ሚስቱን አስይዞ የተበደረው ግለሰብ

  Рет қаралды 199,726

Sile HiwotTV

Sile HiwotTV

3 жыл бұрын

Пікірлер: 427
@rehimaahmed
@rehimaahmed 3 жыл бұрын
ከአራጣ አበዳሪ ሚስቱን ለሌላ ወንድ አሳልፎ ከሚሰጥ ፈጣሪ ይጠብቀን ያገባነውም ትዳራችንን ያሳምርልን ያላገቡትም መልካም ትዳር ይወፍቃቹ
@ehiolovenegn7197
@ehiolovenegn7197 3 жыл бұрын
ከብት ናት ወይስ አፍዟት ነው?
@rehimaahmed
@rehimaahmed 3 жыл бұрын
@@ehiolovenegn7197 እኔም የገረመኝ ይሄ ነው
@sosisosi8501
@sosisosi8501 3 жыл бұрын
አሚንንንንንን
@ashumultimedia467
@ashumultimedia467 3 жыл бұрын
kzfaq.info/love/tpoa2Hm2DGNQroLKGvXMdg
@user-ou1wc9xj8p
@user-ou1wc9xj8p 3 жыл бұрын
Ameen
@semutimohammed
@semutimohammed 3 жыл бұрын
አንዳንድ ሰዎች ከገንዘብ ውጪ ምንም የላቸውም የህሊና ዳሀ ናቸው
@etpia3736
@etpia3736 3 жыл бұрын
ትክክክክል
@mekdilv3402
@mekdilv3402 3 жыл бұрын
ጉድ ይሔንን ነው መሸሸ በፈጣሪ እድሜ ይስጠን እንጂ ገና ብዙ እንሰማለን አገራችን ወዴት እየሔደች ነው
@rabawitshimeles2214
@rabawitshimeles2214 3 жыл бұрын
111111111111111111111111111111
@user-bk3sr5dg4e
@user-bk3sr5dg4e 3 жыл бұрын
በጣም የሚሳዝን ነው
@tsoinfikadu6562
@tsoinfikadu6562 3 жыл бұрын
እውነት ነው
@sarasara-po1sc
@sarasara-po1sc 3 жыл бұрын
እስኪ ይህን ብሮግራም እደኔ በጉጉት የሚጠብቅ ላይክ አሳዩኝ
@fayyolove6844
@fayyolove6844 3 жыл бұрын
bagugut newu yamitebikewu batelay zare rihsu min yihun eyalku gin andade era min andande hulem newu macharshawu sayicharsu zim yilelu
@Ss-li8jr
@Ss-li8jr 3 жыл бұрын
እኔ
@alizuamr6683
@alizuamr6683 3 жыл бұрын
በጣም እወደዋለሁ በፊት የላኩትን ያላየሁትን አያለሁ
@sira9978
@sira9978 3 жыл бұрын
brogram kkkkkkkkkkkkkk
@ababchmomo9713
@ababchmomo9713 3 жыл бұрын
@@sira9978 mo
@user-nv2ov7ri2l
@user-nv2ov7ri2l 2 жыл бұрын
ያልተነገረ እንጂ ያልተሰራ የለም ግን ቀስ እያልን ሰማነው ትግስቱን ስጠን ፈጣሪዬ ይሄ የህሌና ድሀ ነው የምር
@user-kc7jc1ie3o
@user-kc7jc1ie3o 3 жыл бұрын
ሲፈልጉ ቁማር ይጨዋቱብናል÷ ሲፈልጉ ይበደሩብናል ፤ሲፈልጉ አስረግዘውይጠፋሉ÷ወዶች እደቃአትውን ተው እዘኑልን የተረገማችሁ ደደቦች😄
@fentahunfentahun9947
@fentahunfentahun9947 3 жыл бұрын
abetch eoky wende new hulum ande adlm
@habebkamaal5858
@habebkamaal5858 3 жыл бұрын
አብሽሪ ላንቺ ሳሊሁ ባል ይውፍቅቅ ማንም ሰው በሰራው መጥፎ ስራ እራሱን እንጂ ማንንም አይውክልም
@muluertube5748
@muluertube5748 3 жыл бұрын
የተወራው ሁሉ አውነት አይደለም
@wegf6808
@wegf6808 3 жыл бұрын
Amina, If you allow him to do all these on you the problem is with you not with him!
