ይድረስ ለባሌ ውሽማ የአራት ልጆቼ አባት የሆነውን ባሌን ተይልኝ!ሃብት ሲመጣ ያልጠበኩትን ጉድ ይዞብኝ መጣ! Eyoha Media |Ethiopia |

  Рет қаралды 141,211

Eyoha Media

Eyoha Media

7 ай бұрын

#በ09_30_58_97_58_ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን!
እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
#Ethiopian_Wedding
#online_couples_therapy
#virtual_marriage_counseling,

Пікірлер: 835
@hirut7396
@hirut7396 7 ай бұрын
እናትና ምድር እማትችለው ጉድ የለም ክብር ለእናቶቻችን ስንት ተንከራተው ያሳደጉን ❤❤❤❤
@titiyababe9490
@titiyababe9490 6 ай бұрын
Correct 🙏
@yidenekaltadesse8508
@yidenekaltadesse8508 7 ай бұрын
እረ ሴቶች እባካችሁ ንቁ እና ጠንቃቃ እንሁን ለእንደዚህ ደነዝ አይነት ወንዶች እጅ አንስጥ እባካችሁ
@genetgebrwold8859
@genetgebrwold8859 7 ай бұрын
የካላ ጉዳይ የእህቶቿ ሱሰኛ ናት ብለው የሚያሳድዷት የስርጉት ጉዳይ አሁን ደሞ በቅርብ ከቀበሌቤት የሰረዟት ከምን ደረስ በጌታ 🙏🙏🙏
@SefinaSema
@SefinaSema 7 ай бұрын
የእኔም ጥያቄ ነው
@Mubetube2
@Mubetube2 7 ай бұрын
የኔም ጥያቄ ነዉ መፍትሄ ላይ አልደረሱ ይሆናል ለማቅረብ ያልቻለዉ
@iloveyouethiopian3936
@iloveyouethiopian3936 7 ай бұрын
እኔም ሁሌም ነው የማስባት እናታቸው ቀርበው ተናገሩ ግን መጨረሻው ምን ይሆን
@genetgebrwold8859
@genetgebrwold8859 7 ай бұрын
@@EnjoyTrucking አላስጨነቀሽም ጉዳያቸው 😥
@hyatt127
@hyatt127 7 ай бұрын
ለኔም
@user-dk2sy8xs5c
@user-dk2sy8xs5c 7 ай бұрын
እረግ የሄዴን ወንድ ተይልኝ አይከብድምሞይ ሲቀጥል ከሌላ ጋር መሄዱን እያወቅሺ አብረሺ ትተኛለሺ ምንማለትነዉ ይህ ለፍቅር የተከፈለ መፂዋት ነዉ ለእኔ አያሳምነኝም ከሌላ ሴት ጋር ሂዶ ካየሁ የእኔና የሱ ግንኙነት እዛላይ ያቆማል አለቀ😷
@user-np7br4ro8o
@user-np7br4ro8o 7 ай бұрын
እኔ ብሆን ጥርግ በል ነው የምለው የምን ልመና
@mrvip2706
@mrvip2706 7 ай бұрын
ተጎድታለች ከምር አለባበሳ አይ እቤታማ እደት ትሆን ያረቢ ከተመሰቃቀለ ትዳር ጠብቀን😰😰
@selamleethiopia3423
@selamleethiopia3423 7 ай бұрын
እባካችሁ እኛ ሴቶች እንደምንም ብለን ከወንዶች ጥገኝነት ለመውጣት እንሞክር። እንዲህ አይነት ጠብደል ማሀይም ቢቀርብሽ ይሻላል። ትርፉ በሽታ መሸመት ነው። ለልጆችሽ በህይወት ብትቆይላቸው ይሻልሻል። ከዚህ በላይ ምን ይመጣብሻል? አይዞሽ ጠንከር በይ። በዚህ አያያዙ ዕድሜም የለው። ብቻ ለዚህ ባለጌ የስራውን እጥፍ ድርብ አድርጎ ይስጠው።
@fatmasaeed6043
@fatmasaeed6043 7 ай бұрын
ጠብደል ተመቸኝ😅😅 እደው መቸነው ግን ሴቶች ወዶችን እሚያማርሩት ሁሌ ሴቶች ነን ተጎጅ እኔ እሚገርመኝ ከቤተሰብ ወድን እሚያስበልጡ ሴቶች ናቸው
@user-hv1sk2zx6u
@user-hv1sk2zx6u 7 ай бұрын
ትክክል
@amarche5385
@amarche5385 7 ай бұрын
ጋዜጠኛው እድሜ ጤና ይስጥልን የማዳመጥ ችሉታህ ሳላደቅ አላልፍ❤ ትክክለኛ የህዝብ ልጅ ነህ❤ ሌላው ተከድኖ ይብስል😢😢
@ambawyeshi1157
@ambawyeshi1157 5 ай бұрын
Were yewdal enelsu l'ébénisterie amemj yehywet tarik lemsmat geze yelm ater ater esoi meshaf tesaf
@hmhm6071
@hmhm6071 3 ай бұрын
😢
@tzetayimam8091
@tzetayimam8091 7 ай бұрын
ትዳርን ፈጣሪ ባርኮ ካልሰጠ ከጥቅሙ ጉዳቱ ያመዝናል ። ልጆቹን ፈጣሪ ያሳድግላችሁ ።
@tigist9810
@tigist9810 7 ай бұрын
በጣም
@hshs7s-nt9yh
