ሚስቴን ጠይቁልኝ! በ'ዱቤ' የተጀመረው ፍቅራችን ጉድ አመጣብኝ! የ14 ዓመት ሚስቴ የልጆቼ እናት ካደችኝ! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

  Рет қаралды 115,643

Eyoha Media

Eyoha Media

Жыл бұрын

#በ09_30_58_97_58_ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን!
እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
#Ethiopian_Wedding
#online_couples_therapy
#virtual_marriage_counseling,

Пікірлер: 924
@EyohaMedia
@EyohaMedia Жыл бұрын
ሚስቱ ምላሽ ሰጠች! እስቲ እናንተ ፍረዱኝ! የ14 ዓመት ሚስቴ ካደችኝ ላለው ባሌ ምላሽ አለኝ! ለ‘ትዳሬ’ ስል ያልተሸከምኩት ጉድ የለም! kzfaq.info/get/bejne/jpxkiZd6lpnWYIU.html
@drff2621
@drff2621 Жыл бұрын
ለዚህ ሰው መርዳት ያስፈልጋል በጣም ጎበዝ ነው ይሰራል
@enat9497
@enat9497 Жыл бұрын
በጣም መርዳ ያስፈልጋል
@zulfamussema8192
@zulfamussema8192 Жыл бұрын
ጥሩ ሃሳብ ከኛ ይጀመራ?
@tgethio6945
@tgethio6945 Жыл бұрын
አወ
@user-mg3xo3vm7c
@user-mg3xo3vm7c Жыл бұрын
እረ በጣምምምም
@tehetenadamena3686
@tehetenadamena3686 Жыл бұрын
አንተ. ጎበዝ ሰራተኛ ነህ ባለ ቤት ግን ጥሩ ስው አይደለችም አንተ በራስህ ሰራና ታድጋልህ አታልቅስ
@betybety8490
@betybety8490 Жыл бұрын
😢ያሣዝናል 100 ሆነን አንድ ሰው 1 ሺ ቢሠጥ 100 ሺ ይሆንለታል ያሥታውቃል ይሠራል እንተባበር የመዳም ቅመሞች 🙏🙏🙏
@tege6254
@tege6254 Жыл бұрын
እውነት እንተባበርና እናንሳው ከወደቀበት
@IbrahimAli-je4cp
@IbrahimAli-je4cp Жыл бұрын
​@@tege6254 እውነትነው እናግዘው
@linadebele8997
@linadebele8997 Жыл бұрын
እሺ❤
@hanamarem6300
@hanamarem6300 Жыл бұрын
እውነት ለመናገር በጣም ነው ያሳዘነኝ 😢የእውነት አምላክ ይርዳህ 😢
@ketselahailu9187
@ketselahailu9187 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይይላችሁ የሰው እንባ እንዲህ የምታፈሱ ሰዎች 😢😢😢😢
@familypromotion9552
@familypromotion9552 Жыл бұрын
ወንድ ልጅ ሲያልቅስ እኔ ይጨንቀኛል አይዞህ ልጇን ልካበት ከሆነ አይቀናውም የእውነት ግፍ ነው እግዚአብሔር ይርዳህ😢 አይዞህ ወንድሜ እንኳን ወደ እዮሃ ሚዲያ መጣህ ብዙ እህት ወንድሞች አሉህ ከጎንህ ነን ተመልሰህ ከእሷ ጋር ከገጠምክ ፀብህ ከእዮሃ ሚዲያ ቤተሰቦች እና ከማዳም ቅመሞች ጋር ነው
@user-gf8bj5ij1g
@user-gf8bj5ij1g Жыл бұрын
ከማዳም ቅመሞች
@dxbmariyamariya5013
@dxbmariyamariya5013 Жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል የስራዋን ይስጣት
@emmaemma1250
@emmaemma1250 Жыл бұрын
😂😂😂 ኮመንቱ ምርጥ ነው🤗
@familypromotion9552
@familypromotion9552 Жыл бұрын
@@emmaemma1250 ሃሃሃሃ
@familypromotion9552
@familypromotion9552 Жыл бұрын
@@dxbmariyamariya5013 አሜን
@tgtigu1516
@tgtigu1516 Жыл бұрын
እይዞህ ወንድሜ ከትንሹ መጀመር ትችላለህ ጠንካራ ወንድ ነህ ታስታዉቃለህ , እንርዳው ይሄን ሰው🎉
@godislove6260
@godislove6260 Жыл бұрын
Eyuoha media selam lenante yihon phone and account bitaskmeto tiro nebr endinrdeaw he is hard worker
@tube2021
@tube2021 Жыл бұрын
አይ ዘንድሮ ፈላጊውና ተፈላጊው አልተመጣጠነም አንዱ ጥሩ ሲሆን አንዱ መጥፎ ይሆናል ብቻ ፈጣሪ ልብ ያለው ሰው ለሁላችንም ያድለን
@user-ut6tp2ek6l
@user-ut6tp2ek6l Жыл бұрын
Ewnat naw
@gfg4073
@gfg4073 Жыл бұрын
