No video

251ኛ ገጠመኝ፦ አስገራሚና አሳዛኝ ደጎዳና ልጆች ገጠመኝና ታሪክ ( By Memihir Tesfaye Abera )

  Рет қаралды 50,180

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

2 жыл бұрын

Пікірлер: 528
@tesfayetsehaye8618
@tesfayetsehaye8618 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እኔም ያንተን ገጠመኝ ሰምቼ ንስሀ ገብቼ ለስጋ ወደሙ ስለበቃሁ እግዚአብሔር ይመስገን ሁላችሁንም የመምህር ተማሪዎች እንኳን ለእመቤታችን ወርሀዊ ክበረ በዓል በሠላም ደረሳችሁ አደረሰን አሜን አሜን
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g 2 жыл бұрын
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እኛንም ያብቃን አሜን
@tadueworiso9901
@tadueworiso9901 2 жыл бұрын
Gbu
@ewnettube2001
@ewnettube2001 2 жыл бұрын
@@user-ok1bt6wx1g ባለማህተቧ እህቴ ደምሪኝ በቅንነት
@ewnettube2001
@ewnettube2001 2 жыл бұрын
@@tadueworiso9901 ታዱ ደምረኝ የተዋዶ እህትህን
@user-nv7er2cv7i
@user-nv7er2cv7i 2 жыл бұрын
ትስፋዬ ኤፍታህ እንኳን ለዚህ አበቃህ እኔም ቢያድለኝ እዚህ ባለሁበት አገር በወስድኩ ንስሃ በገባው ግን አይሆንም ከጥቂት ወራት በሃላ አገር ስገባ ንስሃ ለመግባት ስጋዉ ደሙ ለመቀበል ያብቃኝ ያብቃን
@user-ec6uh6fj1i
@user-ec6uh6fj1i 2 жыл бұрын
እሰ እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እኔ ባንተ ትምህርት ብዙ ተምሬለዉ ወደ ደሮ ሀይማኖቴ ተመልሽለዉ ኦርቶዶክስ በሆን ለካ እንዲ ደስ ይላላ ሳላዉቀዉ ኮብልዬ ነበር የኔ መደሀኒያለም መልሶ ለቤቱ አብቅቶኛል ይመስገን ይክበር የድንግል ማርያም ልጅ
@modayadi7956
@modayadi7956 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን💒🙏
@asugualkeshi2082
@asugualkeshi2082 2 жыл бұрын
እግዚኣብሄር ይመስገን
@tenagnatenu7137
@tenagnatenu7137 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን መለሽ እስከመጨረሻው በቤቱ ያፅናሽ🙏
@samersaaa3577
@samersaaa3577 9 ай бұрын
አሜንአሜንአሜን
@mitmitmi
@mitmitmi 2 жыл бұрын
በእውነት ጎዳና የሚኖሩት ህይወታቸው በጣም ያሳዝናል🥺😢. ደግሞ በዛ እየኖሩ እግዚአብሔርን ሲያመሰግኑ በጣም ደስ ይላል. መምህሮቻችን እደዝህ ስለመፈስ ሲነቁ ጡሩነው እኳን ሁለት ሶስት አንድም ሰው መመለስ እጅግ ያስደስታል መምህራችን በእውነት ቃላት ያጥረኛል ላተ እረጂም እድሜና ጤና ይስጥልን እስከነቤተሰብህ ሽአመትኑሩልን💕
@abi4294
@abi4294 2 жыл бұрын
እውነት በጣም ደስ ይለላ እሄን ሁሉ ላደረገ መድሃኒታችነ አባታችን ስሙ ለዘላለም የተመሰገነዮሁን አሜንንንንንንን መምህር እማ ፍቅር ትጠብቅህ
@user-yl1oi2wk7p
@user-yl1oi2wk7p 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ እንኳን ለእናታችን ለቅድድድት ድንግል ማርያም ወረሃዊ ክብረበዓል አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆት የመሜህር ፍሬዎች⛪️❤👏🥰
@yemariyamhabteslase3440
@yemariyamhabteslase3440 2 жыл бұрын
አሜን,እንኳን,አብሮ,አደረሰን
@aa11aa83
@aa11aa83 2 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜንእኳንአብሮአደረሠን
@aynalemageze8592
@aynalemageze8592 2 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን
@ewnettube2001
@ewnettube2001 2 жыл бұрын
@@yemariyamhabteslase3440 ደምሪኝ የማሪያም እህትሽ ነኝ
@sameeramohammed1846
@sameeramohammed1846 2 жыл бұрын
@@ewnettube2001 ሻ. ሻ ሻ ሽሽ ሽ. ሻሽ ሼ
@user-qp3qp8lt1t
@user-qp3qp8lt1t 2 жыл бұрын
ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ዛሬ በጣም ደስ ብሎኛል በሳኡት እስር ቤት ያሉት ወገኖቻችን በሰላም ለቅድስት ሀገራቸው ስለበቁ እመብርሀን ክብር ምስጋና ይድረሳት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ በጣም ደስ የሚል የሚያሳዝን አስተማሬ ገጠመኝ ነው እናመሰግናለን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@tshayetogu149
@tshayetogu149 2 жыл бұрын
AWE ZARA BEXAME DESE YELALE YETEGWAZUNEWE SOLIYANA TESAFERECHE HNI
@user-cx1wm8wv1x
@user-cx1wm8wv1x 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለእመቤታችን ለቅድሰት ድንግል ማርያም እናታችንን አደረሳችሁ አደረሰን አሜንንን🙏❤🙏
@user-up2xr1mv9p
@user-up2xr1mv9p 2 жыл бұрын
🤲🤲🤲🤲 አሜን ፫ እንኳን አብሮ አደርሰን
@sameeramohammed1846
@sameeramohammed1846 2 жыл бұрын
ሽ. ሽ. ሽ ሻ ሽሽ ሽ ሽሽ ሽሽ ሽሽ ሻሽ ሽ ሽ ሽሽ ብ.