@hshs7s-nt9yh 7 ай бұрын
በጣም፣ትልቅ፣ጉዳት፣አለው
@tegestejade2671
@tegestejade2671 7 ай бұрын
💔EWNTE NEWE YAMALE🥺👉🥰
@user-nk3bf8xx5l
@user-nk3bf8xx5l 7 ай бұрын
ጋዜጠኛዉ አንዴት አንደምወደው በርታ ወንድሜ ❤❤
@EteneshSolomon-bl4vw
@EteneshSolomon-bl4vw 7 ай бұрын
አይ የሴት ልጅ መካራ ብዛቱ እግዝአቤሔር የተበረከ ትደራ ይስጥን ጋዜጠኛው እግዝአቤሔር ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልንንንን❤❤❤❤❤❤
@MimiKeberw
@MimiKeberw 7 ай бұрын
*እኔ የምልሽ እህቴ አንዴ ወንድ ውጫ ከለመደ ላቺ አይሆንም ልጆችሽን በሰላም በፍቅር አሳድጊ ዋናው የልጆቹን አይምሮ መጠበቅ ነው
@user-nl4xx4po1t
@user-nl4xx4po1t 7 ай бұрын
ትክክል ነሽ
@fatimaahmed7956
@fatimaahmed7956 6 ай бұрын
ትክክልወላሂ አብዛሀኛውሴት በቃወንድልጅ በልጅየሚታለል የሚቀርየሚመስላቸው አሉ ወንድ ልጅ የፈለገነገርቢሆን በልጅ አይታሰርም ሲጀመር ትዳርውስጥ ያለመግባባት ያለ መተማመን ካለ በአድልጅ ይበቃልሀቂቃ
@mrvip2706
@mrvip2706 7 ай бұрын
ጋዜጠኛው አቤት የማዳመጥ ችሎታው ረዥም እድሜ ተመኘውልክ🎉🎉
@alemmeleaku
@alemmeleaku 7 ай бұрын
የኔ እናት ስታሳዝን አለባበሷ ሰውነቷ መጎዳቶን ያሳያል የኔ እናት ከተመሰቃቀለ ህይወት እግዚአብሔር ይጠብቀን😢😢😢
@tegestejade2671
@tegestejade2671 6 ай бұрын
💔KEHDET YAMALE🤗
@yayabest5512
@yayabest5512 5 ай бұрын
😭😭😭😭
@kasechmeka8878
@kasechmeka8878 7 ай бұрын
አይ ሞኞ ወንድ ልጅ በለመንሽው ቁጥር ይሸሻል ይልቁን ጠንካራ ሴት ነሽ ቆፍጠን በይ ለልጆችሽ ኑሪላቸው
@Meseretabose-zr2vu
@Meseretabose-zr2vu 7 ай бұрын
ፈጣሪ ሆይ በሰው ህይወት ፈራጅ አታድርገኝ ግን ሁሌም ተጎጂ ሴት ናት ለወንድ ልጅ ዋጋ መክፈል ከባድ ነው
@Sara-iw2uk
@Sara-iw2uk 7 ай бұрын
ሴቶች ለወንድ አታሉቅስ ቆራጥ ሆን የምን መላቃቀሰ ነው💪💪💪💪
@getachewbelachew3471
@getachewbelachew3471 7 ай бұрын
ብዙ የሆኑለት ሰው ውለታውን የሚመልሰው ልብ በመስበር ነው😢😢
@milli12354
@milli12354 7 ай бұрын
ትክክል በተለይ የኛሰው😢😢
@user-wi2vm2hs2h
@user-wi2vm2hs2h 7 ай бұрын
ትክክል❤
@mehbobamahnooba
@mehbobamahnooba 7 ай бұрын
በትክክል
@genetbati9518
@genetbati9518 6 ай бұрын
Tikikili 😢 lamgidali erasu yefaligalwliu
@user-bb7zo6yh3s
@user-bb7zo6yh3s 6 ай бұрын
ትክክል አሉ እግዚአብሔርን የማይፈሩ እህቶች እና ወንድሞች የፈለገ ብትሆኘላቸዉ ከራሳቸው ስሜት ዉጭ ሌላየማያስቡ እነሱ እሚፈልጉትን ሲያጡ የእህታቸውን የጓደኞቻቸዉን ባል የሚፈልጉ ሌላዉ ቢጎዳ ቢሰቃይ ምንም እማይመስላቸዉ እነሱ የግዜዊ ስሜታቸውን ካረኩ የሌላዉ ትዳርመፍረስ ለነሱ ደስታ የሚሆንላቸዉ አረእግዚአብሄር የስራችሁን ይስጣችሁ ክፉዉች።
@seaditube7799
@seaditube7799 7 ай бұрын
እራስሽን ጠብቂ ከልጆችሽ ጋር ደስተኛ ሂይዎት ኑሪ የነገን ፈጣሪ ያውቃል
@azebtufa7389
@azebtufa7389 7 ай бұрын
❤❤❤በትክክል ወንዶቻ ፈጣሬ ድፉት ያድርግቻ መጥፎ ወንዶች 😂😂😂😊
@tsehaysintayehu49
@tsehaysintayehu49 7 ай бұрын
ምን አይነት መልካም ሴት ነሽ? የምታምኚው እግዚአብሔር ይፍረድልሽ ይርዳሽ እህቴ
@user-xe6ow3oz9x
@user-xe6ow3oz9x 7 ай бұрын
እህቴ የሠራሽበትን ገንዘብ ለሱ ከመስጠት ለዚች ልጆችሽ ላሳደገችልሽ እናትሽ መስጠት ነበረብሽ ይህ ሰው የሚታመን ሰውአይደለምእናትሽ ጥሩ ደግ እናት ናት❤❤❤
@yeneMB
@yeneMB 7 ай бұрын
Tesfa alekorti eyaleni eko newu..yemelesale eyale...enji..
