትጠብቅህ ከሁሉ ነገርአሜን❤❤❤❤❤❤❤💐💐💐💐❤❤❤💐💐💐💐💐💐💐💐❤❤❤💐💐💐💐💐💐💐💐❤❤💐💐💐💐
@HhHh-qw5tr
@HhHh-qw5tr Жыл бұрын
ቃል ህውተይሰመዐልን መምህራን እግዚአብሔር ይጣብቅን አሜን
@hamletasfawe7538
@hamletasfawe7538 Жыл бұрын
እንክዋን ደሕና መጣሕ መምሕሬ እግዚያብሔር ፀጋውን ያብዛልሕ
@tegegnebeze7052
@tegegnebeze7052 Жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣህ የዚህ የብዙ ሰዉ የህይወት ፈተና መዉጭያ መንገድም እኔደድልድይ ሆነህ ለለፋህባቸዉና ብዙ ለሰራህባቸዉ ጊዜህንና ጉልበትህን ላጠፋህባቸዉና የህይወታቸዉንም መንገድ እግዚአብሔርም ሰምቷቸዉ ህይወታቸዉ የተቃናላቸዉና የደስታ እምባ የሚያነቡ የንፁሀን ሰዎች ፀሎትና ልመና ምልጃ እኛ የማናዉቃቸዉ በተለያየ ቦታ ያሉ ስዉራን አባቶች 48A-E ፀጋዉ የበዛላቸዉ እህት ወንድሞች ፀሎት የት ሔዶ ማንን ረስቶ ነዉ ፈተና ሊመጣ ቢችልም አቅም አይኖረዉም ቅዱስ ሚካኤልና ቅዱስ ገብርኤል በመንገድ ሁሉ ይቀድማሉ እርግጠኛ ነኝ ሰላም ሁል ጊዜ ከመላዉ ቤተሰብ ጋር እንድሆን እንመኛለን
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንዴት አደራችሁ የተዋህዶ ልጆች እንኩዋን አደረሳችሁ ለቅዱስ ገብርኤል ወርሓዊ መታሰቢያ በዓል 🙏🏿😘😘
@meskeremwagi452
@meskeremwagi452 Жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@user-qq6wy5mu1z
@user-qq6wy5mu1z Жыл бұрын
ቃልህወት ያሰማልን ውድ መምህራችን❤❤ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የመልአኩ በረከት ይደርብን
@hareempuran8430
@hareempuran8430 Жыл бұрын
ቃለህይ ህይውት ያሰማልን መምህር እንኳን በሰላመጣክ
@user-xn8rm1xd5r
@user-xn8rm1xd5r Жыл бұрын
መምህርዬ ሊቀመላእከት ቅዱስ ገብርኤል አባቴ ካንተ ጋር ይሁን🙏
@user-jw7de5pd9m
@user-jw7de5pd9m Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን ፈጣሪ ይጠብቅህ መምህርዬ ከነቤተሰቦቸችህ ❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@user-ck4uk9km5i
@user-ck4uk9km5i Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እመ ብርሃን ቅድስት ድንግል ማርያም ከነ በተስቤችህ ትጠብቅህ❤❤❤
@bayushtasew5874
@bayushtasew5874 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሥጌን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን
@addistsegeya6247
@addistsegeya6247 7 ай бұрын
የምንሰማዉ ታሪክ በጣም ገራሚ ነዉ ነገር ግን በስተመጨረሻ እግዚብሔር የምሰራዉ ድንቅ ስራ ይገርማል የእግዚብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን
@Waarqe6158
@Waarqe6158 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤
@tsigehabte9793
@tsigehabte9793 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን ❤❤❤❤❤❤
@user-my6cz6vq9x
@user-my6cz6vq9x 26 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@bitcoinasset
@bitcoinasset Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልልኝ መምህር ትምርቶች ደሥየሚል እና ኖሮዬን እንድፈትሽ ያረገ ነው በርታልኝ መምር
@Kb-tube7407
@Kb-tube7407 9 ай бұрын
Kale hiwoten yasemalen mengestun yawreselen amen
@blenmekonnen2861
@blenmekonnen2861 Жыл бұрын
እንኳን ለቅዱስ ገብርኤል መታሰቢያ በአል አደረሳችሁ መምህራችን እንኳን ሰላም መጣህልን
@helin6219
@helin6219 Жыл бұрын