@sameeramohammed1846
@sameeramohammed1846 2 жыл бұрын
ሽ. ሽ. ሽ ሻ ሽሽ ሽ ሽሽ ሽሽ ሽሽ ሻሽ ሽ ሽ ሽሽ ብ. ሽ
@sameeramohammed1846
@sameeramohammed1846 2 жыл бұрын
ሽ. ሽ. ሽ ሻ ሽሽ ሽ ሽሽ ሽሽ ሽሽ ሻሽ ሽ ሽ ሽሽ ብ. ሽ
@sameeramohammed1846
@sameeramohammed1846 2 жыл бұрын
ሻሽሽ. ሽ ሻሽሾ ሽሽሽሽሽ ሽሽ ሽ ሽሽ ሽሽ ሽሽ. ሻ
@user-qp4rl4mh1m
@user-qp4rl4mh1m 2 жыл бұрын
ውድ የተዋህዶ እንቁዎች እንኳን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ክብረ በአል በሰላምና በጤና አደረሳችሁ አደረሰን!
@ewnettube2001
@ewnettube2001 2 жыл бұрын
ውዴ የተዋህዶ እህቴ እንኩዋን ለደብረ ዘይት በሰላም አደረስሽ እህትየዋ ሰብስክራይብ አርጊኝ በቅንነት🥰🥰🥰
@user-ld7dz3fw6l
@user-ld7dz3fw6l 2 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣህልን የነፍስ ደወላችን ማንቅያችን የተዋህዶ ልጆች የእማ ፍቅር ወዳጆች እንኳን ኣደረሳቹ ለእናታችን ለቅድስቲ ድንግል ማርያም
@user-hz6dx3lg5p
@user-hz6dx3lg5p 2 жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@user-ww7es9op9r
@user-ww7es9op9r 2 жыл бұрын
እኳን ደህና መጣህ መምህር በጣም እጅግ አሳዛኝ እና አስተማሪ ትምህርት ነው። ዛሬ በጣም እያለቀስሁ ነው ተምህርቱን ያዳመጥሁት በጣም ያሳዝናል እኔም እንደሀቅሜ የጎዳና ልጆችን መርዳት እፈልጋለሁ። በጸሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ማርያም ብላችሁ!
@hana967
@hana967 2 жыл бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን መምሕር ለአንተ ቃላት ያጥረኛል ልዑል እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ከጠላቴ ሴራ ሁሉ ይጠብቅህ እጅግ በጣም ልብ ይነካል የጎዳና ልጆችን እኔ እራሴን ጨምሬ ብዙወቻችን ምንም እማይሰማቸው እማይበረዳቸው ችግር የሌላቸው መስሎ ይታየኛል ያስተማረን የመከረን እግዚአብሔር ይመስገን በቀሪ ሕይወቴ መልካም ስራ የሚሰራ ልብ ይስጠኝ አሜን
@user-wd7vi5ij3b
@user-wd7vi5ij3b 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደህና መጣክልን እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ለእናታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ወርሓዊ ክብረ ባዓል መምህራችን እማ ፍቅር ትጠብቅህ ሰምቸ ልመለስ👍🕊❤🌹
@hiewtdemelie6102
@hiewtdemelie6102 2 жыл бұрын
መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥልን በእዉነት በጣም የሚያሳዝን ገጠመኝ ነዉ አሁንስ እኔ ቤተሠቦቸን እደት እደምቀይራቸዉ ጨነቀኝ እዉነት የምታስተምረን ነገር ሁሉ በጣም እሚገርም ነው በኛ አገር እንደዚህ አይነት መምህር ቢኖር እንደት በተቀየሩ አንዳንድ ጊዜ ከሰዉ አገር መሄደ ለኔ እግዚአብሔር ያወቁበት ጥላቴን ዳቢሎስን የለየሁበት በጣም ደስታ ይሰማኛል ሁሌ የዳቢሎስን ስራ ጥበብ ነዉ እያልኩ እስከዘላለሙ እኖር ነበር አሁን ግን በጊዜ ከተኛሁበት ነቅቻለሁ ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ክብር ምስጋና ይግባዉ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋዉን ያብዛልህ መምህራችን
@fanayeasers5948
@fanayeasers5948 2 жыл бұрын
መምህር እንካዋን መጣህልን በጉጉት ነው የምንጠብቅህ እንካዋን ልፕእመቤታችን ቅድሥት ድንህል ማርያም ወርሀዊ በአል አደረሠን ይህንን ትምህርት የምትከታተሉ ሁሉ በመምህር ትምህርት እራሣችሁን ወይም ቤተሠባችሁን የለወጣችሁ እግዚአብሄር ይመሥገን እሥኪ መምህርን በአገኛትሁት አጋጣሚ መርቁት መልካምን ሁሉ ይግጠምው እመብርሀን በእለተቀናዋ መልካም ታሠማህ አሜን
@donigmmg9290
@donigmmg9290 2 жыл бұрын
Eshi
@selam801
@selam801 2 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመሰገን እንኳን በሰላም መጣህ ውድ መምህራችን so አሁን ነው መግባቴ ኑኑኑ አብረን እንማር የተዋህዶ ልጆች
@user-hu9le1dj6r
@user-hu9le1dj6r 2 жыл бұрын
መጣን እማን እኔም እየገበው ነው
@user-vb7my2ou6x
@user-vb7my2ou6x 2 жыл бұрын
