ክፉ አላየሁብህ - ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን (Lyric Video)

  Рет қаралды 1,546,255

ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን Mirtnesh Tilahun Official Page

ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን Mirtnesh Tilahun Official Page

2 жыл бұрын

Kifu Alayehubih by Zemarit Mirtnesh Tilahun (New Ethiopian Orthodox Tewahedo Mezmur)
© Mirtnesh Tilahun Official Page is the only Channel that has exclusive rights for all mezmurs by Zemarit Mirtnesh Tilahun
ይህ_ቪዲዮ_በfacebook_ኮፒ_ራይት_የተመዘገበ_ስለሆነ_አካውንትዎ_እንዳይዘጋ_በfacebook_እና_በዩቱብ_አይልቀቁት
Official KZfaq Page: / @mirtnesh-tilahun
Official Facebook Page: / mirtneshtilahun.mezmur
Telegram/ቴሌግራም: t.me/Mertnesh_Tilahun
#Mirtnesh #NewMezmur #ቀን_አውጣላት #አዲስ_ዝማሬ

Пікірлер: 519
@user-gd4fy4ub3f
@user-gd4fy4ub3f 2 жыл бұрын
ሰላም ምርትዬ የኔ ውድ መዝሙሮችሽን ደጋግሜ ብሰማቸው አልጠግብ አልኳቸው መዝሙሮችሽን መልቀቅሽ እንዳለ ሆኖ አንዳዴ ደሞ ስለ ክርስትና ህይወትሽ ብታካፍይን ካንቺ ተሞክሮዎችን እናገኛለን በላይቭ እንደትመጪልን እንፈልጋለን እንወድሻለን
@Eurimmedia
@Eurimmedia 2 жыл бұрын
በጣም ትክክል የበለጠ መቀራረብም ይመጣል
@user-il2cs6bh4t
@user-il2cs6bh4t 2 жыл бұрын
ትክክል የኔም ሃሳብ ነው
@user-bx9oq2rl9w
@user-bx9oq2rl9w 2 жыл бұрын
ትክክል የኔም ሀሳብ ነው
@nigestadmase6358
@nigestadmase6358 2 жыл бұрын
አዎ እንፈልጋለን
@user-wv6dn3yn6s
@user-wv6dn3yn6s 2 жыл бұрын
እዉነት ነዉ ትህትናዋ ይገርመኛል ስለዚህ ስለክርስቲያን ና ክርስቲያናዊ የእለተለተ ተግባር ከአሣለፈችዉ ብታካፍለን መልካም ነዉ
@mirko3426
@mirko3426 2 жыл бұрын
ክፉ አላየሁብህ ፍቅር ብቻ ነው ንጽህ ልብህ የጠበከኝ የጠበከኝ ጌታዬ ክበርልኝ ያሳደከኝ ያሳደከኝ አምላኬ ክበርልኝ፡፡ የኔ ቡሩክ።
@yemaryam2375
@yemaryam2375 2 жыл бұрын
ምርትዬ የዋህ ትሁት የተደራረበ ፀጋ ሰጦታ ያለሽ ውድ የተዋህዶ የእንቁዎች አንቁ ዝማሪ መለከት ያሠማልን የአገልግሎትሽ እድሜ ይርዘም ልጆችሽን ይባርክልሽ በእድሜ በፀጋ ያኑርሽ
@birtukanfetene67
@birtukanfetene67 2 жыл бұрын
እውነት ነው አሜን
@ewnettube2001
@ewnettube2001 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ስብስክራይብ አርጌኝ መልካምነት ለራስ ነው🥰❤
@weynitube3466
@weynitube3466 2 жыл бұрын
ደምሪኝ በመቤቴ ውድ እህቴ
@almaztekla2540
@almaztekla2540 2 жыл бұрын
ኡፍ በእውነት በእንባ ጀምሬ በእንባ ጨረስኩት ምክንያቱም ሆድ ይፍጀው እደሚባለው አባባል ትክክለኛውን አባትነቱን ስለገለፅሽው አስለቀሰኝ ከምር ክብርልኝ የኔ ንጉስ አማኑኤል ኤልሻዳየ የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ እረኛየ ምርቴ የምወድሽ የማከብርሽ በእውነት አጥንትን የሚያለመልም የማላይክትን ዝማሬውን እዳሳውን ያሰማሽ ከፍ ከፍ ያርግሽ እህት አለም እመብርሀን ትጠብቅሽ ዘመንሽ በቱ ይለቅ
@weynitube3466
@weynitube3466 2 жыл бұрын
በመቤቴ ደምሪኝ ውድ እህቴ
@selamg3325
@selamg3325 2 жыл бұрын
እዝጋብሄር ጸግኡ የብዛሓልኪ... የ ኤርትራና 🇪🇷ኢትኦጵያ 🇪🇹 ኦርቶዶክስ ለዘላለም ይኑርልን
@user-bx9oq2rl9w
@user-bx9oq2rl9w 2 жыл бұрын
አሜን ፫🇪🇹❤🇪🇷🇪🇹❤🇪🇷🇪🇹❤🇪🇷🇪🇹❤🇪🇷🇪🇹❤🇪🇷
@user-gw4up6qw7n
@user-gw4up6qw7n 2 жыл бұрын
አሜን ❤️❤️❤️❤️❤️
@ethiomimitube7507
@ethiomimitube7507 2 жыл бұрын
Amen
@addisweltetnsae3513
