ሚስጥሩ The Secret! Ethiopian inspirational & motivational speech (in Amharic)

  Рет қаралды 56,923

Jeginaw Tegu

Jeginaw Tegu

3 жыл бұрын

ክቡራትና ክቡራን ሰላም ጤና ይስጥልኝ? እንደምን ሰነበታቹ? ውድ ወገኖቼ። በያላቹበት ሰላም ያድርጋቹ! ዛሬ ይዤላቹ የቀረብኩት The Secret or ሚስጥሩ የተባለውን መጻፍ ነው። Enjoy!

Пікірлер: 180
@meskeremdaba375
@meskeremdaba375 2 жыл бұрын
ይሄ መፅሃፍ በጣም የሚገርም ነው በትክክል ከተጠቀምንበት አንተ ከገለፅከው በላይ ነው
@user-kp2sv7zz3d
@user-kp2sv7zz3d Ай бұрын
Eskahun endet endalawekuh ygermal bewunet ante betam grum sew new ❤❤❤❤❤
@melatalemyoutube1352
@melatalemyoutube1352 Жыл бұрын
አወ ይህ መፅሐፍ ይሰራል !የሰው ልጂ የሃሳቡ ድምር ውጤት ነው የስህበት ህጉ ደግም ክፉም አይመርጥም ያስብከውን ግን በትክክል ይሰጥካል የሰው ልጂ ፖወር ፉልና ኢነርጂ ፉል ነው ለዛም ያሰበው ሁሉ እውን ይሆናል ነገር ግን የ 3ኛው ማንነታችን ካስብን ብቻ ነው ማለቴ አንድ ሰው አንድም 3 ትም ነው አካላዊ አዕምሯዊና ልቦናዊ በልባችን ስናምን በህሊናችን ስናብሰለስል በትክክል የፈለከው ማግኘት ይቻላል ከልቦናዊ መንፈሳችንጋ የፈጣሪን መንፈስ ስለምንጋራ በልብ የታሰበ እውን ይሆናል
@lemlemmelkamu8503
@lemlemmelkamu8503 5 ай бұрын
The power❤❤❤❤
@AbinetTadesse-dl3qe
@AbinetTadesse-dl3qe Жыл бұрын
አመሰግናለሁ ጥሩ ምክር ነው
@yasirmisganaw6833
@yasirmisganaw6833 Жыл бұрын
እኔም በዚህ መፅሐፍ የፃፍኩት እና የተመኘሁት ሁሉም በአጭር ጊዜ ተሳኩ ግን ግን በሰፊው ተመኙ
@ametemecheal8193
@ametemecheal8193 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልኝ መጽሐፉ ብዙ ሲነገርለት ሰማሁ እና ፊልሙን ለማየት ጥረት አድርጌ አልተሳካልኝም በኋላም አንድ ነጭ መጽሐፉን ገዝታ ስጦታ ብትሰጠኝ ሙሉ በሙሉ የመረዳት ችግር ስለሚኖር ብዬ ሳላነበው ቁጭ አደረግኩት ሆኖም አንድ ቀን ግን በሕግ ስበት አነበዋለሁ በተስፋ እጠብቃለሁ ሆነ ሆኖ ዋና ሐሳቡን ከአንተ ወንድም ተገኝ ዛሬ ተረዳሁ ከዚህ በኋላም ይበልጥ ጥረቴ ይቀጥላል በጣም እናመሰግናለን ወንድም በቢዘገይም አሁን ቁም ነገሩ ይበልጥ ተረዳሁ!
@henokgizaw8450
@henokgizaw8450 2 жыл бұрын
እውነት ነው the secret ቆንጆ መጵሀፍ ነው ደጌግሜ አብቤዋለው ዬላነበበው ሁሉ ቢያነበው ብዙ ይጠቀምበታል ።በንባብ ካጠፉዋቸው ስአታት እማልቆጭበት በብዙ ያስተማረኝ ትልቅ መፀሀፍ
@sabontuwalagga315
@sabontuwalagga315 2 жыл бұрын
Yet yegnal pls???
@akiashiferawshiferaw4491
@akiashiferawshiferaw4491 2 жыл бұрын
በቀን ዉስጥ የምትለቃቸዉ ደጋግሜ አዳምጣለሁ በጣም ነው የማከብርህ 🥰🥰God bless you 🙏
@user-ve8di6zv7g
@user-ve8di6zv7g 6 ай бұрын
Mirt agelales new thanks
@genetfeleke4366
@genetfeleke4366 Жыл бұрын
ተባረክ ዉድ የምትከበር ትልቅ ሰዉ ነህ ሰላም ይብዛ 💕🙏💕
@fitsumfekadu3831
@fitsumfekadu3831 2 жыл бұрын
Really thank you. I feel positive feeling when I see you.