@muluertube5748
@muluertube5748 3 жыл бұрын
@@wegf6808 ተረጋጋ ምርጥ የፈጠራ ጹሁፍ ነው ያሥታውቃል እውነት ከሆነም የልጅታ ችግር ነው እሣ እቃ ነች እዴ ተጎትታ ምትሄደው
@user-tw1ut6dt2c
@user-tw1ut6dt2c 3 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ነገር ነዉ ሰውን የሚአክል ክቡር የሆነውን የሰውልጅን በገንዘብ ይለወጣል ገንዘብእኮ አላፉ ጠፉ ነዉ ወገኖቼ ለገንዘብ ብላቹ ወገኖቻቹን አትጉዱ
@ekeramemuhamdeawole424
@ekeramemuhamdeawole424 3 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂አረ በጣም ያስቃል ጭራሽ መበደራ ሁነነው አረፍን አረተው ወዶች እንተዛዘን
@user-np5dj5kt3d
@user-np5dj5kt3d 3 жыл бұрын
ወይ አንች ልጅ በጣም አሳቅሽኝ
@ekeramemuhamdeawole424
@ekeramemuhamdeawole424 3 жыл бұрын
@@user-np5dj5kt3d ምንላርግ የኔቆጆ የደረሰብኛን አላየሽ ብለው ብለው ያራጣመበዳራ ሲያረጉን
@user-lw9ub2mu9s
@user-lw9ub2mu9s 3 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀሀ
@Samsunga-ny6ep
@Samsunga-ny6ep 2 жыл бұрын
😄😄😄😄
@user-py5dw8wm3x
@user-py5dw8wm3x 3 жыл бұрын
አልሃምዱ ሊላህ ኢስላም ይከለክላል ብራችንንኳን ባክ ለማስቀመጥ እሚወልድ ባንክ አንጠቀምም ከባክም አንበደርም እርቦንኳን ብንሞት እንሞታለንጂ በወለድ ጉዳይ በየቲሞች ጉዳይ በአስካሪ መጠጥ እና በጥንቁልና እምነታችን ቀይ መስመር አስምሯል
@semira1209
@semira1209 3 жыл бұрын
አልሀምዱሊላ
@ashumultimedia467
@ashumultimedia467 3 жыл бұрын
kzfaq.info/love/tpoa2Hm2DGNQroLKGvXMdg
@user-ql4pf1kp4m
@user-ql4pf1kp4m 3 жыл бұрын
እግዚኦ ከዚህ ጉድ ፈጣሪ ይጠብቀን ጉድ እኔ አስር ብር ትሁን ከሰው ተበድሬ እስከምከፍል እንቅልፍ አይወስደኝም😂😂😂
@mulubirara7956
@mulubirara7956 3 жыл бұрын
ጎበዝ እረ አሉ እራስሽን ጎዳና እስከሚጥል ድረስ አበድረሽ ከመመለስ አላት ቆጣቢ ናት ብለው ባላዩት አውርተው ቀስ በቀስ ተለያይተን ቀረን!
@semutimohammed
@semutimohammed 3 жыл бұрын
አልሃምዱሊላህ ወለድ በኢስላም ትልቅ ወንጀል ነው አይፈቀድም አሸፈረኝ ብሎ ሚጠቀም ደሞ ከአላህ ጋ ጦርነት እንዳወጀ ነው
@user-sp5rt6np7j
@user-sp5rt6np7j 3 жыл бұрын
በትክክል
@amiratube3467
@amiratube3467 3 жыл бұрын
ኢስላም እኮ ሰውን የሚጎዳ አንድ ነገር እንኳን አያዝም ፍቅር የሆነ እውነተኛ እምነት አልሃምዱሊላህ ያረብ ምንኛ ያማረ ዲን ነው
@hanang7517
@hanang7517 3 жыл бұрын
በክርስቲያንም አራጣ ሀጥያት ነው፣ሰው ስግብግብ ስለሆነ ነው እንጂ
@semutimohammed
@semutimohammed 3 жыл бұрын
@@hanang7517 ውይ እሙዬ በዚህ ነገር ብዙ ሰው ነው የተዘፈቀው ልቦና ይስጠን
@kitslsmie7834
@kitslsmie7834 3 жыл бұрын
Bekrstnam tlk hatsiat new
@militeteklemariam6504
@militeteklemariam6504 3 жыл бұрын
ስለህይወት ፕሮግራም አቅራቢዎች ብስራት ገመቹ ሜሪ መላኩ እንዲሁም የታሪኩ አንባቢ አቀራረባችሁ በጣም ትውዳጅና ሳምንት እስክትመጡ ተናፋቂ አንደሆናችሁ መግለጽእወዳለሁ
@Biyohawi
@Biyohawi 3 жыл бұрын
የወንጀሉ ተራኪ የታሪኩን ፍሰት ገራሚ ያደርገዋል::
@yirgaalem8626
@yirgaalem8626 3 жыл бұрын
በፍቅር እንደኔ አስተማሪ እንደ ስለሂወት የሚወድ ፕሮግራም በተለይ የዚቻናል እስኪ ላይክ
@user-nn3ut4mg9x
@user-nn3ut4mg9x 3 жыл бұрын
aa
@RT-hw9lx
@RT-hw9lx 3 жыл бұрын
ስለ ህይወት . ይሄ ፕሮግራም በጣም ግንዛቤ የሚሰጥ ነው . አንዳንዴ ይሄ ኢትዮጵያ ውስጥ ይከሰታል እስክንል ድረስ . በጣም አስተማሪ ፕሮግራ ነው.