@addisweltetnsae3513 2 жыл бұрын
Amen
@speaktruth6124
@speaktruth6124 2 жыл бұрын
Amen brothers and sisters
@danielwoldemariam1498
@danielwoldemariam1498 2 жыл бұрын
እንደ ኃጢአታችን ሳይመለከት የሚጠብቀን ቸር እረኛችን አማኑኤል የተመሰገነ ይሁን። ደስ የሚል መዝሙር የማይጠገብ
@agapezeortodox
@agapezeortodox Жыл бұрын
ምርትዬ በረከታችን
@user-yg6jj4sm9t
@user-yg6jj4sm9t 2 жыл бұрын
ምርትየ የምወድሽ የማከብርሽ ከልጅነቴ ጀምሬ ብስማው ብስማው የማይጠገብ የነፍስ እርፍ ናችው መዝሙሮችሽ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ ዝማሬ መላእክት ያስማልን አሜን 🙏💝
@ewnettube2001
@ewnettube2001 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ስብስክራይብ አርጌኝ መልካምነት ለራስ ነው🥰❤
@weynitube3466
@weynitube3466 2 жыл бұрын
በመቤቴ ደምሪኝ ውድ እህቴ
@mumubetty7566
@mumubetty7566 2 жыл бұрын
But I think I should say
@mumubetty7566
@mumubetty7566 2 жыл бұрын
But I think I
@EndalkachewElroie
@EndalkachewElroie 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አሁንም በብዙ ይባርክሽ ድንቅ ልብን በመንፈስ ወደ አምላክ የሚነጥቅ መዝሙር ነው ዝማሬ መላእክት ያሰማልኝ ምርትየ🙏
@Etho19pia
@Etho19pia 5 ай бұрын
ምርጧ የተዋህዶ ልጅ ሰላምሽ ይብዛ።ዝሜሬ መላህክትን ያስማልኝ❤
@wegtube-7949
@wegtube-7949 2 жыл бұрын
አሜን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏❤❤ እንደሀጢያታችን ሳይሆን እንደ ቸርነቱ ለሚጠብቀን ክብር ለሱ ይሁን
@user-nq7mi3ix6l
@user-nq7mi3ix6l 9 күн бұрын
ዬኔ እህት እግዝአብሄር ይባርክሽ ፀጋውን ያብዛልሽ በቤቱ ያፅናሽ ስወድሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@First-ce5cl
@First-ce5cl 5 күн бұрын
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤❤
@user-sr8nd1zm5m
@user-sr8nd1zm5m 2 жыл бұрын
ከተኩላዎቹ እግዚአብሔር ስለለየሽ ክብርን ሁሉ እግዚአብሔር ይውሰድ
@tamratgebretsadik9434
@tamratgebretsadik9434 Жыл бұрын
ክፉ አላየሁብህ ፍቅር ብቻ ነው ንጹህ ልብህ( ፪) የጠበከኝ የጠበከኝ ጌታዬ ክበርልኝ ያሳደከኝ ያሳደከኝ አምላኬ ክበርልኝ +++lአዝማች +++ ከእናቴ ማህፀን ገና ከመውጣቴ በእጅህ ተይዣለው እየሱስ አባቴ ከጥፋት መጥቼ ስመለስ በቤትህ አሳድረኸኛል በበዛው ምረትህ አሳድረኸኛል በበዛው ምረትህ +++አዝማች+++ ንጉስ ቤት አደገ ውሀ ላይ ቢጣል ጌታዬ ሀሳብህ አይከለከል ከአፈር የተነሳ ከወደቀበት እሱ ነው ምስክር ላንተ ቸርነት እሱ ነው ምስክር ላንተ ቸርነት +++አዝማች+++ ለእስራኤል ይቅርታ ምህረቱን ያሰበ ለቅዱሳን ሁሉ ክብሩን ያጠገበ በየዋህነቱ ከኔ ጋር ይኖራል የፍቅር ጎጆውን በልቤ ይሰራል የፍቅር ጎጆውን በልቤ ይሰራል +++አዝማች+++ እየሱስ ክርስቶስ ደጉ መምህሬ የልብ ማረፊያ ጋሻዬና ቅጥሬ ሁልግዜ ማለዳ መልካም ነህ መልካም ተሸክሜዋለው ያንተን ማህተም ተሸክሜዋለው ያንተን ማህተም +++አዝማች +++( ፪) ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እህታችን ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን።
@hannamengistu9260
@hannamengistu9260 Жыл бұрын
@nahomamelework1707
@nahomamelework1707 Ай бұрын
እግዚአብሔር ያክብርህ በጽሑፍ ስፈልገው ነበር
@_patience1001
@_patience1001 2 жыл бұрын
የመዝሙርሽ ጣእም የድምጽሽ ውበት እና እርጋታ❤❤❤ ፈጣሪ በቤቱ ያጽናሽ። ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ምርትዬ ❤❤❤ውድድ
@user-vf8iz9yd1m
@user-vf8iz9yd1m 2 жыл бұрын