@tgabeba8674
@tgabeba8674 11 ай бұрын
ዋውውውው....በጣም ነው የገረመኝ ይሄን መፅሐፍ ካነበብኩ 2ቀኔ ነው ይበልጥ ስለዝህ ሀሳብ ምያወሩ ነገሮችን መስማት ውስጤ በሚፈልግበት ሰዓት አንተን በማለዳ ስልኬ ላይ አየውክ...ዛሬ ገና ነው ወደ ቤትህ የመጣሁት.... ከዚህ በፊት አይቼክ አላውቅም.... ዛሬ ግን ስላየሁክ ስላወኩክ በጣም ደስ ብሎኛል....ስትናገር ንግግርክ ህይወት አለው..ውስጤ ያውን ነገር ነው የተናገርክልኝ..... በርታ መልካምነት ለራስ ነው 🙏🙌
@kediribrahim2020
@kediribrahim2020 10 ай бұрын
Beautiful
@eliastadesse4145
@eliastadesse4145 Жыл бұрын
ይሄ እውነት ነው
@iyasudemeke6260
@iyasudemeke6260 2 жыл бұрын
እየደጋገምኩት ነዉ
@leyunew
@leyunew 2 жыл бұрын
መፅሀፉን በአማርኛ አንብቤዋለው እንዳልከውም በህይወቴ እየተጠቀምኩበት ነው 99.9% እየሰራልኝ ነው!! I thank you for ur experience sharing and positive attitude!!
@heni6814
@heni6814 2 жыл бұрын
Men mile new eresu
@beamerboy5888
@beamerboy5888 2 жыл бұрын
Really
@AbcdEfg-tg8uz
@AbcdEfg-tg8uz Жыл бұрын
Thank you very much 😊
@KokiLeme
@KokiLeme 3 жыл бұрын
በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው እናመሰግናለን ወንድማችን👍🙏
@sadatola4628
@sadatola4628 11 ай бұрын
❤❤❤ thanks
@yrrt993
@yrrt993 4 ай бұрын
እሚገርም ነው ይመቺህ አንተ እምታስተምረውን በተግባር አግኝቸዋለሁ እኔ ግን በእምነቴ ነው የተማርኩት አንድን ነገር ካሰብከው ከዛ ካመንክ በተግባር ቴገኘዋለህ
@biniyamgetu257
@biniyamgetu257 2 жыл бұрын
I really appreciate your help, God Bless You !
@wynitaye5377
@wynitaye5377 2 жыл бұрын
እናመሠግናለን የኔ ውድ ተባረክልን🙏🙏
@surafelzenebe8682
@surafelzenebe8682 2 жыл бұрын
Wow you are so amazing and blessed. Thanks for sharing
@blenayele8922
@blenayele8922 3 жыл бұрын
Wow wedime arifa nw bertalega👍👍👍
@987654321susu
@987654321susu Жыл бұрын
Thanks 🙏🏾
@madinext5725
@madinext5725 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ነው። በርታ ተገኝ እግዚአብሄር ይባርክህ!!!
@user-ir3oz9lw2w
@user-ir3oz9lw2w 3 ай бұрын
Thankyou
@zahraomer5447
@zahraomer5447 2 жыл бұрын
ዋዉ 1ኛ ናመሰግናለን 👏
@urud8496
@urud8496 3 жыл бұрын
ዋውውውውው ምርጥ ነወ ተባረክ ወንድም
@abeba5936
@abeba5936 2 жыл бұрын
ተባረክ እንኳንም አገኘሁህ 👏👏👏
@haimybirhane8523
@haimybirhane8523 3 жыл бұрын
ብዙሀኑ በመጥፎ ዜና አይምሯቸው ናውዞ የወጣቱን ሊበርዙት በተነሱ ግዜ አንተ ግን ግዜህን አእምሮህን ለበጎ ስላዋልከውና እኛንም ስላስተማርከን እግዚአብሔር ይባርክህ
@neversettle4665
@neversettle4665 2 жыл бұрын
The best explanation thank you!
@adisunebelbal
@adisunebelbal 2 жыл бұрын
Thank you. The way you explained was on point.