አሜን ፫ እግዚአብሔር ይመስገን እጅግ ደስም የሚል ልብ የሚነካ ነው ገጠመኝ ነው የሞተችውን ነፍሷን አፀደ ገነት ያሰገባል እናት አቧታንም ፈፅሞ ይማርልን 😭🙌 መምህሬ አንተ ማለት የብዙዎች አባት ነህ ሺ አመት ኑርልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን 🙌
@roychehwan1959
@roychehwan1959 2 жыл бұрын
መምህረች ቃልህይወት ያሰማልን በጤነ ያቆይልን እግዚአብሔር ይስጥህ በእውነት በጎዳና ልጆች ላይ ትክረት ሰተህ እንደዝህ በመለወጥ እግዚአብሔር የአገልግሏት እድሜ በጤነ ይጠብቅልን 🙏🙏🙏
@Azeb-ru1rf
@Azeb-ru1rf 2 жыл бұрын
እኔም እግዚአብሔር ፈቅዶ አገሬ ጠቅልዬ ስገባ የጎዳና ልጆችን ለማሳደግ አስባለሁ እድሜ ሰጥቶ የከርሞ ሰው ይበለን
@helyadaabraham1996
@helyadaabraham1996 2 жыл бұрын
እንኳን ለማፍቅር እናታችን የድንግል ማርያም ወርሀዊ በዓል በሰላም አደረሰን መምህር ተስፋዬ ውድ ወንድማችኝ እድሜን ከጤና ከነቤተሰብህን ጋራ እግዚአብሔር ይስጥክ
@aynabebazenaw7580
@aynabebazenaw7580 2 жыл бұрын
የድንግል ማርያም ልጅ አንተን ለዚህ ክብር ስላበቃህ እግዚአብሔር ይመስገን መላ ቤተሰብህን ቸሩ መድሃኒዓለም በፀጋ በበረከት ይጠብቅልህ ገብረ ኪሮስን አፀደ ኪሮስን ብስራተ ገብርኤልን አመተ ስላሴን በፀሎትህ አስበን
@hayemanottube
@hayemanottube 2 жыл бұрын
መምህሬ እንኳን ደህና መጣህ ስላምህ እደምድር አሸዋ ይብዛልህ እንኳን ለመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በሰላም አደረሳችሁ የመምህር ቤተሰቦች እህት ወድሞቼ ወደትምህርቱ ኤፍታህ ብዬጀምራለሁ በውነት መምህራኖች መምህር ተስፋዬን እያገዛችሁት ስለሆነ በጣም ነው ደስ ያለኝ ከዘማሪ ሉልሰገድ ጀምሮ ፈጣሪ የቀሩትንም ሚስጥሩን ይግለፅላቸው
@genettube1107
@genettube1107 2 жыл бұрын
ሰብስክራይብ አድርጊኝ በቅንነት ሀይሚ
@hayemanottube
@hayemanottube 2 жыл бұрын
@@genettube1107 እሽ እማ አችም መልሽ ታዳ
@genettube1107
@genettube1107 2 жыл бұрын
@@hayemanottube እሽ እመልሳለሁ ሰአቴን ጠብቄ እንዳያነሳብን
@modayadi7956
@modayadi7956 2 жыл бұрын
የኔ እናት መታ የወለደችው በጣም ታሳዝናለይ በጌታ ስም ልብ ይነካል ኡፍፍፍፍ ይሄ የመስተፋቅር ሴጣን ስቶቻችንን ነው የጎዳው?!😭😭😭😭 አይ ቤተሰቦቼ እግዚአብሔር ያስባችሁ። መምህሬ ቃለ ህይወትን ያሰማልን 💒💌🇪🇹💒🙏
@hiwotfekadufekadu4724
@hiwotfekadufekadu4724 2 жыл бұрын
የኔ ጌታ አምላኬ መድሃኒቴ ኢየሱስ ክርስቶስ ክብር ምስጋና ላንተ ይሁን ስምህ ይባረክ በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ምን ያህል ለእኛ ቅርብ እንደሆነ ያወኩበት በተለይ እናት አባት አብሮአቸው የሌሉ ልጆችን እንዴት እንደሚጠብቃቸው የተረዳሁበት ገጠመኝ ነው በእውነት ምብ ብዬ እንደምገልፀው አላውቅም የድንግል ማርያም ልጅ ስምህ ይባረክ የእውነት እኛ ሀጢያተኛ ልጆችን ም0ርጠነው ሳይሆን መርጦ የሱ ስላደረገኝ ክብር ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን በእውነት መምህር በእግዚአብሔርን ቸርነቱን ፍቅሩ የማያውቅ ሰው ይህንን ገጠመኝ በህር አሳይቶ ሀገሩን እንዲያውቅ አድርጎ ከእናቱ ጋር አገናኘው ቢባል ማን ያምናር በእውነት የሱ ስላደረገኝ አምላኬ። በፍፀም ልቤ ወደድኩት የኔ ጌታ አመሰገምግንሃለው የሁለተኛ ገጠመኝ ደሞ የማል ውው ነው የሚያሰኘው በእውነት ደብተራ ጠንቋዮችን እግዚአብሔር ይገስፃቸው አይኑ እያየ እህቱ አጠገቡ ስትሞት እናቱ ስታብድ እረ በስመአብ ባልሰማው ባልተፈጥርኩ ያሰኛል እግዚአብሔር ይርዳትና ወደ ልቦናዋ ይመልሳት እንጂ እኔ እራሴን በእሷ ቦታ ብሆንስ ብዬ ሳስብ እናንጃ መምህር በእውነት ላንተም እግዚአብሔር አምላክ እንደዘህ ያሉትን ገጠመኞች እያየህ እየሰማል ልብህ መሰበሩ የማይቀር ነው እርሱ ቸሩ መድሃኑያለም ብርታቱን ጥንካሬውን ይስጥህ በእውነት መምህሩ ወንድማችን የመንፈስን የእርኩስ መንፈስ ድርጊት ገብቶህ መምህር ተስፋዬን ስለደህው እግዚአብሔር ያክብርህ የሌሎቹንም መምህራኖች አይነልቦናቸውን አብርቶላቸው ይ9እርኩስ መንፈስን ሴራ አውቀው ህዝቡን እንዲረዱት እርሱቸሩ መድሃኒያለም ይርዳቸው ቃለሂወትን ያሰማልን አሜን ።
@addisalemayehu2902
@addisalemayehu2902 2 жыл бұрын
በጣም የሚገርም ታሪክ ነው መምህር፡፡ በእውነት ቢሮ ውስጥ ሆኜ ስላዳመጥሁት እንባየን እየተቆጣጠርሁ ነው ያዳመጥሁት፡፡ ስለእየሱስ ክርስቶስ የአለም መድኃኒትነት ፈጣሪነት አምነው ነገር ግን ብንመሰክር ከመቅደስ እንባረራለን ብለው እንደፈሩት ፈሪሳውያን ሳይሆን ሁሉም መምህራን እንደዚህ ቢያዳምጡና የሰውን ነፍስ የማዳን ስራው ተጠናክሮ ቢቀጥልና በድፍረት ቢያስተምሩ ሁላችንም እንድናለን፡፡ የአንተን ልፋትና ድካም አይቶ እግዚአብሔር አንዳንድ እያለ ያምጣቸው፡፡