ክፉ አላየሁብህም ፍቅር ንጽ ልብህ የጠበከኝ የጠበከኝ ጌታዬ ክበርልኝ ያሳደከኝ ያሳደከኝ አምላኬ ክበርልኝ አሜን አሜን አሜን አጥንትን የሚያለመልም የመላዕክት ዝማሬን ያሰማልን በእድሜ በበረከት ያቆይልን ጸጋውን የቅዱሳን አምላክ ያብዛልሽ
@ewnettube2001
@ewnettube2001 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ስብስክራይብ አርጌኝ መልካምነት ለራስ ነው🥰❤
@weynitube3466
@weynitube3466 2 жыл бұрын
ደምሪኝ ውድ እህቴ በመቤቴ
@sami25668
@sami25668 2 жыл бұрын
ቢፃፍ የምመርጠው (የጠበከኝ በሚለው ፋንታ የጠበቅከኝ ፥ የሳደከኝ በሚለው ፋንታ ያሳደግከኝ) ። ስለ መዝሙሩ እግዚአብሔር ይስጥልኝ ። ዘመንሽ ይርዘም
@zeroto2347
@zeroto2347 2 жыл бұрын
ፍቅር ኢየሱስ ነው አሜንንን እንዴት ደስ የሚል ነው ተባርከናል እግዚአብሔር ይመስገን 😍😍🙏
@mesi16-91
@mesi16-91 2 жыл бұрын
ክፉ አላየሁብህም 🙇🙏ግሩም ዝማሬ ምርት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን😍❤🙏
@AbrhamEndalk
@AbrhamEndalk Ай бұрын
ቅድስአማኑኤል,: እደሜናጤናይስጥሽ : ከነቤተስቦቼእንወደሻለን።
@Hassan-ry4ye
@Hassan-ry4ye 2 жыл бұрын
ኦርቶዶክስ ሆነ ጴንጤ ወይ ካቶሊክ ለህይወት ለነፍስ አዳኛዋ ኢየሱስ ክርስቶስ የህያው እግዚአብሔር ልጅ ብቻ ነው.። ጌታን አጥብቀህ ያዝ አትደባልቅ
@tadiabesha9174
@tadiabesha9174 3 ай бұрын
😊ቀቀቀ
@shewunik7818
@shewunik7818 14 күн бұрын
😢 💝 Whenever I listen to the Mirtinesh Hymn, I am profoundly moved. Tears cascade from my eyes as my body, mind, and soul transcend, flourishing in the divine spirit of God. 🙏🥰 Mirtinesh, may God bless you and reward your good deeds. Thank you immensely in the name of St. Mary 🙏🥰😍🎉🎉
@shewunik7818
@shewunik7818 14 күн бұрын
😢💝 Whenever I listen to the Mirtinesh Hymn, I am profoundly moved. Tears cascade from my eyes as my body, mind, and soul transcend, flourishing in the divine spirit of God. 🙏🥰 Mirtinesh, may God bless you and reward your good deeds. Thank you immensely in the name of Jesus Christ.🙏✝️🙏💝🥰
@user-zs2ix8sr4b
@user-zs2ix8sr4b 2 жыл бұрын
ንጉስ ቤት አደገ ዉሀላይ ቢጣል ጌታዬ ሀሳብህ አይከለከል ካአፈር የተነሳ ከወደቀበት እርሱ ነው ምስክር ላንተ ቸርነት አሜን ተባረኪ እኔ ነኘ ምስክር ካመድ ከትቢያ የተነሳሁ እኔ ነኝ ምንም የሌለኝ ሁሉ የሚንቀኝ በሰው አይን የማልሞላ ለሱ ግን ልጅ ነኝ በስስት የምታይ ማለዳ ማለዳ አዲስ በሆነ ፍቅሩ የተወደድሁ ጌታ ስሙ ይባረክ
@biniamtarekegntefera7888
@biniamtarekegntefera7888 8 күн бұрын
ቃል ሕይውት ያሰማልን
@binyamkebede3802
@binyamkebede3802 Жыл бұрын
እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንሽን ይጨምርልሽ እንደዘመኑ ሰው እንዳትለወጪ የአምላክሽ ጥበቃ አይለይሽ።
@fikr7963
@fikr7963 2 жыл бұрын
እህታችን እግዛብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልሽ ዝምሬ መላዕክትን ያሰማልን ሁላችንንም በቤቱ ያፅናን
@abyssiniahagerie214
@abyssiniahagerie214 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክትን ያሠማልን። እርጋታን ከመንፈስ ጽናት ጋር ያደለሽ የተዋህዶ ልጅ በመሆንሽ ኮራሁብሽ። ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁልሽ።
@medhanitb9389
@medhanitb9389 2 жыл бұрын
ክፉ አላየሁብህ: ፍቅር ብቻ ነው ንፁህ ልብህ: ተመስገን ጌታዬ! 🙏🏽🙏🏽🙏🏽 ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ምርትዬ: የአገልግሎት ዘመንሽን ይባርክልሽ!