@ethiopianbeautiful5841
@ethiopianbeautiful5841 Жыл бұрын
Thank you 🙏
@akiashiferaw8460
@akiashiferaw8460 3 жыл бұрын
በጣም በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይባርክህ 😍
@user-sr4pu9vp2m
@user-sr4pu9vp2m 4 ай бұрын
መፅሐፍ አንብቤ አላቅም ይሄ ግን አንብቤዋለው ገራሚ ነው
@Dagnachewshitaw2
@Dagnachewshitaw2 Жыл бұрын
Many thanks!!! Long live to Tegegne Nega !! keep it up.
@mierafmebrate2551
@mierafmebrate2551 2 жыл бұрын
the secret ሁሉም ሰው ሊያነበው ይገባል ስለማብራሪያህ እጅግ በጣም እመሰግናለሁ
@sone8065
@sone8065 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድማችን
@gezahegnwake7636
@gezahegnwake7636 3 жыл бұрын
betam arif geletsa 100%
@yonasayele
@yonasayele Жыл бұрын
Thank you very much for sharing this wisdom
@endriashannibal7973
@endriashannibal7973 2 жыл бұрын
Wonderful book . The secret i 've been reading it . Thank you so much
@gantgant6451
@gantgant6451 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ጅግና ቀጥልበት እዉነት ባንተ ቡዙ ተለዉጫሉሁና ደሞ ፊትህ በጣም ታስቀኛለህ በሌላ እንዳታስበዉ በጣም ስለምወድህ ነዉ
@Queen-qb2ue
@Queen-qb2ue 2 жыл бұрын
Wow😊👍🏼Amazing book . You r Amazing my bro i really like u the way u tolk and u have Amazing talent 🙂to share❤
@user-fu6vb5yd8o
@user-fu6vb5yd8o 2 жыл бұрын
እግዚኣብሄር ይባርክ እናመስግናለን
@yohannessharew3337
@yohannessharew3337 Жыл бұрын
Thank you! you inspire me
@milkybenti8237
@milkybenti8237 2 жыл бұрын
egzaber yebarkih abroh yehun berta hulem ayehalew wendime
@user-fw9ef4ll9y
@user-fw9ef4ll9y 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ከልብ እናመሰግናለን እራሴን እንድመለከት አርጎኛል በርታ
@oromp4184
@oromp4184 Жыл бұрын
Thank you you are brilliant man
@sunnaiabraha3554
@sunnaiabraha3554 2 жыл бұрын
በጣም ወድጀዋለው አናመሠግናለን
@afomiaafomias4950
@afomiaafomias4950 Жыл бұрын
Thank you, bro, INDEED 🙏
@amaliaamalian3988
@amaliaamalian3988 2 жыл бұрын
በጣም ድስ የሚል ነዉ ወንድሜ በርታ
@Meron16
@Meron16 Жыл бұрын
Tegu tleyaleh
@birtukanwendemagegne4935
@birtukanwendemagegne4935 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ግዝህን ሰዉትህ ሰልምታስተምርን god bless you በ ርታልን
@AbMo-rk4sh
@AbMo-rk4sh 2 ай бұрын
ዋወ አሜዚንግ አገላለፅ
@tenayihun5704
@tenayihun5704 2 жыл бұрын
thanks you are wonderful
@solomeaddisu4886
@solomeaddisu4886 3 жыл бұрын
Thank you so much !
@aidaahmedimam7293
@aidaahmedimam7293 2 жыл бұрын
Hi betam new ymamesegnhe bezu temerthen ayechalhue mlkam nger yzhe slmetahe tbarek
@abebamekonen3150
@abebamekonen3150 2 жыл бұрын
Thank you so much
@eyosiyasaddis724
@eyosiyasaddis724 2 жыл бұрын
i love u. wendme and i reallyyyyy love yhe way u talk please keep it up
@abigaeladeyemi8842
@abigaeladeyemi8842 2 жыл бұрын
Love your brain ✌️🇪🇹
@tarikwakenedy9311
@tarikwakenedy9311 Жыл бұрын
Thanks 🙏 the power of now be tirgum ale
@kidistm3573
@kidistm3573 2 жыл бұрын
You're blessed
@Liberty-cx4lz
@Liberty-cx4lz 2 жыл бұрын
መፅሀፉ በአማርኛ ተተርጉሟል ።
@senaitgirmay905
@senaitgirmay905 Жыл бұрын
Thank you!🙏
@gedamuberihun8885
@gedamuberihun8885 Жыл бұрын
thanks for your effort to increase the reading skill
@solution365
@solution365 2 жыл бұрын
Hule new manebew Really migerm mexhaf new bedenb meredat yfelgal
@dawitasefa8925
@dawitasefa8925 3 жыл бұрын
ተባረክ
@birkietebabal3603
@birkietebabal3603 3 жыл бұрын
I really appreciate your help, God Bless You
@JeginawTegu
@JeginawTegu 3 жыл бұрын
You're welcome dear. Thanks for your support.