ትክክል ተፈላጊ እና ተፈላላጊ አይገናኝም
@senaitadugna8425
@senaitadugna8425 Жыл бұрын
Amen
@weyniweyni2017
@weyniweyni2017 Жыл бұрын
መድሀኒአለም የስራዋን ይስጣት አይዞህ ወንድሜ
@mahiyimesgen8981
@mahiyimesgen8981 Жыл бұрын
አሜን
@afta123l7
@afta123l7 Жыл бұрын
አይዞህ ያልፋል የኔ ወንድም ልጁ መስኪን መሆኑን አይታ ነወ የተጫወተችብት 😢
@bafanamemehiru6442
@bafanamemehiru6442 Жыл бұрын
አንደንድ ሴቶች በላቻው ጫዋ ሰሆኑ ይጨመለቃሉ
@tube9028
@tube9028 Жыл бұрын
ድካምህ ከንግግርህ ያስታውቅልና ፈጣሪ ለልጆቻችሁ ሲልም ሰላሙን ያውረድላችሁ።
@Jamilatube-bu4tw
@Jamilatube-bu4tw Жыл бұрын
ደምሪኚ እህት ስብስክራይብ አድርኩሺ
@user-dh7km1dv3c
@user-dh7km1dv3c Жыл бұрын
አሚንንን😢
@eyerusalemwecheffo4582
@eyerusalemwecheffo4582 Жыл бұрын
Egzabher hakehene yawtalhe Degmo telke new yemthonew ewenet endemtawera tastawekalhe. Egzabher yerdahe
@uhhuhh5398
@uhhuhh5398 Жыл бұрын
❤😢🙏🤲❤️🥺🥺
@hawahawa8959
@hawahawa8959 Жыл бұрын
በጣም❤❤
@user-oh6rm8bj7l
@user-oh6rm8bj7l Жыл бұрын
አካዉንቱን አሠቀምጡልን አለም ሠገድ እድሜና ጤና በረካሁን
@ttww9470
@ttww9470 Жыл бұрын
ጀዛከላሁ ህይረን የኔ ውድ መልካም ሠው
@wengelawitmengesha4838
@wengelawitmengesha4838 Жыл бұрын
አቦ ልክ ነው የስራ ስው ነው
@yeromaymen3155
@yeromaymen3155 Жыл бұрын
አለም ሠገድ ለምታቀርብልን አስተማሪ ፕሮግራም እናመሰግናለን🙏
@rosemess2331
@rosemess2331 Жыл бұрын
eyoha media plese ድጋሜ ይቅረብ እና ስልክ እና አካውንት አስቀምጡ 😭😭
@ruhamanathan490
@ruhamanathan490 Жыл бұрын
ሚስኪን ለእድገት የቆመ አንድ አንድ ሚስቶች ጥሩ ባል ሲያገኙ ይቀብጣሉ
@lomilomi9211
@lomilomi9211 Жыл бұрын
Betam 😢
@etenatalemay4948
@etenatalemay4948 Жыл бұрын
በጣም 🤔😥
@hayumamu1725
@hayumamu1725 Жыл бұрын
ኧረ አላህ ያቃጥላት
@user-oh6rm8bj7l
@user-oh6rm8bj7l Жыл бұрын
በጣም ወላሂ ሡበሀን አሏህ እኔ ሳኡዲ አረቢያ በሠዉ ቤት እዬተከራተትኩ 300,000 ልኬለት አላመሠገነኝም ወላሂ ደግሞ እንደዚህ አይነትም ወንድ አለ ዬጉድ ነዉ
@mosebtube1027
@mosebtube1027 Жыл бұрын
​@@user-oh6rm8bj7l ብርሽን አትስጪ እሺ በኃላ ብር ከሌለሽ ዞር ብሎ አያዩሽም
@user-wr1if7vf7p
@user-wr1if7vf7p Жыл бұрын
አቤት እግዚአብሔር በዚህ ዘመን የሚመቼው አንተን ተጠግቶ በደል ሲመጣም ፍረድልኝ የሚሉ ሰወች ብቻ ናቸው የሚሰማው ነገር ሁሉ ደስ አይልሞ መርጠን ማዳመጣችን ጠቀመን እንጅ 🙏🙏🙏🙏 በነገራችን ላይ ችግር ሲገጥማችሁ የመጀመሪያ ጥሪያችሁን ወደሰማይ ይሁን ;ታገሱ ጠብቁ ከዛ እንዳማራጭ ወደሚድያ ኑ ወደሰው ብቻ ከተጮኸ ሰው ጋር መፍትሄ የለም
@asterworkuwoldeyes5625
@asterworkuwoldeyes5625 Жыл бұрын
አይዞህ ወንድሜ ወንድ ልጅ ሲያለቅስበጣም ነው የሚያሳዝነው እግዝአብሄር ይፈርዳል
@user-ve7tf1pb9i
@user-ve7tf1pb9i Жыл бұрын
😢😢😢😢ኣስለቀሰኝ ጌታን ሃቅ ሰው ነው እባካችሁን ኣካውንቱን ልቀቁልን ኤርትራዊት ነኝ ኣግዘዋለው እውነት ኣይዞህ የስራ ሰው ነው
@user-if3jd1jo2c
@user-if3jd1jo2c Жыл бұрын
ጨዋ ወንዶች ሲያለቅሱ ልቤ ይሰበራል ማርያምን አስለቀሰኝ 😢😢😢 ሀያ ሺ እኛ እንልክልሃለን አይዞኝ ወንድማችን ይቺ ምስጥ ነች እግዚአብሔር የስራዋን ይስጣት
@monaahmad7565
@monaahmad7565 Жыл бұрын
fatar ayezok yebalek egziahber amelak malkam saweshen yabezalen 🙏 ❤
@zulfamussema8192
@zulfamussema8192 Жыл бұрын
20ሰው አንድሺ ቢያዋጣ አሪፍ ይመስለኛል ብንጀምረውስ?