@ewnettube2001
@ewnettube2001 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ስብስክራይብ አርጌኝ መልካምነት ለራስ ነው🥰❤
@weynitube3466
@weynitube3466 2 жыл бұрын
በመቤቴ ደምሪኝ ውድ እህቴ
@etamenkir3339
@etamenkir3339 2 жыл бұрын
ውዳ የሀገሬ ልጅ፤ ጨምሮ ይባርከው ድምፅሽን፣ መዝሙሮችሽን ስሰማ ሰላሜን ነው የማገኘው፣ ተባረኪ
@First-ce5cl
@First-ce5cl Ай бұрын
አሜን አሜን አሜንንንንን❤❤❤❤❤
@almaztekla2540
@almaztekla2540 2 жыл бұрын
ማነው ግን እደኔ በዜ መዝሙር ስሜታዩ የሆነ ተመስገንልኝ የኔ ጌታ አማኑኤል ኤልሻዳየ የኔ ሞገስ ኡፍፍ እናቴ በእውነት ምን ብየ ልመርቅሽ በቃ በቤቱ ያፅናሽ ጅማሬሽ በቤቱ ይለቅ እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር ያድልልኝ የኔ ንጉስ ተባረኪ በብዙ ምርቴ አጥንትን የሚያለመልመውን ያመላይክትን ስማሬውን ውዳሰውን ያሰማሽ በበረከት ኑሪልኝ
@WesenWutabachew
@WesenWutabachew Ай бұрын
ምርትዬ እግዚአብሔር አሁንም ፀጋዉን አብዝቶ በክብርና በሞገስ በቤቱ ያኑርሽ!!!
@solomon7560
@solomon7560 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር፣ እንደዚሁ ይህን ልዩ ፀጋ አቡዝቶ ይስጥሽ፣ ይባርክሽ።
@saradesta2075
@saradesta2075 2 жыл бұрын
ዝማሬ መለእክትን ያሰማልን ምርትዬ የኔ ደርባባ በርቺልን እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ
@almanal7784
@almanal7784 2 жыл бұрын
ምርተ ትቲናሽ ያጠግባል ዝማር መላእክትን ያሰማልን💚💚
@lakechbeyene9243
@lakechbeyene9243 2 жыл бұрын
አሜን፣ አሜን፣ አሜን፣ ዝማሬ፡ መላእክትን፡ ያሰማልን፤፤ በድሜ፡ በጤና፡ ይጠብቅልን፤፤ የአገልግሎት፡ ዘመንሽን፡ ያርዝምልን፤፤ ዘመን፡ ተሻጋሪ፡ መዝሙሮችሽ፡ እጅግ፡ ተወዳጅ፡ ናቸው፤፤ እግዚአብሔር፡ ይስጥልን፤፤፤
@ewnettube2001
@ewnettube2001 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ስብስክራይብ አርጌኝ መልካምነት ለራስ ነው🥰❤
@weynitube3466
@weynitube3466 2 жыл бұрын
በመቤቴ ደምሪኝ ውድ እህቴ
@ycyfydydyd6573
@ycyfydydyd6573 2 жыл бұрын
ምርትዬ መዝሙሮችሽ ሁላ የነፍስ ምግብ ናቸዉ እማ እግዚአብሔር አምላክ እርዥም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን 🙏🙏🙏🙏
@ewnettube2001
@ewnettube2001 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ስብስክራይብ አርጌኝ መልካምነት ለራስ ነው🥰❤
@user-ep9px9sd6h
@user-ep9px9sd6h 2 жыл бұрын
ክፉ አላየሁብኽ! ፍቅር ብቻ ነው ንጹሕ ልብኽ። የጠበቅኸኝ የጠበቅኸኝ ጌታዬ ክበርልኝ። ያሳደግኸኝ አምላኬ ክበርልኝ።
@weynitube3466
@weynitube3466 2 жыл бұрын
በመቤቴ ደምሪኝ ውድ እህቴ
@ruhamaruhama1817
@ruhamaruhama1817 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ውድ እህታችን እርግት ያልሽ እግዚአብሔር ፍጻሜሽን ያሳምርልሽ ምርትየ 🙏🥰💕 🥰 ዘመንሽ ይባርክ 🥰
@leultug9182
@leultug9182 2 жыл бұрын
ድንቅ መዝሙር፤ እግዚያብሔር አምላክ የ አገልግሎት ዘመንሽን ይባርክ ። የ መላዕክት ዝማሬን ያሠማልን ፤ አቤቱ ይቅር በለን ።
@HanaAides
@HanaAides 6 күн бұрын
ክበርልኝ ❤❤❤የኔጌታ
@user-xq6or6jc6g
@user-xq6or6jc6g 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በጣም ነዉ እምወድሽ ምርጥየ እግዚአቢሔር በቤቱ ያፅናሽ🙏💒💒💒💒🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልል ስሙ፡ይክበር፡ይመስገን፡ዝማሬ፡መላዕክትን፡ያሰማልን እህታችን
@achamyalish9593
@achamyalish9593 2 жыл бұрын