@saraethiopi9378
@saraethiopi9378 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አዳደየ እምሰማው እየከበደኚ ነው እግዚኦ ማሀረነ ክርስቶስ እግዚአብሔር ይማረን በርታልን መምህራችን
@ethiopiatekedem4150
@ethiopiatekedem4150 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በጣም ደስ የሚልና የሚያሳዝን እንዲሁም እራሳችንን እንድንወቅስ የሚያደርግ ገጠመኝ ( አስተማሪ የህይወት አስተምሮ ) ነው መምህር እና መምህርን የምታግዙ መምህራኖች እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጣችሁ ፀጋውን ያብዛላችሁ ባለታሪኮቻችንም እግዚአብሔር ባላችሁ ላይ ፀጋውን ያብዛላችሁ 🙏🙏🙏💝💝💝
@user-gj5sm6lo8e
@user-gj5sm6lo8e 2 жыл бұрын
ሰላም መምህራችን እንኳን ሰላም መጣህ የግዛብሄር ስም የተመሰገነ ይሁን እንዴት ደስ የሚል ገጠመኝ ነው ያው ቀጥሎ ያለው ቢያሳዝንም ግን እሱ የፈቀደው ነው መዳአላለም እናቱን እና አባቱን ፈውሱን ይጣቸው
@lusisisi7912
@lusisisi7912 2 жыл бұрын
እግዛብሄር ክብር ምሥጋና ይግባአው በጣም ደሥ ይላአል እውነት በጣም ደሥ ነው ያለኝ በፊልም ይሰራና ገቢው ለጎዳና ተዳዳሪዎች ይውን ለጎዳና ተዳዳሪዎችም በደም አሥተምሮአቹን በተለይ በግብረሰዶማዊያን ዙሪያ መእምህር በርታ ፀጋውን ያብዛልህ
@lemlemsolomon8580
@lemlemsolomon8580 2 жыл бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጣህ መቼም የጎዳና ልጆችን ገጠመኝ ስታቀርብ በለቅሶ ነው የምጨርሰው ምን አይነት መታደል ነው ለዚህ ያበቃህ መምህር ይሄ የእግዘአብሔር ፀጋ ነው ድንግል ትጠብቅህ ልጆችህን ታሳድግልህ
@fuddyd6198
@fuddyd6198 Жыл бұрын
እውነት መምህራችን በጣም አስተማሪና ደስ የሚል ታሪክ ነው የነገርከን እና ደሞ አተ ሰብስክራይብ ሼር ላይከ አድርጉ ባትለንም እንኳን የኛው አሁን የምንኖረው ህይወት ወይም ያሳለፍነው ህይወት ስለሆነ ጉዴን አየሺዉ እየተባባልን ነው ሼር እየተደራረግን የምናየው መምህር አና ብዙ ነገሮችን እንድናይ እድናቅ ቆም ብለን እድናስተውል እራሳችንን እንድንገመግም እረድተህናል አና በጣም ነው የምናመሰግነው መምህር እግዚአብሔር በእደሜ በፀጋ ይባርክ በሞገሱ ይጠብቅ ከነቤተሰቦች በእውነት
@seninegiyetewahdolji6259
@seninegiyetewahdolji6259 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ ውድ መምህራችን እንኳን ለእናታችን ለቅድስት ድንግል ማሪያም ወራሃዊ ክብረ በአል አደረሳችሁ አደረሰን ውድ የተዋህዶ ልጆች💒👏
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ተስፋ ስላሴ እግዚአብሔር ከዚ በላይ ፀጋውን ያብዛልህ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@user-zz4wh4iq8c
@user-zz4wh4iq8c 2 жыл бұрын
ስለማይነገስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ሂውት ያሰማልን
@user-qw1ol2zb6y
@user-qw1ol2zb6y 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@jarejarry4552
@jarejarry4552 10 ай бұрын
እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ መምህሬ 🙏🙏🙏
@selinayemaryamlij4893
@selinayemaryamlij4893 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ፈጣሪ አምላክ እድሜና ጤና ይስጥልን እውነት ገጠመኝ መስማት ከጀመርኩኝ ጀምሮ ብዙ ለውጥ አለኝ እግዚሐብኤር ያቆይልን
@genetberket2069
@genetberket2069 2 жыл бұрын
ስላም ላነተ ይሁን መምህር እንዴት ከርመሃል በእውነት ድቅ የሆነ አስተማሪ ገጠመኝ ነው ቸሩ መድኃኔዓለም በጉዳና የሉትን በሙሉ ይመልስልን እኛም በርከቱ ይስጠን ውንድማችን ለሀገር ጠቃሜ ለቤተክርስቲያን ያድርግልን እሜን 🙏🙏🙏
@keroskeros5466
@keroskeros5466 2 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን እግዛብሄር ከሁላችን ጋር ይሁን
@user-wn4ov9fw6i
@user-wn4ov9fw6i 2 жыл бұрын
እግዚአብሄር አምላኬ ይመስገን ተመስገን አምላክ ሆይ በእውኑ ፀጋውነ ያብዛላችሁ መምረህችን
@firehiwotfire4560
@firehiwotfire4560 2 жыл бұрын