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 Жыл бұрын
በወጣ ይተካ አንዳንድ ያልታደሉ ሴቶች ግፍ ይሰራሉ
@yordanoskidane5394
@yordanoskidane5394 Жыл бұрын
Enem kenategar awatalew Egziabher Ystachu
@user-cu8me2wy4s
@user-cu8me2wy4s Жыл бұрын
ሳህ
@user-yp9nv9bl2l
@user-yp9nv9bl2l Жыл бұрын
ተረባርበን ይህን ወንድም ስራ ሚጀምርበት ነገር እናመቻች እባካቹህ ጎዳና አይውጣ መስራት የሚችሉ እጆች ተጣጥፈው አይቀመጡ
@tigist9810
@tigist9810 Жыл бұрын
እዉነት ነው ስያሳዝን
@user-dh7km1dv3c
@user-dh7km1dv3c Жыл бұрын
አድራሻውን እስቲ
@radiyar5587
@radiyar5587 Жыл бұрын
አለምሰግድ ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ ሀቃቸውን አላህ ይይላቸው ፆመኛ ስለሆንኩ ምንም ማለት አልችልም ዝም ያለ ነጃ ወጣ ብለዋል ሀቢቢ
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 Жыл бұрын
ሰለላሁ አለይ ወሰለም
@user-eu9ib2gv9r
@user-eu9ib2gv9r Жыл бұрын
ጥያቄ ግን ❓❓❓ ለምንድነው ጥሩ ሴት ጥሩ ወንድ የማታገኘው ጥሩ ወንድ ጥሩ ሴት ያማያገኘው ስንሰማ ወንዱም ተበደልኩ ሴቱም ተበደልኩ ተገፋሁ ነው ጎበዝ እስኪ እንወያይበት በጥባጮችን ለፍርድ ማቅረብ አለብን
@haymiprotectivhair354
@haymiprotectivhair354 Жыл бұрын
Eski setoch leset wegnu . Manm set kalbasebat endi athonm eshi
@degelamalaje60
@degelamalaje60 Жыл бұрын
አይዞህ ወንድሜ ሁሉም ያልፋል ዋናው አንተ ሰላም እና ጤና መሆንህ ነው የሚያስፈልገው አይዞህ
@galaxyj7core589
@galaxyj7core589 Жыл бұрын
በትዳር ላይ ቤተሰብ መጎተት በጣም አደጋ አለው ልጅ የዋህ ነገር ነው
@tamirataboshinato570
@tamirataboshinato570 Жыл бұрын
👍👍👍
@user-kp2vl5fc3c
@user-kp2vl5fc3c Жыл бұрын
😏😏የዋ ብቻ ሳይኦን ብቸኝም ነው ኢትዮጵያ ውስጥ የሚበደለው የዋ እና ቤትስብ አጠግቡ ሰዉ የሌለው ነው 😏😏
@zzx4738
@zzx4738 Жыл бұрын
​@@user-kp2vl5fc3c በጣም 😢😢
@user-xj1zz7yy3p
@user-xj1zz7yy3p 5 ай бұрын
😢😢😢😢😢​@@user-kp2vl5fc3c
@user-jg2hu4yc9f
@user-jg2hu4yc9f Жыл бұрын
😢😢አሌክስ በናትክ አድራሻውን ስጠን እንርዳው ይሰራል ሲያለቅስ አጀቴን በላው አይይይ ምን ልሁን
@drff2621
@drff2621 Жыл бұрын
አላህ ሆይ ይሄንን ልጅ እርዳው ያረብ እርዚቁን ክፈትለት ያረብ አላሁመ ያረብ
@user-rw9cz1fh4q
@user-rw9cz1fh4q Жыл бұрын
አሚን
@ganaganat1948
@ganaganat1948 Жыл бұрын
አሚን.ያረብ.አላህ.ይድረስለት.ምስኪን.🙏🙏🙏🙏
@fozefeker6964
@fozefeker6964 Жыл бұрын
ወላሂ እኔ ትንሽ ብር ላደርግለት ፍቃደኛ ነኝ ትንሽ ነገር ለመክፈቻ ይሆነዋል አንጀቴ ተንሰፈሰፈ ወንድ ልጅ ሲያለቅስ አልችልም😢😢😢😢😢😢
@user-oh6rm8bj7l
@user-oh6rm8bj7l Жыл бұрын
ዬኔ ወንድም ይሠራዋን ይስጣት አንተም አላህ ይሠጥሀል ኢሻአላህ መገፋትህ ጥሩ ነዉ ለከይሩ ነዉ ሠግደህ ዱአ አድርግ ኢሻአላህ💔🥺😭ያማል ለፍቶ ለፍቶ ወላሂ ያረብ
@tamekassa6617
@tamekassa6617 Жыл бұрын
በማርያም ስም አስለቀሰኝ በናትህ ጥሩ ኢትዮጵያዊ አሉ ይረዱሀል አታልቅስ ወይኔ ይቺ አካይስት አሲድ ነች የልጁን ስልክ አስቀምጠው
@user-oc2np1vm1t
@user-oc2np1vm1t Жыл бұрын
😢 እህ የኔ ወንድም ልቤ ተሠብሮአል እውነት ለመናገር 😢አላህ ለተበደለ ይበል የትም ቢሆን የእጇን ማግኘቷ አይቀርም አብሽር እረመዳን ነው እየጾምክ እየሠገድክ ዱአ አድርግ እህህ ያ አላህ 😢😢
@kidistmandefro5873
@kidistmandefro5873 Жыл бұрын
እሰቲ ለዚ ወንድማችን እምንችለውን እናርግ ምክንያቱም ሰርቶ እሚቀየር ነው የተቻለንን እባካቹ
@user-yj6xm3ej5m
@user-yj6xm3ej5m Жыл бұрын
አጂብ እረ ተው ሰወች ለሰው መልካም መሆን ባንችል መጥፎ ሆነን ለሰወች መከፍት እና ማልቀስ ሰበብ አንሁን ሰው 1000 አመት አይኖር ባሁን ሰአት ነገ እንሞታለን አታልቅስ ወንድሜ አላህ ሀቅህን ያውጣልህ የመዳም ቅመሞች ከመከዳትም ከመክዳትም አላህ ይጠብቀን!!