@azebtufa7389
@azebtufa7389 7 ай бұрын
😢 አንፉረድ. እሷ ፉቅሮ አለባት አይና ተጋርዶ ነው ፈጣሪ ይጠብቀን😢😢😢
@azebtufa7389
@azebtufa7389 7 ай бұрын
ፈጣሪ ይድረስላት እውነት ብለካል አሌክስ የተረገመ ወንዶ ነው 😢😢😢
@user-fo3xt2wo8t
@user-fo3xt2wo8t 7 ай бұрын
ትክክል እህቴ የእናት ምርቃት ጥሎ አይጥልም አንዳንድ አለሌ የሴት ጎረምሶች ሰው ሀገር ተቃጥለው ለወንድ ይሰጣሉ ወንድ ቁጭ አድርገው ይቀልባሉ ጅሎች😂😂
@merdasaetenesh8515
@merdasaetenesh8515 7 ай бұрын
አንች፣ጥናኘ፣ነሼ፣የምትናገርዉን፣ተዘበራሩቆብሼል፣
@Addis-ig2in
@Addis-ig2in 7 ай бұрын
ሴቶች እራስችውን ጠብቁ እራስን በመጣል ምንም አይገኝም የባሰ የሸፈተውን ወንበዴ ማስደሰት ነው ::
@romangina5121
@romangina5121 6 ай бұрын
አለምሰገድ አተን የወለደች እናት የተባረከች እድሜ ይሰጣት የኔጌታ እርጋታህ የሰውን ችግር ማዳመጥህህህህ❤❤❤❤❤❤
@ferehiwottaye9062
@ferehiwottaye9062 7 ай бұрын
ሰውየው አነቸ ትወጀዋለሽ እሱ ሀላፊነት መቀበል የማይችል ደካማ ወንድ ነው ለራስሽ ለልጆችሸ ኑሪ❤
@user-xu4td7vg8e
@user-xu4td7vg8e 7 ай бұрын
ጋዜጠኛውእድሜ ጤና ይስጥልን ጀግና ኢትዮጵያዊ እውነት አመሰግናለሁ በርታልን ሰላም ኢትዮጵያዊ 🇪🇹🇪🇹
@warkwark6096
@warkwark6096 7 ай бұрын
ሰዉዬዉ ልብሽን አይቶ ነዉ የሚጫዉትብሽ!! አኔ ያሳዘኑኝ አናትሽ ናቸዉ
@kweesweet8802
@kweesweet8802 7 ай бұрын
ብርሌ ከነቃ አይሆንም እቃ ይላል ያገሬ ሰው ወንድ ልጅ አልፍልግሽም ካለ በግድ ተመለስ ብትይው ይብስ ይንቅሻል
@rihannaseid4669
@rihannaseid4669 7 ай бұрын
እሱ ካልፈለገ ያንች ሚዲያ ላይ መዉጣትሽ ምንም አይጠቅምሽም ልቡ ከሸፈተ ተይዉ የምሬን ነዉ ራስሽን አታስጨንቂዉ ልጆችሽን በሰላም አሳድጊ
@ggghhh-cr5jt
@ggghhh-cr5jt 7 ай бұрын
አይ ከባድነው እናትመሆን ልጆቾ እዳይጎዱነው 😢 አንዳንድ ወንዶችግን ልብየላቸውም የፈለገ ዋጋ ቢከፈልላቸው እኮ አይገባቸውም
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 7 ай бұрын
ትክክል
@meazatefra6336
@meazatefra6336 7 ай бұрын
እሷ እሱን ፈልጋው አይመስለኝም ለልጆቿ ነው ተቸግራ ነው 😢
@rihannaseid4669
@rihannaseid4669 7 ай бұрын
@@meazatefra6336 ለልጆቿ አባት መሆኑ የት ይቀራል እኔ ደግሞ ያልኩት ሚዲያ ላይ መቅረቧ ምን ይፈይድላታል የአንድ ሰሞን ወሬ ማድመቅያ ከመሆን ውጭ
@FatySam
@FatySam 6 ай бұрын
እሱን ባጸልግነውዴ ሚዲያላይ የወጣችው እሱንጂ ልጆቿንማ እደእናቷ ሁና ማሳደግ ትችልነበር​@@meazatefra6336
@user-yv3ok6je6f
@user-yv3ok6je6f 7 ай бұрын
ሴት ልጅ የእናቷን ህይወት ነው የምትደግመው
@user-sv7qj7lr6q
@user-sv7qj7lr6q 7 ай бұрын
የእኔ እናት በጣም የዋህ እናት ናት የዋህነት ሲበዛ ዋጋ ያስከፍላል ረስሺን ጠብቄ ጠንቃቃ አስተዋይ ሆኚ መጣም አልመጣም ፋይዳም የለው አንቺ ለልጆችሽ መኖር አለብሽ
@jdcell63
@jdcell63 7 ай бұрын
ልጆቹን ከረዳ ምን ይሰራልሻል ጥንቅር ይበለን ሳይረዱንም ብቻችንን እያሳደግን ነው እረ ለዚህ ሚዲያ መውጣትም አያስፈልግም
@sirgutamera4806
@sirgutamera4806 6 ай бұрын
ልጆቹ አንዱ አድገዋል ለምን አትተይውም
@TanjiroEditsBest
@TanjiroEditsBest 7 ай бұрын
ሴቶች ወንድን የምንወድበትን መጠን ልክ እንዲኖረው ማረግ ጥሩ ነው እግዚአብሔር ይርዳን
@Temir-ky7dk
@Temir-ky7dk 7 ай бұрын
ሌላ ቢቀር ግን ነጠላ የለሽም ኧረተው ሴቶች እራሳችሁን ጠብቁ ራስሽን ካልጠበቅሽ ወንድልጅ ዞሮ አያይሽም
@nejatliben6293
@nejatliben6293 7 ай бұрын
ባሌን ተይልኝ ማለት አይከብድም ሲጀመር ባልሽ አልነበረም ለማንም አይሆንም አራሙቻ በይዉ
@asniit1199
@asniit1199 7 ай бұрын
ቆንጆ ቸኮልሽ በተለቀቀ በ1 ደቂቃ ከቪዲዮ እኩል ምን ሰምተሽ ነው ሃሳብ የሰጠሽው
@nejatliben6293
@nejatliben6293 7 ай бұрын
​@@asniit1199ስሚያትማ ትናደጃለሽ ሙች 😂
@asniit1199
@asniit1199 7 ай бұрын
​​@@nejatliben6293አሁን ሰማሁበደንብ😂 እኛ ሴቶች እውነታውን እያወቅን እንደማይሆን ልባችን እየነገረን በግድ እራሳችንን እናሳምናለን ለማንኛውም እኛ ብዙ እየተማርንበት ነው አዝማሚያው ካላማረ ቶሎ መቀየስ ሳይቀድመን መቅደም ነው
@user-yl8uj4ml9v
@user-yl8uj4ml9v 7 ай бұрын
​@@nejatliben6293ምን😂😂😂😂
@mercygreat887
@mercygreat887 7 ай бұрын
​@@nejatliben6293😂😂😂😂😂
@mekayutube-iu1kk
@mekayutube-iu1kk 7 ай бұрын
