ሚስጥራዊው የከዘራ ሽጉጥ / የመንግስቱ አንጋች ምስክርነት

  Рет қаралды 30,204

Ethio Tizita - ኢትዮ ትዝታ

Ethio Tizita - ኢትዮ ትዝታ

6 ай бұрын

ሚስጥራዊው የከዘራ ሽጉጥ / የመንግስቱ አንጋች ምስክርነት
#ethiopianhistory #ethiotizita #mengistu_hilemarim #mekoya #shegerfm102 #fetadaily #addisabeba #ethiopia #esheteassefa #shegerwerewoch #ኢትዮትዝታ #shegerwerewoch #ethiopianews #ethiopianbroadcastingcorporation #ebstv ​⁠#esheteassefa #meazabirru
‪@EthioTizitaa‬

Пікірлер: 42
@EthioTizitaa
@EthioTizitaa 6 ай бұрын
ሚስጥራዊው የከዘራ ሽጉጥ / የመንግስቱ አንጋች ምስክርነት
@FissehaMulugeta-wr4kk
@FissehaMulugeta-wr4kk 6 ай бұрын
ውሸትን ትውልድ እንዲማርበት በእውነት ማስረጃ ማቅረብ ግድ ይላል ኘሬዘዳንቱ አሜሪካ የተማሩ ጠንቃቃና ተጠራጣሪ ከ16ጊዜ በላይ የግድያ ሙከራ የተደረገባቸው ሹፌራቸውን ሲመርጡ በኤርትራ በረሀ በብዙ ፈተና የወጣ 4ኛ ክ/ጦር ያለ ሰዓቱ በር እንዲዘጋባቸው ተደርጎ አሉ የተባሉ ነብስ ገዳዬች ለዓመታተት የደገሱትን ሚሽን እሳቸው ቆስለው በር ገንጥሎ ህይወታቸውን ያተረፈ ሹፌር ነበራቸው።
@kenubicha2640
@kenubicha2640 5 ай бұрын
እግዚአብሔር የስራውን በእጥፍ ይክፈለው አሜን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@fieshatesfamariam4882
@fieshatesfamariam4882 5 ай бұрын
ብዛት ያለው የተገደሉት አሥራተ ካሣ ግቢ ነው ፈረንሳይ ለጋስዬን በላይ
@dawitarsenal9587
@dawitarsenal9587 6 ай бұрын
Thanks
@user-ms6uk5om6o
@user-ms6uk5om6o 5 ай бұрын
ፋሽሰት
@LENIZPRO1
@LENIZPRO1 6 ай бұрын
Tolo tolo likeku video Dekama atihunu fexan hunu😎
@satenaw.gonderaw
@satenaw.gonderaw 5 ай бұрын
እሄ አምባገነን ስንቱን ሙሁር ቀርጥፎ በላ
@Yar-bp8qe
@Yar-bp8qe 6 ай бұрын
እነ ተፈሪ በንቲንና ሌሎችንም እራሱ ነው የገደላቸው ማለት ነው ?
@onlymine4294
@onlymine4294 5 ай бұрын
አዋ እሰራኤልና ራሻያ ያሰቀመጠው
@dahlakdahlak8740
@dahlakdahlak8740 3 ай бұрын
ይህ ልብ ወለድ የተሳሳተ እና በጊዜና በሁኔታዎች የተደበላለቀ ትረካ ነው ።
@negasiyoh6959
@negasiyoh6959 5 ай бұрын
ገና የሄ ደም ጣጩ ሠውና ስርዓቱ ብዙዎች ያደንቁታል? ለምን ስለ ገደለ ብቻ?
@GBurhan
@GBurhan 6 ай бұрын
This voice is incredible ❤❤❤