@hanaasged1421
@hanaasged1421 Жыл бұрын
እራስክን አበርታ ጤናክን ጠብቅ ሁሉም ይመለሳል ። እንደ አንተ አይነት ወንድ ተፈልጎ አይገኝም ሴቶች የሚመኙት አይነት ወንድ ነክ እግዚአብሔር የተባረከች እንባህን አባሽ ጎን የምትሆን አጋር ይስጥክ ተባረክ የኔ ጀግና ቀና በል ሁሉም ያልፋል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤።
@Jamilatube-bu4tw
@Jamilatube-bu4tw Жыл бұрын
የዱቤ ፍቅር ወደ ትዳር ከዛም ወደመጥፋት አላህ ይደርስልህ ውድ ልጂ ሳለቅስ አልወድም
@biretube2510
@biretube2510 Жыл бұрын
Ema yalkisu enjiii manaw maliksen lset bucha yfekedew
@Jamilatube-bu4tw
@Jamilatube-bu4tw Жыл бұрын
@@biretube2510 ትይ በሴት ያምራል ብየ ነው ደምሪኙ
@user-kp9ug8in1z
@user-kp9ug8in1z Жыл бұрын
ይቺ ለማኝ
@selitefefamily6880
@selitefefamily6880 Жыл бұрын
አንተ ጀግና ነህ ነገ ከማንም በላይ ትሆናለህ እግዚአብሔር ያያል
@enanu-xv9dj
@enanu-xv9dj Жыл бұрын
አቤት እንዴት እንዳሳዘነኝ እግዚሐብሔር በእወነት ይፍረድልህ !!!!!!
@yeshi5969
@yeshi5969 Жыл бұрын
ሚሰኪን በጣም የተጎዳ ይመስላል አሳዘነኝ እግዚአቢሔር ሰላማችሁን ይመልስላችሁ ሌላ ምን ይባላል😢😢😢😢😢
@tube2021
@tube2021 Жыл бұрын
እፉፉፉ ወንድ ልጅ ሲያለቅስ ያማል በናታችሁ አይዞህ ወድሜ የተሰረቀ ገንዘብ በረካ የለውም እግዚአብሔር አምላክ የጇን ይሰጣት
@marebeza7715
@marebeza7715 Жыл бұрын
ሴት ማልቀስ ይገባታል ማለት ይሆን? ግን እኮ በቢሊዮን የሚቆጠሩ ሴቶች በወንዶች መክንያት እያለቀሱ ነው ምንም እንኳን ጥቂት ግፈኛ ሴቶች ቢኖሩም
@zeritushashego5712
@zeritushashego5712 Жыл бұрын
አለምሰገድ ጥሩ ስብእና ከመልካም ሞያዊ ስነምግባር ጋር!!!! 👌👌👌👌👌👌እባኪህን ወንድምአለም ወንድ ልጅ የሚያለቅሰው ሲብስበት ነውና መንቀሳቀሻ የሚሆን ገንዘብ እንርዳው አስተባብርለት በማርያም🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏☝☝☝☝☝☝
@tege6254
@tege6254 Жыл бұрын
አዎን እውነት ነው እንርዳው በናታቹ ሚንቀሳቀስበትን የኔ ጌታ
@user-wr5dy3eb4d
@user-wr5dy3eb4d Жыл бұрын
ወዶች ከዱ ሲባሉ የሴትም ከዳተኛ አለ😢ወይኔ ፈጣሪየ ለባሌ ተማኝ አድርገኝ😢
@user-xe4ur2lk2z
@user-xe4ur2lk2z Жыл бұрын
እና የሴት ከሀዲ እና አጭበርባሪ እንዳለ አላውቅም እያልሽ ነው 🤔😂😂
@zuzumohammed7832
@zuzumohammed7832 Жыл бұрын
የእሷን ሳንሰማ አናሽቃባጥ
@emuadmasu873
@emuadmasu873 Жыл бұрын
Amen 🙏 🙏 Yadergen
@user-kp2vl5fc3c
@user-kp2vl5fc3c Жыл бұрын
🤣🤣🤣ክክክ አዑን እኮ ስቶችም እኩልነትም በ እዚህም እንስማር ብለዋል እኮ 😳😳አልስማሽም
@user-wr5dy3eb4d
@user-wr5dy3eb4d Жыл бұрын
@@user-xe4ur2lk2z 🤣🤣🤣እደ ራሴ የሰውን አላቅም ወላሁ አላጭበርብርም ለባሌም ታማኝ ነኝ የሱን አላቅም አላህ ይችው እጂ🙄
@fatimah-fj9wb
@fatimah-fj9wb Жыл бұрын
ሰውየው ስለንቦና ህክምኔ ማግኘት አለበት በተረፍ አላህ ያግዝህ አይዞህ ሁሉም ነገር ያልፍል😢😢
@SaraMekonen-ym1ob
@SaraMekonen-ym1ob Жыл бұрын
የኔ ምስኪን በፆሙ አይዞህ ለሁሉም ግዜ አለ
@familypromotion9552
@familypromotion9552 Жыл бұрын