ሰላም ለአንተ ይሁን መምህር የእነዚህ የምስኪኖች አምላክ አንተን ይጠብቅልን የሚያሳዝን የሚያስተምር የሚያስደስትም ታሪክ ነው ያቀረብክልን ስለ ልጆቹ ስትተርክልን ባንተውስጥ ያነበብኩት ደግነትን እና ማድረግን የዋህነትንም ጭምር ነው እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከክፉ ነገር ሁሉ
@ganatyotifia2908
@ganatyotifia2908 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራችን በእውነት ቀህውት ይስማልን
@millonphoto811
@millonphoto811 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክላት መምህር በጣም ልብ የሚነካ ታሪክ ነው ያቀረብከው ልብ ይስብራል ምህረት የእግዚአብሔር ነውና ምህረትንና መጽናናትን ይስጣት ለዚህች እናት መምህር ያንተ አገልግሎት በጣም ድንቅ ነው መድሀኒአለም ጸጋውን ያብዛልህ ወንድሜ!!!
@yeshewalemhailu1402
@yeshewalemhailu1402 2 жыл бұрын
ስለ ትምህርቱ የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን በጣም ያሳዝናልም ደሞም ደስ ይላል እግዚአብሔር የሁላችንንም መጨረሻችንን ያሳምርልን
@lamlamfekri44
@lamlamfekri44 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህሬ እውነት ሁሉም እንዳንተ ቢሆኑ መምህሮች ሁሉ ህዝቡ በደብ ይቀየር ነበር
@natanemaraya615
@natanemaraya615 2 жыл бұрын
መምህርየ እንኳን ደህና መጣህልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ። የተዋህዶ ልጆች በፀሎት የበረታችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ ሰላቢ መንፈስ አስቸግሮኛል ክርስትና ስሜ ወለተገብርኤል ነው
@ewnettube2001
@ewnettube2001 2 жыл бұрын
ውዴ የተዋህዶ እህቴ እንኩዋን ለደብረ ዘይት በሰላም አደረስሽ እህትየዋ ሰብስክራይብ አርጊኝ በቅንነት🥰🥰🥰
@user-ir1yp5hm5x
@user-ir1yp5hm5x 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ዳህልን መምህራችን 💖
@nanun1795
@nanun1795 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህወት ያሰማልን መምህራችን ትምህርትህ ተሰምቶ አይጠገብም እኔ ከድ እስክ 251 አዳምጨው አለሁ ስለሁሉ ነገር እግዜአቤር ይመስገን ልውክብር ስጋው ወደሙ ብቅች አለሁ ለሁሉም እደሳ ያብቃቸው ፡
@user-yn9pz7vi6x
@user-yn9pz7vi6x 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በጣም ደስ የሚል አስተማሪ ገጠመኝ በእውነት አጋዥ መምህር ስላገኘህ ደስ ብሎኛል ተመስገን መምህር እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ከነቤተሰብህ ያድልህ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ጠላት ዲያብሎስን ቅዱስ ጊዮርጊስ ከእግርህ በታች ይጣልልን አሜን
@misarkmisark3065
@misarkmisark3065 2 жыл бұрын
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምራችን እውነት እንዳቴ ያሉ መምህራን ያብዛልን አሜን
@user-xj4sh6nm5r
@user-xj4sh6nm5r 6 ай бұрын
መምህር ቃለህይወት የሰማልን መንግሰተ ሰማያትን ያውርሰልን❤❤❤እንደው ግን ከየትነው ግን የምታገኘው የምታቀርበው ታሪክ ሁሉም ብል ቅር በማያሰኘ ሁኔታ የኔታሪከ ነው አሁን ከአንተ ጋርበሰልከም መገናኘት ብችል በብዙ ነገር አፈወሰ ነበር አባከህ በተቻለህ መጠን ሰልከህን አንሳልኝ ያለሁት በሰደት ሥለሆነ ነው እንጂ በአካል እመጣ ነበር ሰለሁሉም አመሰግናለው
@senaytalemu5018
@senaytalemu5018 2 жыл бұрын
በጣም የሚገርም ገጠመኝ ነዉ ተመስጨ ነዉ የሰማሁት መምህራችን እግዚአብሔር ጸጋዉን ያብዛልን🙏🙏🙏♥♥♥
@susanaminu2232
@susanaminu2232 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህ ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ አሜን. አሜን. አሜን ዝማሬ መላእክትን. ያሰማልን 🙏🙏🙏❤💛💚
@hazalaklo6639
@hazalaklo6639 2 жыл бұрын
ቃለህይዎት ያሰማልን አሜን (3)መምህራችን በእግዚያብሄር መመረጥ እዴት መታደል ነው🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-qp4rl4mh1m
@user-qp4rl4mh1m 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጡ ውድ ወምህራችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሌት ከዚህም ከዚህ በላይ ፀጋውን ያብዛሌት እስከነ ሙሉ ቤተስቦ እድሜን ከጤና ጋር ያድልልን!