@user-qw3md4jh2c
@user-qw3md4jh2c 5 ай бұрын
የ ሌተናል ኮሎኔል መንግስቱ ሀይለማርያም ያልተነገሩ ሚስጥሮች የሚል መፅሐፍ ላይ አንቢቤአለሁ
@thed_01
@thed_01 5 ай бұрын
kedada bali
@yohannessolomon8131
@yohannessolomon8131 2 ай бұрын
menge jegna nw
@dagimdagne9508
@dagimdagne9508 28 күн бұрын
ትንኝም አልገደልኩም የሚለው ልክ ነው ትንኝ አልገደለም ሰውን ግን ገሎ ደማቸውን ጠጥቶል እነሱን ለምን ገድልክ ቢባል ፀረ አቢየተኞች ሰው አደሉም ይለናል
@alemayehuguadie2449
@alemayehuguadie2449 6 ай бұрын
😂
@user-by2xp4dv4o
@user-by2xp4dv4o 5 ай бұрын
ቤተ፣ መንግሥት ፣ ሳይሆን፣ ለጋሀር፣ ባብር፣ ጣቢያን፣ እያሳየህ፣ ያለኸው????ለምን፣ ቤተ መንግት የማታሳየን።
@dahlakdahlak8740
@dahlakdahlak8740 3 ай бұрын
ይህ ልብ ወለድ ሀቅ ያልሆነ ቡዙ ነገር የተቀላቀለበት ትረካ ነው ። ብዙዎች ጠፍተዋል ግን የከዘራ በከዘራ ተብሎ ልብ ወለድ ወይስ እንቆቅልሽ ?
@demelashbelete4277
@demelashbelete4277 5 ай бұрын
እድሜና ጤናይስጥ ፋዘር።ኮነሬል መንግስቱኃ/ማርያም።❤
@amelmalandarge3415
@amelmalandarge3415 6 ай бұрын
ሀገር ወዳዱ የሚባልለት ፋሽስቱ መንግስቱ እንግዲህ ይኸ ነበር። ዛሬ እንኳ በዘጠና አመቱ > እያለ የሚዋሸ ከንቱ!! በስንቱ ኢትዮጵያውያን ደም ተጨማልቆ ትንሽ እንኳ የሕሊና ፀፀት የማይሰማው ክፉ ዲያብሎስ።
@baryawbaryaw1390
@baryawbaryaw1390 6 ай бұрын
ቆሻሻ በመንጌ ቀልድ የለም
@onlymine4294
@onlymine4294 5 ай бұрын
አገሪቱን ለዚህ ሁሉ ያበቃ ለምእራባዊያን ትልቅ ስራ የሠራ መሪ ነበር ለነሱ አላማ ሥራ ሥለሠራ ዚባዌ ያስቀመጡት
@dagimdagne9508
@dagimdagne9508 28 күн бұрын
ይህ የሰው አውሬ በልጆቹ በልጅ ልጆቻቸው የግፍ ዋጋቸውን እያንዳንዱ የደርግ ነፍሰ በላ ይድረስባቸው በተለይ መንግስቱ ሚሉት በቁሙ ተልቶ ይሙት አሁን በንሰአ ሳቱ እንኳን ማይፀፀት አውሬ ከመንግስቱ አውሬ በስንት ጣሙ
@mideksahumnessa937
@mideksahumnessa937 5 ай бұрын
አብረ ስትጫፋጭፍ ነበር አንተ ሾካከ
@abesheraden9132
@abesheraden9132 6 ай бұрын
This is a lie. This never happened. the guy is trying to make a profit out of this baseless story.
@FissehaMulugeta-wr4kk
@FissehaMulugeta-wr4kk 6 ай бұрын
ወታደሩ ወሬ ያጣፈጠ መስሎት ወያኔን ፈርቶ እድሜውን ለማስረዘም ነበር እሱ ሞቷል መንጌ ግን አለ በትረ መኮንን ብቃት ያለው መኮንን የሚይዘው ኢንዲኬተር ነበር ።
