247ኛ ገጠመኝ፦ ለገንዘብ ብሎ እህቱን ከሀብታም ጋር እያጋባ የሚያፋታ

  Рет қаралды 54,774

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

2 жыл бұрын

Пікірлер: 474
@tesfayetsehaye8618
@tesfayetsehaye8618 2 жыл бұрын
መምህር ከገጠመኝ ተምረን ንስሀ ገብተን ለስጋ ደሙ እንድንበቃ እግዚአብሔር ይርዳን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@BeteHohe
@BeteHohe 2 жыл бұрын
የእማ ፍቅር ወዳጅ ውድ መምህሬ አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማቹ በክርስቶስ ይብዛልኝ እንኳን ደህና መጣችሁልን ላይክ ሼር ብዬ መስማት ጀመርኩት ጨርሼ እኮምታለሁ ሌሎቻችሁም ሼርርርርርር በሉ ለሁሉም ሰው ይድረስ ዘንድ ያልሰማ ይሰማ ዘንድ 💓💞💞💞💞💖💖💖💖💖💖 ሁላችሁም ሰላም ብያለሁ ሰላማቹ በክርስቶስ ይብዛልኝ ውድ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች
@yanetstudeo1702
@yanetstudeo1702 2 жыл бұрын
እንኩአን ደና መጣህ መምህር ዛሬ አንደኛ ነኝ ኮመንተሮች
@kalkidantaddesse6095
@kalkidantaddesse6095 2 жыл бұрын
መምህር ግርማና አንተ የመናፍስትን ስራ ማወቅ አለብን የምትሉት ለዚህ ነው። እውነት ነው ስንቱ ተይዟል !!! ስንት ነፋስ ዳነ , ፀጋህ ይብዛ መምህር
@user-wd7vi5ij3b
@user-wd7vi5ij3b 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን በሰላም መጣክልን
@sarateddy2302
@sarateddy2302 2 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን መምህራችን እኳንደህና መጣህልን. እቁ ፈጣሪ ይጠብቅህ እኛንም የምንስማበትን የልባችንን ጆሮይክፈትልን ማስተዋሉን ይስጠን አሜን አሜን
@sarasarae4817
@sarasarae4817 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን መሕህር ግሩም ነው ገጠመኙ
@user-nk5fc1vp6u
@user-nk5fc1vp6u 2 жыл бұрын
ኤፍታህ ወለተ ማርያም ተከፈት ኤፍታህ በለኝ ጌታየ እንካን ደህና መጣህ መምህሬ
@user-cv6gt3fu8y
@user-cv6gt3fu8y 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@astekastek1000
@astekastek1000 2 жыл бұрын
ልቦና ይስጠን የዛሬዉ ገጠመኝ ገርሞኛል እኔ ወንድሞ ወንድሞ መተት አርጎባት ብዬ ነበር ያሳብኩት ትምርት አግኜቼበታለሁ በርታ ደስ ይላል ፍፃሜያቸዉ ያሳምርላቸዉ ለኛም ያሳምር
@sarhall2538
@sarhall2538 2 жыл бұрын
መምህር እኳን በሠላም መጣህ በእውነት ቃለህወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልህ በእውነት እሚገርም ትምህርት ነው ብዙ ነገር ትምህርት አለው ብዙ ተምሪበታለሁ የነርሱን ልብ የከፈተ እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን ⛪⛪⛪
@Sara-dq3rz
@Sara-dq3rz 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣህ መምህራችን በጣም የሚያሳዝን ገጠመኝ እኛንም እግዚአብሔር አምላክ እረድቶን ለስጋው ደው ያብቃን
@mitmitmi
@mitmitmi 2 жыл бұрын
ውድ መምህራችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን የሚገርም ልዩ ገጠመኝ ነው መምህራችን በትምህርህ ውስጥ የምትመክረን ምክር የእውነት ፀጋውን ብዝዝዝት ያርግልህ ሽሽ አመት ኑሠየርልን❤💕💐
@tesgeredawolde4522