መምህሬ ቃለሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ
@askalakalo555
@askalakalo555 Жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏❤❤❤❤❤
@abebechtariku6554
@abebechtariku6554 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን💒🌿🌿🌿🤲🤲🤲🙏🙏🙏
@user-kq8hw9yb5f
@user-kq8hw9yb5f Жыл бұрын
በጣም ሚገርም ገጠመኝ ነው በጣም ቡዙ ትምህርት ተምሬበታለዉ ፀጋዉን ያብዛልህ ኑርልን መምህር ሊቭ ናልን መምህር 🥰🥰🥰🥰😍
@eselemeslee-ty1rj
@eselemeslee-ty1rj Жыл бұрын
መምህር እናመሰገናለን ጌታ ይባርክክ አብዝቶ 🙏🌹🙏🌹🙏🌹
@meriman2496
@meriman2496 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ የምንወድህ መምህራችን ባለህበት እግዚአብሔር ይጠብቅልን ከፉ አይንካብን በእውነት በጣም ከባድ ነው እግዚአብሔር አምላክ ከሁሉም ይጠብቀን
@zewditugalo7840
@zewditugalo7840 Жыл бұрын
እዉነት ነዉ መምህር በጣም ነዉ የተጫወተብን እርኩስ መንፈስ እግዚአብሔር ይገፅፀዉ
@user-gi4tu4pj1s
@user-gi4tu4pj1s Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር
@user-gr8ml7ro8h
@user-gr8ml7ro8h Жыл бұрын
መምህሬ ቃለህይወት ያሰማልን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን👏👏👏👏👏👏👏💐💐💐💐💐👏👏💐💐
@bere2532
@bere2532 Жыл бұрын
ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን በዐቢይ ኀይል ወሥልጣን አሰሮ ለሰይጣን አግአዞ ለአዳም ሰላም እምይእዜሰ ኮነ ፍሥሐ ወሰላም። እንኳን ደህና መጡ መምህራችን በፀሎት አስቡን አባቶች ወንድሞች እህቶች ወለተ ሩፋኤል፣ሀብተማርያም፣ብርሃነ መስቀል፣ወለተ ስላሴ፣ወለተ እግዚአብሔር፣ወልደ ሚካኤል፣ማህደረ ማርያም፣ሀይለ ገብርኤል፣ወለተ ማርያም፣ወልደ ገብርኤል፣ወለተ የውሀንሰ፣ፍቅረ ማርያም፣ወለተ ሚካኤል፣ወለተ ፃዲቅ፣ገብረ ስላሴ፣ሀብተሚካኤል፣ወለተ ሚካኤል፣ፍቅርተ ማርያም፣ ሰይፈ ዑራኤል፣አፀደ ማርያም፣ሀይለ ጊዮርጊስ፣ወልደ እስጢፋኖስ፣ወለተ ሚካኤል፣ተክለ መድህን፣መዓዛ ጊዮርጊስ፣ተስፋ ስላሴ ከነቤተሰቦቹ፣ ወልደ ገብርኤል፣ወለተ ሚካኤል እንዲሁም ወለተ እግዚአ ነፍስ ይማር በፀሎት እስቡኝ ያሉትንም አሳስቡልኝ ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን በዐቢይ ኀይል ወሥልጣን አሰሮ ለሰይጣን አግአዞ ለአዳም ሰላም እምይእዜሰ ኮነ ፍሥሐ ወሰላም።
@user-gw2tw6rc7h
@user-gw2tw6rc7h Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@alemtsehaysesaysisay7144
@alemtsehaysesaysisay7144 Жыл бұрын
እንኳን በደህና መጣችሁ እባታቺን በረከታችው ይደርብን እንኳን ለመለአኩ ለቅዱስ ገብርኤል በዓል በሰላም አደረሳችሁ የትዋህዶ ልጆች መምህራችን ከበርልን እውነት በጣም ብዙ ጠቃሚ ትምህርት ነው ያስተማርከን የሚሰማ ጆሮ ያለው ይስማ እኔ በጣም ነው የተማርኩበት አጥርተን እንድናይ እንዲሁም ማንም በኛ ህይውት ውስጥ ከመግባቱ በፊት በእግዚአብሔር መንፈስ መነፀር እንድናይና እግራችንን በጥንቃቂ እየተራመድን እንድንሄድ የሚያስችል ውይም የሚያብራራ የቤተስባችን ማንነት ለኛ ለውድፊት ህይውታችን የሚያመጣው እጣ ፈንታ የሚያስተምርገጠመኝ ነው እግዚአብሔር አምላክ እስክነ ቤተስቦቺህ እማ ፍቅር ድግል ማርያም ትጠብቅልን ያንተን ትምህርት ሳላዳምጥ መዋል አልችልም ብዙም ትምህርት እግኝችብታለው እድሜውትን እንደማቱሳላ ያርግልን 🙏👏
@user-ji7dv7xh9r
@user-ji7dv7xh9r Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ መምህር🙏💒
@elesabetgelaw1059
@elesabetgelaw1059 Жыл бұрын
መምህሬ እመብራን ብርታቱን ትስጥህ አሜን አሜን ሁሌም ፀሎቴ ከነቤተሰብህ ሰላምና ጤና ይስጥህ አሜን!!!