@oubeneshmaogersa1217
@oubeneshmaogersa1217 3 жыл бұрын
አይ ወንዶች ሚስት እኮ የፈጣሪ ትልቅ ስጦታነች እንጂ ያራጣ ማሳዛ አደለችም ሚስት ማለት የወንድ ልጆን ሂወት የምትቀይር ስለእራሳ የማትጨነክ ለባላ የምታስብ የወንድን ጉለት የምትሸፍን ነች ሴት ማለት በቃ ለአንተ ሁሉ ነገርክ ነች ማለትነው እንጂ የተበደርከውን ገንዘብ ማሳዛ አደለችም እንደውም ለሴት ልጅ ክብር ያስፈልጋቲል ሴት ማለት ሀገር ነች ስለሂወት የምታቀርቡልን በጣም እናመሰግናለን በርቱ ጥሩ አስተማሪነው ስንት አለ በየቤቱ
@eyukonjo2701
@eyukonjo2701 3 жыл бұрын
ብር ያላትን ብርዋን አራግፎ ሲጨረስ ከዛ ይበደርባታል ጥሩ ነው በርቱ 🤣🤣🤣🤣 ነገር ግን ሁሉም አንድ አይደሉም ሲቀጥል የተረዳሁት ነገር በፍቅርኛሞቹ መሃል ግልጽነት ወይም መነጋገር መወያየት የለም 🤷‍♀️🤷‍♀️
@militeteklemariam6504
@militeteklemariam6504 3 жыл бұрын
እግዚኦ ያልተነገረ እንጂ ያልተደረገ ነገር የለም ምኑን አሰማን ብዚህ ታሪክ እንዳየሁት ተበዳሪው ክእዳው ነፃ ሆኗል በተመቸው ስአት ሌላ ሚስት ያገባል ምስኪንዋ እጮኛው ግን በህይወትዋ ውስጥ ሰው ማመን አትችልም በጣም ተጎድታለች ::
@user-wl8mi6mo8r
@user-wl8mi6mo8r 3 жыл бұрын
ያረብ ከምንሰማው ከምናየው ጠብቀን ጌታየ አደራህን
@amiratube3467
@amiratube3467 3 жыл бұрын
ዘንድሮ የማይሰማ ጉድ የለም ያረቢ መጨረሻችንን አሳምርልን
@manche110
@manche110 3 жыл бұрын
ታሪኩ ፍርድ የተሰጠበት ከሆነ ለምንድነው ምን ያህል እንደተፈረደበት ማትነግሩን?
@user-dc4ez4zt9d
@user-dc4ez4zt9d 3 жыл бұрын
ሱበሀን አላህ አላህ ሆይ ጥሩባል ሰጠን የሚሸጠኚ ሳይሆን የሚያከብርኚ ከቁሳቁሥ የማይቆጥርኘ የሰገርማል ሸቀጥ ይመሥል በሷ ተበደርባት ይድፋህ
@alembelda8414
@alembelda8414 3 жыл бұрын
ለኔ: አስራት: እራሱ:ወጀለኛ :ነው: ሚስቱን እንደ እቃ: ሚለውጥ: ጀዝባ
@GrandPrime-mt9px
@GrandPrime-mt9px 3 жыл бұрын
እሷስ ብሆን ላምን እሺህ ብላ ትሄዳለች
@kevenabreham7364
@kevenabreham7364 3 жыл бұрын
tkkl lemn thdalech
@mercyhabtom7246
@mercyhabtom7246 3 жыл бұрын
Atefered yeferedebehale atefereji ehete beza chama eskalenebersh derese atefereji
@mercyhabtom7246
@mercyhabtom7246 3 жыл бұрын
@@GrandPrime-mt9px ay antem tew fiker kebad nw lemtafekerew sew tolo tetalelalech yehe demo ayasewkesatem bay negn egnam nege endi lenhone enchelalen atefered beza lay demo metastekakelw meslowat yehonale
@user-sg2qv8wl2i
@user-sg2qv8wl2i 3 жыл бұрын
በጣም በጣም ጎበዘዝ ጥሩ ትምሕርት ምታቀርቡት
@alizuamr6683
@alizuamr6683 3 жыл бұрын
ትምርት አዘልእና ትግሥት አለበዚህቤት ሁሉ በጣም አሥተማሪ የአመት በፊቱን እራሡ ሄጄ አያለሁ እሥከሚልኩ እቸኩላለሁ ደሞ አባቢዉ ሡሥ የሆነብኝ ኮሜት ግን አልጵፍም ብዙዉን
@elizanegn4183
@elizanegn4183 3 жыл бұрын
የአጎቴ ነገር ትዝ አለኝ ሚስቱንና ሴት ልጁን በቁማር ያሲያዘው ጉዳይ በጣም ከባድ ነው በሀይል ቁማር ከመውደዱ የተነሳ ነበር ሚስቱንና ልጁን ያሲያዛቸው ሚስቱ ራሷን ስታጠፋ ልጂቱ ለብዙ ጊዜያት የሰውየው መጠቀሚያ ሁና በቤተሰብ የተሰበሰበ ገንዘብ ነፃ አወጧት ግን መኖር አይበሉት አይኗን በጨፈነች ቁጥር የደረሰባትን ስቃይ ብቻ ሆነ የምታየው በጣም ከባድ ሂወት☹️☹️😥😥😥😥ነው
@zarzar858
@zarzar858 3 жыл бұрын
Uffff endt yasazenal egzihbher yederselat
@walatamarayam5925
@walatamarayam5925 3 жыл бұрын
Bafeteri betem yeazezinal
@baderalqahtani6926
@baderalqahtani6926 3 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭
@baderalqahtani6926
@baderalqahtani6926 3 жыл бұрын
ያማል
@user-hp9nn1wn9q
@user-hp9nn1wn9q 3 жыл бұрын
😁አበዳሪ ወይ ተበዳሪ ይሞታል የሚባለው ተረት እዚ ቤት አይስራምንዴ ሆሆ በነገራችን ላይ አራጣ ማንኛውም ሀይማኖት ይከለክላል።😁
@zedkidus8307
@zedkidus8307 3 жыл бұрын
🙄😂😂😂
@qatarqatar5838
@qatarqatar5838 2 жыл бұрын
ብስራት እና ሚሪ ስወዳችሁ ድምፅ መርዋው ተራኪንም ጨምሮ
@hassennuru8024
@hassennuru8024 3 жыл бұрын
Wow that was amazing iknew in Philadelphia one off our friend sell his girl friend for 2000$ they come from gonder. These is my 2 nd story amazing. Strong servive from Philadelphia thank you for intertaiment so long
@rahelmulugeta1924
@rahelmulugeta1924 3 жыл бұрын
One amazing story about the effect or pressure of double compounded loan and the associated debt. The problem started when Asrat concealed the truth from his fiancee, Meron, and kept approving her requests and wishes for the up coming weeding ceremony instead of discussing his financial situation with her. Loss of candid conversation and discussion has brought them into the cruel Kebede's custody who enjoys making other people's lives miserable and advancing his financial success using the opportunity. I am happy justice is prevailed and Kebede has now been thrown to jail. By the way I agree with Meron's stand leaving Astrat even if part of the cause of his failure was he trying to please her approving every request she makes in preparation for the "then upcoming weeding". A very educational story, indeed.