ጌታ እየሱስ ጸጋውን ያብዛልሸ እህቴ ለአንች ያለኝ ክብር ከፍ ያለ ነው በቤቱ ያጽናሸ እማ።
@erkinehsisay7531
@erkinehsisay7531 9 күн бұрын
🤲🤲🤑
@ambalay31
@ambalay31 Ай бұрын
ያሳደገኝ ከልጅነት የምወደው የምርትነሽን መዝሙር ነው ፠፠፠ ዘማሪት ምርትነሽ እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንሽን ይጨምርልሽ እንደዘመኑ ሰው እንዳትለወጪ የአምላክሽ ጥበቃ አይለይሽ።
@user-ge7od9qs3u
@user-ge7od9qs3u 2 жыл бұрын
የኔ እናት እግዚአብሔር አምላክ ፀጋዉን ያብዛልሽ ዝማሬ መላዕክትን ያሠማልን በክርስቶስ ፍቅር እንወድሻለን የኛ እንቁ
@ewnettube2001
@ewnettube2001 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ስብስክራይብ አርጌኝ መልካምነት ለራስ ነው🥰❤
@weynitube3466
@weynitube3466 2 жыл бұрын
በመቤቴ ደምሪኝ ውድ እህቴ
@elizabethmengistu875
@elizabethmengistu875 17 күн бұрын
❤❤❤❤❤ ተባረኪ
@mesafintzelalem2552
@mesafintzelalem2552 2 жыл бұрын
በጣም ነው የማከብርሽ የምወድሽ መዝሙሮችሺንም እንደዞው አሁንም መድሃኒአለም በቤቱ ያፅናሽ
@abyssinianeagle8993
@abyssinianeagle8993 2 жыл бұрын
ተባረኪ ምርትየ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ኩራት ከሆኑት ውስጥ አንዷ አንች ነሽ። ዘመንሽን የተባረከ ያድርግልሽ ያድርግልን እንወድሻለን።
@ewnettube2001
@ewnettube2001 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ስብስክራይብ አርጌኝ መልካምነት ለራስ ነው🥰❤
@user-yl1oi2wk7p
@user-yl1oi2wk7p 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን በጣም ነው የምወድሽ እናቴ⛪️🥰
@mulu359
@mulu359 Жыл бұрын
ምርትዬ የኔ ትሁት እድሜ ጤና ይስጥሽ የኔ ውድ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን😘😘😘
@mhretka145
@mhretka145 2 жыл бұрын
Grace upon Grace our Beloved Sister. God bless you ❤️. Much love from Eritrea.
@ewnettube2001
@ewnettube2001 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ስብስክራይብ አርጌኝ መልካምነት ለራስ ነው🥰❤
@user-io8es6mb4j
@user-io8es6mb4j 8 ай бұрын
❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን
@ozilarsenaltube4007
@ozilarsenaltube4007 2 жыл бұрын
ምርትየ የምወድሽ የማከብርሽ ከልጅነቴ ጀምሬ ብስማው ብስማው የማይጠገብ የነፍስ እርፍ ናችው መዝሙሮችሽ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ ዝማሬ መላእክት ያስማልን አሜን
@Tsion-qx3ys
@Tsion-qx3ys 15 күн бұрын
ቃለሂወት ይሰማል❤❤❤❤😂
@user-vv9mn1cm7m
@user-vv9mn1cm7m 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንሽን ይባርክልሽ አሜን
@Haijai40
@Haijai40 Жыл бұрын
አሜን አሜን እህታችን ምርትነሽ የምትወጂው ጌታ በበለጠ ክብርና በእውነትና በመፈስ እድታመልኪው ጌታ ይርዳሽ በመገድሽ ላይ ቆሞ አቺን የሚገኝ በት ጊዜ ቅርብ ነው እንወድሻለን
@BurtiFan
@BurtiFan Жыл бұрын
ጅል መናፍቅ ጌታማ ሰለሚወዳት ነዉ ከናንተ ከእባቦች ከተኩላወች ተ ነጥቆ ወደ ራሱ ቤት የመለሳት እናንተ ግን የበግ ለምድ የለበሳችሁ ተኩላወች ናችሁ ጌታ ይገሰፃችሁ ይቅጣችሁ አሳቾች
@emnettesfafkir9437
@emnettesfafkir9437 Жыл бұрын
አንድ ጊዜ ለዘላለም ያገኛታ መስሎኝ በፀጋ ላይ ፀጋን እያበዛላት ፤ በጌታ አካል በሆነችው ብቸኛ አካሉ ተጣብቃና ደምቃ ምታበራው ። ይልቅ ጌታ ኢየሱስ ይወድሃል ና ወደ አካሉ ሳይረፍድ ።🤗
@hanamamuye3855