እስኪ የማዳም ቅመሞች የእዮሃ ሚዲያ አድማቂዎች እስኪ ኑ❤በፍቅር እንኮማመት ባላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ❤❤❤
@tebeltGeberselasi
@tebeltGeberselasi Жыл бұрын
@user-dc4uu5kh5z
@user-dc4uu5kh5z Жыл бұрын
@rudhruur3544
@rudhruur3544 Жыл бұрын
ሚስኪን ወንድም አታልቅስ ነገ ሌላ ቀን ነው አላህ የእምባህን ይቁጠርልህ ፈጣሪ የስራዋን ይስጣት አልቀሰህ አይቀርም ሰው የዘራውን ነው የሚጭደው ነገ ስታለቅስ ፈጣሪ ያሳይሀል አላህ ሁሉን አዋቂ ነው አይዞህ 😭😭😭😭😭😭😭😭
@Allah66557
@Allah66557 Жыл бұрын
በአላህ ለአላህ ብለን እንርዳው ወገኖቼ አሳዘነኝ
@kamiletube3956
@kamiletube3956 Жыл бұрын
ሚስኪን ይሄ ደሞ ያሳዝናል እንደ ወንዶቹ አደለም😥
@zientahmed8116
@zientahmed8116 Жыл бұрын
ከድር መሀመድ የማየ ልጅ የወንድሜ ስም ነው የስራዋን ይስጣት 😢😢
@Martaethio363
@Martaethio363 Жыл бұрын
ሲያሳዝን በጌታ ከገጠር የሚመጡ ልጆች እኮ አዲስ አበባ መርካቶ ላይ ቀን ከሌት ያገኙትን ሰርተዉ ሳይበሉ ሳይለብሱ ነዉ ለመለወጥ የሚፈልጉት እናም የሚጥሩት የሚለወጡትም እሱም የትናየት ይደርስ ነበር ባዶ አስቀረችዉ ይገርማል 😢በዚ በፆም ይቅር ይበልሽ ፈጣሪ አይዞክ ነገ ትልቅ ቦታ ትደርሳለክ
@user-dh7km1dv3c
@user-dh7km1dv3c Жыл бұрын
😢😢
@yeayeshmenale8358
@yeayeshmenale8358 Жыл бұрын
የስራዋን ይስጣት በዚህ ፃም እንደዚህ ቤት ዘግታ ትጠፋለች መቼም አይቀናት 😢😢😢😢 አይዞህ በርታ
@tege6254
@tege6254 Жыл бұрын
እውነት አይቅናት ይቺ ባለጌ ቆሻሻ ሴት ናት እሱ ግን በጣም በጣም ያሳዝናል ተጎድቶዋል
@Samrawit1921
@Samrawit1921 Жыл бұрын
የኔ አባት 😢😢 አንዳንድ ሴቶች እርግማን ነን እንዳንተ አይነት ጠንካራ ወንድ ብናገኝ የአረብ ሀገር ሴቶች አይዞን አይቀናትም አንተ ጠንካራና ብርቱ ነክ 😢😢
@user-sx9fx2gx8t
@user-sx9fx2gx8t Жыл бұрын
እኔን የኔ ወንድም አላህ ሁሉንም ነገር ገር በገር ያርግልህ አይዞህ አንተ ጎበዝ ነህ ነገ ትልቅ ቦታ ደርሰህ እንደምናይ ተስፋ አለን
@smrimohamad3540
@smrimohamad3540 Жыл бұрын
አይዞህ ወድሜ ጠካራ ነው መሆን ያለብህ የተሻለ ቀን ይመጣል ፈጣሪ ያጠክርህ
@kidistseyoum3024
@kidistseyoum3024 Жыл бұрын
በጣም የዋህ ነው ፈጣሪ ይርዳህ እንዲ አይነትም ሰው አለ በዚህ ዘመን ፈጣሪ የስራሽን ይስጥሽ ምንም ቢያረግሽ ይሄን ያህል በደል ወንድ ልጅ ሲያለቅስ ያሳዝናል
@selamawitabebe6560
@selamawitabebe6560 Жыл бұрын
❤አይ እኛ ሴቶች መልካም ሰው ስናገኝ ጥጋባችን አያስቀምጠን እንደው ምን ይሻለናል ወንድሜ አይዞህ ጠንካራ ሁን።
@fendeshah2641
@fendeshah2641 Жыл бұрын
በጣም እኛአሰሮየሚዘንነውምንፈልገው
@zenashaklile8531
@zenashaklile8531 Жыл бұрын
አይዞን ወንድሜ ፣ጌታ የሚፈትነው የሚወደውን ነው።ነገ ትልቅ ቦታ ትደርሳለህ
@user-lu123
@user-lu123 Жыл бұрын
እርዳታ እንዲየረግለት አካውንት አስቀምጡልን
@user-wj5rt6ek8n
@user-wj5rt6ek8n Жыл бұрын
እኔ ክርስታን ነኝ ግን በዚህ በፃም እቃጭና ስትሄድ ፈጣሪዋን አትፈራም እፍ ወይ ገድ
@eskaleskal4467
@eskaleskal4467 Жыл бұрын
😭😭😭😭የኔ ወንድም እግዚያብሔር ይርዳሀህ አንዳንድሴቶች ገንዘብ ብቻነው የሚፈልጉት ፈጣሪ ልቦና ይሰጣት
@rahelasmerinabelalifestyle5566