@user-fm9vd3jv1g
@user-fm9vd3jv1g 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር የመስገን መምህር ሰላምህ ይብዛልኝ ቃለህይወትን ያሰማልን በእውነት አስደሳችም አስገራሚም አሳዛኝም ትምህርትነው መምህርግን ታድልህ የእውነት አገሬገብቼ ማድረግ የሚያስደስተኝ ነገር ቢኖር ከጎዳና ልጆች ጋር መማር እነሱን ማገዝ በቃ ክፉውንም ደጉንም ከነሱጋር ማሳለፍ እናፍቃለሁ እድሜና ፀጋ ከነ ቤተሰብህ ያድልልን
@Angel-rg3xn
@Angel-rg3xn 2 жыл бұрын
ስለሁም ነገር እግዛብሄር ይመሥገን መምህር ባተላይ አብሮ ስራዉን እየሠራነዉ ክብሩሁሉ እሱ ይዉሠድ አተ እግዛብሄር ፀጋዉን ያብዛልክ አሁንም እረዥም እድሜ ከሙሉጤና ፈጣሪ እስከቤተሠብክ ይስጥክ
@astertube8785
@astertube8785 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ፈጣሪ አምላክ ያርዝመው❤❤❤🍀🍀🍀🍀🍀
@temesgen637
@temesgen637 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን የሚገርም ነው ዋጋህ እግዚአብሔር አምላክ ይክፈልህ በእውነት ደስ ነው ያለኝ የሚያግዝህ መምህር በመገኘቱ ሌሎችም ቀስ እያለ ይገባቸዋልና አይዞህ ተስፋ አትቁረጥ እግዚአብሔር በማን አድሮ እንደሚያግዝህ አይታወቅምና በርታልን መምህራችን የጓዳና ልጆች እንዲያግዙህ ያምያድርግ እግዚአብሔር ነው ምክንያቱም እግዚአብሔር መጀመርያ በልባችን ፈልገን ካገኘነው በኋላ ምን ማድረግ እንዳለብን ካወቅን እግዚአብሔር ከእኛ አይለይም እናም ባርታልን መምህራችን
@user-bl7gu3vz8x
@user-bl7gu3vz8x 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትያሠማልንመምህራችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@aynalemkebede2272
@aynalemkebede2272 2 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን በጣም ደስ የሚልና የሚያሳዝን ገጠመኝ ነው በእውን አባታችን እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ና ጤና ይሰጥዎት ፀጋውን ያብዛልን
@janetkonjo548
@janetkonjo548 2 жыл бұрын
ውይ መምህር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ይህን ገጠመኝ ያደመጥኩት በለቅሶና እስይተመስገን በማለት ነው ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ።
@ribkazenebe2992
@ribkazenebe2992 2 жыл бұрын
እዉነት መምሕር ቃላት የለኝም ጸጋዉን ያብዛልክ እኔም የጎዳና ታዳዳሪዎችን ብረዳ ደስ ባለኝ ነበር በሀሳቤ ሁለየም አለ ግን አድርጌዉ አላቅም ሁለየም ያሳዝኑኛል ፈጣሪ ረጂም እድሜና ጤና ይስጥክ እዉነት
@addismamo4110
@addismamo4110 2 жыл бұрын
ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፤ መምህር በጸሎትህ አስብን አፀደ ማርያም እና አስካለ ማርያም
@bizuneshgeletu2447
@bizuneshgeletu2447 2 жыл бұрын
መምህር ተስፋዬ በጣም በጣም እና መሰግናለን በእውነት ልዩ ገጠመኝ ነው ኑርልን ለዘለዓለም
@meseretbrhane1722
@meseretbrhane1722 2 жыл бұрын
መምህራችን ቃሌ ሂወት ያሰማልን እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር ያቆይልን
@girmayesu7375
@girmayesu7375 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ደስ የሚል ገጠመኝ ነው መምህር እውነት ምህራኖቻችን ስለ ክፍ መናፍስት ሴራ ቢነቁና ቢስተምሩ ክፍለ ሀገረም በየገጠሩ በባአድ አምልኮ እና በደፍተራ፣ በቃልቻ ፣በጠቋይ ተታለው መጫወቻ ባልሆኑ ነበር እኔ ባደኩበት ከመቶው 1% አይሞሉም እግዚአብሔርን ብቻ የሚመልኩ😭😭😢😢😢
@yqjq8390
@yqjq8390 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህር በተለይ ገጠር ያሉ ቤተሰቦቻችን ያለእርግማን ልጆቻቸውን ማሳደግ አይቹሉም ለምን ቢባል ወንጌል ባለመማራቸው አሉ የሚባሉ የወንጌል መምህራን ስብከታቸው አዲስ አበባ ቢቻነው ለኛ ለስደተኛች አተን የሰጠን እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን በሠላም ያገራችን ያብቃን በመምህር ተስፊያ አበራ በስተማረን ትምህር ቤተሰቦቻችን እንድንለውጥ አንጥራጠርም ለመምህር እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን ያገልግሎት ዘመን ይባርክልን አሜን ሺ አመት ያኑርልን አሜን በሮታልን ሌሎች መምህራን ቢቻ በመድረክ መጮህ ሳይሆን እስኪ ከመምህር ተስፋዬ አበራ ተማሩ እዴት እደሚያስትምር
@rahelhaile2045
@rahelhaile2045 2 жыл бұрын
ኡነትነህ በጣም አስለቀስከኝ ትልቅ ትምርት ነዉ ከገባን እግዛብሔር ይባርኽህ ካለን መካፈል ነዉ ብቻ ምን ልበልህ እግዛብሔር ልባችን ይኽፈትልን 🙏🙏🙏
@user-vl3mk9ff3d