አዳድግዜ እራሳችንን የምናረክሰው እኛውነን ሴቶች ልብግዙ
@meazamita7683
@meazamita7683 7 ай бұрын
እናትነት በጣም ከባድ ነው እናት መሆን ሳልችል አቅሙ ሳይኖረኝ አደራህን ጌታዬ ሁሉን አዘግየው ከባድ ነው አለምዬ ኑርልን አዳመጭነትህን እዴት እደምወደው
@blueblue8966
@blueblue8966 7 ай бұрын
ጠንካራ ሁኚ የገረመኝ የእናትሽን ቅርስ መሬት ለሱ ማግበስበስሽ ያናድዳል ሴቶች ስንወድ ባላችን አባታችን ይመስለናል ያሳዝናል😢
@hasanliafa6857
@hasanliafa6857 7 ай бұрын
አለምሰገድ ከዚ ሁሌ ለምትሰማው ጭንቅት የሁሉ የሰው ተንኳል ይህ ስራ ይቅርብህ ሁሌ የሰው ጭንቀት በመስማት ጤንነትህ ጠብቅ እረፍት ውሰድ ተባረክ እወዳሃለው ቴዲ ወዲ አስመራ
@hiwettesefu5479
@hiwettesefu5479 7 ай бұрын
አረ ሴቶች እባካችሁ አንድ ወንድ አይደለም ትዳርና ልጆች እያሉት ባይኖረውም እኮ ለማወቅ ልቡን ለማግኘት ከባድ ነው ለልጆቹና ለሚስቱ ያልሆነ እንዴት ለኔ ይሆናል ብላቹ(ብለሽ )ታስቢያለሽ አረ አረ ተው እንማር ከህቶቻችን እንዴ
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 7 ай бұрын
ሁሉም ወንዶች እንደ አለምዬ ቀና አመለካከት ቢኖራቸው የትዳር ፍቺ ባልበዛ ነበር😢❤
@nininini6235
@nininini6235 7 ай бұрын
እህቴ ውጪ የለመደ ስለሆነ ነገም ሌላ ቀነው ።።።የተነቃነቀ አይበጅሽም
@user-xs8vl3hf6s
@user-xs8vl3hf6s 7 ай бұрын
የአለምዬ ብዙ የሰራክ ብዙ ያልተባለልክ የሰለም አባሳደር እንዴትነክልን በርታልን
@hiwettesefu5479
@hiwettesefu5479 7 ай бұрын
አንቺ ደግሞ ባሌን ተይልኝ ምን አይቶ ሄደ ምን ጎሎበት ይመለሳል አንቺን ያደረገሽን እሷም ትየው ወገብሽን ጠበቅ አድርገሽ ፈጣሪን እየለመንሽ ልጆችሽን አሳድጊ አለቀ ምነው ሸዋ
@hshhehsge7113
@hshhehsge7113 7 ай бұрын
እና ቢጎልበት ልትቀበይ ነው ከሰው አፋተሽ ችግሩን በምክክር መፍታት እየቻለ ለማንኛውም ባለጌዎችን አታበረታቱ
@user-xf5ps8th1x
@user-xf5ps8th1x 7 ай бұрын
😂😂የተመታ ኮሜት
@hiwettesefu5479
@hiwettesefu5479 7 ай бұрын
@@user-xf5ps8th1x ምን ማለት ነው እኔ እኮ አናዳኝ ነው መልሽልኝ ምን ሊጠቅማት አንዴ ሄዷል አለቀ
@hiwettesefu5479
@hiwettesefu5479 7 ай бұрын
@@hshhehsge7113 ቢጕልበት ባይጎልበት ሳይሆን እሱም የሄደባትም ዘልዛሎች ስለሆኑ ነው እና ምንም እንዳልጎደለበት እያወኩ ለመልከስከስ የሄደውን ና ተመለስ ልለው ነው ሄዷል የሄደባት ሴት እንደኔው ሴት መሆኗን ሲገባው እራሱ ልመለስ ሲል ይቅርታ ለቃላቶቹ ቂጡን በካልቾ ብዬ እኔም በተራዬ አባርረዋለው እንጂ አልቀበለውም ።
@user-bl7qz7sh4h
@user-bl7qz7sh4h 7 ай бұрын
ወንድ እኮ ከባድ ነው አንደ ልቡ ክተሰወረ መመለቻውን አያቀውም አየፍረድ እህት የነበረበትን ድህነት የረሰዋል:: ​@@hshhehsge7113
@user-yv3ok6je6f
@user-yv3ok6je6f 7 ай бұрын
አስተዋይ ሚስት ነበርሽ ሰውየው ተሸውዷል መልካም አንደበት አለሽ እግዚአብሔር ልጆችሽን ይጠብቅልሽ አይዞሽ እሱን ከህይወትሽ አስወጭው ለራስሽ ኑሪ ልፋትሽ ከንቱ አይቀርም ፈጣሪ አለ ዝም አይልሽም ። ጋዜጠኛው አለምሰገድ እግዚአብሔር የልብህን መሻት ይፈፅምልህ አንተ ቀና ልጅ ነህ ።
@genetbati9518
@genetbati9518 6 ай бұрын
Tikikili
@eyobwoldemariam3914
@eyobwoldemariam3914 7 ай бұрын
በጣም በጣም የምትገርመኝ ሰው ነህ አቶ ዓለም ሰገድ ታደሰ የማዳመጥህ ከሁለቱም በኩል ያለውን ሀሳብ ሳታዳላ መስማትህ አብሮ መጨነቅህ ትህትናህ ሰላምታህ ይገርመኛል ይህ ይብዛልህ ተባረክልኝ
@tegestayele1900
@tegestayele1900 7 ай бұрын
በቃ ካልፈለገሽ ተይዉ ምንም መለማመጥ አያስፈልግም:: አብዛኛዉ ወንድ የሚፈልገዉ መተዉና መናቅ ነዉ ::ስታከብሪያቸዉ አይወዱም::እመኚኝ ከዚህ በሁዋላ ባል አይሆንሽም
@mahletayalew7476
@mahletayalew7476 7 ай бұрын
ስታሳዝን እንዲህ ጥብስብስ ብላ ለቤት ለቤቷ ስትንከራተት እሱ ያሸበረቀችን ቤት አፍራሽ እርካሽ ሴት አቅፎ ያድራል 😰😰 አይ የሴት ልጅ እድል
@rohobotethiopianrestaurant1935
@rohobotethiopianrestaurant1935 7 ай бұрын
አለምሰገድ በጣም አድናቂህ ነኝ ኮሜንት ባልፅፍም ዛሬግን ለመፃፍ ያስገደደኝ ይህ ታሪክ እናትሽን በድለሻል እሱአይወድሽም አንች ትወጂዋለሽ ቆራጥ ሁኚ ወንድ እደጂ ከወጣ ጥሎሽ ሰባራ እንስራነው አንች እሱን ማራገፍ የነበረብሽ የናትሽ ከብቶች ከጠፉ ወዲያ ነበር ቆራጥነት ይጎልሻል የናትሽ ልጂ ሁኚ
@otebeoo875
@otebeoo875 7 ай бұрын
ነይ ሲልሽ ትሂጃለሽ ሂጂ ሲልሽ ትሂጃለሽ። ምን አይነት አተሳስብ ነው እራስሽን እምታስከብሪው እራስሽ ነሽ እንዴጫወትብሽ ስለፍቀድሽለት እሱ ጥፋት የለበትም
@mrvip2706
@mrvip2706 7 ай бұрын