@tayefrew2534
@tayefrew2534 2 жыл бұрын
በጣም ጠቃሚ ዕውቀት ነው ።
@user-lw3qy3en2h
@user-lw3qy3en2h 2 жыл бұрын
God bless brother
@user-my4qu5er9w
@user-my4qu5er9w 3 жыл бұрын
ትክክል ፍላጎታችን ሰፋ ማረግ ነው ክበረልን ወድማችን🙏
@JeginawTegu
@JeginawTegu 3 жыл бұрын
እውነት ነው። በጣም አመሰግንሻለው። ጎበዝ በርቺ!
@dinaaddis3473
@dinaaddis3473 3 жыл бұрын
Thank you!
@jinkamedia6139
@jinkamedia6139 3 жыл бұрын
Thanks a lot
@tadiwosdemessie2638
@tadiwosdemessie2638 3 жыл бұрын
Thanx bro 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@amanuzemas7743
@amanuzemas7743 3 жыл бұрын
Endesmk yemtnagerew hulu yejegna nw kal egebalew beyekenu tewat snesa yetebareku,jegna, andegna negn elallw kemfelgachew negeroch andu anten maggnet nw ♥
@dammetafa2389
@dammetafa2389 3 жыл бұрын
Thank you
@figyishak1803
@figyishak1803 3 жыл бұрын
Tanks batemmm eked endeyaz erdtkgalll
@dejenbaziekebede9412
@dejenbaziekebede9412 Жыл бұрын
Amazing
@KedestTesfaye-dn3wk
@KedestTesfaye-dn3wk 11 ай бұрын
Thank you for sharing. I took a picture of a car while walking inside a mall. Sometimes, they put a car inside a mall and took a picture of it. After a few years I bought the same car and color. The model is the same. One day, I was going through a picture looking at my phone. I couldn't believe it saw the car picture I took years back. It was mind-blowing for me. I was shocked. What you are saying is true!
@ij7651
@ij7651 3 жыл бұрын
Yetenagerkew be mulu lek new ene yehen low of attraction metekem kejemerku 3 amet honogna bedemb new meseraw ..tnxs betam
@yonasayele
@yonasayele Жыл бұрын
Stay blessed
@addisbroadcast3690
@addisbroadcast3690 3 жыл бұрын
Exactly low of attraction is completely true
@hiwotmekonen9392
@hiwotmekonen9392 2 жыл бұрын
እስካሁን ሳላይህ ቆጭቶኛል ፐፐፐ አመስግናለው ግን ስው ነው እግዚአብሔር አምላክ ያክብርህ🙏🥰👍
@posetive4020
@posetive4020 2 жыл бұрын
Enamesegnalen
@belenboko7947
@belenboko7947 3 жыл бұрын
Thank you 🙏 betam konjo t/t new
@JeginawTegu
@JeginawTegu 3 жыл бұрын
Thank you for motivating me and I appreciate you for your continuing support.
@user-zo8yc7hv1d
@user-zo8yc7hv1d 3 жыл бұрын
ከምር በጣም ወሳኝ ሃሳቦችን ነው ያነሳኅው። መጽሀፉን ካንድም ሁለት ጊዜ በእንግሊዘኛም በአማርኛም አንብቤዋለሁ። ደስ በሚል መንገድ ነው ያብራራኅው። እናመሰግናለን።
@mekdesabayneh338
@mekdesabayneh338 Жыл бұрын
Where do u. get it be Amharic plz tell me??
@tizetakebede306
@tizetakebede306 3 жыл бұрын
Endet ayenet melkam lib yaleh sew neh bgeta?! Ewntem Tgegne yhew hulachenem eko yhen melkam temrtoche endenagegne aderken! Tebarek abo!!!❤️
@arronabiye9908
@arronabiye9908 2 жыл бұрын
...betam tru nw bitiketil dess yilegnal...
@ethiocomputerschool
@ethiocomputerschool 3 жыл бұрын
Thanks
@dawitasefa8925
@dawitasefa8925 3 жыл бұрын
እውነት ነው በጣም ነው ሚገርመው
@nansialmas2212
@nansialmas2212 3 жыл бұрын
Zare gena new yayehuk Micrk betaw atent sebro new yemigeba Enamesgnslen 🙏 Berta
@JeginawTegu
@JeginawTegu 3 жыл бұрын
አስተያየትዎ በጣም ኃይለኛ ነው! Thank you so much🙏
@heregewoinenatuannafaki3686
@heregewoinenatuannafaki3686 3 жыл бұрын
እናመሠግናለንወድም ያገር ልጅ
@JeginawTegu
@JeginawTegu 3 жыл бұрын
እኔም አመሰግናለው። እግዜር ይስጥልኝ!