@rahelasmerinabelalifestyle5566 Жыл бұрын
የኔ ወንድም ሲበዛ ጅግና ባል ነበርክ ምን ይሰራል እኩያ አጣህ በዱቤ መጥታ የጠገበች እግዚአብሔር ይደብድባት ለፀፀት ያብቃት አሜን አይዞህ እንተጋገዛለን ጠላትክ ያልቅስ ።
@mamijimma5414
@mamijimma5414 Жыл бұрын
እሷ አልቅሳ እግርህ ላይ ወድቃ ያሳየን አቦ አይዞህ የእጇን ታገኛለች 😢😢😢😢😢😢ምን አይነቷ ክፉ ናት
@Tube-ox6kt
@Tube-ox6kt Жыл бұрын
በጣም ነው ልብ የሚም ጠላት ሰይጣን ነው ሰው ይሄን ይያክል እንዲጨካከን ያደረግዉ አይዞህ ወንድማችን መረጋጋት ይኖርብህል ሰው ካልተረጋጋ ስራ ቢኖርም የለም
@merhawitembaye3813
@merhawitembaye3813 Жыл бұрын
Ye weredew seytan tewut enji wede seytan metegagat sew kufu syasb eko new seytan yemicjemerbet
@BintSeidTube-ts6lh
@BintSeidTube-ts6lh Жыл бұрын
ሱባሀን አላህ እንደው ልቦና ይስጠን እንድህ አይነት መልካም ወንድ ሲገኝ ሴቶች ምን ነክቶን ነው አላህ የተሻለውን ነገር ይወፍቅህ ወንድሜ እንባህን ሀቅህን አላህ ያውጣልህ
@rozaahmed7472
@rozaahmed7472 Жыл бұрын
ምስኪን ወንድሜ ማስተዋል የጎደላቸው ሴቶች አሉ ልብ ይስጣቸው
@ShibibaAtoipi
@ShibibaAtoipi Жыл бұрын
አብ ሽር ወንድሜ አላህ ፍርዱን ይሰጣል ልጆቻችሁን አላህ ያሳድግላችሁ
@emuyeemuye6731
@emuyeemuye6731 Жыл бұрын
እፍፍፍፍፍ 😭😭😭😭 ወይ ዘንድሮ ስት አይነት ጉድ አለ በየቤቱ አይዞህ የኔ ወንድም እግዚአብሔር ይርዳህ በእውነት
@jesusway3790
@jesusway3790 Жыл бұрын
አይዞህ እንኳን እግዚአብሔር ጤነኛ አረገህ ሰርተህ ታድጋለህ ይዛ ትሂድ ከጠቀማት ግን ካለፈው ተማር የሚሆኑህ አይደሉም አባ አይዞህ ቅኖችን ፈጣሪ አይተዋቸውም
@hailesilase
@hailesilase Жыл бұрын
አሌክስ ስንት ብር ነው ለስራ መጀመሪያ የሚፈልገው? ስልክ ቁጥሩን ስጠኝ ይሄኮ የስራ ሰው ነው ትንሽ ቢታገዝ ለሌሎች ሰዎችም የስራ እድል መፍጠር የሚችል ነው።
@user-fz9ie5ih8m
@user-fz9ie5ih8m Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳህ ወንድሜ ከቻልክ አግዠ ዘዉ
@abezashafeworik4213
@abezashafeworik4213 Жыл бұрын
አንዳንድ ሰው በሰው ህይወት ውስጥ ስመጡ በረከትና ይዞ ይመጣሉ አንዳንዱ ግን እንዴዝህም ማጥ ውስጥ እንድገቡ ያደርጋለሁ 😢😢😢😢😢
@jemilaebrahim7125
@jemilaebrahim7125 Жыл бұрын
ኡፍ በጣም ያሳዝናል ሱብሀን አላህ ስንት አይነት ሰው አለ አብሽር ወንድሜ
@shituandeta1219
@shituandeta1219 Жыл бұрын
አይዞክ አታልቅሰ ገንዘብ ነገ ታገኘዋለ ወንድሜ ጤና ነው ዋናው እግዚያብኤር የበለጠውን ያደርግልካል ።
@janatmmm6876
@janatmmm6876 Жыл бұрын
ውይ ስታሳዝን አይዞህ እቤትህ አስገብተህ ቀፎህን አስቀርታሀለች ውስጤን አላወስከው አይዞህ ነገ ሌላቀነው በርትተህ ስራ የስራ ልምድ አለህ ጎርጉራ ጎርጉራ መጨረሻ እዲህ ታርግህ የጁዋን ይስጣት የጎደለው ኪስህ ይሙላልህ አይዞህ😢😢😢😢
@user-kn3ph1cy3w
@user-kn3ph1cy3w Жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል በእውነት ያልታደለች ሚስትነች አንተግንአይዞህ እግዚያብሔር ይርዳህ ትነሳለህ
@haymanotbogale6245
@haymanotbogale6245 Жыл бұрын
ሲጀመር ገዘብ አይታ ነው የቀረበችው ፍቅር ቢኖርባት እንደዚህ አትሆንም ነበር አይዞህ መገፋት ጥርነው
@tsigeredalove1055