እኮ እደቃ ነው የቆጠራት
@user-kk8wq3py5c
@user-kk8wq3py5c 7 ай бұрын
ሱበሀናላህ አዳድ ሴቶች አላህ የስራችሁን ይስጣችሁ ባለትዳር ወንድላይ ሲጥ የምትሉት ወንድ ጠፍቶ ነው የሰው ትዳር የምትበጠብጡ ዱንያ አሄራች አይመቻችሁ
@16Titi
@16Titi 7 ай бұрын
ችግሩ ይሄ ነው ወንዱ ልጆቹን ሜዳ በትኖ ሚስቱን ትቶ ቤቱን በትኖ ሌላ ሴት ጋር ሲሄድ ያቺኛዋ ሴት አታላው አሳስታው ይባልለታል ዋናው ቤቱን ትዳሩን ልጆቹን ሜዳ ላይ የጣለውን ወንዱን ትታቹ ሴቱአን ትተቻላቹ ወዶቹም ይሄን ስለሚያቁ በጣም በቀላሉ ሌላ ሴት ጋር ይሄዳሉ
@user-kk8wq3py5c
@user-kk8wq3py5c 7 ай бұрын
ወይኔ ወደትዳር ለመግባት ፈራሁ መደበቂያ አረብ አገር ሆነኮ እስቴ እራሳችንን እንቻልና አላህ ያቃል
@tarikenew2614
@tarikenew2614 7 ай бұрын
ባሏ እኮ አይደለም ውዴ በእምነትም በህግም ያልያዙት ትዳር መጨረሻው መዋረድ ነው እባካቹ ሴቶች ሳትጋቡ አልጋ ላይ አትውጡ
@suzansuzan2700
@suzansuzan2700 7 ай бұрын
Silk newu chigr yametabin
@suzansuzan2700
@suzansuzan2700 7 ай бұрын
​@@tarikenew2614tdarim bihon yawu nnewu. Eyayen aydel kelebet Argo misit yfelgal
@user-ws5ey2et5t
@user-ws5ey2et5t 7 ай бұрын
ጋዜጠኛ አለም ሰገድ ትትናው አሰተዋይነቱ የማዳመጥ ችሎታው የአጠያየቅ ችሎታውና እርጋታው እጅግ በጣም በሙያው የተካነ ነው
@mehbobamahnooba
@mehbobamahnooba 7 ай бұрын
እረጅም እድሜ ከነቤተሰቡ ይስጠው የሚደነቅ ጀግና ጋዜጠኛ ነው አቦ❤❤❤❤❤❤
@jemilamusa3882
@jemilamusa3882 7 ай бұрын
እደናት አይነት ከይር የሚሰራ ያብዛልን ድንቅ የኢትዮጵያ ጀግና
@user-mc8df3mq3p
@user-mc8df3mq3p 6 ай бұрын
አንቺ ጠንካራ ሴት ነሽ እራስሽን ጠብቂ አትፍሪው በህግ ንብረትሽን ተረከቢ እንዲህ አይነት ወድ ገደል ይግባ አይዞሽ
@berran1347
@berran1347 7 ай бұрын
አቤት ጋዜጠኛው የማዳመጥ ችሎታው 🤗😍🤗🤗የኔ ወድሜ ፈጣሪ ይጠብቅህ🙏❤
@user-cw7gx1vh7y
@user-cw7gx1vh7y 7 ай бұрын
የኔ ማር እግዚአብሔርን ይርዳሽ የዋ ነገር ነች❤❤❤ ኡፍ ወንዶች ልኑር ለብቻየ
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 7 ай бұрын
ወንዶች እራሳቸው ይህንን ብለዋል "ከሰጠሽው ሰርጉን እርሽው" የእውነት እኔ ምን እንደሚሻል አላእቅም በሀገራችን ሦስት አይነት ጋብቻ አለ የሐይማኖት የሽምግልና በሽማግሌዎች እውቅና በፍርድ ቤት ቢያንስ ባንዱ መጋባት አለብን እንዴት ዝም ተብሎ ይኖራል። በጣም የዋህ ነሽ እህቴ አሁን "የልጆቼን አባት መልሺ" ብትያት ምን ዋጋአለው እሱ ፍላጎት ቢኖረው ስብእና ቢኖረውኮ መጀመሪያውኑ ትቶ አይሄድም ነበር።ልክ እንደ እናትሽ ጀግና ሁነሽ ልጆችሽን አሳድጊ።እሱ ገና መጦ እዚህ ልብሽን ይበልጥ ያቆስለዋል ። ለሱ አይገባውም እዚህ መምጣትሽ።እግዚአብሔር ብርታት ይሁንሽ በርቺ 💕💐👏👏 የባል ሌባ ሴቶች ዛሬ ቀምታችሁ እያወቃችሁ ያመጣችሁት ነገ ሌላዋም ትነጥቀናለች ብላችሁ አታስቡም ? በጣም ታሳፍራላችሁ ።እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን 👏
@user-bl7qz7sh4h
@user-bl7qz7sh4h 7 ай бұрын
@user-yz5xw8bu8n
@user-yz5xw8bu8n 7 ай бұрын
ወይ አለምዬ እንዴት ነው ሰውን የምታደምጠው ፈጣሪ እድሜ ይስጥህ
@saratesfaye3882
@saratesfaye3882 7 ай бұрын
ወይ አለምዬ የእዉነት ሰዉ ሰዉ ነዉ ቤተሰቡ ታድለዋል እንዲ አይነት ሰዉ ማግኝት ይከብዳል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mesfinmesfinmesfin1390
@mesfinmesfinmesfin1390 7 ай бұрын
ወይ ዘንድሮ ጌታ መልካም ጊዜ አምጣልን ሰላም ለምድራችን
@shebreshebre2952
@shebreshebre2952 7 ай бұрын
አሜን
@fantayeedo3733
@fantayeedo3733 7 ай бұрын
አለምዬ ለእውነት የቆምክ እድሜ ዘመንህን ለእውነት የቆምክ ያርግህ ቤተሰብህን ዘመንህን የድንግል ማርያም ልጅ ልዑል እግዚአብሔር ይባርካቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@abenetebogale5093
@abenetebogale5093 7 ай бұрын
አለምሰገድ በጣም የማደንቅህ ጋዜጠኛ ነህ ጥሩ አድማጭ ሰዉ አክባሪ ትህትናህ ልዩ ነህ አንደኛ ነህ ፈጣሪ ጨምሩ ይባርክ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ወንድሜ
@RHAMAYGATA
@RHAMAYGATA 7 ай бұрын
አለም ጌታ እርጅም እድሜና ጤና ይስጥህ እርጋትህ ምክርህ ሰዎቹን በማስታዋል የምታደምጠው ነገር በጣም ደስ ይላል ።እግዝአብሄር ያክብርህ ወንድሜ ለሰው ያለክ ክብር ዋው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-bp6tz9zc1y