@tesgeredawolde4522 2 жыл бұрын
🎚እግዚአብሔር ይመስገን🤲 እርሱ ሁሌም አሸናፊ ነው:: እናመሰግናለን መምህር በመንገድህ ሁሉ ሥላሴ ይቅደም 🤲አሜን🤲
@fatmafatmah8748
@fatmafatmah8748 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@hayhay9005
@hayhay9005 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን መምህር ቃለ ህይወት ያሠማልን የምታቀርባቸዉ ገጠመኞች እኛ ከተኛንበት የሚያነቃ ካቀላፋንበት የሚያነቃን እራሳችንን እንድንፈትሽ የሚያደርግ ነዉ እግዚአብሔር ይባክህ ያገልግሎት ዘመንህን ድንግል ማርያም ትባርክልህ
@bezaeuale1611
@bezaeuale1611 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማል ለእናተ የደረሰ አምላክ ለኛም ይድረስልን እስር ቤቱ ትምህርት መሰጠቱ በጣም ጥሩ ነው የእውነት ፈጣሪ እረጅም እድሜ ይስጥክ መምህር ፀጋውን ያብዛልክ
@aynalemkebede2272
@aynalemkebede2272 2 жыл бұрын
እግዚኦ አምላክ ሆይ ማረን ይቅር በለን መምህራችን እድሜና ፀጋውን ያብዛልን ቃለ ህይወት ያሰማልን እናመሰገናለን
@ephratatesfaye9389
@ephratatesfaye9389 2 жыл бұрын
መምህር የዛሬው ተግሳፅ አሁን ላለሁበት መንፈሳዊ ህይወት ድካም ትክክለኛው ነው። እግዚአብሔር በአንድም በሌላም ያስተምራል
@user-dr5xe1il2o
@user-dr5xe1il2o 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏 እግዚአብሔር እኛንም ለዚህ ያብቃን እግዚአብሔር ሁሌም ድንቅ ነው ብዙ ቢፈትንም መንፈሱ እግዚአብሔር ግን ድል አድራጊ ነው ስሙ የተመሰገነ ይሁን💒✝️
251ኛ ገጠመኝ፦ አስገራሚና አሳዛኝ ደጎዳና ልጆች ገጠመኝና ታሪክ ( By Memihir Tesfaye Abera )
1:20:21
Самое Романтичное Видео ❤️
00:16
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 6 МЛН
DO YOU HAVE FRIENDS LIKE THIS?
00:17
dednahype
Рет қаралды 93 МЛН
A clash of kindness and indifference #shorts
00:17
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 43 МЛН
Who has won ?? 😀 #shortvideo #lizzyisaeva
00:24
Lizzy Isaeva
Рет қаралды 59 МЛН
የዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ መዝሙሮች
1:04:37
ተዋሕዶ ሃይማኖቴ
Рет қаралды 6 МЛН
210 ኛ ገጠመኝ ፦ የግሮሰሪ ባለቤቷ የገበያ መተት ገመና(በመምህር ተስፋዬ አበራ)
1:45:13
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 55 М.
Memehir Girma Wondimu Video 426.ጆሮዬ አይሰማም ነበር ሠማ  ዓይነ-ጥላ ከልጆች ጋር ሲወለድ
25:30
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 47 М.
5ኛ ዙር ከላይሽ የተሰበሰበ ሁለት አስገራሚ ገጠመኝ
1:01:30
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 26 М.
248ኛ B ገጠመኝ ፦ በሚስቱ ገዳይ መተት የተሰቃየ አሳዛኝ አባትና
2:00:37
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 82 М.
229ኛ ገጠመኝ ፦ ዓይኑ የማያይ ልጅ ለምን ወለደች? ባሏስ በድብቅ ምን እርምጃ ወሰደ
1:34:15
Самое Романтичное Видео ❤️
00:16
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 6 МЛН