@user-rw4fc7uk7m
@user-rw4fc7uk7m Жыл бұрын
በጣም ኣስተማሪ ነው መምህራችን እጂግ እናመሰግናለን ረጂም እድሜና ጤና ይስጥልን
@user-dk8cb6uk4h
@user-dk8cb6uk4h Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@selamalemnew1642
@selamalemnew1642 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ መምህር።
@tadelechtasew727
@tadelechtasew727 Жыл бұрын
❤❤❤❤አስተምሮኛል እኔ እሰራ ነበር ቡዙ ነገርአለ ብና ቦታ
@zinashiketema5973
@zinashiketema5973 Жыл бұрын
መምህራችን፡እንኳን፡ደህና፡መጣህ
@Mershaye-1219
@Mershaye-1219 Жыл бұрын
Kale hiwet yasemaln.ፀዳለ ማርያም ብላችሁ በፀሎት አስቡኝ
@tegistlebanon1544
@tegistlebanon1544 Жыл бұрын
በዉነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምሕር እድሜና ጤና ከነ ሙሉ ቤተሰብሕ ይስጥልን አሜን
@user-yr8st9vm2j
@user-yr8st9vm2j Жыл бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን ዉድ መምህራችን እድሜና ጤና በረከት ረድኤት ያብዛልህ ከኔቤተሰቦችህ
@dghhxvhh9131
@dghhxvhh9131 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን መምህሬ❤❤❤❤
@user-tx9ej2rm4q
@user-tx9ej2rm4q Жыл бұрын
ሰላም መምራችን እንኳን በሳም መጣክልን የሚገርም ገጠበመኝ ነው እኔም ኑቡና ጠጡ እሰራ ነበር እኔም የገጠመኝ ነገር ነው አድትልቅ ነው ፅድትያለ ከስተምር ነበረኝ በመጀመሪያ አድሲኒ የተቆላቡና ነበር የሚቅመው ምናለእደዚስለመናፍስት በገባኝ አለማወቄ እናም ካላዘጋጀውለት እም ቡናውን ካልቃመው ጀበና ይሰበርብኝ ነበር የቡና ስራውም በጣም ይቀዘቅዝብኝ ነበር ወይፈተና አሁን እግዚአብሔር ይመስገን የስራ ፊልዴን ቀይሬያው ተመስገን እኔም በጣም ነበር ሱስየነበረብኝ የቡናሽታ በጣም ነበር የምወደው ከምጠጣው ሽታው ነበር የሚያስደስተኝ በዚገጠመኝ ስለራሴ ታሪክ የምታወራነው የመሰለኝ መምራችን አተንየሰጠን አምላክ ይመስገን🙏 እግዚአብሔር ከነቤተሰብክ ይጠብቅክ ከተኛንበት ካቀላፋንበት ያነቃከን አተነክ 🙏ከበርልን🙏🙏🙏🥰😂
@sintayehudawit2930
@sintayehudawit2930 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምራችን መህመናን አምላከ ቅዱሳን ከርኩስ መንፈስ ይጠብቃችዉ ይሰዉራቸዉ
@territerri2960
@territerri2960 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለዚች ቀን ያደረሰን አሜን🙏🏽
@HcfCccc-ih4zp
@HcfCccc-ih4zp Жыл бұрын
መምህር እንካን በሰላም መጣህ ❤❤ በጣም የሚገርም ነው የቡና ነገር እኛ ቤትም ኣለ ግን ምድነው የማደርገው ሁሉ ትምህርት ሰምቼ ግን ምንም ነገረ ኣልጀመርኩም😢😢 ኣምላኬ ሆይ ኣንተ እርዳኝ 🙏እኔስ ኣቃተኝ😥 መምህርየ ደሞ ትምህርትህ እየሰማሁ ነበር በጣም ነበር የምጨነቀው ትምህርትህ ስስማ ደሞ ደስስስ ይለኛል ግን በምሃል እየተውኩት ተቸገርኩኝ 😢😢
@selamgh3379
@selamgh3379 8 ай бұрын
amen amen amen kale hiwet yasemalen 🙏🙏🙏
@user-so5ge3wn6y
@user-so5ge3wn6y Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን
@bnmcv4755
@bnmcv4755 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር 👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-zk1pr9sm5v
@user-zk1pr9sm5v Жыл бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጣህ🙏
ОСКАР ИСПОРТИЛ ДЖОНИ ЖИЗНЬ 😢 @lenta_com
01:01
DEFINITELY NOT HAPPENING ON MY WATCH! 😒
00:12
Laro Benz
Рет қаралды 34 МЛН
THEY WANTED TO TAKE ALL HIS GOODIES 🍫🥤🍟😂
00:17
OKUNJATA
Рет қаралды 21 МЛН
127ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ በሰባተኛ ሰፈር እንዲህም ሆኗል ይገርማል
1:08:29
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 44 М.
40ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ 4 አስገራሚ የናንተው አጫጭር ገጠመኞች እነሆ
1:20:01
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 49 М.
ОСКАР ИСПОРТИЛ ДЖОНИ ЖИЗНЬ 😢 @lenta_com
01:01