@user-kg4qw2yt3p
@user-kg4qw2yt3p 3 жыл бұрын
ወድ ናት ሜሮን አሪፍ ውሳኔ ነው የወሰነችው እኔም ብሆን ማደርገው ትቼው መሄድ አድናቂሽ ነኝ ሜሮን
@madinamahmoud817
@madinamahmoud817 3 жыл бұрын
ውይ ወዶች እኮ ሚስትህ ን አሳልፈህ ሰጠህ
@semira1209
@semira1209 3 жыл бұрын
ዛሬ ብርነው ፍቅር የለም
@GrandPrime-mt9px
@GrandPrime-mt9px 3 жыл бұрын
ይገርማል
@sdgd5754
@sdgd5754 3 жыл бұрын
የባሰ አለ አገርክን አትልቀቅ አሉ እውነት ነው!
@user-um2sd3kq1x
@user-um2sd3kq1x 3 жыл бұрын
በጌታ ምን አይነት ሰው አለ በዚ ምድር ላይ ግን አራጣ አበዳሪው ግን እዉነተኛ እንቅልፍ ይወስደዋል እጥፍ ሲቀበል አንድሰው ከተበደረ የተበደረውን ይመልስ እንጂ የምን የሰው ላብ መውሰድ ነው ተበዳሪዎች ደሞ እጥፍ ሚከፍሉ ከሆነ ከባንክ አይበደሩም ምኑ ደነዝ ናቸው ደሞ በሚስት መበደር እግዚአብሔር እኮ ትግስቱ ይሄን ጉዳችንን ችሎ በምህረት ሲያኖረን
@user-px3ny6ez9t
@user-px3ny6ez9t 3 жыл бұрын
እርጉዝ ሆና ሰትነፋረቅ ሆሰፒታል ገብቼ ኩላላቴ መጨረሻ ደረጃ ደርሼ እንደዛ ተሠቃይቼ ሰርቼ ያበደርኮት ብር በላችኝ ዜጋዬ ናት ብዬ በሠው ሀገር የእመቤታችን ሰም ጠርታ እግሬ ላይ ወድቃ የተበደረችኝን ብር አሁንም ከነልጆችዎ መአት ይውረድባት ብሩን ሰጠይቃት ከነባልዎ ተሣድባ አልሠጥም ያለችኝ ኩዌት ፖሊሰ ከፈለኩ በ5 ደቂቃ አሰይዤ አፈርድሜ ማሰበላት አላቃተኝም በጎ ሰራ የምሰራ ኩዌት የራሣችን ዜጎች ክፋት የሚያሰተምሩን ይሄም ሰለህይወት ታሪክ ዘግናኝነው ሠው ግን ዳግም አላምንም በገንዘብ የመጣ ጠላቴ ነው አበድረህ የሚሰድቡህ ጋርቤጆች ናቸው
@user-do7ns6uo4f
@user-do7ns6uo4f 3 жыл бұрын
የኔ ውድ ዘመኑ ተለውጧል ገንዘብ እናትና ልጅን ያቆራርጣል እንኳን ባዳ ከዚህ ብኝላ ትምህርት ይሁንሽ ሰው ውደጂ እንጂ አትመኚ በቃሽ ሰው ወዶ አይደለም ክፍ የሚሆነው !!!አንቺ ጤና ነገ ሰርተሽ ታገኚኛለሽ
@user-px3ny6ez9t
@user-px3ny6ez9t 3 жыл бұрын
@@user-do7ns6uo4f እኔ ጤናዬ በቸሩ መድሀኔያለም ድኛለሁ ግን ኩዌት በራሣችን ዜጎች ክፎ አደረጉኝ ሰው ተሞ ወድቆ ኢትዪጲያዊ ዜጋ ወገኔ ብዬ እሰከመታሰር ደርሼያለሁ ሠው በመርዳት እግዛብሄር የልቤን ሰላየ ዛሬ የአሜሪካ እድል ገጥሞኛል ለመሄድ በቤተ ዘመድ የሰራሁትም በቂ ነው አማራጮቼ ብዙ እድሎች አግኝቻለሁ እግዛብሄር የተመሠገነ ይሁን ማማዬ ምክርሸ ትክክል ነሸ እኔ ገንዘብ አይደለም ያናደደኝ ከመውሠድዎ ምላሸዎ ሰድብ መሆኗ እኔ የእመቤታችን ድንግል ማርያም ሰም ሰለምነኝ ኢትዪጲያዊ ሰም ዛሬ ሰለዘረኝነት ቄሮ ነኝእያለች ትፎክራለች ከነባልዎ እኔ ፈጣሪ ሰለምፈራ እንጂ በደቂቃ ኩዌት ህይወትዎ ማበላሸት አልጠፋኝም ዎና እሰር ቤት ማሰገባት እችላለሁ እዚህ 10 15 አመት አሣሰራት ነበር ግን ፍርዱን ለፈጣሪ ሰጥቻለሁ
@user-do7ns6uo4f
@user-do7ns6uo4f 3 жыл бұрын
@@user-px3ny6ez9t የኔ ውድ ጥሩ ሰርተሽ ከሰው አለመጠበቅ ትልቁ እግዚአብሔር የልብሽን ንፅህና አውቆ ቆንጆ እንጀራ ሰጠሽ ይብላኝ ለሷ አሁንም ባለሽበት እግዚአብሔር ይጠብቅሽ እሷም ልቦና ይስጣት !!!!😘😘😘😘😘
@user-px3ny6ez9t
@user-px3ny6ez9t 3 жыл бұрын
@@user-do7ns6uo4fአሜን ማማዬ እኔማ ለነፍሰ ብዬ የሰራሁት ለሰጋ ተረፈኝ አሁንማ በጣም የምጠነቀቀው አሁንማ የትናቱን አላሰበውም ሁለም እየተነሣ ችግር ሢገጥመው እኔጋር ይደወል የነበረው ሰልኬን ቀየርኩ
@ashumultimedia467
@ashumultimedia467 3 жыл бұрын