@mesoudretta5115
@mesoudretta5115 3 жыл бұрын
👏👏👏 👍
@kalebabebawkassa8757
@kalebabebawkassa8757 2 жыл бұрын
it sounds perfect
@kalebabebawkassa8757
@kalebabebawkassa8757 2 жыл бұрын
🙂
@yohanisnegash5245
@yohanisnegash5245 2 жыл бұрын
its best book am reading it right now
@beamerboy5888
@beamerboy5888 2 жыл бұрын
How's it going
@kassahun8
@kassahun8 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@natikassie2376
@natikassie2376 Жыл бұрын
እውነት ነው ወንድማችን ለኔ የሆነልኝን ልንገርህ ቤትና መኪና እመኝ ነበር ለዛውም እምለው ያለቀ ቤት እቃየን ይዠ መግባት ነበር እናም ገዛው ገባሁ የገዛው የባለቤቴ ጓደኛ እሄን ቤት ባክህ ግዛኝ ለስራ ፈልጌው ብሩን የለዋል እናም ሲነግረኝ ማመን አቃተኝ ሄደን አየነው ይሁን ብለን ገዝተን ገባን እስካሁን ማመን ያቅተኛል ወንድሜ መኪና ደግሞ ከሰው ላይ ቪትዝ ነበር እማስበው እናም ኩንትራት እሚወስደን ልጅ ምን አለኝ የሆነ ሰው መኪና ሽጥልኝ ብሎኝ ለምን አትገዙም አለኝ እሽ እስኪ አነያት አልኩት አየናት እሽ እቁብ ይውጣልኝ እነዳልኩት ከሶስት ቀን በኋላ እሁድ እቁቡ ወጣልኝ ከዛም ገዛሁት እልሀለው እስካሁን እደነቃለው እሚገርምህ ይህ የሆነው ስፀልይ እነዚህን እጠይቅ ነበር እንጅ የሰበት ህግ አላውቅም ነበር በቅርብ ነው መከታተል የጀመርኩኝ እናም ጠይቁ ይሰጣችዋል አውነት ነው ወንድሜ በርታልን ባይ
@nigestharagawen6929
@nigestharagawen6929 2 жыл бұрын
በጣም ድንቅ ይሆነ መጽሃፍ ነው እስከምጨርሻው አንበቤዋለው የበልጠ ግልጽ ሰላደርክልን እናመስግናለን እዚህ መጽሃፍ ላይ ደሞ ያልገባኝ አንድ ነገር አለ ጥይቁ እምኑ. የስጣችዋል ነው ሚስጥሩ የሚለው አጠያየቁ አልገባም ? አድርግልኝ አድርገልሃለው ብለን ነው የምንጠይቀው ዎየስ ነኝ አለኝ እፍልጋለው አድርግልኝ በነዚህ በሚሉ ቃላቶች የምንፍልገውን በምዝርዘር ነው የምንጠይቀው ? ይሄንን ግልጽ አድርግልኝ ላስችግርህ thank you
@abenezerkasahun3859
@abenezerkasahun3859 2 жыл бұрын
የምትፈልጊው ነገር እንደተደረገልሽ ከልብሽ አምነሽ ማመሰገን ሙሉ በሙሉ ግን ማመን አለብሽ ጥርጣሬ አያስፈልግም
የሚማርክ ህግ  ወይም  የስበት ህግ
34:04
Jeginaw Tegu
Рет қаралды 41 М.
Red❤️+Green💚=
00:38
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 75 МЛН
БОЛЬШОЙ ПЕТУШОК #shorts
00:21
Паша Осадчий
Рет қаралды 11 МЛН
What it feels like cleaning up after a toddler.
00:40
Daniel LaBelle
Рет қаралды 56 МЛН
Don't Die Before Your Death - Muniba Mazari #IronLady
38:48
Inspiring Minds
Рет қаралды 4,7 МЛН
حليت المشكلة بينهم😂😂#shorts
0:14
عائلة ليانا وداد
Рет қаралды 9 МЛН
Вот это комплимент😏 #сериал #рек #кино
0:26
Тигра в команде Вафельки! А ты? 🐯#симбочка #тигра #симба
0:42