@user-bp6tz9zc1y 7 ай бұрын
❌👎
@akjulan7084
@akjulan7084 7 ай бұрын
​@@user-bp6tz9zc1y ኧረ ላሽ የተንቢ ዩቱፑ አይደለም 👎👎👎
@user-tq5fc7fe7k
@user-tq5fc7fe7k 6 ай бұрын
አላህ😢👋👋👋👋👋አች👎👎👎👎👈​@@user-bp6tz9zc1y
@user-tq5fc7fe7k
@user-tq5fc7fe7k 6 ай бұрын
​@@user-bp6tz9zc1y😅😂 ይቅረታ ለምለም መሥላኝ ነው😅😅😅
@etagegnehuwoldetsadik4057
@etagegnehuwoldetsadik4057 7 ай бұрын
ምን አገባሽ ፍቅር የጋራ ነው እህቴ አርፈሽ ልጆችሽን አሳድጊ ያዋረድሽ ባልሽ ነው ብርሌ ከነቃ አይሆንም እቃ በቃ እርሱ ካልፈለገሽ ምን ይደረጋል በቃ እህቴ ተይው
@amelakeselasse9086
@amelakeselasse9086 6 ай бұрын
ምን ማለት ነው እሱ ካልፈለገሽ ማለት ፈልጎ አይደል እንዴ ልጆች ያፈሩት ወይስ አንተም (ቺም) እንደዚህ ማድረግን ደጋፊ ነህ አገራችን ላይ ፍትህ ስለስሌለ ነው
@mehbobamahnooba
@mehbobamahnooba 7 ай бұрын
እህ ደከመኝ አሁንስ 😢😢😢😢😢 የምለውም ጠፋብኝ 😢😢 እስኪ ማን ነው የአለም ሰገድ ፕሮግራም በቲቪ ይቅረብላቸው ለኢትዮ ህዝብ የምትሉ እባካችሁ በላይክ አሳውቁኝ ለእንደነዚህ አይነት ከሀድ ወንዶች ትምህርት ይውሰዱ ብዙም ዩቱብ አይጠቀሙም አብዛሀኛዎቹ ሰዎች ምን አልባት ቢገባቸው😢😢😢😢
@mulukenmeseret-os1bd
@mulukenmeseret-os1bd 6 ай бұрын
በአውነት እግዚአብሔር በዚህ ቤት የገባውን እርኩሰ መንፈስ እግዚአብሔር ወደ ጥልቁ ይጣልላችሁ
@user-pe7xy9ym5e
@user-pe7xy9ym5e 7 ай бұрын
እኔ ዘመኑ እጂ ሴቶቹም ውዶቹም ግራ አጋቡኝ ጌታሖይ መልካም ዘመን አጣልን😢😢
@clickcell4333
@clickcell4333 7 ай бұрын
ብቸኝነት ይለምልም❤❤❤
@tig59905
@tig59905 7 ай бұрын
😂👍👍
@samrisamri1217
@samrisamri1217 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤️❤️❤️❤️😅😅
@hanafikadue.t3743
@hanafikadue.t3743 7 ай бұрын
😉😉😉
@Sara-iw2uk
@Sara-iw2uk 7 ай бұрын
በጣም 💪💪💪💪
@sitinaramato1093
@sitinaramato1093 7 ай бұрын
😂😂😂😂
@mesiGodolyas
@mesiGodolyas 7 ай бұрын
አይዞሽ የኔ እናት የልጆችሸ አምላክ ይርዳሽ
@rutatewelde2864
@rutatewelde2864 7 ай бұрын
ወንዴሜ❤በጣም ትግስተኞ ነክ❤ በትግስት በጣም በጣም ሁሌ ይገረም አለሁ እግዛብሔር ሞገሡ ጨማምሮ ይስትክ ወንድሜ❤❤❤❤❤🙏
@rahelloveTube
@rahelloveTube 7 ай бұрын
ቸር ወሬ አሰማን አምላክ ሆይ 😢
@feker122
@feker122 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ እህታችን. የባለቤትሽን ልቦና እግዚአብሔር ይመልሰው በጣም ከበደ ነው
@user-zk7xu5qr3g
@user-zk7xu5qr3g 7 ай бұрын
አለምዬ ኑርልን❤❤ ልጅቷም ጎበዝ ናት❤
@elleniafework9926
@elleniafework9926 7 ай бұрын
አይዞሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ ፀሎት አድርጊ።
@lylykonjo5130
@lylykonjo5130 7 ай бұрын
መፈራረሙ መብትሄ አይሆንም ተጋብቶም ይፋታሉ ግን እማይሆንሽ ከሆነ እናትሽ እንዳሳደገችሽ የወንድ ሴት ሆነሽ ማሳደግ ይሻላል አንዴ ወንድ ከወጣ እራስን መጉዳት አላስፈላጊ ነው ራስሽን ጠብቀሽ መኖር ያለብሽ 1:02
@ziyadahassen5876
@ziyadahassen5876 7 ай бұрын
ሰላም አለምዬ ሂወትህ ዘመንህ ይባረክ ሁለት ሺ 16 ሚሰማው ሁሉ ይቀፋል ፈጣሪ ሂወቴን አሳምርልኝ
@mendayemeko3604
@mendayemeko3604 7 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ይርዳሽ ጠካራ ሁኚ ለልጆችሽ ወንዶች እባካችሁ የሴት ሂወት አታበላሹ
@zahara612
@zahara612 7 ай бұрын
አይይይይይይ ሚስኪን የወደደሽ መስሎ ቀርቦሽ ነው እንጂ አልወደደሽም መደበሪያ ነው የፈለገው አንቺ ነው ያፈቀርሽው
@user-bf6ju7vh3o
@user-bf6ju7vh3o 7 ай бұрын
ወላሂ እኔም ለባለቤቴ ብዙ ዋጋ ከፍያለው ቢሆንም መልሶ ለኔ እየኖረነው ዋጋዬን አላሳጣኝም አሁን እደልእልት ነው የሚያኖረኝ ሺአመት ኑርልኝ የልጆቼ አባት
@yeshewasemeru3041
@yeshewasemeru3041 5 ай бұрын
Amesegenalew ye lijoche enat 😊
@yonasabraham1965
@yonasabraham1965 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ ወንዶች
@mekditerefe868
@mekditerefe868 7 ай бұрын
ጋዜጠኛው exercise ስራ ስራህ አድካሚ ቢሆንም ሞክር ለመስራት በተረፈ ፕሮግራምህ ጥሩ ነው 👍.