kzfaq.info/love/tpoa2Hm2DGNQroLKGvXMdg
@tamirrayehubenti493
@tamirrayehubenti493 3 жыл бұрын
በየጓዳው በሰው ደም የሚበለፅጉትን ማጋለጥ ጥሩ ነው ።
@MIM-er3kf
@MIM-er3kf 3 жыл бұрын
በጣም የሚዘገንን ታሪክ ነው። ሰው ባንክን ትቶ አራጣ አበዳሪጋ የሚሄደው የባንክ ውጣ ውረድ የተንዛዛ ስለሆነ ነው መሻሻል አለበት።
@user-je2od2mh3e
@user-je2od2mh3e 3 жыл бұрын
አይ ኢትዮጵያ ስንቱን ጉድ ሰብስበሽ ነው የያዝሽው
@yutbwgjh2183
@yutbwgjh2183 3 жыл бұрын
ደናቀን አምጣ ጉድ ሳይሰማ መስከረም አያጠባ አሉ የአገሬሰዉ
@sifuntiya7559
@sifuntiya7559 3 жыл бұрын
እኔ እሷን ብሆን ከመጀመሪያውኑ አልሄድም ለምን እላለው የኔም ቢሆን እኔን አሲዞ ከመበደር ወደ ኋላ አይልም እነሱ ብር ካዩ አይን የላቸውም
@senaitbekel6638
@senaitbekel6638 3 жыл бұрын
ደግ አረገችው ጥላው መሄዷ ከአራጣ አበዳሪ ከምበደር ከ 0 ብጀምር ይሻለኛል
@molumulo570
@molumulo570 3 жыл бұрын
ፈጣሪ ሆይ እኔ ግን እሱን በሆነ ሁሉን ሀብት ይወስደዉ እንጂ የማፈቅረውን ሰዉ አሳልፌ አልሰጠም ለምን የቀን ስራ ሰርች አለኑርም እንዲ ጉድ እኮ ነው
@semutimohammed
@semutimohammed 3 жыл бұрын
እንኳን ሰላም መጣቹ ስለ ሒወቱች
@Wantiya508
@Wantiya508 3 жыл бұрын
ትራምፕን አጥረገረጉት ሊንኩን ተጫኑ kzfaq.info/get/bejne/fdqbmdxhyMvXpnU.html ውድ አድናቂዎቼ አዲስ ቻናል ከፍቻለው ቤተሰብ ሁኑኝ
@ashumultimedia467
@ashumultimedia467 3 жыл бұрын
kzfaq.info/love/tpoa2Hm2DGNQroLKGvXMdg
@keeper4686
@keeper4686 3 жыл бұрын
የዛሬው ደሞ ጉደኛ ነው ለምን አይሸጣትም 😂😂😂
@user-ql4pf1kp4m
@user-ql4pf1kp4m 3 жыл бұрын
😢
@user-ql4pf1kp4m
@user-ql4pf1kp4m 3 жыл бұрын
ሸጣትኮ
@keeper4686
@keeper4686 3 жыл бұрын
@@user-ql4pf1kp4m ተገላገለ 😁
@GrandPrime-mt9px
@GrandPrime-mt9px 3 жыл бұрын
እሷስ ምን አይነት ስው ነት እሺ የምትለው
@user-ql4pf1kp4m
@user-ql4pf1kp4m 3 жыл бұрын
@@GrandPrime-mt9px ለፍቅር መሰዋትነት መክፈል ግድ ነው አትፍረጅ
@abebamirach2557
@abebamirach2557 3 жыл бұрын
Sifelgu asid yidefubnal gin yalegna betachew aymokim b/c inat, mist, inat, lij hulum bota igna nen ibakachihu dekama ( chekagnoch ) wendoch asibubet gin thank you BISRAT GEMECHU appreciate it
@duressotesso3082
@duressotesso3082 3 жыл бұрын
ለአንዳንዶቻችን አራታ ማበደር ሀጥያት እንደሆነና አካለ አራta አበዳረ ስለነበር ከሰው በታች ሆነ እየተባለ ስነገረኝ አድገናል በዝህም እናቴን ሁለም አስባታለው ነፍሱዋን በረፍት ቦታ ያ ኑርልኝ
@tsgaabeba7257
@tsgaabeba7257 3 жыл бұрын
በርቱ አስትማሪ ነው
@ashudajebo9136
@ashudajebo9136 3 жыл бұрын
ቅድሚያ የእሱን ህይወት ነው የሚያጠፋው የመን ሞኝነት ነው ከሞት በኋላ ንስሀ የለውም
@manche110
@manche110 3 жыл бұрын
ወንድ ልጅ ለሚስቱ እንኳን ንብረቱን ሂወቱን መስዋእት ያረጋል። ይሄ ወንድ አይደለም የወንድ አልጫ!!