@hanamamuye3855 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላክት ያሰማልኝ እረዢም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ በቤቱ ያፅናሽ ፀጋዉን ያብዛልሽ
@ewnettube2001
@ewnettube2001 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ስብስክራይብ አርጌኝ መልካምነት ለራስ ነው🥰❤
@selamselam5364
@selamselam5364 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መልእክት ያሣማልን እህታችን የኛ እቁ በቤቱ ያፅናሽ እርጋታሽን ሥወድልሽ😢❤❤❤
@Tube-ij1gu
@Tube-ij1gu 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን፡፡ ግን ምርቴ የቤተክርስቲያን ቅዱሳት ሥዕላትን ብትጠቀሚ መልካም ነው፡፡
@user-cl6tr7cv3m
@user-cl6tr7cv3m 2 жыл бұрын
እታችን ዘማሪት ምርትነሽ አምላከ ቅዱሳን በቤቱ እስከመጨረሻ ያጽናሽ የአገልግሎት ዘመንሽን ይባርክልሽ አሜን
@sinkeneshasefa3798
@sinkeneshasefa3798 2 жыл бұрын
አሜን አሜንእልልልልልልልልልልልል ምርትዬ አግዚአብሄር ይክበር የመላእክት ዝማሬ ያሠማልን።
@physicsloverjoinmychannel2937
@physicsloverjoinmychannel2937 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን!!!
@cofimcofim7881
@cofimcofim7881 2 жыл бұрын
ጸጋውን ያብዛልሽ ምርትየ ይህን መዝሙር ቀኑን ሁሉ እየሰማሁት ነው እንዴት ደስ ይላል!
@ewnettube2001
@ewnettube2001 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ስብስክራይብ አርጌኝ መልካምነት ለራስ ነው🥰❤
@wubafreyohannes9224
@wubafreyohannes9224 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን ዘማሪት ምርትነሽ በጣም ደስ የሚል የሚያጽናና ነው የአገልግሎት ዘመንሽን እግዚአብሔር ይባርክ ይቀድስ ድንግል ማርያም ካንቺ ጋር ትሁን🙏🙏🙏👏👏💚💚
@danielalemayehu6967
@danielalemayehu6967 5 ай бұрын
ይሔን መዝሙር ስሠማው ሙሉ ሠውነቴን ይወረኛል። ኢየሱስ ክርስቶስ ደጉ መምሕሬ🙏🙏🙏🙏🙏ምርቴ እግዚአብሔረሰ ይባርክሽ
@penael821
@penael821 2 жыл бұрын
ክፉ አላየሁብህም ፍቅር ብቻ ነዉ ንፁህ ልብህን የጠበከኝ ጌታዬ ክበርልኝ ያሳደከኝ አምላኬ ክበርልኝ!!! ዘመንሽ ይባረክ።እወድሻለሁ በጣም
@ewnettube2001
@ewnettube2001 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ስብስክራይብ አርጌኝ መልካምነት ለራስ ነው🥰❤
@user-qp8bz2kh6m
@user-qp8bz2kh6m Ай бұрын
ምርትዬ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባረካሸ❤❤❤❤❤
@yaredbirhanu2118
@yaredbirhanu2118 2 ай бұрын
❤❤❤ምርትዬ ❤❤❤🎉
@mekonnensemunegus9395
@mekonnensemunegus9395 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን። ጌታ ኢየሱስ ምንም ቃላት አይገልፅህሞ እንደዉ ለዘለዓለም ተመስገን።
@weynitube3466
@weynitube3466 2 жыл бұрын
በመቤቴ ደምሪኝ ውድ እህቴ
@meskibekele3948
@meskibekele3948 2 жыл бұрын
አሜን ምርትነሽ የማትለወጪ የፈጣሪ አገልጋይ ተባረኪ ዝማሬሽ ሁሌም ይመስጠኛል
@erkinehsisay7531
@erkinehsisay7531 9 күн бұрын
Thank you so much
@RomanGenet
@RomanGenet 9 ай бұрын
ዝማርዎቿ አይጠገብም ምርትዬ ተባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤
@senta5654
@senta5654 2 жыл бұрын
ክፍ አላየሁብህ በጣም የሚገርም የመንፈስ ጉልበት ያለው ነው አሁንም የመዳን ራስ የሆነውን ጌታ ከፍ አድርጉት ሊመለክ ሊወደስ የሚገባው እሱ ብቻ ነው ጊዜአችሁን አታጥፍ ጊዜ የለም የማምለኪያ ትኩረታችሁን በጌታ ላይ አድርጉት