@user-vl3mk9ff3d 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የሄንን ደንቅ የሆነ ገጠመኝ እንድንሰማ የረዳን ተመስገን መምህሬ እኔ እኮ ግሪም ነዉ ምትለኝ በእዉነት ምን ኣይነት ጨቅላት ነዉ ያደለህ በረክትህ ይደሪብኝ በተረፈ እንዉድሃለን ማንቅያችን የንፍሳችን
@user-lh2vk4pz5g
@user-lh2vk4pz5g 2 жыл бұрын
አይ ይሄ ባእድ አምሎኮ ስንታችንን ጨረሰን ክብር ይግባውና ለልኡል እግዚ አብሔር መምህርን ሰጠን እድሜና ጤና ይስጥልን መምህር በጣም ይገርማል የምትለቃቸው ገጠመኞች ስንታችንንም መለስከን ተመስገን
@hodyeyilma6183
@hodyeyilma6183 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ወይ መጅመሪያ ላይ ያልው በጣም ደስ የሚል ነው ወንድማችን በፀሎትህ አስቡን ወለተ ስላሴ ነኝ ከዱባይ መጭርሻ አከባቢ ላይ ያልው ደም በጣም ያሳዝናል ወይ እግዚአብሔር የስራህን የስጥህ አንተ ደብተራ እግዚአብሔር የፍውሳቸው እናት እና አባቱን
@user-mo7se9ry4g
@user-mo7se9ry4g Ай бұрын
Amen amen amen klak hiwet yesman yene merhey egzebr kefeu negr yetbki yene Abet sle helm negr egzebr yemsgn ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@weleteslase21
@weleteslase21 2 жыл бұрын
መምህር በእዉነት ቃለህወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን
@wubealmehiale1571
@wubealmehiale1571 2 жыл бұрын
የደብተራ መንፈስ እግዚአብሔር ይገስጥህ
@user-oc5xu4vc8w
@user-oc5xu4vc8w 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እግዚአብሔር አምላክ የልጆችህ አባት ያድርግህ እድሜና ጤና ይስጥህ የምስኪኖቹ አምላክ ይርዳህ ይጠብቅህ እረጅም እድሜ ይስጥህ
@user-qg2oq1fz4p
@user-qg2oq1fz4p 2 жыл бұрын
እውነት በጣም ደስ የሚል በጣም የሚያሳዝን ብቻ መምህር የተደበላለቀ ስሜት ነው እግዚአብሔር ይመስገን 😥😥😥😥😍😍
@user-mo2so5xu2j
@user-mo2so5xu2j 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰለማይናገረ ስጦታው እንደምን አደራቹሁ እንደምን አረፈዳቹሁ እንኳን ለእናታችን ለወላይቱ እመቤቴ ወራዊ በዓል በሰላም በጤና አደረሳቹሁ አደረሰን የተዋህዶ እንቁ መምህራችን እንኳን ደና መጣልን💐 የመዳም ቅመሞች የት ናቹሁ ሰጋ ደሙ የናፈቃቹሁ በስደት የምትኖሩ ቤተሰቦች በሰላም ለእናት ሐገራችን አሰገብቶን ሳይገባን ለክብሩ ያአብቃን
@trhastesfay1706
@trhastesfay1706 2 жыл бұрын
አሜን፫
@user-dn7ru2zn1y
@user-dn7ru2zn1y 2 жыл бұрын
በእውነት መምህር በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር አምላክ ክብር ምስጋና ለእርሱ ይሁን ጥሩ ገጠመኝ ነው አተም እመ አምላክ ትጠብቅህ
@user-ns9hh5uc4u
@user-ns9hh5uc4u 2 жыл бұрын
ተመስገን ተመስገን ተመስገን የድንግል ማርያም ልጅ ክብር ላተ ይሁን
@yabesirahunegnaw4400
@yabesirahunegnaw4400 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ መምህር ያሰብከው ያለምከውን ሁሉ እግዚአብሔር ያሳካልህ ተባረክ ♥♥♥
@ruthina1927
@ruthina1927 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል የቤተክርስቲያኗ ፍቅር መ ምህራችን ፀጋውነ ያብዛልህ ወንድማችን
@user-bq5hb5ww3h
@user-bq5hb5ww3h 2 жыл бұрын
ሥለሁሉም ነገር እግዚአብሔር አምላክ ይመሥገን መምህራችን በሂወታችን ዉሥጥ ብዙ ዉጣ ዉረድ ቢኖርብንም ዛሬ ባቸፐንተ ትምህርቶች ብዙወቻችን ተለዉጠናል
@honeyjames7268
@honeyjames7268 2 жыл бұрын
Amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 Kala hiywat yesemaln amen 🙏
@Aine2721
@Aine2721 2 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ በእድሜ በጤና ያቆይልን እግዚአብሔር 👏👏👏
@user-fl3es4mr1k
@user-fl3es4mr1k 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለሂወትን ያስማልን ወድማችን በድሜ በፀጋ ያቆይልን
@demozmasresha2412
@demozmasresha2412 2 жыл бұрын
መምህር እንኳን ሰላም መጣህ እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልህ
@aniaania2741
@aniaania2741 2 жыл бұрын
ሰላም መምህር በእውነት በጣም የሚሳዝን ታሪክ ነው እግዚአብሔር የማራቸው ያስዝናሉ 😭😭😭
@dedu363
@dedu363 2 жыл бұрын
አሜን መምህር እንኳን ለሜቤታችን ለድንግል ማርያም አደረሰን ወራዊ በአል