@hsdhhshdhdhdhd9663
@hsdhhshdhdhdhd9663 3 жыл бұрын
እውነትም የወንድ አልጫ
@mememalase9018
@mememalase9018 3 жыл бұрын
All people Ethiopia thank you 💕💕💕🇪🇹🙏🏻
@user-of8gj2di6n
@user-of8gj2di6n 3 жыл бұрын
አረ ሜሮኖች መቼ ነው የምንባንነው ግን ተመስገን ...ሁሉ ለበጎ ነው
@user-dt1ev9sx4t
@user-dt1ev9sx4t 3 жыл бұрын
እስኪ ሴቶች ጥልቅ አትበሉ ድራማው እና ታራኪው ይበቁናል
@najat4665
@najat4665 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@user-do7ns6uo4f
@user-do7ns6uo4f 3 жыл бұрын
በጣም ትልቅ ትምህርት የሚሆነን ነገ የምናገባው ሰው ስራው ምን እንደሆ ማወቅ በደንብ መግባባት ሐፍት ስለሆነ ወይም ስለሆነች አትንጠልጠሉ በቃ ይሄም አለ !!!!
@semira1209
@semira1209 3 жыл бұрын
አሁን ሰአት ፍቅር ቀር ብር አይይይይ ወዶች
@user-gw2fc7gg7c
@user-gw2fc7gg7c 3 жыл бұрын
ለኔ አራጣ ማበደር ልዑል እግዛብሔርን ከመሰደብ አይተናነሰም ኦ ጌታዬ ልብ ሰጣቸው
@yetijilijtube8955
@yetijilijtube8955 3 жыл бұрын
ፈጣሪ ከደዚ አይነት ይሰውረን
@GrandPrime-mt9px
@GrandPrime-mt9px 3 жыл бұрын
አሜንንንን
@user-mr5xf1rx1u
@user-mr5xf1rx1u 3 жыл бұрын
አሚን
@zainabadam7623
@zainabadam7623 3 жыл бұрын
ሰላማችሁይብዛ
@samrisamri6750
@samrisamri6750 3 жыл бұрын
ረምን አይነት ሠአት ላይ ደረሥን 🤔
@mekonnenalehegnzeleke7079
@mekonnenalehegnzeleke7079 3 жыл бұрын
Wow I love real stories ❤️❤️❤️
@user-bg1hv1xu2n
@user-bg1hv1xu2n 3 жыл бұрын
ኦ አምላኬ ሆይ
@fekertaethiopia9015
@fekertaethiopia9015 3 жыл бұрын
እንኳን ሰላም መጣችሁ 👍👍👍👍👍👍👍👍
@kal___kidan1556
@kal___kidan1556 3 жыл бұрын
መጨርሻችን ያሳምርልን
@lamrotdreij1516
@lamrotdreij1516 Жыл бұрын
ከዚ የተማርኩት ነገር ቢኖር ሴት ልጅ አላማ ሊኖረን ይገባል እኛ ማሰብያ እያለን እዴት እሱ ያላትን ትሰማለች ሁሉንም እሺ ስለምትለዉ ለዚ በቃ ስለዚ እሺ የሚባል የማይባል ነገር አለ
@zubaidauae4639
@zubaidauae4639 2 жыл бұрын
በአለው ንብረት አለመብቃቃት ውጤቱ ውርደት ነው ነብዩ ሙሀመድ ሀብታም ማለት ብዙ ሀብት ወይም ብር ያለው ሣይሆን ባለው ለፍቶ ባገኘው ንብረት መብቃቃት ነው ብለዋል ሥንት አመት ለመኖር ይሆን ብር ወይም ሀብት አምላኪ የሆነው አላህ ንፁህ ህሊና ሥጠን
@user-rd6iy4pq3f
@user-rd6iy4pq3f 3 жыл бұрын
ውይ ጉድ የማይሰማ የለ😒
@tsgaabeba7257
@tsgaabeba7257 3 жыл бұрын
ውይ ጉድ የሰው ልጅ በጠቅም የሚግዛብት ግዜ እንዴ ድኽንቱን ይዞ ከሚውዳት ጋር ቢኖር ይሻልው ነበር
@tirsitbogale1733
@tirsitbogale1733 3 жыл бұрын
ይህ ምን አይነት ጀዝባ ነው አይምሮው የት ሄደ ሰው እንካን የምትወደድ እጮኛውን ይቅረና የምወደውን እቃ እንካን ለሰው አይሰጥም ማስተዋል ይስጠን የምወደው ፕሮግራም አቅራቢዎች ተባረኩ ብዙ አስተማሪ መድረክ ነው
@mesibrhane78
@mesibrhane78 3 жыл бұрын
ጂብ ካለፈ ዉሻ ጮሕ አለ ያገሬ ሰው ሚስቱን ከመስጠቱ በፍት ነበር መክሰሰ ያለበት ደስ የሚለዉ ነገር ግን ሰዉ ሁሉ የዘራዉን ያንኑ ማጨዱ ነው ።
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 3 жыл бұрын
እድሜ ይሰጠን ገና ብዙ ጉድ እናሰማለን
