MK TV || ገጸ ገዳማት || ሁሉን ከፋች ቁልፍ --- ቅኔ

  Рет қаралды 16,744

Mahibere Kidusan

Mahibere Kidusan

2 жыл бұрын

Subscribe and share kzfaq.info?s....
kzfaq.info?s....
#MKTV #MahibereKidusan #EOTCMK

Пікірлер: 35
@user-pf9qz6hx8n
@user-pf9qz6hx8n 2 ай бұрын
ዳስ የሚል ትት ነው ወኔ ወድጄዋልሁ
@Sami-dp5ss
@Sami-dp5ss 2 жыл бұрын
ተመራቂ ተማሪ: "ግዕዝን ከልሎታልና Globalisation ደመና" እኔ: ይበል ይበል ይበል ይበል!!! እንዴት ያስደስታል:: የአብነት ትምህርት ቤቶችን የምንረዳበት መንገድ ቢነገረን እና መማር ባንችል የሚማሩት በማበረታታት በረከት ብናገኝ:: ማህበረ ቅዱሳን መቼስ የቅዱሳኑ በረከት ከናንተ ጋር ይሁን:: በርቱ::
@asterbrhan108
@asterbrhan108 2 жыл бұрын
በማህበረ ቅደሳን መረዳት የቻላል
@selamawitmengistu4349
@selamawitmengistu4349 2 жыл бұрын
ደስ ስትሉ በእድሜ በጸጋ ይጠብቃችሁ!!!
@tegegnmekuria3073
@tegegnmekuria3073 2 жыл бұрын
ድንቅ ነው
@user-ui3yj8tr1o
@user-ui3yj8tr1o 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቸሩ አምላክ ጉባኤውን ያስፋልን ከክፉ ይጠብቅልን ለተመረቃችኹም ትዕዛዙን ጠብቃችኹ ስሙን ቅድሳችኹ መንግሥቱ ለመውረስ ያብቃችኹ:: Mahibere Kidusan! እናመሰግናልን እኄንን ስላሳያችኹን ። ጎንደር የሊቃውንት ሀገር" ማኅበረ ቅዱሳን፣ ዝክረ ቅዱሳን፣ ፈጣሪ ያስፋችኹ ሰለ በጎ ስራችኹ ቸሩ አምላክ ይክፈላችኹ።
@amanmelake9201
@amanmelake9201 2 жыл бұрын
ይበል ይበል ይበል ነው
@kidistyemariyam1786
@kidistyemariyam1786 2 жыл бұрын
እዊይ ደስ ሲሉ በጌታ
@asterbrhan108
@asterbrhan108 2 жыл бұрын
በእውነት ማህበረቅዱሳን በርቱልነ እግዚአብሔር አምላካችን አገልግሎታችሁን ሁሉ ሰማያውይ ያድረግልን
@user-dj6mh3tr8v
@user-dj6mh3tr8v 2 жыл бұрын
ማህበረ ቅዱሳን እናመሰግናለን በጣም ደስ ይላል የሀገርም የቤተክርስቲያንም ሀፍት ናቸዉ
@SamerahWakchem-we4wd
@SamerahWakchem-we4wd 11 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቶቻችን
@user-uw5nx2qj2e
@user-uw5nx2qj2e 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስስ ይላል በርቱልን የአገልግሎት ሰመንዎን ያርዝምልን አሁን ሰዓቱ ኢትዮጵያና የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ፈተናላይ በመሆኑ ምክንያት እሰው ላይ መስራት ያሰፈልጋል ወጣቱን ወደ ቤተ ክርስቲያን እንዲቀርብ ለአገር ለቤተ ክርስቲያን ዘብ እንዲቆም ያቻል።💒💒እግዚአብሔር አገራችንን እና ህዝቡን ይባርክ
@birarazewdu9001
@birarazewdu9001 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@ataharazmi8974
@ataharazmi8974 2 жыл бұрын
የሀገር ተሥፋ ናችሁ እግዚአብሔር ሣድጋችሁ
@saedasaeda1271
@saedasaeda1271 2 жыл бұрын
ሰላምሰላምየእግዚአብሔርቤተሰቦች
@fnti2276
@fnti2276 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅችሁ አባታችን
@user-pz8nl9sz6u
@user-pz8nl9sz6u 2 жыл бұрын
ኡፍፍፍ ደስ ስትሉ💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗
@user-zb8nw1py6k
@user-zb8nw1py6k 2 жыл бұрын
ሊቃውንት እግዚአብሔር ያበርታችሁ።
@-sostmedia5396
@-sostmedia5396 2 жыл бұрын