@Mimi-lm5ng
@Mimi-lm5ng 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላክት ያሰማልን በድሜና በጤና ያቆይልን::
@MkMk-li8rg
@MkMk-li8rg 11 ай бұрын
Mirtenesh betam betam ewedshalew ene keleghenete gemere mezmurshen esemawalew gen altegbewm ❤❤❤
@user-xc3fq5gi3c
@user-xc3fq5gi3c 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አቤት ዝማሬዎችሽን ስወደው እማምላክ የአገልግሎት ዘመንሽን ታስረዝምልሽ
@user-xv2jb9hl5z
@user-xv2jb9hl5z 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እድሜን ከጤና ጋር ያድልሺ በቤቱ ያፅናሺ
@almazmamay9254
@almazmamay9254 2 жыл бұрын
Amen amen amen kale hiwot yasemalen ehitachen🙏🙏🙏🙏💒💒💒💒🙏🙏🙏
@rahebee451
@rahebee451 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላክ ያሰማልን እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ጸጋውን ያብዛልሽ
@asteraster9994
@asteraster9994 2 жыл бұрын
ተባረኪ ምርቴ በጣም ነዉ የምወድሽ የማከብርሽ ከዚህም በላይ ፀጋዉን ያብዛልሽ
@tirngomola6956
@tirngomola6956 2 жыл бұрын
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 💐💐💐
@mokelema3816
@mokelema3816 2 жыл бұрын
ሙሉ መዝሙሮችን ብሰማው ብሰማው አልጠገብኩትም በቤቱ ያቆይሽ ዝማሬ መላክ ያሰማልን።
@mirtnesh-tilahun
@mirtnesh-tilahun 2 жыл бұрын
inantem koyu
@hamedhamed3002
@hamedhamed3002 2 жыл бұрын
Amen amen amen👏👏👏 Zemare Melakete yasmalin🙏🙏🙏🙏🙏
@solyanamatewos3953
@solyanamatewos3953 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን እግዚአብሔር ይባርክሽ
@tigstshewafra7683
@tigstshewafra7683 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን🙏❤🌹
@SaraSara-zs3kj
@SaraSara-zs3kj 2 жыл бұрын
አሜን አሜን ዝማሬ መልእክት ያሳማልን
@gadisegirma8900
@gadisegirma8900 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ ማላአክት ያሰማልን
@user-it5ej3qw3p
@user-it5ej3qw3p 2 жыл бұрын
አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን
@weynitube3466
@weynitube3466 2 жыл бұрын
በመቤቴ ደምሪኝ ውድ እህቴ
@sarakebede5174
@sarakebede5174 2 жыл бұрын
እመቤታችን ማርያም ተባርክሸ ዘማሪ መላእክትን ያሰማለን❤
@weynitube3466
@weynitube3466 2 жыл бұрын
በመቤቴ ደምሪኝ ውድ እህቴ
@lilykeflashopping1001
@lilykeflashopping1001 2 жыл бұрын
እንዴት ደስ እንደሚል መዝሙርሸ ምግብ ነው 🙏🤗❤😍😘🤩
@asniethiopia7749
@asniethiopia7749 2 жыл бұрын
ክፋአላየሁብህ ፍቅር ብቻ ነዉ ንጹህ ልብህ 😭 ዝማሬ መለአክት የስማልን
@mahletsar9312
@mahletsar9312 2 жыл бұрын
ምርቴ አንቺ እንቁ የተዋህዶ ልጅ!!!... እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናሽ… ይገርማል ድምጽሽ ልክ እንደ ወራጅ ውሃ በሰውነት ውስጥ ሰርጐ ይገባል እርጋታሽ በራሱ የቤተክርስቲያናችን ትልቅ መገለጫ ነው ካንቺ በተቃራኒ መንገድ ላይ የቆሙት ይህን ትህትና ይህንን እርጋታ ቢማሩ ብዬ ለአፍታ ተመኘሁላቸው የክርስቶስ ፍቅሩ እንዲገባን ግድ በልሳንና በጩህት አንዳልሆነ አንቺ ድንቅ ማሳያ ነሽና እናትና ልጂ በቤቱ ይጠብቁሽ …..