@user-ql4pf1kp4m
@user-ql4pf1kp4m 3 жыл бұрын
ሚሚዬ ልዬየ አለሾይ😍😍😍😍
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 3 жыл бұрын
@@user-ql4pf1kp4m አለሁ የኔ ማር😘😘😘😘😘😘
@danihannibal6356
@danihannibal6356 3 жыл бұрын
Mimi comment andegna nesh 😎😎😎😎😎 tidar yeleshim
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 3 жыл бұрын
@@danihannibal6356 alge
@danihannibal6356
@danihannibal6356 3 жыл бұрын
@@user-lv4oc9ll8l lagebash neber tewkut 🤓🤓🤓🤓
@user-tc5tv5xv1z
@user-tc5tv5xv1z 3 жыл бұрын
ዋው አደኛ ነኝ
@betelhembirhanu5773
@betelhembirhanu5773 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያዊያን እኮ እውነት በዝባዣችን በብዛቱ ባንክም ያው ነው እናውቀዋለን አበድሮ ካልተመለሰ በላያችን ላይ ነው የሚያሸጠው ደሞ ተበድረን ከፍለን ለሌላ ብድር ስንጠይቅ ጉቦው ውጣ ውረዱ ይባስ ነው ግን ምን ይላል ቃሉ ገንዘብ የሐጥያት ስር ነው ህግና ስርአት ቢኖር የት በደረስን ይሄ ሁሉ የሆዳምነታችን ችግር ነው
@fayyolove6844
@fayyolove6844 3 жыл бұрын
Meriye era Mekab kanish wude ende what this ???😭😭
@inaamabubeker3382
@inaamabubeker3382 3 жыл бұрын
Ahunu zemen genzeb yesewn leg megzat gemerual
@hilima.sagayee213
@hilima.sagayee213 3 жыл бұрын
Sil hiwot 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕
@HealthHive365
@HealthHive365 3 жыл бұрын
አልገባኝም! ሚስት ማስያዝ ይቻላል እንዴ? ሚስትስ እንደ ዕቃ እንዴት ዝም ትላለች? ሕግ ቦታ መሄድስ አትችልም እንዴ? ኸረ ተውን! ጥሩ ዋጋ ማውጣቷን ጥናት አደርጋለሁ😂
@Lol-jn6br
@Lol-jn6br 10 күн бұрын
Asrat betam dawit negan ymeslal
@user-fw4sw3dr1s
@user-fw4sw3dr1s 3 жыл бұрын
አይ እኛ ሴቴች የዋህነታችንን እና በዛው አለን
@user-qn1hu4vv7b
@user-qn1hu4vv7b 2 жыл бұрын
አበዳሪው ምን ያድርግ ብሩ ሲወልድለት ተበዳሪው ምን ያድርግ ልጆቹ ሲያድጉለት እኔን የገረመኝ የዋሱ ሞኝነት ይሄ ነገር መቅረት አለበት
@user-jn8fu8uk6u
@user-jn8fu8uk6u 3 жыл бұрын
ሁሉምወጀለኞች. ናቸውአበዳሪውም. ተበዳሪውም. ሜሮንምሁሉም
@user-bp6jp4qh3j
@user-bp6jp4qh3j 3 жыл бұрын
ውይ እቺ ሃገር የት እየሄደች ነው ለማነኝውም የሄሁላ ሚሰራው ኢትዮጵያ ነው ይገርማል ማይሰማ ጉድ የለም
@duressotesso3082
@duressotesso3082 3 жыл бұрын
ይህ ሁሉ ስቃይ ሰርግ የሚጠብቁት ምን ይሉኛል የሚሉት ይሉኝታ ነው እሱዋስ ብትሆን ዕቃ እንዳልሆነች ታውቃለች ለምን ፋቃደኛ ሆነች ? ነገስ ምን አይነት ሕይወት ለመኖር አበዳርውስ አንዴ በቁሞ ሞቶዋል
@tsegazeabwoldu6413
@tsegazeabwoldu6413 3 жыл бұрын
ወይ ጉድ ወገኔ ድህነት አይገድልም!
@danielmekonnen4087
@danielmekonnen4087 3 жыл бұрын
ለምንድነው ወንጀለ ኞቹ መጨረሻ ላይ ውሳኔ ይሰጣቸዋል ለምን አትነግሩንም በድጋሚ ደግሞ ፎቶዋቸውን እና ስማቸውን ለምን አታሳዩንም አትነግሩንም እንደዚህ ብታረጉ ተጨማሪ በደለኛ ይመጣል የኢትዪጵያ ፖሊስ ወንጀለኛሲይዝ ይደብቃል ለምን በተለቢዥን በሬድዬ አያሳየንም
@sisaysisay5252
@sisaysisay5252 3 жыл бұрын
Yasfral betam.