@jordana7775
@jordana7775 6 ай бұрын
ትክክል ቁጣፊ በለው
@47sh01
@47sh01 5 ай бұрын
ወታደሩ በልቶ ካጅ ውሸታም ነው።መንግሥቱ በትረመኮን እንጂ ከዘራ ይዞ አያውቅም ከዘራውን ሲይዙ የነበሩት ከሱ በፊት የነበሩት መሣፍንት ሲሆኑ የከዘራ ሽጉጥ መኖሩ የታወቀው ደርግ ባዘጋጀው እግዚቢሽን ለሕዝብ ዕይታ በቀረበበት ጊዜ ነው። እኔም በእግዚቢሽኑ ቦታ ተገኝቼ በዓይኔ አይቼዋለሁ።
@onlymine4294
@onlymine4294 5 ай бұрын
ያልሞተው ለምእራባው ካሰቡት በላይ ሥለሠራ ቨቀበሌ ፈጥሮ ኦሮሞ ክልል እድገት በህብረት ዘመቻ አከፋፍሎ የተማረ እንዳይኖር አድርጎ አስረከበ
@jordana7775
@jordana7775 5 ай бұрын
@@47sh01 በብልቶ ከጂዎች ባንዳዎች ማ ነው ህዝባችን ተበታትኖ የቀረው
@samuaelbezabh9061
@samuaelbezabh9061 5 ай бұрын
ሰውየው ቀዳዳ ነገር ነው።
@user-zo5pu6fr8r
@user-zo5pu6fr8r 6 ай бұрын
አንተ ምን ትበጠረቃለህ ቤተመንግሥት ውስጥ አልተገደሉም 4ኛክፍለጦር ውስጥ እንጂ የሆንክ ቀዳዳ ነገር ነህ
@yetbarek63
@yetbarek63 6 ай бұрын
ውሸት የቀላቀልክ ይመስለኛል፣በጥይት ግደሏቸው ማለት ጠፍቶት ነው እሱ በከዘራ የሚገል? ማዘዝ ብቻ ነው እኮ የሚጠበቅበት፣መዋሸት ምን አስፈለገህ?
@47sh01
@47sh01 5 ай бұрын
ወታደሩ በልቶ ካጅ ውሸታም ነው።መንግሥቱ በትረመኮን እንጂ ከዘራ ይዞ አያውቅም ከዘራውን ሲይዙ የነበሩት ከሱ በፊት የነበሩት መሣፍንት ሲሆኑ የከዘራ ሽጉጥ መኖሩ የታወቀው ደርግ ባዘጋጀው እግዚቢሽን ለሕዝብ ዕይታ በቀረበበት ጊዜ ነው። እኔም በእግዚቢሽኑ ቦታ ተገኝቼ በዓይኔ አይቼዋለሁ።
@moaz6007
@moaz6007 5 ай бұрын
That’s why they are called dictators! All Ethiopian leaders in one way or another are killers. አጨብጫቢ ህዝብ እያጨበጨበ ይቀበላቸዋል እያለቀሰ...
ስኳዶቹ - ገዳዮቹ ጏዶች/ ነፍስ በላው የህዝብ ተመራጭ
41:00
Ethio Tizita - ኢትዮ ትዝታ
Рет қаралды 21 М.
路飞被小孩吓到了#海贼王#路飞
00:41
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 50 МЛН
Looks realistic #tiktok
00:22
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 76 МЛН
የቀይ ሽብር ምስክርነት / ትረፊ ያላት ነፍስ
22:53
Ethio Tizita - ኢትዮ ትዝታ
Рет қаралды 27 М.
Ethiopia | የራስ ደስታ ዳምጠው ታሪክ Ras Desta Damtew
15:38
ከሰንደቅ አላማዬ ስር ድፉኝ - በሀቅ ኢትዮጵያን አገልግያለሁ
40:04
路飞被小孩吓到了#海贼王#路飞
00:41
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 50 МЛН