@user-uc8mk9rw8p
@user-uc8mk9rw8p 2 жыл бұрын
በቤቱ ያፅናሽ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 😭🙏♥️
@user-zh9zp1cm7o
@user-zh9zp1cm7o 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መለአክ ያሠማልን ዘማሪት ምርትነሽ ዘመንሽን ይባርከዉ አሜን አሜን አሜን ፀጋዉን ያብዛልሽ እግዚአብሔር ፍቅር ነዉ⛪️❤🇪🇹🥰🙏
@mirtnesh-tilahun
@mirtnesh-tilahun 2 жыл бұрын
አብሮ ያሰማን እናንተንም ያቆይልኝ
@weynitube3466
@weynitube3466 2 жыл бұрын
በመቤቴ ደምሪኝ ውድ እህቴ
@user-ld7dz3fw6l
@user-ld7dz3fw6l 2 жыл бұрын
ሰላም ምርትየ የኔውድ እህት እናት ኣርኣያ ምሳሌኣችን እኮ ነሽ ድምፁ ኣንደበቱ እርጋታው ሞልቶ ያደለሽ ኑሪልን እስከ ዘልኣለም እኛም እንኖራለን ሰምተን እየተፅናን እናመሰግናለን
@alisaalisa7907
@alisaalisa7907 2 жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen zimare melaekt yasemalin💕🙏🙏🙏💕
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ምርትዬ😍በቤቱ ያፀናሸ🙋🙋🙋
@mikchanneltubefunny6617
@mikchanneltubefunny6617 2 жыл бұрын
እማ ልበልሽ ታናሽሽነኝና እህቴ ሆይ ልበልሽ የኔው ዘር ነሽና ግን አደራ እማ የእናቴ አምሳያ ሀይማኖት ክብር ነው የመቀየር ሀሳብ ሊኖርሽ አይገባም ይህ ምድር ጠፊ ነው የዘላለም ሂወት ግን ከድንግል ማርያም ልጅ ጋር ነው እርሱን እንዳታሳፍሪው።ለሌሎቻችሁም ኦርቶዶክስ የኛ መገለጫ ነው የምትወጣበት ሳይሆን ከሌላኛው ሀይማኖት የምትመለስበት ነው ልብ ብለህ አንብብ ዋ የዚህን ምድር ደስታ አትሻ የላይኛው እየጠበቀህ ነውና አደራ ዋዋዋ!!!
@zeroto2347
@zeroto2347 2 жыл бұрын
እራስህን መርምር መጀመሪያ 🙏
@mikchanneltubefunny6617
@mikchanneltubefunny6617 2 жыл бұрын
@@zeroto2347 ራሴን እኔ እና አምላኬ ነን የምናውቀው👍
@zeroto2347
@zeroto2347 2 жыл бұрын
@@mikchanneltubefunny6617 እሱዋም እንዳንተ ናት የልቡዋን yemiyawuk amlakuwa new
@mikchanneltubefunny6617
@mikchanneltubefunny6617 2 жыл бұрын
@@zeroto2347 ዋናው እርሱ ነው ማህተብን መጠበቅ።
@zeroto2347
@zeroto2347 2 жыл бұрын
@@mikchanneltubefunny6617 ከሁሉም ክርስቶስ መስበክ በቅ ነው 🙏
፰ ዘንበል ያልክለት - ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን (Lyric Video)
6:29
ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን Mirtnesh Tilahun Official Page
Рет қаралды 1,1 МЛН
ቴዎድሮስ  ዮሴፍ #ኦርቶዶክስ መዝሙር  full album
1:02:51
ፀሐይ D TUB
Рет қаралды 1,6 МЛН
Scary Teacher 3D Nick Troll Squid Game in Brush Teeth White or Black Challenge #shorts
00:47
Playing hide and seek with my dog 🐶
00:25
Zach King
Рет қаралды 29 МЛН
Heartwarming Unity at School Event #shorts
00:19
Fabiosa Stories
Рет қаралды 15 МЛН
Who has won ?? 😀 #shortvideo #lizzyisaeva
00:24
Lizzy Isaeva
Рет қаралды 64 МЛН
ሚካኤል ስለው :- ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን (Lyrics )
13:49
ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን Mirtnesh Tilahun Official Page
Рет қаралды 119 М.
፲፩ እንደ ሓና- ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን (Lyric Video)
5:50
ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን Mirtnesh Tilahun Official Page
Рет қаралды 437 М.
አንተ ከወሰንክ - ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን (Lyrics)
6:34
ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን Mirtnesh Tilahun Official Page
Рет қаралды 336 М.
የዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ መዝሙሮች
1:04:37
ተዋሕዶ ሃይማኖቴ
Рет қаралды 6 МЛН
Iliyas Kabdyray ft. Amre - Армандадым
2:41
Amre Official
Рет қаралды 1,3 МЛН
BABYMONSTER - ‘FOREVER’ M/V
3:54
BABYMONSTER
Рет қаралды 83 МЛН
Jakone, Kiliana - Асфальт (Mood Video)
2:51
GOLDEN SOUND
Рет қаралды 8 МЛН
Zattybek & ESKARA ЖАҢА ХИТ 2024
2:03
Ескара Бейбітов
Рет қаралды 466 М.
Alisher Konysbaev - Suie ala ma? | Official Music Video
2:24
Alisher Konysbaev
Рет қаралды 749 М.