እህት ወንድሞቼ አዳዲስ መንፈሳዊ ዝማሬ , ስብከት , ጉዞ ገዳማት ምትፈልጉ channel ላይ ገብታቹ ተመልከቱ ትጠቀምበታላቹ ❤️❤️❤️🙏
@sebeleyameme8336
@sebeleyameme8336 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መጨረሻችሁን ያሳምርልን ጉባኤውን ያስፋፋልን ለልጆቹም ጥንካሬና ብርታቱን ይስጥልን
@ataharazmi8974
@ataharazmi8974 2 жыл бұрын
መድሀኔ ለም ከቁጥር አያጉላችሁ ለአ ለም ሁሉ ይገለጥላችሁ ክርስቶስ ተሥፍናችሁለአለም ጥበብን ሞገሥን ይጨምርላችሁ
@MmN-fp4rf
@MmN-fp4rf 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@tesfatsyondejen2502
@tesfatsyondejen2502 2 жыл бұрын
መምህሮቸን ስለአሳያችሁኝ አመሰግናለሁ
@dawitgirmay3594
@dawitgirmay3594 Жыл бұрын
በርቱልን እንዲሁ ሊቃውንቱን አቅርቡልን
@galamogalamo1441
@galamogalamo1441 2 жыл бұрын
በእዉነትእግዚአብሔርይጠብቃችሁእዴትደስስስይላል
@user-rg9nm5vv8o
@user-rg9nm5vv8o Жыл бұрын
🥰😍😘
@mekdesa.3620
@mekdesa.3620 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏
@ataharazmi8974
@ataharazmi8974 2 жыл бұрын
አይዞአችሁ አለንላችሁ ይህን በአለ ማወቃችን ነው ለችግር የተጋ ለጥ ነዉ
@user-bv1jf1zy2t
@user-bv1jf1zy2t 11 ай бұрын
ATRACTIVE
@selamawitmengistu4349
@selamawitmengistu4349 2 жыл бұрын
ቻፔት 🤣🤣🤣🤣እረ ተው ተው !
@mehretgirmaassefa2568
@mehretgirmaassefa2568 2 жыл бұрын
ኣባቶችን ተማሬን ኣይጠፍ እንዚህ ተማሬ በደንብ መርዳት ኣለባችው እባካችሁን ኣካውንት ይክፍትና ኣስውቁ
@ataharazmi8974
@ataharazmi8974 2 жыл бұрын
በጃማ ወረዳ ወይም እል ሻማ መድሀኔ አለም ብዙ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነው ግን ብዙዉ እየቀይረነዉ እባካችሁ ሄዳችሁ አስተምሩ አሥቃጫዉንየነገርኳችሁ ብዙ ቤተ ክርስቲያን አለ ነገር ግን እምነታቸዉን እየ ቀይሩ ነው እሚሥተምራቸዉ የለም
@user-ec6ef6xy4u
@user-ec6ef6xy4u 17 күн бұрын
ከውሻው ጋር 😅😅😅😅 እንዴት ተስማሙ
@user-fr9vd4or4d
@user-fr9vd4or4d 2 жыл бұрын
ለአገልጋዮች በሙሉ በመምህር ዲያቆን ኃይለጊዮርጊስ በ2007 ዓ.ም የተፃፈ ርዕሱ (የሚያስፈልግ አገልጋይ) የሚል መጽሐፍ እንድታነቡ እጋብዛችኋለሁ። መንፈሳዊ ሳይሆኑ አገልጋይ ለሆኑ በሙሉ ምክር የሚሰጥ መጽሐፍ ነው።
@zelalembirhanu499
@zelalembirhanu499 2 жыл бұрын
ፕሮግራሙ ጥሩ ሆኖ እያለ በየ ጉባኤው እየሄዱ ስለ ማህበራችን ከንቱ ውዳሴ ማስነፋት ግን መቆም አለበት::
100❤️
00:19
MY💝No War🤝
Рет қаралды 24 МЛН
A teacher captured the cutest moment at the nursery #shorts
00:33
Fabiosa Stories
Рет қаралды 12 МЛН
ВОДА В СОЛО
00:20
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 26 МЛН
Red❤️+Green💚=
00:38
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 79 МЛН
እጅግ ድንቅ የሆነ የቅኔ ማዕበል ከባሕር ዳር | Felege Genet Media 2022
16:11
Felege Genet Media - ፈለገ ገነት ሚዲያ
Рет қаралды 67 М.
"ቤተክርስቲያን ከነክብሯ ለትውልድ ትቀጥላለች"ቆይታ በጎንደር ከሊቃውንቱ ጋር /TMC/
35:00
MK TV ገጸ ገዳማት ወአብነት |  የበረሃው ተስፋ
32:08
ቅኔ
14:29
ቃጭል ሚድያ KACHILI MEDIA
Рет қаралды 21 М.
100❤️
00:19
MY💝No War🤝
Рет қаралды 24 МЛН