@gg5092
@gg5092 3 жыл бұрын
ፈጣሪሆይ
@user-bq9hx2py6c
@user-bq9hx2py6c 3 жыл бұрын
በስመአብ ምን አይነት ግዜነው አራጣ ሀጢያትነው
@SelamfsehaSelamfseha
@SelamfsehaSelamfseha 2 жыл бұрын
እና ፈልገው ከተበደሩ መክፈል ግድ ነው መጀመርያ ማ ተበደሩ አላቸው ጥቅም ማን ይጠላል ከንብረቱ አልፎ ሚስቱን የሚያሲዝ አግኝቶ
@ddt826
@ddt826 3 жыл бұрын
ምንእማይሰማየለም
@user-eh1km2pg7l
@user-eh1km2pg7l 3 жыл бұрын
እርእሱ ብቻ ሳይ ተገርምኩ ከተበዳሪው አበዳሪው ይገርማል
@bezihabeshawi
@bezihabeshawi 3 жыл бұрын
ፈጣሪ ሆይ ከእንዲ አይነቱ ጨካኝ ሰዉረን
@kevenabreham7364
@kevenabreham7364 3 жыл бұрын
amen amen
@user-do7ns6uo4f
@user-do7ns6uo4f 3 жыл бұрын
ይሄኔ ነው መሸሽ አለ ሰውየው ይሄ ሁሉ ጭንቅ ምን አመጣው ቆይ በስመአብ ቢቀርስ ጎመን በጤና
@eagle4452
@eagle4452 3 жыл бұрын
ትክክል መፃፍ ቅዶስም ይላል ፍቅር ያለበት ጉመን ይሻላል ፍቅር ከሊለበት ፍሪዳ ።
@user-do7ns6uo4f
@user-do7ns6uo4f 3 жыл бұрын
@@eagle4452 በጣም የእውነት
@user-ob5cg4tk9v
@user-ob5cg4tk9v 3 жыл бұрын
ሚስቱን የሰጠዉ ለምን አይታሰርም ባለሚስቱ ሚስቱን ሲጠይቀዉ ነበር መክሰስያለበት ነገም ሌላ እንዳይበዲርባቸዉ
@user-zs9gc7gq2e
@user-zs9gc7gq2e 3 жыл бұрын
ወይኔ ባልም ሚስቱን መሽጭ ጀመረ ማለት ነው ሆ ጉድ ማነው ታዲያ ታማኙ ያአላህ
@hallelujahgashaw2110
@hallelujahgashaw2110 3 жыл бұрын
Wow tnx
@abdumhhm8186
@abdumhhm8186 3 жыл бұрын
እዴወረደ
@miratigdhjd7181
@miratigdhjd7181 3 жыл бұрын
Well Come
@yatebeyakokebegoogle1018
@yatebeyakokebegoogle1018 3 жыл бұрын
ኧረ ብስራት ገመቹ ከዚህ ዊግ ተገላገዪ አስጠላሽኝ ባልሽ ግን እንዴት ነዉ የሚኖረዉ እምትኳኳዪዉ ካልጋ ሳትወርጂ ነዉ መቼም ዊጉ ይጨንቃል ይኼን ቻናል መከታተል ከጀመርኩ ጀምሮ አንድ አይነት እስታይል ኧረ መላጣም ከሆንሽ አጭር ዊግ ተጠቀሚ ቀያይሪ/እንደ ዳናዊት ኦኬ 😂😂😂😂😂👌🤔🤔🤔
@saydegeseaytalame5276
@saydegeseaytalame5276 3 жыл бұрын
Wig setelebese make up yematekeba sete manate bezi gize?? Menew yebesrate addis honebeshe?
@yatebeyakokebegoogle1018
@yatebeyakokebegoogle1018 3 жыл бұрын
@@saydegeseaytalame5276 በጣም በዛዛ እንዴ አንዳንዴም ታናፍሰዉ ሁሌ ስገባ አንዳይነት ይጨቀኛል መላጣም ፋሽን ነዉ ምን ችግር አለዉ 😂😂😂😂
@getagashaw3208
@getagashaw3208 3 жыл бұрын
ተአምር የሚመስሉት የብርትኳን ልጣጭ ጥቅሞች [ ካንሰር እና ሌሎችን… kzfaq.info/get/bejne/ga6arcKTtsiUo4U.html ቪዲዮውን ለመመልከት ሊንኩን ወይም ምስሉን ይጫኑ
እስር ቤት ውስጥ የተወለደው ልጅ
27:31
Sile HiwotTV
Рет қаралды 179 М.
Sigma girl and soap bubbles by Secret Vlog
00:37
Secret Vlog
Рет қаралды 6 МЛН
በአሳዛኝ ሁኔታ የተደፈሩት አዛውንት
34:20
Sile HiwotTV
Рет қаралды 314 М.
ሚስት ከባሏ ሌላ…
31:57
Sile HiwotTV
Рет қаралды 181 М.
በልመና የተሰማራው ባለጠጋው ዶክተር
34:48
Sile HiwotTV
Рет қаралды 281 М.
መነኩሴ መሳይዋ ዘራፊ
37:41
Sile HiwotTV
Рет қаралды 327 М.
ከገዛ እህቷ ባል ያረገዘቸው ወጣት ታርክ
35:33
ከገዛ አባቷ ጋር የምትማግጠው ልጅ
30:08
Sile HiwotTV
Рет қаралды 1 МЛН
Не пущу, уже весь укроп вытаскал...
0:45
А на даче жизнь иначе!
Рет қаралды 6 МЛН
20 июля 2024 г.
0:58
Моби Салон
Рет қаралды 2,9 МЛН
БЕСТРАШНЫЙ ШКОЛЬНИК НА ВЕЛОСИПЕДЕ #shorts
0:11
МУЖЧИНА И ТОПОР
0:22
В ТРЕНДЕ
Рет қаралды 8 МЛН