@user-hg5ns3rl6x
@user-hg5ns3rl6x 7 ай бұрын
አለምዬ የምትወዱ ከልቡ ጋዜጠኛ ነው
@beza1960
@beza1960 7 ай бұрын
እናታለም ታፈቅሪዋለሽ በጣም በጣም ችግሩ የሀበሻ ሴት ወንዱን ቂጧ እስከሚንቀጠቀጥ እየወደደች ደብቃ መኖር እመትፈልገው, ከሌላ ከሴት ጋር አድሮ እየመጣ አብረሽ ትተኛለሽ በጣም ይቀፋል ሰዉየዉ ናቀሽ እኮ አሁን እስኪ ወደራስሽ ተመልሰሽ እራስሽን ጠብቂ መጀመሪያ አስር ጌዜ ሙንታንታዉ ሙታንታዉ አትበይብን, ሰዉየዉን ትተሽ ልጆችሽ እምታስተዳድሪበትን ጠይቂ , ወሸላ ቢሄድ ወሸላ ይመጣል ቆፍጠን ብለሽ ልጆችሽን አሳድጊ
@rakibgirma7019
@rakibgirma7019 7 ай бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@kweesweet8802
@kweesweet8802 7 ай бұрын
የተመታ ከመት ሞትኩ ቡታተው ቡታተው አትበይ😂😂😂😂😂😂😁😁😁
@Sara-iw2uk
@Sara-iw2uk 7 ай бұрын
ቱ😂😂😂😂
@HelenBeshu
@HelenBeshu 7 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@ktube8920
@ktube8920 7 ай бұрын
😂😂😂😂
@user-dy5fk6iw8r
@user-dy5fk6iw8r 7 ай бұрын
የመጨረሻ ደካማ ሴት አንችን አየሁ እረተው ሴቶች ብስለት ይኑራችሁ ተው ተው መጥፎ ወንዶችም እሥኪ የቀብር ጥያቄን አስታውሱ ሰው የሆነ ፍጡር እንደት ሞት አለብኝ ብሎ አያሥብም
@endale2533
@endale2533 7 ай бұрын
በጣም የምታበሽቅ ልጅ ናት አንተ ወንድሜ እግዚአብሔር ሽይባርክህ ጤነኛ ሰው ብዙ ይማራል
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 7 ай бұрын
አትፍረድ
@tigetad5649
@tigetad5649 7 ай бұрын
ያለንበት ጊዜ በጣም ተበላሸ ወንዱ የሰው ሚስት መንጠቅ ሴቱ የሰው ባል መንጠቅ ትዳር ማፋታት ... ልቦና ይስጥ እግዜርን ፍሩ:::
@user-hv1sk2zx6u
@user-hv1sk2zx6u 7 ай бұрын
በጣም ደሞ አታፍርም ይህን ሚዲያ ላይ ይዛ የምትመጣው.
@HiwotBelachew-hg2st
@HiwotBelachew-hg2st 7 ай бұрын
የፈረዳችሁት እግዚአብሔር ይፍረድባቹ
@Edilegna1999
@Edilegna1999 6 ай бұрын
Balege neh weys yebala zemed neh devil 👿👿🤮🤮
@kalkidankalkidan8424
@kalkidankalkidan8424 7 ай бұрын
እውነትም እንደንፋስ ሄደ ትልቅ አገላለፅ ለወንዶች እህቴ እራስን መጠበቅ አእኮ ያለመውደድ አይደለም እንዴት ከመጀመርያው አትማሪም ጥፋትሽ እናት መቼም አትከዳም ለእምዪ እናት የተደረገ ሁሌም በልብ ውስጥ ይኖራል በተለይ በእምነት ቦታ ላይ ያሉ አንዳንድ አስመሳዮች አነሰቺን አንደማገባ እንደሚያልፍልኝ ተነግሮኛል እያሉ ሴቶችን የሚያታልሉ አሉ ሴቶች እህቶቼ ተጠንቀቁ
@emuye869
@emuye869 7 ай бұрын
አለምዬ አንተን አለማድነቅ አይቻልም ❤
@bert932
@bert932 7 ай бұрын
እናቱ ግቢ ነይ ይለኛል ደብቆ በጨማ ያስገባኛል ይሄማ ምንኑን ባል ሆነው ወሽማ በይው እንጂ
@ሲኖሪታ
@ሲኖሪታ 7 ай бұрын
የኔ እህት አቺ እራስሽን ጠካራ ሆነሽ ልጆችሽን አሳድጊ እሱን ከነበረበት እዲነሳ አርገሽዋል እሱ ትላቱን ረሥቶ ዛሬ አቺን እደጥፋተኛ እያየ እሱ ግን ከሌላ ሴት አየወሰለተ ነው አቺጋ ያለውን ወረቀት እዳትሰጪው ምንም ተመልሻለው ቢልሽ እዳታምኚው እራስሽን ጠብቂ ❤❤❤❤❤ልጆችሽን እግዝያብሄር ያሳድግልሽ
@user-yr1sq4qb2g
@user-yr1sq4qb2g 7 ай бұрын
አለምዬ ሰላም ላንተ ይሁን የኛ ወንዶች እኮ ሀገር ላይ ያሉት ብቻ መሰሉህ በውጪ ያሉት ይብሳሉ ከእናቶች ጋር ሲለያዩ ልጆቻቸውን ምንም በማያቁት የአባትነት ፍቅር ሳያገኙ የሚያድጉት እጅግ በጣም ብዙ ናቸው ልጆች ባይጎዱ ደስ ይላል ምክንያቱም ፈልገን ነው ወደዚህች ምድር ያመጣናቸው❤
@user-um5gb2ev4r
@user-um5gb2ev4r 7 ай бұрын
ኡኡኡኡ ገዜጠኛው ትናተኔው ደስ ስል❤❤❤ አላህ ይጠብቅክ በጣም ነው ምወደዉ
@lidyateklu3782
@lidyateklu3782 6 ай бұрын
አለምዬ እኔም ከስደት ስመለስ የማዋይህ አለኝ በጤና በሰላም ያቆየን ክብር ለኛ ለሴቶች ለናቶች❤
@user-bv3eh4tj4i
@user-bv3eh4tj4i 7 ай бұрын
ወይ ዘንድሮ ምንድነው የምንሰማው ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ልቤን ደከመኝ 💔💔💔💔💔💔 አይ እማማ ኢትዬጵያ ስንቱን ቻልሽው
@munamuna3713
@munamuna3713 7 ай бұрын
ብዙ መስዋት የሆነኑለት ሰው መጨረሻው ልብ መስበር ነው😢 ግን ለምን በሰው ህይወት መጫወት ምን አስፈለግ😢??