@ewnettube2001
@ewnettube2001 2 жыл бұрын
ባለማህተቧ እህቴ ደምሪኝ በቅንነት
@mulubakele7786
@mulubakele7786 2 жыл бұрын
መምህር በበብዙ ተባረክ ከተረሱ ማንም የማያስታውሳቸውን በማየትህ መባረክ ነው አብዛኞቻችን ዉለታ ላደረጉልን ምን ልስጥ ምን ላድርግ የምንል ነን አንድ ሰው ቁርስ ወይም ምሳ ለመጋበዝ አይነ ልቦናዬን ያበራልኝ
@salme4126
@salme4126 2 жыл бұрын
መምህሬ ፈጣሪ ይጠብቅልን በጣም የምያም ገጠመኝ ነው ወይ የሀገራችን ሰዎች ፈጣሪ እነዝህን ዛሪ ወዴ ስሆል ይክተትልን አሜን
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር የሰማነውን ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን እንዴት ድንቅ ነው ።የሀዋሳው ልጅ ይገርማል እንዲሁም ሌሎች ብሎም ገና እናቱን ስታይ" ልጅሽን አውቀዋለሁ "ያልክበት መንገድ ግሩም ነው የእግዚአብሔር ስራ 👏👏 ልቤ ተሰበረ በምንታዎች ልጆች እና ቤተሰቦች እግዚአብሔር ይማራቸው ይፈውሳቸው አሜን 👏
@genettube1107
@genettube1107 2 жыл бұрын
በቅንነት ስብስክራይብ አድርጊኝ ሐኒ
@user-ez1ve1rq7r
@user-ez1ve1rq7r 2 жыл бұрын
አግዚ አብሄር ይመሰገን መምህራኖቺ ከነቁልንኩ ሰይጣን ተዋረደ እግዚ አብሄር ያበርታልን ፀጋዉንያብዛላቺሁ
@amenamen254
@amenamen254 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃል ህይወት ያሰማልን
@worektadess1253
@worektadess1253 2 жыл бұрын
በእውነት በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ነው መምህር እንኳን የሚያግዝህ ሰው አገኘህ በጣም ነው ደስ ያለኝ
@user-gi3jf1ko1n
@user-gi3jf1ko1n 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭እግዚአብሔር ይዳቸዉ የመጨረሻው ያሳዝናል መምህር እድሜ ና ጤና ይብዛልህ
@zainabbd9739
@zainabbd9739 2 жыл бұрын
እፁብ ድቅ ነው የግዛብሔረ ሥራ መምህረ እድሜና ጤና ይሥጥህ
@wawaasrs5431
@wawaasrs5431 2 жыл бұрын
የኔ የዋህ ደገ እሩህሩህ በምን ልግለፅህ መምህር የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን ወይኔ በስመአብ
@user-eu7ih7ic9b
@user-eu7ih7ic9b 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እኔም አባቴ እንደዚህ ይራገማል ምን ጉድ እደሆነ እንጃ ይጠጣል እናቴም ስትናደድ ሞተች እህቴ በጣም ይሰድባታል ታማለች እኔጃ በፀሎት አስቡኝ ፀዳለ ማርያም ብላቹ
@user-hu9le1dj6r
@user-hu9le1dj6r 2 жыл бұрын
አይዞሽ እማ አባትሽን ልቦና ይስጥልሽ ወደ አይደልም የሚራገበው በተይ ወደ ገጠሩ ስለ መንፈስ. ምንም አያውቁም ዝም ብለው ከዛም ከዛም ነው የሚሉት መምህር ተስፋየ እንደው ወደ ገጠሩ እየሄደ የሚያስተምርበት እድል በተገኘ እውነት
@aa11aa83
@aa11aa83 2 жыл бұрын
አይዞሽአባትሽንምፈጣሪልቦናይሥጠው
@tenagnatenu7137
@tenagnatenu7137 2 жыл бұрын
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን🙏🙏🙏
@user-gs9zr8of6k
@user-gs9zr8of6k 2 жыл бұрын
እግዝብሔር ይመስገን ብጣም ድስየሚልነው መምህርየ እግዝብሔር ሊጀቹ ኣይጢልም መምህርየ እግዝብሔር ይባርክህ ብጣም ኢኒወዳሃልን መምህርየ ብጣም ይግረማል የመድሃንኣለም ስራ እግዝብሄር ያመነ መቸም ኣይወድቅም
247ኛ ገጠመኝ፦ ለገንዘብ ብሎ እህቱን ከሀብታም  ጋር እያጋባ የሚያፋታ
1:43:30
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 54 М.
Amazing weight loss transformation !! 😱😱
00:24
Tibo InShape
Рет қаралды 67 МЛН
Я не голоден
01:00
К-Media
Рет қаралды 9 МЛН
256ኛ ገጠመኝ፦ የአባት አብሾ ለልጆች ሲተርፍ ( በመምህር ተስፋዬ አበራ )
1:17:57
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 46 М.
135ኛ ልዩ ገጠመኝ ፦ ባልና ሚስት ከአንድ ምንጭ የማይቀዱበት የመንፈስ ትዳር
1:31:42
85ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ የዚህች ልጅ ዝምታ ከጠቀማችሁ ከህይወቷ ተማሩ
1:27:33
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 54 М.
44ኛ ፈተና ገጠመኝ ፦ በተዋርሶ የገዛ ልጆቻቸው አመፀኛ የሆኑባቸው ደብተራ መጨረሻ
1:50:12
♥ 250ኛ ገጠመኝ ያለበት መርሀግብር (የመፅሐፌ ምርቃት )
2:37:47
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 69 М.
Amazing weight loss transformation !! 😱😱
00:24
Tibo InShape
Рет қаралды 67 МЛН