@tsigeredalove1055 Жыл бұрын
ሚስኪን አይዞክ ወንድሜ የእጆን ይስጣት ወይ እኛ ሴቶች 😭
@uamamarali4794
@uamamarali4794 Жыл бұрын
የእኔ ወንድም አይዞህ ሁሉም ያልፍል ነገ ሌላ ቀን ነው ጠንካራ ሁን ህይወት ለደካሞች ቦታ የላትምና
@mesaywubishet3223
@mesaywubishet3223 Жыл бұрын
አይዞህ ወንድሜ እግዚአብሔር አለልህ እሱ ይርዳህ አስለቀስከኝ😢
@tizitabiyafers1404
@tizitabiyafers1404 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ እዉነቱን ያዉጣልህ አይዞህ ፈጣሪ ይረዳሀል።
@chuchudamena2588
@chuchudamena2588 Жыл бұрын
ወንድ ልጅ ሲያለቅስ ያሳዝነኛል አይዞህ ቀን ያልፋህ
@bellatesema9808
@bellatesema9808 Жыл бұрын
ምርጡ ጋዜጠኛ ክበርልኝበእውነት
@munagonfa5235
@munagonfa5235 Жыл бұрын
ኡፍፍፍ በጣም ያሳዝናል ይሰው lige ፈትና አይዞክ ውንድሜ በጣም ይከብዳል
@MoonSun-wu2tx
@MoonSun-wu2tx Жыл бұрын
ኡፍፍፍ እባካችሁን ስራ የሚጀምርበትን ነገር እንኳን እንርዳው አካውንቱን አስቀምጡልን።
@mesibrhane78
@mesibrhane78 Жыл бұрын
በጌታ አካዉቱን አስቀምጡልን 🙏🙏🙏🙏
@haymiprotectivhair354
@haymiprotectivhair354 Жыл бұрын
Lenatsh lakilat atakatri
@taduchannel5238
@taduchannel5238 Жыл бұрын
የኔ አባት እግዚአብሔር ይረዳህ ከጠንካራ ወንድ ጀረባ ጠንካራ ሴት አለሺ ይባል ነበር እውነት ጥቅሙን አላወቀችውም ልቦና ይሰጣት
@mediyoutube2916
@mediyoutube2916 Жыл бұрын
እባካችሁ ውድ ኢትዮጲያውያን እንርዳው ያች የተረገመች ትፍር
@tigisttube6070
@tigisttube6070 Жыл бұрын
ሰው ግፍን መስራት አጥዋጥፎታል አቤቱ ጌታ ሆይ ማስተዋሉን አድለን
@ethioruhma2613
@ethioruhma2613 Жыл бұрын
እንደማር እኅት
@user-wj5rt6ek8n
@user-wj5rt6ek8n Жыл бұрын
​@@ethioruhma2613 በርቺ ተዋህዶ ስለሆንሽ ሰብ አድርጋለሁ
@tigisttube6070
@tigisttube6070 Жыл бұрын
@@user-wj5rt6ek8n እኔም
@ethioruhma2613
@ethioruhma2613 Жыл бұрын
@@user-wj5rt6ek8n አመሰግናለሁ እማ ❤
@ethioruhma2613
@ethioruhma2613 Жыл бұрын
@@tigisttube6070 እኔም ሰብስክራብ አድርጊለሁ ❤
@user-rk9gs1fh1g
@user-rk9gs1fh1g Жыл бұрын
የኔወድምዋ በአላህ ስልኩ የሱነው ግን እኔ አግዘዋለሁ እንሻአላህ
@user-dh7km1dv3c
@user-dh7km1dv3c Жыл бұрын
እባካቹን አድራሻውን😥😥አላህ ይይልሽ በዚህ ረመዳን ሰውን ማስለቀስ
@user-pz1mk4kk9h
@user-pz1mk4kk9h Жыл бұрын
አይዞህ የኔ ወንድም እግዚአብሄር አለ አሳዘነኝ ኡፍፍፍ😢😢😢😢😢😢
@netsiawoke3150
@netsiawoke3150 Жыл бұрын
ሲጀመር ጀምሮ ወንዴሟ አብራቹ ኑሩ ሲል ያው አስበውበት ይሆናል 😢😢
@abdurehmankemal-vv4td
@abdurehmankemal-vv4td Жыл бұрын
እዮሀ ሚድያ ኧረ ምንድነው ይህ ሠውዮ ሚያወራ ሁሉ ውሸት ነው ያወራውም ውሸት ነው ስራም ያለውም እዛው ቅርብ ለቅርብ ሁለት ሱቅ ከፍተው ነበር ሚሠሩት እሷም የትም አልሄደችም እቤትዋ ከነ ልጆችዋ ያለምንም ወጪ የ8 እና 4 አመት ህጻናት ጥሎባት ጠፍ ግን አሁን በሮመዳን ምድር እንዲ ስዋሽ ጥሩ አይደለም ለሚድያ ውሽት ተነግሮ ገቢ ይገኛል ተብሎ ይህ ውሸት ለሚድያውም ለሀገርም አይጠቅምም ሞቱ ያለው በህይወት አሉ እህትዋ ብሎ ሚያወራው ልጅዋ ነች ሌላም 2ልጆች አሉዋት ሠው ባለበት ተነግሮት ነስማምቶ ትዳር ውስጥ ነባ ጎረቤት