@asniit1199
@asniit1199 7 ай бұрын
እድለኛ ነሽ የደረሰ ልጅ አለሽ ትንንሾቹም ነገ ተስፋዎችሽ ናቸው ያለውን ማሳደጊያ በህግ ወዶ ሳይሆን በግዱ ይተፋታል በተረፈ የእናትሽ ሂወት ላንቺ በቂ አርዓያ ነው ሳስበው የዋህ ነሽ በዲኤን ይመርመር ምናምን ምን አለፋሽ አንዴ የተነቃነቀ ጥርስ ……
@abdissamilki3955
@abdissamilki3955 7 ай бұрын
You are wonderful man ❤❤❤❤
@rednote105
@rednote105 7 ай бұрын
ተባረክ ወንድማችን❤❤
@eyarslaewarkneh4548
@eyarslaewarkneh4548 7 ай бұрын
ጋዜጠኛውን እራሱ ግራ አጋባሽው አይዞሽ የልጆችሽ አምላክ ፈጣሪ ይርዳሽ እሱ በህይወትሽ ይግባ
@Melat26
@Melat26 7 ай бұрын
Alex I like your channel the reason is that your approach is wonderful you are good listener and the way you talk is so good keep up.
@Etagegn3326
@Etagegn3326 7 ай бұрын
ተባረክ አሌኬሰ አቤት,እግዛአብሔር ባተ እንዴት ደሰአደሚለው ምክንያቱም የብዙች አዳማጭ አባት አባሸ ,አባሸ ሰለሆንክ ጌታ ይባረክሕ እሕቴ አንቺ ቅን የዋሕ ታማኘ በነገርሸ ላይ የሚታመን ሰው እኮ ነው ሰውን ሚያምን በዚሕ ደሰ,ይበልሸ ጌታ ታማኞችን ይዎዳል ተባረኪ ሰታዎሪ አፈሸ ላይ ሰለእግዛአብሔር ድምቀቱ ክብሩ ይታያል መታመንሸ መረዳትሸ ሰታሰረቺ ጀምረሸ እሰክጨርሸ እግዛአብሔር ኦዳልሸ ዝም ብለሸ የእግዛአብሔርን ሰም ብቻ በመጥራትሸ ሰዎች ይፈወሳሉ ይፅናናሉ እግዛአብሔርን,ያዩታል ሰሙ ደሞ ሞገሰሸ ክብርሸ ማሸነፊያሸ ነው ድል ያቺ ነው በርቺ ልጆችሸን ይባርክልሸ አዲት ነገር ልገሮሸ አቺና እሱ ባላችሑ አለመግባባት ልጆቹን,አታሰገቢ የሚያውቁት ነገር,የለም ይጎዳሉ ለነገ ትዳርን እዲጠሉት ይሆናሉ ሰለፓንቱ ከልጄ ጋር አዎራን ሰትይ ሰውነቴ ተንቀጠቀጠ ሸማግሌ,አይደሉም እኮ ልቾች ሰሜታቸው ይጎዳል እዴ ፀልይ በርቺ በነሱ ፊት የተፈጠረውን, አትግለጭው ከለይከላይ የተገለጠውን ብቻ የሚያቁትን ቀለል እያረግሸ ኑሪ እኛው,እንደተገናኘን,እኛው,እ❤❤❤❤ጨርሰ,ይሔ የብዙ,ወላጅ ችግር ነው ሰንሰማማ አያዬም አልጋላይ ሰንታረቅ ሰንጣላ,እነሱን ማሰለቀሰ,ጉድ እኮ ነው እንዳይጎዱብሸ አባታቸውም ሰለሆነ ክፋቱን,መሰማት ይከብዳቸዋል እና እዘኘላቸው አቺ ሁሉንም ወደነሱ አታምጭ ቻይው ትውልድ ነው እግዛአብሔር የሰጠሸ እኔም ተምሪ ነው ይሕንን ምክር እምሰጥሸ በርቺ አይዞሸ እግዛአብሔርን,ይዞ የዎደቀ አላየሑም❤ ባገኘሸ ደሰ,ይለኘ ነበር
@mekdesbekele1964
@mekdesbekele1964 7 ай бұрын
መቼም አንተ ጋዜጠኛ እግዚአብሔር ለተጎዱ እህቶች ብሎ ያመጣህ ሰው ነህ እግዚአብሔር ዋጋህን እጥፍ አድርጎ በምድርም በሰማይም ይክፈልህ በጣም ጠንካራ እናት ነሽ አንቺም ለልጆችሽ ስትይ እንደ እናትሽ ዋጋ እየከፈልሽ ነው በእግዚአብሔርም ያለሽ እምነት በጣም ደስ የሚል ነው አይዞሽ አሁንም እግዚአብሔርን ያዢ አይጥልሽም ሰው እንደዚህ ነው አምላክ ግን እስከመጨረሻው አይጥልም ተስፋ አትቁረጪ ነገ በልጆችሽ ትካሻለሽ በርቺ
@muluemebetseyoum1404
@muluemebetseyoum1404 7 ай бұрын
አንተ በጣም አስተዋይ ልጅ ነህ እግዚአብሄር ይባርክህ
@aamm7972
@aamm7972 7 ай бұрын
ጋዜጠኛውንያለማድነቅአይቻልም❤❤❤❤❤❤
HOW DID HE WIN? 😱
00:33
Topper Guild
Рет қаралды 38 МЛН
Пробую самое сладкое вещество во Вселенной
00:41
3M❤️ #thankyou #shorts
00:16
ウエスP -Mr Uekusa- Wes-P
Рет қаралды 13 МЛН
HOW DID HE WIN? 😱
00:33
Topper Guild
Рет қаралды 38 МЛН