@abdurehmankemal-vv4td
@abdurehmankemal-vv4td Жыл бұрын
ብዙ ወንድሞቼና ወንድሞቼ የተናገረው ሰምታቹ እየፈረዳቹ ነው አትፈረው ወላሂ ወላሂ ሞቱ ያለው አባባ በህይወት አሉ ኧረ ሁላችንም በፈጠረ ጌታ ይሁንባቹ ይህ ባለጌ ምንነታችን ማበላሸት የለበትም ወላሂ ጥሎ የጠፋ ወጠምሻ ነው ወንድሞችዋ ያለው እራሣቸው የቻሉ ናችው
@user-lg5de8eh8s
@user-lg5de8eh8s Жыл бұрын
​@@abdurehmankemal-vv4td እንዴት የሌላውን አለኝ ይላል
@etiopiaenattube5202
@etiopiaenattube5202 Жыл бұрын
ኡፍፍፍፍ የኔ እንባ ይፍሰስ አይዞህ ጠንካራ ነህ ሁሉን ሰርተህ ታገኛለህ እሷ ግን የስራዋን ይሰጣታል አይዞክ ኡፍፍፍ 😭😭😭😭
@meseretdibisa5311
@meseretdibisa5311 Жыл бұрын
ውይ ሲያሳዝን ወንዱ መልካም ሲሆን ሴቱ ይጨማለቃል ሴቱ ደግሞ መልካም ሲሆን ወንዱ ይጨማለቃል እንዲያው ምን ይሻላል አይዞህ ወንድሜ
@melakuayanaw2306
@melakuayanaw2306 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳህ ፈጣሪየ የእውነት ዘመን ይስጠን
@user-up8dm5yk9b
@user-up8dm5yk9b Жыл бұрын
እረ በአላህ እንርዳዉ ወንድ ልጂ ሳለቅስና ሲቸገር ያሳዝናል
@user-jt9vv7sf2x
@user-jt9vv7sf2x Жыл бұрын
ወይኔ እድሜ አይዞህ 😢😢😢😢😢 አላህ ሚንዳዋን ይስጣት 😢😢😢😢 የኔ እባ ፍስስ ይበል ስልኩን አካውንቱን አስቀምጡልን
@abinetmulugeta9438
@abinetmulugeta9438 Жыл бұрын
እንካን ቀረችብህ እቺ አንበጣ ከነቤተሰብዋ የገዛ ወንድምዋችዋ ናቸው አንቅረው የሚተፍዋት ቤተሰብዋችውም ካነተ ጋር ስለሆነች ነው የወደዱዋት እግዜያብሄር የሀቅህን ይፈረድለሀል
@ethiopiaaddis9177
@ethiopiaaddis9177 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያያል እንዴት ተጨካክነናል ወንድ ልጅ ጥሩ ሲሆን ሴት ለልጆቿ ስትል ጥሩ መሆን አለባት እንጂ ጉድ እኮ ነው
@hageraethiopia513
@hageraethiopia513 Жыл бұрын
እኔን ወንድሜ አይዞህ ሁሉም ለበጓ ነው ። ፈጣሪ የአንተን ጥንካሬ ጉብዝና ለመለካት ነውና አይዞህ በዱአህ በርታ አላህ ብዙ አለውና።❤
@donaytroyal860
@donaytroyal860 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ የተሻለውን ይስጥህ አይዞሽ ይሄም ያልፋል ብር ቢሄድ ብር ይመጣል አንተ እራስህን ጠብቅ አይዞሽ ብርን አንተ ታመጣዋለህ❤
@yidenekaltadesse8508
@yidenekaltadesse8508 Жыл бұрын
አዬ ወንድሜ እኔ በወንድ ተበድያለሁኝ አንተ ደሞ በሴት ተበድለሀል እምነታችን አንድ አይነት ቢሆን ኖሮ አገባህ ነበር መበደልን በደንብ ስለምናውቀው እንግባባ ነበር ምን ዋጋ አለው
@tigistasalef5921
@tigistasalef5921 Жыл бұрын
ሀሀ ጉድ እሆነው
@farida1771
@farida1771 Жыл бұрын
ሲያሳዝን ወይኔ ወንድሜ አይዞክ 😭😭😭😭
@uamamarali4794
@uamamarali4794 Жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ልጆች እባካችሁ እጃችንን እንዘርጋለትና ሰው ይሁን አካውንት ቢኖረው የአቅማችንን እንርዳው እባካችሁ
@media4816
@media4816 Жыл бұрын
ወይኔ እንዴት እንደሚያሳዝን አይዞህ ወንድሜ 😢😢😢😢
One moment can change your life ✨🔄
00:32
A4
Рет қаралды 34 МЛН